KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ገንዘብ ከማይበረክትለት ሰው ጀርባ ያሉ መንፈሳዊ ምሥጢራት!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
37:43
የሚሰወረው ኢትዮጵያዊ ልጅ እና የSuperman ፊልም አዲስ ምስጢር / "አትጋቡ" የተባለው መፅሃፍ ጉዳይ!! Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ
33:44
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
Правильный подход к детям
00:18
አወዛጋቢው ምስጢር ተፈታ! ማጅራት መቺ መናፍስት ከእስራት ተለቀዋል! ኑሮ አመሰቃቀሉ!! ሚሊዮኖች ለምን አቀረቀሩ?Tesfaye Abera + Abiy Yilma
Рет қаралды 33,718
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 281 М.
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 113
@hailus7714
5 ай бұрын
አጎቴ አንድ ሌሊት ቤት ከፍቶ ሲወጣ መጋኛ መታውና ፊቱ ተጣመመ:: እህቱና ሴት ልጁ ሆስፒታል መሄድ አለብህ ብለው ሆስፒታል ወሰዱት ሀኪምም መድሀኒት እዘዘ:: አጎቴ ግን መጋኛ ሰይጣን ነው ፀበል ነው መሄድ ያለብኝ ቢል እነሱ ገገሙና እምቢ አሉ:: ከ2 ሳምንት በሁዋላ መድሀኒቱም አልሰራም:: እስካሁን የናንተን አድርጌያለሁ:: አሁን ግን እኔ በማውቀው መንገድ ፀበል እሄዳለሁ ብሎ ፀበል መውሰድ በጀመረ በአንድ ሳምንት ውስጥ ክፉ መንፈሱ ለቀቀው እሱም ዳነ::
@tigest3176
5 ай бұрын
Egezbehre yimesegne
@mehazahailu1578
5 ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ ወደተረሳው ወደተናቀው ግን እጅግ አደገኛ ከሆነ እውነት ጋር ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ
@AlemZerihun-q8i
5 ай бұрын
ሰላም አስተማሪዎቻቾን ጌታ እውቀቱን ብርታቱን ጤናውን ይስጤችሁ ያብዛላችሁ
@shewaneshkedir8242
5 ай бұрын
ባያልቅ እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩት ቶሎቶሎ ኑልን እግዝአብሄር አምላክ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤ እንወዳቹሀለን በርቱልን
@Tsi541
5 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንኳን ለ ራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ባአል በሰላም አደረሳችሁ 😥😥😥😥😥😥 ጎፋላይ ላሉት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን በጣም ነው የከፋኝ በቃችሁ ይበለን በዚ ጦርነቱ ናዳው ሞቱ ብቻ እኔ በጣም ከፍቶኛል ወለተ ሚካኤልን በፀሎታችሁ አስቡኝ በእና ታችሁ😢😢😢😢
@HananGze
5 ай бұрын
ayzosh yhe yersu fekad kehone smu ymesgen 🙏 lemotut nebs ymar lalenew lensiha mot yabkan😢
@Tsi541
5 ай бұрын
@@HananGze amen amen hode
@saniatube2360
5 ай бұрын
በሰምዓብ የዛሬውሰ ልዬ ነው ጌታን ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@wubitteda9201
5 ай бұрын
ወንድሞቼ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ብዙልን በርቱልን የናንተ እዉቀት ከመቸዉም ግዜ በዚህ ግዜ ትዉልዳችን ያስፈልገዋል እኮራባቹአለሁ❤❤❤
@Sintayehu_21
5 ай бұрын
መምህሬ በዚህ ርእስ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል❤ እኛ አካባቢ በተለይ መጠጥ ወይም አረቂ የሚሸጡ ጎረቤቶች በር እንደከፈቱ ወዲያው ውሃ ወይም በግራዋ የተዘፈዘፈ ውሃ ይረጫሉ ያው እሱን በውሃ ሊያባርሩ ማለት ነው😂ብቻ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ አንተን ሰጥቶን ከመንፈሳዊ ነገር ውጭ እሱን መዋጋት እንደማይቻል ተረድቻለሁ
@KidusTesfaye-q2f
5 ай бұрын
እግዚአብሔርን ማመን ፀበል መጠመቅ ለሰው ተንኮል አለመስራት እግዚአብሔር ያያል ይመዝናል ይፈርዳል ባዕድ አማልክትን አለማምለክ ሰው ክፉ ቢሰራ ፈራጅ አምላክ አለ
@Ethiopia928
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማራችሁን ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ በርቱ
@rahelbelete9283
5 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤
@hhhvj
5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከብዙ ኮተት አውጥተህ ሳትንቀኝ ምንገድህን ስላሳዬኝ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ አመሰግንሀለሁ አበርታኝ ወደፊት ልጓዝ አባቴ😢
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
5 ай бұрын
በርቱልን የምር ስጣፍጥ ትምህርቱ
@abrahamyohannes19
5 ай бұрын
memhire tsefaye and abiy yilma❤❤❤❤❤
@Hanan-jx1zp
5 ай бұрын
መምህሬ ይከው እኔ በቃ መልኬ በጣም ይበላሻል እሱም በመስተዋት ባይሁት ቁጥር በቃ ይበላሻል ሳቆም ማየት መፀለይ መስገድ ሳዘወትር መልኬ ጥርሴም ሁለነገሬም ሰላም ይሆና ለታመምነው ነገር ሰበብ ከመፈለግ መፀለይ በጣም ጥሩ መፍትሄ ነው እኔ ፊቴን ሲያዩት ብዙ መድሃኒት ይሉኝል ስፀልይ ድራሹ ይጠፋል እና አንበርታ ምርጥ ትምህርት ነበር ሳድስ ባልደረቦቹ ሁላችሁምንም እናመሰግናለን
@myfano
4 ай бұрын
😢😢እኔም
@EdK-q7f
5 ай бұрын
ኢሄ ችግር እኔ ላይ ተከስቷል እርጉዝ ሆኜ ነበር የተከሰተብኝ ከአምስት አመት በሀላ መንፈሱ ተጋለጠ ሲጋለጥ መተት ተደርጎብኝ ነው መልክ ለማበላሸት ብለው ግን መድሀኒአለም ሁሌም ከእኔ ጋር ስለሆነ ደህና ነኝ አሁን ቲንሽ ስስቅ ይቀራል ግን ቢሆንም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ተመስገን ነው የምለው
@tsigeyirgaw2604
4 ай бұрын
ሁለታቹንም በጣም ነው ምወዳችሁ ኑሩልን መምህሮቻችን
@hiwetatsbeha
5 ай бұрын
በርቱ ሰዉን አንቁት አናመሰግናለን
@ኤፍታህጵጌማርያም
5 ай бұрын
በጣም የገርማል መጋኛ እያሉ ገጠር ላይ😢😢😢
@yemaryamlij7261
5 ай бұрын
በጣም ጦሩ ግንዛቤ የማሰጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔርእውቀቱንጨምሮጨማምሮ ይስጣችሁ እንወዳችኋለንኀ❤❤❤❤
@merichannel743
5 ай бұрын
ቤዝ ፡ ጎበዝ ፡ በርቺ !!! የሚገርም ፡ እውቀትን ፡ ከመምህሮቻችን ፡ እየሰማን ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛላችሁ !!!
@AmeenAmeen-cb5sj
5 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🎉
@aelamabbg3541
5 ай бұрын
መምህር አብዬ አስጨርስ በመሀል አትግባ መምህርተሰፍዬ አንደበትህ ሲጣፍጥኮ ሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ
@اشكلالزهراني
5 ай бұрын
ፀጋው ያብዛላችው በእውነት ባጣም ምገሪም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችው በእውነት እኔ ምስትያት ማይት እደት እደ ምውድ በእግዚአብሔር 😢
@traderb9510
5 ай бұрын
ገራሚ ሀሳብና እይታ ነው ያላቸሁ ::
@marmart6646
5 ай бұрын
hዚህ ደግሞ ጥሩ ምሳሌ ስንታመምምን ያህል ገንዘብ ለህክምና እንደምናወጣ ኩላሊት ከተካለን ልብ ከተተካ እንዲህ የመሳሰሉትን የአካልስንታከም ትክክል ነው በጣም ብዙ ወጪ ነው ያው ምሳሌው ይሄ ነው ብዬ ነው የማምነው።
@marelermias
5 ай бұрын
ዩኒቨርስቲ እያለሁ ክፍሌን ትቼ ጓደኞቼ ያሉበት ዶርም ለጥናት ሄጄ በተኛሁበት ጊዜ " ደሞ እዚህ ምን ትሰራለህ " ብሎ በጥፊ ቢያላጋኝም ደንግጬ ስነሳ ምንም አልሆንኩም።
@georgem.s1611
5 ай бұрын
ይገርማል በእግዚአብሔር መጠበቅ እንደዚህ ነው
@Hanan-jx1zp
5 ай бұрын
ሰለ ከረባትም ያስተማርከውን መምህር ተስፋዬ ለወንድማችን ሹክ በልልን
@defarutube9953
5 ай бұрын
Timirtun likilign mademet efelegalew❤
@KaseyGato
5 ай бұрын
ዉሥጠት 21 መንፈሣዊ እንግዳ በመምሕር ተሥፋዬ ዩቱብ ታገኘዋለሕ@@defarutube9953
@yonasgirma3323
5 ай бұрын
አብዬ እንዴትኮ እንደምወድህ
@sinafiktekola
4 ай бұрын
ሁለቱ እንቁዎቻችን እድሜያችሁን ያርዝምልን
@solomonmeselemeskito445
5 ай бұрын
ማጅራት መች ተመችቶኛል
@mekonneneabebewoldemariam7599
5 ай бұрын
ማነዉ ሰባኪዉ ማነዉ አስተማሪዉ ምን ይሻልሀል መምህር አብይ
@demisdesalegn9656
5 ай бұрын
ሰፊውን ሰዓት ለእንግዳው መስጠት አለባችሁ ሳድሶች ።
@Fissiha-b3x
5 ай бұрын
Oh your Excellency.,. Great you are.The informations are very interesting.Thanks a lot.❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ayo19874
5 ай бұрын
❤👍👍👍❤️keep it up . 🙏🙏🙏
@AshuAbebe-lu8lq
5 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@NnGga-gd5oj
4 ай бұрын
በርቱልን መምህራችን
@ግዜውነው
5 ай бұрын
መምህር የምር እደት ደስ እዳለኝ ስትወያዩ
@hirutejo9888
5 ай бұрын
Thanks Abiy
@GT-xi8bv
5 ай бұрын
መድሀኒቱ የድንተኛ ማኘክ ነው ልክ ነው :: እና ወቃለን የሚሉ ሠዎች ይናንቃሉ። ይገርመኛል እናንተ በርቱ ::
@Esete-oi3yy5gz4j
5 ай бұрын
ሳድስ ሚዲያ በቲቪ ይተላለፋል እዴ
@MuleBaba
5 ай бұрын
በርቱ
@girmamang3797
5 ай бұрын
በፀጥታ ለመደማመጥ እና ሃሳብን ለማጨረስም ብትሞክሩ እባካችሁ።
@hhhvj
5 ай бұрын
ሞኝ ባገኝ እኮ በኛ አካባቢ ሁሉም ሰው ነው የሚቀደደው
@Sintayehu_21
5 ай бұрын
ወይኔ መምህር ቢላ ስለሚይዙ አራሶች ጀምሮ ነበር ተቋረጠ የምልክላቸው ብዙ ሰዎች ነበሩ
@gurfa2658
5 ай бұрын
❤❤❤ des setlhu enanten egzabare edmana tna yestachiwo❤❤❤
@yoditsolomon1141
4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ቤት የነበረች ሰራተኛ በጣም ብዙ ስለ ሞኝ ባገኝ ስታወራ ሰምቻታለው፣ እኔ ልሁን ልጆች ታመን እንደ መድኃኒት ይሁን እንዳ በሽታ ረሳሁት ስሙን ብዙ ጊዜ ትጠራለች፣
@thewaythetruththelife5920
5 ай бұрын
i can't feel my face when i'm with you የሚለው የ weekend ዘፈን ትርጉሙ ግራ ይገባኝ ነበር፣ያው መጋኛ መቶት መሆን አለበት፣ በዛ ላይ አንድ መጋኛ የመታው የሚመስል ሰውዬ ከፊት ቁጭ ብሎ ያየዋል
@tamerugenet6878
5 ай бұрын
ተባርኩ
@mulugadu6121
5 ай бұрын
የፀሎት ድካም ነው
@HirutMekasha-i4e
5 ай бұрын
Peray for my Family
@wasihungebremedhin8032
5 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 91 ላይ ከሌሊት ግርማ በቀን ከሚበርር። ፍላፃና ከቀትር ጋኔን አትፈራም የሚለው ቃሉ እውነት ነው ክፉው መጋኛ አለ ነገር ግን በእግዚአብሔር ከታመንን በፅድቅና በቅድስና ከኖርን ክፉው በአማኙ ላይ ሥልጣን የለውም።
@Aziza-lq1rk
5 ай бұрын
እሚገርምነውየተበከልንሣናውቀውየተመታንየኩፍኛየመሚለው8ክፈልእያለሁነውሁለተኛውስወልድቀንሽአልፋንብለውኛወደሆሥፕታተላኩከሆሥፕታልተመልሽበማግሥቱምጥሥያዝጤናጣቢያሄድኩኛለምንመጣሽተብየ፣ከዚያበሗላታምሩብዙነውበሠላምወለድኩበሦሥተኛቀኑጡቴአበጠበሙቅውአሹልኛ፣በ20ቀኑጡቴደረቀይህምመጋኛሊሆንይችላልእንደበነገራችንላይአንድምቀንአልተጠበኩምእቤትውሥጥሥሥእልአድኖአለበነሡሐይልተነሥቸአለሁበነገራችንለይ፣8ክፋልላልኩት8ቀንጆሮየአይሠማማምነበርበሠመአታቱፀበልተከፋቷልትምርቱንግንአላለፋኩም(ውለተእየሡሥቤተሠቦቸንእዳድንፆለትአድርጉልኛለመምህሮቻችንእድሜናፀጠጋይሥጥልን።አገራችነንሠላምያርግልን፣የህንሁሉሚሥጥርየማያውቁእናቶቻችንአባቶቻችንንእደቸርነቱይጠብቅልን።መምሕርተሥፋየእባክህየገጠሩንህዝብበምንተደራሽእናድርግበቴለቨዥንናልንእናመሠግናለን❤❤❤❤
@KidusTesfaye-q2f
5 ай бұрын
ሰው ሁሉ ከንቱ ነው በምድር ላይ የምናየው መቅስፈት የመጣው በሀጢአት ብዛት ነው ማንም ፍፁም የለም ለሰው ታየን አልታየን የሰማይ አምላክ አለ አሁን አናንተ ስለፊት እምታወሩት መጀመሪያ ሰለእግዚአብሔር ቸርነት ስለመንፈስ ቅዱስ ብታስተምሩ በዚህ ጊዜ ማነው ፍፁምእኔ ማን ነኝ የሚለውን ሁሉምይጠይቅ
@Yedingillij2127
5 ай бұрын
😍
@ethioaluminum6743
5 ай бұрын
❤❤❤
@betel8946
5 ай бұрын
Ejeg betam tru program nw, ende astyayet gn abey betaschers melkam nw
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
5 ай бұрын
መምህር ይልምሽ ስቱዲዩ ለጋብዝከው እንግዳ ቅድሚያ ስጥ ማለት እንዲናገር ፍቀድለት አንተ በሊላ ግዜ አስተምር ማርያምን እኔ ብሆን ትቼልህ ነው የምወጣው ሐሣብ አስጨርስ ለአድማጭም ጆሮ ይደብራል
@ሸገርአዲስ-ፐ6ፀ
5 ай бұрын
ደንቀራ እሚባለውን ብናነሳ ደም የፈሰሰበት ቦታ ላይ አጋንንቱ ደሙን ሲልስ ረግጦ የሚያለፈውን ሰውም ይሁን ወይም እንስሳ አጋንንቱ ይመታዋል በዚህ ምክንያት ሰውየው ወይም እንስሳው እግሩን ይታመማል
@fitsumtesfaye5914
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mulugadu6121
5 ай бұрын
መፍረድ አንችልም በምን እንደሚገጥመን አይታወቅም ሰይጣን ኮስሞቲክ እሚዎዱትንማ ምን ዘመዱ ናቸው ለምንያጠቃቸዋል ነገር ግን በደንብ አጥብቀህ በእምነት ካልበረታህ ይመታሀል
@dmulugeta
5 ай бұрын
Bell's Palysy የሚለው ስያሜ ግን Sir Charles Bell የሚባል ተመራማሪ ስላገኘው ነው። እርግጥም ግን በመንፈሳዊው ማብራሪያ አምናለሁ ይሄ ግን ይታረም።
@Menbere-n6e
5 ай бұрын
ሰይጣን እኮ ኮርቷል አይነካም ፣ ስራውን የሚከውንለት ሰው አግኝቷል ስሙን አታጥፋት በ ሐሜት ይከሳቹሀል
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
5 ай бұрын
በጣም ትክክል😢😢😢
@kirstiyan
5 ай бұрын
Wenedman yatawet bezih new leka meneged lay new erasan belo sewenetu kedot akim bet hedo steroc tebelo yemotew 😭😭😭
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
5 ай бұрын
❤❤❤😇🙏🏾🥰🥹💕😍✝️✝️✝️
@leouleleoule5037
5 ай бұрын
የለውጥ ሀዋሪያዎቹ ተገኝተዋል:: በጣም የማደንቃችሁ በዕውነት ላይ ፅኑ አቋም እንዳላችሁ አምናለሁና እባካችሁ በጋራ የመስራትን ዕቅድ አውጡ:: ለትውልድ እምነት ግንባታ እና ለፈጣሪ ልዕልና!!!
@yednekachewgeremew1886
5 ай бұрын
ሌላውን ማጅራት መቺ መንፍሳት ካላችው እናንተ ደግሞ ኪስ አውልቂ መንፈስ ናችው 😂 አርዕስቶቻችው የተበጣጠስ አንደበትና ቃል የተከበቡ ናቸው ፣ብልም ከ ፍልስፍና ኪስ ከ ሳይንስ እና መለኮታዊው ትምህርት ኪስ ዋች የተስረቁ ቃላት እና ሀረጎች ናቸው፣ ስለዚህ ኪስ አውላቂ መንፈስ የተጠናወታቸው ናችው😂😂
@selamawitmeberatu2079
5 ай бұрын
Yes, some people can't breathe; they buy O2 very expensively.
@TeklayMeresa-k4g
5 ай бұрын
Bertu
@muluk974
5 ай бұрын
አረ ምጋረም ነው
@HelenM-u7r
5 ай бұрын
አብይ ይልማ ዕምነቱ ምንድን ነዉ?
@KaseyGato
5 ай бұрын
የኔም ጥያቄነዉ
@eyeruskifle-gy8yk
5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ
@EeEe-p1r
5 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@KalebTassew
5 ай бұрын
Wanawen ye Aganint Arma wenberwa lay arga newe ende mitmekren. "Sitri" mibal Ye liq wesib aganint meleya newe. Ahun Alemin yetekotatere ye Tilqu menfes newe. Menfesu silale newe yanin yeneber libs yaswededesh ena yasmeretesh. Nech BICHA arenguwade wuha semayawi..... Berhan libeshi...
@alemayehutache1711
5 ай бұрын
WEDE EGZIYABHAR BEQEREBN GIZA BEYTGNAWM BOTA KEMIMETA ADEGA MEDAN ENDEMNCHL NEAW KEMLKTH YEMITELALEFEW!!!!!!
@abebaseyiume8949
5 ай бұрын
እናንተ ግን ስለአዳኙ ጌታ ከምታወሩ ይልቅ ስለአጋንንት ትሰብኩጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ እሱ ከሁሉ ያድናል
@tigisit2534
5 ай бұрын
ትዉልዱ ጠፍቷል ጠላቱን ማወቅ አለበት ::::::::::ይህ ሁላ ሰው ሶሻል ሚዲያ ላይ እያበደ ያለው ስብከት ስለ ሌለ ነው እንዴ????? ሰብከት አለ ግን ሰሚ የለም 😮ስለዚህ ጠላታቸው ይወቁ
@TigiBetw
5 ай бұрын
רק ישועה הוא הדרך היחיד לאמת 💪💪
@aratkillo1
5 ай бұрын
למה אתה כאן
@AsterKalat
5 ай бұрын
Zenblachu atasfraru ሰውን, ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው የዛቹ ካወቀው መፍታሄወን የዝኦ የምጣ. ምድረ ሌባ መምህር ተብዮች ሰው አታስቸንቁ ሌዳቦ ሰትሉ
@tamratketema6926
5 ай бұрын
ውዱ አብይ! ከዚህ አጋንንት ጎታች ተስፋዬ ጋር እንዴት ፕሮግራም ትሰራለህ፡፡ የግርማ ተማር ነው
@selammulatu3807
5 ай бұрын
ፀልዩ ፁሙ ስገዱ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ ማለት ነው አጋንንት ጎታችነት እረ ተዉ እናስውል 😢😢😢
@KaseyGato
5 ай бұрын
ማሥተዋሉን ያድለን በእዉነት ሕዝቤ እየጠፋን ነዉ ወደ ፈጣሪ ቅረቡ ለፈጣሪ ታዘዙ ተገዙ ሥገዱ ፀልዩ ቅዱሥ ሥጋዉን ክቡር ደሙን ተቀበሉ እንቀበል ንሥሐ እንግባ ክፋትን እንተዉ ተዉ ባአድ አምልኮ አትከተሉ ማለት ምኑ ነዉ አጋንንት እሚያሥብል 😢😢😢😢
@tamratketema6926
5 ай бұрын
@@KaseyGato 1ኛ የመ/ር ግርማ ደቀመዝሙር ነው፡፡ 2ኛ አጋንንት ስያስወጣ ነበር/ ልምምድ ውስጥ ነበር ከፈለግክ ቪድዮ እልካለሁ፡፡ በርሜል ጊዮርጊስ የሚባሉ፤ አንዳንድ የጴንጠ ፓስተሮች እነዚህም አጋንንት ጎታች ናቸው፡፡
@KaseyGato
5 ай бұрын
@@tamratketema6926 መምሕርተሥፋዬ አጋንንት አላሥወጣም አሥወጥቷል ካልክ ከሁኑን ቪዶላክ እሡም እንደማንኛዉም ሠዉ ተባሞ ነበር እግዚአብሔር በሰጣቸዉ ፀጋ ባላቸዉ ሠዎች ቤተክርሥቲያን በመጠመቁ ፈዉሥ (ድሕነት )አግንቷል አለቀ
@sorettilemlem7944
5 ай бұрын
እግዛብሔር ይገስፅህ ልቦና ይስጥህ ወንድሜ
@BiruKidus
5 ай бұрын
ተስፋዬ ሰይጣንን ይሄን ያህል ማስተዋወቅ ለሰይጣን ቅርብነትን እንጂ እግዚአብሔርአዊነትህን አያሳይም! የእግዚአብሔር ሰዎች የእግዚአብሔርን ቸርነት ምኅረት ያወራሉ ሰይጣናውያን ደግሞ ልክ እንዳንተ አባቱን እንዲህ ሲያሞካሽ ውሎ ያድራል! ያው የፕሮግራሙ ባለቤት ጠበል የሚያሻው ቀውስ ስለሆነ ምንም አልለውም። አንተን ግን ሥላሴ ይገስጽህ! ቀጣፊ ውሸታም
@miranasrallah1106
5 ай бұрын
ውሸታም እራስህ ነህ እግዚአብሔር ይገስፅህ መምህራችን ለኛ እንቋችን ነው ምክነያቱም ጠላታችንን ዳቤሎስን እንዴት እንደጎዳን ነው ያስረዳን የገለፀልን ምነው የሰይጣን ክፋት ሲናገር ከፋህ ነገሩ ተዋህደህዋል ለዛ ነው ልቦናህን ይክፈትልህ
@bharadam550
5 ай бұрын
ልዑል እግዚብሄር መንፈስ ነው እና በመንፈስ ፀሎት ሊያደርጉለት ይገባል እንጂ ተስፍዬ እሚስላቸው ስዕል አይደለም ስዕልማ የአጋንንት ማደሪያ ነው እንጂ በስዕል ልዑል እግዚብሄር ቢከብር ኖሮ ኢትዮፒያ ቀን በቀን ማር በዘነበ ነበር 😅😅😅😅
@hailus7714
5 ай бұрын
የትምህርቱ መልክት አልገባህም: ፀልዩ ነው ያሉት: ስለ ስእል በፕሮቴስታንት የሀሰተኛው ክርስቶስ መፅሀፍ ሳይሆን በአንዲቷ በእውነተኛ ክርስትና መጽሐፍ ቅዱስ ገላትያ 3:1-2 ላይ የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም(አፍዝ አደንግዝ መተት) ያደረገባችሁ ማን ነው? ይላል ማርቲን ሉተር አዚም ካደረጋችሁ በሁዋላ የተባረከ ቅዱስ ስእላትን ትጠላላችሁ:: ይሁን እንጂ ለሰይጣን የተሳለ: ወይም በጠንቋይ ቤት የሚገኝን ስእል: ቅዱሳትን የሚመስል እንኳን ቢሆን የተወገዘ ነው:: ሌላው ማንም ፕሮቴስታንት የሆነ ሰው በሙሉ ከነዚህ አንዱ ወይም ጥቂቶቹ የነበሩበት/የነበሩባት ነው/ነች የቡዳ: የሱስ: የዝሙት: የመስተፋቅር: የቤተሰብ ጣጣ መናፍስት በተለይ የአዳል ሞቲ ክፉ መንፈስ: የሉሲፈር በዝሙት ፊልሞች የሚገባ: የክህደት መንፈስ: የኦሾ: የዶክተር ራምፓ መናፍስት- በተለይ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ: አንዳንድ በስም ቄስ/ዲያቆን በድብቅ ግን የገበያ: የእውቀት: የመስተፋቅር እያሉ ሰይጣን የተደገመበት እፅ የሚሰጡ: ግፈኛ ባልስልጣናት የሆኑ: ጉበኞች: ዘፋኞች የመሳሰሉ ሰዎች መጀመሪያውንም ክፉ መናፍስት ውስጣቸው ስላለ ወደ ሀሰተኛው ክርስቶስ ወይም የአዛዝኤል ክፉ መንፈስ- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የሚወድ የሚያጠና አጣሞ ተርጉሞ ሰዎችን ወደሚያሳስተው ሀሰተኛው መንፈስ: ውስጣቸው የነበሩት መናፍስት ይውስዷቸዋል:: አንተም ከነዚህ አንዱ ተጠቂ ነህ::
@bharadam550
5 ай бұрын
@@hailus7714 አይደል አላወከኝም ጆሮዬ ይሰማል አብይ ይልማ ያለውን ሰምቻለው እናም እናተ ቀጣፊ የዲያብሎስ ልጆች በአምላኬ ልዑል እግዚብሄር ቃል እምነግዱ እኔ ማን እንደሆነ ማርቲን ሉተርን አላውቅም እንዲሁም ጴንጤ አምላኬ ልዑል እግዚብሄር እንጂ ኦርቶክሳዊ አማኞት ተረት አልከተልም ደስ አይልም ሃይማኖቴ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እኔ ለማወቅ መፃሐፌን አንብበው እኔ ንጉስ እና የነገስታት ዘር ነኝ የአምላኬን ልዑል እግዚብሄር እርስት ወራሽም እና ከእዚህ ሁሉ ውጥቅጥ ለምን ስዕሎቹ ኢትዮፒን አያድናትም ወሬኛ ሁላቹም ቀጣፊ ስልኩ ውስጥ ያለ አጋንንት አማኝ ኢሉሚናቲ ናቸሁአንድ እዮብ ጥጋቡ እሚባል ሰው አልሰማም ነጩም ጥቁሩም አጋንንቱም ዲያብሎስም እሚፈሩትየልዑል እግዚብሄር ወታደር ጠብቅ የአምላኬን ቁጣ መሮጫ እስክታጣ ታየዋለህ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@bharadam550
5 ай бұрын
@@hailus7714 ቅዱሳን ስዕሎች እሚባል የለም ቅዱስ አንዱ አምላክ ልዑል እግዚብሄር ነው ሃሰተኛው ክርስቶስ ትያለሽ እንዴ ቆሻሻ በይው ሃሰተኛው ክርስቶስን ተወልዶ አድጐልሃል መገለጥ ነው የቀረው እሱ አይደለም እንዴየእኔ ጠላት እሱ እንኳን ከአምላኬ ልዑል እግዚብሄር ቀርቶ የእኔን ያህል ሃይል የለውም ክብር ለቸሩ አምላክ እግዚብሄር ይሁን የእግዚብሄር ፍቃድ ስለሆነ ግን በሃሰተኛው ክርስቶስ እታረዳለው ቀን አርማጌዶ ላይ ግን ከአምላኬ ልዑል እግዛብሄር እየሱስ ክርስቶስ ጋር በሚያማማምሩ ነጭ ፈረስ ዲያብሎስን ለመበቀል እንገለጣለን ምን እያልኩ እንደሆነ ገብቶካል ግን
@HirutMekasha-i4e
5 ай бұрын
Peray for my Family
@SolomonJemal-n5i
5 ай бұрын
በርቱ
@AsefuMeseleui9no
5 ай бұрын
❤❤❤
37:43
ገንዘብ ከማይበረክትለት ሰው ጀርባ ያሉ መንፈሳዊ ምሥጢራት!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 178 М.
33:44
የሚሰወረው ኢትዮጵያዊ ልጅ እና የSuperman ፊልም አዲስ ምስጢር / "አትጋቡ" የተባለው መፅሃፍ ጉዳይ!! Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
31:02
መ/ር ተስፋዬ አበራ የነገረንን ጉድ ተመልከቱ!ለእነትዝታው ሳሙዔል አሳልፈው ሰጡን!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 143 М.
39:05
መ/ር ተስፋዬ አስጠነቀቀ 🟥 ከመናፍስት ጋ የተጋቡ ሰዎች 💔ልጇን እንዲያገባ መተት ያሰራችበት እናት መጨረሻዋ ታወቀ ❌ ወርአበባ ሚያዛባ መንፈስ ተዋረደ🌺
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
56:07
የቅ/ስላሴ ካቴድራል መሬት ላይ “ሚረገጠውን” መስቀል ተመልክቶ....🅰️ ሳይንቲስቶች ዐይናችን መሞቻ ግዜያችንን ይተነብያል አሉ🅱️Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
31:39
ይህ ምስጢር የገባኝ ቀን አበቃ!!የተጣላችሁትን 10 ሰው እያሰባችሁ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱት!! የማይጠበቁ 5 ምስጢራት አሉ!Abiy Yilma
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
1:27:29
146ኛ B ገጠመኝ (ጫትና መናፍስት)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
42:33
እርቃናችንን ሆነን ‘ረጃጅም ጥፍር’ አወጣ! ወጣት ሴቶች እባካችሁ ከእኔ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | online_couples_therapy
Eyoha Media
Рет қаралды 554 М.
24:06
መንትያዎችን በግብረሰዶም የበከለ አባት ጉድ!! በአዲስ አበባ የተከፈተው ናይት ክለብ የዛር መንፈስ ማስመለኪያ መሆኑ ተደረሰበት!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
21:52
ሰይጣን የለም የሚሉ አባቶች Memehir Girma Wondimu Video 683 #subescribe_now በጣሊያን ሮም ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 27 М.
1:55:16
ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ! #pastorchere#gizachewashagrie# samsonanddagionseifuonebs
Maraki Weg
Рет қаралды 700 М.
48:31
በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3 #comedianeshetu #donkey #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 864 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН