KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቶንዴን ሸለምነው | ፍሬንና ማማዬን ያስለቀሰው የቶንዴ ስጦታ
42:51
ቲጂን ሰርፕራይዝ አደረግናት | እናትና አባቴ አልሞቱም አለች | ልቤን እስኪያመኝ ድረስ አስደነገጣችሁኝ
39:59
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
ማማዬንና ቶንዴን ሰርፕራይዝ አደረኳቸው | ገናችንን ልዩ ያደረገው ድንቅ ሰርፕራይዝ | በልዩ ስጦታ ተንበሸበሽን
Рет қаралды 67,454
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
Frie Dagi Family
Күн бұрын
Пікірлер: 257
@FrieDagiFamily
11 ай бұрын
" እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል” (ሉቃ.2፡11) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
@sabberhan3177
11 ай бұрын
❤❤❤ Enquean Adiresaichioh
@AdmiringSeedlings-fb5bc
11 ай бұрын
Egziabher ymesgen Enpuan abro aderesen wd beteseboch mamito tenafkeshal ❤❤❤❤❤
@abdulKareem-mf7bb
11 ай бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@narditube4378
11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን Firiye እግዚአብሔር እድሜን እንደ ማቲሰላ ይስጣችሁ ከሙሉ ጤና ጋር ወደችኋለሁ ማማየንም ለቁምነገር ያብቃለችሁ
@ወለተሚካኤል-123
11 ай бұрын
እንኳን ለጌታችንለመድኅኒታችን እየሱስክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ቲጂ ጋ ባልትና ውጤት ለማዘዝ የሰጠችን አካውንት ሌላ ስም አላት ወይስ ዩቱቧ እና የአለም ስሟ የተለያየ ነው ከቻላችሁ መልሱልኝ አመሰግናለሁ
@SK-kx6uh
11 ай бұрын
ቤት ውስጥ ትንሽ ግርግም ሰርተሽ የጌታን ልደት ብታስተምሪያት መልካም ነው ቀይ ነገሮች ባጠቃላይ የኛ አይደለም ትውልዱን እናድን
@medi-f9y
11 ай бұрын
ማሻ አላህ ማን ነው የስው ድስታ እሚስደስተው በላይክ አዛዩኝ ፍሬየ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ❤❤❤
@meddiegibbon551
11 ай бұрын
እመዬ ማማዬ የአንቺን ደስታማየት ያስደስተኛል። እድግ በይልኝ የኔ ውድ ሁሌም እወድሻለሁ ማማዬ
@abebinacooking
11 ай бұрын
መልካም ሀና የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን❤🙏🏾
@HanaWerku-x4n
11 ай бұрын
ሰላም ፍርዬ ቶንዴ ማማይዬ እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ነው ቪዲዪውን ያየሁት እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ የማማዬ ደስታ ወደ ሰው የሚጋባ ነው እመቤቴ ከዚ በላይ የልባችሁን ሞልታላችሁ ታስደስታችሁ
@sablacell1012
11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስወዳችው ማሮቼ❤❤❤❤❤
@marmedia-ly3nx
11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። አቤት ገናን እንዲህ በስጦታ ተንበሻብሾ ማሳለፍ አሪፍ ነው።ፍርዬ ልዩ ሴት ነሽ።❤ እንደኔ የማሚቶና የቶንዴ ደስታ ያስደሰታችሁ ላይክ አድርጉ።
@Enatdemsachew-q2y
10 ай бұрын
እኔኮ የማማዬ እድገት ነው ግርም የሚለኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ እያየናት እኮ ትልቅ ልጅ ሆነች። እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉 ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ። ሁሌም ደስታ ይሁንላችሁ። በጣም ነው የምወዳችሁ። i like mama's OMG😂😂😂😂
@seblet148
11 ай бұрын
እረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹህ እየሳቃቹህ ኑሩ❤🎉
@dalyyaassefa2379
7 ай бұрын
ሚስትን በጣም ነው የምወዳት በጣም ነው የምወድሽ ልብሽ ልክ እንደኔ ነሽ ባልሽን በጣም ታከብሪያለሽ ተባረኪ
@konjetalemudegifie2400
11 ай бұрын
ሁሉንም አይተናል ቆንጆ ስጦታ ነው በሉ ካሜራችሁን አስተካክላችሁ አስቀምጡ ሌባው ይሄኔ እያያችሁ ስለሆነ በለመደበት እንዳይመለስ መልካም በዐል🎉
@saudihosen8183
11 ай бұрын
Tekkle
@merrytsigab5505
11 ай бұрын
😂😂😂
@Asi-in8
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@dalyyaassefa2379
7 ай бұрын
ባልና ሚስት ሲወደድ በጣም ደስ ይለኛል። የእግዚአብሔር አለበት ባለማክበር ደሞ እግዚአብሔርን ማክበር ማለት ነው ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ
@zewdneshtesfaye1917
11 ай бұрын
ደስ የሚል ፍቅር አስተማሪ ቤተሰብ
@dalyyaassefa2379
7 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ የእግዚአብሔር ልጅ መድኃኔዓለም ከናንተ ጋር ይሁን
@dalyyaassefa2379
7 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልጅቱ በጣም ታምራለች ተባረኪ ግን እናትና አባቴ አመሰግናለው አትልም
@Enatdemsachew-q2y
10 ай бұрын
ስታምሩኮ ደሞ ስወዳችሁ ❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉 ፍርዬ ግን ኧረ እዚህ ጋር የቸኮሌት አፍቃሪዎች አለን😢😢😢😢 ለኛስ የለም 😢😢😢
@maryamhusain4106
11 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት ዋውው አይለያችሁ❤❤❤❤
@dalyyaassefa2379
7 ай бұрын
ደስታችሁ ሙሉ ይሁን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሆን ጌታ ይባርካችሁ አንተ ደግሞ ግዛላ ስጦታ
@AdanaAdana-o8i
11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዉዶቼ በጣም ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ ኑሩ የእኔ መልካሞች ማማዬ የእኔ ጣፍጭ የቤቱ ድምቀት እድግ በይልኝ ፈጣሪ ሺ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤
@dalyyaassefa2379
7 ай бұрын
ልጃችሁ በጣም ታምራለች ባልና ሚስቱ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያለበት ትዳር እንደዚህ ነው ተባረኩ ቀጥሎበት
@alemgirma8069
11 ай бұрын
ማማዬ የኔጣፋጭ ስወድሽ እድግ በይልኝ የኔማር ፍፌ ዳጊ እንኳን አደአሳችሁ ሁሌም ደስተኞች ያድርጋችሁ❤❤❤🎉
@sinnithm.6972
11 ай бұрын
አረ ሳብስኽራይብ አርገናል😂❤ የኛ ቅመም ስዊት ልጅ ወላጆጅሽ በጣም ይወድሻል በወጣ ይተካ መልካም ገና ይሁኑላቹ
@tigestshomedecor5849
11 ай бұрын
እሺ እማማዬ በአንቺ ስጦታ ስለጠየቅሽ እኔ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ዛሬ ። የኔ አመስጋኝ አመሰግናለሁ እናቴ ባለች ቁጥር ልቤ ስፍስፍ ይላል ፍቅር የሆነች ልጅ ።ማሚቶዬ እግዚያብሄር በጸጋ በሞገስ ያሳድግሽ ። እንኩዋን አደረሳችሁ ፍሬ ዳጊና ማማዬ እንዲሁም ቤተሰባችሁ በሙሉ ።ምርጥ ቤተስብ ❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuahmde5318
11 ай бұрын
እኔ ቀናሁ በማማዬ በርግጥ እናቴ ያላባት እጨት ሽጣ መከራአይታ አሳዲጋኛለች አላህ ይጠብቅልኝያረብአሁን የኔንልጂ ይዛልኝ እኔስደትነኝ ዱአ አርጉልኝ በሰላም እዲንገናኝ
@senaitmulalem5603
11 ай бұрын
እድግ በይ የኔ ማር እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ
@fitsumhaile5052
11 ай бұрын
ባለፈው አዝናቹ አሁን ደስ ብልዋቹ ስላየው ደስ ብሎኛል መልካም ገና ይሁንላቹ❤❤❤
@Athashi-c9m
11 ай бұрын
የኔ ጣፍጭ ስወድሽ እማምላክ ታሳድግሽ❤❤❤❤
@martanigussie7896
11 ай бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በብዙ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የምትሉ ስርአት ያላችሁ ቤተሰቦች
@bezabezing7168
11 ай бұрын
Weyne mamaye e/r yasadglachihu betam brilliant ❤ nechi😊
@sanaymeneda
11 ай бұрын
ማማዬ ❤የኔጣፍጭ ❤አደበት❤ እድግበይልኝ ❤ እግዚአብሒር በፀጋ በሞገስያሳድግሽ❤ፍሬናቶንዴ ልጃችሁን ሺ ያርግላችሁ❤❤🎉🎉
@mennibeke2912
11 ай бұрын
አሹሹሹ ፍሪታዬ ሁሌ ስትስቁ ልያችሁ ክፉውን ያርቅላችሁ የኔ ቀናዎች ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
11 ай бұрын
አረ ይሄ ቸኮሌትማ ለኛም ይድረሰን 😂😂እንኳን አደረሳቹ❤❤🎉
@memeaddis7928
11 ай бұрын
ፍሬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
@genet5833
11 ай бұрын
ምድነው መልክቱ
@tadlaal9123
11 ай бұрын
መልክቱ ቤተሠብን ማሥደሠት ነው ግልፅ ነው እኮ
@user-sg7ue4or4nJerry
11 ай бұрын
Fire, Happy new year marrry Christmas so beautiful family 👪 ❤❤❤🇨🇬🎄🙏
@ferewet5814
11 ай бұрын
ፍሬ ቶንዴ ማማ እንኳን ለገና በአል አደረሳችው
@birhanafework9450
11 ай бұрын
Enkuan aderesachihu mirt family nuru zelalem mameto edig beyi
@GG-lh2yw
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@simrahussin553
11 ай бұрын
መሽአላህ ተባረከላህ በውሀይለቅ
@hazemhussein7907
11 ай бұрын
ማምዬ አላህ ያሳድግሽ
@frinamitiku8563
11 ай бұрын
Dag, you are such a lucky man, your wife she is cool she knows how to choose ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetegebru2323
11 ай бұрын
Enkuwan abro adrshn adrsachwe 🎉🎉🎉
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ዛሬ አንደኛ ነኝ በበአል ፍርየ ቪድዩ ካለቀቃችሁ ቅር ቅር ይለኛል በናፍቆት ስጠብቅ ከች አላችሁ ዋሳፕ ላይ እንግዳ እንኳን አደርሳችሁ ብየ ነበር አላየሽውም ቢዚ ስለምኮኝ በአል ሲሆን መቼም ለሴት ስራ ስለሚበዛ
@jerusalemtessema
11 ай бұрын
ስታምሩ በማርያም ❤😍😍😍😍😍
@abebinacooking
11 ай бұрын
❤❤❤
@YemsirachYo
11 ай бұрын
ስጦታ ተቀብላ እስኪትጨርስ ድረስ አመሰግናለሁ ስርዓቷ ደስ ይላል ❤❤❤
@samiramesganow8813
11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች
@Keriya-gr3ny
11 ай бұрын
አላህ አይለያቹ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💗💗💗💓💞💞💞💕💕💕❣️❣️❣️💜💜💜💙💙💙💙💚💚💚💚💛💛💛🧡🧡❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Blacky_love702
11 ай бұрын
Wey yene konjo leyandandu gift amsgenalhu enata ❤️
@selebekeleselebekele7562
11 ай бұрын
Ferya eske batesbochesh enkwan Adereseshe yena wede::
@HazebMenjo
11 ай бұрын
አይ የፍሬ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችወ በጣም የምወዳችው ቤተሰብ ናቸው ብዙ ከናተ ተምሬአለው መቸም ከሰው ሰተት አይጠፋም ፍርዬ ይዬ የገና ስጦታ ሳይሆን ከ ከፋኬሽን ያመጣሽው ነው ለገና ሲባል በዛ የአኢትዬዽያ ህዝብ ያይሻል ፍርዬ በጣም ነው የምወዳችው አሰተካክይው ❤
@tadlaal9123
11 ай бұрын
ምኑ ነው ጥፍቱ የሥጦተው
@user-daisytamrat
11 ай бұрын
ወይኔ ፍሬ ግን መጥኔ ይስጥሽ መቻልሽ የሚያርምሽ ሰው ብዛቱ ጌታ ሆይ ፍርዬ እናንተን አይቼ ዩቱበር መሆን ፈራው እመቤቴን ጥቃቅን ስህተት እየታየ መተቸት ኸረ የኢትዮጵያ እዝብ ግን የሆነ የጎደለን ነገር ያለ ይመስለኛል የኑሮ ውድነቱ ይሆን እንዴ ወደኮሜንቱ ስመለስ ከየትም ይምጣ የገና ስጦታ ቢሆን ምንድነው ክፋቱ??? ኸረ ዝምብለን አንተች
@SemonTesfay
11 ай бұрын
wow what a lovely family i like the way of your kids activity
@merymryana-oy3sz
11 ай бұрын
ማማየ ስጦታ በስጦታ ሁነሻል❤❤❤❤
@sebledesta10
11 ай бұрын
ፍርዬ የየማርያም እናት በናትሽ የፈረጆቹን በሀል አታስለምጃት ገናውን ያበሻ አድሪጊው ቲያራው አታርጊላት ስጦታው እዳለሆኖ
@bisratgebremedhin9051
11 ай бұрын
How lucky mamito is raising is this loving home❤
@bazakason8474
11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
11 ай бұрын
እንካን አደረሳችው ፍሪታና ቶንዴ እንዲሁም ማሚቶ የኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤
@Em.YouTube.
11 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ
@GgGg-xc5
11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@beletecharaya7824
11 ай бұрын
Amen amen amen aseyyyyyyy edmen tienan yahebkum fetari ms sdrabitkum ezom ahwatey marey Ruhus hedsh amet ldetn ygeberelna
@titihaji
11 ай бұрын
Wow you are a beautiful mother God be with you 🙏 happy New year wishing you all the best with your family and friends 🎆🎊🎆❤️❤️❤️❤️
@hiruttsegaye8933
11 ай бұрын
Very beautiful family you are !
@MeskeremBoru
11 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ማማዬ እድግ በይ
@tegest2826
11 ай бұрын
Yena fiker enkuan dehena methach endat nachu?enkuan dehena metachu🎉
@mismtg5829
11 ай бұрын
abet wbet ❤❤❤❤ enkuan aderesachhu wdoche
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
11 ай бұрын
ማርያምን በጉጉት እየጠበኩ እንደናቴ ቤት ቅር ቅር እሚለኝ ነገር ፍርየ እንኳን አደርሳችሁ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
11 ай бұрын
ስወዳችሁ ደስ ያምትሉ ቤተሰብ ነችሁ በውሃ ይለቅ❤❤❤
@semharsolomon2186
11 ай бұрын
Wow so blessed family. Enkuan beselam adresen 🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤
@Ahadu21.
11 ай бұрын
Firiyeeeee shi amet nurilachewww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤yenurulesh🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Blacky_love702
11 ай бұрын
Mamaye yene zenach yene liyu e/r yasadigishe
@user-daisytamrat
11 ай бұрын
ፍርዬ ዕድለኛ ነሽ ድንግልን ከነዚህ እርኩስ ጉምሩኮች አልፈሽ እቤትሽ መግባትሽ ሁሌም ይገርመኛል ቻንስሽ አሁንም ከእነሱ አይን ያውጣሽ
@habtamabera1481
11 ай бұрын
Are mamaye enkuwan Des alesh besetota tenbeshabesh ❤❤❤❤❤
@AmsaleWorkneh
11 ай бұрын
ፍርዬ:ከነቤተሰብሽ: እንኳን:አደረሳችሁ::
@hamermersha6295
11 ай бұрын
Betam gobze nesh merhash
@mekdistube
11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን ለሁላችንም አሜን፫❤❤❤
@henoshagos8046
11 ай бұрын
Enkwan adersachu ❤❤❤❤
@lemlemabraham2150
11 ай бұрын
Hi the best family will love you so much ❤️ 💗 💓 💖 💕 ♥️ ❤️ 💗 💓 💖 💕
@ashenafisahle5922
11 ай бұрын
God bless u all!
@kemeriyaabdella5315
11 ай бұрын
OMG!CONGRATS FOR YOUR 🎁🥰🎄 also she is incredibly smart and intelligent she is right about her tooth brush and a cup to uses for water (መጉመጥመጫ)
@cakocakocako4432
11 ай бұрын
ደስስስ ስትሉ❤❤❤❤
@የኔዉቤእነዉ
11 ай бұрын
ፈርዬ እንኮን አደረሳችሁ መልኮም በአል 😂ማማደስስስ በሎአተል 😂 ሰወዳቴእኮ ገን ስጦታዉ የማማ 😂ዪበልጠል😂ደሞ 😂ስቀልድ 😂ነዉ ፍሩዬ እወዳችአለዉ 😂በድገሜ መልኮም በአልልልል 😂❤❤❤❤❤❤🌲🌲🌲🙏🙏🙏😘😘😘😘
@Betelhem-i2k
11 ай бұрын
Yene fikroch hulem dessssssssssssssssssss yebelachu❤❤❤
@samrawitkefelu2965
11 ай бұрын
fire betam ewedachew bagegnachu megnte new
@stoorroor5679
11 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fmayt7975
11 ай бұрын
Yemir yonde gin yemami gift yet Alex
@MelatAbera-gu1im
11 ай бұрын
ኸረ ሼፍ ቸኮሌቱን ለልጄ ጀባ በለኝ አቦ ❤❤❤❤ይመቻቹ
@MedinaMedi-i7j
11 ай бұрын
ማማየኔጣፋጭእድግበይ❤❤❤❤❤
@sosinatilahun4591
11 ай бұрын
ፍሬ እንኳን አደረሣችሁ ምን ሆነሽ ነው ጥቁር የለበሽው ? መልካም በአል ተመኘሁላችሁ
@Tube-kk2vt
11 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@rahma6779
11 ай бұрын
Enkuwan adersachu fere dagi mama ❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
11 ай бұрын
ለመላው ኢትዬጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ ምርጥ ኢትዬጵያውያን ጥንዶች ፍሬና ቶንዴ ከጣፋጭ ልጃችሁ ጋር መልካም በዐል ይሁንላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ስጦታውም አሪፉ ነው በውሀ ይለቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegest2826
11 ай бұрын
Enkuan legathachen yeledte bale adersachu 🎉
@ሰናይትአዳለም
11 ай бұрын
ፍርየ በሰላምነው ጥቁርየለበሺው ባለፈውም እደዚሁ አይቸሻለው
@tigestshomedecor5849
11 ай бұрын
የፍሬ ስጦታስ የታለ?እየጠበቅኩ ነው ።❤❤❤
@emamiyo
11 ай бұрын
Mamyee Yene Konjo❤❤❤❤😂😂😂😂
@gfgv9953
11 ай бұрын
ያረቢ ወዲ ልጂ ሙፈጅአ አርጋቸው
@rabitube7432
11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ❤❤❤
@AnisaUmer-dm2mt
11 ай бұрын
frya mama yaterat lbs lelga btsechign
@muridashemsu3346
11 ай бұрын
ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ
@abebinacooking
11 ай бұрын
መልካም ገና ቤተሰብ እንሁን የኔ ውድ❤
@emamiyo
11 ай бұрын
Mamye Enkun Ds Alsh ❤❤❤❤❤
@netsanetsimegn
11 ай бұрын
Sitamiru des tilalachihu❤
42:51
ቶንዴን ሸለምነው | ፍሬንና ማማዬን ያስለቀሰው የቶንዴ ስጦታ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 123 М.
39:59
ቲጂን ሰርፕራይዝ አደረግናት | እናትና አባቴ አልሞቱም አለች | ልቤን እስኪያመኝ ድረስ አስደነገጣችሁኝ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 81 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 651 М.
27:51
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 155 М.
26:03
🛑ሕማቅ ስማዕ ! ሓፍቲ ሮዳስ ብጭካነ ተቐቲላ 💔| ናይ ቲክ ቶክ ጽላለ | ኤርትራ ምስ ጥልያን
Maggy Show
Рет қаралды 66 М.
1:37
ሊያ ከ EBS የተባረረችበት ምክንያት ስሙ
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
18:32
የገና በዓልን ከአዲስ ተስፋ ልጆች ጋር| አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር
Amleset Muchie
Рет қаралды 201 М.
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጵያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 647 М.
27:34
ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 184 М.
25:53
ጥዬሽ መሄድ አለብኝ እዚ መኖር አልቻልኩም 🥹
Helu Tube
Рет қаралды 47 М.
1:27:46
''ከስደት ለእረፍት በመጣሁበት የቀረሁት በእርሱ ምክንያት ነው'' ምርጥ የፍቅር ታሪክ
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 800 М.
26:00
ማማዬ ወርቅ በወርቅ ሆነች | የማማዬ ምርቃት ከቤተሰብ ጋር በደማቁ ተከበረ | ሰርፕራይዝ አደረግናት
Frie Dagi Family
Рет қаралды 104 М.
34:23
ባልጠበቀችው መንገድ ፍርዬን ሰርፕራይዝ አደረግናት
Frie Dagi Family
Рет қаралды 116 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН