ማንን ላግባ ምን አይነት ሰው ላግባ?

  Рет қаралды 2,584

 FREZER FKADU

FREZER FKADU

Күн бұрын

Frezer fkadu 0964310316

Пікірлер: 55
@edentessema2708
@edentessema2708 18 күн бұрын
እኔ ስላንተ ምንም ማለት አልችልም ዘመንህ ይባረክ ትምህርትህን በደንብ በአትኩሮት ያዳመጡ ሴቶች በጣም ተጠቃሚ ናቸው ።ያብዛልክ !!
@user-vl6qq6ye6g
@user-vl6qq6ye6g Ай бұрын
ወንድሜ በጣም እና መሰገናለን ቁጥህን/መገሰፅህ/በጣም እወዳዋለ/ በተለ መንፈሳዊነትበጣም ቀጥልበት የምትኖሮዉ ኣላማ ማወቅ ቀጣም ትልቅነትነዉ ጠንካራ ወንድ ብየ ማምነዉ ፈሪሃ እግዚሄር ያለዉ ኑዉ ፍርሃትህ ቀጥልበት❤❤❤❤
@user-uh4zb7ip9y
@user-uh4zb7ip9y Ай бұрын
ወድሜ በጣም ታስፈልገኛለህ ቁጥርህን በጣም ግራ ተጋብቻለሁ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 27 күн бұрын
እኔም እፈልጋለው እርዳታህን ፕሊስ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 27 күн бұрын
እውነት ነው ሳናገባ ምርጫችንን አናውቅምና ዋጋ እንከፍላለን እሄው እኔ ሳላጠናው ሳላውቀው አግብቼው ስግባባው መጣጣም አቃተን ድሮ የሚያፈቅረኝን ተመኘውት መፋታይ ቀላል አይደለም
@አዲማር
@አዲማር Ай бұрын
ዋው በርታልኝ የኔ ጀግና እጅግ በጣም ኮርቸብሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec Ай бұрын
እናመሰግናለው :ወንድም በርታ ትክክል ነህ ጥሩ ምክር ነው እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ የልባቹ መሻት ይፈጽምላቹ ።ፈጣሪ የምፈራ /የምትፈራ የህይወት አጋራቹ ያርግላቹ ❤
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k Ай бұрын
ዊዊ ወድሜ በጣም ልብ ውስጥ የሚነካ ምክር በመንፈሳዊ አካሄድ በጣም ተመቸኝ ተባረክ በርታ❤❤
@KIdistWouba
@KIdistWouba Ай бұрын
እኔ የገጠመኝ ነገር ከባድ ነው ሰደት ላይ ሆኜ አንድ ልጅ ተዋውቄ በጣም አስተዋይ ነው ግን እኔ ከዚህ ቀደም በባሌ ቡዙ ጅግር አድርስብኝ ሰለነበረ ፍቅር አይዘኝም ብዬ ስጀነን ቀድሞ አልያዘኝ ፍቅር እሡን ብቻ ሆነ የማስብ 😢ከዛ ስልኬን አጥፍቼ ብጠፋም የጥፋተኝነት ሥሜት ነው የሚሰማኝ ልጁ ይወደኛል ወይሥ እሡን የምጎዳ መሥሎኝ ይቅርታ አልኩ እሱም እሺ ነው የሚል ዝም የሚል ባህሪ ሥላለው ሥለምንነቱ ማወቅ አልቻልኩም አረ በእግዚአብሄር እኔየገጠመኝነገርከባድነውሰደትላይሆኜአንልውቄበጣምአስተዋይነውግንእኔከዚህቀደምበባሌቡዙጅግርአድርስብኝሰለነበረፍቅርአይዘኝምብዬስጀነንቀድሞአልያዘኝፍቅርእሡንብቻሆነየማስከዛስልኬንአጥፍቼብየጥፋተኝነትሥሜትነውየሚሰማኝልጁይወደኛልወይሥእሡንየምጎዳመሥሎኝይቅርታአልኩእሱምእሺነውየሚልዝምየሚልባህሪሥላለውሥለምንነቱማወቅአልቻልኩምአረበእግዚአብሄር ከበደኝ😢😢ፀልዩልኝ
@aminamolla6017
@aminamolla6017 Ай бұрын
እምትወጅውከሆነእሱጋርየወደፊትአላማካለሽየወደፊትአላማውንበግልጽአጠይቂውምዴ
@aliali3438
@aliali3438 21 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤
@MonaTa-xc1xe
@MonaTa-xc1xe Ай бұрын
👍👍እሸ
@FhZg-nf1bu
@FhZg-nf1bu Ай бұрын
የውትወድምበጣምአሪፍ ናቸውትምህርቶችናቸው 1000/.በትክክል ያልካቸውእውነትናቸው ❤❤❤❤❤
@lifeisshort-pq7xs
@lifeisshort-pq7xs Ай бұрын
የኔ ወንድም ረጂም እድሜ እናጤና ይስጥልን እምትናገራቸው ሁሉ እውነት ናቸው በረታልን
@kuwaait2154
@kuwaait2154 Ай бұрын
ወላሂ በትክክል የኔ ህዮት ተናገርክ
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Ай бұрын
ማርያምን የኔ ስለመንፈሳውይ ነገር ሳነሣ ደሙ ነው የሚፈላው ምን ላድርግ በቃ መለየት አልቻልኩም😢
@maranata5208
@maranata5208 Ай бұрын
ይገርማል የኔ ደግሞ ግዜው አይደለም ይለኛል ስልመፍሳዊ ነገር ለማውራት 😮 😂😂
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Ай бұрын
@@maranata5208 የሠይጣን ስብስብ ናቸው እነሡ
@አዲማር
@አዲማር Ай бұрын
አይዞሽ
@Guday-ms7cz
@Guday-ms7cz Ай бұрын
ተይው መጨረሻም መዳ
@mesertmeret2696
@mesertmeret2696 Ай бұрын
ያለ እግዚአብሔር ህይወት የለም እህቴ እኔ የደረሰብኝ ነው የነገርኩሽ መጨረሻው መሸነፍ ነው አስቢበት አደ ተተጎዳሽ ወንዶችን ማመን ያቅትሻል 😢😢😢
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 28 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@hagerbelachew7623
@hagerbelachew7623 29 күн бұрын
Yenewondem hule miserachewun serawoch eketatelehalehu egziabher yakibreh selkehn magegnet bechil desyelegnal beterefe berta
@hanihusen9131
@hanihusen9131 Ай бұрын
እናመሠግናለን ወድሜ አላህይጠብቅህ❤❤❤
@lub6388
@lub6388 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም🙏🥰🥰👌💕
@user-xx4nb3ln5m
@user-xx4nb3ln5m Ай бұрын
በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን እስንቱን ሚስኪን ሴት አታላይ ወንዶች አንገት አስደፍተው አስለቅሠዋል እህቶቸ ቆምብላችሁ አስቡ እግዚአብሄርን እንያዝ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Ай бұрын
በርታ ወድሜ
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu Ай бұрын
ውንድማችን በውነት ከልብ እናመስግናለን ❤❤❤ ምክርህ ሁሉም❤❤ አራፍ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀት ይስጥህ ❤❤❤
@SalamSalam-cr6cs
@SalamSalam-cr6cs Ай бұрын
ወንዴሜ በጣም እንወዳሃለን ❤❤❤❤
@EshetYetesena
@EshetYetesena Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ትክክል ነህ
@SemitaSemir
@SemitaSemir Ай бұрын
እናመሱግናለንበርታ❤
@SadaR-bw5fl
@SadaR-bw5fl Ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ፈጣሪን አይፈራም እንዳልከው ውስብስብ ያለ ወሬ ነው ማውራት የሚፈልጉት
@Yosebeny
@Yosebeny 27 күн бұрын
ዋወ የኔ ጀገና ሜክረህ
@muniahameza5141
@muniahameza5141 5 күн бұрын
ወንድማችን እባክህን ትንሽ ድምጽ ከፍ ብታደርግ አሪፍ ነው
@muniahameza5141
@muniahameza5141 5 күн бұрын
ለምመክርህ ምስጋናዬን ልገልፅልህ እወዳለሁ ድምፅህን ጨምር
@JanatJanati-p4e
@JanatJanati-p4e Ай бұрын
Okbro❤❤❤❤❤❤ TANKS ❤❤❤
@FeruzAbie
@FeruzAbie 14 күн бұрын
እኔ ለመወሰን ያስቸገረኝ የሃገር መራራቅ ቤተሰቤ የማይታወቅ ሰው እያሉኝ ጨነቀኝ
@hiwotehiwote-l6g
@hiwotehiwote-l6g Ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@HirutMeseret
@HirutMeseret 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@titililiya3096
@titililiya3096 23 күн бұрын
ሀይ bro አንድ በፌስቦክ የማቀው ልጅ ነበር ለርጅም ጊዜ በቴክስት አወራን አሁን አሁን እየወደደኝ እንደመጣ ነገርኝ እኔ ግን እየቀለደ ነው የሚመስለኝ ለምን ካልከኝ ሁሌም ኦላይን ላይ አለ ግን ሁሌ አያወራኝም እኔም ስራ ስለሚበዛብኝ ትኩርት አልሰጠውም ሲፈልግ ያውራኝ እያልኩ ወንድሜ እውነተኛ መሆኑን በምን ልወቅ😊😊
@አዲማር
@አዲማር Ай бұрын
አይዞሽ ፀሎት አድርጊ
@eyrusi
@eyrusi 28 күн бұрын
አንደኘ ነህ በ ፍት ትምህሪትህን አዉቄ ብሆን
@Fanayetube
@Fanayetube Ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@FeruzAbie
@FeruzAbie 14 күн бұрын
ከቻልክ ስልክህን አስቀምጥልኝ እባክህን ላማክርህ
@merimaaragie346
@merimaaragie346 Ай бұрын
ወንድሜ እንዴት እንደማደምጥክ❤❤❤❤
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Ай бұрын
ተው አናግረኝ በዋትሳፕ አስቀምጨልሀለሁ
@user-jm5qo4zw4d
@user-jm5qo4zw4d Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ch7lu1cl2o
@user-ch7lu1cl2o Ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@SadaR-bw5fl
@SadaR-bw5fl Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 29 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 14 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 14 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН