KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Qizim 165-qism (milliy serial) | Қизим 165 қисм (миллий сериал)
47:37
የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!
52:42
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
We Attempted The Impossible 😱
00:54
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
Рет қаралды 126,920
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 255 М.
GIRDOSH TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@romanatsimu9460
6 сағат бұрын
ግንልምድነዉ እኔ ስኮምት ማናም ላይክ እማታድርጉኝ
@godolyas-rr2jw
6 сағат бұрын
ይሄው ላይክ ገጨሁሺ ስልኬ እስኪለመጥ👍👍👍
@shshsmashaallaha3927
6 сағат бұрын
😂😂@@godolyas-rr2jw
@mulu5
6 сағат бұрын
❤❤
@romanatsimu9460
6 сағат бұрын
@@godolyas-rr2jw ድስኣለኝ
@hayathayat4616
4 сағат бұрын
ምን ያረግልሻል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LijKiya-k7b
5 сағат бұрын
እናተግን ሰው ትመርጣላችሁ እህታችሁ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ተው ግን አላሳዝናችሁምደ 😢😢
@abemedia3346
4 сағат бұрын
ላይክ ምን እሚጠቅማሁ ግን😅😅😅😅😅
@TinsaeTefara
4 сағат бұрын
በቃ አታለቅሺቢኝ😂😂
@alisaleh3862
4 сағат бұрын
❤❤❤❤
@እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
3 сағат бұрын
ሰብለን ማየት ያስጠላው👍👍 ቀጣይ እናህቱ ማወቅ አለባቸው እውነቱን ቀልጠፍ አድርጉት ኮመንት ፅፌ አላውቅም ነበር ግን አሁን የፃፍኩት በጣም ተንዛዛ ከጀመሩበት ፎቀቅ አይሉም እዛው ናቸው ተመልሰው
@amihabeshawit4988
6 сағат бұрын
በቃኝ አላይም ስታስጠሉ🚫 ጉዞ ወዴ ሀረግ ድራማ ኑእንሂዲ ቅመሞችዬ🤝
@MaryeAbate-uv6dl
5 сағат бұрын
ምን እደናፈቀኝ ታውቃላችሁ 😢😢😢ሰላምና ፍቅር የምናይበት አለምና ዘመን እድሁም ቦታ ብቻ ነው እባካችሁ ቢያንስ በድራማ እንኳን ተንኮልና ክፋት አታሳዩን ተባበሩን 😥😥😥😥
@DanAswbya
6 сағат бұрын
እስኪ ዞሬኳን ላይክ አርጉኝ 31 ነኝ እስኪ ደስ ይበለኝ በጣም ጨቆኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MoloFatimah
6 сағат бұрын
አይዞሽሽ
@DanAswbya
4 сағат бұрын
@MoloFatimah እሽ 🙏
@EKRAMTUBEኢክራምቲዩብ
6 сағат бұрын
እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ በሰው ሀገር ማንም የለኝ😢
@zeyneblo4704
6 сағат бұрын
አብሽሪ አላህ አለሽ ዉዴ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@زينبمحمد-ظ8ن
6 сағат бұрын
አይዞሽ
@MadinaMadena
6 сағат бұрын
አብሽሪ አላህ አለሽ
@Ggg-b5c
6 сағат бұрын
እኔም አለሁ በሰውአገር ከባድ ነው አላህ አለን አብሽሪ እህቴ።
@HayuFiker
5 сағат бұрын
ማንም ከለለሽ ከማን አርገዥ ክክክ በስላም ሁለት ሁኝ
@GeniTora
4 сағат бұрын
ይሄን ድራማ በቴሌቪዥን ባያስተላልፉት ደስ ይለኛል ምክንያቱም የብዞቹ ትዳር እንዲፈርስ እየገፋፉ ነው ዝሙት ብቻ
@ራህማየመርሳዋቀበጥ
6 сағат бұрын
እደ በረከት አይነት ባል እዳይሰጠኝ 😂😂😂ልምዝምዝ
@Emebetwebetu
3 сағат бұрын
ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቀን😅😅😅
@Nateni12345e
6 сағат бұрын
ከኤፊረታ ቤት ማምጣቴ ነው
@AmamAmama-m8y
4 сағат бұрын
ወላ እኔም
@worldvide8833
27 минут бұрын
ወይ ወይ ከስብለ አይነት ጓደኛ አላህ የጠብቅን ኡፍ ምኖ እስስ ናት
@MesTubeer8r
6 сағат бұрын
ቆመሞችዬ ወት ከመቅረት ይጠብቃችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏🙏
@rahmacv
6 сағат бұрын
የርፍት እጀራ ይስጠን ለሁላችንም አሜን በሉ ❤❤❤❤
@zewduzewduzewduzewdu-k2q
3 сағат бұрын
@@rahmacvኣሜን ደምርኝ ማር
@ZaynbaStotaw
2 сағат бұрын
ከሰብሌ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን😂😂
@jswb1734
6 сағат бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ 😂😂😂😂
@Askal-s8x
6 сағат бұрын
🛳️🛳️🛳️🛳️🛳️🛳️🛳️🛳️⚓⚓⚓⚓⚓
@LubabaYmam
6 сағат бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉
@SadaAthiobia
6 сағат бұрын
ደምሪኚ ስወድሽ
@SittiHelwaኢማንአልሃምዱሊላ
6 сағат бұрын
አዴኛ ነኝ ብየ ስሮጥ 151ኛ😂😂😂ዴምሩኝ ውዶቼ
@SaraHadis-pw5hg
6 сағат бұрын
ደምርኝ ውዶችየ❤❤❤😂😂😂
@jemila51
6 сағат бұрын
ይህን ድራማ መጨረሻዉን ለማየት የጒጒ😂😂❤
@Njkbbghnkoo
3 сағат бұрын
ይበልጥ ተዛዛ ተመልካች ሲበዛ እየደጋገማችሑ አዳይነት ነው የምታሳዩን 🤔
@سلامهحبشي-ك3ب
4 сағат бұрын
ፈጣር ከኣስመሳይ ሰው ይጠብቀን😢😢 ሶስና ና ናርዶስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DdDd-ci9pj
3 сағат бұрын
ናርዶስ በጣም አስተላሽኝ እንደት አትነቂም ሲቀጥል ደሞ በጣም ያስጠላል የልጂ ጨዋታ
@SlamKASA
6 сағат бұрын
እሲ 10ሺ እድገባ እርዱኚ ውዶቺየ❤ በማርያም በአላህ🙏እሲ ደስ ይበለኚ🎉❤❤❤
@SittiHelwaኢማንአልሃምዱሊላ
6 сағат бұрын
መልሽ
@TofiCell-mb8cp
5 сағат бұрын
አዬሱስ ህይወት መገድ እውነት ነው 🙏🙏🥰🥰 እዬሱስ የድነል ይተደገል ኑ ወደ እዬሱስ 🎉🎉
@Fantu-zt6zw
5 сағат бұрын
ወይኔ አስመሳይ ሰው ጌድ የእውነት ሀቀኛ ሰው ነው ይች ናርዶስ ደሞ ወዳጅ እና ጠላቱን እንኳን ለይታ አታውቅም 😢😢
@meryammeryam8098
5 сағат бұрын
ናርድየ ደግነትሺን ወደድኩት ደግነት ለራስ ነዉ❤❤❤❤
@sarakonjo2971
6 сағат бұрын
ውይ ወይ ተፋቱ ወይ ታረቁ አትሹን ዝም ብላችሁ ቅጥ አጣ አሁንስ
@anshamohamed27
5 сағат бұрын
ማርም ሲበዛ ይመራል የሚባለው ለካ እውነት ነው ሶሲ እንኳን ሰለቸችኝ😅😅😅😅
@lidya-lee
3 сағат бұрын
ተንዛዛችሁ የማይመስል ነገር አታሳዩና
@IrEir-n3x
6 сағат бұрын
እዴት እዳስጠላችሁ ብታውቁ😏😏ማነው ይኸ ድራማ ያስጠላው👍
@Hailuye521
6 сағат бұрын
እንደኔ ከ 1--37 ያየ ብቻ 👍🏾 እጅ ወደላይ
@RahemeYimre
5 сағат бұрын
አይቻለሁ አሁንግን በጣም አስጠሉኝ
@FatmahHy-n1v
4 сағат бұрын
✋
@SenafichHajir
3 сағат бұрын
እኔም አለሁ አፌከፍቻ ሲያብዱ አብጀ ሲሮጡ እሩጨ ሲዋሹ ዋሽቸ መጨረሻዬ ምን ይሆን😂😂😂😂
@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
2 сағат бұрын
እኔም
@SaifulRana-j9x
10 минут бұрын
እኔ😂😂😂😂
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
5 сағат бұрын
የተሻለ አይመጡ እዚያው ይሞቃል እዚያው ይፈላል እዚያው ይቀዘቅዛል ምኑም አልገባኝም ተንዛዛ ወይ ደስ የሚል አምጡ ወይ ጨርሱት ለሱሲ ብየ ነበር የምገባው እሷም ታረቁ እያለች አበዛችብን ወይ አንጋጋውን እና እሺቅንጥን አምጡልን😂😂😂😂
@Sara-ip2nq
2 сағат бұрын
በጣም እየሰለቸ ነው መላ በሉት ይህን ድራማ ውይ
@zinashtezera190
Сағат бұрын
ሶሲና ጌዲ የሚመቿችሁ❤
@ፅጌሀብቴ
2 сағат бұрын
እግዛኦ ከአስመሳይ ጓደኛ ይሰውረን ውይ እረ በስመአብ😮😮
@AeshaabduAeshaabdu
6 сағат бұрын
በርከት እና በሀይሉ አንድናችው 😂😂😂😂😂😂😂
@N.at.79
3 сағат бұрын
ኤጭ ሰለቸኝ እኮ። ☹️
@ፍቅርከወሎልጅmywelo
5 сағат бұрын
ከነኤ ፍራታ ቤት መምጣቴ ነው😊😂
@Eredetlove
6 сағат бұрын
ኤፍራታን አይቶ የመጣ እሥቲ ላይክ
@NejatNeju-b3b
6 сағат бұрын
እኔ የመዳም ስራ ቁጭ አድርጌ እያየዉ ነዉ😂
@medi-e4e
6 сағат бұрын
@ከከከከከNejatNeju-b3b
@አዲስህይውት
6 сағат бұрын
በአሁኑ ስአት ለራስ ነው እንጂ ለስው ብዙም እሚጨነቅ ስራተኝ የለም ሱሲ ጎበዝ ነች
@SaraHadis-pw5hg
6 сағат бұрын
ደምሩኝ
@ينمب
Сағат бұрын
ከግዲህስ አላይም አስጠሉኘ😂😂😂😂
@FicChv-un6km
Сағат бұрын
እኔምአስጠሎኝ
@hawamohammed4122
6 сағат бұрын
ኢፋራታን ጨርሸ ነው የመጣሁት😊😊😊
@yeshimaretube2491
6 сағат бұрын
ሀረግን ጨርሶ የመጣ
@serkalemserkalem2182
6 сағат бұрын
እኔም
@medi-e4e
6 сағат бұрын
እኔ
@جميلهجميله-ج6ن4ض
5 сағат бұрын
የሶሲ ወዳዶች ላይክ ግጩኝ 😍😍😍😍
@Fanos-hgfy
2 сағат бұрын
ሰብለና ሜላት ሳይሆኑ ናርዶስ ምትባል ጅላጅል አስጠላችኝ
@AsadSsg
6 сағат бұрын
አሁንስ አስጠላቹህኝ
@Hirit-y1x
6 сағат бұрын
በጣም
@salsawtamsalu8302
5 сағат бұрын
ካስጠሉ ቆዩ
@AzaluDejene
3 сағат бұрын
Inem 😂
@አልሃምዱሊላህያረብ
3 сағат бұрын
በጣም😊😊
@SaraWondemu-m2h
2 сағат бұрын
What is that 🤔
@selamehaile1105
6 сағат бұрын
ማነው እንደኔ ይህ ድራማ እየደበረው ያለ እቃቃ እየመሰለ ነው
@mentameralemu
6 сағат бұрын
እኔ ዘጋኝ ትዳርም ጓደኛም 😢😢😢😢😢😢😢
@XhhhCchj
6 сағат бұрын
ወይ እንዴት እንደቀደማችሁኝ አላቅም ስሮጥ ውዬ😂😂😂
@tigistwalday4962
3 сағат бұрын
የተዛዛ ድራማ ማረፊያ ያጣ ኣንዱ ላይ ኣታርፉም ዝብርቅርቆች
@AddisalemErdado
4 сағат бұрын
አሁንስ አባዘችሁ ምን ነው ሾንኮሬ አሉ ማዘሪ ድራማ እኮ ተንዘዘ😂😂😂😂 አራ ይባቃል
@AsseKebe-g5q
3 сағат бұрын
ምድረ አዛባ ሁላ😂😂😂😂
@umijenetimedia11
5 сағат бұрын
ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን ወደ ቤቴ በቅንነት ጎራ በሉ ሻይ ቡና ልበላቹህ
@SacdaIdiris-v1b
5 сағат бұрын
አሚን❤❤እኔቡና😂😂
@umijenetimedia11
5 сағат бұрын
@SacdaIdiris-v1b ☕️☕️☕️☕️☕️☕️
@سميرهسميره-د7ش
6 сағат бұрын
እረ ሁሉም ሰዉ ነዉዴ አንደኛነኝ አሚለዉ😅😅😅
@ZzC-p4v
3 сағат бұрын
ሰብለ እምትባለዋን አስመሳይ አትገሉም😂😂😂😂😂
@rozanuguse5592
2 сағат бұрын
Gedi temchegn
@NTTSUHWALE
3 сағат бұрын
ምንም ለውጥ የለለው ድራማአ 😂😂😂
@مكدسالمنو
6 сағат бұрын
እህ ዛሬ ማዳም በጥፊ መታችን በጣም ከፍቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amirabakhsh8211
6 сағат бұрын
😢 አይዞሽ
@AtAl-u3b
6 сағат бұрын
😭😭😭💔💔💔💔
@PIASSAPODCAST
6 сағат бұрын
ምች ይምታት በቃ ዝም በይ የኔ ቆንጆ እኔን
@sem-r8c
6 сағат бұрын
አይዞሽ
@Rahel-mu5bl
6 сағат бұрын
Andachi neger yimetat ayizong ehita hulum yalfal
@fffd7766
3 сағат бұрын
እሰኪ እንዴፋቱ የማትፈልጉ በላይኮ❤️😂❤️❤️
@BbRik-px9bz
2 сағат бұрын
በናታችሁ የመጨረሻዉ የገባው በኮሜት ይገረኝ የመዳምቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Alem-zo7fv
2 сағат бұрын
መጨረሻ ናርዲ ዳጊን ታገባለች ካላስ😂
@Madina-lt9mx
5 сағат бұрын
እኔ ግርም የምቱሉኝ ኮመታተሮች 1ነኝ ላይ አድርጉኝ የምትሉ ሰዎች በላይኩ ይከላችሐል እንዴ ለጠቅላላ እዉቀት ነዉ😂😂😂😂😂
@SSna-m9i
4 сағат бұрын
ሰለምድነዉ የሚያወሩት አዘባረቁትኮ ጎበዝ ኤጭ አላይም ከአሁን ብሀላ አበላሹትኮ
@abdramnkadir
6 сағат бұрын
ጭራሽ ደቅቃ ይጫማር ስንል ደቅቃዉን በማስታወቅያ ቀነሳቹ😢😢😅😅
@F.m-k7m
6 сағат бұрын
ወይ ትዳር🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጦች ❤❤❤❤አለና
@በድርያበሽር
5 сағат бұрын
ክክክክክክክክክ ናርዶስ ተበላሽ በቃ በእጃቸዉ አስገቡሽ እህትማማቾች
@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
Сағат бұрын
በእውነታው አለም የሴት ጓደኛ እንደዚህ እባብ ናቸው
@emusolhemn
5 сағат бұрын
ከደ ስብለ አይነት መረዝ ኅደኛ ፈጣሪ ይስውረን 😢😢
@ZinateAhmade
6 сағат бұрын
ሀገራችን ደስታዋ ተመልሶ ማየት የናፈቃችሁ በየስደቱ የምንከራተተው ሀገራችን ገብተን በደስታ መኖር ያማራችሁ ብቻ አላህ ሰላሙን ይመልስልን እስኪ በላይክ ልያችሁ
@فاطمهمحمد-ه8ض2ت
3 сағат бұрын
በጣም አጠያፊ ድራማ ነው የምለቁት ኑሮችን ጭቅጭቅ ሆናል እኳንን ይኸንን አይተን
@tegeayele54
Сағат бұрын
ሁለ አንድ አይነት ዘጋኝ😂
@سارهمسلم
2 сағат бұрын
የዚህፊልመጨረሻውናፈቀኝ
@SemiraAli-l1k
6 сағат бұрын
እዴት ቶሎ ተለቀቀ 🎉🎉🎉
@TofiCell-mb8cp
5 сағат бұрын
በዚህ አገጠም እዬሱስ እውደቹአል ኑ ውዴ እዬሱስ ህበከቹ እዬሱስን ሰተምኑ አትሞቱ ❤❤❤
@roziyoutub
6 сағат бұрын
ኤፉን አይቶ የመጣ♥️🤗🤣
@Gogo-l9l2p
6 сағат бұрын
Ene
@SisiKabrit
Сағат бұрын
ሶስና የድርማዉ ደምቀት ነሽ በጣም ነዉ እምወድሽ ግን ሰራተኛ ን የሚገልፆ አለባበስ አለበሽም አሶላ አንለብስም
@MebrtaBirhan
3 сағат бұрын
ደድራሲዉገን ምንአይነት የትንዛዛ ደረሰት ነዉ የድረሰክዉ
@AlemituAnjulo
6 сағат бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@LubabaYmam
6 сағат бұрын
ውደ ደምሪኝ🎉
@FatumaAli-co5vt
5 сағат бұрын
ዴምሪኝ
@Ggg-kg2mc
2 сағат бұрын
አሁንስ እጂጂ አላችሁኝኝ😂😂
@MahletGiday
6 сағат бұрын
Wellcom❤❤❤ ሶሲ መጨረሻሽ የስድብ ምርቃን ሰጠችሽ እሄው ነው ነገር ከዛ ከዚህ የሚል ሰው መጨረሻው እሄው ነው ከዚህ ድራማ ብዙ ትምህርት አለው በትዳር ውስጥ ሰው ጣልቃ መግባት የለበትም
@Almamandj
4 сағат бұрын
አዛዛቹህት ሰብሌ አናዳ ልደፋኝነወ❤❤❤❤❤
@AbassKadir-r8d
6 сағат бұрын
እባካችሁን ሁለቱን እህትማማቾች የሴይጣን ቁራጮች አርቃቸው ፀረሰላም ናቸው
@rabiamohammed5290
3 сағат бұрын
ኤጭ አሁንስ ምን አይነት ደራሲ ነው ይሄን የሰራው እሯ
@מזלמזל-ש8ה
5 сағат бұрын
ሶሲየ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤
@zuzubintbaba-ut4lk
3 сағат бұрын
አህላሸይ በቃሺ እህቴ🙈😜😜😜
@tsionabebe9098
5 сағат бұрын
ደስ እንዳላችሁ ተጨማለቁ
@BezuhanMaru
2 сағат бұрын
አደኛ ነኝ ብልስ ግን እኮ 832 ነኝ🤣🤣🤣🤣🤣👏👈🤣
@Zhara214
3 сағат бұрын
እይ ስብለ ምትበል አስመስይ ምርት እህትሽ አይደልች😂😂😢😢😢😅😅😅
@بنتبابا-ن1ق
2 сағат бұрын
ናርድ የምትባይ ምኒቱ ድርብ ከብት ነሽ😢😂
@yitusaid9478
Сағат бұрын
😂😂😂😂
@RozaTadese-z5o
3 сағат бұрын
አሁንስ ማስመሰል የሚባል ነገር አስጥለኝ በዚህ ልክ ማስመሰል ቱ😏😏😏😏😏😏
@ZinabaH-b4c
3 сағат бұрын
ይሄ ድራማ አሁንስ አስጠላበት
@zewduzewduzewduzewdu-k2q
3 сағат бұрын
ደምርኘሰ ዉዴ
@SeeSee-y1r
2 сағат бұрын
ሶስና እነሱን ለማውራት 😅😅😅መጥረጋዋን የምትይዝ ነገርስ😅😅
@ቤተልሄምአለሙ
4 сағат бұрын
ደግ አደረካት በረከት
@azfarabrha8735
2 сағат бұрын
ሰዎች በሰብሊ ምክንያት ጋደኞቼ አስጠሉኝ በቃ ሰብሊ ባንቺ ምክንያት ካሁን ብሃላ ሴት ጋደኛ ዘጋኝ በቃ ያሉም አልፈልጋቸውም😢
@የቅዱስገብሪኤልልጅ
4 сағат бұрын
አረ ናርዲ ትንሽ ኣትነቃምንዴ ስንቴ ከሰብለ ጋር ምስጢርዋ እየገረች ትቀጥላለች ኤጭ ኣስጠላችኝ 😢ትንሽ ኣታስብምንዴ 😢😢😢እያስመሰለች መሆንዋን ጠፍትዋት ነዉ😢😢😢😢😢
@RehatLove
4 сағат бұрын
ክክክክክ የተጻፈውን እኮ ነውእሷ ምን ታድርግ ክክክ
@mmarta951
Сағат бұрын
ሶሲ ግን ታሳዝነኛለች 😊
@tegeset-ik1oz
6 сағат бұрын
ዛሬ በ ማርኛም አግዙኝ አበርታቱኝ በናታቹ ይዣቹሀለዉ❤❤❤❤
@قستقست-ب6ب
4 сағат бұрын
ሀይ
@zebibamohammed-r1u
4 сағат бұрын
በጣም ደበረባችሁ
@Hhhhhh-s4d6f
3 сағат бұрын
ወይ ተፋቱ ወይ ታረቁ😳😳😳
@ሪቾ
3 сағат бұрын
እኮ😂😂😂😂
@user-lk5bh1tl6c
2 сағат бұрын
ግራጋቡን እኮ 😂😂😂😂
@FuIr-x1q
5 сағат бұрын
ናርዶስ ሶስናን እደዚህ መናገር የለብሽም ነበር እሷ ለናተ ብላ ያለረገይው ነገር የለም😢😢
@Selamyemariyamlji
Сағат бұрын
የአባይ ውሃ እንኳን ሄዶ ሄዶ ግብፅ ይገባል የዚህ ድራማ መጨረሻ ለዳግም ሚሊኔም ነው እንዴ ሰለቸን መጨመሻው መቼ ነው።
@AminaSamara-u6e
5 сағат бұрын
Nardii yene qojo sosi ❤❤❤
@seblemezmur3830
3 сағат бұрын
ድራማው አሁንስ አስጠላ አነናርዲ ታርቀው አንድቀን እንኳን ሳያድሩ ባልተብዬው ወደውሽማፈው ሄዶ ነገር ተበላሸ
@VshsHsshh
26 минут бұрын
Sosona shekor gobaze 🎉🥳 Laliwe asetala film asetakkelote😢
47:37
Qizim 165-qism (milliy serial) | Қизим 165 қисм (миллий сериал)
Sevimli TV
Рет қаралды 376 М.
52:42
የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 55 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
8:09
ኩላሊቱን የሰጠው ሀብታሙ ሰርፕራይዝ ተደረገ Guramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 12 М.
27:45
📢 እንደዚ ስትሆኑ ፍቅራቹ ይጨምራል🥹//የተንቢ ህያብን አሽኮረመመቻት💝🥰
Efrem_Tube
Рет қаралды 60 М.
27:34
ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 152 М.
19:03
🛑ሠኢድ ጉዞ ወደ የመን ሱመያ እና ልጆቹጋር ሲሄድ ኤርፖርት ምን ገጠመው በጣም ያሳዝናል
SBA Babba
Рет қаралды 56 М.
3:04:43
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
39:45
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 28 | Sinkul Hiwot Episode 28
Kana Television
Рет қаралды 19 М.
3:22:53
Каспер, который живёт под крышей с 1 - 10 серии
ВинниПух
Рет қаралды 1,1 МЛН
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
21:09
ልጅ አለኝ አልኩት...ለዛውም መንታ😯😱 @Kirasuratwins
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 22 М.
3:38:44
ሳዳም ሁሴን ጋር ሳንደርስ ጦርነቱ አለቀ | Berhane Michael Kassa | ወቸውGOOD |
ወቸው GOOD
Рет қаралды 362 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН