ማንበብ ከሞትም ያድናል... ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ

  Рет қаралды 8,019

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ዘንዬ በአካል አግኝቼ እጅህን መጨበጥ የምመኝ ልቡ የጠፋልህ አድናቂህ ነኝ በሒዎት አጋጣሚ ባህር ማዶ ሆነና ኑሮዬ ግን አንድ ቀን አገኝሀለው። እጅግ የሚገርም ስህብናህ፣ ወግ አዎቂነትህ በይበልጥም በንግግሮችህና በትረካዎችህ የምናባዊ እይታን የመሣል የበዛ ጥበብ ተሰጥቶሀል አቦ ተባረክልን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው። youtube channel እንደነበረህ አላወኩም ነበር ቻናሉን ለማሳደግ የበኩሌን ጥረት አደርጋለው።
@Addismerejaethiopia
@Addismerejaethiopia Жыл бұрын
ዘኔ ሺ አመት ኑርልን::
@merryarega6149
@merryarega6149 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏❤️😍👌💚💛❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏 👌👍❤
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 7 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነሕ የወንድሜ ልጅ ማሪንኮማንዶ ነበር ምጽዋ ተዋግቶ ሲሸነፉ በሻብያ እጅ ከምገባ ብሎ ቀይባሕር ውስጥ ገባ አቅምና ሰውነት ነበረው 9ኪ ሜ ያሕል ዋኘ ዘለው ከገቡት 100 ውስጥ 6ተረፉ ሻብያ ለ1ሰው መድፍ ትተኩስ ነበር ትንሽ መላጣ መሬት አግኝተን ተረፍን በኋላም ከሰላ ወስደ ው ጣራ በሌለው የአፈር ካብ ውስጥ አሠሩን በመጨረሻ ወያኔ አ አ ሲቆጣጠር በ1984መጨረሻ ተፈታ እንኳን ተረፍክልን ችግር ስጦታ ነው እኮ የሰው ሞረዱ ችግር ነው እላለሁ
@eliyas2321.
@eliyas2321. Жыл бұрын
ጋሽ ዘነበ ወላ አያሌ አመት ኑርልን
@ztw
@ztw Жыл бұрын
ድንቅ ነው ጋሽ ዘኔ እናመሰግናለን! ልልጅ ይሚዋል ከዚህ በላይ ችሮታ ምን አለ? ያለፉበትን መመስከር... ዛሬ ላይ ሆኖ ትናንትን ማየት መቻል። አምናለሁ ሲኖር አዲስና ፈታኝ ቢሆንም አልፎ አሁን ላንት ይሄን ማውራት እንዴት ዓይነት ደስታ እንደሚሰጥ። እወዳለሁ ለእኛ ለምንሰማህ ብዙ የብዙ በረከትና ሐሴት እንደሆነ መመስከር። እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር! ለሀግራችን ሰላም ለሕዝባችን ፍቅርና አንድነት ይሁን!
@BinyShferaw-zy5rt
@BinyShferaw-zy5rt Жыл бұрын
the most underrated channel deserve 1M subscribers
@salsawisahle8569
@salsawisahle8569 Жыл бұрын
ጋሽ ዘኔ በጣም አጣጥሜ ነው የሰማውክ፤ ሕይወት በመርኸ ሲመራ ለብዝዎች ጥሩ ማስተማሪያ ነው ተምሬበታለሁ። አመሰግንሃለሁ
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 9 ай бұрын
በርታልን ዘበነ ወላ ጥሩ ዝግጅት ነው የምታቀርበው በዚሁ ቀጥልበት..!!
@barklign_mulugeta_teddy
@barklign_mulugeta_teddy Жыл бұрын
ጋሼ በጣም ቆንጆ ቆንጆ መልክቶች እያስተላለፍህልን ነው በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስህ
@AwekeBredede
@AwekeBredede 5 ай бұрын
Yegna jegena ewoket bayenork nro ena ababi batehon poltikgna tehon nebr fetary yetbekeh❤
@ElodoesiT72
@ElodoesiT72 Жыл бұрын
Selam sir Zenebe Your channel is flabbergasting Keep on surprising us! Can you tell us the book that you read of John F. Kennedy thanks 🙏🏾
@EthioBuniBunna
@EthioBuniBunna Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥ ፍጣሪ
@eliasteni2841
@eliasteni2841 8 ай бұрын
Wow Zebe
@dailey7443
@dailey7443 Жыл бұрын
We love you gash zene ❤❤
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 7 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ ትለይብኛለህ በርታልኝ ።
@alemayehumammo2261
@alemayehumammo2261 Жыл бұрын
ሰላም ዘኔ። በማንበብና በማስነበብ በርታ። ከጠቀስከው ጆን ኤፍ ኬኔዲ ሌላ ጂሚ ካርተርም እንዲሁ ባሕረኛ ነበሩ። ይህም ትዝ ያለኝ የእነዚህን ሁለት ፕሬዚዳንቶች ታሪክ በፈተሽኩበት ወቅት ያገኘሁባቸው ተመሳስሎ ነው። ሁለቱም አገራቸውን በውትድርና አገልግለዋል። አዎን ጂሚ ካርተርና ጆን ኤፍ ኬኔዲ የአሜሪካ ባሕር ኃይል መኮንኖች ነበሩ። ሁለቱም የደረሱበት ማዕረግ ደግሞ ሌፍተናንት ነው።
@sev7634
@sev7634 9 ай бұрын
Besides the contents of your videos, what I like the most is your presentation that you give it a break every couple of minutes. Thank you for sharing your wisdom sir! ማንበብ ከሞት ያድናል-agree!
@teddyaddis4660
@teddyaddis4660 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 Жыл бұрын
ዘኔ🥰🥰🙏
@aschalewm
@aschalewm Жыл бұрын
bertalen zene
@henokenana
@henokenana Жыл бұрын
የምትናገረው እያንዳንዱ ቃል አያሌ ትምህርትና እውቀት አለው እድሜ ይስጥህ ዘነበ ልጅነትን እንዴት እንደጻፍከው ብትነግረኝ ደሞ በግሌ 🙏 በጣም የምወደው መፅሀፍ ነው 3 ጊዜ አንብቤው አሁንም የመድገመ ሀሳብ አለኝ እጅግ ውብ መፅሀፍ ነው በድጋሚ እናመሰግን አለን 🙏
@NatiNatu-i5g
@NatiNatu-i5g 5 ай бұрын
የፍልስፍና መፅሀፍ ጠቁመኝ
@mustefaabdurezak2924
@mustefaabdurezak2924 8 ай бұрын
Good job
@LiloFre
@LiloFre Жыл бұрын
Melkam hasab
@tofikshemsu9273
@tofikshemsu9273 8 ай бұрын
Wow u are write
@werkamawkassa5631
@werkamawkassa5631 Жыл бұрын
Gash Zene betam enameseginalen mirt hasab new yakafelhen
@zobleselam5695
@zobleselam5695 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 5 ай бұрын
Thank you
@birukaregay3537
@birukaregay3537 11 ай бұрын
እንዴት ዋና ሳይችል Navy. ?????ዘኔ አድናቂህ ከቂርቆስ
@kbtt1917
@kbtt1917 Жыл бұрын
Gash Zenie 🥰
@mengsteabzerabruk7922
@mengsteabzerabruk7922 Жыл бұрын
ሰላም ጋሽ ዘኔ መልሕቅ የሚለዉ መጽሓፍዎ ነው ያስታወሱኝ
@binyamsibhatu4698
@binyamsibhatu4698 Жыл бұрын
ጋሼ 22ደቂቃ 29 ሰከንድ ሙሉ ፕሮግራሙ በጣም ትንሽ ነው ።
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan Жыл бұрын
ግን ምን ዋጋ አለው ብዬ እጠይቃለው በዚ ሁላ የንባብ ሃብት ያወቅነውን ሃቅ ተቀብለን የለሚቀጥለው አለም ሂዎታችንን ካልገዛንበት እራስ ላይ ማስረጃ ማብዛት ነው ትርፉ እላለው አንድ እና ሁሉን ፈታሪ የሆነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሜን
@WondyeEngda
@WondyeEngda 6 ай бұрын
Where I find this book?
@blenkebede6887
@blenkebede6887 Жыл бұрын
ዘንዬ❤ብዙ እየተማርኩብህ ነው
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 11 ай бұрын
አንባቢያን ከሞት ይተርፋሉ ተባለ እንደ ተረታ ተረት ሀነብን እኮ
@blackman4581
@blackman4581 7 ай бұрын
አንተ እራሱ ተነበህ የማታልቅ መፅሀፍ ነህ በእው
@abdu_se
@abdu_se Жыл бұрын
ጋሼ
@youngsami5555
@youngsami5555 Жыл бұрын
Mirt sew
@teddyaddis4660
@teddyaddis4660 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
" አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል !"   ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
23:22
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 11 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
" ለንቁ ፈረስ ያለንጋ ጥላ ይበቃዋል "  ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
21:21
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
ልጅነት- ክፍል 1 (በዘነበ ወላ)
28:14
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
"ለብልህ ይነግሯል እንጂ አይመክሩም"    ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
22:35
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
እነሆ ነብዩ ምኒስትር !       ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
36:31
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 8 М.