MS Eletawi የብርሃኑና የልደቱ መንታ መንገድ Thu 16 Jan 2025

  Рет қаралды 39,992

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 12 күн бұрын
ሰላም ወንድሞቼ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 12 күн бұрын
E M S thank you for everything 🙏 Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@MaryeTeshome
@MaryeTeshome 11 күн бұрын
ስላምወንድሞቸበርቱ
@geremewdawit5167
@geremewdawit5167 12 күн бұрын
ጥሩ መመኘት መልካም ነው:: ልደቱ ለምን አሁን በሚገባ ጥሩ አቀባበል እንደሚጠቀው ያውቃል:: ጦርነት ይቁም ብሎ ሰልፍ ለመውጣት የተከለከሉ ባሉበት አገር በሰላማዊ መንገድ መታገል ምን የሚሉት ነው:: ለመብታቸው ነፍጥ ያነሱትን በትግላችው ላይ ውሃ ለመከለስ ቢሆንስ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 12 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@milliongebre5488
@milliongebre5488 12 күн бұрын
We can't think of a better person for peaceful struggle other than Lidetu Ayalew.
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 12 күн бұрын
ልደቱ ሀገር እየገዛ ካለው ፓርቲ በላይ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን መቃወም ስራው ሆኗል።
@aknahus
@aknahus 12 күн бұрын
ስለብርሀኑና ልደቱ ብዙ ማለት የሚያስችል መንትያ ባህርይ አላቸው:: ዋናው ግን ሁለቱም ከሀዲዎች መሆናቸውነው::
@AbrhamGashu
@AbrhamGashu 12 күн бұрын
@ethioptv2015
@ethioptv2015 12 күн бұрын
ልደቱ የስርአቱ መጠቀሚያ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም ብየ አምናለሁ:: ከሁሉም በላይ ግን ፋኖን እና የፋኖ ደጋፊ ዲያስፖራን መንካትም ማውገዝም የለበትም ባይ ነኝ..
@danielbelay9731
@danielbelay9731 12 күн бұрын
LEDET ❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 12 күн бұрын
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያጠፋል እንጅ ሐገር አይገነባም!!
@ayilelemma187
@ayilelemma187 12 күн бұрын
ልደቱ ልመጣ ነው ያለው ምንም እንደማይሆን ከአገዛዙ ማለጋገጫ ስለተሰጠው ነው፡፡ የሆነ ጊዜ ላይ አንድ 10 ቀናት ያህል እንዲታሰር ይደረግና በፍርድ ቤት ትእዛዝ በዋስ እንዲለቀቅ ይደረጋል፡፡ በሀገር ውስጥ ሆኖ የፋኖን ትግል እያጥላላ ከአብይ ጋር እየተጠቃቀሰ በዛ በጠነባ ምርጫ አጃቢ ሆኖ አገዛዙን ወደ ሚቀጥለው የዘር ማጥፋት ምዕራፍ ያሸጋግራል፡፡
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 12 күн бұрын
ልክ ነህ። የገባህ ነህ ። ደሞኮ አያፍርም። ለጃዎርና ለአቶ ገዱ የሰላማዊ ፖለቲካ ጥሪ አደረገ።
@H.B-t3f
@H.B-t3f 12 күн бұрын
የልደቱን ስም በፊት ብታጠፉበትም አሁን እየካሳቹሁት ነው ይመቻቹሁ በርቱ ዳግም እንዳትበድሉት
@mmekonnn3823
@mmekonnn3823 12 күн бұрын
ልደቱን ማንም አያምነውም !
@kefalewubale128
@kefalewubale128 12 күн бұрын
ሙሉ እድሜያቸዉን ክሽፈት በተጸናወታቸዉ ሰዎች ለምን ጊዜያችንን ታጠፋላችሁ!
@AbrhamGashu
@AbrhamGashu 12 күн бұрын
🎉
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 11 күн бұрын
ልደቱ /ክህደቱ ኢትዮጵያ መጥቶ ጆከር ነው የሚያደርጉት
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 12 күн бұрын
ልደቱ በማን ነው የሚደመጥው?ሙሉ ድግሪ ከምትሰጡት በአንድ አይን ማየቱ ይመረጣል መሰሪ ትግልም ጠላፊ ነው ወደድክም ጠላህም
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 12 күн бұрын
በጎ ነገር ማሰብ ጥሩ ነው ። ግን ከቀድሞ ባህርይው አኳያ ሲታሰብ የልደቱ ጎዞ ከአብይ ጋር በተፈጠረ የውስጥ ስምምነት ቢሆንስ ብሎ ማሰብ አይቻልም ይሆን?
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 12 күн бұрын
አሳው እያማራት ውሀው እየጠማት አባይ ዳር ነው ቤቴ ብትል ማን ሊሰማት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተቋማት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያን አይመስልም!አማራ አማራ ስለሚሸት አማራ ብዙ ስለሆኑ ቦታቸውን ለቅቀው/ተባረው/ ለሌሎች መሰጠት አለበት! (በ2016ዓ.ም)
@selamyehun5953
@selamyehun5953 12 күн бұрын
ፋሲል ምን የምታውቁት ኖሮ ነው በዙሪያው አደጋ የጠላበትና፣ የጽናት መሆኑን የምትስብኩት ? ትንበያችሁ በትእግሥት ላይ የተመሰረተ ቢሆን !!
@selamyehun5953
@selamyehun5953 12 күн бұрын
EMS እና እንግዶቻችሁ ዶ/ር ዓቢይ ወደ ሥልጣን ሲመጡ ሁላችንም ደስ ብሎን ደጋፊ ሆነን እስከ ምርጫው ድረስ ተጉዘናል፣ ሁሉም ቃልና አቋማቸው የተዛባብንና የተናጋው ከዚያ ወዲህ ለመሆኑ አይካድም፣ ስለሆነም ብርሀኑ ትናንት አቋሙ ቄጠማ ሆኖበታል፣ልደቱ ግን ክህደት ተፈጥሮው የሆን ግን ለፍላፊ ፍጡር ነው። ልደቱ አሁንም የኢትዮጵያ ጉዞው የሚያመጣው ችግር እንጅ ጥቅም አይኖረውም። ይህ 100% እርግጠኛ ሆኘ የምተነብዬው ሃሳቤ ነው፣ ትግልን ወይም መታመንን መሸጥ ተፈጥሮውና እንደሙያ የያዘው የሚከፈልበት እሁንም አፍቃሪ ትህነግ ፍጡርም ነው።
@AbrhamGashu
@AbrhamGashu 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuradDinamo
@MuradDinamo 12 күн бұрын
አብይ ሀምሳ ፖለቲከኛ ያባርራል አጨብጭባቹ ትቀበላላቹ አንድ ልደቱ ላኩለት ይቀበላል እነ ገዱ እንዴት ናቸው? እነ ሀጅ ጁሀርስ? ሰላም በሉልን ኢትዮጵያ የኛ ናት የናንተ አይደለችም
@anteneh-n3x
@anteneh-n3x 11 күн бұрын
እንደዚህ አይነት አህያ መስማት ይከብዳል።
@AbebaDessie
@AbebaDessie 12 күн бұрын
ገነ እገባለሁ ብሎ ፕላን ያደረገን ሰው ይሄንን ያህል ፍርሃት መልቀቅ ትክክል አይደለም። አቶ ልደቱ እናንተ ከምትሰጡት የበለጠ የሚያስብ ይመስለኛል ዝም ብሎ ተነስቶ ሊሂ ሃገሬ ልግባብያለ አይመስለኝም።ስለዚህ ማስፈራራታችሁን አቅሙ። ወይ ዩቱበሮች ይናንተም ስራ መሆን ያለበት ይሄንን የተኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት እናውያየው እናንቀው ብላችሁ ብትሰሩ። የራሳችሁ ይህን አጀንዳብየላችሁም አንድ ይወጣል አንድ አጁንዳ ይመጣል በዚያ መተርተር ብቻ ሆኖአል የሁሉም ዩቱበር ስራ።እራሳችሁን መርምሩ።
@FeloAga
@FeloAga 12 күн бұрын
Fasil, you need to make serious apology to Lidetu. I realize your situation but it is a must to progress in person and
@AssayehgenFeleke
@AssayehgenFeleke 12 күн бұрын
ይገርማል ! አቶ ልደቱ ሀገሬ ገብቼ እታገላለሁ ብሎ መነሳቱን ባልቃወምም !! ግን !! የ60ዎቹን ትውልድ አለአግባብ ወቃሽ ሆኖ በተለይ ዋለልኝን እንደሱ እንወያይበት ብሎ ያቀረበውን በኢትዮዽይ (National question) ሀሳባ በመጥፎ በብይን ሲተች እራሱ ግን ሀሳብ አፍላቂ ነኝ ሊል አይችልም ። ሀሳብ ጠምዛዥ ነውና ። በተጨማሪ አወዛጋቢ ግለሰብ ነው ። ሰለምን ? ልደቱ መሪ መሆን እንጂ ተመሪ የመሆን DNA የለውም ።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 12 күн бұрын
ልደቱ እያቃጠረ ገንዘብ ሲሰራ ነው የሚታወቀው። መሪ የመሆን ሕልም የለውም።በማስመሰል ከወያኔ ጋራ በረከት ስምአኦን የሚሰጠውን የቤት ሥራ ሲሰራ ነው የኖረው።
@Non-e8j
@Non-e8j 12 күн бұрын
We have to establish a true democracy we need to take power from an individual and give it to the parliament. If the individual fails to perform just like British parliament he should be voted out. What’s going on in Ethiopia by comparison even amongst African countries authoritarianism. He’s just an individual that lacks a lots of experience and knowledge it’s a huge mistake the military is not independent to allow a peaceful democratic protest. There’s no window for democracy groups have no choice but to take arm struggle to take back their rights! Countries like UAE with Islamic agenda bribing and manipulating African countries to bring Islamic agenda. Now it’s not only Ethiopia and Uganda but Kenya is the recent victim of UAE. We need to find that ideological war fare at the same time. There’s no denial Islamic extremism is taking over the Horn of Africa!
@EthneshHunda
@EthneshHunda 12 күн бұрын
እነ ወድማገኝ አብይ አሕመድ ጎንደር ደርሶ ምጣቱን ለምን አልዘገባችሁም በድሮን ታጅቦ የሆነ የሚመረቅ ነገር ነበር እግሬ አውጭኝ ብሎ እየሮጠ መምጣቱን ታውቃላችሁ
@FeloAga
@FeloAga 12 күн бұрын
ደንቆሮ ስው ነው
@agas1974
@agas1974 12 күн бұрын
A great part of your "analysis" is simply a wishful thinking Fasil!!
@selamyehun5953
@selamyehun5953 12 күн бұрын
እንግዳችሁ የደረጋችሁትና ስለ አቶ ልደቱ በስፋት ያወራው አቶ ጌትነት ልደቱን የፓለቲካ ጣኦት አድርጎና አግዝፎ ነው ያቀረበው።ለመሆኑ አቶ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ትግል ውስጥ ህይዎት የዘራ ሰው ነበር ይሆን ? የሚያወቀው ሰውስ ነበር ?
@eliyasjemal3641
@eliyasjemal3641 12 күн бұрын
You used to smear lidetus name for many years so he wouldn't be heard. not because he was not loyal but he stood against your idea. What was new about him other than you think he is helpful now
@MuradDinamo
@MuradDinamo 12 күн бұрын
እኔ በርግጠኝነት ልንገራቹ? አይደለም ያልተማረው ማህበረሰብ የተማራቹ እናንተ ምትደግፉበት ጊዜ ቅርብ ነው ፕሮፌሰሩን የሞታቹ እናንተ ናችሁ እሱ ፖለቲከኛ ነው እናንተ ጋዜጠኛ ስለዚህ ነገ መተዛዘብ እንዳይሆን ከነ አበበ አካሌ ጋር ተባብረው ኢትዮጵያ ያወጧታል
@HiiiHeee-h6j
@HiiiHeee-h6j 12 күн бұрын
Fasiel you don't now polatics ledatu hi is day like Jesus no one to see ledatu
@abrahamworke4903
@abrahamworke4903 12 күн бұрын
ምድረ ሽንታም አዝማሪ በሩቅ ሁናችሁ እሳት መለኮስ ብቻ። ሳትታዘሉ በራሳቹ መቆም አትችሉም ጉራ ፉከራ ሽላላ ባህላቹ ነው።
@abaytanatube9312
@abaytanatube9312 12 күн бұрын
ልደቱ ህዝብን የካደ ነው
@FeloAga
@FeloAga 12 күн бұрын
This guy is kind but politically shrewd or self serving
@eliyasjemal3641
@eliyasjemal3641 12 күн бұрын
You used to smear lidetus name for many years so he wouldn't be heard. not because he was not loyal but he stood against your idea. What was new about him other than you think he is helpful now
EMS Eletawi አጋቹም አንጋቹም መንግስት Tue 28 Jan 2025
55:51
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 26 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
EMS Eletawi ልዩ ጋዜጣዊ መግለጫ Sat 25 Jan 2025
3:38:45
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 114 М.
ሰበር ዜና እለተ ኢሮብ ጥር 21//2017
26:48
faiza tube ፈኢዘ
Рет қаралды 1 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН