ዛሬ በአሚሩ ቲዩብ ሰርግ ተቀወጠ ዘና በሉ

  Рет қаралды 15,888

Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ

Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ብለናል አሚሮ
@triphabesha
@triphabesha Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ሀቢቢ👌
@SaSa-mq6rp
@SaSa-mq6rp Жыл бұрын
ምንድን ነው እምታራግበው ክሰል ይመስል ለምን አተ አታርግባለትም
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
ጀምየ የኔቆጆ አምሮብሻል ግን ተይ አባያ ልበሺ እና ለተጋቢዎ መልካም ትዳር
@HadeyaHadeya-d8b
@HadeyaHadeya-d8b Жыл бұрын
ውይ ኮሜንት.ደከመኝ.ግን ኢትዮ ዱቄት የተወደደው ሴቱም በመለቅለቁ ነው አሚሮ ደንግጧል😂😂😂😂
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ አሚሮ
@seadaseada2074
@seadaseada2074 Жыл бұрын
መብሩክ አሚሮ ወይኔ የክላሴ ልጆች ስላዬዃችሁ ደስ ብሎኛል አኗሬ መሀመድዬ ሳዳመ.....
@HhhgIi-yd2hy
@HhhgIi-yd2hy Жыл бұрын
አሚሮ አኩርፏልሳ. 😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
😂😂አስገዳደው እደሁ የዳሩት
@zdzd5791
@zdzd5791 Жыл бұрын
ምነው አሚሪየ ደግጠሀልሳ ሱፉህም ሰፈቶብሀል😂😂😂
@ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
@ኡሙማሂር-ፀ5ቈ Жыл бұрын
ወላሂ አሳቅሽኝ ባሌ እኔን ሲያገባ የለበሰው ሱፍ ትዝአለኝ😅😂😂
@ssuu4227
@ssuu4227 Жыл бұрын
ፈርቶ ነው ክክክ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Жыл бұрын
ጩጫውቹ ማሻኣላህ ግን ምንድነው ድቤም ኣለ ሌላ የሚያለዝን ኣለ ተዘበራረቀ
@zweloyoutube6042
@zweloyoutube6042 Жыл бұрын
ክክክክ
@rhkrt598
@rhkrt598 Жыл бұрын
ማሸ አላህ
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ Жыл бұрын
መሸአላህተባረክአላህያማርትዳርያርግላቸው የተመኛችሁላይክ ልያችሁ ውዶቸ
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
ግን ምን ሆኖነው ተድነጋገርው አሚሩ😢😢😢😢
@TaibaYusuf-d7y
@TaibaYusuf-d7y Жыл бұрын
ሳይፈልግ የትዳረ ይመስላል
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
@@TaibaYusuf-d7y ሣህ
@መካነሰላምቱዩብ
@መካነሰላምቱዩብ Жыл бұрын
መልካም ትዳረ አላህ ያድረግላችሁ ውዶች
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Жыл бұрын
እንጨት ላይ የተሰቀለ መሰለ ሰፉ 😅😅ሙሽራም አትመስልም አሚሮ
@usuf_tube
@usuf_tube Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ
@ydue5437
@ydue5437 Жыл бұрын
አሚሮ ጀል ብለሃልሳ መብሩክ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
መብሩክ መጨረሻው ያማረ ይሁን ግን ሰአዳ እና አሊ ተጠርተዋል
@ሀዋቢንትሰኢድ
@ሀዋቢንትሰኢድ Жыл бұрын
አይ ስልጠና ማሲንቆው ምን ባይ ነው
@saadaahmad6655
@saadaahmad6655 Жыл бұрын
በቃ የነብያች ሱለላሁ አለኢሂ ወሰለም ስም መጨፈሪያ ሆነ ሱበሀን አላህ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Жыл бұрын
ምንድነወ ድቤው
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 Жыл бұрын
ሚስ ኪን መብራትመጣልን አለ አይእማማኢቶቢያ በኑሮጨለማ በመብራትም ጨለማ 😢❤😅😅😅
@sart820
@sart820 Жыл бұрын
አይሜካብ ለካጂምሰም የተወደደዉ ሳዱሌ እየተለሰነይነዉ😂😂😂😂ከሰርጉቡሀላእናያታለንአሁንኮ ዱቄትአለየልንም ለማንኛዉም መብሩክ😂😂❤
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
ክክክክክክክ እይ ወላህ ሴቶች የጂብሰም ልሰና ጀምርዋል
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ Жыл бұрын
ክክክክክክ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ የለሁበትም 😂😂ለሠርጌም አልቀባ ኦርጅናን ፊት ማየት ናፈቀኝ አሁንሥ 😂😂😂
@mekatybe4157
@mekatybe4157 Жыл бұрын
ክክክክክክ አረ ተው ላድቀን ለየት እበል ብለን እጂ ኦርጅናል ውበታችን እሰው አይን እደይገባ
@sart820
@sart820 Жыл бұрын
@@mekatybe4157 ታዳ በነሱምክኒያት ዱቄትተወደደ እኮ ክክክክክክክክክ
@መሬምከሸዋሮቢት
@መሬምከሸዋሮቢት Жыл бұрын
ክክክክ ዋይ ቤቴን ቀደም ብዬ አሰርቼ በነበር
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
ሡቅ ላይ የሚሠቀሉትን አሻጉሊት ነው የምመሥለው ሥት ኪሎ ዱቄት ፈጀሽ ለፊትሽ😅 ለጠቅላላእውቀት ነው አሻን ሥላላገባሑ😅
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
ክክክክክክክክ20 ኪሎ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
አይባልም ሞራል ጠብቁ
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም ውነትሽንነው😂😂
@hayah5198
@hayah5198 Жыл бұрын
kkkkkkk Eyeko
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Жыл бұрын
ክክክ አረ በሳቅ እኔም መግቢያው ላይ መስላኝ ነበር
@ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል
@ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል Жыл бұрын
አስተውፍሮላአየአህባሾችአላህሂዳይስጣችሁ
@sihamtube3115
@sihamtube3115 Жыл бұрын
የምታራግበዉ ነገርስ 😂😂😂😂😂😂
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
ለሙቀቱ ይሆናል
@hawalewye738
@hawalewye738 Жыл бұрын
ሜካቡ እዳይለቅ
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
ኬሚሴ ሙቀት ነዉ ካላራገበች ሜካቡ አለቀለት😂😂😂😂😂😂😂
@መሬምከሸዋሮቢት
@መሬምከሸዋሮቢት Жыл бұрын
ዱቄቱ ይቀልጣል ሲሞቃት
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
ማሻአሏህ መብሩክ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
አቤት ጫወታ መብሩክ አሚሮየ❤❤❤❤
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 Жыл бұрын
ኮመቶችአርጋጉት
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 Жыл бұрын
መብሩክ አላህ ያመረሰትዳር ያድርግላቸው
@AaAa-pr6ij
@AaAa-pr6ij Жыл бұрын
ጭራሽ ሰርግ አይመስልም ሲደብር አይመን ጥሩ ሰዉ የሱነዉ የደመቀ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
መነፅሩ አይነ ስዉር አስመሰለዉ ለማንኛዉም መልካም ጋብቻ
@seadaseada2074
@seadaseada2074 Жыл бұрын
ሀናን ናትዴ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Жыл бұрын
እደው ሁለታቸውም እጦል ሁነዋልሳ 😂😂😂😂 የሙሺራ ከርፋፋ አያድርስ ነው
@መሬምከሸዋሮቢት
@መሬምከሸዋሮቢት Жыл бұрын
ክክክክ አይ ኮመንታተሮች አንጀታችሁን እያራሳችሁ መብሩክ የምትሉትስ ነገር 😂
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Жыл бұрын
ምንድነው ዘህማው ዘያጅ ጦር ያለ ነው የመሠለኝ😂😂😂
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
አሚር አልፈዘዘም ወይስ አይኔ ነዉ
@TaibaYusuf-d7y
@TaibaYusuf-d7y Жыл бұрын
ወላሂ ስታይ ግን ደስተኟ አይመስልም መቼም የናቱ ምርጫ ናት
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ Жыл бұрын
ሚካቡኮ ነው እዲህ ያስመሰላት
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u Жыл бұрын
በዚ ደምና ምኑን ነው ምታራጊቢው😂😂😢😢
@MuhemedAesen
@MuhemedAesen Жыл бұрын
ክክክክክክ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
ክክክክክክክ ከሚሴ ሙቀት ነው አሉ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
​@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂአደለም ኬምሴ ደብረብርሃንም ሞቋል አሉ
@mekatybe4157
@mekatybe4157 Жыл бұрын
በክረምት ኬሚሴ ባቲ ሎጊያ በጣም ይሞቃል ለዛ መሠለኝ
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 Жыл бұрын
የተዘጋ ፒቪመስሎ መነፀሩ እሷስርስዴርስነበርመነፀርመልበስ ለኔ ፊቷአለየልኝም😂😂😂😂
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Жыл бұрын
ሳስበው ሳወዳት ነው መሰል አቀው የዳሩት እጁን አነባብሮ አቆመም🤣
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Жыл бұрын
ምን።ይውዳታል በጣም ነወ እምታሥጥላው ቱቱቱቱቱቱ
@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول
@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول Жыл бұрын
ግን ሙሽራዉ ተከረፈፈሳ ሆ ምን አስቦነዉ መብሩክ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Жыл бұрын
አኡዙቢላ የት እየሄድን ነዉ ነሸዳ ባዬች መርሃባ ነቢ ነዉ እኮ እሚሉት ኦረ አይፈቀድም ያዉ ሙዚቃዉ ይሻላል ባንድ ፊቱ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ Жыл бұрын
ወይይሄቀሚስሚሸክላሀሀ
@twaibatwaiba5239
@twaibatwaiba5239 Жыл бұрын
ሴትጠፍቶልመሰልኢቶወጉበዝ😂 ደሞይህአይኑጠፍቶአልእደ
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ሰርግ ሰርግ አይመስልም እሳ እጃን አይዝም እድ አሚር ፈዛል ዛሬ በሰላም 😅
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
ከዚህ በላህ ሰማይ ይስበሩ እንዴ ሆ ኑሮ ጣራ በነካበት ሰአት ይህ ሁሉ ሰርገኛ ካልበሉ አያጨበጭቡ
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
ያስፈራል ኮ ፈርቶ ነው
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
መብሩክ እዚህላይይሻላል ሌላውቢዶዎላይደሞድብልቅቅ
@bintnnrnbintnnrn908
@bintnnrnbintnnrn908 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@gdcggsvy7569
@gdcggsvy7569 Жыл бұрын
ክክክክክ
@እሙNHቲዩፕ
@እሙNHቲዩፕ Жыл бұрын
ሜካፕ የስራህን ይስጥህ አይጥ አስመስሏታል
@ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
@ኡሙማሂር-ፀ5ቈ Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ እዚቤት በኮሜት ነፈርኩ😂😂መብሩክ ብያለሁ
@umhamooda5845
@umhamooda5845 Жыл бұрын
አሊና፣ሠአዳሥ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 Жыл бұрын
ቀይ ለበሾቹ ምንድነን አሉ ማለቴ ሜዜም አይመስሉኝ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ሰርግና ሞት አንድ ነው
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ Жыл бұрын
😃😃🥰🥰🥰🥰
@Sadsadx-w9b
@Sadsadx-w9b Жыл бұрын
ወላሂአስዛነኝአስተካክልይላልደሚዜወቾስ
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
እኔ ሰወዳች ደምሩኝ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
ኡም አሚሮ የት ነሽ እንይሽ
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
መገን አሚሮ በረሮ😅ሚዜዎቹ አምሮባቸዋል ከሱ መብሩክ
@jemotube6210
@jemotube6210 Жыл бұрын
❤🎉🎉🎉❤
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
ሳቅበልጂ የደበረህ ትመሥላለህ
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Жыл бұрын
ደግሞ ሥታሥጥላ ጎቶ ነግረ
@mekatybe4157
@mekatybe4157 Жыл бұрын
ክክክክ አረ አይባልም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እረአይባልም፣ነውርነውተው፣እረተው
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ Жыл бұрын
ሰኸ
@እሙሂባ-ከ4ጘ
@እሙሂባ-ከ4ጘ Жыл бұрын
ዝምብላቺሁእውአሊሞቺ
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg Жыл бұрын
ወይው ምን አለ ቅሰ ብትል 🙄
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ሙሽራይቱ ጫማውን አላወቀችበትም ልበል 😂 ተወላከፈችሳ መብሩክ
@እሙሂባ-ከ4ጘ
@እሙሂባ-ከ4ጘ Жыл бұрын
😅😅😅
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አየ ኮሜታተሮች የተቀማች አፈ ምላጭ ነንኮ 😂😂😂😅😅😅
@hayah5198
@hayah5198 Жыл бұрын
😂
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ ይመዳም ቅመሞች የትልቁ ሚስት እርግት ያለች ናት ይችስ አልጣመችኝም
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ወይ ኮሜቶች ክክክክክክ
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 16 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 30 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
ማሜን እናቱ በባጃጅ  ሰርፕራይዝ አደረገቺው
15:01
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
መገኑ ንሰን
7:33
መሪሁን በእግዚአብሔር ቃል
Рет қаралды 2,3 М.
የኡመሬ ወይም የኦዬ ሰርግ || Oye Happy Wedding  @Shufertube
16:28
Shufer Tube - ሹፌር ቲዩብ
Рет қаралды 2,4 М.
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 16 МЛН