መንፈሳዊ ጥሪ ከብጹዕ አቡነ ናትናኤል

  Рет қаралды 68,468

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 255
@hanamoi2713
@hanamoi2713 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። መኩራዬ ሐይማኖቴ። እሥከለቴ ሞቴ ኦርቶዶክስ። ዘለአለም ተከብረሽ ትኖርያለሽ። በአባቶቻችን ፀሎት። አሜን አሜን አሜን።
@deribabekele7655
@deribabekele7655 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@ልዪኢትዮጵያ
@ልዪኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መታደል እኮ ነው ተዋህዶ መሆን እግዚአብሔር አምላክ ለቤቱ ያብቃን በሰደት ያለነው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቃልን ለመስማት ያበቃን ለዚህ ቀን ያደረሰን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤🙏🙏❤❤👏👏
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 5 жыл бұрын
በራሴ ሀይማኖት እቀናለሁ አምላኬ ሆይ ከዛ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚያስደንቅ ብርሀን ስለመረጥከኝ አመሰግንሀለሁ ።አሜን
@phonezone3495
@phonezone3495 5 жыл бұрын
አሜን እህት እንኳን ደስ አለሽ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እኔም ባችው ቦታ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥገን እቦታየ ነኝ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነት መራሽ እግዚአብሔር ታላቅነው ስራው ግሩም ነው በርቺ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልሽ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 жыл бұрын
አሜንእኳንደሲአለሺ
@loveyajolove6472
@loveyajolove6472 5 жыл бұрын
@@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ ምን ነበር እምነትሽ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 4 жыл бұрын
የኛ ተዋህዶ እንቁ አባቶቻችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትሳጣቹዉ እድሜችሁ ያረዝምልንንን
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሔወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሑን እግዚአብሔር ይባርከዉ እናመሠግናለን ለምታቀርቡልን ሑሉ እግዚአብሔር ዋጋችሑን ይክፈለዉ የተዋሕዶ ልጅች ላባቶቻችን እርጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን
@እኔምትውልድነኝብጺሂትእል
@እኔምትውልድነኝብጺሂትእል 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከተወት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@demitubeshada2884
@demitubeshada2884 5 жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ ቸሩ መድኃኒዓለም በምህረቱ ይቅደማችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አባታችን አቡነ ናትናኤል ሳዳምጦት ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 жыл бұрын
ማኅቶት ቲዩብ ከልብ እናመሰግናለን ይህንን ውርቅ የሆነመረሀ ግብር ስለምታስተላለፍልን ለአባቶቻችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን ለአገራችን ለተዋህዶችን ሰላም ይስጥልን
@bezatadasaa1396
@bezatadasaa1396 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ ብቻ በመሆኔ እኮራለው 👍👍👍
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
በጣም እንኮራለን ገና ገና እየሞትን እንበዛለን እመን እንጅ አትፍራ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
@@ss-gu9ge በጣም እንጂ ገና ምድርን እንወርሳለን የእኛ እምነት በሰይፍ ሳይሆን በክርስቶስ ፍቅር ገና እንበዛለን ለማያምኑ አህዛብያውያን ልብ ይስጣቸው
@samueldaniel1691
@samueldaniel1691 4 жыл бұрын
Ye kirstos be mehoneh kura
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለብፅኡ አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን። በቃሉ እንኖር ዘንድ የጌታችን የመድሀኒያለም ቅዱሰ ፈቃድ ይሁንልን ልቦናችንን ወደፉቱ ያብራልን። ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለመድሀኒያለም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። በዓሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን። አባታችን ጥሪዎትን ተቀብያለሁ ከልቤ አመሰግኖታለሁ። እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን እሱም ይጨመርበት። ይቆየን (3)
@senaytube5587
@senaytube5587 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ሽሽሽ አመታትን ያቆይልን፣ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@makdesswolde3827
@makdesswolde3827 4 жыл бұрын
እዴትመታደልነው።አባታችን።ወድሞቻችን።እዲሁም።እህቶቼ።ለሁላቹም።ያገልግሎትዘመናቹ።ይባርክላቹ።አምላካችን።መዳኒታችን።እየሡሥክርሥቶሥ።አሜንአሜንአሜን
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የፊቅር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለዬን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡፁ አባታችን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል ቸሩ አምላካችን የማቱሰላን እድሜ ያድልልን የሁላችሁም በረከታችሁ ይድረሰን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@ሰወድክልኑርአባቴ
@ሰወድክልኑርአባቴ 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው
@ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ
@ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ 5 жыл бұрын
መታደል ነው የክርስቶስ ልጅ መሆን ጌታ ሆይ ከተመረጡት አርገኝ ሁሉ ጠፊ በሆነበት አለም መመላለስ ሰለቸኝ 😭😭
@tigistbirhanu5907
@tigistbirhanu5907 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏
@brhannooh5433
@brhannooh5433 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቹሁ ይደርብን
@yizeshewalzeleke4821
@yizeshewalzeleke4821 5 жыл бұрын
❤🙏👏😍💚💛❤👏 ኦርቶዶክሰ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ለዘላለም ኑሪ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@demexgetachew6985
@demexgetachew6985 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ መርሃግብሩ በመዘጋጀቱ እግዚሐብሄር ይመስገን በመቀጠል አዘጋጆቹ እድሜና ጤና እንዲሁም ዘመናችሁ ይባረክ በመጨረሻ የቤተክርስታናችንን አስተዳደር ማስተካከል ያላትን ሀብት ማወቅ ዋናው ደግሞ የከተማ ቤተ ክርስታኖች ለገጠር ከጧፍ ጀምሮ እገዛ ማድረግ ልምትን በአግባቡ በተጠናከረ መልኩ መስራት
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እድለኛ ነኝ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ
@bettybety1633
@bettybety1633 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ለሁሉም አባቶቻችን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 5 жыл бұрын
ብራኬዎ ይድረሰን አባታችን!!!
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 5 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲💯
@pno1212
@pno1212 5 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ እውነተኛውን ሀይማኖት ስለሰጠህኝ አመሰግንሀለሁ ከዚህ በላይ ምንም አያስደስትም
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጠ፮ና ይስጥልን
@najathasan2502
@najathasan2502 4 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም እሜን ቃለህይወት ያሰማልን ብፁዓን አባቶቻች ረድኤት በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜንለአባቶቻችን ረጅሙን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዮወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ፅጋውን ያበዛሎት
@tsaharsisay1570
@tsaharsisay1570 5 жыл бұрын
Amen,amen,amen
@Gh-sj7yf
@Gh-sj7yf 5 жыл бұрын
አሜን ለአባታችን አድሜና ጤና ይስጥልን
@sfe8684
@sfe8684 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ኦሮሞ አማራ ትግሬይ ጉራጌ ሌላም ሌላም መከፍፈል ቀርቶ እንዲይ አንዲት ኦርቶዶክስ አንዲት እምነት እንዲይህህህ ያዋደን ሃይማኖት አንዲት ናት የተዋህዶ ልጆች እወዳቻለው በያለቹበት ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
Wub wegenoche Enkuan Aderesachu !!! kebehar mado! Egziabher yidegefen Amen!!! bertu ke gonachu nen!!!
@alemabrha1633
@alemabrha1633 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የብረከቱ ተካፋይ የድርገን ለአባታችን እድመና ፀጋ ያብዛልን አሜን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለህወት ያሰማልን እልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጽንትነሽ የናትና አባቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚያብሄር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@gghhgrv514
@gghhgrv514 5 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቤተክርስትያ ለዘላለም በረዋ ይከፍት
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቡራኪያቹህ ይደርብን
@ሚሚየማርያምልጅነኝ
@ሚሚየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
አሜን ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁንልን
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
አባታች ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን ወንድም እህቶቼ በሥደት አለም ያለን ኑ እንደረሥላቸው። በሚጠፋ ገንንዘብ የማይጠውን መንግሥቶቱን እንውረሥ
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁእ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@etuyemariyamlij9007
@etuyemariyamlij9007 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@maryamenateyezelalembete9064
@maryamenateyezelalembete9064 5 жыл бұрын
አባታችን ሰላምወት ይብዛልን እንወዳችሁ አለን
@saraalma2945
@saraalma2945 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችንኢትዮጵያ ሰላምን ይመልስልን
@genetmekuria5576
@genetmekuria5576 5 жыл бұрын
አባታችን ቸሩ መድህንዓለም ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር አይለዮት እድሜ ማቱሳላን ይስጦት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረክቶትን ያድለን አሜን
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ማህቶት ትዩፕ አዘጋጆች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድላቹ ተዋህዶ የሆናቹ ንቁ ረካውንትም ልቀቁልን የፀሀይሽ አትጠልቅም መሀበርን
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እኛም በእሷ እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስበን ሀገራችን ሰላሙን ይስጥልን
@habtatesfaye5983
@habtatesfaye5983 4 жыл бұрын
ሀይማኖቴ በምንም ቋንቋ ሲሰበክ ስሰማ የማላቀው መንፈስ በውስጤ ይገባል!! እግዚአብሔር ሆይ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን
@ልዩሽልማቴተዋህዶእምነቴ
@ልዩሽልማቴተዋህዶእምነቴ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደልነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
ምንኛ መታደልነው ኦርቶዶክስ። እንኳን ደስ ያለሽ ብዙ ሊቃውንት አሉሽ በራሴ ሀይማኖት ቀንቸ ተቃጥዬ ልሞትነው
@mekdesasalf2915
@mekdesasalf2915 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ፀጋውን ያብዛለዎት
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባቶቻችን ቤተክርስቲያን ሆይ ጸሀይሽ አትጠልቅም እምየ ተዋህዶ ላንች ህይወታችንን አሳልፈን እንሰጣለን
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይህችን ስንዱ ተዋህዶ እምነታችንን ከዲያብሎስ እይታ ይሰውርልን አባታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን ።
@zuzuzuzu1300
@zuzuzuzu1300 4 жыл бұрын
Amene Amen Amen Abenu Abetachn burekwot uidrsn Amen Amen Amen
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኩራኬዎት ይድረሰን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን
@abaymelaku7442
@abaymelaku7442 4 жыл бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያላቸዉ ትግል ህዝበ ክርስቲያኑን የሚያነቃቃ ነዉ ለአባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን እንዲያስረዝምልን እመኛለሁ
@kfegebrlbruk2253
@kfegebrlbruk2253 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
ማህቶት በጣም እናመሰግናለን በርቱ እኛም ሼር እናደርጋለን 🙌
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል✟✟✟❤❤❤👏👏👏👏👏
@minageorgo5855
@minageorgo5855 5 жыл бұрын
በቦታው ስለነበርኩ ደስ ብሎኛል። በያመቱ እንዲ አይነት መረሐ ግብር በአመት አንዴ ቢዘጋጅ ጥሩ ነበር ። ችግር ብቻ ሲመጣ ከምንላቀስ
@zedyeethio145
@zedyeethio145 5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiywot yasemalin abatachin bedime betega yitbikilin hayart seat demitachew besema yemayitegebu abat nechewu
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ትዋህዴ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ 4 жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን
@zabiiwaltewald6223
@zabiiwaltewald6223 5 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፡ በረከታቹ ይድርሰን
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalen memhrachen edmena xena yesxelen tesegawn yabzalachu Tewahedo lezelalem tenur 🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 5 жыл бұрын
የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን!!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!!
@geneteaj9882
@geneteaj9882 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ 5 жыл бұрын
የአባቶቻችን በርከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ⛪⛪በእውነት ተዋህዶ እናቴ ለዘላለም ትኑርልን 💓🌷🌷💚💛❤
@shiferawgashaw8060
@shiferawgashaw8060 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ፀጋው ያብዛላችሁ
@bettytadesse6912
@bettytadesse6912 4 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን ይፍቱኝ አባቴ
@tejesta6376
@tejesta6376 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ABATACHIN KELE HIYWOT YASAMALIN
@asteraster4962
@asteraster4962 5 жыл бұрын
Amen Abatachin qali hiwot yasamali Amen Amen
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mahletregasa397
@mahletregasa397 5 жыл бұрын
እፍ እንዴት ደስ ይላል ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tayzamozab6968
@tayzamozab6968 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላማችሁ ይብዛ አባቾቻችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሀገራችንንና ሃይማኖታችች ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትጠብቅልን🕊👏⛪👐
@digitechcell3078
@digitechcell3078 3 жыл бұрын
ይባርኩን አባቴ
@yohannesberihu4792
@yohannesberihu4792 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶችን 🇪🇹
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶች 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@waaqayyootikseekootibakkah1831
@waaqayyootikseekootibakkah1831 5 жыл бұрын
Amen amen amen Kalewotin yasemalin Abatachin Egzhaber Edime ena tena yestachu 🙏💒🌹🌿🌿🌿 nurulin.
@konjitgirma8014
@konjitgirma8014 5 жыл бұрын
Abatachin Kal Hiyot Yasemalin Tene Edme Yistilin Abatochachin Ba Unet Betam Desimil Timihirt New mamihir Egziabeher Yakibrilin Ameeen Ameeen Ameeen Tewahido La Zelalem Takabrana senta tinurilin Ameeeeeeeen
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ 5 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 5 жыл бұрын
Bsue Abatachin bereketowo yederben Egziabher Amelak Yeredan
@destaniguse6307
@destaniguse6307 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kela HiwotYesamalin
@tsinat8318
@tsinat8318 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልል
@merimarli9026
@merimarli9026 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️💒🕊️🕊️🕊️ tewahido larkegn Fetarye ♥️ Amsgnhalew 🙏
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 5 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
@ayni2800
@ayni2800 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ ስለፍጠርከኝ ከመምርጥ ይልቅ መመርጥ ነው። አገራችን ስላም ያድርግልን አሜን
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 4 жыл бұрын
ያቆይልን አባታችን
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
አቤት ዉበት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያዳረከኝ አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 5 жыл бұрын
ብጹአን አባቶቻችን እግዚአብሔር ከሰይጣን ፈተና ይጠብቃቹ። የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አንድ ልብ አንድ ሃሳብ እንዲያደርገን በጸሎት እንበርታ።
@ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
@ከአድማስባሻገር-ኈ5መ 5 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያስማለን ብፁዕ አባታችን!!!
@uu0704
@uu0704 5 жыл бұрын
Amen Tawhdo Lazelami Nuri
@abebumulat1871
@abebumulat1871 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልአኽትን ያሰማልን
@fentayehuabebil9612
@fentayehuabebil9612 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው ፡፡
@እዮብእናየአብስራ
@እዮብእናየአብስራ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባቶች እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ የሚገርመኝ አለምአዊ ቢሁን አቤት 61,0000
@እዮብእናየአብስራ
@እዮብእናየአብስራ 5 жыл бұрын
❤❤ አሜን አሜን አሜን
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 5 жыл бұрын
Ewnet new Gen alemawiy biwen Orthodox yalewnut Like yadergalu Selzik ateferdu kes Eyal bezu yewnal Orthodoxsen Like yemiyaderge orthodox becha new Lemkonen atechekulu!!!
@shioania1097
@shioania1097 5 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀💐💐🌸🌸🌸🍁🌸💐🍀🌹🌹
@shioania1097
@shioania1097 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልለ🍀🌷💐🌸🍁🌷🌹🍀🌷💐💐🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹
@ama7624
@ama7624 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ቡራኪዎት ይድረስን
@yetmyetm3385
@yetmyetm3385 5 жыл бұрын
Amen amen amen yabatochachn burake ydresen.kale hiwot yasemaln abatachi .bezi menor metadel new Orthodox mehon memeret new
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ልዩ ያሬዳዊ ዝማሬ በብጹዕ አቡነ ናትናኤል
20:11
ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ ያስተማሩት እንባ ያራጨ ትምህርት
7:52
መንፈሳዊ መልእክቶች ዘደብረ ገሊላ
Рет қаралды 23 М.
🛑ቤተክርስቲያንን እነሱ ያፈርሳሉ እኛ ግን እንሰራለን   የአባታችን አቡነ ናትናኤል አዲስ ስብከት
28:38
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34