ልትሄድ ስትል የምታሳያቸው ምልክቶች |Signs she is leaving you|

  Рет қаралды 16,036

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@betelhemgirma1800
@betelhemgirma1800 5 ай бұрын
ይሄ ንግግርህ ትክክል ነው እውነት ለመናገር አብዛኛዎቹ ሴቶች እኔንም ጨምሮ ብዙ ነገርን እናልፋለን እንታገሳለን ነገሮች እንኳን መጥፎ መስመር እንደያዙ እያወቅን ለማስተካከል እንጥራለን ያንን አይቶ ወንዱ እንደሞኝ ከቆጠረን ግን ውሳኔያችን የከፋነው የምንወዳት እናታችንም ሆነ የሀይማኖት አባቶች ቢለምኑንም ዳግም ወደዛ ነገር አንመለስም ::
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 4 ай бұрын
እሂልጂ ይሸለም የምትሉ ላይክ አሪጉ
@سعدى-س3ر
@سعدى-س3ر 5 ай бұрын
ትዳሬ እንደማይቀጥል ያወኩት ከመለያየታችን በጣም በብዙ ቀድሜ ነበር በቃ አየሁት አየሁት ወሰንኩ የምር ትለያለክ ኬራዬ በጣም ትክክል ነህ
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 4 ай бұрын
እኔ ኮመንት ለመስጠት ተቸገርኩ ወንዶች ይህንን ቪዲዮ የምታዩ ለወደፌት ህይወታችሁ እጅግበጣም ይጠቅማችሆል ምንም መካሪ ሳያስፈልጋችሁ ይህንን ቪዲዮ ከልባችሁ አኑሩት አትርሱት መቼም በእውነት ❤❤❤❤
@Samraወለተማርያም
@Samraወለተማርያም 5 ай бұрын
👌👌 የምር በትክክል 100% ኪሩ ይሄ ያልከው ነገር በተለይ መለወጥ የማይፈልግ ወንድ እና መሪነቱ የማያቅ በአጠቃላይ ያልከው ልክ ነው እና ተለያየን ትግስት ያስጨርሳል💔 የምር ኪሩ እናመስግናለን🙏🙏🙏
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 5 ай бұрын
ብዙ ግዜ ወንዶች በፍቅር ግዜ የሚያወሩትን ካልሆኑና ውሽት መሆኑን በሂደት ስታየው እንዳለው ካልሆነ ትሸሽሀለች።እሷ ስትሰራ በተቻለው መጠን ካልረዳሀት ምንም የማይሰማህ ከሆነ።
@mahlettube2592
@mahlettube2592 5 ай бұрын
በደንብ ነው የገለፅከው ኪራ ትገርማለክ የነገርከን ነገር almost በህይወቴ የተከናወኑ እና ያደረኳቸው ነገሮች ናቸው የሆነ ሰአት ላይ ስለ እኔ የምታወራ ነበር የመሰለኝ ትለያለክ ኪራ👌
@AlMos-qu5wu
@AlMos-qu5wu 4 ай бұрын
ዋው ልክ ነህ ንጹህ ልብ ያለው ፍቅር መስጠት መቀበል ሚችል አለ ግን እውነት ባሌ ከዳኝ ሌላ አግብቶ ወለደ ልቤ ብቸኝነት ለመደ😢😢
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 5 ай бұрын
አስተዋይ ስለ ሴቶች የተረዳህ አንደኛ ነህ
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራየ እውነት ተመስጨ ነው የሰማሁህ የውስጤን የተናገርክ ያህል 😊❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 5 ай бұрын
ወላሂ እኔ በስደት ላብድነዉ እስኪ በዱአቹ 😢😢😢😢🙏🙏
@meklit485
@meklit485 5 ай бұрын
Ayzosh
@Hasent-f1p
@Hasent-f1p 5 ай бұрын
enam ALLAH yehunen😅😂
@hanna4751
@hanna4751 5 ай бұрын
ጠላትሽ ይበድ ጠንካራ ሁኚ ከፈጣሪ በታች ለኛ ያለነው እራሳችን ነን የማያልፍ ነገር የለም።
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 5 ай бұрын
ነይ አብረን እንበድ
@aminahossain2730
@aminahossain2730 5 ай бұрын
አይዞን
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 5 ай бұрын
እውነት በትክክል ነው የገለፅከው እናመሰግናለን
@aminaath266
@aminaath266 5 ай бұрын
ልክክክ ነህ ኪራዬ አሁን ያለሁበትን ነዉ ያወራህዉ ደጋግምህ ተዉ ስትለዉ ካልሰማህ ከሁለት ወር በፊት ነዉ የተዉኩት እኔ ወላሂ ካላከበረኝ አትበለኝ እንደዚህ የሚስከፋኝነገር ነዉ እያልከዉ በልሰማ ዝም ካለህ መሄድ ንፅሁልቤን ሰጥችዉ አልቀበል አለ ተዉኩት አንተ ያልከዉ እዉነት ነዉ❤❤❤
@HabtamMolla-h7n
@HabtamMolla-h7n 4 ай бұрын
እውነት ነው ተመስጨ ነው የሰመውት እግዚአብሔር ይባርክህ
@ElisaAse-nk3oy
@ElisaAse-nk3oy 5 ай бұрын
You're ARIGHT 100% BECAUSE I SAW EVERYTHING IN MY LIFE 😢❤
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 5 ай бұрын
ሠላም ኪራዬ አንድ ልነግርህ የምፈልገው ነገር አለ ስታወራ አብዛኛውን ሰአት ወደ ተመልካቾች አትመለከትም እና ወደኛ ብታይ የበለጠ ማራኪ የሚሆን ይመስለኛል ካንተ ባላውቅም የተሰማኝን ልንገር ብዬ ነው ከይቅርታ ጋር በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርታ😊❤
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 4 ай бұрын
እኔ ከመለያየታችን 2 አመት በፊት ነው የተውኩት አሁን ምንም አይመሰለኝ እሱ ግን ሰላሙን አላገኝም ጤናውን ሁሉ አቷል እኔ አልሃምዱሊላህ ደሰተኛ ነኝ ወዶች የምትረዱን ተረፈደ ነው😢 ያሳዝነኛል የዋህ ነው ወደሙ ተጠቀመበት በወድሙ ምሪት ነበር የሚሄደው
@BlinGashiye
@BlinGashiye 4 ай бұрын
ኪራ ባለትዳር ወንድ ለሚወዱ ሴቶችና ምስቴን አልወዳትምም ምናም ሲላት ሳክስ ለምታምን ሴትና ለጀንጃኙ ባለትዳር ቪዶ ስራልን❤❤❤❤ በተረፈ L Love You ❤Kira
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 ай бұрын
@@BlinGashiye በትክክል
@bezaworkbirhanu
@bezaworkbirhanu 4 ай бұрын
በትክክል ሊሰራበት ይገባል
@ChvjchVjvnvn
@ChvjchVjvnvn 2 ай бұрын
እውነት ያልከው እሚገርም አገላለፅ ነው የገለፅከው❤❤❤
@martatiga6552
@martatiga6552 Ай бұрын
ኪራ ዛሬ የአርቲስት ገነት ንጋቱንና የባለቤትዋን video ሰይፉ ሾው ላይ አየሁ የእውነት እሱ በጣም አስለቀሰኝ ወንዶች እባካችሁን ትዳራችሁን አትጡ ሴት ስትቆርጥ ከባድ ነች ደግሜ ነው ይህን video ያየሁት Please ወንዶች smart ሁኑ ህይወት አይቀለድበትም
@kalkidan1213
@kalkidan1213 5 ай бұрын
100% Real PRSONALY Wow u understand it fully Keep It Up We Love Tnx
@JimmaHome
@JimmaHome 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን❤❤❤❤
@MekdesHabtamu-gl7hs
@MekdesHabtamu-gl7hs 5 ай бұрын
ኪራ በጣም ትክክል ነክ በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤
@ዜድ-ww2dm
@ዜድ-ww2dm 5 ай бұрын
እውነት ትለያለህ❤❤❤😊
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 5 ай бұрын
ኪራ ሁሌም ታስደምመኛለህ ምንም እንዳትሳቀቅ የገለፅከው ሁሉ እውነትም ትክክልም ነው ሁሉም ሴቶችም ወንዶችም እየኖሩት ያለ እውነታ ነው። በነገራችን ላይ ይህ መልዕክት በግንኙነት ውስጥ ላሉ ሰዎች ብቻ ሳይሆን በትዳርም ውስጥ ያለ እውነታ ነው መንቃት ያለበት ባለትዳርም ቢሆን ይንቃ መልዕክቱ የበለጠ ለባለትዳሮች ማንቂያ ደውል ነው። በሁለት የከፈልካቸው ሴቶች መጥፎዋ አትታገስም አማራ አማራ እርሷ ሳትሆንየምትሄደው ወንዱን ራሱ ብን ብሎ እንዲጠፋ ነው የምታደርገው ሌላኛዋ ደግሞ እየታገሰች እያየች የምትሄደዋ ሲወጣላት እንደውም እየፀለየች በትዕግሥት ውስጥ ሆና የእግዚአብሔርን ጊዜ ነው የምትጠብቀው መግፋትም አትፈልግም መፀፀትም ስለማትፈልግ ብዙ ጊዜ እኛ ሴቶች ችላ ማለት ከጀመርን ደክሞን ልባችንም ቆርጦ የቁርጥ ቀን እስኪመጣ ነው የመጣ እለት ኪራ እንዳለው አትመለስም ስለዚህ ያ ከመሆኑ በፊት ወንዶችዬ ራሳችሁንም ቤታችሁንም ፈትሹ አታርፍዱ ለራሳችሁ ስትሉ። ሴት ልጅ የምትታገሰው አማራጭ ስለሌላት አይደለም እግዚአብሔር ከእርሷ ካላለፈ ካልበደለች የሚክሰውን ነው የሚሰጣት አትሸወዱ እያየነው ያለው እውነት ነው።አብዛኛው ወንድ ሴት ልጅ ስትታገስ ነፍሷ በእጃችሁ ያለ ነው የሚመስሏችሁ ግፍን ሁሉ አትፈሩም ለማንኛውም ሁሉም ለራሱ ሲል ቢያዳምጡህ እያልክ ያለኸው የገሀዱ አለምን እውነታ ነው በተለይ ባለትዳሮች ቢሰሙት ስንቷ በየቤቷ ሙክክ (ብስል)እያለች ያለች ሴት አለች መሰለህ? ኪራ በርታ ሁሉንም የሚነካ የሚኮረኩር የተኛንም የሚያነቃ መልእክት ነው እናመሠግናለን!! 👍
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 5 ай бұрын
በትክክል እኔ በተለይ በሥደት ነው ዬተጋባነው እና በጣም በችግር ነው ያለፍነው አወን ግን በጣም ተጫወተብኝ በተለይ በልጆቸ እዳላሣድክ በጣም ተጫወተብኝ 1ቤተሠብ አላቅ በቃ ለኔ ክፍ ያሥባል ብዬ አላቅም😢
@Eyou12
@Eyou12 4 ай бұрын
​@@zeynebmustafa2640 አይዞሽ እህቴ❤
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 5 ай бұрын
ልክ ነው ኪሩ❤
@senaitberhane3248
@senaitberhane3248 5 ай бұрын
Yes you are right ✅ ❤
@godislove1474
@godislove1474 5 ай бұрын
Wow I'm just wondering how smart you are and Wise I agree what you say all it's true wow that is absolutely beautiful you know for that I adore you and thank you for you giving all this lecture for the people who they need it by the way it's not just for the young people even for others it's not about age about understanding so I love your understanding you know I just want to say what I said❤❤❤ big sister is the best proud of you and love you.Tuti
@tsegaBerhane-i7n
@tsegaBerhane-i7n 5 ай бұрын
ማርያምን ትለያለህ የምትገርም ሰው 😮😊
@Hayu4376N
@Hayu4376N 5 ай бұрын
ትክክል ወላሂ 👍👍👍🙏🙏🙏
@Rahelyegeta840
@Rahelyegeta840 5 ай бұрын
Thank you so much kiroyi 🙏❤️❤️❤️
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 5 ай бұрын
በረታ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ማስተዋል ይጨምረልህ
@omarkhadisdos
@omarkhadisdos 4 ай бұрын
ወለሂ ትክክል ነው በትደር አምስት አመት ኖረለው ይለወጠል ብልም የለም አውረንኝ ስለው ምን ለውረ ይለኛል እቤት ይገበል ከስልኩ ነው የሚየወረር እኔም ወሰኩኝ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
@zehaom8600
@zehaom8600 5 ай бұрын
100% right ina kemefatat beft 1 or 1 ke 6 wer abiren iyalen fetichewalehu Sira lay tikuret adirku Gin kira sile narcissistic personality bitawera be amaregna silsu yawera yelem bizu sew yiteqimal biya asbalehu Yena bale covered narcissistic neber irasan hill lemadreg bizu geza fejitobignal
@Selamkebede-v6f
@Selamkebede-v6f 5 ай бұрын
ትክክል መቶ ፕርሰንት ኪራ ጀግና የልብ አዋቂ
@አሱየእማዉዬልጅ
@አሱየእማዉዬልጅ 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ❤❤
@Awelistgawu
@Awelistgawu 5 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@አሱየእማዉዬልጅ
@አሱየእማዉዬልጅ 5 ай бұрын
​@@Awelistgawuደመርኩሽ 😌💙💙
@JimmaHome
@JimmaHome 5 ай бұрын
ሁሌ ቪዲዮክን ገና ሳልሰማዉ ነው ላይክ የማረገዉ🤣🙏♥️🥰
@alemdagim699
@alemdagim699 4 ай бұрын
Thanks you kirayey❤❤
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 5 ай бұрын
ሰምቼ ሳልጨርስ የምኮምተው ነገርስ my kira ❤️
@MarkiWolde
@MarkiWolde 5 ай бұрын
😂😂😂tru nw eko
@Awelistgawu
@Awelistgawu 5 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤😊
@Liya-b9k
@Liya-b9k 5 ай бұрын
You're truly right ❤❤❤
@Selemawiiselemawii
@Selemawiiselemawii 2 ай бұрын
ወንድም ትለያለክ ። ችግራችን እንድንቀርፍ ለኛ ወንዶች ኣሪፍ ኣስተማሪ ትምህርት ነው ።
@genetabebe4102
@genetabebe4102 5 ай бұрын
እወነት ነወ እኔን እራሴን አነበብኩት ጌታ ይባርክህ ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
ኪራ ሚስጥር አወጣህ መቶ በመቾ እዉነት ነዉ ይገርማል ፍቅረኛዬ ያጣሁት ባልካቸዉ ነገሮች ነዉ
@seadabdu6135
@seadabdu6135 5 ай бұрын
🌹🌹👍👍በትክክል
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 5 ай бұрын
ትክክል ሣይኮለጄ ነህ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidiyalidiya3596
@lidiyalidiya3596 5 ай бұрын
Tnx ❤E/r ybarekeh 💯💯💯
@Werk-b7y
@Werk-b7y 5 ай бұрын
Wow....❤❤❤wow...Respect
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 5 ай бұрын
እውነትህን ነው 100%😊
@MaronAregay-oj2mj
@MaronAregay-oj2mj 5 ай бұрын
right ✅️ my brother ❤
@BekelechBedhishu
@BekelechBedhishu 5 ай бұрын
Exactly thank you❤
@hadiyaiii9369
@hadiyaiii9369 5 ай бұрын
ትክክል ነህ እኔ አሁን ያለሁበትን ነዉ የተናከርከዉ ለ7አመት በፍቅር ኑረናል ይስተካከል መስሎኝ አሁን ግን ተስፋ ቆርጨ እኔ ከዉስጤ ካወጣሁት 1አመት ሆነኝ እሱግን አሁንማ ጥሩ ፀባይ አመጣሽ ይለኛል እኔ እየተዉኩት መሆኑን አያቅም አሁን ያልካቸዉን ሁሉ ባህሪ እያሳየሁት ነዉ እሽ እሽ ስለዉ ጭራሽ ለሱ ያለኝ ፍቅር የጨመረ ይመስለዋል 😅
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 5 ай бұрын
@@hadiyaiii9369 ሚስኪን ነፈር የሚያወሩትን በሆኑት አሪፍ ነበር😂😂
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ተይው ያንቀላፋ ብቻውን የተኛ ቀን ይገባዋል ይሄ ከንቱ😊
@Gal-shire23
@Gal-shire23 5 ай бұрын
Absolutely big fact 😊
@طيبهسعيد
@طيبهسعيد 4 ай бұрын
እኔ ሰላም ሄወት ነው እምፈልገው ባሌጋር በጣም ተጣልተን ተላይተን ነበር ምሎ ተገዝቶ ምንም እደማያጠፍ እደማይዋሽ ተነጋግርን ታረቅን ግን አሁንም ዋሽቶኝ አገኘሁት እሚያሳዝነው በጣም እመወዳት ተራሴ በላይ እማምናት ጉዋደኛየ የሱው ተባባሪ ሆና አገኛሃት መጀመሪያም ያገናኘችን እሳው ነበረች እና አሁን ላለመመለስ ልቶወው ወስኛለሁ እሱም እሳም ሰለዋሹት ነገር እኔ እደማውቅ አያቁም ብቻ በጣም ከባድ ነው
@saudi5332
@saudi5332 5 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@almasabat8155
@almasabat8155 5 ай бұрын
ሁሉን አዋቂ በትክክል የኔን በዉሰጤ ያለዉን ንገር አርክልኝ❤❤❤❤❤
@adanechbekele8571
@adanechbekele8571 5 ай бұрын
Thanksyou❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@HanichoMariyamlije
@HanichoMariyamlije 5 ай бұрын
Wayine yewaste new yawerakew lawete yamayifalege wande alema ina heleme yalelew wande omg 😢 Thanks 🙏
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 ай бұрын
❤️amazing 👏👏
@Awelistgawu
@Awelistgawu 5 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@mawerdielyas7532
@mawerdielyas7532 4 ай бұрын
Abò Allah yeseteh ande ye hiwotan Tarik new yetènagerekew enam abezageawen satoch senebal wendelegen ke hiwotachen lemaweta yemenetekemebet meneged new ❤
@fatumasultan2515
@fatumasultan2515 3 ай бұрын
You are right
@sewihebite
@sewihebite 4 ай бұрын
እኔ ፍቅር በቃኝ እዉነት እመም ብቻ ወንድ ልጅ የምትደዉን የምታከብረውን አይድም እዉነት በቃ ደከመኝ እሱ አጥፍቶ በእኔ ስተት መስሎኝ ይቅርታ ጠየኩት ለፍቅራችን አንድ እድል እንዲሰጠኝ ጠየኩት ለፈቀራችን አንድ እድል እንስጠው አልኩት በጣም አደከመኝ በቀኝ አልፈልግም እዉነት 🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢እንደቆርጥ አደረገኝ
@user-pg3yh4ng3p
@user-pg3yh4ng3p 5 ай бұрын
ወላሂ ትክክል የወዶች ስተት እኔ አሁን እባለቤቴ ጋልፉታ አስቤለሁ
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu 5 ай бұрын
ወንድም በውነት ትክክል ነህ ❤❤❤
@NunuBeya
@NunuBeya 4 ай бұрын
I respect you kiraa
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 4 ай бұрын
ውይ ኪራየ❤ የኔጣፈጭ
@TarikuNugusu
@TarikuNugusu 5 ай бұрын
በጥም ምርጥ ሰው ነህ አደቅሀልሁ ።
@Netseneti
@Netseneti 5 ай бұрын
በትክክል❤👌
@سعدى-س3ر
@سعدى-س3ر 5 ай бұрын
አረ በጣም ልክ ነህ እዛዉ እያለሁ ነ የጨረስኩት በቃ ልክነህ እሽ ነበር የምለዉ ሁሉንም ነገር ምክንያቱም እኔ ቀድሜ ነበር የተዉኩት አሚዚ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
እኔ ሶስት አመት በፍቅር ቆይተን ምለዉ ነገር አይሰማኝም ነበር ሚገርምህ ከተዉኩት አመት ሆነኝ ግን አወራዉ ነበርእሱ ግን አሁንም ምወደዉ ይመስለዉ ነበር አጋጣሚ ተጠቅሚተወኩት ተመስገን አሁን ደስተኛ ነኝ
@NadiaDabash
@NadiaDabash 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ትክክል
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 5 ай бұрын
እውነት ነው ይኽ የሴት ባህርዬ ነው
@Awelistgawu
@Awelistgawu 5 ай бұрын
ደምርኝ ማሬ❤
@Kalkdan-x2j
@Kalkdan-x2j 4 ай бұрын
Yes
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
ትክክል ነህ ሚስቱን የሚወድ ወንድ ሳያጣት ይህንን ሰምቶ ትዳሩን መታደግ ይችላል ይህ ለትዳርም ነው ለፍቅረኛ ብቻ አይደለም የወንዶችን ቀጣይ እንጠብቃለን የምታነበውን መፀሀፍ ሸር አድርግልን በpdf የሚገኝ ካለ መፀሀፍ ለማናገኘው በተረፈ በርታ ብዙ እንጠብቃለን
@addismedia38
@addismedia38 5 ай бұрын
Inem indazi ayenat set negn gobegn fetar wun yemefer ina lamashashal yem lafe tatar❤
@FatimaBub
@FatimaBub 4 ай бұрын
ኧር ተመቸኸኝ በርታ
@qweqwe444
@qweqwe444 5 ай бұрын
ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን ስለወንዶችም ስራልን
@TizubekeleTizubekele
@TizubekeleTizubekele 5 ай бұрын
Waw ❤ Yeliben New Yetenagerikew
@حسابسوق-ع6ت
@حسابسوق-ع6ت 5 ай бұрын
ልክነህ
@MartaMarta-zj2xv
@MartaMarta-zj2xv 5 ай бұрын
😂😂😂ወይኔ ምን ልበል በርታ
@chalaadula3746
@chalaadula3746 5 ай бұрын
Right 🙏🏿
@LovelyAlbatross-nw
@LovelyAlbatross-nw 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ኪራ ልስማ እኮምታለሁ
@seadabdu6135
@seadabdu6135 5 ай бұрын
ደምሩኝ
@EnateTUbe-rb7qk
@EnateTUbe-rb7qk 5 ай бұрын
ሰላም ሴቶች በአረብ አገረ ያላችሁ እህቶችገዘባችሁን ያዙ በኔ የደረሰ በሌላ አይድረስ ባሌ በበሀረ አምጥቸ ለሡ ስራ ፈትቶ ስቀልብ መጨረሻ ስራገብቶ ሌላ ሴት ተጀናጀነ የመጣህበትን ክፈለኝ ስለዉ አሾፈብኝ እባካቹህ ወንድ አይቀልድብን
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 5 ай бұрын
በትክክል ለንተወውስንልእሺሺ እንላላን ጊዜ ባየሰጠንም ምንም አየሰባንም ምክነያቱም ትተናዋል ቀርመነ
@mihretababu8915
@mihretababu8915 5 ай бұрын
Mni altesastkmi kira good job 👌👌👌👌
@Taqst-e3u
@Taqst-e3u 5 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤
@Awelistgawu
@Awelistgawu 5 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤😇
@Awelistgawu
@Awelistgawu 5 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 5 ай бұрын
ትክክክል😢❤❤
@Imran-um2ch
@Imran-um2ch 4 ай бұрын
Kiru betam new yemnamesegnew yewusten new yetenagerkewu ene 2 years tagshe new yewtahut
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
በጣም ልክነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ነው
@yeshitila5299
@yeshitila5299 5 ай бұрын
❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍👍ትክክል
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 5 ай бұрын
የዚህ ዩትዩበር ትምህርት በፍፅፍ አላላፈውም ማስታወሻ ይዤ ነው የማዳምጠው ብተለይ አለፍ አለፍ ብሎ ሚናገራቸው ንግግሮች ለሁል ግዜ በግድግዳ የሚለጠፋ ናቸው!! የርቀት ትምህርት መቼ ይጀመራል?
@ይታይሽአድማሱይታገሱ
@ይታይሽአድማሱይታገሱ 5 ай бұрын
አንተ ዝም ብለህ ተናገር እኔ ልስማህ አንተ የልቤ ሰው ❤
@tihitnaengda7178
@tihitnaengda7178 3 ай бұрын
It is true
@bieetbieet
@bieetbieet 3 ай бұрын
ኩሩ አንተብቻ አዉራ❤🙏
@Givigh
@Givigh 5 ай бұрын
አሁን ላይ መጀመሪያ ላይ የገለጽካት ሴት ነኝ😂😂 የምር በትክክል ገልጸኸኛል ገራሚ ነው😊
@HadisMulata-pm3ch
@HadisMulata-pm3ch 4 ай бұрын
የኔን የፍቅር ህይወት ነው ፍትፍት አርገህ የተናገርከው እያንዳንዷ ያደረገች ታማክርህ ነበረች እንዴ በጣም ገረመኝ😏
@tizitaassefa3887
@tizitaassefa3887 5 ай бұрын
Single and divorces gives the best advice 😅, remember the best football coach doesn't know to play 🙈
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 4 ай бұрын
ቪዲዮ ከሴቶች ይልቅ ለወንዶች ጠቃሚ ነበረ ግን ያዩት እና የኮመቱት ሴቶች ወንዶች ተከታተሉት ወላሂ አውነት ነዉ ሚያወራው ይጠቅማችኅል
@tilettube2808
@tilettube2808 5 ай бұрын
😁😁😁ኪራ ምን አስበህ ነው አቤኒን ትተህ ዛሬ እፀ ያልከው😉😉😉ለነገሩ ቆንጅዬ ናት
@Amen-pf
@Amen-pf 5 ай бұрын
ኪራ አድ በለኝ የ 4 አመት እጮኛዬ ድንገት ተነስቶ ስሜቴን ገድለሽዋል አለኝ ምን ላድርግ ዛሬ እኔ አይደለሁም ስራዬን መስራት አቅቶኛል ምን ላድርግ 😢😢
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 5 ай бұрын
ክራ ዎንዶች ብትነግራቸው አንኳ ስይረፍድ አይገባቸውም በተለይ ሰለ እነሱ ስትጨነቅ ከዛ እሽ ሰበዛ ደስ ይላቸዋል ለመስቀነት ይሞክራሉ ግን already አብቅቷል ማለት ነው
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН