መንግስት ካላመነ በጣም ያሳፍራል!!! ወንድ በመሆኔ ተሸማቅቄአለሁ!! Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

  Рет қаралды 51,770

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@mesertmulugeta1886
@mesertmulugeta1886 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምውድህ ጋዜጠኝ ጌታ እመቤተ እድሜ ይስጥህ
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳን❤❤❤
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
መምህር ስላየሁክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ተስፋዋ ነህ መምህር ኑርልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋጋችሁ በሰማይ ነውና ለኡነት ያቁማችሁ እስከመጨረሻዉ ፣ያጥናችሁ🙏🙏🙏💚💒💚
@1587-fazr
@1587-fazr 4 ай бұрын
እግዚአብሔር. መርጧችኃል እና. ክፍያው. ከላይ. ነው. ጌታ ትውልድን. አድኑ. እያለ ነው. 🎉🎉🎉🎉. ተባረኩልኝ
@merimeri2145
@merimeri2145 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም አፀያፍ ትውልድን ለአደጋ ይዳርጋል እና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርቱ ውንድሞቼ
@tigistmekuria4621
@tigistmekuria4621 2 жыл бұрын
በጣም ሊመሰገን የሚገባዉ እግዛብሔር ይጠብቀዉ ፈጣሬ ይፈልገዋል ይልማዬ አይዞህ
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳን ኢትዮጵያን
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች 💚💛❤️ አብያችን አይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳህኒያለም ከአንተ ጋር ነው በርታለን🙏
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሞቻችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳና ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱንል ዋጋችሁ በሰማይ ነው ለትውልዱ ተሰታችኋልና
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አብዬ ተወዳጁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እንወድካለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ኣምላኽ ይምሓርካ🙏❤️
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣፣፣
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 жыл бұрын
በርቱን ተባረኩ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን 🙏🙏
@yop_tube
@yop_tube 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
በርቱልን🙏❤
@sisaytesfa387
@sisaytesfa387 2 жыл бұрын
መምህር ደረጀ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@sisaytesfa387
@sisaytesfa387 2 жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ እድሜ ይስጥህ
@alelengazmra769
@alelengazmra769 2 жыл бұрын
በርቱ የኛ ጀግኖች
@ephrembahiru622
@ephrembahiru622 2 жыл бұрын
thank you so much Mahber Media .
@asnakeasne190
@asnakeasne190 2 жыл бұрын
ቃለ እግዚአብሔር እንደሚል እውነትን እየገለጥክ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።አስናቀ/ማዘንጊያ
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳን
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱልን ታሪክ ያከብራችኋል
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
አምላኪ ሆይ ያበርታችሁ ኢትዬጵያ ፈጣሪ እሰከናቱ ከዚህ ከወደቀ ጠላት ያውጣልን አሜን 💚💛❤️
@tiztamamo1120
@tiztamamo1120 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱልን
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ የኢትዮጵይ እንቁዎች
@sohoo5694
@sohoo5694 2 жыл бұрын
አብየ ጀግና እንዴው ሀገር ገብቸ ካንተ ጋር ብሰራ በጣም ደስ ይለኛል ት/ት ቤት ነህ
@shimelisgetahun4518
@shimelisgetahun4518 2 жыл бұрын
We have to be one, and I want to be beside you for the idea you are fighting for. We are with you.
@alexkenea3328
@alexkenea3328 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሞቻችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳና ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@serkalmemideksa3497
@serkalmemideksa3497 2 жыл бұрын
Ngashe place call me
@haileamare1971
@haileamare1971 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
እውነት ዕንቁ መምህራችን አንተ ባትኖርልን እና ባታነቃን እውነት ጠፍተን ነበረ ግን እግዚአብሔእ መልካም ነውና እናንተን ዕንቁዎች ስለ ሰጠን ክብር ይገባዋል
@astergultie4970
@astergultie4970 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም፡፡
@1587-fazr
@1587-fazr 4 ай бұрын
ጌታ. ሆይ ና. የልጆቻችንን. ጥፋት. አታሳየኝ 😢😢😢
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ በርታ ከጎንክነን ትውልድን እናነቃለን የሚያሳዝን ግዜ ላይነን ከአጣቲያታችን የተነሳ ከድፍረታችን የተነሳ ተደበላልቆብናል ትክክል ሹማምንቱ ኢሉሚናቲ ውሰጥ ያሉ አሉ በደንብነው እያየነው እውነተኛ የድግል ልጅ ያሸንፍአል 666ኢሉሚናቲ በኢትዪጵያ ቢሮ ከፍቶ በደንብ እየተቀሳቀሰ ነው መንግሰት ዝምታን ለምን መረጠ?????
@kidesttesfaye9808
@kidesttesfaye9808 2 жыл бұрын
አብይ እመአምላክ ዘመንህን ትባርክልን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅልልን ፣ይን መግስት
@የእናቷልጅውቢቷ
@የእናቷልጅውቢቷ 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ለአገራችን ብርሃኑን ለትውልዱ የአምሮ ብርሃኑን ያብራልን እናንተንም ወንድሞቸ ቅዱስ ሚካኤል ይከልላችሁ።
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Ewenet belekale memeher dereje allah yetebekew betam new mewedew wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️legna lijoche yekomu nachew
@fanteshfantaye2792
@fanteshfantaye2792 2 жыл бұрын
አብዬ የኔ መምህር ፅኑ ሰው በርታ ከመቼውም ጊዜ በላይ በዚህ ሰዓት ከጎንህነን ከሁሉም በላይ ደግሞ አምላክህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነውና ደስ ይበልህ!! ጠላት ዲያብሎስ ን እያንበረከክ ስለ ሆነ ደስ ይበልህ!!ፊል ፬፥፬ "ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ"ቅዱስ ጳውሎስ ባልተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ነው ይህን ያለው አንተም ወንድሜ ደስ ይበልህ!!!
@berihanambachew824
@berihanambachew824 2 жыл бұрын
Hero !!!
@haileamare1971
@haileamare1971 2 жыл бұрын
ውድወድማችን ነህ ነጋሽ በዳዳ
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 жыл бұрын
እረ የምን ጉድ ነው የምነሰማአው በሰማአብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ
@derejemakonene1247
@derejemakonene1247 2 жыл бұрын
በርቱ እመብርሐን ከናንተጋ ትሁን
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 2 жыл бұрын
አምላክ ይባርካች
@dawitguangul7166
@dawitguangul7166 2 жыл бұрын
Bertu
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 Жыл бұрын
Abiy Yilma Wondata
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
እግዝኦ እግዝአብሔር ይማርሕ☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
መምህር አቢይና ጋዜጠኛ ነጋሽ እባካችሁ ዛሬ ፌስ ቡክ ላይ የተለጠፈ የቃና ቴሌቪዥን ፊልም ላይ የሴት ለሴት ጋብቻ ፈፅመው የሚታይበት ይተላለፋል እና አንድ በሉ በእርግጥ ይሄ የቴሌቭዥን ጣብያ ትውልዱን ማኮላሻ እና ቤተሰብ እርስ በእርሱ እናዳያወራ አብሮነት እንዲጠፋ ታስቦበት የተከፈተ ነው እና እባካችሁ መፍትሄውስ ምንድነው አንድ በሉን እስኪ ጭራሽ ለህፃናት በየቤቱ ሊያለማምዱት ነው እኮ
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
😪😭😭😭😭baxami yazazinali. Maranataa KIRISITOSI
@serkalmemideksa3497
@serkalmemideksa3497 2 жыл бұрын
You do no Deraga
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
እረ ሰውየው ቴክቶክ ያያል አብቹ ከባድ ሰው ነው አደለም ይሄን ከባድ ጉዳይ በርቱልን
@birhanmelese3435
@birhanmelese3435 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ትንሳኤያድርስህ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 жыл бұрын
Egziyabeher yeredachu! Melekam sera eyeserach new beretu
@antenehtadesse3050
@antenehtadesse3050 2 жыл бұрын
መላው ንሰሀ መግባት እና ከልብ መፀለይ ነው ሰይጣን ስለሆነ የጠፍል
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 2 жыл бұрын
ሉሲፈር መሆኑ ጠፋህ እዴ እግዚሀብሄር ይገስፀው አባቶችን እባ የህዝብን እባ ያፈሰሰ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ የስራኤል አምላክ ባህሩን ከፍሎ ያሸገራቸው አምላክ እኛንም ኢትዮጽያንም ያሻግርልን አሜን በሀይማኖቴ አልደራደርም ።።8.ነጥብ
@emannora4737
@emannora4737 2 жыл бұрын
Memihir enkan dena metah
@tiztamamo1120
@tiztamamo1120 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@yonasgebrkirstos1941
@yonasgebrkirstos1941 2 жыл бұрын
ye deregen alsemahum neber
@dessaababa8820
@dessaababa8820 2 жыл бұрын
Geta hylachi nwo bartuo kgnachwo nagh 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌾🌾🌾🌾🌾
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
This guy talks about to much about Guys what is wrong with him. He is the one selling there though. ሀሳብ፡ እየሸጥክላቸው ነው፡ ምን አስጨነቀን ፡ ገደል ይግቡ
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም 2 жыл бұрын
እቺን ነካ አርጉ የመንግስት ስራ
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 жыл бұрын
ስድስትመቶስልሳስድስትግዜበጅራፍጌታንየገረፉትነውባዲራውምየኖህምልክታችንነውእነሱበምንወደውነገርእየፈለጉምልክትካረጉእኛንአይመለከትምመግስትምካላመነበትአይመለከተውምእምነቱየሚገለውያመኑትንየገበሩትንነውለማስተማርበመረጃመደገፍአለብንጠቃይንምእየጨፈረከስህተቱማስተማርእጂምንምአይነትፖወርእደሌለውማስተማርምእርግጠኛመሆንአለብንሌዝባንምጌዎችምቀርበህብትረዳቸውጥሩነውእንዴትእንውጣብለውእየተሰቃዩያሉአሉ
@fekeretkebede3447
@fekeretkebede3447 2 жыл бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ግራ አታጋቡን
@fekeretkebede3447
@fekeretkebede3447 2 жыл бұрын
አብይ ይልማ በጥያቄያቸው ወደራሳቸው ትርጉም ሊወስዱህ ጥረት እያረጉ ነው ስትመልስላቸው ተጠንቅቀህ መልስላቸው
@fekeretkebede3447
@fekeretkebede3447 2 жыл бұрын
ስለ መጨረሻው ዘመን ምንም እውቀት የሌለው ጠያቂ የሆነ ነገር ወገንተኛ የሆነ ነው።
@misraktillahun7418
@misraktillahun7418 2 жыл бұрын
Berat yana wandam kawalaw belaya medanyalam yamachachal egam enagezalan berat .
@robel29
@robel29 Жыл бұрын
0:39
@KeyriaRahmetu
@KeyriaRahmetu Жыл бұрын
2:01
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
መምህር አብይ እግዚአብሔር ያክብርህ:: ቁጥሩን ግን ለምን ትፅፉታላችሁ? በአፍ ከተወራለት ይበቃል በየሞባይላችን ግን ሲፃፍ ጥሩ አይደለም
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 2 жыл бұрын
በገሐድ የሚፈጸመውን ግፍ የማይቃወም አመራር እንዴት አድርጎ ነው 666ና ተያያዥ እምነቶችን የሚቃወመው?
@bezavanloo4898
@bezavanloo4898 2 жыл бұрын
Egzeabeher yerdan
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዕስራቱስ ተለመደ አፈናው ግን እዳያስገድልህ ይሄ እባብ መንግሥት
@weinshetw2935
@weinshetw2935 2 жыл бұрын
Awn abiye 666 new
@እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
@እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 2 жыл бұрын
አብይ ይልማ እስከዛሬ በምታቀርበው አስተምህሮች ከአንዳንዶች በስተቀር እደሰት ነበር ሌሎች እንዲያነቡም እልክም ነበረ:: ነገር ግን በመሪያችን ላይ ደጋግመህ ያቀረብከውን ተመለከትኩና በእግዚአብሔር ቃል እንደመዘንኩህ ካለ እግዚአብሔር የምህረት አሰራር የደህንነት [የዘላለም ህይወት] ስጦታ ወደ ሰዏች ካልተሰጠ በስተቀር መንፈሳዊ መሆንና ቃሉን ማወቅ እንደማይቻል አወቅሁ:: ከዚህ የተነሳ ባዶ እንደሆንክና ወንጃይ አይምሮ የምታበላሽ የእግዚአብሔርን ቃል የምታጣምም ሆነህ አገኘሁህ:: የእግዚአብሔርን ቃል በመጨመር በመቀነስ የሚመጣ መቅሰፍት አለ:: በዚህ ዘመን አሳፋሪ ኢትየዮያውያን የተገለጡበት ነውና አንተም ባልተገለጠልህ ባልበራልህ እውነት ንጹህ ሰዎችን ጥላሸት እምትቀባ ለፍርድ ራስህን የምታዘጋጅ ከንቱ ሃሳብ የምትረጭ እንደሆንክ እነግርሀለሁ:: :: ስማ ዶክተር አብይ የእግዚአብሔር ሰው ነው:: ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ በካሳ የተላከ እንደሆነና አንተ እንደምትለው የደም ተጠያቂ ሳይሆን ሊሞገስ ሊወደስ ልናበረታታው በጸሎት ከጎኑ ልንቆም የሚገባን መሪ ነው:: እኔ ከጃንሆይ ጊዜ ጀምሮ ያለሁ ነኝ የማውቀው ምድራችን በደብተራና በመናፍስት አሰራር የታሰረች ከዚህ የተነሳ በኢኮኖሚና በአስተሳሰብ ድሀነትነ የተመታች እንደሆነች ነው:: ምድራችንንና ወገኖቻችንን ከእግዚአብሔር ያራቀውን ስለጠንቋዮችና ደብተራ ተብታቢዎች ትንፍሽ ስትል አልሰማሁህም ምነው ዝም አልክ???? ይሄንን ማን ሊክድ ይችላል????? ምነው ጥቁር አልማዝ ተብሎ ገበሬው ከጤፍና ከበቆሎ ይልቅ መሬቱን ለጫት ሲያስረክብ ምነው ዝም አልክ??? ስለ 666 ለማወቅ ለሰው ሁሉ ግልጽ በሆነ መንገድ ከአሜሪካን ከአውሮፓ ለአለማት ሁሉ በሰይጣን አሰራር ወጥመድ እንዲሆን ኔትዎርክ ዘርግተው መስራት ከጀመሩ ረጅም አመታት ሆኗቸዋል:: ትናንት እንደጀመሩ አድርገህ ከዶክተር አብይ ጋር መስፋትህ አሳዛኝ ነው:: በዘመነ መጨረሻ በራእይ እንደተጻፈው በአባቶች እንደተነገረው ዛሬ ላይ እንደተገለጠው ይሆን ዘንድ ግድ ነው:: ይሄንን ሊያስቀር ሊያሻሽል የሚችል ማንም የለም አይኖርምም:: ማድረግ የሚቻለው ሰወ ሆኖ የመጣውን አንዱ ስለሁሉ የሞተውን ጌታ እየሱስን በመስጠትና ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር እንዲታረቅና በህይወት መዝገብ እንዲጻፍ በማድረግ ብቻና ብቻ ነው:: እናንተ የምትሰብኩትና የምትሰበኩት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ዋጋ የከፈለውን ጌታ እየሱስን የሚሸፍን እንደሆነ እወቅ:: ደግሞም ይሄንን እውነት አትክድም:: በዚሁ ከቀጠልክም ከዘላለም የሞት ፍርድ አታመልጥም:: በስሜትና በፓለቲካ በሐይማኖተኝነት የመዳንን እውነት መስበክም ማስተማርም አይቻልም ማውራት ግን ይቻላል:: ምነው ደርግ ትውልድ ሲበላ እግዚአብሔር ስሙ እንዳይነሳና ክርስትና እነዳታስነሱ ሲል አልጮህክ? ወያኔ ዘርህን ትውልድህን ተክለ ሰውነትህን ሲያበላሽ እንክርዳድ ሲዘራ አሁን በቅሎ አላስኖር ሲል የት ነበርክ ምነው ስለ አትዮጵያ አልጮህክም???? ስለኢትዮጵያ ምነው ዝም አልክ???? ከድሀው የተዘረፈው ብር በእንደእናንተ ወንጀይ እውነት አስመስላችሁ የምትናገሩት ላይ እየፈሰሰ እንደሆነ አውቃለሁ:: ጥቂቶችን አገኘን እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብማ ወያኔ እንዳቀደው በጫት በሺሻ በተለያዩ እጾች እንዲበላሽ ያወጣው እቅድ ተሳክቶለታል:: እንግዲህ ወያኔ ምድራችንና ዘርን ሊጨርስ ያወጣውነ እቅድ ሰርቶ ያሳየውን መከራ ሁሉ በዶክተር አብይ ላይ ከምትጭን ምድራችንን የደገፋት አጥፊውን እሳት ያጠፋውን የተረባረቡብንን ነገስታትን ያሳፈረውን እግዚአብሔርን ቀንና ለሊት እያሳዘናችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አመጸኛ እንዲሆን የምትተጉ ሁሉ ስሙ ምድሪቱን የያዘ አሳልፎ ለጠላት ንክሻ ያልሰጣት እግዚአብሔር ገለባውንና እብቁን ይጠራርጋል:: ጠንቋዮች መናፍት ጠሪዎች ደብተራዎች ይነቀላሉ የእግዚአብሔር ጣት ትመጣለች ምድራችን ዝናዋ እግዚአብሔር ይሆናል: : ይለቁን ሰላምን ተከታተሉ ጥላቻንና አድማ ይብቃችሁ የህዝቡን መከራ አትኮትኩቱ ኃጢያትና ነውርን ለዩ:: የእያንዳንዳችንን ስራ መዝኖ የሚፈርድ የሚባላ እሳት አለ ይቅርባችሁ:::
@fffdyh5303
@fffdyh5303 2 жыл бұрын
እብይማ ደም እየገበረ ነው 666 ነው
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Hhhhh mnegst manew erasu 666 new minun yemnaw
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 2 жыл бұрын
Stop your joke 🤣
@yeabsiraberhanu7244
@yeabsiraberhanu7244 2 жыл бұрын
አሁን የሄ አጀንዳ 666 እኛ የሳስበናል ያልበላን እናካለን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ያሳስበአል ትውልድ አይበከልም እንዋጋለን አንቺ ግን በሰላምነው??
@yeabsiraberhanu7244
@yeabsiraberhanu7244 2 жыл бұрын
@@ክእሎትክህነት እህቴ አትቅልድ እጂ እደ ኦርቶዶክስ ለኛ አሳሳቢ አየደለም ብዙ ስራ ዎች አሉበን ችግር እሱ አለማየት አችን ነው አብይ 666*ብሎ ማውራት ሽም ነው ያሳፈራል ሊሎች ቤተእሞነት እኛ ላይ ጎል እያስቆጠርብን ነው
@yop2523
@yop2523 2 жыл бұрын
Neh ende?????
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ምነው አመመህ? አለህበት መሰለኝ 🙄
@yeabsiraberhanu7244
@yeabsiraberhanu7244 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር 666 ብለን አንችለዋለን ወይ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
2:06:15
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 520 М.
Новости дня | 4 февраля - вечерний выпуск
11:40
Euronews по-русски
Рет қаралды 40 М.