ማንኛውም ፍቅረኛሞች የሚነሱት ፎቶ ሆኖ ...ከኔ ስህተት ተማሩ...በህግ ውጤት እያገኘው ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት ሜላት ነብዩ

  Рет қаралды 572,861

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@Biruk1035
@Biruk1035 2 жыл бұрын
እንዲህ በኮንፊደንስ እንድትወጣ ለሚያግዛት ባሏ ክብር አለኝ
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Betam
@theknowlodgetips8079
@theknowlodgetips8079 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/d5nRhaqwr62bhJY ኢትዮ ቴሌኮም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ከሰሰ
@የህልሜንናፍቅ
@የህልሜንናፍቅ 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ባልዮው ጡሩሰውነው
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
በጣም🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@bezawitnegussie3396 ደምሪኚ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሜሉ ጀግና ነሽ በመቀጠል የህግ ሰዎች እና የህፃናት እና ወጣቶች ላይ የምትሰሩ ሰዎች ሀላፊነታችሁ ለታዋቂ ሰው ብቻ ባይሆን ጥሩ ነው ሌሌችም ሴቶች እባካችሁ ተማሩ ዛሬ የምታፈቅሩት ወንድ ነገ ጠላታችሁ እንደሚሆን አስቡበት። ቲክቶክም ላይ አንድ ሰሞን አጀንዳ የሴቶች የራቁት ፎቶ ነበር እኔ ግን ሳላገባ ቢሆንም ወንዶች ጭራቆች ናቸው። ወንዶች እንደ ሰይጣን ሆነው ነው የሚታዩኝ
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@fatumatube4305
@fatumatube4305 2 жыл бұрын
እይ ወላ ቱቱቱ ወዶች
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 жыл бұрын
አይባልም ስንት ጥሩ ወንዶች አሉ አባትሽን ወንድምሽን እየሰደብሽ ነው የሴትም ስንት ተንኮለኛ አለ ዋናው ከጥሩ ያጋጥመኝ መው
@theknowlodgetips8079
@theknowlodgetips8079 2 жыл бұрын
@@FBEthio-ፋንቱ-tube kzbin.info/www/bejne/d5nRhaqwr62bhJY ኢትዮ ቴሌኮም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ከሰሰ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 2 жыл бұрын
ሳህ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
አዎ ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል👌👌 ማንንም እዳሰማ ሙሀባውን ይጨምርላችሁ በርቱ
@fufutube8144
@fufutube8144 2 жыл бұрын
በትክክል አንዲት ወጣት በስደት አለም እያለች በጣም የምትወደው ፍቅረኛዋ በመድሀኒት ራሷን አስቷት እንደፈለገ አድርጎ ቪዲዮ ቀረፃት ለረጂም ጊዜ ያለማቋረጥ በየወሩ ደሞዟን ሲቀበላት ኖረ።በመጨረሻ አማከረችኝ እንደምንም ብየ ጀነጀንኩት እና በፍቅር ቀረብኩት። ከዛም በመጀመሪያው የፍቅር ቀጠሯችን ስልኩን ሰርቄ የሌለ ድንገተኛ የውሸት ማምለጫ ፈጥሬ ትቸው ሄድኩኝ ።ከዛ ታክሲ ይዤ ትንሽ እንደተጓዝኩ የሰውየው ስልክ በጥሪ አሳበደኝ አንስቸ በጣም ይቅርታ የእኔ ስልክ መስሎኝ በስህተት ነው በቀጣይ ስንገናኝ እመልስልሀለሁ ብየው ተስማማን።ልጂቷ ጋ እንደምንተዋወቅም ጭራሽ አያውቅም እናማ እሷ ጋ በሌላ ስልክ ደውሎ እንደለመደው ሊያስፈራራት ሲሞክር ብር ላኪ ካላክሽ ግን በፌስቡክ እና በቲክቶክ ፖስት አደርገዋለሁ ሲላት እንደፈለክ አድርግ ከዚህ በኋላ አንድ ብር አልክልህም ምንም አልፈራም እንደፈለክ አድርግ አለችው። ለ2ሳምንት ጠበቅነው ምናልባት ሌላ ስልክ ላይ ቅጂ ካለው ብለን ።ግን ፀጥ ብሎ ቀረ ።በመጨረሻ ለእኔ ደወለልኝ ስልኬን በጣም እፈልገዋለሁ በጣም ወሳኝ መረጃ አለው አለኝ ግን በጣም ይቅርታ ሳላስበው ሁሉም ነገር ፎርማት ሆኖብኛል መቸም በአዲሷ ፍቅረኛህ አትናደድባትም አይደል ብየ ጀነጀንኩት ።ትንሽ አበደ እና ስልኬን መልሽልኝ ብሎ መለመን ጀመረ።እኔም እድሉን ሳገኝ ባለፈው ፕሮግራማችንን ሰርዤ ስለሄድኩ በጣም ይቅርታ ስልክህን ልመልስልህ እንገናኝ ብየ በሁለተኛው የፍቅር ቀጠሯችን ስልኩንም ሳልመልስለት በፖሊስ አሲያዝኩት።አሁን በሳኡዲ እስር ቤት ነው ያለው። ታዳ እኔ ክፉ ሰው ነኝ በአላህ ሀቂቃ ለልጂቷ ያደረኩት ነገር ደስ ይለኛል ።ልጁን ያደረኩት ነገር ግን ህሊናዬ ይወቅሰኛል ምን ትሉኛላችሁ
@A-900.
@A-900. 2 жыл бұрын
ለምንድነው የሚወቅስሽ ደግ አደረግሽ ለፖሊስ መስጠትሽ በጣም ትክክል ነሽ እንደዚህ ባታደርጊ ኑሮ ነገ አንችንም ሊጎዳ ይችላል ልጅቷንም እየለፉ መና ከመሆን ነው ያዳንሻት
@Kalll468
@Kalll468 2 жыл бұрын
maryamn jegna nesh menm kefat yelwm tebarki!!!!!!
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በምንም ይምጡ በማንም ካንችጋ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣልና ሁሌም አሸናፊ ነሽ የኔ ሴት አምባሳደሯ!!
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@heriefi3178
@heriefi3178 2 жыл бұрын
Gobez endezi mehon alebn setoch medegagef metesaseb enji ❤️
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@girum1994
@girum1994 2 жыл бұрын
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
@@sebletube7412 ደምሬሻለሁ 84 ሁኛለሁ አንችም መልሽ በኮሜንት አሳውቂኝ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 2 жыл бұрын
የኔ ሴት አንችን ለማደብዘዝ ሽ ሴራ ቢያሴሩ አንች እንደ አበባ እየፈካሽ እያፈነደቅሽ ነው እምትኖሪ ትዳርሽ ይባረክ እመቤቴ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ አንች መልካም ሴት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@demba3923
@demba3923 2 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜንት, አንችንም እመቤቴ የጎደለሽን ትስጥሽ.
@kokitube6925
@kokitube6925 2 жыл бұрын
Demirugn
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 2 жыл бұрын
@@demba3923 አሜን ሁላችሁንም ሰብስ አድርጌአለሁ🙏
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
እህቴ ደምርኝ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
አወ አይዞሽ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
የሴት ወርቅ እመብርሃን ትቅረብሽ ሜሉዬ ሁሉም ያልፋል ትዳርሽን ይባርክልሽ ከ15አመት በዋላ ዳግም የልጅ እናት መሆን መባረክ ነው በሰላም ሁለት ሁኚልን😍😍😘🙏
@hiwe569
@hiwe569 2 жыл бұрын
ለኛ ለሴቶቻችን እኮ ትልቅ አርአያ ነሽ ብርታትም ነሽ ምንም ቢመጣ ወደ ኋላ የለም እንቀጥላለን እንኳን ደስስ አለሽ ❤❤🙏🙏🥰🥰ወሬውን ለወረኞች ትተናል😒
@girum1994
@girum1994 2 жыл бұрын
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ልባም ሴት ናት፤ ለዛም ገና ለሁሉ ታስተምራለች ለሁሉ ትተርፋለች ሜሉ እህታችን፥ የሰውን ጥቂት ነገር ይዛችሁ ቅንብርን አካታችሁ የሰውን ህይወት ለምታመሰቃቅሉ ሀሰተኞች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የህሊና በሽታ ሁሌም ከናንተ ጋር ይኖራል ከዚህ ለመዳን ቶሎ ብላችሁ ከክፉ ስራችሁ ተመለሱ🙏
@ህይወትይቀጥላል-ጀ7ሐ
@ህይወትይቀጥላል-ጀ7ሐ 2 жыл бұрын
ልክ ነው የሰው መውደቅ የሚፈልጉ ብዙ ሀሰተኞች አሉ ቻናልህ ግሩም ነው ቤተሰብህ ሆኛለሁ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ ከሜላት ጥንካሬና ብርታትን ተማሩ!!!ባለቤቷን ሳላደንቅ አላልፍል።ሰው የፈለገውን አወራ ብለን የምንጨነቅ ከሆኑ መኖር አይቻልም።
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
ኑ ወገኖቸ ደምሩኝ ሰወቺየ
@تلبتل-ي5م
@تلبتل-ي5م 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የሴት ልክ ነሽ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ አይዞሽ ኑሮሽን ለማደፍረስ ነው ግን አይሳካለትም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🙏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏❤
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
Yeset lekesh lanchi Beka esuwa nat ere bakachu
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 жыл бұрын
ቅናት ጨካኝ ያደርጋል ልብን በጥላቻ ይሞላል:: በሽተኛ ነሽ እንግዲህ እያየሻት ተቃጠይ ሜሉ የድንግል ማሪያም ልጅ እንደሆነ እያበበች ነው የምትሄደው ቻይው ማፈሪያ!
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 жыл бұрын
Mercy, ኧረ አደብ ግዥ ግልጥ ያለ ቅናት ማፈሪያ! እንግዲህ ሜሉዬ እያበበች ነው የምትሄደው አንቺ ፈረደብሽ የዲያብሎስ ልጅ ተቃጠይ ይልቅ ከሷ ተማሪ ምስኪን የጨው እቃ!!
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 2 жыл бұрын
"ማንኛውም ፍረኞች የሚነሱት አይነት ፎቶ" እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር የእራቁት ፎቶ አልነሳም እሱም እንድትነሳ አላበረታታም ። ሰይፉ ፋንታሁን የምትባል ሰውዬ እባክህ ልጆቻችንን ታናሽ እህቶቻችንን እራቁት መነሳትን ምንም እንዳልሆነ እንዲሰማቸው አታድርግብን። ብዙ ሰው ይሰማሃል ያይሃል። እራቁት መነሳት ኖርማል አይደለም ሊሆንም አይችልም እኛ ኢትዮጵያውያን ምንም ባህል ወግ ሥነ-ምግባር አለን።
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
የረከሰው ሲሄድ የከበረው መጣ!!!ሴቶችዬ የትኛም አይነት ነገር እንዲሰብሯችሁ እጅ አትስጡ ያለፈ ሒዎት ያለፈ ነው።
@tzz3890
@tzz3890 2 жыл бұрын
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል መፅሐፍ ምሳሌ ምዕራፍ31-10አንችነሽ በእውነት ልባምነሽ ጥሩ አደረግሽ ስራው ነው እስር ቤት ያስገባው
@eyoelg5142
@eyoelg5142 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሜላት በዚህ ደረጃ መብቷን ያስጠበቀችው ታዋቂ ስለሆነች ነው ስንት እህቶቻችን ናቸው ታዋቂ ባለመሆናቸው የሚሰማቸው ጠፍቶ ህይ ወታቸውን በራሳቸው ያጠፉት ባለሙያዋም የተናገረችው ነው ህጉ በተለይ ለሴቶች ጥቃት የቆመ አይደለም አብዩዝድ ይደረጋል ለዛም ነው እናቶች ልጆቻቸው ተደፍረው ደሃ እና ተራ በመሆናቸው ብሶታቸውን እና ስብራታቸውን በሆዳቸው ይዘው ህግ ቦታ ቢሄዱ ምንም ፍርድ እንደማያገኙ አውቀው ታፍነው የሚቀመጡት እና ቲቪ ላይ ወጥተው ህጉ እንደሚተገበር ቢደሰኩሩ መሬት ላይ ግን ዜሮ ነው። ሌላው ወንድ ተብዬዎች በአንድ ሰሞን ያሳለፋችሁትን የፍቅር ግዜ ትዝታውን እንደማጣጣም ለአደባባይ ገመናችሁን የምታሰጡ ቅሎች አድቡ ሴት ልጅ ለፍቅር ስትል እራሷን ሳትሰስት ከሰጠችህ ፍላጎትህን ካረካችልህ ለዛ ምላሹ ተመሳሳዩን እንጂ እሷን ማዋረድ አልነበረም ግን በተለይ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወንድ ይሄ አይገባውም
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 2 жыл бұрын
አንቺን ለማዳከም ብዙ ይጨነቁ አንቺን የፈጠርሽ ይጠብቅሽ አይዞሽ
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ቆንጆ ሆነሻል እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ስለ ወሪው ተይው ባለጌ አፍቃሪዎች በፍቅር ግዜ የሆነውን ነገር ሲጣሉ ዩሚያወሩ ስው ሳይሆኑ ከብቶች ናቸው ተያቸው ትዳርሽ ይባረክ ህይወት ይቀጥላል❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ክፍ አይንካችሁ
@girum1994
@girum1994 2 жыл бұрын
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@Azx260
@Azx260 2 жыл бұрын
@@girum1994 Bsra Enji Blmena Ayhonm Subscribe
@forgotemail7718
@forgotemail7718 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏💝😘
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ 2 жыл бұрын
አሜን😍
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 2 жыл бұрын
Amen🙏
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ የሴትን ደካማነት የአረብ አገር ሴት ምሳሌእምታረጉት ምን አሳባቹሁ ነው ❓❗አረብ አገር ሴት የቡዙ ባለሞያ ያላት ናት አላዊቂነትን ለአረብ ሀገር እምሰጡት ነገር ልታፍሩ ይገባን ❌⭕❌የመዳም ቅመሞች ኑሮልኝ በሰላም ለሀገር ያብቃን❗
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
ያውሩ ስራቸው ነው ውዴዋ
@hayu684
@hayu684 2 жыл бұрын
ምን አሉን
@radiyanurlign8254
@radiyanurlign8254 2 жыл бұрын
አሚን ግንኮ እውነቱን ነው አሉ ብዙዎች ግን ሁሉም አደለም ።
@mariyamawit
@mariyamawit 2 жыл бұрын
እኔም አረብ ሀገር ሰርቻለው እውነቱን ነው 90 ፐርሰንት አረብ ሀገር እሚሰሩ ሴቶች ምንም አያቁም የወንዶች መጫወቻ ሆነዋል ወንድን በቀላሉ ያምናሉ ...ስህተትን መቀበል እና ማስተካከል አዋቂነት ነው ..ስህተታችሁን አትሽሹ
@ashleyalemu8454
@ashleyalemu8454 2 жыл бұрын
​@@mariyamawit እውነት ነው
@adayee17
@adayee17 2 жыл бұрын
ለእኔ ይች ሴት ኢትዮጵያ ናት የኢትዮጵያ ሴቶች ናት.. ለእኔ ሞደሌ ነች ::እናት ናት ሚስት ናት እህት ናት ጓደኛ ናት... ሁላችንም ከጎኗ ልንሆን ይገባል እሷ እኔ ናት 🇪🇹ሜሉዬ ክብር ነሽ አንቺ አንቺ እኛ ሴቶችን ነሽ አመሰግንሻለሁ ጥንካሬን መነሳትን ስላስተማርሽግን 🥰🥰
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
Eree endezih aynet set endet new model yemetehonew sent jegena setoch bemolubet hager
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 жыл бұрын
Mercy, ሜሉ ንግስት ናት ጨዋ ያሳደጋት ጨዋ ለብዙ እህቶቻችን መልካም አርዓያ ናት ለአንቺማ ለዲያብሎስ ልጅ ቅናት ላቃጠለሽ አይዋጥልሽም ቻይው እሷ ይኸው አበባ መስላለች አሁንም ታብባለች አንቺም ተንጨርጨሪ!
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 2 жыл бұрын
ባለቤቷ እግዚአብሔር ክሷታል የተገፋች ቅን ሴት ናት ሲካስ ብየዋለሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🍋👍
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🙏🙏
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 2 жыл бұрын
ምርጥ ጠንካራ ሴት ነሽ
@jerusalem7050
@jerusalem7050 2 жыл бұрын
@@FBEthio-ፋንቱ-tube ምን ማለት ነው ግን ደምሩኝ ሁሌ አየዋለሁ ይህንን ቃል 😂😂😂
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ልዩ ሴት እንኳን ደስ አለሽ ❤️
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም💚🍋
@maheltendale
@maheltendale 2 жыл бұрын
❤❤😍😍😘😘
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምርኝ እህቴ
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ሜሊዬ በርቺ ደግሞ አብዝተሸ ፀልይ ይሄ የጠላት ሰራ ነው ምክንያቱም በጎ ስራ ስለምትሰሪ እምነትሽ ላይ ጠንካራ ስለሆንሽ እግዚአብሔርን የሚያስደስተዉን ተግባር ስለምትተገብሬ ቀና ስለሆንሽ ተቃጥሎ ነው ስለዚህ አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከመድሐኒአለምጋ ካንቺጋ ትሁን እጅ እንዳትሰሰጪ እናትና ልጁን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ከነቤተሰብሸ በዘመንሽ ሁሉ ፈጣሪ አይለይሽ ይጠብቅሽ።
@jeuru6920
@jeuru6920 2 жыл бұрын
እውነት ነው እራሳችንን መጠበቅ ጡሩ ነው ትምህርት ነው ለእኛ ለሰቶች
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@girum1994
@girum1994 2 жыл бұрын
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
EMSESHN PHOTO ANSHIW GN LE SEW ATSECHI NW?
@iamthankfull7125
@iamthankfull7125 2 жыл бұрын
"እንዴት ነው ያማረብሽ ሜሉ፣ More Shine እያደረግሽ ነው ጠላትሽ ይፈር😍😍😍
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🙏🙏
@hiwe569
@hiwe569 2 жыл бұрын
በየትኛውም ነገር ውስጥ ብንሆን ሴቶች ብንጠነቀቅ ስልኮቻችንን አስቀምጠን ፍቅራችንን ብንገላለፅ ለፍቅራችን ጊዜ ሰጥተን ብናሳልፍ ባይ ነኝ 🙏🙏🙏 አይዞሽ ሜሉዬ ሁሌም ድመቂልን❤❤🥰🥰
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የእውነት ባልሽ ደግም ጀግና ስው ነው በዚህ ስአት እንደዚህ አይነት ወንድ አይግኛም እድሜ ይስጥሽ ለአንቺም ለባልሽም
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@matusala8322
@matusala8322 2 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ የሚፈልገውን እስክያገኝ ድረስ ነው 😂 እኛ ሰዎች በማንኛውም ግዜና ሰአት እንለወጣለን አትሸወዱ:
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@matusala8322 min malate new koye
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ከአንችጋር ስለሆነ በሄድሽበት ሁሉ ሞገስን ይሰጥሻል እግዚአብሔርን በየንግግርሽ ሁሉ ስሙን እምትጠሪ ድቅ ሴትነሽ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉን ይባርክ❤ አሜን አሜን አሜን
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 2 жыл бұрын
ጎብዝ ሜላት የብዙዎች ጣፍ ነሽ እውነት ነው የምን መሽማቀቅ በክፉዎች ክፋት ብግልፅ በመውጣትሽ ኮራንብሽ ሌሎችም ተማሩ ከሜሊ የምን እራስን ማጥፈት የምን መሽማቀቅ ጠንክር ኮራ ብላችሁ መሄድ ነው እንጂ እድሣዋ እደባባይ ማስጣት ነው እንዚያ ትንኮለኛችን !!! ሜሌዬ እግዛብሔር ትዳርሽን ይባርከው ድንግልማሪያም በስላም ልጅችሽ ታስታቅፍሽ ሴፉም እደግ ተመድግ !!!
@ቤዛገሠሠ
@ቤዛገሠሠ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ሜሊዬ ስወድሽ እኮ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ምርጥ ኢትዮጲያው ልጅ ነሽ
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 2 жыл бұрын
ሜልዬ አንች ለኛለሴቶች አርያ ትሆኝናለሽ ሆነሻል ባለቤትሽ በጣም የሚደነቅነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች በተለይ ተጠንቀቁ በፌስቡክ ወንድ ተዋቃቹዉ የፈለገ ቢሆን እራቁዉት ፎቶ አትላኩዉ በተረፈ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ከደዚህ አይነት አዉሬ ወንድ ይጠብቀን
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው የማዳም ቅመም?እናንተኮ የናት የአባታቹ ናቹ የምን የማዳም ቅመም ሰው እንዴት የሰው ቅመም ይሆናል አረብ ሀገር ያላቹም ኢሮፕም አሜርካንም ያለነው ዲያስፖራ ነው ምንባለው በሀገር ቤት ስራችን ነው ሚለያየው እንጂ ስደት ስደት ነው አረ ተው ሀገር ቤት እያስለመዳቻቸው ነው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ አዎ የማዳም ቅመሞች ነን አናፍርም ምክንያቱም ማዳሞች ያለኛ ምንም ናቸው ይገርምሻል እኛ የሌለንበት የማዳም ቤት ቤት አይመሥልም በጽዳቱም በምግቡም በልጅ ማሣደጉም በሁሉ ነገር የማዳም ቅመሞች ከናንተ ዲያስፖራ ከምትባሉት እንበልጣለን በጣም እንበልጣችኋለን ዲያስፖራ መባልን አንፈልግም አሁንም የማዳም ቅመሞች ነን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
እኔም መዳሜን አመሰግናለሁ በክሎሮክስ እና በሳምና ሽብርቅ አድርጋኛለች ማመስገን እፈልጋለሁ መዳሜዋ🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ ሜላት አሁላይ🤰🤰የእኔስ መቸ ነው😥
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
ክክክ ፈገግ አረግሽኝ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 жыл бұрын
ከከከከ በጣም አሸበረቀችሽ ለቤቷ ነዉ እማዬ
@gelilamengistu4443
@gelilamengistu4443 2 жыл бұрын
Ayizosh ehiteeeee
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ማሸብረቅ ለቤቷ ነው እኔን እያቃጠለች
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ሴት ትዳርሽ ይባረክ እመቤት በሰላም ይገላግልሽ ሁሌም እንደ አበባ ፊኪልኝ በእውነቱ ለባለቤትሽ ትልቅ ክብር አለኝ አቦ ዘመንህ ይባርክ🙏😍😍😍😍
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ቲጂዬ
@Geniabay7217
@Geniabay7217 2 жыл бұрын
ባለቤትሽ ላለፈ ታሪክሽ ሳይሆን አንቺን ካገኘ በሀላ ለሚከሰት ነገር ብቻ ነው ሚመለከተኝ ሜሉዬ ብሎሻል የኔ ቅን የምር ለባለቤትሽ ክብር አለኝ😍❤
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
እሱም ማነው አትላንታ ሺሻ ሻጭ እና አስጫሽ የነበረ ድርየ ነው በሴት ጉዳይ ከሄኖክ ድንቁ የባሰ ነው አምላክ ይቀይረላት
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
@@meseretmola1330 oh my God! Ye ahunu yibas🤲
@selamteshome9303
@selamteshome9303 2 жыл бұрын
ሜሉዬ♥ የኔ ልዕልት እመብርሀን ከተወደደው ልጇ ጋር ትጠብቅሽ love you more & more ♥
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ማርያምን ጥንካሬሽን በጣም ነዉ የማደንቅሽ!! በፍቅር በሆነ ነገር ለመጥፎነት( ለክፋት ባንጠቀምበት) መልካም ነዉ ሴትም ይሁን ወንድ ተዉ ያለፈ ነገር ያለፈ ነዉ በቃ:: ሜሉየ አንችም በርች እኔ ራሱ ያኔ ስሰማ እንዳትፈሪ አይዞሽ ከማመን ይልቅ መታመን ሙሉ ያደርጋል!! አንች ታምነሻል ሌላኛዉ ባይታመን ያዋረደዉ ራሱን እንጅ አንችን አይደለም የኔ እናት:: ቀሪዉን ዘመንሽን ያለ ስጋት በደስታ ያኑርሽ ለባለቤትሽም ከዚህም በላይ ጠንካራ እና ጎበዝ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ባለፈ ህይወት ላይ ያልተሸወድክ አስተዋይ ነህ አይቀይርህ ያበርታህ ታማኝ ባል አንችን እኔ ብሎ የሚያስብ ባል ማግኜት ትልቅ ጸጋ ነዉ ያበርታልሽ የኔ እናት❤
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🙏🙏
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ቅመሞች የኔ ውዶች እኛም ከስደት መልስ ጥሩ ታማኝ ፋጣሪውን የትዳር አጋር ይስጣችሁ🙏👍😘
@mesratledetu1985
@mesratledetu1985 2 жыл бұрын
AMEN 🙏 🥰🥰🥰
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
አሜን፫
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 2 жыл бұрын
Amiiiiin
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ በናታቹ እራሳቹን የማዳም ቅመም አትበሉ ዲያስፖራ ናቹ ኢሮፕም አሜሪካም አረብ ሀገርም አንድ ነው ስራችን ነው ሚለያየው ስለዚህ የምን ቅመም ነው እራሳቹን ዝቅ አታድርጉ ከሀገር የወጣ ሁሉም ዲያስፖራ ነው ቃሉን ባልወደውም
@alexone532
@alexone532 2 жыл бұрын
Alew ene
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ወደ ትዳራችሁ እስክትገቡ ፈጣሪ ያልፈቀደውን ነገር ባትዳፈሩ ይህ ሁሉ ባልመጣ ነበር ኧረዳ መጨማለቅ ነው አሚን ብለናል ለፀሎትሺ
@natiman3333
@natiman3333 2 жыл бұрын
የእውነት ጠንካራ ሰው ነሽ ምንም ይሁን ምንም አንቺ ብረቱ ነሽ ለሌሎቹው ሰው ምሳሌ ነሽ እና የማደንቅስ የማከብርሽ ነሽ ተባረኪ ተባረኩ ከባሌቤትሽ ጋ ከልጄቻቹው ጋ 🍀🌻🌹 ሜል እኛ አድናቂዎችሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን። ❤
@mekdeslegesse6773
@mekdeslegesse6773 2 жыл бұрын
ክብር ሞገስን ያጎናፀፈሽ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ይመስገን 🙏🙏🙏
@yakobyuhans6376
@yakobyuhans6376 2 жыл бұрын
እኔ የሴት ልጅ አባት ነኝ ዛሬም ነገም እናተን የሚጎዳ ሰው ሳይ ያመኝል ለሚያራጉትም ሰዎችም ትምህርተ ልቦና ይስጣችሁ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
ሜሉ ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎች እህቶችሽ ምሳሌ ነሽ ማንም ፈርቶ በሩን ዘግቶ አይቀመጥም በራሳቸው ላይም የማይሆን ውሳኔ አይወስኑም። በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔርን ስላስቀደምሽ እሱ ይርዳሽ ሰይፍሻ አንተንም እናመሰግናለን።
@joyrakeb3639
@joyrakeb3639 2 жыл бұрын
ሄኑክ የሚሉክ ድዝ ልጅቶን ስሞን አጠፈሁ ብለክ ጭራሽ አምቢሳደር አረካት አየክ እግዚአብሔር ሁሊም ከቅኖች ጋር ነው ሜልዬ እንኮን ደስ አለሽ 🥰😘🙏
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 2 жыл бұрын
Melat stay strong and wish U happy life with your new family.
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
ሜሉ ተወዳጇ ጀግኒት እግዚአብሔር ሁሌም ከአንች ጋር ይሁን ትዳርሽን ይባርክልሽ❤
@haymanotgetnet6286
@haymanotgetnet6286 2 жыл бұрын
እኔ ሜላት ላይ ተናድጄባታለሁ እንዴት እሷ ጋር እንደሚደርስ ግራ ስለገባኝ ዝም ብዬ ነበር ይሄንን ፕሮግራም ሳይ ግን ማለፍ አልቻልኩም በቀርቡ ከሸዋፈራሁ ጋር ሆና የሆነ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ማስታወቂያ ሠርታ ቲቪ ላይ እየታየ ነው። ማስታወቂያውን በደንብ ተመልከቱት እስኪ ፍፁም ለሴት ልጅ ክብር የሌለው ማስታወቂያ ነው። እንዴት እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ትሠሪያለሽ?? አንድ ባል ሚስቱን በዚህ መንገድ ማውራት አለበት?? ለምትሰሩት እያንዳንዱ ነገር ጥንቃቄ ብታደርጉ ጥሩ ነው። በተረፈ ጠንካራ 💪ነሽ በርቺ ይሄንን ማስታወቂያ ግን በሆነ ነገር አስተካክሉት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም🍋💚
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 2 жыл бұрын
የአላህ ስራ ይገርማል ከነ ድክመቱ የተቀበለችው ሰው እሷንም እንደሌሎቹ አስፈራርቶ ሊበላ ነበር የፈጣሪው በለጠ እና በሷ የሁሉም እምባ ሊታበስ ነው የተለየሽ እድለኛ ሴት
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 жыл бұрын
ዋው ባለቤትሽ ጉሩም ሰው ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ👏👏👏 ሜሊዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
ሜሉዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እምነትሽን የምትወጂ ባህልሽን የምታከብሪ ደርባባ የሴቶች ቁንጮ ነሽ ምንም ቢባል ምንም አንቺን ከመውደድ የሚያግደን የለም 😘😘😘😘
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኩአን ደስ አለሽ ስትመኚ የነበረውን ህፃን ልጅ ወልዶ ማቀፍ ሊሳካልሽ በመሆኑ መጨረሻሽን እመቤቴ ታሳምርልሽ ባለፈው በልጅነቴ ስለሆለድኩ ስሜቱን አላውቀውም ብለሽ ነበር በተረፈ ወንዶች በጣም የሚገርመኝ ባህሪያቸው መጀመሪያ ታምነውና ተንከባክበው መያዝ ሲገባቸው በራሳቸው ጥፋት ያጡሽና እሱ የጣለሽን ጌታ አንስቶ የሚገባሽን ሰጥቶ በሞገስ ከፍ ሲያደርግሽ በቅናት ያብዳሉ እነሱ ተስፋ ቆርጠሽ ወድቀሽ ማየት ነውና የሚፈልጉት አይዞሽ ሁላችንም በፍቅር ውስጥ ስነሆን የምናደርገውን ነው ያደረግሽ ከፀአይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም እሱ እንጂ አንቺ አትፈሪ አትሸማቀቂ ሴትን ልጅ በማሸማቀቅና የሱአን ህይወት በማበላሸት የምትደሰቱ ወንዶች ህይወታቹ ይጨልም አሜን በሉ በዚህ አጋጣሚ የባልሽ አድናቂ ነኝ ምንም ቢሆን የፈረንጅ ውሀ ጠጥቶ አይደል ይገባዋል በተረፈ we love you so much keep shining konjo god bless you
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 2 жыл бұрын
ሜሊ በግልፅ በመውጣትሽ ተባረኪ።ሰይፍሻ በጣም አከብርሀለው ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው የሰራኽው ተባረኩ።ህጉም ጥሩ ነው ።
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
በሰው ተንኮል ሰይጣን እራሱ ይቀናል እኮ ሜሉ አይዞሽ ያልፋል የሰው ደስታ የሰው ምቾት የማያስደስታቹ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ለዚህ አበቃሽ ነፍሰ ጡሩ ነሽ ደስ ይላል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም🍋
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
SEYTANUMA EMSUAN PHOTO YANSACHW ILET NW YEGBAW BALEGE
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 2 жыл бұрын
ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል በእውነት መልካም ሰው ነው
@raheltadese8983
@raheltadese8983 2 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ደስ አለሽ ጠላት ብዙ ቢያወራም አች እያበብሽ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ።
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ልዩ ሴት ዉይ እንዴት ነዉ የምታምሪዉ ❤እንደ አበባ እየፈካሽ እየፈነደቅሽ ነው እምትኖሪው ትዳርሽ ይባረክ ❤❤🙏🙏 አዎ ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል👌👌 ማንንም እዳትሰማ ወሬውን ለወረኞች ትተናል😒
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለጀመርሽው ስራ ብዙ ሰዎች እንዲ አይነት ነገር ሲደረግባቸው ይደነግጣሉ ከባላቸው ተደብቀው የመደራደር ነገርም ይኖራቸዋል አንቺ ባለቤትሽ ሊኮራብሽ የሚገባሽ ሴት ነሽ።ተባረኪ እህቴ በዚህ ውስጥ I have seen your husband's maturity God bless you dear,I hope i will come to your shop
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ወላሂ ሜሉ ትለያለሽ ማማዬ ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ አቦ❤❤
@kidusyared4408
@kidusyared4408 2 жыл бұрын
ለሁሉም ሴቶቾ እንዲ ከጎናቸው ብትቆሙ የት በደረስን
@semhalgetachewmergia1856
@semhalgetachewmergia1856 2 жыл бұрын
እኮ
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Yah very true
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 2 жыл бұрын
Exactly!
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምርኝ እህቴ
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 2 жыл бұрын
በጣም
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ እንወድሻለን 😍ጠላት ያፍራል አንቺግን ክብርን አገኘሽ አምባሳደራችን ሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
አልሚዬ
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
በተለይ አረብ ሃገር ያላቹ የህርቀን ቪዲዮ ሆነ ፎቶ ልካቹ ብትጎዱ አላዝንላቹ ይሄው ስንት አመት ሆነ እንዲህ አይነት ነገር ተማሩበት እየተባለ ብዙ እያየቹ ብትልኩ እንኳን ነው መልሴ
@fafiyebabaw7529
@fafiyebabaw7529 2 жыл бұрын
ሜሊን ያስፈራራው ሰዎ ትልቅ ውለታ ነው የዋለላት በአባሳደርነት መስራት በተለይ ለሴቶች ትልቅ እድል ነው ሚሊ እማኮ ከጎንሽ ነን እንወድሻለን።💜
@sodokistane8623
@sodokistane8623 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ እኔም ደርሶብኛል እናመሰግናለን
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ አሁን ነው ትክክለኛው ቦታ ላይ ያለሽው ያለደረጃሽ ወርደሽ ነበር አሁን የተባረከው ቦታ ላይ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
ማርያምን ጀግና ነሽ በቃ አላቅም በጣም ነው ማደንቅሽ እስኪ. ማነው እደኔ ሚሉን ያለ ስስት ሚያደንቃት
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 2 жыл бұрын
የኔሴት የኔጠካራ የኔ አሥተዋይ የኔ የተዋህዶ እቁ የኔ ሀይማኖተኛ የድንግል ማሪያምልድ ልኡል እግዛብሔር ይጠብቅሽ🙏 እመቤቴ ትቅርብሽ🥰🥰🥰🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም🍋💚
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 2 жыл бұрын
ጥሩ ልጅ ስለሆነች እግዚአብሔር ረዳት ትክክለኛውን ሰው ሰጣት ሲቀጥል ለእንደዚህ አይነቱ እኩይ ተግባር እንደኔ አይነቱ ቦታ የለውም ምን እንደሆነፖስት የተደረገው ማወቅም ማየትም አልፈለኩ ባይም 1ምቀኛ ጥሩ ሂወት የሌለው ሚዝረብል ሂወት ውስጥ ያለ የሌላውን ጥሩ ሂወት በምቀኝነት ሊያናጋ የሞኪረ ይህ ሰይጣናዊ ስራው እንዳይሳካለት ፓስት ያረገውን አላይም ጀግና ነሽ ነገሩ እግዚአብሔር የባረከውን ማን ያናጋዋል እንኩዋንም ለሰይጣናዊ ስራው ተባባሪ አልሃንሽ I prowed of you. God bltess ur. Merge
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ የሴት እንቁ በጣም ጎበዝ ነሽ 😘😘😘እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሜሉዬ
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ🙏🙏
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 2 жыл бұрын
ብዙ ሴት እህቶቻችን እንደዚህ አይነት በደል ይደርስብናል እግዚአብሔር እንደሜሉ ብዙ እህቶቻችንን ይካስልን ህይወት ለሴቶች በጣም ከባድ ነው ልባችን ብዙ ይሰበራል
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ጉዳዪ የሚመለከታትን በጣም ጐበዝ የሆነች ባለሙያ ነው የጋበዝከው፣ Thank You !
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
ሆኖም ገና ለገና የሚከላከል ህግ አለ በሚል ሰዎች ልቅ መሆን የለባቸውም፣ባህላችንን የሚያበላሹ ነገሮችን ከማድረግ መቆጠብ ነው መፍትሄው፣ ካልሆነ ከወገብ በላይ ወይም በታች እርቃን ሆኜ አይነት ክርክር ነው ሚሆነው።
@melakugetahun6599
@melakugetahun6599 2 жыл бұрын
እናት አይዞሽ ያለ ነው።መልካም ትዳር ይሁንልሽ።ጠላቶሽ ይፈሩበት።
@bezagebreyes8633
@bezagebreyes8633 2 жыл бұрын
የሜላት በጣም ቀላል ነው ለምንድነው ሴት እህቶቻችን ሲደፈሩ,ሲደበደብ ብዙ ጥቃት ሲደርስባቸው ቤሮችው እንኳን ለማዳመጥ እድል አትሰጦዋቸውም በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ አርቲስት ታዋቂ መሆን ብቻ ነው ለመደመጥ የሚያስፈልገው ለተጉዱ የሚያዝኑ ደጋግ ሰዋችን አምላክ ያብዛልን።
@MmD-jo2sc
@MmD-jo2sc 2 жыл бұрын
Seifu...pleasee continue to invite such knowledgeable people who atleast know their stuff and know how to explain the law. This is how your program excels. This is how you are going to able to make a difference in society. Continue to bring in more people from law enforcement, authorities etc that can EXPLAIN well.
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
🙏
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 2 жыл бұрын
I was very happy when I heard that she was a talented person who knew the law well
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 2 жыл бұрын
Congratulations. May God bless your family
@nebattube9895
@nebattube9895 2 жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
Ameeeeen❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 2 жыл бұрын
ሜሎየ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሲጀመር ግን ከትዳር በፊት ምንም አታርጉ ጥሩ አይደለም በሀይማኖትም አይፍቅድ በባህልም ነውር ነው ባል ቢሆን ይህን አያርግም ምንም ክፉ ቢሆን
@rahelnesro792
@rahelnesro792 2 жыл бұрын
አሁንም ቢሆን እንወድሻለን ቢልቀቅም እንኳን ለአንቺ ያለን ፍቅር እና ክብር አይቀንስም አይዞሽ ሜሉዬ የሚለቀው ሰው ራሱ ነው የሚዋረደው!
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ሪችዬ
@rahelnesro792
@rahelnesro792 2 жыл бұрын
@@Aphrodite7 አቤት
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ሪችዬ ሰበስክራይብ በማድረግ አለሁልህ በይኝ እስኪ 🙏 አስተያየቶችሽ ለቀጣይ ስራዎቼ መነቃቃት ይፈጥርልኛል 😘😘😘
@honormobile9742
@honormobile9742 2 жыл бұрын
እማምላክ ትቅረብሽ ሜሉዬ🥰🥰
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ... respect for her husband 🙏
@zd6333
@zd6333 2 жыл бұрын
የባባ ቤተሰቦችይቅረብልን የምትሉ ላይክ
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Ayefelegume
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 2 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ሁልግዜም ካንቺ ጋር ነው ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ 😍😍😍😍😍♥️♥️♥️
@fatmahnoor1850
@fatmahnoor1850 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴትነሽ ሶቶች ምንም አይነት ችግር በገጥመን በፈጣራችን ተስፍ አን ቀቀረጥ ለጠካራ ሴትች❤❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ያቀረብሸው ብዙ ሴቶችም በአንቺ አይነት ፎቶ ይዘው በሰንቱ ሰው ኢወት ይጫወታሉ እና ለምንድነው ሰው መጥፎ ሲሰራሸ ጥሩ ተመኝ እና የኔ እህት የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም ብንሳሳትም እንኳን አብረን የኖርነውን ነገር ለምን አናሰበውም አብረን ያሳለፍነው ለምን አናይም አንቺ ይባሰ አንተ ይባሰ ሰለዚህ ሴት እናት እና እህትህ ሰለሆነች እረ አላህን ፍሩ ከእግ በፊት ኢትዮጵያ ወሰጥ ለምን ተንኮል አይቀርም ሴቶችም ብዞወች ወንድነም በወሸት በገንዘብ ያጠቃሉ ሁሉም በኩል ሰላለ ሁለቱም ተንኮል ይቅር
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳህው ሰይፍሻ ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን ጊዜው በጣም አስፈሪ ነው ሜሉ ምርጥ ጀግና ሴት 😍
@hanichotube
@hanichotube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሚላት ጎበዝ ነሽ ፍጣሪ ይርዳሽ ግን ፎቶ ያስቀመጠው ስውዬ እጅጉን ይገርማል
@ሮዚጎንደሬዋ
@ሮዚጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ሜሊየ የኔ ቆንጆ ለኛ እሴቶች ትልቅ ትምርት ነው 🥰🥰
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ሮዚ
@ሮዚጎንደሬዋ
@ሮዚጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
@@Aphrodite7 ወየ
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
@@ሮዚጎንደሬዋ ሮዚዬ ሰበሰክራይብ በማድረግ አለሁልህ በይኝ እስኪ 🙏 እንዲህ አይነት አስተያየቶችሽ ለቀጣይ ስራዎቼ ማበረታታት ይሆኑኛልና + አርጊኝ ፕሊስ 🙏
@nebiyudanield8697
@nebiyudanield8697 2 жыл бұрын
God Bless you Seifu!
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@girum1994
@girum1994 2 жыл бұрын
ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ
@meseret1560
@meseret1560 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን💚💚💚💛💛💛❤❤
@yagg9782
@yagg9782 2 жыл бұрын
Melat you should be Ambassador and advocate for this issue and protect our women. Please 🙏
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
እስይ ሁለተኛ እናት ልኮነው ደስሲል
@ethio-addistube2441
@ethio-addistube2441 2 жыл бұрын
ኤጭ አንዴ የቤተመቅደስ ጠራጊ ነኝ ምናምን..,... አንዴ ደግሞ ሰለብሪቲ ሰለብሬቲ ልጫወት...... ምንድ ነው እንዲህ ...,አንዱን ያዢው አቦ የራቁት ፎቶ ብርቅ ነው እንዴ ለሴለብሪቲ እና ምን አሳሰበሽ ..... ይልቁን አነዱን ያዢው አንዴ እዚህ ነኝ አንዴ እዛ ነኝን ተይው ሲፋጅ በማንኪያ ሲበርድ......እንዲሉ...... ከይቅርታ ጋር,....
@mekidsalazar8730
@mekidsalazar8730 2 жыл бұрын
Tdareshin geta ybarkew.balebetesh ye feker jegna new.tebareku.
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 2 жыл бұрын
ሜሉእየ የሴት ንግስትነሽ ባልሽምንም ሳላደቅ ማለፍ አልችልም ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የሴት ጀግና ያለፈው አልፎዋል በርቺ ሴቶዬ እባካቹ ካለፈው ተማሩ በፍፁም ቭድዮ እንዲቀርፅም አትፍቀዱ እራሳቹ ጠብቁ ብዙ ወንዶች የሴት ቅስም መስበር ነው ስራቸው ለብር ብለው ማያደርጉት የለም
@betitube12
@betitube12 2 жыл бұрын
ሚሉ የሴት ጀግና ያጋጥማል እመብርሀን ትጠብቅሽ ባለቤትሽም እግዜአብሄር ይባርከው::
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 2 жыл бұрын
ውዱ ባለቤትሽ እግዚአብሔር ይባርከው ክብር ይገበዋል ሲቀጥል ማንኛውም ሰው ላይ አለ እንዲህ በፍቅር ላይ ሴቶች ይማሩበት ምንም አይደንቅም የኔ እህት አንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@muhahusen3539
@muhahusen3539 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፋፋ ሜሉየ ስወድሽ በርችልን:: የውነት ጠንካራ!! ነሽ:: በተለየ ደግሞ ባልሽ!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሜሉየ 🥰🥰🥰 ጠላት ይፍር እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው ምንም ያውሩ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሜሉ ጀግነ ነሽ እኛ ከች ጎን ነን አብሽሪ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ ደርባባ ሴት የሴት ቁንጮ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ
@frafan
@frafan 2 жыл бұрын
ወይ ወንዶች በደና ግዜ የተሰጣችሁን ንቃቹ ካለፈና ከናተ የተሻለ ወንድ እንዳለና እንደተቀማቹ ማየት ያማችሁዋል አሁን እንዲ ሚያደርገው ትዳርዋን አፈርሳ ትመለስ ነው ጉድ እኮነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ሳይረፈድባቹ ተንከባክባቹ ለፈቅራቹ ታመኑ
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
MS Eletawi የብርሃኑና የልደቱ መንታ መንገድ Thu 16 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,5 М.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН