KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጋሽዬ ለ ሀይሚ ተቆጣት ከ አሁን ጀምሮ ከማንም ጋር እንዳላይሽ😱
27:57
መለያየት አለብን ዝምድናው ተረጋግጧል😱😳
19:36
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
ማንን ልምረጥ ቤተሰቦቼ ወይስ አንተ// ግራ የሚያጋባ ነገር ተፈጠረ😱
Рет қаралды 59,764
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 133 М.
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 570
@AlmazDereje-uy1uk
18 күн бұрын
እረ ኡኡኡኡ ምንድነዉ የምሰማው የጋሼዩ ልጆች ፈተና ለመን በዛባችሁ
@ae7936
17 күн бұрын
ውሸታቸውን ነው መቀደድ ልማዳቸው ነው አስተማሪው እብርሀም ነው ግን ለተከታይ ክብር የላቸውም በጣም ይገርማል 🤣🤣🤣🤣
@TesfaSda
18 күн бұрын
እስት ጀማር ነኝ አበረታቱን አይታች አትለፉ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@drr8432
18 күн бұрын
❤❤
@TewabeAbe-z3z
18 күн бұрын
ውዴ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@KasaneshAsmare
17 күн бұрын
ደመርኩሽማሬ
@zdatlaw9358
18 күн бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ዋው አንች ዝቅ ብለሽ ሴትነትሽን ሳታከብሪ ወንድ ስለጠየቅሽ መጨረሻ ይጎዳታል ብለው ነው
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
18 күн бұрын
የራሴን ህይወት ልሰብ ወይስ የትበሮችን ህይወትልሰብ እፍፍ😌ኤፋ አይዞህ ዘመደከሆናችሁ ዝምድናዉይበልጣል 🥰🙏
@ZAMZAM-dz6dr
18 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@SameraSamera-i3x
18 күн бұрын
አሁንስ በዛ በየቤቱ ኝኝኝኝኝኝኝ እጅ ሳቅ የለም😢😢😢
@hayatEg-z4g
18 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@drr8432
18 күн бұрын
ዘመደ መሆኑ ጥሩ ነዉ ግን ፍቅር ከጀመሩ ትንሽ ይከብዳን
@Sada-yc6pi
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@almazjanka8624
18 күн бұрын
ኤፋዬ እባክህከሃይሚ ጎን አትራቅ ብሩክ ያመጣት ሴት በሃይሚ እየፎከረች ነበር የሃይሚን ጥቃት ማየት አንፍልግም
@AlmazTsegaw-c2b
18 күн бұрын
ከዚህ በፊት የሰማሁት የህይወት ታሪክ እደኔ ያየሰው ዘመድ ነችሁ ተብለው መጨረሻላይ በዲኤንኤ እንዳልሆኑ ተረጋግጦ ነበር እሷ ወንድም እና እህት ናቸሁ ተብለው የናተ አደውም ብዙ አለሄዳችሁም እነሱ አብረው መኖር ሁሉ ጀምረው ነበር ደስ እሚለው እህትና ወንድም አልነበሩም እግዲህ ፈጣሪ ይርዳችሁ አናንተም አይተወቅም የሠው ዘሩ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል
@RomiDubai
18 күн бұрын
Awo emu ena samecho nachew
@KelemEshetu-ju3pl
17 күн бұрын
እሙና ሳሚ ናቸው
@sojoogoj6399
18 күн бұрын
ኤዱዩ እውነት ቤተስቦችሽ ናቸው ምናልባት ሌላ እንዳይሆን በአካል አግኝተሽ አነጋግሪያቸው ተረጋግተሽ😢😢😢😢😢
@ያህያYahyawe-s1r
18 күн бұрын
Efan 150እናስገባው 👍👈❤️🥰🥰🥰
@EtifalemYifiru
18 күн бұрын
ጢባራም ሥለሆነ ለሤት እርሥቤክት የለውም በእውነቱ
@رحيمه-و6ن
18 күн бұрын
ኑኑኑ ቁረአን እንቅራ
@Amina-u1g
18 күн бұрын
አሠቀሪኘእሠኪወደ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
18 күн бұрын
እሺ,የኔዉድ,አላህ,ይገዘንንንንን❤❤🎉🎉🎉🎉
@AhtxTyd
18 күн бұрын
❤❤❤
@SemiraAkmel-p5u
17 күн бұрын
እሺ አስቀሪኝ❤❤
@رحيمه-و6ن
17 күн бұрын
@SemiraAkmel-p5u አሺ
@سلامهحبشي-ك3ب
18 күн бұрын
የኔ ውዶች ኣይዛቹ ሁሉም ለበጎ ነው😢😢❤❤ የጋሽየ ልጆች ሰለማቹ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lidetytub
18 күн бұрын
እረ ይደብራል😢😢😢 እናቴ ተረጋጉ ኤፋ ኤዱ❤❤❤❤😢😢 ሰው ተላምዶ መለያዬት ይከብዳል😢😢😢
@nfffdt931
18 күн бұрын
በጣም 😢😢😢
@nmlkklkk
18 күн бұрын
በጣም
@misrakshasho
18 күн бұрын
ዘመድ እኮ ነው የተባለው አልሰማህም ምንድን ነው የሚደብረው እንዴ ያሰደነግጣል እንጂ አይደብርም እንኳን ርቃቹ አልተጓዛቹ ነው የሚባለው
@HayatSaid-x5f
18 күн бұрын
ሚስኪን ኤዱ ኤፋ አታስጨንቃት አተንእዳትመርጥ አታፈቅራትም ቤተሰብን እዳትመርጥ አተን ታፈቅርሀለች ❤❤❤
@ksaksa4270
18 күн бұрын
@@HayatSaid-x5f በናትሽ ደምርኝ
@SaifulRana-h4q
17 күн бұрын
አረ የጋሽዬ ለጆች ጡሩልጅ ናቸው❤❤❤❤❤ተስማሙ
@EtifalemYifiru
18 күн бұрын
ኤዱዬን እያሥከፋኸት ሥለነበር ፕራክም ቢሆን በሥርአት ነበር ክብር የሚነካ ነገር ታደርጋለህ እኔ እንዳንድ ተመልካች እያዘንኩ ነው እሷ ሥለምትወድህ እሷን ፕራንክ ነው እያልክ ካንጀቷ ነው የምታለቅሰው ፍቅር ስለሆነ ብቻ ትመለሥልሃለች ይህንን ነገር አስተካክል ወድሜ ከዚያ ሁሉም ይስማማሉ
@KasaneshAsmare
17 күн бұрын
ስራመስሎ ታዲያእዴትይስራ
@እየሩስቱዩብ-b3
18 күн бұрын
😢😢😢❤❤እኳን በግዜው ሰማችሁ 😢የሰው ሀረጉ ብዙነው 😢😢ቀስብላችሁ አጣሩ እናት ፍቅር አታልቅሽ🎉❤❤😢
@MoniraEthopia
18 күн бұрын
❤️❤️❤❤❤🥰🥰
@DemekechTefera
18 күн бұрын
አስቿከይ መልዕክት ከሀይም ጎን ቁሙ አንቴም አብርሺም እች ጥፍረም ዬሆነ ነገር እደታረገት ከነ ብሩክ ጋር እደትገነኝ አደረ ኤፍ አበረታቱሃት ሀይምዬን ዬሴት ጀግና
@SisayBadechi
18 күн бұрын
ኤፉ ተረጋጉ ቤተሰብ እናዝምድና ማጣራቱ በጣም ጥሩ ነው የዛሬ ወጣት ዝምድና ሳያጣራ ነው እርስ በእርሱ ይጋባል በኋላ እራሱ ሲያውቅ ይፋታል ደግሞም ለዘርም ጥሩ አይደለም እንደውም በዚ ጉዳይ ላይ ቪዲዮ ብትሰሩበት ባይ ነኝ ከይቅርታ ጋር
@abayabay3382
18 күн бұрын
እውነት ለመናገር ቤተሰብ እሚናገሩትነገር እውነት አለው ቤተሰብ እሚታያቸውነገር አለ እኛ ስናፈቅር ግን ቤተሰብ እሚሉትን አንሰማም እንጂ😂😂 ዝሮዝሮ ከቤተሰብ እሚበልጥ የለም😊 የሆነነገር ያዩት ይኖራል በእውነት ቤተሰብ አይዋሹም ምክንያቱም ልጃቸው እድተጎዳ ስለማይፈልጉነው ማንኛውም ወላጅ ልጁ ደስተኛ እንዲሆንለት ይፈልጋሉ ❤❤❤ሁሉም ለበጎነው አትጨናነቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HAYAT-z7z
18 күн бұрын
ትክክል እኛ ተዉ ሥንባል አንሠማም
@حياهحياه-ش6ج
18 күн бұрын
ትክክክል
@MozaRrrr
18 күн бұрын
Awo gn zemdena yetebalewn ngr alamenm esu guraga esu amara
@hshjsjhshsjja7490
18 күн бұрын
❤❤🎉🎉ሳህ
@FouziyaYusuf-zi2kp
18 күн бұрын
።ኢፊ ወደሚ አዩዞህ አንደሀይሚ ጀግና መሁን ነው የለብህ ወደሚ ቀብሬሬ በል
@ዩቲብ-v1c
18 күн бұрын
አረምድነዉ ሠላማችሁ ይመለስ ሁላችሁም😢😢😢😢🙏🤲🤲🤲
@GfFr-u2z
18 күн бұрын
እፉየ አይዞህ ሁሉምለበጉነዉ እፉየ ሀይሚን አደሩ ከጉናሁን ስምትልህ 😢😢😢😢😢እሱ ከፉቲት ማየት አንፈልጉም የጉሺየ ልጂቺ በጣምነዉ እምወድቹህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@PolAsd-mw1bc
18 күн бұрын
እኔ ታስበዉ እሷ አማራ❤❤እሱ ጉራጌ በመሆናቸዉ ይ
@elizabethtesfatsion4596
18 күн бұрын
የቡታጅራ ልጆች ዘመድ ጀምሮ መጨረስ ፈተና ሆኑአል ትምህርትም አለው እውነት ከሆነ ሥር ሳትገቡ ጥሩ ነው አይዞን ወጥቶች 🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@EmuKalid-z3f
18 күн бұрын
አይዞችሁ ሁሉም ነገር አጣሩት❤❤
@Zahra-zx3gv
18 күн бұрын
የሀይሚ ሽጋ ወድም የምን ማዘን ቀብረርበል ጥንካሪን ከህትህ ተማር ቅመሟጋር ኑ
@Samera-d7j
18 күн бұрын
ሃይሜጋና ር ኤፋ።ሃይሜን አፍታቶት።ከአብርሽ ጋርም ባድ በመጡ ደሴ ይለኛል
@WebaddisHaile
18 күн бұрын
Awo abrachihu nu
@tamanechtafese2694
18 күн бұрын
ፀሎት ማድረግ አለብክ ኤፋ ለምን አተጋ ሚመጡት ሴቶች እንደዚ ምሆኑ አይዞህ
@ksaksa4270
18 күн бұрын
@@tamanechtafese2694 በናትሽ ደምርኝ
@ነጭናጫዋ
18 күн бұрын
የኔ ዉዶቸ ለበጎነዉ ያልፋል😢😢😢😢ኤዱየ የኔ እናት የኔአልቃሻ😢😢😢 ኤፋየ ሸበላዉ❤❤❤❤❤❤
@Jemila-q9w
18 күн бұрын
አይዞንኤዲየነገሮችይስተካከላሉየኔቆጆ
@WoAnd-e9o
18 күн бұрын
ኤፊ ተላምዶ መለየት ይከብዳል ግን ጥፋትህን ሳታቅደሞ ይከብዳል
@ቅማሞች
18 күн бұрын
ያጋጥማል የሰዉ ሀገሩ ብዙነዉ ሁላችንም ጨርሰን ናቅም እኮ ዘመዶቻችንን
@zinashgedamu1223
18 күн бұрын
ያጋጥማልኮ አይይይ የልጅ ነገር አይዟችሁ ወድምነት ይበልጣል❤❤❤ አፌዬ የኔወድም አይዞህ
@AsnidebelaAsnide-px3go
18 күн бұрын
ኤፋ እኔ የሚመስለኝ አንተ ጋር ፍቅር ስለሌለ እሷ ደሞ ሴት ስለሆነች በዋላ ትጎዳለች ብሎ በማሰብ ይመስለኛል እና ተረጋጋ አክብራት ደሞ በሚዲያ ፕራንክም ቢሆን ህሊና የሚጎዳ ነገር አትናገር
@almanal8814
18 күн бұрын
ኧረ ጉድ ከየት ከየት ብሎ ዘመድ ሆናችሁ ደግሞ ለመለያየትነው እንጂ ኤፋዬ በደብ አጣራ እነጋሽየን ጠይቅ ተረጋጉ
@FgFg-dg6ej
18 күн бұрын
ወይ ኤፊየ እኔስ ከመጀመርያ ተናግሬ ነበረ ተሎ ብለህ ወደ ፍቅር ኣትግቡ ብየ ነበረ መጀመርያ ቤተስብ ከዛ ወደፍቅር ይሸላል ከቤዛ ኣትመሃርም እንዴ😢😢
@Sa3daSa3da-i6y
18 күн бұрын
❤❤❤አችደሞ ኡነተኛ የምወጅው ከሆነ አትራቄው ያለ ነው
@Tekikile
18 күн бұрын
አይዞህ የሀይሚ ነገር አደራህን ነገ አምጣልን
@babaabiy1404
17 күн бұрын
ኤፋዬ አንተና ኤዱ በጣም ነው የምታምሩት ኤዱ ቆንጆን ንፁህ ልብ ያላት ሴት ነች እንዳታመልጥህ
@BultuMohammed
18 күн бұрын
yen wudochii Efan in eduyee ayzochu baqaa taragagu inaa fituuu ishii ayii zoshii eduyee yen konjo❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😱😱😢😢😢
@GenetTamirat-w9y
18 күн бұрын
አይዞህ ኤፈ ሁሉም ያልፈል😢😢😮😮
@SaraAla-xg5fj
16 күн бұрын
ኤዱዬ አይዞሽ 😢ኤፋዬ አይዞህ አባቴ😢ሁሉንም ነገር ተረጋግታቹ በደንብ አጣሩ😢ተላምዶ መለየት ከባድ ነው😢❤❤
@Eamiwase
18 күн бұрын
ፕራክ እያርግቺው ነው የብትሉ ላክ አርጉ 😅😅😅
@HGgg-z3g
18 күн бұрын
ወሩ የመለያያ ነዉ እዴ ወየዉ የሁላችሁንም ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ ሌላ ምንይባላል
@shoshok6676
18 күн бұрын
😂😂😂
@AssAUWU
16 күн бұрын
አደየ መጣባቸዉ አደራዉን ወደ እሩታየ እዳይሄዲብኝ
@Seghi123-qs5cp
17 күн бұрын
አይዞህ. ኤፊ. ሁሉም ነገር. ለበጎ ነው 😢😢😢😢😢 ምክንያቱን ንገሪው እንደውም. ምርጥ ቤተሰብ መአል ነው የገባሽው
@AgerSileshi
17 күн бұрын
አይ የኔ ውዶች ግን ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
@Milil-n6j
18 күн бұрын
ወይኔ ኤፍዬ ወንድሜ ኣይዞህ ኡፍፍ😢🥰
@VxmgLhkjii-vl1zv
18 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ❤
@FouziyaYusuf-zi2kp
18 күн бұрын
ኢፊ አንት ጀግና ነህ አንድ ሀይሚ ቆፈጣን ነው ማለት የለብህ ወደሚ
@ሰሙበሪጊን
18 күн бұрын
ኢፈዬ ዉድሜ ለምድ ነዉ አታጋ ሚማጡት ሴቱቻ ኢዲ ሚሁኑት❤😢
@ksaksa4270
18 күн бұрын
@@ሰሙበሪጊን በናትሽ ደምርኝ
@አአላህ
18 күн бұрын
ይመስለኛል ያው ይጎዳታል ብለው ፈርተው ይሆናል አተ፡ብዙ ጊዜ ብራክየምታደርጋ እደምትወድህ እያወቅህ ከሴትጋ፡ ሆነህ ነው ብራክየምታደርጋት ምን ያድርጉ
@Frefre2427
18 күн бұрын
ደምርኝ ውዴ🎉
@rak7888
18 күн бұрын
ሳህአሰተዋይ😢😢😢😢😢😢😢
@AssAUWU
16 күн бұрын
ትክክክል ይሄ ሂወት ደርሶብኝ እህቴጋ አልስማማ ሲሉ ተለያየሁ 5አመቴ አላገባሁም እሱ ባመቱ ወለደ አገባ ት/ትን አቋርጨ አግብቸ 😢😢😢
@MartaAbdii
18 күн бұрын
Eduye.yene.wed.ayizosh❤❤❤❤
@WensyAdrese
18 күн бұрын
አዱዬ ኤፍዬ ብስንስራት አጥሩ ትርግጉ አውቀው ይህናል አይዝቹህ አፋ አና አዱዬ ፍጥር ይለው ነው ይምህነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😢😢😢😢😢
@Samera-d7j
18 күн бұрын
ምርጥ እህት ትሆንሀለች
@Lnurtedebkekesewechierke
18 күн бұрын
ኤፋየ እና ኤዱየ አይዙዋቹህ ፈጣሪ ይርዳቹህ የፍቅር አምላክ ተላምዶ መለየት በጣም ከባድ ነዉ
@MareMare-fq4ow
18 күн бұрын
የኔማርአይዞሽ
@تنتنتنتا
18 күн бұрын
አዉቃነዉ ልትለያይ ፈልጋነዉ እጅ አይሎትም በሉ ብላቸዉ ነዉ እጅ ኤፋ ጀገን በል ቀብረር በል አስር ሴት ብትሂድ አሰር ትመጣላች አይዞህ😢😢❤
@MahletMahi-bz1iw
18 күн бұрын
እደት እደምትወደው😢አታቂምናነው😢ምነው ተጨረጨርሽ😢ስራነው እሽ😢ነገበኔ😢ብላቹህአስቡ😢ደግነቱ😢ስራነው
@MozaRrrr
18 күн бұрын
Yameshale ends rasua eko nate afekrawe yemetachew endate endemetehonelt eyayesh
@እሙፎዚያ
18 күн бұрын
ይበቃል ዝብላቺሁ ተጋቡ❤❤
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
18 күн бұрын
እዚህ እድሜ እሰከምደርሱ ዝምድናችሁን የማታውቁ ከሆነ የሩቅ ነው ብትጋቡ ምን ችግር አለው አልሀምዱሊሏህ አለኒእመተል ኢስላም ሀገራችን ላይ ብዙ አልተለመደም እጅ የሰው ዘሩ አይታወቅም በዬት ብለን አይባልም ነገር ግን
@KelemEshetu-ju3pl
17 күн бұрын
እሰከ ሰባት ቤት መጋባት አይቻልም በኦርቶዶክስ እምነት
@TigistNida-bb2kz
18 күн бұрын
ኤፋዬ ሀይሚን አደራ ከጎንዋ ሁን እንዳይከፋት አደራ አደራ
@MarizaDimmir
18 күн бұрын
አብሽሪ ኤፋ ተቅመሞጋ ናልን አታሥብ
@ሶለያና
18 күн бұрын
አይዙህ ኤፈረም
@abdullaw6274
18 күн бұрын
ሀገራችችንንሰላምያርግልን❤❤❤❤
@nfffdt931
18 күн бұрын
የሰው ሀረጉ እኮ ብዙ ነው ኢፍዬ በየት ተጋናኝተን ኣይባልም ብቻ በጣም ይከብዳል ተለማምደህ መለያየት ኤዱዬ ኣይዞሽ ፈጣሪ ያለው ይሆናል ኢፋዬም ተረጋግተህ ለመጣራት መኩር 😢😢😢😢😢
@AbivaGaghwh
18 күн бұрын
አይዞህ ኤፊየ ❤❤❤
@Eatimahrya-zz4nt
18 күн бұрын
ኤፍ አብሺር ❤❤❤🎉🎉ቸለዉ እጊዲ
@MisiganMishamo
17 күн бұрын
የኤሊዱ ቤተሰቦች ግን አራደ ናቸው ኤፍሬም ፍቅር ውስጥ እስገምገበ ድራስ ጠብቀው ከልጀችን ራቂ አሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AwetashTajebe
18 күн бұрын
ለምን አትነግሩም የሱም ጭንቀት ተረጁ አሺ ኤዱ።
@TgthGh
18 күн бұрын
ልእልቷ እባሸ አሰረጃቻዉ ለቤተሰቦችሽ ኤፍሬ ጥሩ ሰዉ ነዉ
@Frefre2427
18 күн бұрын
ደምርኝ ውዴ😊
@Meri4555
18 күн бұрын
ምን ብላ ታስረዳቸው ዝመድ ነን እያለ እኮ ነው
@FtvvvFf
18 күн бұрын
ኤፍዬ የዕልቴ ወንድም🥰🥰 ይቅርታ ግን ሲፈልጋት ቀረበች ሲፈልጋት እራቀች ተዋት መብቶ ነዉ የራሷ ጉዳይ ምክንያት አትፈልጊ እኔ ከእሷ ጋር ችግር የለብኝም እወዳታለሁ ግን ?
@ኢላሂ
18 күн бұрын
ኤዱዬ የኔ ውድድ ኤፍ ተረጋግታችሁ አጣሩ እሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hadiyakonjo9325
18 күн бұрын
እኔ ያሣለፍኩት ላይፍነዉ እረጅጅም ጉዦ ሣከዱ እኮን አወቃችሁ
@MonaTubeማሂ
18 күн бұрын
አይለዩ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
@HayatHayattt-kq7hm
18 күн бұрын
ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ተረጋጋ ወድሜ ለበጎ ነው ምናልባት እሷ ብቻ ስለምታፈቅርክ አንተ ደግሞ አታፈቅራትም ለዛ ብለው ትጎዳታለክ የሚል ሀሣብ አድሮባቸው ይሆናል
@ሪችየንግስቴእህትአትጠገብ
18 күн бұрын
አይዞችሁ ዉዶች ሁሉም ለበጎ ነው ኤፍየን ወደ150 አስገቡት የኔ መልካም ወንዲም🎉🎉🎉🌹🌹🌹
@SaraAlaro-rx5ij
18 күн бұрын
እንደመስለኝ ከሆነ እሷ ብቻ ታፈቅራለች እሱ እያፈቅራትም ብሎ ነው
@MimiMohd-j8j
18 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ሃይሚ ናት ብረት አስታወቅ ምናልባት ያወቁ ነገር ሊኖር ይችላል አጣርበታለሁ ትችላለች ለሃይሚ ሳይሆን ለዘመን ልትሆን ትችላለች ምን አልባት
@MdMeeqa-tr1zo
18 күн бұрын
ሴቶች ቤተሰብ የሚሉትን ሰሙ ቤተሰብ ይታያቸዋል እኔ በራሴ አይቸዋለሁ በብዙ ሰወችም የሚታይ ነው
@FouziyaYusuf-zi2kp
18 күн бұрын
አይዞህ ኢፊ በርታ ወደሚ
@AlexTube472
18 күн бұрын
ያጋጥማል ተጠንቀቁ
@SakinaAdam-k6q
18 күн бұрын
ትምሰሰለቹ ፍተቹ አንድነዉ
@zinetmohammed-1184
18 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዝምድናችሁ የሩቅ ነው እናተ መቀጠል አለባችሁ
@ksaksa4270
18 күн бұрын
በናትሽ ደምርኝ ዉዴ
@yamchyamch-md9tx
18 күн бұрын
የእውነት ኤዱ ኤፊ የምታፈቃርው ከሆን ምክንየቱን ንገርው
@AdenewTeru
18 күн бұрын
ኦ አምላኬ ሆይ ምድ ነው ምሰማው ለማንኛውም በደብ አጣሩ ዘመድ ከሆናቹ በግዜ መታውቁ ጥሩ ነው 😢😢😢
@Saraali-n1x
18 күн бұрын
ትመሳሰላችሁ😂😂😂 እህት ወንድሜ 😂😂😂😂
@mekdesalemu1518
18 күн бұрын
ጉድ 😳😳 አፍርም ኤንድት ሆን 🤣🤣
@MahletGirma-ze5nv
17 күн бұрын
አይዞህ ኤፈ ሁሉም ያልፈል🙏🙏🙏🙏🙏
@RabiyaGstachio
16 күн бұрын
😂😂😂ዝምድናዉ እሰከዛራ ስታድጉ አታቁም ልንጋባስንል ዘመድናችሁየሚልቤተሰብሲናድደኝ ዱሮሳያስተዋዉቁ ጀዝባ
@abelhabtamu7995
18 күн бұрын
በለዉ ማነዉ እንደ እኔ የደነገጠ ኧረ በጣም ነዉ የደበረኝ አይዟችሁ የኔ ዉዶች ነገሩ ዉሸት ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነዉ ።
@KeiTare-f3y
18 күн бұрын
ዘመድ ናቸው እንኳን ሌላ ውስጥ አልገባችሁ😢😢😢
@fhgdjdjgf7310
18 күн бұрын
ከመቸ ወድህ ቡታጅራ እና ባህረዳረ😂😂😂😂😂😂በእረጎጥ የሰውልጅ የዘረሀረጉ ሰፊ ነው🎉🎉🎉ግን ሊለያዩ ፈልገው ነው ተረጋጉ በሚመጣባችሁ ፈተና ፅናት ይኑራችሁ❤❤❤❤❤❤
@MozaRrrr
18 күн бұрын
Er awo mayemesl ngr
@HawaSeid-ko3tp
18 күн бұрын
ስራ ለመስራት ፈልገው ነው እጅ ዝምድና የላቸውም 😂
@Saeda-i1j
9 күн бұрын
ኢፍየ አይዞህ ጠካራሁን😮😮😮😮😢
@BileenNagash
18 күн бұрын
Yen net ayzachuu❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤
@Sawhtae
18 күн бұрын
ከካሚራ ውጭ ተናጋገሩ❤❤❤
@NaZw-r7s
18 күн бұрын
በእህት ወንድምነት ቀጥሉ❤❤❤ዘር ኮ ሀረግ ነዉ እንዴ 🎉
@zanb6852
18 күн бұрын
መገን ቡታጅራ ሢለያዩ አንድሰሞን ሲፋቀሩ አንድ ሠሞን ሢያለቅሱ አንድላይ ሢሥቁ አንድላይ አንድነት እስከጥግ😂😂😂
@ksaksa4270
18 күн бұрын
@@zanb6852 በናትሽ ደምርኝ
@HGgg-z3g
18 күн бұрын
እዉነት የሁሉም ሀሳብ አንድ ነዉ
@FasilNiguse
18 күн бұрын
ጉድ ነው ፈጣሪ ይረዳቹ
@Selam-el7jl
18 күн бұрын
አይዟችሁ ውዶቼ ቶሎ ማወቃችሁ ጥሩ ነው ሁሉም ለበጎ ነው ኮመንታተሮች ግን ተረጋጉ አትሳደቡ
@Ggg-p7p6x
18 күн бұрын
እፉፉፉ ኧረ ባድ ሁኑልን😢😢😢😢
@FouziyaYusuf-zi2kp
18 күн бұрын
ኢፊ የሂ ቀላል ነገር ቢተስብ ጋር ደወላቸሁ አጣሩ
@ሀይሚ-የሩታ
18 күн бұрын
እውይ 😊😊
@ZewdeGete
18 күн бұрын
ወድወች..እደምንዋላቹ..በእናተህይወት..ዉስጥ..አእግዚአብሔርካለማንምቢያወራ.አትለያዩምፍቅርማለት..በጣምብዙ..ቻሌጅ.አለዉ.እዉነቴነዉ.የምላቹ..ሲጀመር.ቤተሰብልጆቻቸዉእዲጓዱአይፈልጉም..ኤፍሬም.ተረጋጋ.ኤዱ.ፍቅርከቤተሠብ..አይበልጥም..እኛም.በተሠብ.አልሠማብለንስቶቻችን..ነንየተጓዳን..ልጆቻችንን..ወላጅአልባ.እያረግን.ያለን.እኛም..በሠዉአገር..በፊትያልሰማናቸዉ..አሁንበሠዉአገር..ይቆጨናል❤❤❤❤❤❤❤❤
27:57
ጋሽዬ ለ ሀይሚ ተቆጣት ከ አሁን ጀምሮ ከማንም ጋር እንዳላይሽ😱
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 185 М.
19:36
መለያየት አለብን ዝምድናው ተረጋግጧል😱😳
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 45 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 223 М.
18:58
ኤደን በካባድ ታመመች🥹//ኤፍሬም የመጨረሻ ውሳኔ ወሰነ
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 103 М.
19:56
ካብ Youtube ክንደይ ተኸፊለ?/ ናይዚ ዓመት ናይ Youtube ጉዕዞይ!!
DREAMBIG MEHARI CHANNEL
Рет қаралды 29 М.
25:26
💫ስላነገርኩሽ ይቅርታ ከልቤ እወዳታለሁ ግን አብሬሽ አልሄድም🙆♂️
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 55 М.
23:02
በመጨረሻም ለኦርቶዶክሳውያን ከተጋባዥ እንግዶች የተሰጠ ቃል - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ተዋሕዶ መንደር Tewahedo Mender
Рет қаралды 42 М.
40:55
ፍቅረኛ አለኝ ስትለው ቀረፃ አቋርጦ ወጣ || ጋቢ ሾው || EP 26 #gabishow
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 126 М.
30:06
ወድጃታለው አብረን እንኑር 🤗
Helu Tube
Рет қаралды 177 М.
24:43
🛑 ፍቅር ይዞኛል እሱ ግን አያዉቅም አይረዳኝም😭
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 79 М.
40:41
"ብኣርባዕተ ሸፋቱ ተደፊረ!"
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 10 М.
22:28
የ ጉራጌው ልጅ እናት ፍቅር ወሰዳት😳//ብሬን መልሺ🫢
Eden tube
Рет қаралды 81 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН