KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሊያለያየን የሚችል ነገር ተፈጥሮ ነበር
29:47
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
27:51
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
ማማዬ አባቷን በልደቱ ቀን መቼም የማይረሳው ልዩ ሰርፕራይዝ አደረገችው | ምርጥ የልደት ሰርፕራይዝ | BEST BIRTHDAY SURPRISE EVER
Рет қаралды 121,059
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
Frie Dagi Family
Күн бұрын
Пікірлер: 578
@FrieDagiFamily
2 жыл бұрын
ቤት ገዛን kzbin.info/www/bejne/o37NgYWGitmkhNE
@robekaeth3984
2 жыл бұрын
ዋው ሠላማችሁ ይብዛ መልካም ልደት
@haregmak1519
2 жыл бұрын
ያለም የጤና ቤት ይሁን ያምራል
@mekdesabeje307
2 жыл бұрын
እንዴት ውብ እንደሆናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር መሀል ይገኛል በተለያየ ስልክ ከ5 ጊዜ በላይ ነው subscribe ያደረኳችሁ ደስታን ያብዛላችሁ ።
@kedistgerma9244
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወዳቹ እኮ ፍርዬ የምርጦች ምርጥ ነሽ እመቤቴ ትዳርሽን ትባርክ
@rayanabdallah5512
2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር እረ ጅም እድሜ እና ጤና ይሥታችሁ
@tigistshiferaw8912
2 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድክ ለሚስትህ ምርጥ ባል ለልጅህ ምርጥ አባት ነህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!ማሚቶ እ ና ፍሬ ተባረኩ🙏
@ayelechzkarige29
2 жыл бұрын
ፍሬ ባጣም ነው ደስ የምትሉት ለቤትሽ ለኑሮሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል ቶንዴ መልካም ልደት ።ቀሬውን ዘመናችሁን በፍቅር በደስታ ኑሩ አብራችሁ እረጅም እድሜ ያኑራችሁ ማማቲ እመብርሀን ታሳድግሽ አሜን።
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ
@AsAs-uq2yk
2 жыл бұрын
❤❤❤💋
@AsAs-uq2yk
2 жыл бұрын
ጣፋጭ እድግ በይ
@tigisttesmamma6023
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ያላችሁ መታደል እንዲህ ነው:: በስጋም በነፍስም የታደላችሁ:: ማሚቶ ምንኛ ታድለሻል ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ መወለድሽ :: ልኡል እግዚአብሄር በወንድ ልጅ ደግሞ ይባርካችሁ::
@mesigola2242
2 жыл бұрын
“ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።” - ምሳሌ 19፥14 እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ.
@ninitata2474
2 жыл бұрын
ላችም ባለቤት ለማማዬ አባት ረዝም እድሜ ተመኘው ላቺለባለቤቱ ያለው ክብር በጣም ነው ሚያስቀናው እመብርሀን ከነልጃ ትጠብቃችሁ Happy birthday ለቶንዴ
@امباسلالحارثي-د5ز
2 жыл бұрын
امين
@meseretsemeru8919
2 жыл бұрын
HBD To Dagi 🎁🎂🎊 Firye betam new Yemiwedachihu Egziabher Amlak Be Fikir be desta yanurachihu Le enem Ende enate Ayinet Hiwet Endisetegn Teliyulign adera Emebete titebikachihu
@serkywollo7117
2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩ የፍቅር ተምሣሌቶች ናችሁ እድሜ ከጤናጋር ተመኝቻለሁ ውዶች
@mulutafara9384
2 жыл бұрын
ፍሬ በጣም ጥሩ ሰዉነሺ
@mulutafara9384
2 жыл бұрын
ከነ ቤተሰብሺ
@አርሴማ-ኈ6ፐ
2 жыл бұрын
እኔ የምታስገርመኝ ማሚቶ ናት በቃ ሰፕራይዝ ነገር የግሏ ነው የምታስመስለው እድግ በይልኝ አድገሽ ደግሞ እናት አባትሽን ስጦሪ ያሳየን ❤️
@afewerkhailu5263
2 жыл бұрын
ዋዉ! ማማዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ጣፋጭ። በዝህ አንደበትሽ ለኔም አባትሽን እንኳን አደረሰህ በይልኝ በጣም እወዳችዋለሁ።
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ
@ledetbekele6150
2 жыл бұрын
ፍቅራቹ እደለመለመ ይቀጥል እውነት ታስቀናላቹ እስከእርጅና ያቆያቹ ❤❤❤
@lidyasme641
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ኡፍ ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የኔ ዉድ ፍሬዬ እሜቤቴ ማርያም በልጆች ቤታቸሁን ትሙላላቹ ማሚቶዬ የኔ ቅመም የኔ ልእልት እደጊልኝ የናተን ቤተብ ለሁላችንም ያድልልን ፍቅራችሁን ይባርክላቹ ከክፉነገር ይጠብቃቹ እግዚአብሔር የኢትዮጲያን ሰላም ይመልስልን ፍቅርን ያድለን እወዳችዋለሁ የኔ አደኞች
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ
@meronabeto1382
2 жыл бұрын
ቶዴ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ፍቅራቹን ያብዛላችው ምጣዬ የኔቅመም ሺ ሁኑ
@امباسلالحارثي-د5ز
2 жыл бұрын
امين
@hregzewdu6496
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ሸፍ ቶንደ 🎂🎂🎂💚💛❤️እመቤቴ ማርያም ቤታችሁን ህይወታችሁን በፍቅር ትሙላላችሁ ፍሬዬ የኔ ሴት የኔ ልዩ❤❤❤
@kalkidanshewaye1732
2 жыл бұрын
ታድላችሁ ህይወት ሁሌ አዲስ ነው እናንተ ጋር እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@Amele8427
2 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ፕሊስ❤🙏
@hayatabdu212
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ቶንዴ አላህ በልጅ ያስደስታችሁ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ተመኘው
@hbetamendalw9023
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ቴዴ ለማሚቶ ምርጥ አባት ለፍሬ ደሞ ምረጥ ባል እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ
@AliAli-sk3bm
2 жыл бұрын
ያለዉ ማማሩ ይላል ያገሬ ሠዉ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ በፍቅር ኑሩ ችግር ማንም ቤት አይግባ በዉነት እኔስ ሀገሬ ገብች ለዚ እበቃ ይሆን ህልም አለኝ ብዙ ያልፈታሁት
@mekdistube
2 жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ሲል የማሚቶ አባት መልካም ልደት በፍቅር በደስት ኑሩልን ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ😘
@Tube-bg7nu
2 жыл бұрын
ቶንዴ መልካም ልደት ።ቀሬውን ዘመናችሁን በፍቅር በደስታ ኑሩ አብራችሁ እረጅም እድሜ ያኑራችሁ ማማቲ እመብርሀን ታሳድግሽ አሜን።
@ፍቅርከፃሃይ
2 жыл бұрын
ወይኔ ይች ልጅ ፈጣር በኣምሳሉ የፈጠራት ምርጥ ጣፋጭ ልጂ
@tizutefr6131
2 жыл бұрын
መልካም ልደት በቃ ደስ የምትሉ ሠዎች እውነት እናንተ ቤት አለ መከባበር መተሳሠብ እውነተኛ ፍቅር ሠላም አግዚሐቤርን የሚያስቀድሙ ሠዎች ቤት ሁሉ ሙሉ መሆኑን በናንተ አይተናል ድንግል የልባችውን መሻት ትሙላላችው ከቤታችው አትለይ
@meretdustyY
2 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. ማማዬ. ስታወራ. ደስስስ ቁረጥ. የበል.. አግዚአብሔር. የተባረከች. ልጂ. በውነት. የልጅ. አዋቂ. የሆነች.ፍሬ. ማማየን. ሽ. ያርገለሽ. ቃል. የለኝም
@haregmak1519
2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነክ ።ፍሬ ምርጥ ሚስት ማሚቶ ቆንጆ ቅመም ሰላማቹ ይብዛ።
@ethioasterslifestyle9645
2 жыл бұрын
The best example to have a healthy family. Thank you
@የማክቤልእናትነኝ
2 жыл бұрын
አሰይ የኔ ማሮች አይለያቹ መልካም ልደት ቶንድየ ፍረየ እና ማማየ ዶሞ ስታምሩ ውዶቼ😘❤
@awokechlegese7145
2 жыл бұрын
አቤት ደስ ሥትሉ እንኳን ተወለድክ ቶንዴ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@aberashayele66
2 жыл бұрын
ተባረኩ እውነት ነው ቶኒዴ በጣም መልካም ሰው ነው መልካምነቱ የተነሳው ከአንች ነው ፍርዬ ማማዬሞንም እግዚአብሔር ያሳድጋት
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ወላሂ በስስት ነው የምወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቦ ለኔ ቢጤወችም ከስደት አውጥቶ ፏ ያለ ሂወት ይስጠን
@ניצן-ד6ב
2 жыл бұрын
የኔ ልዮ ማማየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ መልካም ልደት ለአባትሽ ልዮ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይባረክ።👍👍👍👍🙏
@uaeuae2172
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለዲክ ዘፍ ቶንደ ምርጥ ሴት ነሽ የቤት መብራት ነሽ ማሚቶም ከናትሽ ተማሪ
@nunubelete8142
2 жыл бұрын
ዳጊ እንኳን ተወለድክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንመኝልሃለን 🙏💚💛❤ የፍሬ ዳጊ እንዲሁም የማሪያም ፍሬ በአዲሱ ቤታችሁ በፍቅር በደስታ ኑሩ 🙏🥳🎂🥂🍾🎈🎁🎈🌻
@mennibeke2912
2 жыл бұрын
ዉዱ ቶንዴ ደስታችሁ ደስታዬ ነው። በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ምርጥ ሰርኘራይዝ ነው። ፍሪታ የኔ አንደኛ አፍቃሪ ሚስት።
@blatob8799
2 жыл бұрын
ፍሬ በጣም ጀግናነሽ በስራ የደከመን ባል እድህ ማስደሰት መታደልነው እኳን ተወለድ ቶዴ
@mimit-h2418
2 жыл бұрын
Happy Birthday, Dagie! Gobez Freiye and Mameto! You did a nice job surprising him. Everything looks beautiful and delicious!
@liyatube9497
2 жыл бұрын
መልካም ልደት የማማዬ አባት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ በፍቅር ዘላለም ያኑራችሁ ማማቲ እድግ በይ🙏🙏🎂🎂🎊🎊🎁🎁🍾🍾🍾
@امباسلالحارثي-د5ز
2 жыл бұрын
امين
@ethiopia2846
2 жыл бұрын
መልካም ልደት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ
@hani6647
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ሼፍ ቶንዴ መልካም ልደት🎈🎈🎈🎈🎈🎁🎁🎁🎁🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🍫🍫🍫🍬🍬🍬 አንተ ባትወለድ ኖሮ ይቺን ፍቅር የሆነች ልጅ የት እናያት ነበር ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በዕድሜ ላይ ዕድሜ ይጨምርልህ መጪው ዘመንህ የተባረከና የስኬት የደስታ ዘመን ይሁንልህ
@ashaa6536
2 жыл бұрын
ዳጊ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት HBD ፍርዬዬ መልካም ሚስት ነሽ ማማዬዬ ለአባትሽ 1000000 ተመኘሁልሽ
@ኑሮበዘዴ-ዀ5ጐ
2 жыл бұрын
ከናተ ይልቅ የልጅቱ ሀረካት በሳቅ ገደለችኝ
@habhabshi1493
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባክልህ የማሚቶ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳራችሁ ይባረክ ዉለዱ ክበዱ ፍርዬ የኔ ሙሉ ሴት ተባረኩ ቃል አጣሁ ከቃል በላይነዉ የናንተ ፍቅር ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሸረኛን ምቀኛን ይያዛላችሁ እወዳችሆለሁ ማሚቶ የኔ ቱፋሀ እወድሻለሁ ማሚሚ
@እሙገላ
2 жыл бұрын
ማማዬ ግን ምን አይነት ልጅ ናት በማርያም ምርጥ ያራዳ ልጅ ሁሉ ነገር በጊዜ የገባት❤ ፍርዬ የኔ ሴት ስወድሽ እኮ❤ቶንዴ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት
@marthatube1001
2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ እድግ በይልኝ ከመጀመርያው ጀምሮ ነው ምከታተላቹ ማማ አድጋለች ከዚህ በላይ እድግ በይልኝ
@etanashyatasha7584
2 жыл бұрын
ፍሬ እና ማሚቶ ጎበዞች በጣም ያምራል ሰፕራይዛቹ መልካም ልደት ይሁንልክ ቶንዴ 🎂🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉 ፍሬ ዳጊ ማሚቶ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላቹ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
2 жыл бұрын
ሚጣየ የኔ ጣፋጭ ድስ የሚትሉ ቤተሰብ እግዝኣብሄር ረጅም እድሜ ጤናን በፍቅር ያኑራቹ🙏🙏🙏💓💓💓💓💐💐💐
@betslot9715
2 жыл бұрын
ቶዴ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ዘመንህ ይባረክ ፍሬ ላንቺ ቃላት አጣሁልሽ እግዛብሔር ይባርክሽ ማሚቶ ቶዴ ስትይ እንዴት ደስ እደምትይ እግዛብሔር ያሳድግሽ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ
@metikebekele163
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ለማማዬ አባት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልህ ከምትወዳት ባለቤትህና ከማማዬ ጋር
@yetmworekyize8051
2 жыл бұрын
ፍሬ በጣም ደስ የሚል በርስዴ ነው ዘመናቹ ይባረክ ቶዴም እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@hannafantayedemisse6455
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ሼፍ ቶንዴ እንኩዋን ተወለድክላቸው ለድንቡሽዬና ለፍርዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ድንቡሽዬ የኔ ቆንጆ ልጅ እደጊልኝ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ
@anegach9112
2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሰ ይላል😍 መልካም ልደት ቶንዴ🥳🥳🥳 ማሚቶ ማር የሆንሸ ልጅ እድግ በይ🤩😍
@jorgbehailu9491
2 жыл бұрын
ማሚቶን በጣም በጣም ነው የምወዳት በጣም ፈጣን ስነ ምግባር ያላት አንደበቷ የሚጣፍጥ እጅግ በጣም እድለኛ ናችሁ
@veronikatiraj1256
2 жыл бұрын
Happy birthday the best Husband &the best dad we love you guys 🇪🇷❤🙏
@misarkmisark3065
2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወልድክ ተወንዴ ረጅም እድሜና ጤና ያኑርክ ማማዬ እንደ ተመኘችሁ መቶ አመት ኑሪላት በጣም ታምራላቹሁ እመብረሃን ፍቅራቹን ትባርክላቹሁ አሜን
@malikmajid2034
2 жыл бұрын
ቶዴ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፍሬ ውድድድድድድ
@kalkigashaw4563
2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማማይዬ ትልቅ ሰው ተሆነ በቃ የኔ አበባ አፏ ሲጣፍጠኝ ውይ መልካም ልደት ሼፍ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@leylatube134
2 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ያጀመአ 🥰🥰ማሚቶ አላህ ያሳድግሽ የኔ ድቡሽ በዛውም ደምሩኝ
@fahizafahiza6249
2 жыл бұрын
ፍሬዬአንችትልያለሺ ለባልሺ ልጂሺ ለሁሉምያልሺአክብሮት ልዬነው እንኳንተወልድክ ቶንድ ሺአመትኑሪፍቅራችሁይብዛ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
2 жыл бұрын
ወይኔ የልጂቷ ብሥለትእምታዋራዉ ወሬ በሙሉ
@fatymashamin278
2 жыл бұрын
ህፃንዋ ልጅ ጣፋጭ ማሻአላህ እደጊ ሀቢብቲ ደስ ስትል
@frewendesen6352
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍር¥ ሞክሼ¥ ለኔም ፀልዩልኝ እንደናንተ አይነት ትዳር እንዲሰጠኝ እመብርሀን ወላዲተአምላክ ከዚህ የበለጠውን ፍቅር ትስጣችሁ፡፡
@semira7424
2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ መላው ቤተሠቦችህ
@sosinatilahun4591
2 жыл бұрын
በጣም ምወዳችሁ ቤተሠቦች በአዲሡ ቤት የአባባን ልደት መከበሩ ደሥ ይላል መልካም ልደት ቶንዴ ፍርዬ ቀሪው ዘመናችሁን እመብርሀን ከነ ልጃችሁ ትጠብቃችሁ
@hayatmohamed8193
2 жыл бұрын
ጀግና ሚስት ነሽ ማሚየ እደጊ ሼፍ ቶንዴ መልካም ልደት
@selamteshome9303
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እመብርሀን በቤታቹ ትግባ ፍርዬ♥ ማሚቶ ♥
@zelekashlulseged9795
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ሼፉ ፍሬ ፀጉርሽ አሪፍ ሆኗል በአዲስ ቤት ደስ ይላል ማሚቶ ጣፋጭ መኝታ ቤትሽ ሞቀ ወይ?
@haliluyaelbitel692
2 жыл бұрын
እኮን ተወለድክ እድሜክን አምላክ ይባርከው
@enatethiopia5206
2 жыл бұрын
ማሚቶዬ አንደኛ Happy Birthday ለውዱ አባትሽ ሼፍ ቶንዴ
@የጃማልጅ-ኰ3ጰ
2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ልጅቱ ደሥ ስትል እድግ በይ ማሚየ ❤ሁሌም በደሥታ ኑሩ ጥንዶችየ ደሥ ትላላቺሁ
@Ahadu21.
2 жыл бұрын
የኔ ውድ አፏ ደስ ሲል እንደው እንዴት ላርግሽ የኔ ጣፋጭ lovelllllllly family
@selmejons5098
2 жыл бұрын
ሼፍ ቶንዴ እንኳንም ተወለድክ መልካም ልደት ምርጥ ባልና ሚሰት
@MekdiTube
2 жыл бұрын
እውይ ማማዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ 🥰 መልካም ልደት ቶንዴ 🎂💐ፍሪ ሁሌም ታስገርሚኛለሽ መልካም ሚስትና እናት ነሽ ተባረኪ ❤️
@geteneshbenti1798
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ቶንዴ ቀሪው ዘመንህን በደስታ የምታሳልፍ ያርግህ ፍርዬ የኔ ጨዋ ስርአትሽ ፍቅርሽ ባጠቃላይ ለቤትሽ ያለሽ ክብር በእጅጉ ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ አይለውጥብሽ አይለውጥባችሁ ሺ ሁኑ ተባረኩ
@atalayashagrie9697
2 жыл бұрын
Ayelech Zkarige Ayelech Zkarige 4 days ago ፍሬ ባጣም ነው ደስ የምትሉት ለቤትሽ ለኑሮሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል ቶንዴ መልካም ልደት ።ቀሬውን ዘመናችሁን በፍቅር በደስታ ኑሩ አብራችሁ እረጅም እድሜ ያኑራችሁ ማማቲ
@asegedechityoub7514
2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ መጨረሻቹን የሳምር መዳን አለም የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ነውና።
@fasikawande3558
2 жыл бұрын
እንካን ተወለድክ
@nardostesfaye6981
2 жыл бұрын
ታድላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ማሚቶ እደጌልኛ የኔ ቅመም
@azebhagos8255
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መልካም ልደት
@samsunga5030
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ይሁንልህ ቶንዴ ቀሪው ዘመናቹህን ለማማየ ወንድም በዎንድ ልጅ ይባርካቹህ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
2 жыл бұрын
ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ዳጊ እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ የማሪያምፍሬ እናት እና አባት ❤❤❤
@yemisrachzeleke3805
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ቶዴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ ምርጥ ቤተሰብ ማሚቶ ናፍቀሽኝ ነበር ውድድድድድድድድድ
@merryyosef9727
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጥህ ሚጣዬ የኔ ቅመም ፍሬ ጎበዝ ጠንክራ ነሽ ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘው
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ 😻😻
@امباسلالحارثي-د5ز
2 жыл бұрын
امين كل عام وانتم بخير
@lelemtesfay1967
2 жыл бұрын
መልካም ልደት እረጅም ልደት ከጤና ጋር ይሁንልህ ቤተሰብህ ሁሌም በንዲህ በፍቅር ኑሩ ❤️❤️❤️
@asterzenebe847
2 жыл бұрын
አባትም ወንድምም ባልም ነው ተወንዴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ቸሩ መድኃኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ አሜን 😍😍💚💛❤
@Amele8427
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ በቅንነት ፕሊስ❤
@amsalkendo7778
2 жыл бұрын
መልካም ልድት ቶዴ መልካም ሰው ነህ ሜጣየ ድግሞ እድግ በይ🎁🎁
@asegedechmoges2391
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ተወንዴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@aswagqwe3999
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ሼፍ ቶንዴ ቀሪ ዘመናችሁን በእድሜ በጤና ያኑራችሁ ውዶቼ
@tsigeredaalemayehu9344
2 жыл бұрын
ምርጥ ሚስት ተባረኩ
@kelemm8046
2 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባስክልህ
@netsiytub7243
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳጊ ማሚቶ ቅመም የሆንሽ ልጅ አንችም አድገሽ አባትሽን ሰርፕራይዝ ማረግ ጀመር እድግ በይ የኔ ቅመም የቤተሰብ ተምሳሌት ናቹ ክፋ አይንካቹ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ 🎂🎉🥰🥰
@GLOVE1205
2 жыл бұрын
መልካም ልደት የማማ አባት ቀሪዉ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርከዉ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ፍርዬ ማማዬ ፈጣሪ እናንተንም ይባርካችሁ😘😘
@امباسلالحارثي-د5ز
2 жыл бұрын
امين
@Hanan-po4xf
2 жыл бұрын
ጥሩ ሚስት ለባሏ ዘውድ ነች
@cellphonica3840
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ቶንዴ መልካም ልደት ይሁንልክ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ የቤትክ እራስ የባለቤትክ ማገስ የልጅክ መከታ ነክና ፈጣሪ ይጠብቅህ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ብዙልኝ እወዳችዋለሁ ፍርዬ የኔ ሴት ስርዓትሽ እርጋታሽ ሁሉ ውብ ነው እወድሻለሁ ማማዬ የኔ እንቡጥ አበባ እድግ በይልኝ ፍርዬ ሳሚልኝ ማማዬን እሺ በድጋሜ መልካም ልደት ቶንዴ
@jaydream6179
2 жыл бұрын
ማስተር ቶዴ መልካም ልደት ቀሪውን ዘመንክን ፈጣሪ ይጠብቅክ ስወዳችው
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ወንድማችን ፍርዬ የኔ መልካም ትለያለሽ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን
@tsigeredagetachew6342
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍርዬ ጎበዝ ነሽ ቶንዴ ሺ አመት ኑር
@selamawittesfaye6687
2 жыл бұрын
ዛሬ ቀድሜያለው ፍሪታ ይሄ ውዱ ባልሽ እንኳን ተወለደልሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@gedamneshferede9318
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ረጅም እድሜ ያኑራቹ
@sebleleta5594
2 жыл бұрын
HBD ye mameto abat,fre yene derbaba tdarachhun fetari ybarklachu!
@amandemissew7890
2 жыл бұрын
ቶዴ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን ሠላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hevhevigh5693
2 жыл бұрын
ማማዬ ሰወድሸኮ እመአምላክን እድግ በይልን
@fanatube196
2 жыл бұрын
ሰላም የፍቅር ተምሳሌቶች እንኳን ሰላም መጣችሁልን መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሆን የውነት ልዩ የሆናችሁ ቤተስብ ናችሁ ማሚቶ የኔ ጣፋጭ እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ አልፈነዳም አላለም እኔ ካንች ጋር ስጠመዝዝዉ ካሁን አሁን ይፈነዳል እያልኩ
29:47
ሊያለያየን የሚችል ነገር ተፈጥሮ ነበር
Frie Dagi Family
Рет қаралды 209 М.
27:51
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 159 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 43 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
26:30
ማማዬን በጣም ያስደሰታት...
Frie Dagi Family
Рет қаралды 53 М.
14:51
ሰበር ሰበር - ሩሲያና ኢራን ከፍተኛ ድንጋጤ ፑቲን ለመግለጫ እየተጠበቁ ነው የአያቶላ መግለጫ
Abel Birhanu
Рет қаралды 9 М.
26:57
ላይቭ ላይ የህዝቡን ምስጋና ጎረፈለት
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
1:00:13
በጣም ነው የምወደው!! አርቴፊሻል ከተጠቀሙት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ !! #amlesetmuchie #amleset DrSelamawitMoges
Amleset Muchie
Рет қаралды 150 М.
1:36:28
ህይወት ባጋጣሚ ሙሉ ፊልም - Hiwot Bagatami New Ethiopian Movie 2024
Sofi Cinema - ሶፊ ሲኒማ
Рет қаралды 637 М.
50:29
በተዋወቅን በ28ኛው ቀን ፍቅረኛሞች ሆንን! ሀብታም ናችሁ? @marakiweg2023 #hadiszema#lovestory#lifestyle#home
Maraki Weg
Рет қаралды 488 М.
21:43
የቶንዴ ልደት በደማቁ ተከበረ | መቼም የማይረሳው የልደት ቀን BIRTHDAY SURPRISE HE WILL NEVER FORGET *BEST SURPRISE EVER*
Frie Dagi Family
Рет қаралды 44 М.
28:14
ፍሬ ብትታመምብንም በዓሉን በዚህ መልኩ ድምቅ አርገን አከበርን |ፍሬን አስደሰትኳት| ተመስገን |SURPRISE| #HappyEaster #Fasika
Frie Dagi Family
Рет қаралды 108 М.
1:17:27
አሌክስ ቤት ውስጥ ምን ዓይነት ሰው ነው!! | ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት አለማየሁ ታደሰ(በስንቱ) እና ባለቤቱ ማርታ ጌታቸው
Qin Liboch
Рет қаралды 178 М.
21:38
ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት
Frie Dagi Family
Рет қаралды 83 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 1,7 МЛН