#አማን_ሻሎም_ተሸውደህል_ቢኒያም_ሽታዬ_ወይን_ጠጅ_ከሚጠጡት_ጋር_ነው

  Рет қаралды 23,933

Workagegnehu Haile ወርቅአገኘሁ ሀይሌ

Workagegnehu Haile ወርቅአገኘሁ ሀይሌ

Күн бұрын

#አማን_ሻሎም_ተሸውደህል_ቢኒያም_ሽታዬ_ወይን_ጠጅ_ከሚጠጡት_ጋር_ነው #ጸገነት_ደገፉ_ዝምታዋን_ሰበረች_በናንተ_ምክንያት_ስድብ_ጠገብን_ከቲክቶክ_ውጡ #ወንጌል #ኤል_ቃል #ebs #ኢየሱስ #ተናገር_እውነቱን #ኢትዮጵያ #habesha #film

Пікірлер: 543
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ........ አንቺ ትልቅ ሴት እንዴት የተባረክሽ የእዉነት ሴት ነሽ አንጀቴን አራስሽዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ለዘላለም ይባርክሽ!!!
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@teddyw-eyesuse6859
@teddyw-eyesuse6859 3 ай бұрын
Excellent explanation
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 3 ай бұрын
እውነት ነው፣ እህታችን የተባረክሽ ነሽ! አንድም ስህተት አንድም የማይመለከተውን ሰው ስም አልጠራሽም፣ አንድም የፍርድ ቃል አልተናገርሽም፣ ያዳመጡሽ እንደ ሆነ ሊድኑበት የሚችሉበት ትልቅ ተግሳፅና ምክር ነው፣ የምትናገሪያቸውን በአንደበትሽ ያስቀመጠና ያሳሰበሽ ጌታ እራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው ቢሰሙሽ ይጠቀማሉ፣ "use it or lose it!" ይላል ፈረንጅ። ፀጊ ተባረኪልኝ አስተዋይ ነሽ፣ ቀጥይበት።
@BisratKassa-l4k
@BisratKassa-l4k 3 ай бұрын
በጣም አዝኜ የምለዉ ጠፍቶኝ ግራ ተጋብቼ ነበር በእዉነት አንቺ ጀግና የጌታ ልጅ አፅናናሽኝ ዘመንሽ ይባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaabeba4302
@abebaabeba4302 3 ай бұрын
ጌታ እውነት የብዙ ክርስቲያኖችን ለቅሶ ባንቺ አንደበት መከረን ጌታ ካንተ አይደለም የአባቴ መንፈስ ገልፆልህ እንጂ እንዳለው ተባረኪልኝ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@kutrkutr-f3n
@kutrkutr-f3n 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ የልብ ሰው የእውነት ይብዛልን በብዙ ተባረኪ መሻቴ ነው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@meleket
@meleket 3 ай бұрын
እነዚህ የቲክ ቶክ ወንጀላውያን በሰይጣን ለመፈተን የሚበቁ አይደሉም። የእኔነትና የራስ ክብርን የመፈለግ ፈተናን እንኳን ማለፍ ያልቻሉ ሥጋውያን ናቸው።
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 3 ай бұрын
ወርቅአገኘሁ እናመሠግናለን ! ፀጊ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ! ተደስቻለሁ ።
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You bless You!!!❤❤❤
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 3 ай бұрын
እንደው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እንደዚህ በግልፅ ወቶ የሚገስፅ አባት እናት ጠፍቶ አንቺ ግን በግልፅ ሳታደባብሺ ሳትመሳሰይ በግልፅ መተሽ ስለ ገፀሻቸው ትክክለኛ እህታቸው መሆንሽን አስመስክረሻል እኔ ቁጣሽን ምክርሽን ወድጄዋለሁ ተባረኪ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
ይቺ ደግሞ የበሰበሰች አሮጊት ኬታባትዋ ነው የመጣችው ምናባሸ ታለቀልቅያለሸ ክፍት አፍ ኧር እፍሪ ቢኒያም ጀግና ነው አንቺ ቢኒያምን መሰደብ አትችይም ዉሻ ጣሳ ጭንቅላት ነሸ እማማ ምን ይላሉ ቀለሜና አንቺ ቦሃቃዋች ናቹ የብልፅግና ወንጌልሸን አራምጂ
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 3 ай бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አፍሽን በበረኪና ታጠቢው ...መቼም ለዚህ ኮልጌት ምንም አይጠቅመውም ....
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
የትኛዉን ጌታ አግኛተሽ ነው እንደዚህ የምትዘባረቂ
@solomonnegash4141
@solomonnegash4141 3 ай бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች ከየት እንደሆናችሁ ይታወቃል፤ መገለጫችሁ ይሄው ነው፤ ባዶ ስለ ሆናችሁ ነው እኮ
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
@@solomonnegash4141 ከ የት ነን የትኛውን እየሱስ አግኛተህ ነው የ አማን ሻሎም ፡ ካልቪኑን የ ኤርሚያስን አርመኑን ፡ጥራ
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ይሄ ነው እውነቱ አቶ ቢኒያም የመጨረሻ ክፉና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው ።ደግሞ ለወንጌል እንደታሰረ ሰው ይመጻደቃል shame on them 😢
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
@@workagegnehuhaile Amem my brother you too 🙏🙏🙏
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ሕይወትሽን አገልግሎትሽን ጤናሽን ይባርከዉ ከዚህ በላይ ለእናንተ መላዕክት መጥተው አይመክሯቹም መንፈስ ቅዱስ ተናግሯል ተመለሱ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@simretambi2760
@simretambi2760 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ተሳደቡ ይላል እሱ ይለው በፍቅር መሀል እገነኝለው ነው ይለው
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 ай бұрын
ወርቃገኘው የምታቀርበውን ሁሉ ወደዋለው ሰው ያወራውን ሁሉ እየለቃቀመክ አታመጣም ተባረክ ስለዚህች እህታችን ጌታ ይባረክ እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ ገሳጭ አስተማሪ ወደ መስመር አስገቢ ነው ታድያ እነዚ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ ርቋቸው ይሆን የቲክቶክን መንደር የበጠበጡት እህቴ ተባረኪ የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You bless You!!!
@abudesisa468
@abudesisa468 3 ай бұрын
የሚያዋጋቸውን መንፈስ በለማወቀቻው ወንጌልን ሰበክሽላቸው ጌታ ይባርክሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 ай бұрын
ከእስር ሲፈታስ ታምር እንደተፈጠረ ግርግር ሲፈጥሩ የነበሩትስ እንደኔ ታዝባችሁ ይሆን
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Ene. Larase ..enideti. Enidafereku. Yahulu .gagata. Betami. Eko .new. Yemiyasafirew. Enideti. Enidazeniku.
@Dior768
@Dior768 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ኤርሚ ገድላትን መገላለጥ ሲጀምር ጠላት በገዛ ወገኖቹ ተጠቅሞ ሀሳቡን ፈፀመ አሁንም በዳይም ተበዳይም ንስሀ ይግቡ።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
በእዉኀት ነዉ የሆነዉ ሁሉ አስደንጋጭ ነዉ :: የተደበቀ ማንነታችን ተገለጠ :: እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን :: እህቴ የተባክሽ የጌታ ባሪያ ተባረኪ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 ай бұрын
ህዝቡንም ይቅርታ ይጠይቁ አሰናክለውታል
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
ፀገነትየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ ዋው!!
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@nebuyosefa2084
@nebuyosefa2084 3 ай бұрын
ተባረኪ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የዘመኑ ፍፃሜ ምልክቶች አታድርገን!!!ተሳዳቢዎች ከዳተኞች ወዘተ እባክህንንን እርዳን ማስተዋልን ስጠን።
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Amen! bless You!
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 ай бұрын
ኡፈይ ምንላርግሽ ብርክ ብርክርክ በይ
@Angela_436
@Angela_436 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት ወይኔ የልቤን እኮ ነው የተናገርሽው። በጣም የተናደድ ኩት ቢኒያም ለሚባለው ሰው በር መክፈታቸው ወንጌልንና ክርስቶስን ለመቃወም ታጥቆ የተነሳን ሰው የልብ ልብ መስጠታቸው እንዳልሽው ይሄን ሰው እኔ ታስሬ ሊጠይቀኝ ቢመጣ አባርረው ነበርርርር።ለነገሩ አሁንም አንሸማቀቅም ቢንያም ተብየው ጮቤ እንዳትረግጥ ቤተክርስቲያን አትፈርስም።አቤል አማን ኤርሚያስ የኛ ማሳያ አይደሉም ፥ማሳያችን ጌታችን እንከን የሌለበት ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው እግዚሀብሄርን ለመምሰል እራስህን አስለምድ እንደሚል ጳውሎስም እኔ ኢየሱስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ ነው ያለው ኢየሱስን ማይመስል ሰው ሞዴላችን አይደለም
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@zelebek4298
@zelebek4298 3 ай бұрын
ተበረኪ አህቴ እንደዚ በግልፅነት ስለገሠፅሽ
@medhanitfikadu4016
@medhanitfikadu4016 3 ай бұрын
ክርስቶስ ን ዳግመኛ የሰቀለ ቢንያም ሽታዬ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
ባለጌ ክርስቶን ቅኝ ገዢ ነው ያመጣልን እኛ ስድ ሁላ
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 3 ай бұрын
ሰይጣን ከሚያቆላምጠኝ እየሱሴ በእግሩ ይርገጠኝ አለ ዘማሪዉ አማን ንቃ አትሸወድ ቢንያም ተኩላ ነዉ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 3 ай бұрын
ሁላቹም መፈሳቹ ሞቶዋል አልነቃቹም መበፈሲአሊመረመራቹም💯💯💯💯እነሱን ፀጋጥሎ አይደለም እዛበት እየተደገመነዉ ቋቃሐቸሁ እደባለቅ እዳይሲማሙት በጣምእያሲደገሞነዉ እግዝአቢሔር እደገናያነሳሊ
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 3 ай бұрын
እውነቱን የሚናገር ሲጠፋ እግዚአብሔርአንቺን ተጠቅሞ እየተናገረን የሁላችንም ጏዳ መፈተሽ አለበት ስተናል ተሳስተናል ሁላችንም በድለናል ፈጥነን በንስሃ ወደ ጌታ እንመለስ ስንመለስ እርሱ ደግሞ ወደኛ ይመለሳል ጊዜው አሁን ነው ኢየሱስ ይራራል ይመልሳል ተባረኩልኝ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 3 ай бұрын
አማን ሻሎም አንተ ታስረህ ጫት ቃሚና ጠጪ እንደሆነ ቀድሜ ነግሬያቹዋለዉ እያለ አቶ ሽታዬ ቢኒያም ሲታወራ ነበር አንተ አሁን ስታመሰግነዉ ነበር ተጫዉቶብሃል
@SolomonDenbesh
@SolomonDenbesh 3 ай бұрын
እህትዬ ዘርሺ ይባረክ ሙሉ በሙሉ እውነት ብለሻል እነሱ ያሉበትን ገልፀሺዋል ግን እልህኝነት ልባቸውን ደፍኖታል በተለይ አቤል አቡና መንፈስ የገጋበት ይመስላል በፍፁም ትግስት አልባ ነው ቁጣና ስድብ ተሞልታል ለይቅርታ ምንም ስፍራ የለውም
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
ትዝታው ክብሩን ጠብቆ እያገለገለህነው በርታ በሉት
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
እውነት ነው ይሄኛው ገንዘብ አበላሸው።
@ElbeabKassa
@ElbeabKassa 3 ай бұрын
የሰሩት ርኩሰትን ምን ያህል ጥፋት እንደሚያስከትል አውቀው የማይመለሱትን አሳያችሁን።ምህረት ፍለጋ ሳይሆን እልህ እና ቅናት ጥላቻ የሚያስለቅሳቸው ። የኃጢያት አድናቂዎች ፍቅር የሚያስለቅሳቸው ጭምር ከመዋረድ እና ከመመለስ ይልቅ እንደገና በርኩሰት ማገልገል እንደሚቻል ለማሳየት የማያፍሩ ድንቅ ሰዎች የተጠራቀሙበት የወንጌላውያን ዘመን እነሆ አሁን መጣ
@mame8874
@mame8874 3 ай бұрын
ፀግዬ ብርክ በይልን አፋችን የልባችንን ነገርሽልን በየቤታችን የምንለውን ነው የተናገርሽው ተባረኪ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@amsaleworku139
@amsaleworku139 3 ай бұрын
God bless you
@mame8874
@mame8874 3 ай бұрын
ጌታ እንዴት ያሉ ልጆች ቀብቶ አስነሳልን ብለን አመስግነን ሳንጨርስ እርስ በርስ መካሰስ አሳፈሩን ሰይጣን የራሱን አጀንዳ ሰጣቸው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@tigib6790
@tigib6790 3 ай бұрын
አማንም ሆነ ኤርሚያስ ሌሎቹም በሚዲያየሚጮኩት የወንጌላዊያኖች መለኪያ አይደሉም በእርግጥ ጠላት ሊበቀላቸው ውጥቶል ግን እነሱ መለልኪያ ሊሆኑ አይችሉም ስንት ሂይወታቸው ሚስክር የሆኑ ባቶች እና እናቶች አሉ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 ай бұрын
አረ ሁሉም ከትቢት አልወጡም እንደውም ሰሞኑን ኤርሚ ወንድማችን አንዷ እህታችን በኮመንት ሰለቻችሁን ወንጌል ስበኩ ስትል ውጪ ከሰለቸሽ ወንጌል አንቺን ሰምቼ አደለም የጀመርኩት ሲል ሰምቻለውና ትቢት ውስጥ ናቸው ሁሉም ዝቅ ማለት አልቻሉም
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 3 ай бұрын
እፀጊ እውነት ብለሻል በንስሐ ቢመለሱ ያዋጣል ተባረኪልኝ ።
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@helentekeste6811
@helentekeste6811 3 ай бұрын
Wow, beautiful massage. I agree with you 💯 sister you are blessed 🙌
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank you so much bless You!
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርሽው ተባረኪ በቃ እኔም ይሄን ነው በየኮመንቱ የምፅፈው ሁሉም አጥፍተዋል አሁን በቃ ለሁሉም ንስሀ ንስሀ ንስሀ እንግባ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 ай бұрын
እፅገነት ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 3 ай бұрын
100/100❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@adimasugichamo
@adimasugichamo 3 ай бұрын
ፀጉ በጠም ጠፈሽ ?
@BetyyBetyy
@BetyyBetyy 3 ай бұрын
Yene konjo zemenish yibarek yeliben new yetenagrishw❤🎉❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ በጣም አሳፋሪነገር ነው የሚሆን ያለው የአሀዛብ መሳለቂያ ሆንን ቢኒያም ኤርምያስን ለማናደድ እንጂ ለአማን አዝኖ አይደለም ይሄ መብላት ለቢንያም ደስታ ነው ዳጊ በህዝብ እደተወደድ ሁሉ ከሚዲያ ጌታን ለማገልገል ካልሆነ ሚዲያ ላይ አቱጣ ፀጋህን አትጣል
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@WotsmeNana
@WotsmeNana 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉Tebareki ehte endi yemimekr teftoal hulum yagaglal
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
ልብ አድርስ ፀገነት እሰይ ተባረኪ
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 3 ай бұрын
ሁሌም ትመቸኛለሽ ❗️እውነቱን የሆነውን እውነት ሐሰት የሆነውን ሐሰት ማለትን ሁላችንም ካንቺ መማር አለብን😢🙏
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 ай бұрын
I don't know why, this month, i didn't watch their tubes I just heared your voice Etsegenet,and knew something was wrong with them.
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 ай бұрын
ዋው እህቴ ተባረኪ ጨርሶ ክርስቶስ ነበራቸው ወይ እስከምል ሆኛለው ውስጣቸው እንዲህ ነበር እንድል አድርጎኛል በጣም መተላለፍ ነው የታየዉ ዳጊ እንኳን እየደጋገም ስላደረገው የሱ አያጠያይቅም ያለቀቀው ነገር አለ ደግሞ በተለይ በተለይ ኤርምያስ ድሮም በብዙ ይዘረጥጥ ነበር አሁን ደግሞ ባሰበት አወክ አወክ ሲባል በጣም ባሰበት በዚሁ አጋጣሚ ኤርምያስ ውረድ በጣም ውረድ እራስህን ከፍ ከፍ አድርገሀል ወንጌሉን ግራ አጋባኸው በእውነት አልቅሼም መፅናናት እስከሚያቅተኝ ኤርምያስ በሚያደርገው ነገር በአነጋገሩ ሰወችን በማቃለል እስቲ ዳኒን እየው ሁሌ እንደሳቀ በሀይልም ቢናገሩት በፈገግታ እየመለሰ ሁላችን ይቅር ይበለን እኛንም ያልሆነ ነገር ውስጥ ገባን እንድ ሰው ይኸው ትሳደባለህ ኤርምያስ በጌታ ተለወጥ ካልሆነበቲክቶክ ቢዝነዝህን ስራ እየተሳደቡ ሰውን እያዋረዱ ውንጌል የለም
@BeziBe
@BeziBe 3 ай бұрын
እፀገነት በእውነት የተባረክሽ ነሽ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ። የተናገርሽው በሙሉ ትክክል ነው በቁጣችሁ ፀሃይ አይግባ ወንድሞቼ ይህን መልክት ሰምታችሁ ተመለሱ ለይቅርታ ልባችሁን እልኸኛ አታርጉ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ሰይጣንንም አሳፍሩ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@yeneneshegu6813
@yeneneshegu6813 3 ай бұрын
TEBAREKI! HULUM KE MEDIA LAY YISEWERU. SELECHUN.
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@NiguseHailu-t7y
@NiguseHailu-t7y 3 ай бұрын
ከአፏ የሚወጣው ቃል የሰው ቃል እንዳይመስልህ የመንፈስ ቅዱስ መቃተት ነው ብራዘር
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 3 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ፀጊዬ እህቴ ዳግም ከነሱ ላንሰማ ስንቶች እንደተበሳጨን ቤቱ ይቁጠረው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@amel2941
@amel2941 3 ай бұрын
እግዝያብሕር ይባርክሽ ፀገኔት ሁላችንም የእኔሱን ሙግት በአድባባይ በጣም እሳዝናኖናል
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@sabagiday5055
@sabagiday5055 3 ай бұрын
All body of Christ please listen advice for yourself too, not only for them,be blessed
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ትክክል ብለሻል አሳፈሩን ሰው ወደ ጌታ እንዳይመጣ መሰናክል እየሆኑ ነው
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 3 ай бұрын
እዉነት ይህ ነዉ እጸገነት ሃቁን ሃቅ ዉሸት ዉሸት ነዉ የምትለዉ ተባረኺ እንወድሻለን።
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Tsegi. Lijochu. Tseloti. Yasifeligachewali. Amani. Ena. Abuna. Eweti. geta. Bemakew. Eremi. Mekirenachewli. Bilawali. Betami. Betibi. Tewtirewali .yehe. Demo. waga. Yasikefilali ..Anatochi. Yekedimo. Ageligayochi. Mekeberi. Yasifeligachewla. Lijochuni. genizebi. Madiregi. Kete .felege. Betami. Memekiri ..Alebachew. . ...eremin ..bezihi .liki manilasheshi. Tegebi. Ayidelemi.
@addiszewude9147
@addiszewude9147 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@a.z9309
@a.z9309 3 ай бұрын
I like that ወንድም አለሞች.....
@mesizewde338
@mesizewde338 3 ай бұрын
ጸግዬ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ለምልሚ❤
@roziroza3655
@roziroza3655 3 ай бұрын
ተባርከሽ ቅሪ ፀዲ ለሁሉም ሳታዳዪ እኩል ስለተናገርሽ🙏 ❤🙏❤🙏
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@messimessi828
@messimessi828 3 ай бұрын
😢😢😢😮❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek 🎉🎉🎉🎉
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
እውነትሽን ነው እናቴ በርቺልኝ ቢኒያም ያበደእና የሚያሳብድነው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@noilkiyas98
@noilkiyas98 3 ай бұрын
😂😂😂
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 3 ай бұрын
RIGHT❤❤❤❤❤❤❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@TsinatAdmasu
@TsinatAdmasu 3 ай бұрын
የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ የልቤን ነው የተናገርሽው
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 3 ай бұрын
🎉እንዳች አይናት ኡነተኛ ጀግና ሤት ያብዘልን ተባረክ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Halleluyah4
@Halleluyah4 3 ай бұрын
Well said…..May God increase His blessings upon you.
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@Halleluyah4
@Halleluyah4 3 ай бұрын
@@workagegnehuhaile Amin 🙏
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
ውይ አንቺ ሴት ተባረኪ
@fikaduazazh5088
@fikaduazazh5088 3 ай бұрын
ፀጊዬ ተባረኪ ይህንን ምክር ብንሰማ እንፈወሳለን ።እባካችሁ እንደ ጌታ ቃል እንኑር።ከሁሉ የሚበልጠውን ፍቅርን እንያዝ።❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 ай бұрын
Now our brothers are under the oppression of evil Spirits. REPENT! REPENT! REPENT! God is Good! Live according to the word of God!
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 3 ай бұрын
Tebareki ❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 ай бұрын
ተባረክ እዉነቱን ነገርሻቸው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@AsnakechShamebo
@AsnakechShamebo 3 ай бұрын
ፖፖዩ ይችን ጀግና የክርስቶስ ባሪያ እውነተኛ እንደ እግዚአብሔር ሰው በአጠቀላይእውነት
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@YelmaMeskrm
@YelmaMeskrm 3 ай бұрын
እረ ብዙ ብዙ አየን እኮ ከተጣሉት ይልቅ ገስት እየገብ በሁለት ጎራ ተከፍለው የሚሳደብት እውነት በጌታ ናቸው ወይ ማመን ያቅታል በእውነት ምን ተመኝው መሰላቹሁ እንደ ኤርትራዊያን ማህቀብ ቢጣል አልኩ ምክንያቱም ነፃነታችን መረን አድርጎናል ከዚህ በፊት የነበሩ አባቶች ብዙ ዋጋ የከፈሉበትን ስደት እስራት መገረፍ ጭቃ ቀባቹሁት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 3 ай бұрын
Aer Ena demo midiyawu. Bizega Tru neber. Byalehu
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@ShowMeYourGlory77
@ShowMeYourGlory77 3 ай бұрын
በኤርትራ መንግስት ላይ እንጂ በኤርትራውያን የተጣለ ማእቀብ የለም።
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 3 ай бұрын
በጣም ነው ሚያሳዝነው የ አግዚአብሔርን ክብር በ አደባባይ ከ ከሳሽ ጋር ተባብሮ በ ገዛ ቤቱ ሄደው ፎቶ አግኝንበት ተ ብሎ እንዲህ ያለ ተራ ነገር ሚዲያ ላይ የወረደ ክስ አግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ደሞ ዝም ብለው እየደጋገሙ ያስለቹናል ኡፍፍፍ ጌታ ይባርክሽ አዉነቱን አሳውቂልን 👆👆👆👆👆👆👆
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@neguseberi3013
@neguseberi3013 3 ай бұрын
በብዙ ተባረኪ እህታችን ዐፀገነት...አዎን በመጨረሻው ዘመን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ልማድ እንመላለስ ተባረኩ ወገኖቼ
@MoybonGudeta
@MoybonGudeta 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 17 күн бұрын
እሰይ ዘድሮ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች በዘርና በፖለቲካ በተጨመላለቁበት ጊዜ ዴቦራዎችን እግዚአብሄር አስነሳ በርቱ።
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 3 ай бұрын
ፀጊ ጌታ ይባርክሽ ! እኔም እንደ አንቺው የእነዚህን ወንድሞች ትምህርት በፍቅር ነበር የምከታተለው ፤ ታዲያ ምን ዋጋ አለው በመዘራጠጥ ይቋጩታል ። ለኤርሚ ህክምና ጊዜ ሲሰባሰቡ "ከእንግዲህ በምንም አንቀያየምም " ዓይነት በእንባ የታጀበ ንግግር ሲያሰሙ ጠላት ምንኛ እንዳፈረ ተሰምቶን ብዙዎቻችን ደስ ብሎን ነበር ነገር ግን ብዙም ዕድሜ ሳይዘልቅ ለዳግም ግጭት ተዳረጉ ። ፀጊ እንዳለችው በኅብረት ማገልገል ከተሳናችሁ እንደ ትዜ በተናጠል ወንጌልን ስበኩ ። በዚህ አጋጣሚ ፓ/ር ትዝታውን ሳላደንቀው አላልፍም ስለስሙ ፣ ስለክብሩ ግድ የማይለው ከአፋቸው መልካም የማይወጣ ሰዎችን እንኳ በብሎክ ከማስወጣት ይልቅ እየሰደቡትም ቢሆን ወንጌልን እንዲሰሙ ዕድል የሚሰጥ ልበ ሰፊ ሣቁ እንኳ የሚናፍቅ ወንድም ነው ። ትዜ በጀመርከው መንገድ በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ወንጌልን ወጥረህ ሥራ እውነቱን አብራ ። ባለፈው ዘማሪ በረከት " ኧረ ጊዜ የለንም ወንጌልን እንሥራ " ለሚለው ወንድማዊ ምክሩ " እኛን በምትመክርበት በዚህ ሰዐት ራስህ ወንጌል ሥራበት " የሚል ስላቃዊ ዓይነት ምላሽ ከመካከላቸው ሲሰጥ ሰምቼ አፈርኩ ። ፀጊ ስጋቶችሽ በሙሉ የእኔም ስጋቶች ነበሩ ወንድማችን እንዳልክ " ከጴንጤዎች ጋር እወያያለሁ እንጂ በፍፁም ጴንጤ አልሆንም " የሚለውን ውሣኔውን ቀልብሶ መጥቶ ይኼን የወንድሞች መለያየት ሲመለከት ወደኋላ ያፈገፍግ ይሆን ? የሚል ስጋት የነበረኝ ቢሆንም ዛሬ ላይ " ምን ነካችሁ ጴንጤዎች ለነገሩ ጴንጤዎችን ዐይቼ አልመጣሁም ክርስቶስን እንጂ " የሚለውን አባባሉን ሰምቼ ተፅናናሁ ሌሎችም አዳዲስ ክርስቲያኖች ከእንዳልክ ይቺን ተማሩና ዐይኖቻችሁን ከእኛ እልኸኝነት ላይ ነቅላችሁ መሃሪ ፣ቅን ፣ቸር እና ሩህሩህ በሆነው አምላክ ላይ አድርጉ ። በዚህ ሰዐት ምልስ ከማለት ይልቅ ለዕፀገነትም ወጥታችሁ ኔጌቲቭ ምላሽ ለመስጠት የምትዘጋጁ ብትኖሩ እንኳ ምንም አይጠቅማችሁም ። እልከኝነቱን ትታችሁ በተቻላችሁ ወንጌልን ስበኩ !
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Bless You!!!❤❤❤
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 3 ай бұрын
እደ ትዝታው ሳሞኤል ወንጌልን ሰሩ እነ ሜሎሰን የመሳሰሉ እደነሱ ወጌልን ይሰሩ
@WubalemBeraco
@WubalemBeraco 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ዘመንሽ ይባረክ!! እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለተናገርሽ ዘመንሽ ይባረክ!!
@ribkabelay8729
@ribkabelay8729 3 ай бұрын
ብትሰደቡም ምን አለበት ዝም ብትሉ አሳ ጎርጓሬ ዘንዶ ያወጣል ክብር ፈላጊ ክብሩን ያጣል ።
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 ай бұрын
እኛ ሁላችንም እነፀልይላቸው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@abityyegeta
@abityyegeta 3 ай бұрын
ብርክ በይልኝ
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ነጭ ነጭዋን
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@etsegenetyohannis6543
@etsegenetyohannis6543 3 ай бұрын
ተባረክ እህታችን የምገስፀን ሰው ነው የጠፋው የጌታ ስም ሲቀል መስማት በጣም አሳዛኝ ነበር
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 2 ай бұрын
ማዳላትዋን ሃቁም
@sabagiday5055
@sabagiday5055 3 ай бұрын
Be blessed ,this is mother of church
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@assefaalebachew1089
@assefaalebachew1089 3 ай бұрын
Wud yegeta jegnit ehtachin bebizu tebarekilign!!!endachi yalutin yabzalin!!!!❤❤❤
@SofiaMohammed-g1t
@SofiaMohammed-g1t 3 ай бұрын
yene enat beunt kastewalin lemelaw kiristan wedenisa yeminigebabet mikir new tebareki 🙏🙏🙏
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@AsnakechShamebo
@AsnakechShamebo 3 ай бұрын
እውነትን አንች ብቻ ተናገሪ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 ай бұрын
ፀጊጊጊ ትክክል ትክክል ትክክል ለተወሰነ ጊዜ ፀጥ ፀጥ ፀጥ !!!!!!!!ቢሉ በፀለዩ ንሰሐ ቢገቡ መንፈስ ቅዱስ ቢያገኛቸው ማንኛችንም ኀጢአተኞች ነን።መሐሪ አባትም አለን!!!!!!
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
እህቴ ወንጌል ሰራን ከሚሉ ጉዳታቸው ነው የበዛው በፊት ዮቱዩብላይ ነበረ ጥቅም አለው ብለው አውን ቲክቶክ ጊፍት አለው ብለው የገንዘቡ ብለው ለመብለጥእና በአጭሩ ለመክበር ሲሉ ጥቅም እና ዝና ፍለጋ ጣላቸው ሁሉንም
@etetgelan9680
@etetgelan9680 3 ай бұрын
ወንድሞቻችን ናቸው ልንጰልይላቸው ይገባል ወንድሞቻችንን ለምጠሉዋቸው አሳልፈን አንሰጥም ይህ ነገር ያልፋል አግዝያብሔር ይረዳናል በብዙ ፍቅር አና ትአግስት አንጸልይላቸው ።ተባረኩ።
@almezelke7020
@almezelke7020 3 ай бұрын
ይቅርታ ቤተክርስቲያን ያለችበትን አቋም ለማቃናት ከጨው ከዘይት ሽያጭ እንድትወጣ ማስጠንቀቅ ማስተማርን ልክ አይደለም ህዝብን ማዳን ነው
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 3 ай бұрын
ገታ ኢየሱስ ይባሪክሽ ❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 3 ай бұрын
ለወንድማማቾች እዚህ ደረጃ መደረሱ አቤል የሚባል ሰው ነው ባልተገራ አንደበቱ እሳት የለኮሰው እና ያቀጣጠለው ....እርሱም በይበልጥ ንሰሃ መግባት እና ይቅርታ መጠየቅ አለበት!!! ሁላችንም ንሰሃ እንግባ እርስ በእርሳችን ይቅርታ እንጠያየቅ።
@ShowMeYourGlory77
@ShowMeYourGlory77 3 ай бұрын
እህታችን ልክ ነሽ አቋምሽ ወድጀዋለው : አሁን እነ ኤርምያስ ወደ ስራ ከመመለሳቸው በፊት : ወደ ልባቸው እና ወደ እግዚአብሄር በንስሃ ቢመለሱ ይሻላል። መንፈስ ቅዱስ ይርዳቸው። ላንቺ ደግሞ እድሜና ጸጋ ይጨምርልሽ።
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
እዬውሉ የቲክቶክ ውጤትነው ቲክቶክ የ666 ምንጭነው እዛላይ ተሰቅለው ተሰጡ አፈረጣቸው ሳይምራቸው ዲያቢሎስ ይገርመኛል ጌታ ማስተዎልን ይስጠን
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 3 ай бұрын
Thank You stay blessed!!!❤❤❤
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 3 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ግን አማን በወንጌል ምክንያት ታሠርኩ አላለም ነገር ግን አሁንም ቢሆን ሀሰተኞችን ለምን ትናገራላችሁ ነው አፋቸውን ለማዘጋት ነው ገና ይቀጥላል አቡናም አማንም ኤርሚ በተሰጣችሁ አገልግሎት ትጉ ስህተቶችን ግን ዝም አንልም
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
እውነትነው ጌታ በኤርሚያስ በኩል ትልቅ ስራ እየሰራነበረ እነዛ ተኩላዎች እየገቡ በቅናት በጠበጡት ከነቢኒያ ሽታዬጋር በመመካከር
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 3 ай бұрын
አታሽቃብጥ !ተኩላና ተናዳፊ ራሱ ኤርሚያስና ዳጊ ናቸው
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢 hulachum asaferachun bka midyawen le halte samente asakekachune be menken wedezh sefer metahu weyi twen bka 😢😢😢😢😢 yhan yenanten amelk kemketel bechayen yemen hiberte nwe asafarywech alwekem yenanten geta wedeate end bka kemyamnute btsebochachen Alarme benel enkwan ylkulnayal ayh wendemoch eyte balen😢😢😢😢😢egzabhr yzgawe yhan yechekecke line😢😢
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 ай бұрын
እውነት ተናገርሽ ዝም ብለው ወንጌል መስበክ ቢንምያም ሽታየን ለምን አፀልዩለትም ።ጌታ ከፈለገው ከዬትም ያወጣዋል ስለ ሰው ማውራት አስፈልግም ። ዕንቁዎቻችሁን ዕራያ ሥር አትጣሉ ተብሎ ተፅፏል ኤርምን ንገሪው ከዚህ ጭቅጭቅ ውስጥ ወቶ ወንጌል ብቻ ይስበክ እንፀልይላቸው ። እነሱም ንስሐ ይግቡ ከበላጋራህ ጋር ወደ ፍርድ ቤት ስትህድ በመንገድ ላይ ታረቀ ብሎ ጌታ እየሱስ ትዝታው ነው ኤርም ብቻህን ስብከ በለው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፋናቸው እህቴ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ምክር ነው ኤርምን ብዙ መከርኩት ኤርምን ብዙ ሰው በቸርች ውስጥ እየተፀለየለት ነው ወንጌል ትቶ መጨቃጨቅ ስድብ ጀመረ ተብሏል ።
ናብ ኤርትራ ዝሸጦ ወርቂ የብለይን ጌታቸው ረዳ፣
56:47
ደሃይ መንእሰያት Dehay Meneseyat
Рет қаралды 7 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
ጣጣ ያለበት እንቁ "እንቁጣጣሽ" Pastor Tizitaw Samuel #E.L.M
1:03:26
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 4,9 М.