ማሜን እናቱ በባጃጅ ሰርፕራይዝ አደረገቺው

  Рет қаралды 15,986

Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ

Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ

Күн бұрын

ማሜን እናቱ በባጃጅ ሰርፕራይዝ አደረገቺው
#Shufertube
#ሹፌርቲዩብ

Пікірлер: 79
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
እማ ላንች ቃል ያንስሻል በምን ትገለጫለሽ አንተም እናትህን በቻልከው መጠን ተንከባከባት ወንድሜ እናት ያላችሁ አላህ እድሜያቸውን ያርዝምላችሁ ለሞቱብንም ጀነትን ይወፍቅልን
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
አሜን ሀስና የኔ ውድ እህት አላህ ይስጥልኝ ውዴ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል ወላሂ ለእናትህ እድሜ እና ጤና ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልህ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
አሜን ወላሂ ከልቤ አመሰግናለሁ የፊርዶስ እናት
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
ማሽአላህ ሰርተክ የሚትጠቀም ባትያድርግክ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@zemzem3032
@zemzem3032 Жыл бұрын
ጀግና እናት ለቤታችሁ አድስ ነኝ ሹፍር
@tube8934
@tube8934 Жыл бұрын
ወይ እነት ለልጂስ መቶን ነገር አለ ኡፍፍፍፍፎ
@tuba6802
@tuba6802 Жыл бұрын
መገን እናት ወላሂ እዴት ደስ አለኝ ለሱ እኔ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😘😘😘😘😘
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ለሰጠሺኝ አስተያየት።
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
ሹፌር ይቶብ አላለም በጣም አሳቀኝ ርኢሳ ሲቀጥል ማሜ ወድሜ ነው አላልሽም እደ
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ Жыл бұрын
እረጅምእድሜ ለናት ህ አላህ ይስጥረህ እናት ከሁሉምበላይናት
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ከልቤ አመሰግናለሁ ።
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn Жыл бұрын
እናትኮ ልዩ ናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶች
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ ።ውዴ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
አይይይይ ባጃጅ አሁን ላይ ማፊ ፋይዳ ለማንኛም መብሩት የምትቀየርበት ያርጋት
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
እሺ አሜን ዜድ የደሴ ልጅ አመሰግናለሁ ውዴ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Жыл бұрын
አይ ባጃጅ ኪሣራጅ ትርፏ አልፎቤታል ያዋጣህ ዞሮ👍👍🏆🏆🏆
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Жыл бұрын
ወነትሺን ነዉ ልገዛ ነበር ዉዴ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Жыл бұрын
@@user-yl6er7tk9s እዳገዟ ማማየ ከቻሾ መሬቶ ግዟ መከራ ናት እሷ በተለይ አሁን ላይ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
ሁላችሁም ለሰጣችሁት አስተያየት አመሰግናለሁ ውዶቼ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ Жыл бұрын
ሀቢቢ ማሜዋ ፈገግታ ማራኪ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሮዝ የኔ ውድ
@ሀብታምቲዩብ
@ሀብታምቲዩብ Жыл бұрын
አይይይይየኔውዲ እናትእኮ ልዩናት 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️በሰላም ለሀገረሺ ያብቃሺማማየ
@Yesuffamily
@Yesuffamily Жыл бұрын
በርታ የኔ አለኝታ ወድም
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
በርቱ የኔ ውዶች
@zinetali5785
@zinetali5785 Жыл бұрын
አሁን፣ላይ፣ሁሉም፣ቦታ፣ስለበዛ፣ጥቅም፡የላትም
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
ልክ ነሽ ዚነት ውዴ ከመቀመጥ ይሻላል በሚል ነው
@yashuu3045
@yashuu3045 Жыл бұрын
እህ እናት ወላሂ በምን ትገለጣለይ ሺአመት ይኑሩ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
እናትን በምንም መግለፅ አይቻልም
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d Жыл бұрын
አይይይ ረጅም እድሜ ይሥጥሽ የኔ እህት
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
አሜን አሜን
@alimaalima1988
@alimaalima1988 Жыл бұрын
ማሻአላህ 😘
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله 👍👍👍👍👍👍
@fgmgh8987
@fgmgh8987 Жыл бұрын
ማሽአላህያርብደሠትተሉ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
ሹክረን የኔ እህት አመሰግናለሁ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 Жыл бұрын
Misha allha dasa yelila damirakuha birata wodemi wagawa setaniwa
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
ዋጋው 335 ሺ ነው የተገዛችው እህቴ
@lijmuba
@lijmuba Жыл бұрын
ለኔም ግዙልኝ😢
@user-sp4xb5ts4f
@user-sp4xb5ts4f Жыл бұрын
ማሻአላህ፣፣እድሜ፣ና፣ጤና፣ለናት፣፣
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
አሜን አሜን ብያለሁ
@user-qh7vs3cm3n
@user-qh7vs3cm3n Жыл бұрын
ማሻአላህ
@fatumaebrahimebrahim6163
@fatumaebrahimebrahim6163 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማሻአላህ
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
እኔ ይሄጭባጃጅ 80 ሺህ ብር እያለ አስታውሳለሁ አጂብ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
እውነት ብለሻል 80 ሺ ነበረች አሁን 335 ሺ ነው የገዛናት ውዴ
@ali3989
@ali3989 Жыл бұрын
ማሽአላህ
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
በጠድሰይለነ
@user-qh7vs3cm3n
@user-qh7vs3cm3n Жыл бұрын
የት ሀገር ነው ደሴ ነው የምፈልገው
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
የኛ ኬሚሴ ነው በየቦታ ይለያያል ህጋቸው
@fanatkle3852
@fanatkle3852 Жыл бұрын
😍😍😍💗💓💓💓💓💓
@fgmgh8987
@fgmgh8987 Жыл бұрын
,ءشاءل
@መዲናጎጃሜዋ
@መዲናጎጃሜዋ Жыл бұрын
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
@madinamadina6467
@madinamadina6467 Жыл бұрын
ما شا ء الله
@user-qh7vs3cm3n
@user-qh7vs3cm3n Жыл бұрын
አድስ አይቻልም መግዛት አልተባለም እዴ እኔም ለወድሜ እፈልጋለሁ መልስ መልሱ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
ይላሉ ግን አንድ ሰሞን ያግዱ እና ከዚያ ይፈቅዳሉ በቋሚነት አይደለም የሚከለክሉት ።
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ሰራይለም።እያሎአደልደ
@najathnajath4070
@najathnajath4070 Жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው አማን ንገሩኝ እኔ መግዛት እፈልጋለው
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
335000
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
335 ሺ ነው የገዛናት ውዴ ??
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Жыл бұрын
ምንአይነትናት የኔአስተያየት ደጋግሜክክክየመጫወቻትመስላለች
@halimahmed3558
@halimahmed3558 Жыл бұрын
እኔም እፈልግ ነበር አሁላይ ሥንት ናት
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
እስካሁን ካልጨመረች እኛ 335 ሺ ነው የተገዛችው ሀሊማዬ ውዴ
@ጎጃምሸበልበረታ
@ጎጃምሸበልበረታ Жыл бұрын
ሞተሩ ስት ነው በሁን ስሀት ወንድም መልስልኝ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
የባጃጅ ሞተር ከሆነ ዋጋውን አኔ አላቀውም
@hadiyasaid5756
@hadiyasaid5756 Жыл бұрын
👍👍👍💔
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Жыл бұрын
Sint new
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
335 ሺ ነው ውዴ
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
ባጃጅ ግን ያዋጣል ውዶች ንገሩኝ ለወድሜ ልግዛለት
@samerasamera926
@samerasamera926 Жыл бұрын
ወንድምሽ የስረ ሰዉ ከሆነ ምንም አይልም ግን እዘዉ እየሰረ እዘዉ ዘነ ፋታ ሚል ከሆነ መፊ ፋይደ ብር በትኖ እንደማልቃም ነዉ በይሆን በአጋረሽ በዶማሬት ጋዝታስ ትንሽ ጠብቃሽ ቢሻጪ እለለዉ የኔ ምክረ ነዉ
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
@@samerasamera926 ሥራሥ ይሰራል ሁቢ አመሠግናለሁ ኢሻአላህ
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
እህቴ ሰሚራ ያለችው እወነቷን ነው ባዶ ቦታ በጣም ትርፍ አለው ግን ወንድምሽ የስራ ሰው ከሆነ እራሱን መደበር ይችላል። አመሰግናለሁ
@fatumaseid8930
@fatumaseid8930 Жыл бұрын
ምንሽ ነው ማሜ ወድምሽ መስሎኝ ነበርኮ
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 Жыл бұрын
የህቷልጂነው
@shufertube
@shufertube Жыл бұрын
የእህቷ ልጅ ነው ማሜ ልክ ናት ከውለት
@eses7240
@eses7240 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@አለውያ
@አለውያ Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын
ማሻአላህ
አባቴን እና እናቴን ሰርፕራይዝ አደረኳቸው ♥️ @shufertube
15:53
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ዛሬ አጭበርባሪዎች ጉድ ሊሰሩኝ ነበር  ተጠንቀቁ!!!! @Shufertube
10:20
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 2,1 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 53 МЛН
ጀሚላ በ1,000,000 ሰርፕራይዝ ተደረገች።|| @shufertube
12:59
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ዛሬ እህቴ በልዩ ስጦታ አስደሰተቺኝ @ሹፌርቲየብ
12:46
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ሰናይ ተግባር 11ይ ኽፋል
20:48
የቦጎ ስራ ማህበር ዩቱብ።
Рет қаралды 331
ረኢሳ ቲዩብ ♥️ የሳውዲ ካብሳ ሰርታ ጋበዘቺኝ // #ሹፌርቲዩብ
11:16
ዛሬ በአሚሩ ቲዩብ ሰርግ ተቀወጠ ዘና በሉ
13:53
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
የሳውዲው ጓደኛዬ ሰርፕራይዝ አደረገኝ || @Shufertube
13:41
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 700
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН