“ኮ/ል መንግስቱ በህይወት የታደሉት ሚስት ነዉ” ደራሲ ዘነበ ወላ | Ethiopia

  Рет қаралды 154,312

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 347
@nrvana1623
@nrvana1623 5 жыл бұрын
ግሩም፣ድንቅ አቀራረብና አዝናኝም ጭምር ነው።በአርባ ምንጭ የእግዚአብሄር ድልድይ የሚባል እንዳለ የሰማሁት ለመጀመሪያ ጉዜ ከአንተ አንደበት በመሆኑ ስለመረጃው ደግሜ ላመሰግንህ እወዳለሁ ከተቻለ አልፎ አልፎ ብቅ እያልክ በታዝናናንና ብታሰስተምረን ደስ ይለናል ውብ ተናግሪ ነህ ቀጥልበት። አደግ ለበልህ ወይስ ተባረክ ምርጫው የአንተ ይሁን። ከአክብሮት ጋር!!!
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 5 жыл бұрын
👑መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚወደዉ Like👍My Hero 😍😍
@birukwakene7568
@birukwakene7568 3 жыл бұрын
What a wonderful person. The way he express things is interesting and encouraging you to learn history from him. After all he is talking about the truth. Thanks.
@nebyouamlaku1776
@nebyouamlaku1776 Жыл бұрын
Definitely
@zebikibre3544
@zebikibre3544 5 жыл бұрын
እደአንተ አይነቱ ነው አገራችን ለደነዚህ አይነት መመሰቃል በር የከፈታችሁት መንግስቱማ እግዛብሄር እድሜ ጨመረለት አሁንም ለመንግስቱ ጤናና እድሜ ይጨምርልን ሃገሩን የሚወድ ለደአንተ አይነቱ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 5 жыл бұрын
ትክክል አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
zebi kibre እኔም ለመንጌ ጀግናው ጤናና ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@BekeleGuta-t1o
@BekeleGuta-t1o Жыл бұрын
ተሰብሰበው የሚስመት ከእሱ አይሻሉም።
@teferaw.1399
@teferaw.1399 5 жыл бұрын
መሰረተ ትምህርት በአማርኛ ብቻ ሳይሆን በ 20 የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ነበር የተሰጠው። እስከ ስድስተኛው ዙር የመሰረት ትምህርት ዘመቻ በማስተማር ተሳትፎ ነበረኝ። ደራሲ ዘነበ ወላ ኢህአፓ ስለነበር በስማበለው የሰማውን ጉዳይ ነው አደባባይ ይዞ የወጣው። ኢህአፓ ዘመቻውን ተቃውሞ ደጋፊዎቹ እንዳይሳተፉ አድርጓዋል።የደራሲ ዘነበን አባት ነፍሳቸውን ይማር፤ ፈጣሪ በገነት እንደሚያኖራቸውም አልጠራጠርም። መንጌ ላይ የግድያ ሙከራ ሲካሄድ አዝነው እንደነበርና የልጃቸውን የፖለቲካ መስመር ያልተከተሉ ኢትዮጵያዊ አባት እንደነበሩ ተረድቻለሁ። የግድያ ሙከራው የተቀነባበረው በኢህአፓ እና በሻቢያ ሲሆን፤ ወቅቱም ኢትዮጵያ በአራቱም ማዕዘናት በጦርነት በተወጠረችበትና በመሃል ሃገር፤ ጸረ ህዝብና ጸረ አብዮቱ ኢህአፓ በአብዮቱ ደጋፊዎችና በህዝብ ተመራጮች ላይ ግድያ ሲፈጽም ነበር። ታዲያ ጉዳዩ ዘነበን ማስደሰቱ ዛሬም ድረስ ከታሪክና ከዕድሜው የማይማር ግለሰብ መሆኑን ነው ያሚያሳየን። "የጨው ክምር ሲናድ ብልህ ያዝናል፤ ሞኝ ይስቃል"። ኮሜዲያን ዘነበ፤ የሰው ልጅ በዕድሜው እየገፋ ሲሄድ የሚያሳየውን የአካል መጠን አስመልክቶ በመንጌ እና በላቲን አሜሪካው የነጻነት ታጋይ በሲሞን ቦሊቫር ላይ፤ ለዛው በተሟጠጠ ቀልዱ ስያሾፍ፤ ከተፈጥሮና ከሳይንስ ህግጋት ጋር መላተሙን የተረዳ አይመስልም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
Tefera W. Well said!! This guy, the so called comedian is just up to no good loser!!!!!!
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ። ይህ ሰው ታሪክን ያላነበበ ወይም የቀለበሰ ከንቱ ቱልቱላ ከመሆኑ በቀር ስለመሰረተ ትምህርቱ እንከን ሊያወጣለት አይችልም።
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 5 жыл бұрын
ለምን በትንሽ ሳጥን እንዲኖር ተመኘህለት? እግዚአብሔር እንደሰው ስላልሆነ የዋህነቱን አይቶ ተንደላቆ እንዲኖር ፈቅዶለታል። ሁሌም ለመንጌ ሰላምንና ጤናን እመኝለታለሁ።
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
በነአብይ ግራ ተጋብተናል እኔም ጤናና እረጂም እድሜ ለክብር መንጌ ተመኝሁ
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏❤️
@አባቡሎ
@አባቡሎ 5 жыл бұрын
@@leyowesame8040 👊👊✌
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት በነፈሰበት የሚነፍስ ሰው ነበርክ ለካ ። ሟርትህን ላንተ ያድርገው ። መንግስቱስ ብዙ ሰርተዋል ፤ ብዙም ኖረዋል። ዶርዜም አደረግካቸው ገዳይ እኛ ከነ ጥቂት ስህተታቸው አገሩን የሚወድ ምርጥ ኢትዮጽያዊ መሪ እንደሆኑ እናውቃለን። ጎበዝ ከሆንክ ምነው ስለዛራው አትናገር። ከልጅነትህ ጀምሮ ጠጅ መጠጣት ላንተ ሲሆን ቁምነገር ነው። ጫቱንም ካቲካላውንም የኖርክበት ነው። በራስህ መፅሐፍ ላይ መስክረኸዋል። ስብሐትን መጥራትህ ያይጥ ምስክር ድንቢጥ ነው። ሁለታችሀም ከተማ ውስጥ እያውደለደላችሁና ወጣት እየበከላችሁ ወሬ በመጠረቅ ነው የምትታወቁት።
@astewayg
@astewayg 2 жыл бұрын
This man sounds genuine!
@11223h_v
@11223h_v 5 жыл бұрын
አትችልም የጋዜጠኝነት ስነምግባር ምንም የለህም የጫት ምርቃናህን በጠጅ አልሰበር ሲልህ መድረክ ላይ አንጎበርህን ትተፋለህ ጣጤ መንጌ ዳግማወ አፄ ቴውድርስ ነው እሺ ከሱሜሌ ወረራ በሶስት የሚለሻ ስልጠና በቆራጥ ሀገር ወዳድ አመራሩ ጠላትን አከርካሪውን ሰብሮ ዳር ድንበር አስከብሮ እንዳንተ አይነት መሐይምነትን ከጨለማ ወደ ብርሐን ያመጣ አገር ወዳድ ጀግና ነበር ከነ ስህተቱ ሺ ጊዜ መንጌ
@wome8375
@wome8375 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏 ይቅርታ አድርጉልኝ ዘነበ ወላን በጣም እወደዉ ነበር ግን በኔ እምነት ለሰዉ ለጠላቱ እንኳን በምህረት የማይራራ ሩሩህ ልብ የሌለዉ በደልን የሚቆጥር ለኔ ትንሽ ነዉ ዘነበ የምህረት ሰዉ ሁን በደልን አትቁጠር
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
እ/ር ይስጥህ። እውነትን ስትናገር ሀሰተኞች ይጠሉሀል
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Naod Geragu መንጌ ተመልሶ ምግዛት ባይችልም ከጉዳቱ ይልቅ ላገሩና ለህዝቡ ላለው ዥቅር ብቻ እንኮዋን ሲታወስ ያሚኖር ጀግና ነው
@wome8375
@wome8375 5 жыл бұрын
@@leyowesame8040 እዉነት ነው መንጌ ስወደው
@YMW7777
@YMW7777 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ፣ እኔ፣ በኖርኩበት፣ አካባቢ፣ በኦሮምኛ፣ ነበር፣ መሰረተ፣ ትምህርት የሚሰጠው፣ ስለዚህም ተሳስተሀል፣ አማርኛ፣ ብቻ፣ አልነበረም፣ ጨዋታ፣ አማረልኝ፣ ብለህ እውነትን፣ እውነት ፣ ባልሆነ፣ መተካት፣ በወቅቱ፣ ባልነበሩት፣ ሰዎች፣ አእምሮ፣ ውስጥ አጉል፣ መረጃ፣ መንዛትህ፣ ብቻ፣ ሳይሆን፣ ለወደፊት፣ አንተን፣ በሚሰማህ፣ ሰው፣ ተአማኒነትን፣ ያሳጣሃል፣
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል መቼም የአሁኖቹ ትውልድ አያውቁትም ብሎ ነው የሚዋሸው እኔም አውቅ ነበር በአማርኛ ፈደል የኦሮምኛ የመሰረተ ትምህርት መፅሐፍት እንደ ነበር ግን ያሳዝናል መንጌን ለማስጠላት ብዙ ድንጋይ ፈንቃዮች ቢነሱም ሁሉን ቻይ አምላክ እድሜ ሰጥቶት የአጥፊዎች ውድቀት ስላሳየው እናመሰግነዋለን
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 9 ай бұрын
መሠረተ ትምሕርት በተለያዬ ቃንቃዎች ነው የተሰጠው
@tujubaethiopia5464
@tujubaethiopia5464 5 жыл бұрын
መንጌስ ሁሉን አይቷል አይቆጨዉም አንተ አለህ አይደል መደብ ላይ ተወልደህ መድብ ላይ የምትሞት!
@zeweduasfaw6505
@zeweduasfaw6505 5 жыл бұрын
መንግስቱን ኃ/ማርያም ሀቀኛ፣ ሀገራችን ያስከበረ ፣ ለኢትዮጵያ የኖረ መሪ ነበር።
@sadyali3436
@sadyali3436 5 жыл бұрын
ጋድ መግስቱ አይለማራም በሚስት ብቻ ሳይሆን የታደሉት እድሜን ነው የታደሉት ምክንያቱም ስንቆላ እያዩን ነው በልዩነት በስቃይ በርሀብ በስደት በዘረኝ ነት ስንቆላ እያዩን ነው ዝብለህ አትቀባጥር መጌ ጀግና ነው እወደዋለሁ ሳላውቀው አባቴ በነገረኝ ታሪክ እወደዋለሁ ባጋጣሚ በtv ሲያየው እደመማል አባቴ
@romangebru5846
@romangebru5846 5 жыл бұрын
Thank you hmmm
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
አስተያየቴ የኔ ነው ማንንም ለማስደሰት አይደለም። መንጌን እኔም ትልቅ ክብርና ውዴታ አለኝ ጤናናረጅም እድሜን ተመኘሁ
@masterben7571
@masterben7571 5 жыл бұрын
ቅንነታቸውን አይቶ ነው ፈጣሪአቸው ጥሩ ሚስት የሰጣቸው! የመለስ ሚስትማ ታዲያ ሀሀሀሀሀሀ፦... ቃላት አይገልጸውም ውወንበዴነቷን!
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
master ben ትክክል
@getachewdelele3657
@getachewdelele3657 5 жыл бұрын
ወረኛ መንጌማ ጀግና ነበር ለሀገር አንድነት ሲል መሰዋትነት የከፈሉ ጀግና መሪ ነበሩ ከሱማሌ ወራሪ ጋር በመጋፈጥ ድል አድራጊ መሪ ነበሩ ሌላው መሰረተ ትምህርትን በማምጣት ዜጎች እንዲማሩ ያደረገ መሪ ነው፡፡ሚስታቸውም ዉባንቺ ቢሻው ጎጃም ምድር ተወልዳ በስነ ምግባር ያደገች ኩሩ ሴት በመሆኗ ታላቅ ሴት ነች፡፡
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
getachew delele ትክክል ጌቾ
@mohammedsalh9197
@mohammedsalh9197 5 жыл бұрын
ከመንግስቱ መውጣት ጋር ተያይዞ ሀገሬ እደምትከፋፈል እገምት ስለነበር እሳቸው የወጡ እለት ዜና ታክሲ ውስጥ ነበረ የሰማውት ከትምሀርት ቤት እየመጣው ደብተሮቼን ታክሲ ውስጥ በትኜ ተንሰቅስቄ ነበር ያለቀስኩት። መክንያቱም ሀገሬ አንድ ሆና እደማትቀጥል አደምትከፋፈል የወያኔን ብሮግራም እሰማ ሰለነበር ነው።
@4mood
@4mood 5 жыл бұрын
You are my true Ethiopian
@leuelabera5341
@leuelabera5341 7 ай бұрын
ዘንዬ እንዴት እኮ እንደምዎድህ ድጋሚ መፈጠር ካለ ያንተ ልጅ ሁኘ መፈጠር ፍላጎቴ ነዉ እድሜና ጤና ከምትዎዳቸዉ ቤተሰቦችህ ይሁንልኝ❤❤❤❤
@fikird.
@fikird. 5 жыл бұрын
we love Col. Mengistu because he is the only man........
@pdcbigpdc7041
@pdcbigpdc7041 5 жыл бұрын
Fikir D. Idiot
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 5 жыл бұрын
መሰረተ ትምህርት እናትና አባቴ። የተማሩት በኦሮምኛ ነበረ ወንድሜ መንጌንማ አታጣጥለውም እሺ
@ayalqie4587
@ayalqie4587 5 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው መንግስቱ እውነቱን 97% የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬም መጻፍ እና ማንበብ ቢችልም ባስተሳሰብና በንቃት ህሊና መሀይም ነው።ምክንያቱም ከመንግሥቱ ደጋፊ ኮሜንቶችንና ከዘነበ ተቃዋሚዎች መረዳት ይቻላል። መንግስቱ ማለት 100% ኢዲያሚን ዳዳ ማለት ነው ።ነብሰ በላ።
@wondyrenovation8367
@wondyrenovation8367 5 жыл бұрын
ምነው ወዳጄ ዘነበ ወላ እኩያህን ብታውቅ? ነገሩ ጠጅ ቤት ብዙ ፍሪፈርስኪ ስለሚወራ እዛ አዳማጭ ማግኘትህ ይመስለኛል ይህን የተከበረ መድረክ አቃለህ በድፍረት ክብረነክ ፅሁፍህን በእድሜም በአገልግሎትም የማይመጥኑህን በመዝለፍህ አዋቂ የሚያመስልህ አይመስለኝም፥ እንደመልክህ ጠፍተሃል ። አንዳፍታዎች ምነው ?
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
wondyreno vation ትክክል ብለሀል
@bisratamare2217
@bisratamare2217 3 жыл бұрын
ዝተት! የሚያሳዝነው አንተን እህ ብሎ የሚሰማህ መገኘቱ ነው። ሰው እንዴት አርጅቶ እንኳን አያድግም???
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 5 жыл бұрын
መንጌ ለሀገሩ መልካም ስለሆነ ነዉ ይኸዉ አምላክ ቁጭ አድርጎ የEthiopian ጉድ የሚያሳየዉ He is Hero for me
@nurubiru6258
@nurubiru6258 5 жыл бұрын
በገራሚ አገላለፅ ጓዱን ሰቅለህ አወረድካቸው!!! ጓዱ ሌባ ባለመሆናቸውና ዘረኝነትን ባለማስፋፋታቸው ክሬዲታቸው ኢትዮጵያ የምትባል አገር ዘላለም ታከብራቸዋለች።ዘኔ ለዚ ስትል ያስደነገጡህን አፉ በላቸው እባክህ!! ትልቅ ኢትዮጵያን የሚመኙ ብቸኛ መሪ ስለነበሩ።
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
ምንም ተባለ ምንም መንጌን የመሰለ ቆራአጥ መሪ የለም ተከብሮ ያስከበረን
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
ሰላአም ለኢትዮጵያ በጣም እውነት ብለሻል
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 5 жыл бұрын
አነጋገርህ ፡ በጣም ፡ ደሰ ፡ ይላል ፡ 100% ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ የጠቀስኳቸው ፡ ደራሲያን ፡ ጋሸ ፡ ስብሀት ፡ ነፍሰ ፡ ይማር ፡ ትቸር ፡ ሀይለመለኮት ፡ መዋዕል ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ እመኘልሀለሁ ፡
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 5 жыл бұрын
በመቀጠል ስትናገር ባዳምጥ እወድ ነበር። በጣም ትምህርታዊ ንግግርህን ወደነዋል። ምስጋና ይገባሃል። መንግስቱ ሐይለማሪያም ኢትዮጲያን ይወድ ነበር ሆኖም የረሽናቸው ሁሉ መተኪያ የላቸውም። ያለፍርድ መረሸኑ ሕግ በእጁ በመጨበጥ ነበረ። ለመሆኑ ግርማዊ ቀ/ ኻይለሥላሴን መግደል ነበረበትን። በጣም ሕገወጥ ስርአቶችን ፈጽሟል። ኢትዮጲያ ለሕግ ሳታቀርበው መቅረቷ ጊዜ ይፈርዳል።
@messelewoldemariam9308
@messelewoldemariam9308 2 жыл бұрын
ዘነበ ወላ ለመንጌ ጥላቻ አለህ በጥላቻ ደግሞ የምትሰጥው ምስክርነት ሚዛናዊ አይሆንም መንጌ ብልጠት ጎደለው እንጂ አገር ወዳድ ነው በጊዜው እንዳንተ እይነት ምሁራን ተባብራችሁት ቢሆን አገራችን ጁንታው እጅ ባልወደቀች...... ነበር ነበር ነበር ቁጭት።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 ай бұрын
ዘነበ ወላ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ የነበረና ባህር ኃይል የተቀጠረው በባሕር ኃይሉ መስፈርት የተቀጠረ ሳይሆን ለቦክስ ስፖርት ነበር። አልቻለም ለመርከበኝነትም ብቁ ስላልነበር በተለማማጅነት ተመድቦም ከመርከብም ተባረረ
@አባቡሎ
@አባቡሎ 5 жыл бұрын
ስለ መንጌ መጥፎ ሆነ ጥሩ ስሰማ ደስተኛ ነኝ ።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
አንተ የቁም እብድ ፤ ምድርን አጣባቢ የቁም ሙትቻ ነህ ። ቶሎ ጥፋ ከምድር ላይ ፤ ተረግመሃል
@አባቡሎ
@አባቡሎ 5 жыл бұрын
@@Ethiofirst201162የእናንተ አይነት ቅዘናም ግብረሰዶም አሰፋፊ መንጌ አይወድም ።that why l like him . Viva 💪ኮ/ል መንግስቱ ሐ/ማርያም. You are a forgot.
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 5 жыл бұрын
Woregna sira sira
@addischelsea3590
@addischelsea3590 5 жыл бұрын
Please!!!!!! Don't talk about mengstu haylemaryam , his # 1 leaders
@teketeldalelo3292
@teketeldalelo3292 5 жыл бұрын
God let Mengistu to see what he talked to happen in this country, in his necked eyes! After 28 years all Ethiopians conscious level is equal to Mengistu's 28 years back thinking. You, are bold layer Mr Zenebe!!!!!
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 жыл бұрын
Please use your own language if you will ! Your English is tarrible . I don't think so no body understand your comments at all......
@SolomonVA
@SolomonVA 5 жыл бұрын
ይገርማል፡ ዘነበ በኔ እድሜ ክልል ስለሆነ ስለመንግስቱ በትክክል በውስጤ ያለውን ነው የተናገረው፡ በሚገርም ሁኔታ፡ እናመሰግናለን ደራሲ ዘነበ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Жыл бұрын
ዘነበ ወላን የታባክ ታውቀውና! ባሕር ኃይል ለቦክስ ስፖርት ሲቀጥረው 8ኛ ክፍል ተማሪ ነበር። መርከበኛ ለመሃን አልቻለምና ከመርከብ አባረሩትና ፖለቲካ መምሪያ ካድሬ ሆነ። ካድሬ የሚሾመው መሃይም ነውና። አስተሣሰቡ ልክ እንዳንተ ደንቆሮ ነው። የጠጅ ቤት ወሬ ብሔራዊ ትያትር ቤት መድረክ ላይ ሲቀባጥር አለማፈራችሁ። ዘነበ ወላ አሁንም ከ 8ኛ ክፍል በላይ አልተማረም። ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማ በአባታቸው ኦሮሞ በእናታቸው መንዜ ናቸው አመንክም አላማንክም። የጠጅ ቤት ወሬ የስካር እብደት ነው።
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 5 жыл бұрын
ይኤ ልጅ ወጥቀማሽ ነበር ድምፁ በጣም ጠዋት ላይ እንደምን አደራቹ ሳይሆን ደናደሩ ድምፅ ነው ምንም ቢሆን ማንእደመንጌ ወያኔ አገርሲሰርፍ ሺሸጥ ሲችል ብዙ የምንለው አለ ልሁን ይባስዬ ሁሉን ኬኛ የሚል መቼም ጌታቸርነውናኢትዬጵያንናሕዝባን እይጥልምበትግስት ዝምያለመስሎቸዋል ይጠረጋሉ እኛም በፀሎት እየተዋጋን ፈጣሪን እንጠብቃለን ተስፋችን ነውና።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
ወጥ ቀማሽ kkkkkkkkkkkkkk ኧረ ሙትቻ የቁም ሙትቻ አውሬ ነው።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 жыл бұрын
ያንተ ትውልድየተረገማችሁ የኢቲዮጲያ ውድቀት ጀማሪና አስፈፃሚ ናችሁ! አነበብን ብላችሁ የውሸት ችክቸካ እያነበባችሁ ያበዳችሁ ያ ትውልድ! ድንቄም ታጋይ
@leshasf7531
@leshasf7531 5 жыл бұрын
ከ 30 ዓመት በኋላ አድገህ አለማየቴ አሳዝኖኛል። አሁንም ስጥ እንግዲ!
@tusebedaso1385
@tusebedaso1385 5 жыл бұрын
Yr
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Жыл бұрын
ልክ ነህ! ባሕር ኃይል ለስፖርት ከ 8 ክፍል ቀጠረው ፤ የቦክስ ስፖርት አልሆን ስላለው ጦር መርከብ ላይ በተለማማጅነት ቢመደብም አልገባው ያለ ደንቆሮ ሆነ ፤ የአማርኛ ሥነፅሁፍ ከ 3ኛ ክፍልም ይገኛልና ካድሬ ሆነ፤ ዛሬ የፕሬዚደንት መንግሥቱን ስም ይበክላል። ባለጌ
@thestar2137
@thestar2137 5 жыл бұрын
ይሄን ያክል ስትተረተር መንግስቱ ሀገር ወዳድ ቆራጥ እና ጀግና መሪ መሆኑን አለመናገርህ ገረመኝ።
@ekkozed221
@ekkozed221 5 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ ፀያፍ ነገር ተናግሬ አላቅም አሁን ግን እናገራለሁ ,,,,,ግማታም ነገር ነህ የሱን ካልሲዉን አትሆኑም,,,ብሬክ ደነስኩ ትላለህ አንተ መንቀጥቀጥ ይሆናል ያአደረከዉ,,,,,, ማን ስለሆንክ ነዉ አንተ እሳቸዉን እምትፈራ ለማኝ ነገር ነህ ማፈሪያ,,,,ቢያአንስ እሱ ንፁህ በመሆኑ ሃገሩን ስለሚወድ ባገሩ ያልተከበረ በዓለም ግን ትልቅ ሰዉ ሆኖ የሌላ ሃገር ምክር ሰጪ ሆነዉ በሰላም ይኖራሉ,,,,
@bellohabesha8373
@bellohabesha8373 5 жыл бұрын
አቶ መንግስቱን እንዳይሆን በጣም ኮሚክ ነሽ/ነህ ሰው ከመተቸት በፊት ማወቅ ይቀድማል አቶ መንግስቱ አገር ወዳድ መሆናቸው የሚክድ መሃይም ሰው ነው ግን ገዳይ እደሆኑም ግልፅ ነው አንተ/አንቺ ደስ እንዲላቹ ብሎ የምያቀውን ሀቅ አይናገር
@teferaw.1399
@teferaw.1399 5 жыл бұрын
@@bellohabesha8373 ante Banda, ye shabby ena Wayne buchila new.
@timehirtbelete9721
@timehirtbelete9721 5 жыл бұрын
I like your program.why you do not put colonel Megistu Picture on your first page? Colonel Megistu yetm yweledu.Kuru Ethiopiawi nachew.
@BekeleGuta-t1o
@BekeleGuta-t1o Жыл бұрын
አይመዘብዘብ መንጌማ ጀግና የጀግና ጀግና ነው
@tarekegedamu992
@tarekegedamu992 5 жыл бұрын
Yes mengstu wife is great. We. Respect.
@chanetsegaye9386
@chanetsegaye9386 5 жыл бұрын
ፀሀፊ ወይም ጋዜጠኛ ማለት ሚዛናዊነት ወይም ሚዛናዊ የሆነ ሀሳብን ተደራሽ ማድረግ ነው ፍፁም ምዛናዊነት ይጎልሀል እሳቸውን በንደዚህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ሂስ ማድረግ አትችልም ለማስቅ ብለህ የሰውን ስብዕና አታውርድ ለነገሩ ኢሀፖ አይደለህ ለ አንድ ትውልድ መጥፋት ዋናው ምክንያት ደሞ ኢሀፓ ነው
@hasseneali2744
@hasseneali2744 5 жыл бұрын
Kedada yesefer alubalitegna neh, yasazinal.........,,,,
@yodita5
@yodita5 5 жыл бұрын
ስለ ምን ኣኣንደሚያወራ አልገባኝም ። ምንድን ነው ይሄ ሁሉ
@mizankebede9268
@mizankebede9268 Жыл бұрын
ለመሰረተ ትምህርት በ15 ቋንቋዎች ነው የተዘጋጀው ።
@tigisttg5775
@tigisttg5775 5 жыл бұрын
ፎጋሪ ይመስላል ተናጋሪው እውነት የሚያወራ አይመስልም
@henokt3206
@henokt3206 5 жыл бұрын
Le Ethiopia derasiyan bzum sile Alhonk yihonal enji fogari sile hone aydelem. Lijnet Emil mexehaf alew bachuiru sile esu maninet enditak yredehal,wendim/Ehit.
@michaelambaye9847
@michaelambaye9847 5 жыл бұрын
ደደብ ትልቅ ሊቅ መሆኑን ስላልገባህ ነው
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
hagere ethiopia kkkkkkkkk!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
የሆነ ጭባ ቅዘናም ነው
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
Mankusa Who Cares about his so called book writing!! He should be criticized for his current action and this time he has made a big fool out of himself!!!
@getachewgirma7449
@getachewgirma7449 5 жыл бұрын
ዘኔ አከብርህ ነበር ግን ስለአንድ ግለሰብ ሰው ይህን ሁሉ ማውራት ውሃ አያነሳም፡፡ ለእኔ መንጌ የሶማሊያ እና የሀገር ፍቅራቸው ከምንም በላይ ነው፡፡ No One did these, Sorry for your words!!!
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Getachew Girma ይክክል ጌትሽ
@anteneh3699
@anteneh3699 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እሱ ቢመራ ይሻል ነበር ባክህ
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 5 жыл бұрын
ትክክል ነው እሱ ጀግና ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወደዋል እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ይሰጠዉ👍👍🙏🙏🙏🙏
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 жыл бұрын
Yechisegna lij 🤣🤣🤣 mehaiym.
@anteneh3699
@anteneh3699 5 жыл бұрын
@@piazzastudios4251 esu bimeran noro anetam afehen atekafetem neber wened enedawanedenatu sat enedasatenatu yenor neber sat atedafarem enekuwan wened
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Kale Gabera አይሆንም እንጂ ቢህንማ ማጋነን ባይሆንብኝ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ደስታ ነው ብየ አስባለሁ
@anteneh3699
@anteneh3699 5 жыл бұрын
@@leyowesame8040 የምን አብይ አብይ የምን ለማ ገዱ የጥንቱ መሪያችን ና ወንዱ ና ወንዱ
@tenshutube2377
@tenshutube2377 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች subscribe አድርጊ በእርግጠኝነት ይመቻችኋል ??
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
ዝምበል ጭባ አንበጣ ወያኔ
@ጌታቸርነውና
@ጌታቸርነውና 5 жыл бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ አንተ ካልከው የበለጠ ብዙ ሚነገርላቸው እና አሁን እንኳን በዝና የሚያውቋቸው የሚወዷቸው የኢትዮጵያ መሪ ናቸው!!
@derejeboku7791
@derejeboku7791 5 жыл бұрын
ወረኛ በዚያ ዘመን አሽቃባጭ ከነበሩት አንዱ ነበርክ ዛሬ ተገልብጠህ ታማለህ።ሌባ!!
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
Dereje Boku ትክክል
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ልክ ነህ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 ай бұрын
ነበረ ያውም ፖለቲካ መምሪያ ውስጥ
@wuletawgebaye1787
@wuletawgebaye1787 5 жыл бұрын
ዘነበን እወደዉ ነበር አሁን ጠላዉት፡፡ መንጌ ማለት ዉለታዉን ያለከፈል ነዉ ባለዉለታችን ነዉ
@ZAINEthioTube
@ZAINEthioTube 5 жыл бұрын
ዘነበ ወላ አከብርህ ነበር ግን ዛሬ ዋሸህ/አንተ የባህር ሃይል አባል ሆነህ መንግስቱ ሃገር ሲለቅ ምጽዋ ወደብ ላይ ነበርክ /ስለሱ አውርተህ አትጠግብም ነበር /በጣም አድናቂው ነበርክ /ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው??????
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 5 жыл бұрын
Yes that is True l gate information rally family 100%100
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 5 жыл бұрын
Get lost we dont want to hear you.
@mannykebede7308
@mannykebede7308 5 жыл бұрын
ተናግሮ ተናግሮ መጨረሻ ኢሀፓ መሆኑን አፈረጠው እኔ ከኢሀፓ ምንም አልጠብቅም መንጌ ለዘላለም ኑር
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
ይገርማል መቼም የግዜ ነገር! አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ! ______ ዝም ብላችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበት! አመሰግናለሁ!
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 5 жыл бұрын
Thank You Zene 🙏 love to hear you 👌🏽😍
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
የአሣ ዝልዝል? ይገርማል?
@aklilmesele9384
@aklilmesele9384 5 жыл бұрын
የዘረ ያቆብ ሚስት ንግስት እሌኒ አንደኛ ቀጥላ ጣይቱ....እሌኒ የሀዲያ ዳውሮው ሱልጣን ልጅ ። ባሏን አግብታ ክርስትናን የተቀበለች ።በ አለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ችሎታዋ የኢትይጵያን civilisation እና የኦርቶዶክስ ክርስትናን ከውድመት ያዳነች።
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
ZERO ተራ ወታደር ነበርክ። አትርሳ። ክብር ለኢትዮጵያ ሲሉ ለወደቁት...
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
ወገኖቼ ይህን ውሸታም ሰው በመስማት እባካችሁ ጊዜ አታጥፉ። ዘነበ ወላ ማለት ብስብስ ፈሪ ደራሲ ነው። ስንቱ ደራሲና ጋዜጠኛ በስደት ሲንገላታ እሱ በየሬዲዮው ላይ ከነሚሚ ጋ ለወያኔ ሲያለቀልቅ ነበር። በጣም ማፈሪያ ነህ። አፍ አለኝ ብሎ ደሞ ያወራል
@eyobabay
@eyobabay 5 жыл бұрын
አንተ አጋሰስ ዘነበን ነዉ የምትሰድበዉ።የአንተ ዘር በሙሉ ቢጨፈለቅ እሱን አያክሉም ።
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
@@eyobabay ባናትህ ተተከል። asshole
@alemneshgustafsson9555
@alemneshgustafsson9555 5 жыл бұрын
ስለመንጌ ሁሌም ቢወራ አልጠግብም
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Alemnesh Gustafsson እኔም
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 3 жыл бұрын
Exactly even me can feeling fear about ehapa time even thought i didnt born that time
@haregyigezu6793
@haregyigezu6793 5 жыл бұрын
I like a strong president
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
የፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሙሉ ስም ከነአያታቸው ቅድመ አያታቸው። መንግሥቱ ፤ ኃይለማርያም ፤ ወልዴ ፤ አያና ነው። አያና የኩሎ ኮንታ ስም አይደለም። አያና የኦሮሞ ስም ነው። ዘነበ ወላ በአባቱም በእናቱም ዶርዜ ነው ፤ አባቱ ጠጅ ተግተው ሲሰክሩ ፶ አለቃ ኃይለማርያም ወልዴ በውትድርናቸው ዘመን ስለኳተኑባቸው አውራጃ ሲነግሯቸው ቃዥተው ተበላሹ። ቅዠታም እንዳባቱ። የፕሬዚደንት መንግሥቱ አባት እህቶች አክስቶቻቸው አሁንም አዲሳዓለም ከተማ ውስጥ በሕይወት አሉ ፤ ኦሮሞዎች ናቸው። እናታቸውም የመንዝ አማራ ናቸው። ዘነበ ወላ ፤ ዘር ስትቆጥር የበታችነት ስሜት ውስጥ መዳከርህን ለሕዝብ አውጀሃል። የባሕር ኃይል መሃይም አንተ ብቻ ነህ። አስፎገርከን ውሸት በመቀባጠር። አንተን እየጠሩ ማይክ የሚሰጡህ አሳዘኑኝ። የፕሬዚደንት መንግስቱ አክስቶች የአባታቸው እህቶች አሁንም አዲስ አለም ከተማ ውስጥ በሕይወት አሉ። እናታቸው የመንዝ አማራ ናቸው። ዘነበ ወላ አዋቂ የተማረ እየመሰላችሁ መድረክ መስጠታችሁ ይገርማል።
@wineywelde3367
@wineywelde3367 5 жыл бұрын
ur right 100 %
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Winey Welde አንቺ ደግሞ 100 Presents XXX ነሺ እንደእሱ ቀፎ
@arsemahenok3852
@arsemahenok3852 5 жыл бұрын
አንተ ከሀዲ ሰዉ ነህ ሀገሬ ለዚህ አደጋ እድትጋለጥ ካደረጉት ሰዋች አንድ ነህ መንግዬን አባቴን ማግኘት አትችልም ከሀዲ ነህ ውሸታም ሌባ።እኔ የጳናት አንባ ልጅ ነኝ መንጌ አባቡዬ አባቴ ነው።
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Arsema Henok ይሄ ዝም ብሎ ነው የሚንበጠረቀው መንጌ ለብዙወቹ ኢትዮጵያኖች ልዩ ሰው ነው
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Arsema Henok ይሄ ዝም ብሎ ነው የሚንበጠረቀው መንጌ ለብዙወቹ ኢትዮጵያኖች ልዩ ሰው ነው ለፍላፊ በይው
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 5 жыл бұрын
I am sure Mengestu health is much better than you. Don’t forget he was a soldier. He played tennis too.
@Kmylovelife
@Kmylovelife 5 жыл бұрын
yes
@samethio8594
@samethio8594 5 жыл бұрын
ይህ ግዜ የእረኞች እና የደንቆሮ ነው ማለት ነው ?
@rozaabreha6862
@rozaabreha6862 5 жыл бұрын
Sem S ክክክክክኪኪኪኪኪኪኪ 👍
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 5 жыл бұрын
ምነው። ለምን ይዋሻል መንግስቱ። አንድ ኢትዮጵያ ብሎ ሲዋጋ የኖር ነው ምነው እነ መርእድ ንጉሴን አገር የሽጡትን ብሄር ለብሄር አጋጩትን እነ መለስን እታውራም። እሽቃብጭ ሁላ
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
Shewalem ትክክል ነው። ይህ ሰውዬ በየሬዲዮ ጣቢያው ላይ ከወያኔ ወግኖ ሌላው ደራሲና ጋዜጠኛ ሲሳደድ እሱ እንደእስስት ሲቀያየር የኖረ አሽቃባጭ ሰው ነው።
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Adane ግርማ ትክክል
@mamush2245
@mamush2245 5 жыл бұрын
ይንተ አይነት የጊዜ ሸርሙጣ አሁን በየቦታው ፈልቱዋል 10 ዳቦ በአንድ ብር እየገዛን ዘር ሳንጠያየቅ ሙስና ዘረኝነት ሌብነት የሌለበት ሰው በሰውነት የሚታይበት የነበረበት እስከ አርባምንጭ በአካል ሄደው ልብስ የማይለብሱትን በግድ አስለብሰው ማደኑን ትቶ አርሶ እንዲበላ የሚያስተምሩና ተማሪወች ሁለተኛ ደረጃ የጨረሱትን እድገት በህብረት ሄደው በመላው ኢትዮጵያ ገጠሪቱ ሄደው እንዲያስተምሩ አድርገዋል የማንም ኮተታም እየተነሳ ሊናገራቸውም ቀና ብሎሊያያቸው የሚቻል ሱሪውን ከፍ አርጎ የታጠቀ አይኖርም የመጣልንን ወይም ሰው እንዲስቅ አንትፋ እናስብ ሰው ደግሞ ያውቅሀል አንተ ብዚያ ጊዜ የምትሰራበታጠቅ ጋዜጣ ስንት ገጽ ነበረው በ10 ሳንቲም 12 ገጽ አሁን የምታሽቃብጥለት መንግስት 6 ገጽ ጋዜጣ 25 ብር ለምን ግን አትተውንም
@gdr668
@gdr668 15 күн бұрын
ከሚስትም በላይ አገር መዉደድንም ጭምር ነዉ ።
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 5 жыл бұрын
ጓድ መንግስቱ የፖለቲካ መፍትሄ ፍለጋ ከሻቢያም ከወያኔም ጋር በአፍሪካ ፡ በአውሮፖና በአሜሪካ ስብሰባ አድርገው እንደነበር ታሪክ አለ ለምን ይዋሻል?
@mamebedada5851
@mamebedada5851 5 жыл бұрын
What he talking about???🤔🤔🤔
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 Жыл бұрын
ጋሽ ዘነበ እንኳን የሚያውቀው የማያውቀው ነገር ቢያወጋ ያምርለታል
@amenabiy232
@amenabiy232 5 жыл бұрын
አንተም አበዛህው he is so lucky የጠላቶቹን ውድቀት ባይኑ አይቶዋል አንተ ጥላቻህን ነው እየነዛህ ያለህው sory
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
melet mulati tikikili!
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ምነው ዘነበ ወላ? ምፅዋ ባህርሀይል ቤት አልነበርክም እንዴ? ኮ/ል መንግስቱ ከስልጣን ወረዱ ሲባል:? እንዴት ደስ ብሎህ ትደንሳለህ? ብዙዎቹ ደንግጠዋል:: ምን ይመጣ ይሆን ?ብሎ ማለት ነው:: ለማንኛውም ብዙ የባህር ሀይል ጋደኞችህ በአሁን ሰዓት በአሜሪካን እስቴቶች ይገኛሉ:: ሲመችህ ብቅ በል:: ስለ ኢት/ባህር ሀይል ስለምፅዋ ብዙ መፃፍ ትችላለህ::
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 5 жыл бұрын
C'ome on man. Mengistu was a short person to begin with. Now he just got old and overweight. It has nothing to do with what you are comparing him to. Naturally most of us will shrink when we get into our 70's and 80's regardless of alchohol conception. Hileselasse, Mengistu and Meles all are very short. I have seen Meles in person. I remember thinking to myself that this man's power and height don't match at all. It only goes to show how much this man hates MENGISTU.
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 5 жыл бұрын
"ስኮረኞ" ትዘባርቃለህ እድሜና ጤና ለመንጌ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Zemena Kasa እኔም ለመንጌ አባታችን ጤናና ረጅም እድሜን ተመኝሁ
@mazakebe937
@mazakebe937 5 жыл бұрын
Kedada setastela
@naturebeauty2308
@naturebeauty2308 3 жыл бұрын
WeSha
@girmawoldewolde9551
@girmawoldewolde9551 2 жыл бұрын
ሰውየው ቅን መሪ ነው ይኖራል መነሻው ትንሽ ቢሆንም ዛሬም ስራዎቹ ይኖራሉ
@Kmylovelife
@Kmylovelife 5 жыл бұрын
true
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 5 жыл бұрын
ተው እንጂ ጦርነት ስለሚወድ ሳይሆን ወያኔን የተባለ ካንሰር ኖበት እንጂ።
@ngsha
@ngsha 5 жыл бұрын
We will be waiting to hear the interview result with the brutal dictator.
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
የባሕር ኃይል አባላት በቅፅል ስሞች ልክህን እየነገሩህ ነው።
@የበረሐዉመርከብ
@የበረሐዉመርከብ 5 жыл бұрын
ያም ሖነ ይሕ መንጌ ገና ይኖራል አዉነተኛ አገር ወዳድ ስለሖነ ወያኔ እማ ገና ትፈረካከሳለች አንድ በአንድ አሁንም እድሜ እና ጤና ይስጠዉ ከእነ ቤተሰቡ ምድረ ወያኔ እማ ገና እራስ በራሱ ተበላልቶ ይሞታል
@Shiroye99
@Shiroye99 4 жыл бұрын
አንድ መለዮ ለባሽ የነበረ ስው የሰራዊቱ አዛዥ ሀገር ጥሎ ሲሄድ እንዴት ሆኖ ነው ብሬክ የጨፈርከው .....
@jonyboss5682
@jonyboss5682 4 жыл бұрын
ነገረክ አኮ ኢሀፓ ነበር....
@leilee6960
@leilee6960 5 жыл бұрын
እዚህ አስተያየቶች የሰጣችሁ ሰዎች ኖርማል ሲብል ሰዎች ሳትሆኑ የደርግ ረዥራዥ ከድሐው ልጅ ወታደርነት ተቀጥሮ ሔዶ ሞቶ እያለ እንዳለ አስመስላችሂ የሙት ደመዎዝ ስትበሉ የነበራችሁ የደርግ የሻንቅላው የወፍጮ ላሹ የመንግሥቱ ሓይለማርያም ቀይ ሽብር ፈፃሚዎች ወንጀለኞች ወይም የነብሰገዳዪ ልጆች መሆን አለባችሁ እንጂ የመንግሥቱ ኃይለማርያም ዘመን ና የሒትለር ዘመን አንድ የነበረበት ዘመን ወላድ ባልወለድኩ ብላ የምትሳልበት ጊዜ ማሞገሳችሁ እናንተ ሰው ሳትሆኑ የሣጥናኤል ዘርና ተላላኪ የጨለማ አምላኪ ደምና ሬሳ ማየት የምትወዱ ሠይጣኖች ናችሁ እንጂ የሰው ዘር አደላችሁም። በጣም ደስ የሚለው ግን ሁላችንም ሟች ነን ሰለዚ መንጌን ተከትላችሁ የሱ ሰራ የደገፈችሁና የተማሩ ወጣቶች በየአስፋልቱ አየገደለ እናት አባት ካለቀሰ እዛው ጨምሮ በጥይት እየቆላ የበላው ባርያው መልከ ጥፉ መንግሥቱ ኃይለማርያም የደገፋክና የተማመንክበት አሁን እዝህ ፁሑፍ የመሠከረክ ሁላ ሲኦል አፍዋን ከፍታ ከጌታህ ከመንግሥቱ ኃይለማርያም ጋር እሳት ውስጥ ትጣለለህ ከዛ እነዛ በግፍ የተገደሉ ወጣቶች ከ እግዚአብሔር ጎን ሆነው ሲሱቁብህ አንቸ ግን የዘላለም ማለቅያ የሌለው እሳት ሆነህ ታብዳለህ። እንደ ሰው ከሞት በኃላ ሲኦል መኖሩ አስብ።
@haimasilase1900
@haimasilase1900 5 жыл бұрын
Cherashe Mengen interview argehe letemeles?ante sele Menge lemenager Moralem akemem yelehe anfelegem yanten weg,long live Menge
@gizawabebe141
@gizawabebe141 5 жыл бұрын
የሚገርመው ያንተ ማውራት ሳይሆን አድማጮ ናቸው። የጠጅ ቤት አውደልዳይ ሲቀባጥር መስማት ያሳፍራል። ኮሎኔሉ ስለጠቆሩ ኩሎኮንታ ማድረግ። ቁዋንቁዋህ በራሱ ከአራዳ ዱርዬ የዘቀጠ።
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
Gizaw abebe You are absolutely right Gizaw!!! ኧረ ኵሉኮንታም የጠራ፣ የኮራ ኢትዬጵያዊ ነው። የእርሱ ብጤ ወሽካቶችና ዘረኞች ናቸው አገርን ያፈረሱና አንድነትን የናዱ ዘረኞች።
@teshomewoldemariyam5982
@teshomewoldemariyam5982 4 жыл бұрын
ጋኖች አለቁናምንቸቶች ጋን ሆኑ ማለት ይሔ ነው። ስለነበርንበት ዘመን ይበጠረቃል። እስከዛሬ ያወራሃው ሁሉ ዉነት መስሎኝ መስማቴ ቆጨኝ።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Tenega neh?
@TK_1448
@TK_1448 5 жыл бұрын
Zenebe welan satawekut letechachut yeker yebelachu keweket nesta lehonachu "manbebeb mulusew yadergale" yebale yele ! Anbebu
@ekkozed221
@ekkozed221 5 жыл бұрын
teddy k አንተ ደግሞ ምን ማንበብ ያስፈልጋል ስለዚህ ለሃጫም ,,,፣ለሃጩን አዝረከረከብን,,,፣እኛ ኢትዮጵያኖች ማን ምን እንደሆነ ቅንጣት ያህል አንሸወዽም ድንገት ፈሪ ሆነን አንገታችንን እንደፋ ይሆናል ግን ማን ምን እንደሆነ ከዓዕምሮዋችን አይጠፋምና መንግስቱ ግዜዉ ያልነበረ የኢትዮጵያ ትልቅ ሰዉ ነዉ ,,,,፣በዚሁም እጝዚያብሄር ሁሉን ተመልከት ብሎት የሌላ ሃገር ትልቅ የመንግስት ኣማካሪ ሆኖ በሰላም ይኖራል,,,,፣እና ይህ ምን ይሁን ብሎ ነዉ ለሃጩን እሚያዝረከርክብን,,,፣
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 5 жыл бұрын
@@ekkozed221 Nefez Simply sit and read the horrors and the killings that happened in his regime.You just need to know how to read to understand the situation.
@teferaw.1399
@teferaw.1399 5 жыл бұрын
@@BENIAMHAJUTATRADINGPLC @Beniam Hajuta For the darkest and immoral actions that took place during Ethiopian Revolution, EPRP, TPLF, Shabia (EPLF), MESON, OLF are also responsible. Don't try to play innocent and victim . Your political groups lies and fabricated allegations should have to have a limite. Regarding "Ethiopian Revolution" era, many books and credible documents from both Pro revolution, anti revolution and separatist groups has been published, and accessible for public. As a nation we should learn from our mistakes, reconcile and go forward. This generation had an opportunity to review, evaluate, learn and stand firmly for United Ethiopia. Please don't try to play the dirty political games of 60-s which turned you and your groups to a laughing stock.
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 2 жыл бұрын
ደራሲ ዘነበ በአክብሮት ልሞግተዎ የቀድሞን መሪ ማስተዋል ጀምረዉ ነበር አሉ መሰለኝ እርሰዎ ነበርኩበት ያሉት ድርጅትም ሆነ እርሰዎስ? ይመስለኛል !እዚያዉ መሰለኝ ያሉት ለምን መሰለዎት ዛሬ ኢትዮጵያ ላለችበት ዋናዉ ችግርና ምክንያት የጠቀሱት ድርጅት አይመስለዎትም?
@ethiomo2033
@ethiomo2033 2 жыл бұрын
Where he born didn’t determine the tribe he belongs!!!
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 5 жыл бұрын
ቀይ ሽብር የመንግስቱን ድብደባ አይደለም ህዝቤ ንቃ የህዉሀት ተግባር ነበረ
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 5 жыл бұрын
how about Hitler & mussolini aren't they ur hearo too? maneh ..... tell us about them too
@ابوحسنالثبيتي
@ابوحسنالثبيتي 5 жыл бұрын
የሚገርመኘ አንተን የሚያዳምጡት ስውች ናቸው
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 5 жыл бұрын
በትክክል ዉሸታም ነው
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 5 жыл бұрын
አንዴምኮ አልተጨበጨበለት ቀባጠረ እንጅ
@TibebuDerebe7233
@TibebuDerebe7233 5 жыл бұрын
የሆንክ ደነዝ ነገር ነህ መንጌ አንበሳ ነው አንተ እንደ ምትቃዠው አድለም
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 40 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 112 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
ያለቀሱ መሪዎች ከፀሀይ በታች / zenebe wola / ዘነበ ወላ
29:09
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 6 М.
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 363 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 40 МЛН