እንዴት ስርአት ማወቅ እንደሚያስከብር‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 44,806

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr Жыл бұрын
ኤልሰዬ አድናቂሸ ነኝ table manner እንዲሁም western culture ማወቅ አሪፍ ነው። ነገር ግን የፀዴ ሰው ምልክት ላልሸው ተሳትሸል ምክንያቱም የኔዎቸየ ባላገሮቹ ኢትዮጵያውያን ይህን ባህል አያቁቱም ባላቸው የተለያየ ባህል ፀድት ብለው ነው የሚኖሩት ማሬ የሰው ልጅ ሁሉ ሀብታም ደሀ በእግዚአብሔር ዘንድ ፀድት ያለ ነው። make up እና materialist things እና የምዕራባውያን ባህል መከተል better people ሊያሰብለን አይችልም። 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጨዋነት ሀሳብሽን ስላጋራሽን ሌላ ወደጠቀስሽው የሀገራችን ሰወች በተለይ በገጠር ያሉ ሰው አክባሪወች ሽቁጥቁጦች በልተሽ የጠገብሽ የማይመስላቸው ተጠርተው ከሄዱ ደግሞ በግድነት የሰው ቤት አክብረው መርቀው ተስተናግደው ነው የሚወጡት እኛ ነን አጉል ሰለጠንን ብለን ነገር አለሙን የረሳነው እጂ ያሳደጉን እማ ከኛ ጋር አይወዳደሩም። Another main problem is why you guys link table manners and self discipline with wealth? I mean I don’t get the point ‼️
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
ኤልሲ የዛሬው በእውነት ገራሚ ምክር ነው በእውነት ፡ ❤ ብዙ ግዜ ትንሽ ነገር የሚመስለን ግን ትልቅ ስህተቶች የምናይበት ነገር ነው ። በግሌ በጣም ትኩረት የምሰጠው ነገር ነው የቴብል ስርአት ፡ በተለይ ስልክ እጅግ የሚያበሳጨኝ ነገር ነው ፡ በየትኛውም ቦታ በተለይ ትልቅ ክብር የምሰጠው ቦታ ላይ አላየውም ከቦርሰሳዬም አይወጣም ፡ በጠቅላላው ትክክል ነው የተናገርሽው ፡ ተባረኪ በተለይ ለሴት ልጅ እንዴት ሞገስ እንዳለው ሁሉም በስርአት ሲሆን ፡ በሁሉም ሀገር መሆን ያለበት ነው ። በሀገራችን አለ እናቴ ዛሬም ለገበታ ክብር ይኑቹ ፡ ስልካቹን አስቀምጡ ፡ አትለፍልፋ ፡ በስርአት ተመገቡ 😂 የሚል ምክር አላት ፡ ❤ እና ደስ ይለኛል ፡በርቺ ኤልሲ ቆንጆ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ያሳደጉን ይባረኩ እውነታቸውን ነው 🙏❤️🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ያሳደጉን ይባረኩ እውነታቸውን ነው 🙏❤️🙏
@louy453
@louy453 11 ай бұрын
Elsye yene life coach.....በቻሽን እኮ ትምህርት ቤት ነሽ ጌታን
@Kuli123-d9e
@Kuli123-d9e Жыл бұрын
ውይይይይ እንደው ተባረኪ!!! ከተናገርሽው ውስጥ የቱን አመስግኜ የቱን ልተወው! በተለይ የስልክ ነገር አሳፋሪ ሆኗል. አንዳንዱ ሰውማ ልክ እንደጀብዱ ዞር ዞር እያለ ይመለከትሻል ሌላው የዋጋና ብራንድ ጉዳይ ነው... በጣም ትክክል ብለሻል. ዝምምምም እንዴ ዝም ምንችግር ነበረው? ውይይ ብቻ ተባረኪ እኔ ጣልያንም ነበርኩ አሁን አሜሪካን ነኝ, እዚህ ያለውን ስርአት እልበኝነት ሳየው ኢሮፕን እናፍቃለሁ. እንዴ እዚህኮ ልብስ ስትተኩሽ ካዩሽ ከትክክለኛነትሽ ይበልጥ እንደበሽተኛም አንዳንዴም ስራፈት አርገው ያዩሻል ብቻ አንቺ መነሳት ያለበትን አንስተሻል ቢሰሙ
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj Жыл бұрын
ኤልሲ ግን መምከር ያምርብሻል!❤🥰እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምርያለው!🥰❤ውድድ🥰🥰
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ስርአት ግርማ ሞገስ ነው ያስከብ ራል በሁሉም ነገር በማህበራዊ ሂወት በቤተሰብ ጎደኛ ልክን ማዎቅ በጣም ትልቅ ነገር ነው ኤልስሻ እናመስግ ናለን l appreciate you I have big respect ✊ for you keep doing ❤❤❤
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል አስተማሪ መልካም ምክር ነው። ❤❤❤
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Жыл бұрын
ኤልሰዬ ቆንጆ ብዙዎች ነገር ልክነዉ ሰዎች ግብዣ ላይ መደረግ ያለበት ነገር ነዉ ጠሪ አክባሪ እንደተባለዉ የተገኘንበትን ቦታ ለራሳችን ስንል መጠንቀቅ አለብን እኔ ብዙጊዜ የማየዉ የፎቶና የስልክ ወሬ በጣም ያሳፍረኛል።አንዲሁም የምንጠቀምባቸዉን ነገሮች በደንብ መጠንቅ አለብን አንዳንድ ሰዉ የገላ ፎጣ ላይ እጂን ይጠርጋል አንዳንድ ሰዉየጠረጴዛ ላይ ይጠርጋል 😂😂 አኔን የሚያበሳጨን ብዙ ሰዉ በትንሽ ነገር ክርክር ይፈጥራል አንዳንዱም ፓለቲካ ያወራ ቤቱን በጩኸት ያደባልቁታል ይሄ መቅረት ያለበት ነገር ነዉ።ምክንያቱም ግብዣዉን ያበላሽበታል የኔ አስተያየት። ቆንጆ Happy New Year I wish you the best to your 2014🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እዉቀት ደስ ይላል እንደ አገሩ ባህሉ ይለያል አገራችንም ሚገርም አገር አለን ተመስገን ምታቂዉ እዉቀት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 Жыл бұрын
ተይ አንጂ እናቱ! የኛ ሀገር ለሴት ልጅ ክብር ያለበት ሀገረ ነው እያልሽ ባልሆነ😒
@selamselam3539
@selamselam3539 Жыл бұрын
ብዙ አለማት ዞሬ አይቻለሁ ግን እንደ ኢሮፕ ሰዎች ሴት የሚያከብሩ የሰለጠኑ ድንቅ ሰዎች አይቼ አላውቅም። ዋው!
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 Жыл бұрын
YA betam habesha sireat alew yemibalew fitsum wushet betam sireat alba nen
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb Жыл бұрын
​@jerusalemheven1535 እናንተም ስትከበሩ ክብርን አታቁም
@meskeremhailu3395
@meskeremhailu3395 Жыл бұрын
ኤልሲ የስብእና ምክርሽ በሁሉም ጉዳይ ላይ ሁሌም ያስፈልገናል
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 Жыл бұрын
ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ በጣም ብዙ ሰዉ እኮ ይሄን ሁሉ የተናገርሽዉን ነገር የማያዉቅ አለ ምክርሽ ቀላል አይደለም ሚዛን ይደፋለሰ በርቺ ሲስቱካ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube Жыл бұрын
ዋው በጣም ስርዓት ያለሽና የተከበርሽ ሴት ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውድችዬ 🙏❤️🙏
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 11 ай бұрын
ኤልሲ አንቺ እኮ አትጠገቢም ማር ነሽ ሁሉ ነገርሽ ቁምነገር የሞላበት ነሽ ምክርሽ የማይጠገብ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አንቺን መስማት እረፍት ይሰጣል ምክር በጣም ነው የጠቀመኝ አመሰግንሻለው የእኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤
@sadahs4112
@sadahs4112 Жыл бұрын
እኔበጣምነውየምውድሹ።ፈጣሪ።ሰላምሸንያብዛው።ጠቃሚነገሮችንስለምታስተምሪን
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 11 ай бұрын
ተባረክ ብዙ ተምሬያለሁ መስተካከል ያለብኝን ሁለት ጉድለት አግኝቸዋለሁ🤔 1, ሰልክ 2, photo መለጠፍ
@ganatganat2457
@ganatganat2457 11 ай бұрын
በጣም ትችያለሽ በተለይ በዚ ዘመን መሰልጠን ምን ማለት እንደሆነ ሁሉም ራሱን ይጠይቅ ማወቅ አይከፋም አንቺማ ማን ልበልሽ በቃ ወድሻለሁ መልካም አዲስ አመት❤
@susususu8233
@susususu8233 Жыл бұрын
የቲፑ ነገር ግን ባዲራ አሳቅሽኝ😂😂😂😂 የኔ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን🙏😘
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Amen
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን ውዴ ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@betrumulugeta4532
@betrumulugeta4532 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ በትክክል የተለያየ ባህል ያለን ስደትላይ እና በጣም ጥሩ ምክር ነው የምትመክሪው በዚሁ ቀጥይ በርችኤ በርችኤ
@Aksafos
@Aksafos Жыл бұрын
I love how you always teach women to be feminine , classy , and elegant.
@Godisgood20209
@Godisgood20209 Жыл бұрын
ወይ ወንበር ቦታ መመለስ እረ እኔ እቃ ሁሉ ነው አጥቤ የምወጣው በተለይ በውጭ የምንኖር ምክኒያቱም በጣም ነው ስራ የሚበዛባቸው ጋባዦች እና መተባበር ጥሩ ነው እንደ ምግቤት ቁልል ብሎ በልቶ መውጣት አይመቸኝም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ተባረኪ ስልጡን ሰው ማለት እዲህ ነው እኔም ከተፈቀደልኝ አግዜ ነው የምወጣው 🙏❤️🙏
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 11 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ የሚገርም መልእክት ነው በጣም ተምሬበታለሁ ተባረኪ
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ Жыл бұрын
የነዉብ የሴቶች ቅመምነሽእኮ ኤልሲ አዲሱ አመት የስኬት ይሁንልሽ ምክርሽን ደሞ ስወደዉ በብዙ ተለዉጬበታለዉ በርቺ ዉዴ ❤
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
exactly 100%you are right my dear !!!!bless you more we love you !!!!
@millionermias3001
@millionermias3001 Жыл бұрын
እኔ ግን እንዲ የበስለ ስው ስወድ ኑሪልን ኤልሲ
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
ኢልሲየ እንኳን አደረስሽ መልካም የፈረንጆች አዲስ አመት :- የበለጠ መሳካት እና መከናወን እዲሆን ተመኘሁ 🎉🎉🎉
@tgg5994
@tgg5994 Жыл бұрын
እሚገርምሽ እኔም በጣም አዝኜ ነው የተመለስኩት ኢትዮጵያ ሄጄ ከአንቺጋራ ሆነው ስልክ ሲደወልላቸው ቁጭ አርገውሽ የሰው ሚስጥርአይቀራቸው ወሬ ይጀምራሉ
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
ኤልሲ እኮ ስለ ኢትዮጵያ አላወራችም ስለ አጠቃላይ ነው። አንዳንድ ዲያስፖራ የሌለው ሰው ወሬ ታወራላችሁ። አገራችሁ ምንም አልነበራችሁም ስትወጡ ሁሉንም ያላችሁና የምታውቁ ይመስላችኋል ከዛ እናተን ብቻ እንዲያዳምጡ እንዲያዩ ትፈልጋላችሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ሁላችንም ትኩረት እናርግ 🙏❤️🙏
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 11 ай бұрын
ወድ ልጂ የሴት ልጂ እራስ ነው ይላል የእግዚያብሔር ቃል
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
ኤልሲ ልባም ሴት ❤❤❤❤
@እናትEnat
@እናትEnat Жыл бұрын
ኤልሲ የዛሬው ምክር የኛ ለሃበሾች ነው ወይስ አማርኛ እሚሰማ ሌላ ዜጋ አለ 🤔🫣
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
@user-cg6pz7ve9f 🤣🤣🤣
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Жыл бұрын
😂😂😂
@tselatt
@tselatt Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው 🤣
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
እህቴ ተሳስተሻል አሜሪካን ሐገር ለሴቶች ከአውሮፓ የበለጠ ክብር ይሰጣል። ልዮነቱ አሜሪካኖች በ simplicity ያምናሉ አላስፈላጊ ነገሮች ላይ አያተኩሩም። እኔ አውሮፓም አሜሪካም ኖሬ አይቻለሁ ሁለቱም የየራሳቸው ጥሩና መጥፎ አላቸው እንደዚህ በጠቅላላው መናገር ግን ትክክል አይመስለኝም። ይህን ስጽፍ ደግሞ ከይቅርታ ጋር ነው።
@haimanotdemissie798
@haimanotdemissie798 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ይሄንን ሀሳብ እኔም እጋራለሁ:: አሜሪካኖች ሁሉ ነገራቸው ስርአት የማያውቁ አይደሉም:: እንደ ውሎአችን ተግባራችን ይወሰናል::
@titiissak6005
@titiissak6005 Жыл бұрын
@@selamf1101በጨዋነት ሀሳብን ማቅረብ አይሻልም እንደሌሎቹ ...ከመሳደብ...
@tegisthabteweld5819
@tegisthabteweld5819 Жыл бұрын
Please make videos about organisation ideas thanks 😊👍😊😊😊❤❤❤❤❤❤ happy new year 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@bellabella9346
@bellabella9346 Жыл бұрын
I think ur the one !
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
@@selamf1101 ኸረ እህቴ እሷም እኮ ሃሳባችሁን ፃፍ ነው ያለችው እውነት ለመናገር ኤልሲ እንደዚህ የምትባል አይደለችም ይህንን ስል ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው 😊
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ኤልሲ እንዴ መቼ ነው lady's first የቀረው የትም ቦታ ወንድ ቀድሞ ሲገባ አላየሁም አውሮፓም ኖሬአለሁ ኢትዬጽያም እንደዛው እንግዲህ ይመስለኛል አንቺ ያለሽበትን ሀገር ስርአት ይሆናል እየነገርሽን ያለችው እኔ እስከማውቀው ወንድ ልጅ በር ክፍት አድርጎ ይዞ ሴትን ሲያስቀድም ነው የማውቀው እስኪ ግልጽ አርጊልኝ የስልኩን ጥሩ ብለሻል ይገርምሻል እኔ ቤት ጎደኞቼ ሰብሰብ ብለው ሲመጡ ሁሉም ስልካቸውን አንድ ቦታ እንዲያስቀምጡ ነው የማዘው አስቸኮይ ካልሆነ አልፈቅድም
@gomegu3557
@gomegu3557 Жыл бұрын
Everything you said is very important , Thank you!
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 6 ай бұрын
ወዪ አለም ጉድዋ አያልቅም የእግዚአብሔር ቃል እኮ ወተት ነዉ በእዉነት አለም ጭንቀትዋ የጉድ ነዉ
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ Жыл бұрын
ማር የሆንሸ ልጀ❤❤❤❤
@BayushBadada
@BayushBadada Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይበርክሽ❤❤❤❤🎉
@Reggaegal11
@Reggaegal11 11 ай бұрын
This level of preparation is more suitable for formal events, as opposed to casual meetings, especially in the U.S.
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዋዉ ኤልሲ አስተዋይ ልክ ነሽ ሁሉም ነገር እንደ ስራት ደስ ሚል ነገር የለም
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 Жыл бұрын
ቆንጅት ❤ ዘሬ ቀይ ፅገሬዳ መስለሻል ታምርያለሽ ኑሪልን 😊
@hannaw.3323
@hannaw.3323 11 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ቅመም በርቺልኝ 💕
@Marsilase
@Marsilase Жыл бұрын
Elsi late merry Christmas 🎄 & happy new year ደግሞ ስታምሪ አንድ ነገርልጨምር ቦርሳችንን ከምንቀመጥበት ወንበር ጀርባም ማስቀመጥ ይቻላል እኔ ሁሌ እንደዛ ነው እማደርገው አንዳንድ ስዋች አሉ የምግብ ጠረጼዛው ላይ እሚያስቀምጡ እንዴት እንደሚረብሽ ብራንድ ከሆነማ ጭራሽ እንዲታ አመቻችተው ነው አሚያስቀምጡት ይህ ባይደረግ እላለሁ
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
ኤልሲ❤ፍቅር ❤ ከአመት እስከ አመት ለዘላለሙ በሠላም በጤና በፍቅር ከሚወድሽ እና ከምትወጂዉ ጋር ኑሪልኝ❤❤
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
ኧረበፈጠረሺ አገራቺን ውስጥ ስርአትጠፍቷል በፈጠረሺ ስርአት የሚባለውንነገር አስተምሪን በፈጠረሺሺሺሺ
@hannatesfai947
@hannatesfai947 Жыл бұрын
Tikekel Sint ayent sw al mselshe tebarekilgn 🙏💐
@betelhemfeleke
@betelhemfeleke 10 ай бұрын
I love it ጌታ ይባርክሽ!
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 Жыл бұрын
OMG! 😮 ፡እንዴት አምሮብሻል
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 Жыл бұрын
Yene Wede Elsi, want to thank you for what you have done in 2023, wishing to see you more of your channels in 2024, Happy Nee Year Konjo ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you dear Wish you all the best my people and a lovely new year 🙏❤️🙏
@selomedamte1960
@selomedamte1960 10 ай бұрын
ብዙ ነገርሽ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል::ለሴቶች መዳኒት ነሽ::
@mahletademe5967
@mahletademe5967 Жыл бұрын
ውቢት ምክር አደኛ
@azebassefa270
@azebassefa270 11 ай бұрын
Thank you Elsiye God bless you ❤❤❤❤
@lydiagebrekristos5866
@lydiagebrekristos5866 Жыл бұрын
🎉thank you so useful Happy New Year
@meskegetho9504
@meskegetho9504 11 ай бұрын
መልሰው ቀልሰው የስልኩ ነገር በጣም ነው የሳቅኩት ኤልሲ😂😂
@be8cab
@be8cab 11 ай бұрын
You are th best....if we are wise we learn a lot from you....always wish i had this mind of advise when i was young and when i moved bere 1st ..love you and may the lord bless you
@kassayealebel4968
@kassayealebel4968 Жыл бұрын
እናመስግን አለን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ
@enatasrate576
@enatasrate576 Ай бұрын
የኔ ውድድድድድድ❤❤❤
@msrt2127
@msrt2127 Жыл бұрын
ማካራዬ ጥበበኛዋ እንኳን አደረሰሽ አደረሳችሁ❤❤❤😄
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Жыл бұрын
ኤልስየ በሚገርም ሁኔታ አሁን ያለሁበት ሀገር ቲኘ መስጠት ትልቅ ወንጀል ነው በህግ ያስቀጣል ፣ማንኛውም ሰው በእኩልነት በደስታ ነው ሚያስተናግዱት ።ካንቺ ምንም አይነት ነገር እንደማያገኙ ያውቃሉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ነው ደስ ሲል ማሬ🙏❤️🙏
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲየ የኔ ውድ በጣም ነው የማደንቅሽ ታቂያለሽ በቃ እንደ ታላቅ እህቴ ነው የማይሽ በጣም ነው ምወድሽ የማከብርሽ አላህ ይጠብቅልኝ ከነ ቤተሰቦችሽ መልካም አዲስ አመት !!!
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb Жыл бұрын
የት ሀገር ነው?
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Жыл бұрын
@@IyovEshete-gg1nb New Zealand
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ልክነሸ ብዙ ነገሮች እናመሰግናለን
@tratra9327
@tratra9327 Жыл бұрын
Elsiye yene nigest tebareki hule emitsechewu miker betam tekaminewu❤❤❤❤❤
@luwimeb5963
@luwimeb5963 Жыл бұрын
Very wise advice. How I lvu you. Such an inspirational wise lady❤👸
@frenahaile
@frenahaile 11 ай бұрын
Yena wd you tell always there is in my heart❤️❤️❤️
@hannaabate5830
@hannaabate5830 Жыл бұрын
Thanks so much!!!! Have a pleased year
@tsehaizewodie6792
@tsehaizewodie6792 Жыл бұрын
Mama miya, che brava sei ! Anchi tleyalesh, be mulu yemtnageriw tekekel new.gobez yehone sew kanchi bzu yimaralm temroalm biye egemtalehu yihe degmo blhenet new. Ke lbsh slehone mtastemriw Adenkshalehu. Alfo Alfo Eketatelshalehu. be mulu tkekel new Ababalh hulu. Ethiopiawit bemehonsh ekorabshalehu, Elsiye !
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 Жыл бұрын
Elsy Konjo sewodesh eko hule temiherteshin sinafekewu
@bellabella9346
@bellabella9346 Жыл бұрын
You are the best ❤❤❤❤❤
@linadani6276
@linadani6276 11 ай бұрын
እኛ እንኳን ባሎቻችንም ሆነ አባቶቻችን በልተዉ እስኪጨርሱ ኩራዝ ወይ ፋኖስ ይዘን ነዉ ምንቆመዉ😂
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 11 ай бұрын
አረረ በክሸ አድርገውም😂😂😂
@Rite490
@Rite490 11 ай бұрын
Thank you 🙏
@selamissak5726
@selamissak5726 11 ай бұрын
እሱ ነገር በህይወት አለ እንዴ😂
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
❤ thanks for your information ℹ️ Alse konjo
@mahilet1817
@mahilet1817 11 ай бұрын
Yne keber tebarkelg ejachen yezeshe eyasetmarshen new yne memher yewledshew yeyazeshew yegzashew yebarke melkimnet lerase new yekefelshale
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 Жыл бұрын
ስልክን በምመለከት የገለፅሽው በጣም አሳፍሪ አብሶ ትልቅ ባሽታ ሆኖ የምገኝ በሽታ በመሆኑ ትልቅ ቱክረት የምሻ ነው
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Elsiye betam tekami temert newe beteley yeslku never 😂tebarekilegne I WISH U A MERRY CHRISTMAS and HAPPY NEW YEAR
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 Жыл бұрын
Elsy Happy New Year to you & Family thank you ❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
መልስው ቀልሰው ውጣ ግባ 🤦‍♀️🤣🤣🤣ወይ የስልኩ ነገር ገደልሽኝ በሳቅ🤣🤣🤣የቲፑቡስ ነገር 🤣
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 11 ай бұрын
አይ አንቺ በሳቅ ገደልሺኝ የኔ ባል አሜሪካን አገር 20 አመት ተቀምጦ ያልሽውን ሁሉ ተቃራኒ ነው የሚያደርገው 😂😂 ሰው ቤት ሄዶ ፍሬጅ ከፍቶ ሁሉ ይበላል 20 አመት ሙሉ ላስተካክል ሞክሬ ደክሞኝ ትቼዋለሁ ብዙ የአበሻ ወንዶች አሳፋሪ ናቸው ሌላው ደሞ ሰው ቤት ተጠርተን ስንሄድ ምግብ ከበላ በውሀላ የፖለቲካ ነገር ዩትዩብ ላይ ይከፍትና የሰው መኝታ ቤት ገብቶ ያዳምጣል እቤት እንግዳ ጠርተንም እንደዚሁ እንግዳውን አስቀምጦ ሶፋ ላይ እግሩን ዘርግቶ ይተኛል ,መኝታቤት ገብቶ ያዳምጣል በዚሁ ምክንያት ጨጏራዬ ተልጧል አሁን አሁን ከሰው መራቅ ጀምሬያለሁ በሱ ምክንያት የሱስ የተለየ ነው
@ethiopian6561
@ethiopian6561 11 ай бұрын
Wiyyy.. gin abro menor gideta new ende? Serious endehonsh asayiw enji
@User-lu8gn
@User-lu8gn 11 ай бұрын
Silk yemogoregurm Ale Akbetesh ebetishm tertwshiw tikikil eht
@Rite490
@Rite490 11 ай бұрын
እንኩዋን ….you can married someone is not habesha ወሬ😂😂😂
@גדימנגשה
@גדימנגשה 11 ай бұрын
Ehete 20 amet b tedare yanoreshen fexari amesegeghe beqa hulum sew y rasu dekemet alew manem perfect yelem xeru gonun adeneqesh dekama gonun teqeblesh menore new
@גדימנגשה
@גדימנגשה 11 ай бұрын
​@@ethiopian6561ende ehete tedaren eko mefetat fexari y meseyefew new b ahun seat sent gud balebet zemen lau bale selk aye belo tedare mebeten tegebi ayemeseleghem 20 amet eko b tidare teleq mebarek new lesew aletemechem y habesha bahel aleteketelem bela betefeta neg manem y miyagezat yelem b zalay lijoch yenoralu gen sele aseteyayete kasek fash yeqerta
@birhaneblessed
@birhaneblessed Жыл бұрын
so sweet you are number one konjo
@Fatuma155
@Fatuma155 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ ሰዉ ግን ትንሽ ይከብደናል 😂😂😂😂😂
@hermonkidane1040
@hermonkidane1040 Жыл бұрын
Fav channel thank you from 🇪🇷
@TigistGirma-js2km
@TigistGirma-js2km 11 ай бұрын
Yeni konjo thx ❤❤❤
@mahelettamirat2682
@mahelettamirat2682 Жыл бұрын
የስልክ ነገርማ ዝም ነው በጣም አሰልቺ ጉዳይ ሆኗል። " መልሰው ቀልሰው ሂድ ውጣ ግባ...... በሳቅ ነው የገደለኝ😅
@SadaaA-uv5fq
@SadaaA-uv5fq Жыл бұрын
ድቅእና ልዮ ሴትነሽ🌹💗💗💗💗💗💗
@Tirhasadisu
@Tirhasadisu 11 ай бұрын
Asey siwedshi.lebam ❤❤❤
@GhhgGgy-s7q
@GhhgGgy-s7q 11 ай бұрын
Enamesegnalen lebetu,adis,neng❤❤❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ I love the video you made Oh my Lord Jesus Christ I don’t like when my friend is on the phone talking while I’m with her❤️ 😂 I am so sorry for my word but I hate people on the phone while they are with people
@genettadese9836
@genettadese9836 Жыл бұрын
Thanks ! 🙏
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 Жыл бұрын
ወይኔ በእውነት አንቺ ሴት😂 ስለሰክ አጠቃቀሙ ተመችቶኛል😅
@EsegentAsmare
@EsegentAsmare 11 ай бұрын
Derbabit❤
@tgg5994
@tgg5994 Жыл бұрын
ተባረኪ
@tselatt
@tselatt Жыл бұрын
E quelli che mangiano, masticano con tanto rumore,parlano con la bocca piena.Brava,grazie!!!Buon fine Anno!!!!!
@Rite490
@Rite490 11 ай бұрын
😂😂😂😂 አልሲ ሰለ ሀበሻ ነው ወይሰ ግራ ነዉ የሚገባዉ የራሳችን ሰም ፈልገን ልንቀመጥ 😂😂😂
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi Жыл бұрын
አበሻ ወንድ ልጋጋም ለዛ አልታደልንም እኛ የአበሻ ሴቶች
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb Жыл бұрын
በለው ስድብ
@ayshaebrahim
@ayshaebrahim Жыл бұрын
@@IyovEshete-gg1nb 😂😂
@AstuTefe
@AstuTefe Жыл бұрын
Endet endemwedsh ko❤❤....dmo staskigns nurilgn😊
@TigestAlemu
@TigestAlemu Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ
@TigestAlemu
@TigestAlemu Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆምጆ
@menberenegusa3601
@menberenegusa3601 Жыл бұрын
Amen Elsye ❤
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd Жыл бұрын
Wow very nice thank you 😅❤
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
ትለያለሺ🥰🥰🥰🥰🥰
@tsehaynegash610
@tsehaynegash610 Жыл бұрын
Think you else ኑርልኝ እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
የፎቶ መለጠፍ ነገር ውይይ
@EkuFano
@EkuFano Жыл бұрын
ተምሬበታለሁ🙏
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
abo anchi cool 😎 yehonsh swedsh eko bmknyat nw❤🥰
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
የበአል ጉድጉድ
17:55
ሜላትለማ melat lema
Рет қаралды 6 М.
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32