ማን ይቀነስ ? ''ወያኔ'' - ማን ይቀነስ - Man Yikenes (Game Show) - Abbay TV - Ethiopia

  Рет қаралды 74,444

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#Ethiopia #shewaferaw #manyikenes#comedy
እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Sunday @ 7:00 PM only on Abbay TV
"A quiz game show Presented by Artist Shewaferaw Desalegn with Abbay TV, played by 7 contestants against each other. Each round ends with the players voting one contestant off, and the last one left wins and takes home the prize money up to 100,000.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay Media TV shows. የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ።
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / am.meznagna
Instagram: www.instagram....
TikTok: vm.tiktok.com/...
Watch Abbay TV on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal "

Пікірлер: 174
@hanadanielsemere1773
@hanadanielsemere1773 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ይገልፃል ጎበዙ ተባረረ ያስጠላል ግን ጎበዝ ነህ አብራሀም
@filimonmulugieta2615
@filimonmulugieta2615 2 жыл бұрын
Prime minister ( ወያኔ ፡ ኢህድግ ) I can't stop laughing 😂🤣😅
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ቸወዳዳሪዎቹ በጣም ደባሪዎች ናችሁ እውቀት እና ውድድር የሚለካው በእውቀት እንጂ በመተዋወቅ አይደለም ደባሪዎች
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
ደና ደናውን አሶጥተው መልስ ከየት ይምጣ አይ ጎጥ አስተሳሰብ ። 😉 አንድ ጥያቄ ሳይመልስ እሱቤ ዘለቀ 😀😀😀
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 жыл бұрын
አይ እናንተ አብርሃም አባራችሁ ጉድ ሆናችሁ እረ ኡኡኡ ወያኔ 😂
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 жыл бұрын
ሽዋፈራው የሚመቸኝ አርቲስት ነው :: እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏
@sonsaatube8354
@sonsaatube8354 2 жыл бұрын
በጣም የሰገጥነት የእትዮጲያ በሀሪ መሆኑ እሄኒን ማየትነዉ ጠንካራ የሆነዉ ሰዉ እንዳይ በልጣቸው በ አገኙት አጋጣሚ ሁሉ በ ድግምትም ሆነ በተለያየው አጋጣሚ ተጠቅሞው ይጥላሉ።
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ነገር ግን ።።።። ፍትሐዊ ስላላሆነ እያስጠላችሁን ነው
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ምኑ ጋር ነው ፍትሐዊ ያልሆነው?
@Eyou653
@Eyou653 2 жыл бұрын
@@abbay-tv አብራሃም ሊባረር አይገባም ነበር ምንድነው እርስ በራስ ተማካክሮ መምጣት ያስጠላል አብራሃም ይመለስ ሲጀመር እየ ቀላቀለቹ ነዉ መሆን የነበረበት ምንድነው የአንድ ሰፈር ልጆች ተማካክሮ መጥቶ የምር በጣም ነዉ የተናደድኩ
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
የዛሬዎቹ ደሞ ከከሞዲያኖቹሁ በላይ አስቂኝ ናቸው ሳያውቁት
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
As much as I love watching this program Shewaferaw the host gets to my nerves 😬 😳 because he takes ages to ask. Why can’t he just read the question without talking nonsense. He can say whatever he wants just before the time start ticking.
@biniyammulat3370
@biniyammulat3370 2 жыл бұрын
He's such a looser. I know they don't want to pay money but what they are doing is cheating. They should display the timer and every time he talks nonsense they should stop the timer.
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
@@biniyammulat3370 totally 💯they should do that. What they are doing right now is not fair. Since they copied this show they should copy the rules too. 😄 Then they can make the questions harder than what it is now.
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 жыл бұрын
የወያኔ ማቀነስ ሳታዩ ራሳቹ ተቀንሳቹ አልቃቹ እኮkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 жыл бұрын
Because olwys they thinking negative caming around goes around 🤣🤣🤣
@edomyeshegerua6137
@edomyeshegerua6137 2 жыл бұрын
Awo yaterefinew elkit hone
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sabagebru6850 ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ልክ የውያኔ ሴራ አይነት ማባረር ነው በአብርሃም ላይ የተደረገው
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@simloveliy
@simloveliy 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😂😂
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
እሚገርም አብረሀም ጥሩ መላሽ ነበር እዳይበላቸው አሶጡት😂😂😂
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Habtamu answered the question correctly by saying “Shifashift”. ፊ የምትለዋን አጥብቆ ስለጠራት እንጂ he was correct. He should be awarded the point. በዛ ላይ ደግሞ የብርቱካን ዛፍ ሃይቅ ላይ አይበቅልም ብሎ መልሶ ነበር እኮ ደግሞ:: Sometimes you give points where is not logical but today you didn’t. Unlucky him. Anyways Habtamu was amazing throughout the competition and so hope I will see him soon if he comes back as requested .
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
I am sorry for the blatant errors that shewaAferahu made. I hate Shewaferahu because he had been used by TPLF to tarnish the Ethiopian flag and its cultural values by shamefully accepting the "Gibre Balegea" Mercenery Weyane flag". This controversial facilitator must be investigated and evaluated very carefully. We are tired of such treasonous conditions!!!
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
Really!!!
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
@@fidel_tube1 Yes!! Really! But to be honest, I like him as an actor. I have given him Like in some of his shows because he is funny when he speaks and entertain people.
@assa3100
@assa3100 2 жыл бұрын
ሸዋፈራው ረጅም ጥያቄዎችን አትጠይቃቸው፤ ምክንያቱም ስታነብ ሰዓቱ 30 ሰከንድ ይቆያል, ሰምቶ የሚመልሱበት ጊዜ አጭር ነው።
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
ሊወዳደሩ መጥተው ስለእውቀት ሳይጨነቁ ስለሚተዋወቁ ብቻ በአድማ ሰው ያስወጣሉ ቀሽሞች አንዱ ከሃሜት ቀጥሎ አድማ ወዘተ ......የኢትዮጲያዊነት መገለጫ
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
ብር የሚያስገኝላችሁ ጎበዙን ልጅ በደንብ ብር እስኪያጠራቅምላችሁ አቆይታችሁ ወደመጨረሻ እንደማባረር ገና ከመጀመሩ ታባርራላችሁ ሞኞች:: በናንተቤት ተማክራችሁ ብል መሆናችሁ ግን ጨዋታው አልገባችሁም
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@getinetkindinew4008
@getinetkindinew4008 2 жыл бұрын
How can I register and participate in this program?
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
የክብደት መለኪያ ሚዛን ሲሆን መጠኑ በኪሎግራም ወይም በእርቦ ይገለጻል። ጥያቄና መልስ ስታዘጋጁ መልሱን በትክክል ማዎቅ አለባችሁ። ያለዚያ ህዝብን ቅር ታሰኛላችሁ። ዝግጂቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ከማስተማር በፊት መማር ይቅደም!!!!
@elhamseid6413
@elhamseid6413 2 жыл бұрын
ሴቷን ማሶጣት የለባችሁም ጎበዝ ናት
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Je kiffe 👌🏾 très bon programme 😀
@Rosina.K
@Rosina.K 2 жыл бұрын
It is not fair. Habtamu got the hard questions at the end!!! It is frustrating that the smart contestants don’t win on this show!
@mehe5848
@mehe5848 2 жыл бұрын
ሰዓቱን አትግደል ጠያቂው እና ዝም ብሎ ባንክ ከማስባል ጨዋታውን አስረዷቸው comment ሲሰጥ አመሰግናለሁ ከማለት ማስተካከያ አድርጉ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Why is Shiferaw taking ages to ask the question? It is so painful 😖
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ ወያኔ? ጁንታው ብትል አይሻልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 жыл бұрын
Prud to be junta
@hilwahilwa9221
@hilwahilwa9221 2 жыл бұрын
Wooowww habtamu yelayal🥰🥰🤩🤩
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
እውቀት ያለውን አባራችሁ እቺ አለም ፍትሀዊ አይደለችም
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ሚኒሊክዘአዲስአበባ
@ሚኒሊክዘአዲስአበባ 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ አጨዋወት ስርአቱ መቀየር አለበት ምንም አይጥምም። ፩ ኛ ውድድሩ ላይ የሚቁርቡ ተሳታፊዎች ሁሉም የሚተዋወቁ መሆን አለባቸው። it is not fair. 2nd. ጥያቄውን ጠይቀህ ሳትጩርስ ሰአት አለቀ ብሎ ነገር መቆም አለበት። ግማሹን ሰአት በወሬ እና በጫዋታ ስለምታሳልፉት። ፫ ኛው የመጩረሻ ዙር ብሎ ነገር የለም አንድ ሰው እስከሚቀር ተወዳድረው መጨረሻ ቢወጣ ገንዘቡ የጋራ ስለሆነ በመጨረሻም ብሩን በጋራ መስጠት እንጂ ለአንድ ሰው ብቻ ማስቀረት ሙድ የለውም። ተሳታፊዎቹ ደግሞ ቢቀነሱም እዛው መቀመጥ እንጂ ውድድሩ ሳያልቅ መሄድ የለባቸውም። ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል።
@beneasfikadu6450
@beneasfikadu6450 Жыл бұрын
ለመመዝገብ መስፈርቱ ምንድነዉ
@esayaskumneger4525
@esayaskumneger4525 2 жыл бұрын
It should be better the stage man to give gratitude and accompany the contestant once they leave the game
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 жыл бұрын
ኪኪኪ ወይ ጉድ ኢሀዲግ ወጣቱ ፓርቲና ስልጣን እንኳን አያቅም እንዴ ጉድ እኮ ነው
@haylekiros448
@haylekiros448 2 жыл бұрын
ሽዋፈራው ወያኔ ማርኮ ነበረ እንዴ ምንሼ እያሽቛለጥክ ነው ምድረ አሽቛለጭ
@elioraeven7983
@elioraeven7983 2 жыл бұрын
Gem!!!
@tomstomy4191
@tomstomy4191 2 жыл бұрын
ሽፈራው እረዥሙ ልጅ መልስዋል እኮ
@tad.bchristians2776
@tad.bchristians2776 2 жыл бұрын
mnm aymelsum lelochu gin yabariralu.... shefafittt hahaha
@abeltub4575
@abeltub4575 2 жыл бұрын
አልገባኝም ተዎናይ በዘብኝ የት አገር ነው የሚተውኑት
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 жыл бұрын
ወይኔ ሀብታሙ በስማአም እሚገርም ነው
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
😀ከስማችን ሃይል አለ😀
@ElectricDrivePro
@ElectricDrivePro 2 жыл бұрын
ኧረ ወድያ ምድረ ሰገጥ፠
@aaa-lr6ks
@aaa-lr6ks 2 жыл бұрын
gobezoch bayikenesu ariff nbr andandem coment sitachew yemayichil new mekenes yalebet
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@yalemworkanbesie2377
@yalemworkanbesie2377 2 жыл бұрын
በጣም ይደብራል አብርሀም በመቀነሱ
@ahmedumerabebe2052
@ahmedumerabebe2052 2 жыл бұрын
ወሎዬዎች በየሄድንበት እናስታውቃለን
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
እንዴት አታስታውቁ🙄እነ ዴ በራች 🤙🏻ዴዴዴዴዴ
@ahmedumerabebe2052
@ahmedumerabebe2052 2 жыл бұрын
@@yonasyonas3249 ያንዳዳህ ቅዘን
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
@@ahmedumerabebe2052 @ ያንዳዳህ @@ዴዴዴዴዴዴዴ በራች🙄 አፍህ ላይ ነበር መቅዘን👈
@letarikwegaso8224
@letarikwegaso8224 2 жыл бұрын
ሲአስጥሉ ምንም ላይምልሱ ጎብዙን አባረው ተፎግሩ ደሞ ለምዝናናት እንጂ ለብር አትምጡ 😄😄😄😄
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
😀ልጁ ወያኔ ሲል…ሸዋፈራው በሳ….ቅ ሞተ!😀
@አገርኛዩቱብ
@አገርኛዩቱብ 2 жыл бұрын
መጀመራያ የሚባርርውን መጫረሻ ታበሩት አብራሀም መባርርየለበትምነበር
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
ጥያቄዎቹ የሃገራችንን ታሪክና ባህል ስለሚያንፀባርቁ በዚህ ከቀጠሉ ጥሩ ነው።
@bamlakwolde3616
@bamlakwolde3616 2 жыл бұрын
Yehe fair adelem ... hulum teteyaki sewoch mitewaweku mehon alebachew
@bamlakwolde3616
@bamlakwolde3616 2 жыл бұрын
Weyen ewent duzoch nachew 3tu beteley haha ... feta beyalew
@anteyamahderyinoralu7065
@anteyamahderyinoralu7065 2 жыл бұрын
Gamu ሚዛናዊ አደለም በዚሁ ከቀጠለ ተመልካች ያጣል ብዙ ነገር ይስተካከል ከሰዕት ጀምሮ ብሩም በቂ አደለም
@ayunatt9845
@ayunatt9845 2 жыл бұрын
እረ ምን አይነት ደነዝ ተወዳዳሪዎች ናቸው
@l_kale3046
@l_kale3046 2 жыл бұрын
ሰዓቱን አድርጎ ሚወስድባቸው በጣም ነው ሚያናደይ 😡
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mehe5848
@mehe5848 2 жыл бұрын
ሁሌ ስለሠጡን አስተያየት ከማለት ማስተካከያ አድርጉና አሳዩ
@manayebeyene5921
@manayebeyene5921 2 жыл бұрын
የክብደት መለኪያ መሳሪያ ኪሎ ግራም አልተማራችሁም ሰው አታሳስቱ እባካችሁ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Eliasyasin0991
@Eliasyasin0991 2 жыл бұрын
Syastelu welahi endeza mimels yeneberen lij ykensutal Demo ke rejmu lij wuchi hulum dedeb nachew
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@abelgebrehiwot1665
@abelgebrehiwot1665 2 жыл бұрын
የሰአት ነገር ይስተካከል
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ተወዳዳሪዎች ለእውቀት ግቡ ገንዘብን አስባችሁ አትግቡ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@kuhulti
@kuhulti 2 жыл бұрын
Chawatawun aygebagnem nber. Ahun endeteredahut dedeboch Becha yemyashenfubet mehonun teredahu
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Abayoche enkuane dehna metachehu ❤️
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 2 жыл бұрын
Yeha chewata befetsum fair ayedelem...enedat gobez yebareral ??? Gobez yabareral yeshelemal!! Ene bemenorebet hager productive yebalal...doma ras hula...gezayen matefate demo choma ras lemayet.....Abraham gobez lij new.
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 2 жыл бұрын
@@abbay-tv yechewatawen heg kasetekakelachu i will...
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Abershi yitklelew nber
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 жыл бұрын
አብረሃም መቀነስ አልነበረበትም
@etiopia8398
@etiopia8398 2 жыл бұрын
የማይተዋወቁ ሰወች አቅርቡ ዉድድር በመተዋወቅ አደለም
@Eliasyasin0991
@Eliasyasin0991 2 жыл бұрын
Dedebu ashenefe
@yonasa2161
@yonasa2161 2 жыл бұрын
Abby media በቻላችሁን መጠን ተጨዋቾቹን ከተለያየ ቦታ ሆነው ቢቀላቀሉ ጥሩ ነው!!
@John10610
@John10610 2 жыл бұрын
The last round is unfair. መቸም አይማሩም
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@devotube2392
@devotube2392 2 жыл бұрын
ሸዋፈራው ማንን እደሚቀንሱ በሾርኔ እየተናገርክ ነው
@John10610
@John10610 2 жыл бұрын
ተራ ጥያቄዎች መጠየቅ ጀመሩ አይይይይ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ግን ሸዋ ሰአታቸውን ትንሽ አንተ ትገልባቸዋለህ በዚህ ላይ ልክ አይደለም እንዴ አብርሃም አንደኛ ነበር እንዴት እህ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Hahaha weyew
@tayechassefa3030
@tayechassefa3030 2 жыл бұрын
Seatachwn lemn tbelabachewalek befit seat tasayu, Neber
@gashawadera3006
@gashawadera3006 2 жыл бұрын
kezihe chewata mesatefe ayasfelgim miashenifewun sew bekinat eyabarerachu senef miyashenifibet keshim chewata new
@romanamulugeta2331
@romanamulugeta2331 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰጎን ትበራለች የሚሉ ሰዋች ስለ ፈረንጅ ሃገር የግር ኳስ ጫወታ ጠንቅቀው ያውቃሉ ። ማፈሪያ ሆኖል የጥቁር ህዝብ ። ምንም አያስቅም በጣም ያናድዳል ።
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
Wosene is intelligent
@additube6974
@additube6974 2 жыл бұрын
senef yemeyashenifbet program
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@andualemayalew2748
@andualemayalew2748 2 жыл бұрын
ቀሽም። ሞራል አልባ መርሃ-ግብር ነው። የሚችል ማባረር የሚፈቀድበት ተራ ጨዋታ!
@melauabegaz9762
@melauabegaz9762 2 жыл бұрын
የሚያባርሩት እኮ እራሳቸው ተጫዋቾቹ ናቸው። ምክንያታቸው ደግሞ ጎበዙ ስለሚገዳደራቸው መጨረሻ ላይ አንድ ሰው ብቻውን በመቅረት ገንዘቡን ለመውሰድ ነው። የጨዋታው ህግ ነው።
@kuhulti
@kuhulti 2 жыл бұрын
Yemichel yebarerna dedebu ashenafi yemihonbet chaweta naw
@behaylwatefera3783
@behaylwatefera3783 2 жыл бұрын
shefafit😂😂😂😂😂😂
@12345lea1
@12345lea1 2 жыл бұрын
አህዬች እናትክን እንደለመዳችሁት በቂጥዋ ብድዋት
@tad.bchristians2776
@tad.bchristians2776 2 жыл бұрын
bezi chewata be group memtat new miyawataw
@mesfinamdetsion3532
@mesfinamdetsion3532 2 жыл бұрын
ሰወች ናቸው?
@fekadufolle9372
@fekadufolle9372 2 жыл бұрын
Most of the questions don’t make sense!!!
@marama5959
@marama5959 2 жыл бұрын
እንዴት ነው 100 0000 የምያሻንፉት ጥያቄው ላይ እየተኛ 🙄
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 жыл бұрын
ሀብታሙ በስተመጨረሻ ደበረው ።
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Hahaha weyew zare besak motekugh
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ
@እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ 2 жыл бұрын
ወያኔ አላለም 🙊🙊🙊
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 2 жыл бұрын
የግሩብ ደባው ያስጠላል
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Eyou653
@Eyou653 2 жыл бұрын
በጣም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@Eyou653 ቤተሰብ ሁኑ😍😘
@daniboy7958
@daniboy7958 2 жыл бұрын
ተጫዋቾቹ በጣም "ጭምት" ናቸው ምንድነው አረ ፈታ ብላችሁ ተጫወቱ ፊታችሁ ላይ የሚታየው ስሜት ይጨንቃል።
@seblewonge3322
@seblewonge3322 2 жыл бұрын
አባባ ተስፋዬ
@tekabe
@tekabe 2 жыл бұрын
Ere ejih lay yalewin yesuf tag asnekilew....Weyis yemimeles new? Looks so unprofessional!!
@abrhamdires1768
@abrhamdires1768 2 жыл бұрын
it's not fair game!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1 😉😉😉😉😉
@yonasberhane4729
@yonasberhane4729 2 жыл бұрын
Indeed true. They should stop the timer when the host explain. And also show the timer on the display.
@abrhamdires1768
@abrhamdires1768 2 жыл бұрын
@@yonasberhane4729 Exactly....
@abrhamdires1768
@abrhamdires1768 2 жыл бұрын
@@yonasberhane4729 Yihen game win lemadereg ''yelefegn'' malet neberebegn..............that is why.............leza new yabarerugn!!!!.........hahaha🤣🤣🤣🤣 yemawukewun question demo memelese Neberebegn!!!
@tad.bchristians2776
@tad.bchristians2776 2 жыл бұрын
hebtamu asazagn eshenafi new
@Jassmi-cr5fr
@Jassmi-cr5fr 2 жыл бұрын
አረ የዛሬ ጨዋታ ደብር ነዉ አረፋ አረፋ ልጆችን አሰወጣችሁ ግን ደሞ ብቸኝውን ሴት አሰውጣችሁ
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 2 жыл бұрын
ሸዎፈራሁ የራስክ ስህተት ነው እረጅሙ ነው አሽናፊ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ይሀው አንተ በዚህ ዕድሜህ የቅቤ ቅል የመሰልከው በገብሬው ድካም አይደል
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@adomaraya8800
@adomaraya8800 2 жыл бұрын
ሽፋሽፍት ብሎ መልስዋል
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Жыл бұрын
Abby tv gebegaba shefetaw enateh tebeda yehabeyam akayari
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
Weyane? Seriously? Ere antes teleyaleh
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Abbay tv ymer harife program new yemtakerbute berto
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ayeletadesse8903
@ayeletadesse8903 2 жыл бұрын
ማን ይጨመር "ኦነግ" "ኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር"
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 жыл бұрын
እረ ሸዋፈራው ይደብራል አሸማቀቃቸው
@hewanayalew973
@hewanayalew973 2 жыл бұрын
sisetelu gen endezihe aynet neger gne beyehedubet offff sewn metazeb betnshi neger new
@ethiotube3745
@ethiotube3745 2 жыл бұрын
endet new memezgeb yemnchlew
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ምንም አይመስልም ያለው እኮ ትክክል ነው። ለምን ያው ግማሽ ሙዝ ስለሆነ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
ወያኔ ሸፍፊት 🙄😍😂😂😂
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 57 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,9 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН