#Ethiopia

  Рет қаралды 84,946

Mame tube

Mame tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@Mametube
@Mametube 8 ай бұрын
እህቶቼ ወንድሜ የኔ ልዩዎች እወዳችሀለሁ ሹክረን
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 8 ай бұрын
አህለን
@ኑሪቱ
@ኑሪቱ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ 8 ай бұрын
ማሜ በሆነ ነገር ቅር ቢለኝም ደስታህ ደስ ብሎኛል አልፍ መብሩክክክክ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ሷሊህ ልጇችን አላህ ይወፍቃችሁ
@jemalahmed7000
@jemalahmed7000 8 ай бұрын
አንዱ ወንድሜ ላንተ ያንስባሀል
@TUBE-zo2gn
@TUBE-zo2gn 8 ай бұрын
ያመረየሠመረትዳር አላህያድርግላችሁ ውለዱክበድ
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 8 ай бұрын
ፀጉሯን እንዴ ግመል ሻኛ የምትቆልል ሴት……… ጨርሱልኝ እስኪ የመዳም ቅመሞች እኔስ የማየው ነገር አብዛሀኛው አልጣፈጠኝም አላህ ድናችን ላይ ያበርታን
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 8 ай бұрын
‌ፀጉር አደለም እንደ ዶሮ ላባ ያለ ፀጉር ማስያዥ ነው 450 ብር አለ 300 አለ 250 አለ ሁሉም ሴት አንድ አይነት ነው የሚለብሱት
@bintmuhammed
@bintmuhammed 8 ай бұрын
የጀነትን ሽታም አታገኝም ብለዋ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጨረስኩት
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh 8 ай бұрын
ሳህ ምንም ሸሪአውን የተከተለ ነገር አልሰሩም
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 8 ай бұрын
@@AminaMuhammed-cw2fx ታድያ ፀጉራቼውን ቆልለው አልበቃ ብሎቼው አዴል ጨርቅ የጨመሩት አትቆልሉ ሹሩባ ተሰርታችሁ ወዴታች ልቀቁ አይዴል የተባልነው
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ 8 ай бұрын
​@AminaMየተመታሽ😂😂😂uhammed-cw2fx
@saaa9448
@saaa9448 8 ай бұрын
አህመድ ወሎ ምርጥ ሰው
@المصدرالافضل-ظ6و
@المصدرالافضل-ظ6و 8 ай бұрын
በጣም አሏህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@HayatHayatandresahmad
@HayatHayatandresahmad 8 ай бұрын
መሻአላህህህ
@saifulrana8778
@saifulrana8778 8 ай бұрын
መሸለአ እድህ አይነት ሰው በዚህ ሰአትህ❤❤❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 8 ай бұрын
ቅመሙችዬ በሀገራችን የረፍት እጀራ ይሰጠን ማነው እደኔ ደክም ያለው
@rahamrahmaa6906
@rahamrahmaa6906 8 ай бұрын
አሚንንየሩሂ አብሺሪይ ለህይርነው
@marifaali2860
@marifaali2860 8 ай бұрын
አሚን ያረብ😢😢😢💔💔💔💔
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
አሌሀምዱልላ. ዋናው ጤና ላደረገን. አላህ አልሀምዱልላ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 8 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 8 ай бұрын
ወይኔ ማሻአላህ የሰውን ደስታ ልክ እንደራሱ አይቶ እንደ ጓደኛ ሳይሆን እንደ ወንድም እንዲህ ሲደሰት ማየት በዚህ ጊዜ ለኔ አድስ ነገር ነው 👉አህመድ ኢብራሂም ትለያለህ አላህ ያስደስትህ ሁላችሁም ለማሜ ደስታ አስተዋፆ አላችሁ ይሄን ልባችሁን አይቀይርባችሁ
@SadhAs-nu3uh
@SadhAs-nu3uh 8 ай бұрын
ሙሽራዋ ጎበዝ ናት ማስናገድ ትችላልች እኔኮ ወላሂ ሰው ካል መቀሳቀስ አልችልም በጣም ፈሪ ነኝ😂😂😂😂😂
@saadasaada440
@saadasaada440 8 ай бұрын
ወላሂ ፍገግ ነው ያደርጋችሁኝ ፍቅራችሁን እሰከመጨርሻ ያዝልቅላችሁ አላህ ከዚህም በላይ ያዋዳችሁ
@المصدرالافضل-ظ6و
@المصدرالافضل-ظ6و 8 ай бұрын
አሚን
@kelemm8046
@kelemm8046 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው የሳቅኩት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ከዝህ በላይ ይጨምራላችሁ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 8 ай бұрын
አብዲ ይሄንን እያየ ይባሥ ባሠበት ሳዱሊት እያለ😂 ያረቢ አላህ ይዘወጭክ አቦ የሳቃችን ምጭ
@hadiyahadiya9941
@hadiyahadiya9941 8 ай бұрын
ወላሂ ፈግግታችሁ እራሱ ይበቃል ሚዜወቹ አቢዲ ጉድአመጣ ሚፍታህ አግባ አላለም ፍቅራችሁን እሰከመጨረሻ ያድረግላችሁም
@ሰምሃልዩቱብ
@ሰምሃልዩቱብ 8 ай бұрын
ድምርኝ እህቴ 😊ሳብስክራይብ በሉኝ 😢❤
@JemilaAbdu-ej2vs
@JemilaAbdu-ej2vs 8 ай бұрын
,,❤
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 8 ай бұрын
ፀጉሯ ላይ ያለው ጨርቅ ያስታውቃል የግመል ሻኛ አሥመሥላ ከምራሠው አጂብ
@ዘይነብአህመድ-ለ9ኘ
@ዘይነብአህመድ-ለ9ኘ 8 ай бұрын
ሙሽራናት ተዋት 😊😊😊
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ 8 ай бұрын
ግንአያፍሩም ተሸክማው
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 8 ай бұрын
ፋሽንአገርቤት
@hayathayat4616
@hayathayat4616 8 ай бұрын
😂😂😂​@@Rተስፈኛዋ
@sihamtube3115
@sihamtube3115 8 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ነገር ግን እንዴት እንደሚይዝላቸዉ ነዉ 😂😂😂😂😂
@HubSofia-o2x
@HubSofia-o2x 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ለምን ግን ወሎየዎችን አናበረታታም ያሉት እነዚሁ ናቸው ጀማአው የአለህ ጨዋታቸው ደስ ሲሉ
@ዘሀራሠይድ
@ዘሀራሠይድ 8 ай бұрын
በጣም
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
ሌሎቹንኮ የምናሞቀው እኛው ወለዬዎች ነን😢😢😢
@Hanahana-jf1po
@Hanahana-jf1po 8 ай бұрын
ማሜ ታድለህ እድለኛ ነህ በዚ ግዜ እንደዚ አይነት ጓደኛ ስላለህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ማሜ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ ትዳራቹ ይስመር🥰🥰🥰
@zinetahmed
@zinetahmed 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ጎደኛች ደስ የምትሉ ናችሁ ሁላችሁንም አላህ ይወፍቃችሁ ሙሺሮቹም ልመዱ
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 8 ай бұрын
ማሜ ይገባዋል በጣም መልካም ልጅ ነው አብድ እና ሚፍታህ በሳቅ ገደሉኝ ❤❤❤
@HanaTsegu
@HanaTsegu 8 ай бұрын
አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አነኘን ልጆች ሳያችሁ በጣም ደስ ይሉኛል አግዚአብሔርን ፍቅርራቸዉን አግዚአብሔር ያበዛላቸው 🙏🙏❤️
@jemila602
@jemila602 8 ай бұрын
የጓዴኝነት ጥግ መገን ወሎ አባ በሞቴ ብሉልኝ ጠጡልኝ የፍቅር ሀገር የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር ወሎ የፍቅር ሀገር ፈገግ በሉ ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍ወንድማማችነት ውዴታ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ
@መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት
@መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት 8 ай бұрын
ወሎየሆናችሁበላይክ
@emiyeee1490
@emiyeee1490 8 ай бұрын
አህሜ ምርጥ ሰው የጓደኛ ልክ❤ አብዲዬ ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂ላጤዎች እንደጀመረ ሷሊህ ሷሊኋን ይዘውጅልን ❤🤲😂😂😂😂😂
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 8 ай бұрын
የምር ፈግግአስባላችሁኝ🎉😅😅 የጓደኝነት ጥግ አብድ ግን😅😅😅
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ 8 ай бұрын
ሁለትቆጆ ወሎዮነታችን ይለያል ትንሽግጥም ለሙሽሮች ሽቶመግዛትማሀረሮች ያውቃሉ አፍጫው ወሎነው በምንያሽታሉ
@HappyCheetah-xb5sy
@HappyCheetah-xb5sy 8 ай бұрын
አህመድ ወሎን ያገባች ሴት ታድላ አሏህ አያሳጣቹህ እንጂ የሚበላ ብታጣ በጨዋታዉ እና በቀልዱ ያሳድራታል😂😂 ያ ቢስሚላህ ❤❤❤
@AmneaAhmed
@AmneaAhmed 8 ай бұрын
ባለትዳር ነው እኮ ልጅም አለው
@AmneaAhmed
@AmneaAhmed 8 ай бұрын
ባለ ትዳር ነው ልጅም አለው
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
ፀጉሯን አጐፉራ መጣች ሱበሀን አላህ ከጥመት አላህ ይጠብቀንንን
@fatoomaahmed1354
@fatoomaahmed1354 8 ай бұрын
የት ታድርገው
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 8 ай бұрын
እውነት የት ታድርገው ጥሩመልሥ😂​@@fatoomaahmed1354
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 8 күн бұрын
😂​@@fatoomaahmed1354
@emuhajereemanbintabebe6942
@emuhajereemanbintabebe6942 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀቂቃ ያለምንም ማካበድ ወሎየወችኮ እንለያለን በተለይ እነ አህመድ ወሎ የኔ ውዶች
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 8 ай бұрын
በጣም😢ወላሂ
@HayatMazid-r4l
@HayatMazid-r4l 8 ай бұрын
ወላሂ በአብዲ ንግግር ሆዴ ንፍር ነዉ ያልኩት ለማንኛዉም ሙሀሜ ሙሽሪት መብሩክ ብያለሁ ትዳራችሁን አላህ የዘለቀያድርግላችሁ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ 8 ай бұрын
አላህ ያስቃችሁ በጀነት ኢሽአላህ ወድሞቼ ለአላህ ብየ እወዳችዃለሁ🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Mariyammariyam-wo4kp
@Mariyammariyam-wo4kp 8 ай бұрын
የምር ጎደኛ ናቸው እስከመጨረሻው አይለያችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 8 ай бұрын
የጓደኝነትጥግ አህመደወሎን አየሁ አብዱ ሚፈታህ ፍቅሩንያብዛላቸሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ማሜ አሏህያማረየሠመረትዳረያደረግላቸሁ❤😂😂
@ነኢማ-ረ7ሐ
@ነኢማ-ረ7ሐ 8 ай бұрын
አላህ ትዳሩንም ጓዴኝነቱንም አላህ እስከ ጀነት ያዲርግ እላችሁ
@alfyia9642
@alfyia9642 8 ай бұрын
Amiin walhi ❤❤😂😂
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 8 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ ማሜ አህመድ ወሎ አላህይጨምርልህ. ፈገግታችሁ. አብድ ሚፍታህ. በሉ አግቡ ወላሂ. ከትዳርጋህ እሚመጣደስታ ፍቅር ማግኘትም ይመጣል. ላጤነትን አላህ ይገልግላችሁ. እደቀድራችሁ. አግቡ አላህ ይወፍቃችሁ. እሥከመጨርሻው ፍቅራችሁ ይለምልም. ወላሂ. ግን በጣምነው ፈግግያደርጋችሁኝ.
@HawaSIED
@HawaSIED 8 ай бұрын
መብሩክ ኩሉ ሠና ኩኑ ፈራህ ያረብ አይመኔታ ምነው ከቡድናችሁ ከደሥታችህ ሣይቀላቀል አይመኒታ ምረጥ ወድም ምረጥ ጉደኛ አይመኔታ የዋህ ነው. አላህ ይጠብቀው ባለበት ያረብ
@userenter2635
@userenter2635 8 ай бұрын
እውነት ምርጥ❤ ጓደኛሞች ናችሁ🙏 እስከ መጨረሻ በፍቅር በጤና ኑሩ 🙏አብዲ ቶሎ አጋብት👌❤
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 8 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ አብዱና ሚፍታህ በሳቅ ገደሉኚ😂😂😂😂ማሻ አላህ ደስ ስትሉ😮🥰🥰🥰🥰
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 ай бұрын
መሸአላህ ሙሽረዋ የምታምርየናት 👉ሂጃብሽን በደብ ልበሽ በተረፈመልካም ትዳር ይሁንላችሁ ኢሸአላህ👈
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 8 ай бұрын
በሉ ሚዜወችም አግቡ ማሜ&ሰሙ መብሩክ
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
እንደዛሬስቄአላውቅምአብዱናሚፍታህ😅😅😅 አህመድውሎ ከነስሙምውሎ የተባረከ በልጆችህደስታያሳይህ ልክእንደጓደኛህእንደተደስትከው ማሜናሠሙቲማሻአላህየተባረከትዳርአላህያድርግላችሁ ሁለትቆጆች የአልይናየፍጡማትዳርአላህያድርግላችሁ ከሱናውአትውጡውለዱክበዱ እኔምበጣምደስብሎኛል 🎉🎉🎉
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 ай бұрын
አይተን:ጠግበናት:ዛሬሸፈንክክክ:ለሁሉም:እድለናነህ:ማሜ:አህመድዋሎ:ያመቱ:ምርጥጓደኛ:ማርያምን
@EmanAli-to5mt
@EmanAli-to5mt 8 ай бұрын
ላጤዎቹ ጉድ አመጡ አግቡ ተው 😅😅😅ላጤዎቹን አታስገባ አላለም ሚፍታህ ወየው በሳቅ ክክክክ አይ አብዲ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው
@GaberMasod
@GaberMasod 8 ай бұрын
ማሻአሏህ ብዚህ ደግነታችሁላይ ሙሽሪትን በኒቃብእና በሰፊ ሂጃብ ብታቀርባቧት እና ከዋንዶችጋር ባትቀላቀል በጣም ደስይልነበር ማለት ከባሏውጭ ያሉት ወንዶች የሱጓደኛች ከሆኑ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
ወንድም አብዲ ወሎንም አላህ መልካም ሷሊህ የሆነ ችዉን ሚስት ይዘዉጀዉ ወላሂ ጥሩ ልጂ ነዉ በዉስጥም በዉጭም አንድ ነዉ ማሻ አላህ አንዳንዶቹ በሚድያ እንደምናያቸዉ አይደሉም በተረፈ ሁላችሁንም እዎዳችኋለሁ
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 8 ай бұрын
አለውኮ
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 8 ай бұрын
ሁለት
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 8 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደሥሥ ትላላችሁ መብሩክ አይ ደረሤ😂😂
@sitraa132
@sitraa132 8 ай бұрын
መሻላህ ጎደኝነት እንዲህ ነው ሚፋታህና አብዲ አላህ ሷሊህ የሆነችውን ይሰጣችሁ አላኩልሀል እኳን ሸኸሩ። እረመዳን አደረሳችሁ።
@እራቢቲአራጌ
@እራቢቲአራጌ 8 ай бұрын
ማሻአላህተባርክአላህ ሙስሊምወዲሙንያስደስተ አላህያስደስተዋል አላህያስደስታቺሁ
@ZINETAhmed-e6s
@ZINETAhmed-e6s 8 ай бұрын
እኔወላሂ ደሥእሚለኝ ወላሂ የአብዲወሎ ሙድነው ወላሂ ጨዋታው አትምጣብኝነው እሡንያገባችታድላ ጨዋታውብቻ
@aihemduilah4688
@aihemduilah4688 8 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ዉለዱ ክበዱ ይመርባችሑ በአዲኒያ በአኼራ ምርጥ ጥዶች ናችሑ ሀለታችሑም ደስ ብላችሑኛል እሧ ሒጃቧን ትልበሥ በተረፈ ለዚህ ቀን እዳበቃን ዱዓ እንደራረድ ያረቢ
@LeylaYumam
@LeylaYumam 8 ай бұрын
እኔኮ ወላሂ ዴስ የምትሉእ ነገር የኔ ምርጦች ማሻአሏህ አላህ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ማሜ ታዉግን ላጤ እምትላት ነገር አሳዘኑኝ አላህ ሷሊህ ሷሊሆቹን ይወፍቃቼዉ ለላጤዎች
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 8 ай бұрын
ማሻአላህ ድረስ ሥትሉ ይህ ፍቅራችሁ እሥከመጨረሻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤ይምረጡ የሠመረ ይሁንላችሁ
@seada-rq7pm
@seada-rq7pm 8 ай бұрын
ሥታምሩ ማሽአላህ ባለትዳሮች ያማረ የሠመረ ይሁንላችሁ ውደታ እሥከጀነት ተመኘሁላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@SikoSilo-oz6wy
@SikoSilo-oz6wy 8 ай бұрын
ዉድ የአሄራ ወድሞቸ መሻላህ ደሰ ሰትሉ አላህ ጀነተል ፋረዳውሰ ድረሰ ያዋዳችሁ ያሰባሰባችሁ መሻአላህ ብያለሁ ፋቅራችሁን አላህ ከዚህ የበለጠ ያድረግላችሁ አሚሚሚሚንንንን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
ወንድማማች እንጂ ጓደኛሞች አትመስሉም ❤❤❤❤❤ገራገሩ ወሎ መገለጫችን ኑሩልኝ አይለያችሁ
@zinetasmamw3310
@zinetasmamw3310 8 ай бұрын
መብሩክክክክክአልፍ መብሩክ ማሜና ቢለቤቱ አብዱ አሣቀኝኝኝኝኝኝኝ የአላህ ወድሞቸ እወዳቺኋለሁ ለአላህብየ የኔ ተጫዎቾች🎉🎉🎉
@መሬምየሡፈ
@መሬምየሡፈ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣምደሥትላላችሁ ጓደኛማለት የጓደኛው ደሥታ የሚያሥደሥተው ነው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ቆጂዬው እና ቆጂት ተገናኙ ሁላቹም ታምራላቹ ማሜ እርጋታው አላህ ይጨምርልህ ፈታ አረጋቹኝ❤❤❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 8 ай бұрын
ጓደኝነታችን አላህ ያዝልቅለችሁ ፍቅራችሁ ደስስስይላል
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የሙሽራው ሀያዕ እና እርጋታ ደስ ይላል ወላሂ
@Sadaa-d8y
@Sadaa-d8y 8 ай бұрын
እስኪኮማችችአትቅኑእሱኮወዶመርጦሚስቶአርጎበፕሌንሽርአርጎታልበቃየራሳችሁንፈትሹእሱየወደዳትንፀጉሮቂጣአትበሉፀጉርናመልክትዳርአይሆንምዋናዊፌቅርነዊማሜመብሩክዋናዊእህታችንወዲማችንፌትናበበዛበትአለምወደሀላልመግባታቸዊአልሀምድሊላህበቃአለቀይኑሩበትተተቻላችሁሕይርተናገሩካልሆነዝምበሉብለዋልዊድነብያችንሱለሏህአለይሂወሰለምጨርሻለሁ
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 8 ай бұрын
አህመድ ወሎ በጣም የሠው ደሥታ እንድህ መደሠትህ ጀዛከላህ ሁላችሁም ሚዚወዙ ታምራላችሁ ማሻአላህ
@ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ
@ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ 8 ай бұрын
😂❤🤗ሰላም ሰለመሌኩም❤የጀመአ...ሚሪጥ❤ገደኞቹ❤መሸአለህ❤😂መቡሩኩ🤗👍🤩😋😋🤓ደስ❤ሲትሎ..ወዲሞቼ❤💍💍👑💘ትደረቹ❤የመረየሰመረ❤የዲሪጊለቸዉ🎉🎉ዉዴተ❤እሲከጄነተ..ዉለዱ. ኪበዱ
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g 8 ай бұрын
እረ አላህየ ክዚ ሂወት አዎጥተህ ፀዲት ያለ ኖሮ ስጠኚ ምኞቴን ታውቃለህ ፏአ ያለ ኑሮ ክጤና ክሀያት ጋ ያረህማን 💕
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 8 ай бұрын
ያአላህ ማሜ ታድለህ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ያለህ ምንአይነት እድለኛ ብትሆን ነው ማሻአላ ወላሂ በጣም ታሰቀናላችሁ አላህ አይለያችሁ ትዳራችሁም ይመር
@ZubaibaSaeed
@ZubaibaSaeed 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስስስ ትላላችሁ አላህ ዉደታ እስከጀነት ያረግላቸዉ እና ካላገቡት አንዲኛቸዉን አገባለሁ እኔም ልሞሸር 😅😅😅
@user-fu1de3up2c
@user-fu1de3up2c 8 ай бұрын
ማሻአሏህ የጓደኝነት ጥግ ደስ ስትሉ እንደት እዳሳቃችሁኝ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ 8 ай бұрын
ማሻአላህ የጎደኝነትጥግ አላህይጨምርላችሁ አብዱዋ የሳቅምንጭ
@NeverGiveup-jz9lg
@NeverGiveup-jz9lg 8 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አብዲ እናሚፍታህ አግቡ ሰርጋችሁንም አንድ ላይ አድርጉት ደስ ትላላችሁ
@enatager5416
@enatager5416 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያርግላችሁየኔ ወንድሞችየአሰላምላይ ራህማው ወንድሜልክ እንደናንተጓደኞቹ ጋርየሚያሳልፈው ደስታ ነው ያስታወሳችሁወደ ዛሬ ላይ ባይኖርምአስታወሳቸውንክፉ ነገርን ያረቅላችሁምቀኛ ነገረኛን የያዝላችሁትዳራችሁ የተባረከደስታና ፍቅር የተሞላበትይሁንላችሁላጤዎቹ ማግቡላጤ ሰርችቶናን
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 8 ай бұрын
ኡፉፉፉ ጓዴኛ ማለት እንዴዚህነው ማሜ ታድለህ በዚህ ዘመን እንዴዚህ አይነት ጓዴኛ ማገኘት😮❤😍😍🤗
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 8 ай бұрын
ማሻአላህ ትዳርህን መንዲሞችህን ሰላምህን አብዝቶ አብዝቶ አላህ ይጨመርልህ ከአይን አላህይጠብቃችሁ ማሻአላህ
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw 8 ай бұрын
መሸአለህ መብሩክ ደስ ትለለቹ ግን ሴቶቸቹን ከጂነቢ ወንድጋ በተደርጉነ ቀረፀለይ በተስገቡ ያበለጠ ደስ ትለለቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@rabiawali1915
@rabiawali1915 8 ай бұрын
ማሻአላህ የማሜ ሚስት ነቅት ያለች ምርጥ ልጂ ❤❤❤ ደርሴ ስታስቅ 😂😂😂 አገቡ
@Kemrya
@Kemrya 8 ай бұрын
ማሻአለህ ስታምሩ የጓደኝነት ጥግ ወላሂ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 8 ай бұрын
ማሻአላህ፡ሀገራችንን፡ሰላምያርገው፡ዘመናችሁየተባረከይሁን
@ሀዩቲቻናል
@ሀዩቲቻናል 8 ай бұрын
ብቻ ሁላችሁም ትለያላችሁ የጓደኝነትን ጥግ በናተ አይተናል አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ወንድሞች❤❤❤
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ አብዝቶ ይጨምርላችሁ ሙሽሪት በይ እራስ ቆልል አትሁኝ
@MissQuine
@MissQuine 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሊፍ መብሩት ማሜ ደስታትህ ደስታችን ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁል እስከዘላለም ያርግላችሁ ጓደኛነታችሁን ፍቅራችሁን በዱኒያም ባኬራም ያርግላችሁ ላጤወቹም ሷሊሁን ትዳር ይወፍቃችሁ ወድሞቸ
@GuhCgbj-kk2hu
@GuhCgbj-kk2hu 8 ай бұрын
ወላሂ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ያአላህ እኔ በደስታ ተፍነሸነሽኩኝ ማሜ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ የደስታ ❤ውለዱ ክበዱ
@ZamizamTube
@ZamizamTube 8 ай бұрын
በጣም ነው ወላሂ በጣም ደስ የምትሉት መሻአላ ብያችዋለሁ
@toiybahassen6631
@toiybahassen6631 8 ай бұрын
ማሻአላህ ጨዋታችሁደስሲል❤❤❤አላህትዳራችሁን ያሳምረው ጀማአውንም አላህያዋዳችሁ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 8 ай бұрын
የአላህ ፈገግታችሁ ማሻአላህ ጎደኝነታችሁን አላህ እስከጀነት ያድርግላችሁ
@Naeema-c9w
@Naeema-c9w 8 ай бұрын
ሀቂቃ የመጀመራያየ ነው ኮሜንት ሳዴርግ ሀሀሀ ማሻአሏህ ስታስቀኑ
@tamriymam2101
@tamriymam2101 8 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂 ማሻ አላህ ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል ጎደኝነት እድህ ነው ያረብ ደስ ሲሉ
@rehmabu5255
@rehmabu5255 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርራቺሁ ስታምሩ ሙሺሪት ፀጉርሺን የግመልሻኛ አስመስለሺአትሰሪሪሪ ሀራምነዉ!!!😊
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ግን ማሜ እን ምክር ሚስትህን አለባበሷን አስተካክልላት ሸሪአዊ አለባበስ አሴለብሳት ካጠፋሁ ይቅርታ
@sss2505
@sss2505 8 ай бұрын
የኔ ድምቀቶች የኔልዪ ወድሞች❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁው ማሜዋ እኮንደሥአለህ،الف الف مبرك አብድይ በሣቅ ገደለኝ ክክክክ ሚፍታህየኔነው ማሜየ አደራ አሣልፈህ እዳሠጥ❤❤❤❤❤ ታምራ አሊ❤❤❤❤ከሥደትመልሥ እደማገኛችሁ ተሥፍአለኝ
@betitube12
@betitube12 8 ай бұрын
ሚፍታህ ፍገግታህ ድስ ሲል😊 ምርጥ ጓድኛሞች እልፍ መብሩክ አህመድ
@hayathayat4616
@hayathayat4616 8 ай бұрын
ሥታምሩ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ለሁላችሁም💃💃💃💃
@ጀሚላየወሎዋ-ቈ9ፐ
@ጀሚላየወሎዋ-ቈ9ፐ 8 ай бұрын
ማሻአላህ ማሜ እካን ዴሥ ያለህ መልካም ወድማችን የጎዴኝነት ጥግ ናችሁ
@ZinetAdane-y9l
@ZinetAdane-y9l 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን❤❤ ሺ አመት ኑሩ❤❤ሁላቹሁምወላሂ ደስ ስትሉ 🌹🌹🌹🌹 አይ አብዲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@441azMr
@441azMr 8 ай бұрын
አህመዲ ወሎ ታላቅ ወዲም ያባት ምትክነው ማሻአላህ ጓደኛ እሚለው ቃል አይገልፀውም
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 8 ай бұрын
ሁላቸውምናቸው
@ወሎየዋየጊራናዋ
@ወሎየዋየጊራናዋ 8 ай бұрын
የሚፍታህንና ያብዲን ሰረግ ዴሞ በቅረብ ያሳየን ምተሰማህ አላለም ሚፍታህ❤❤😂😂
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 8 ай бұрын
መሻአላ ጎደኝነታቹ እስከመጨረሻው ያድርግላቹ ፈገግታቹ ያምራል ኢንሻአላ የናነተንም ሰርግ በቅርብ ግዜ አሳዩን
@Sofia-ly8ux
@Sofia-ly8ux 8 ай бұрын
ቢስሚለህ ማሻ አለህ ፈጋጊታቹ ቢቸ በቅ ነዉ
@temermohammed4649
@temermohammed4649 8 ай бұрын
ምን ቀበሮ የመሠለች ናት አዑዙቢላ ግን ማሜን በዚህ ልክ የወረደ አይመስለኝም ነበር አላህ ይህድኩም በስ
@Zynb-ih5gt
@Zynb-ih5gt 8 ай бұрын
Are wellahi awekuwat samiya konbolcha barbre wanz ye firdos gudenga nat adel mashaalah biyalehu
@RiyaRiya-pg9vo
@RiyaRiya-pg9vo 8 ай бұрын
ዉይወስላታው እደት እዳሳከኝ ሚፍታህ ትንሽ እደግ እቃእዳስብር
@ليلى-غ7ي1ظ
@ليلى-غ7ي1ظ 8 ай бұрын
ወላሂ በሳቅቅቅቅቅ ፈረስኩ😂😂😂 አብዱ ጉድ አመጣ ሳቃቹ ስወድላቹ ሁሌም ፈታ በሉልኝ ❤❤
@zurettube638
@zurettube638 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወንድሞቸ ፈገግታ ሡና ነው አረ አሣቃችሁኝ 😂😂😂😂
@Abdul-4b
@Abdul-4b 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ማሜ ትዳራችሁን አላህ ያማረ ያድርግላችሁ ሚዜወቹ ደግሞ ማሻአላህ ከፈገግታጋር ወላሂይ አላህ ይጠብቃችሁ
@ወሎየዋ-ኀ3ጰ
@ወሎየዋ-ኀ3ጰ 8 ай бұрын
አሠላማሊኩም ማሻአላህ ወንድሜ ሙሀመድ መብሩክ🎉🎉🎉🎉
@zainasied615
@zainasied615 8 ай бұрын
መሻአላህ ተባርካላህ ስታምሩ ውድታ እስከጀነት ብያለሁ🙏🙏🌷🌷ደርሴኮ ፍግግያደርጋል😂😂❤
@ስብራቴ
@ስብራቴ 8 ай бұрын
28አመት ናው ያፋጀባቻው አላለም ወላሂ ሆዴ ቆሰላ
@rahmaethio9602
@rahmaethio9602 8 ай бұрын
አይአብዲ ወሎ ፈታያለሰዉ ሲያስቅ እድህነዉ ጓደኝነት ከተባለ
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 99 МЛН
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,4 МЛН
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
27:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 114 М.
OMN ODUU  SADAASA 22, 2024
25:26
OMN
Рет қаралды 55 М.
#usa ዘረኛ ነህ ?  ስንት ሚስት ነው ያሉህ
20:25