Рет қаралды 2,155
ይህ በመካር ክርስቲያናዊ ወጎች የመጀመሪያ መድረክ የቀረበ የምክር ቃል ነው፡፡ በዚህ መድረክ ወንድም ተካልኝ ነጋ (ዶ/ር) መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ በአንዳንዶች ዘንድ የሚስተዋለውን ስኁት አረዳድ በማንሣት፣ መንፈስ ቅዱስ የራሱ ሕላዌ ያለው መለኮት እንጂ ፈቃዳችንን የምናስፈጽምበት አስማታዊ ኃይል እንዳልሆነ የሞገተበት ነው፡፡
#Mekar_Christianawi_Wegoch #Tekalign_Nega #Yemikir_Kal
Connect with us!
=============================
Facebook: ➡️ መካር Mekar
Tik Tok: ➡️ @mekar_wegoch
Instagram : ➡️ mekar_wegoch