ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!

  Рет қаралды 95,478

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Күн бұрын

Пікірлер: 375
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። የ Daggy’s Life Class 2ኛ ዙር በቅርቡ ይጀምራል። በ0977772288 / 0977774422 በመደወል ወይንም በ Daggy’s Life Class ቴሌግራም ቦት ይመዝገቡ።
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ የኔ ቆንጆ ❤
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 Жыл бұрын
ዳጊ እንዴት መንፈሴን እነደምታረጋጊው ስወድሽ አንድ ቀን አገኝሻለው ተባረኪልኝ
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
Online yelem?
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ዳጊየምትናገሬዉ ንግግር እንዴት መንፈሴን አሴት እንደምትሞይዉ በሥግደት ላይ ሆኜ ነው የምከታተልሽ ሀገሬ ስመጣ እግዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ ለመምጣት ያብቃኝ አሁን ባለሁበት ተመሥገን ነው የአዲስ አበባ ልጅ ሆኜ ያውም ቴድሮስ አደባባይ ላይ ተወልጄ ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም አመለጠኝ ሥግደት አትውጡ እህት ወንድሞቼ ከለመዳችሁ ሀገር ላይ አትቀመጡም በልጅነቴ ነው ገንዘብን የለመድኩት ትምህርቴን ጥሩ የግል ት/ቤ ተመርኩ ኢለመንተሬ ሀይ እስኩል ጥቁር አንበሳ እዛው ሰፈሬ ውጤት ሳይመጣልኝ ቀረ በሀገር ላይ ጥሩ እንቀሳቀስ ነበር ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋር የጥላሁን ገሰሰ ቤት ጋር በግል ድርጅት ተቀጥሬም እሰራ ነበር የእኔ ታሬክ ብፅፈው አንድ መፅሀፍ ይወጣዋል ይሁን አሁንም ሙሉ ጤነኛ ነኝ ሁል ጊዜ ተመስገን እላለው ኖረኝም አልኖረኝም ባጭሩ የዳጊል ፕሮግራም ሀገሬ ሆኜ ባየው ተመልሼ ሥግደት አልመጣም እኛ የአዲሳባ ልጆች ፍሽን እንከተላለን እንበላለን እንጠጣለን እንዝናናለን ሶሻል ሚዲያ አይመራንም ሥለማናይ ነው የሰው ሀገር ሥትሆን የሀገርክን በዩቲቪ ማየት ትመርጣለክ ሀገርክ ይናፍቃላ
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 Жыл бұрын
የኔ እንቁ ምን ላድርግ አአ አይደለሁም። ግን እንዴት የምታስቀምጭልን ነገሮች በጣም ጠቅሞኛል ተባረኪልኝ ኑሪልኝ።
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Жыл бұрын
የኔ ንግስት የተናገርሽዉ የኔ ህይወት ነዉ አስተዳደግ እና ዘመድ የሚስጠንን ነገር ዉስጣችን ይቀራል እና ስናድግ ይህንን አስተሳስብ ማስተካከል ከባድ ነዉ ግን ደግሞ እራሳችን ላይ መሰራት አለብን አመስግናለሁ🙏🙏❤❤
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@lemlem4657
@lemlem4657 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዬ በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ባታ የሰጠሻቸው ሰዎች ማንነትሽን እየተፈታተኑ ከራሰሽ ጋር በብዙ ያጣሉሻል ወደፊት ሄደሽ የምታሳኪውን የህይወትሽን ስኬት ይጎትቱብሻል ግን ያም ቢሁን የእኛ ከፍታ ያለው በእጃችን ነው እንደየ እምነታችን ፈጣሪያችንን ይዘን ከፍ እንላለን ክበሪልኝ እህቴ
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
ምንም ሳንከፍል እንዲህ ፊንቲው አድርገሽ መልካም ነገር ብቻ የምትመግቢን ፈጣሪ የሰጠን እህት ስላለሽን እግዜብሄር ይመስገን ። አንድ ቀን በአካል አግኝቸሽ አብሬሽ ብውል ምን ያክል እድለኛ እሆናለሁ ግን በየት ላገኝሽ እችላለሁ ኑሪልኝ ❤
@nephomedia
@nephomedia Жыл бұрын
ይህንን comment ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ተመኘሁ!! እናመሰግናለን ዳጊዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
@DaniRoyal-c4fk
@DaniRoyal-c4fk Жыл бұрын
ይህንን ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ተመኘሁ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
አሚንን
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ Жыл бұрын
አሚን
@YanetGelana
@YanetGelana 4 ай бұрын
Amen
@Umufulan
@Umufulan Жыл бұрын
ስወድሽ ዳጊዬ ብዙ ነገሬ ከአላህ በታች በአንቺ ምክኒያት ተለውጧል።አላህ ይጠብቅሽ😊
@yaseen5272
@yaseen5272 Жыл бұрын
እድሜሽ ይረዝም የኔ እህት እኔሁለም ከወጭ ነበረ የምጠብቀዉ አችን ከሰማሁ በሃላ ተቀየሩኩ ተባርክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እኔም😢
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው ዳጊዬ እኔ በልጅነቴ እናቴ ከሰፈርልጆችጋር ታውዳድረኝነበረ የሚጎለኝነገርየለም ግን እንጃ የሷፍላጎትአይነት ስላልሆንኩብቻ የሰፈር ሰውግን ልጆቻቸውን በኒነበረ የሚያወዳድሯቸው በጣም ጎበዝልጅነበረኩ እናም ሰው ቢያሞግሰኝም ግን የናቴ ለኔያላት አመለካከት ልቤን ሰበረው እራሴን እንድጠራጠርአደረገኝ ከሌላሰው ትሰማ አሪፍ እንደሆንኩነው እናም ግራ እተጋባስሜትውስጥነበረ ያደኩት አልሃምዱሊላህ እድሜላችና ለአንች መሰሎች ጥሩነገር ለሚያስተምሩን እራሴን አሪፍሰው እንደሆንኩ ቆንጆ እንደሆንኩ ተማርኩ ተረዳው አልተውያለኝነገር እራስን ከሰውጋር ማወዳደርው እ ከውጭ ወደውስጥም ነው የምኖረው 😢
@HirutNigussie-eo5ys
@HirutNigussie-eo5ys Жыл бұрын
ከሐረር ነው እኔ ዳጊ ያንችን ፕሮግራም ካየው ጀምሮ ልጅ ሆኜ የማልመው ሁሉ አሁን እያሠብኩት ነው ደግሞም አደርገዋለው ትንሽ ይዘገያል እንጂ የኔ ጀግና ነሽ እድሜሽን ያርዝምልን ዳጊዬ
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዳጊየ 😢😢😢😢የኔን ህይወት የምትነግሪኝ ነገርስ. አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@haymimerawi-ix4rh
@haymimerawi-ix4rh Жыл бұрын
እኔ በጣም እሚገርመኝ ቤተክርስትያን ሂጀ ፀሎት ሳረግ ጭንቅላቴ ጭራሽ መቆጣጠር አልችልም በቃ ታቂያለሽ እሚያስጨንቀኝ ገና የሆነነገር ቢሉኝስ ሰው ምን ይለኛል የሚል ስሜት ይሰማኛል አላቅም እንዴት እንደማስተካክል ግን መተው እፈልግሀለሁ ዳጊ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ባካል ባላቅሽም ግን ከጎኔ የሆንሽ ያህል ስሜት ይሰማኛል ለዛም ደስ ይለኛል ❤
@tsegat21
@tsegat21 Жыл бұрын
አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ ያንችን ክላስ ለመማር ያብቃኝ እራሴን በጣም ነው የምጠላው በራስ ያለመተማመን ከፍተኛ ችግር አለብኝ በልጅነቴ በዉጫዊ ዉበት የጎደለኝን እየነገሩኝ እየሰደቡኝ አሳድገዉ የተወለድኩበትን አካባቢ ጠልቼ ወደ አ/አበባ መጥቼ መኖር ጀመርኩ ግን አሁንም የተከተሉኝ እራስን አምኖ አለመቀበል ችግር አለብኝ እራሴን በአስተሳሰብ ለመለወጥ ያንችንም የሌሎችን ፕሮግራሞች እከታተላለሁ ግን የተግባር ሰው መሆን አልቻልኩም ብቻ የፈጠረኝ እሱ ያዉቃል 😌😌😌😥😥😥😥
@jamiendris9454
@jamiendris9454 Жыл бұрын
አይዞን ማር ሲጀመር ከኢትዮጵያ ዉሥጥ ማናለ በራሥ መተማመን ኑሮን ያሣደገን ቤተሠብ የለነም ዉበታችን ቆንጆ እያለ መጥፎ እንደሆነ ነግረው ነው ያሣደጉን አልሀምዱሊላህ ሰደት አሥተማረን ሰለዚህ እራሥሸ ወደጃት ተቀበያት ማር ትቀየሬለሸ
@yemariyamlij21
@yemariyamlij21 Жыл бұрын
እውነት ትለያለሽኮ........... የሆነ ሀሳብ እስከምትለቂ እንዴት እንደምጠብቅ ብታይ .......ደግሞኮ እምትናገሪው ሁሉ የኔን ህይወት ነው.የነገርኩሽና ያወራሁሽ እስኪመስለኝ ድረስ ግን የሆነ ቀን አግኝቸሽ እንደማወራሽ እርግጠኛ ነኝ... ሁሌም ኑሪልኝ...
@eshetutadesse4496
@eshetutadesse4496 Жыл бұрын
ምን አይነት powerful መልዕክት ነው!!! ስለ እኔ ብቻ ያወራሽው መሰለኝ😊 ሁሌም ተባረኪ አቦ!!❤
@ኢክራምኡሙኢምራንቲዩብ
@ኢክራምኡሙኢምራንቲዩብ Жыл бұрын
ዳጊ የኔ ውድ ጀግና ነሽ ማሳዝነው እኔ ነኝ ምክንያቱም በስደት የአእምሮ እስረኛ ሄኜ ነው ያለሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን ሁሌም ቪድዮሽኝ ሳዳምጥ ሆዴን ታባብይኛለሽ በዚ ስራሽ ብዙ ያኑርሽ እወድሻለው
@gyuj5527
@gyuj5527 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ጠካራና ጀግና ሴትነሽ በራሷ የምትተማመንሴት አልበገር ባይ ሴት በጣምነዉ የምወደዉ መሆንም ስለምፈልግ ነኝም ብየ ስለማምን እርሜ ከሴናጋ ፈጣሪ ይስጥሽ የኔዉድ
@habtamalebachew3828
@habtamalebachew3828 Жыл бұрын
ዳጊ አንቺ ሀኪም ነሽ ገና ስሰማሽ እድናለሁ....እረጅም እድሜ ኑርልኝ
@WubayehuLema-nz5xv
@WubayehuLema-nz5xv Жыл бұрын
በጠም ይግርማል ስጦታሽን በሚገባ የምትጠቀሚ ብርሀንሽን ባለመስስት የምትሰጪ እግዚአብሄር አብዝቶ ይግለጥልሽ::
@littlebutterfly13
@littlebutterfly13 Жыл бұрын
Am a teenager and I struggle a lot but thanks to you am feeling better ❤
@sabayohanes5602
@sabayohanes5602 Жыл бұрын
ዳጊየ እህቴ የኔ አንደኛ ፈጣሪ የባረከሽ ብሩክ እድግ እድግ እድግ በይልኝ የኔ እመቤት ትምርትሸ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ግን መቀየር አልቻልኩም ምን ላርግ ????
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 Жыл бұрын
Netsanet zenebe yemibal sew you tube lay gebi ena eyew betam yeredashale
@zeah22
@zeah22 Жыл бұрын
​@@rehimaashagrie8942 betam ene yesu temari negn
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 Жыл бұрын
@@zeah22 awo bedenbe yabrarale ... mert sew new
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ በጣም ትክክል ነው በተለይ እኔ ላይ 100/. ማለት እችላለሁ ዋናው ነገር ግን እንዴት ማስወገድና ትክክለኛ ማንነትን በዘላቂነት መያዝ እንደሚቻል ብትነግሪን እንቺ በውስጥ አምእሮ ፕሮግራምድ የሆነን ነገር አንቺ እንደምትይው በቀላሉ እሚወጣ አደለም እንዳውም እንደኔ ግን አሁን አሁን ከሀይማኖት ጋር አየይዘዋለሁ ማለት እሄ ሳይንሳዊዉ መፍትሄ እሚፈታው አይመስለኝም ቢሆንም እኳን አዳብት ያደርገውና ወደ ነበረበት እንደገና ይመለሳል እና ቋሚ መፍትሄ አስተምሪን
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ በጣም ሁልጊዜ ችግሩ አለ ሁልጊዜ በፍርሀት የአርብ ሀገር ሰራ መልቀቅ አቅቶኝ የተለያዩ ችግሮች እያመሀኘሁ 2አመት ሞላኝ የትምህርት መቀጠሌ ሞራሌ እየወረደ በዛላይ የሰዎች አስተያየት አስሮ ይዞኛል ነገር ግን አሁን ወደተግባር እገባለሁ ኢንሻአላህ ባለኝ ሰርቸ ከራሴ አልፌ ለሌሎች እደምተርፍ ትምህርቴንም እደምቀጥል ተስፋ አለኝ
@LinoAlema
@LinoAlema Жыл бұрын
በዛ ነገር የተጎዳው ሰት ነኝ በጣም አየጠቀመኝ ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤
@honeymoges8686
@honeymoges8686 Жыл бұрын
በእውነት ሰላም ነው የሚሰማኝ ሳዳምጥሽ! ተባረኪ ዳጊዬ!
@SPG_2-6-9-1
@SPG_2-6-9-1 Жыл бұрын
OMG… I felt an angel send you to whisper it to me. Important message at the right time and moment. Thanks 🤞
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
ውድ ዳጊ እንዲህ ሲባል ሰምቻለሁ መሰለኝ ? ❤Peace of mind is the invisible asset ❤
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 Жыл бұрын
የሂወቴና የጥንካሬዬ መምህሬ የኔ ውድ ዳጊዬ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አድ ቀን አግኝቸሺ ባናግርሺ ደስ ይለኛል
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 Жыл бұрын
ኑሪልን የምለው ጠፍኝ እንወድሻለን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤
@brhanhylmaryam3049
@brhanhylmaryam3049 Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክበሪልን
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ባንች ትምረህረት ብዙ ነገሬ ተቀይሯል❤❤❤❤
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
ዳጊዬ ሁሌም የምትለቂያቸውን መልእክቶች እከታተላለሁ ብዙውን ጊዜ ስለእኔ የምታወሪ እስከሚመስለኝ ነው የሚገርመኝ እንዴት እንዳማገኝሽ አላውቅም ዛሬ ደሞ በጣም በከፋኝ ስዕት ነው የአንቺ መልእክት የመጣው ዳጊዬ ተባረኪ አንድ ቀን እንደማወራሽ ተሰፋ አለኘ።
@teshomelemma4102
@teshomelemma4102 Жыл бұрын
Dagye በጣም አመሰግናለሁ እውነት ለመናገር ያንቺን ሰልጠና እና መሰሎች ከማየቴ በፊት በህይወት እንዳልሁ እንኳን አስተውየው አላውቅም ነበር ።አሁን ላይ ከነችግሮቼ ከራሴ ጋር ነኝ አንድም የምቃወመው ነገር የለኝም ተጋፈጭ በአስተውሎት ከማየት በቀር ።
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
ዳጊየ አላህ እድሜነጤነይሥጥሸ ከነቤተሠቦችሸ ወላሂየመዳምቅመሞች ብዙወቻችን ሂወትቀይረሼል እህቴዋ እኔ ምንይሉውኘል በሚልነበረእምኖረው አሁን ግን ያለምንምምክንያት እራሤንቅድሚያመውደድእዳለብኝነ ሠላምየማይሠጠኝንነገረ መልቀቅ ለምጃለሁ የኔውድ እኔበኮመት አያልቅም ላቸምሥጋነየ ብቻ አደራ ሁሌም ሥሪልን
@Abay487
@Abay487 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤️
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ድንቅ ምክር እህታችን ዳጊ❤ እምኖረው በአረቡ ዓለም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በህይወቴ በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አልፌለሁ/እውነት ነው እኛን ማንም አይመስልም እግዚአብሔር እኔን እኔን አድርጎ ፈጥሮኛል❤🙏/አመሰግነዋለሁ ጌታዬን። በቻልኩት መጠን እጸልያለሁ አነባለሁ መጽሐፍ ብቻ ናቸው ጎደኞቼ/ አዎ ብዙ ነገሬን በመጽሐፍ ውስጥ አግኝቻለሁ ለዚህም አመሰግናለሁ አምላኬን። እኔም እወድሻለሁ ዳግዬ😍
@NuhaminYeshiwas-i1x
@NuhaminYeshiwas-i1x Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ነዉ እምወድሽ ጀግና ሴት❤
@bedriyabedriya5959
@bedriyabedriya5959 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጠጋኝ ሴት እኔ ባንቺ ብዙ ስብራቴን ባንቺ ትምህርት ጠግኛለው በጣም አመሰግናለሁ❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
my beautiful sister all I can say is you are my painkiller medicine😘thank you🙏🏿Keep up you’re amazing mentoring for your people.
@Suls65850
@Suls65850 Жыл бұрын
ምክርሽ ከኒኔ ነው ስሰማው ያድነኛል ኑሪልኝ በርች ዳጊዬ
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤የኛ ንግስት የኔ ዉድ እንዳች አይነቱን ያብዛልን ዳግየ የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤❤
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso Ай бұрын
ዳግዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥን❤
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 6 ай бұрын
ዘመንሽ ሀሉ የተባረከ ይሁን ዳጊዬ❤❤❤
@alisalehu4121
@alisalehu4121 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዳጊዬ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ዳጊዬ አችን መከታተል ከጀመርኩ ጥሩ ለውጥ አለኝ አመሠግናለሁ ኑሪልን ❤❤
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
ውድ ዳጊ የ self awareness ሚስጥር ገብቶሻል!!❤ በርቺ 🎉
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ Жыл бұрын
የእኔ ጌጣችን እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ
@Funny-Rxn421
@Funny-Rxn421 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ በጣም የእኔ ህይወት ነዉ❤❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
አራት ግዜ ሰመውሺ ደገግሜ ግራ ጉብቶኝ ብቻ እናቴን አሞብኛል እግዚአብሔር አምላክ ይማርልኝ ነገነገ እያልኩ ስደት ላይሞላ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
አይዞሽ ዉደ እግዚአብሔር ይማራቸዉ እናትሽን 😔
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርልሽ እህት አለም
@hayemiyemariyamlej8538
@hayemiyemariyamlej8538 Жыл бұрын
Egeziabher yemarlshe
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
@@bzuwerqabebe1232 አሜን ውዴ ተመስገን እየተሻላት ነው
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
@@ruthzebene-ng8hq አሜን እህቴ ተመስገን እየተሻላት ነው
@NobelSolomon
@NobelSolomon Жыл бұрын
ሰላም ዳጊየ እኔ ሰውቤትነው የምሰራው 12አመት ሰራሁ መለወጥ እፈልግ አለሁ መማርእፈልጋለሁ አችጋ ግን አይፈቅድልኚም ቢደወችሽንአያለሁ አለቅስነበር አሁንግን አላለቅስም አልበሳጭም የኔቢርታትነሽ እወድሽ አለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@rosiyefunሮዚ
@rosiyefunሮዚ Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ በአንቺ ብዙ ነገርን ተምሬያለሁ ❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
አንቺ ፍቅር የሆሽ ፍጥረት ልክ ነሽ::👍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hayatyemam6123
@hayatyemam6123 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ ትምህርትሸንም አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ ❤
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
ዳጊዬ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
▫️ብልህ ሰው ▫️ስነምግባሯ ያማረን ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡ ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡ ✨✨✨✨✨✨ 💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ منقول
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@kidistgirma5529
@kidistgirma5529 Жыл бұрын
Q A
@faizafa8390
@faizafa8390 Жыл бұрын
S A w❤
@safiyaimam8222
@safiyaimam8222 Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم ❤
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ዳጊዬ እወድሻለሁ ❤❤❤ ምክርሽ ልክ እንደ መንፈሳዊ ስብከት ከልቤ ነው የምከታተልሽ
@ትምክሕተይኢኪማርያመይ
@ትምክሕተይኢኪማርያመይ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እማየይ፡፡
@lamarmaghrabi
@lamarmaghrabi Жыл бұрын
በጣም ትሩ ትምርት ነው ዳጊየ እናመስግናለን ❤️❤️❤️
@habeshatime3743
@habeshatime3743 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታውቂያለሽ እራሴን አንች ውስጥ አገኘዋለው የውነት ትለያለሽ ዳጊየ አንች በምትሰጭን ምክር ብዙ ነገሮችን አስተካክያለው 11:04 11
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Жыл бұрын
ዳጊዪ,የእኛ, ልዩ,,አስተማራችን,ትለያለሽ,እኮ,,,እዉነት,በምን,ቃል,ልግለፀሽ,በቃ,ከልቤ,አከብርሻለሁ,እወድሻለሁ,❤❤😍😍😍😍😍ነፍፍፍፍፍአመት,ኑሪልን,
@azebbeyene2891
@azebbeyene2891 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@meron6530
@meron6530 Жыл бұрын
እኩዋን ደና መጣሽ የኛ እቁ እግዚአብሔር እድሜ ነኤ ጤና ይስጠሽ 👌
@NanaHabesha
@NanaHabesha Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዬ እውነት እኔ የልብስ ዲዛይነር ነኝ ግን አላውቅም እሠራለው እግዛብሄር ይመስገን ግን በቃ ምሠራው ነገር የት እደሚገባ አላውቅም ከመሬት ተነሥቼ እጨነቃለው
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርትነው ተመሪበታለሁ በጣም እናመሰገናለን❤
@Joseph__Tesfaye
@Joseph__Tesfaye Жыл бұрын
አንቺን ያስማኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@titihabte1087
@titihabte1087 Жыл бұрын
ዳጊ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetwoldemariam6217
@genetwoldemariam6217 Жыл бұрын
It’s a powerful message. Thank you!
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
የኔ ጀግና ተባረኪ❤❤❤❤
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Жыл бұрын
ስደት ላይ ነኝ አንቺ ጋር ደርሺ ላይፍ ክላስ ለመማር ጓጓው የኔ ሴት የኔ ጀግና ዳጊዬ ውድ የሐገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤🇪🇹🕊
@MastewalTlahun-j3o
@MastewalTlahun-j3o Ай бұрын
በጣም ነው የምወድሰሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lubaba-u2s
@Lubaba-u2s Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እናመስግናለን ትክክልብለሻል ❤❤
@aleageze5336
@aleageze5336 Жыл бұрын
Dagi enamesegnalen fetari yibarkshi
@YohannesWubeshet
@YohannesWubeshet Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😊
@MahiTsegaw-zg4xc
@MahiTsegaw-zg4xc Жыл бұрын
Indeed Dear you are right! The message is for me. Bechayen beki negne🙏
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
ውድ ዳጊ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ብርድብ እያለኝ ነው ። ወይኔ ጉዴ ፈላ❤
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
@አሜንማርያምሰላምእለኪ
@አሜንማርያምሰላምእለኪ Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ Жыл бұрын
ማርያምን ሰለ እኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
ምን ነበረበት ከድሮ ጀምሮ እንደ አንቺ አይነት ሰው ባገኝ ኖሮ እድሜ ከጤና ጋር ይጥሽ አመለካከቴን አስተሳሰቤን ለራሴ ያለኝ ነገር እንድመለከት አድርገሸኛል አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ፡፡
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Ohhh God This is me I need to wake up and forget about those 👹👹👹 and live my own life the way how I want Thankyou ❤
@mahletgzachew8390
@mahletgzachew8390 Жыл бұрын
እግዝያብሔር ይባርክሽ
@EphremBekele-xw2fn
@EphremBekele-xw2fn Жыл бұрын
ዳጊ አንድ ጓደኛ አለኝ ሲያወራ በጣም ይቸገራል አንድ ቃል ለማውጣት ደቂቃ ይፈጅበታል, እና አንድ እሁድ ቀን ደወልኩለት የት ነህ አልኩት እንደምንም መለሰልኝ ከዛ ከማን ጋር አልኩት ድጋሚ, ወሬ አበዛሁበት መሰለኝ በጣም ተናዶ እየተንተባተበ እንደዚማ አልችልም የት እንዳለሁ ተናግሬ ከማን ጋር እንዳለሁ ተናግሬማ አልችልም ብሎ ዘጋቡኝ። moral ot the story ያንቺን ቪዲዮ ሳይ አንዳንዴ የገባሽን ነገር ሼር አድርገሽ ሰዎች እንዲቀየሩ ካለሽ ፈላጓት የተነሳ እንዴት ቡናገር ይረዱኝ ይሆን ቡለሽ ስትታገይ አያለሁ, ማለቴ ያንቺ ከምርሽ ነው ለገንዘቡም ለዝናም አይደለም, እግዚአቡሔር ጰጋውን አልቡሶሻል, "ያከናንቡሽ".
@tezeruwendemu1204
@tezeruwendemu1204 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ሽ መልካም
@YOSTINASARGA
@YOSTINASARGA Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ሴት በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
@Mekde.2126
@Mekde.2126 Жыл бұрын
Selam Dagi bewnt betam be miyasefelgeg set selsemaut amsegnschalu ,lelw Ewkt ke senmegbar gar ke kugna gar ulun amolto yestsche nesche
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Dagi shekor u are right we are human gift of god amazing nen 🎉 Atechelem. Koshasha yelunal gn. Amazing leje nen thanks dagi shekor ❤
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ዳጊዬ❤
@medinagelgeloabdala6395
@medinagelgeloabdala6395 Жыл бұрын
Long ❤❤❤❤❤life for you good teaching 💪💪💪🙏🙏
@ErmiyasBT
@ErmiyasBT 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል በርች
@YanetAbiy
@YanetAbiy 4 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
my sweet heart you absolutely right we are waiting online class please god bless you and your family 🙏🙏🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ተባረኪልን ዳጊዬ❤❤❤
@destadejen4087
@destadejen4087 Жыл бұрын
💚💚💚ሰለወደድኩት ፃፍኩት 💛💛💛 ''እኛ መኖር ያለብን ከውጭ ወደ ውስጥ ሳይሆን'' ''ከውስጥ ወደ ውጭ ነው ❤️❤️❤️ እስኪ አስቡት ከውጭ ወደ ውስጥ መኖር እንዴት ከባድ እንደሆነ ውጭ ባለ አከባቢ ውስጣችንን መተንበይ በጣም ከባድ ነገር ነው ሰለዚህ ምን ማድረግ አለብን? ''ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር እንጀምራለን '' እናም ውስጡ ምንም ቢፈጠር ቢሞላም ባይሞላም ቢሳካም ባይሳካም ጠንካራ እንደሆንን በነገር በሁኔታም ያለነገር ያለሁኔታም በመፈጠሩ ዛሬ ከእንቅልፋችን ሰለተነሳን ዛሬን በሂወት እያለን የሚያመሰግን ሰው🙏🙏🙏 አመስግኖ ከቤቱ የወጣን ሰው ውጭ ጋ እንኳን ሰው ፅሀይ እንኳን ጎማ መተንፈስ ከዛ የከፋ ነገር ቢገጥመውም ያ ሰው አይደነግጥም ለምን? 🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀ እራሱን የሚየው ውጭ ባለው መስታወት ሳይሆን ልቡ ውስጡ ባለው ማንነቱ ውስጥ ባለው ነፀብራቅ ነው ::🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ ሰለዚህ ሁላችንም በቂ ያለመሆን ስሜት አንች በቂ አይደለሽም/ህም እየተባልሽ/ክ ሰላደክ የትም አደርሽም/ስም እየተባልሽ/ህ ሰላደክሽ/ህ አይምሮህ ውስጥ የተፃፈውን ያነን ፁሁፍ የማፍረስ ጉልበት እኛ ላይ ነው 👩‍✈️👩‍✈️👩‍✈️ለምን አሁን አድገናል ብዙ ማሰብ መለወጥ እንችላለን አትችይም 🙅‍♀🙅‍♀🙅‍♀የሚለውን ስሜት ትተን እንችላለን የሚለውን ስሜት ማዳበር አለብን እኔ በግሌ እችላለሁ 💪💪💪 ሰለወደድኩት ፃፍኩት ''ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን'' ዳጊ ፍቅር
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
ተባረኪ ዳጊ
@tigraylove7744
@tigraylove7744 Жыл бұрын
የቀንየልና ዳጊዋይ❤🦋🌄
@dsrd8341
@dsrd8341 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ፋንዬአበበ
@ፋንዬአበበ Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰
@srtarekechdeboch3839
@srtarekechdeboch3839 Жыл бұрын
Thank you dear sister you are right may God bless you ❤
@yordayordanos3986
@yordayordanos3986 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ብርታቴ ነሽ እኮ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
Dagye, you’re so special God bless you
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 133 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 140 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ይድረስ አረብ አገር ለምትገኙ እህቶቼ
19:12
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
ስላልተሳካልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ!
18:07
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 47 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 187 М.
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 74 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 23 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН