Рет қаралды 146,192
Tesfaye Kassahun (Jesus Is Lord)
ሐጢያተኛ ሲሾም ጻድቁ ሲቀጣ ስታዩ ምን ትላላችሁ?እውነት ሲጠላ ሐሰተኛ ሲወደድ ምን ታደርጋላችሁ?በጽድደቅ እየኖራችሁ ብትሰደዱ የሚያጋጥማችሁን የእምነት ቀውስ እንዴት ይፈቱታል?ይህ እግዚአብሔር መንግስት ድምጽ አገልግሎት ነው::