ማን ነው ክብሩን የሚገልጠው? መፅሀፍ ቅዱስ Vs ቁርአን

  Рет қаралды 519

ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr

ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@birtukannigus2371
@birtukannigus2371 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማለን
@ሚጣነኝየአላህባሪያ
@ሚጣነኝየአላህባሪያ Жыл бұрын
ለሰውም ክብር አለው ሰውየ😂እየሱስ ፍፁም ሰው ነው
@eklilhassen7479
@eklilhassen7479 Жыл бұрын
አላህ ሰማይ ፈጣሪ እና ደጋፊ ፍፁም፣ አንድ ፣ ይማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው
@madi6614
@madi6614 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ሃሃ ሚልኪኖች ኑ ወደ እወነ፡ት ወደ እስልምና ወደ ሀቅ አትወላከፉ ወየት ነው ግን እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ ያለበት ክክክ ክብሬንማ እኔም እገልፃለሁ ሰው የተከበረ ፍጡር ነው ይለናል የኛ ጌታ አላህ ሱበሃነው ተአላ
@ልጂነቴዩቲብ
@ልጂነቴዩቲብ 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እደዚህ እያደረጋችሁ አሳውቁልን ወንድማችን
@eklilhassen7479
@eklilhassen7479 Жыл бұрын
ትንሽ እንኳን እፍረት አይሰማቹም አላህ የሰው ልጆች ሁሉ ፈጣሪ ፍፁም፣ አንድ ፣ ማይወልድ ፣ እማይወለድ ፣ የማይሞት፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን አዋቂ ፣ አምሳያ የሌለው እርሱን እሚመስል አንዳች ነገር የሌለ እርሱ በራሱ አተብቃቃ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ አምላክ ነው :: ኢስላም እኮ የሁሉም ሰው ተፈጥሮአዊ እምነት ነው አንድ ህፃን ሲወለድ ኢስላም ነው ነገር ግን ወላጆቹ በጥምቀት or በሌላ ስርአት ከተፈጥሮ እምነቱ ከ ኢስላም ያስወጡታል ይህ ልጅ እጅጉን ያሳዝናል ወላጆች ቢያንስ አድጎ ማመዛዘን እስኪችል ጠብቁት አላህ ወደተፈጥሮ እምታችሁ ይመልሳቹ
@sumeyaomer-bd5wg
@sumeyaomer-bd5wg 8 ай бұрын
አላሁ አክበር ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም !!!!!!!
@sirajabdou605
@sirajabdou605 Жыл бұрын
ቆይ አማረኛን እሰማለን እንናገራለን ምንድነዉ ከብር መግለጥና አምላክንት እንዴት ይገናኛል እኔ እሚርመኝ እናንተ በምንም አለማመናቹሁ ነዉ በባይብል አታምኑም እንዳዉም ክብር ማለት ፈጣሪ ነዉ ትላላቹሁ መፃፉ ሳይል እናንተ ትላላቹሁ እንኛ እናንተን እንከተል ወይስ መሀፉን ግራ ገባን እንኮ መፀሃፉ ክብር ገለጠ አለ አንተደግሞ አምላክ ሆነ አልክ እንኛ ደግሞ ምን እንበል
@hasinashemesu7336
@hasinashemesu7336 2 жыл бұрын
ቆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አምለክ እንዴት ከስጋ ከአጥንት ከደም ይፋጠራል እግዛቤህርስ እንዴት ከፋጣራት ፉጡር ጋር በመንፋስ ይገናኛል አለህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም ለሱ አምሰያ ዬለውም ከፉጡራን ጋር አይመሰሳልም እርሱ ሀያል አምለክ ነው ለኛም ህግጋቱን እንዱንከተል ሀያሉን መፃፍ አወራደልን መይሰራዝ መይደለዝ ምንም ብትቀበጥር ቁራን ለይ እንካን መውጠት አትችልም ምክኒያቱም ቁራሃን መሎኮተዊ መፀሃፍ ነው በድጋሚ ሌላ ጥያቄ ልጠይቅህ ያገሃነብ በሮች ስንት ነቸው ያገነት በሮች ስንት ነቸው አደራ ከቁራን አንብባህ እንደትነግራኝ ከመፀሃፍ ቁድስ ጥያቄዬን በለዬ እንደተልፍው
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Hanukkah story in Ai - סיפור חנוכה
17:01
hanna shamla
Рет қаралды 7 М.
ስኬታችሁን አሳልፋችሁ ለሰው አትስጡ | Alemayehu Negash
19:45
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 2,2 М.
በመፅሐፍ ቅዱስ እና በቁርአን የተደረገ ሙግት
36:03
ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
Рет қаралды 13 М.
ለሙስሊም ወንድሞቻችን የተሰጠ መልስ ውይይት
1:30:01
ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
Рет қаралды 2,3 М.