ማንም አያምነኝም ያየሁት ተአምር ነበር Abel Birhanu

  Рет қаралды 45,062

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

7 ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 71
@abelgirma3135
@abelgirma3135 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስስቶስ ላዛለላም ያድናል❤💟🙌🙌
@mimimeme0867
@mimimeme0867 7 ай бұрын
ሂሂሂሂ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ማዳን ቀርቶ እርሱንም አያድንም
@fallaksamra4465
@fallaksamra4465 7 ай бұрын
Eyesus becha amen
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 7 ай бұрын
በእርግጥ የድንግል ማርያም ልጅ ሞትን ያደርጋል።ግን አምስት ጊዜ ቀንድ ያለው ውሸት ነው እንዴት አድርጎ ለርሷ አምስት ድጋሚ የመኖር የዕድል ካርድ ተሰጣት አቤላዬ ለሰው ተአማኒነት ያለውን ዜና ንገር እንወድሃለን ጎበዝ እርሷ ግን እልም ያለች ወንድ ፊት ቀዳዳ ነች።
@KadirShmsdin-we4bf
@KadirShmsdin-we4bf 7 ай бұрын
ክክክ ኢግዘብሔር ልጅ አለው ኢንዴ😝😝😝
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 7 ай бұрын
amen amen lezelalem yadnal
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ ገደብ የለውም ❤
@Afesoon-lc3cw7ul1
@Afesoon-lc3cw7ul1 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰራው እጹብ ድንቅ ነው ሁሉም በእርሱ ሆነ❤❤❤አቤላ ወሳኝ ሰው።
@meryemcookingandbakery
@meryemcookingandbakery 7 ай бұрын
ሱብሃነላ የአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 7 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል❤
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 7 ай бұрын
የት ሆስፒታልነው የሚሰራው😮
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 7 ай бұрын
@@Ekram-dh4jg በሁሉ ቦታ ያድናል ኢየሱስ ።
@Muledoyo
@Muledoyo 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 7 ай бұрын
አላህ ምርጫ በሚገርም ሁኔታ የሳጣት ይመስለኛል አላህ ቅኑን መንገድ እንዲመራት ተመኘሁ
@abelgirma3135
@abelgirma3135 7 ай бұрын
ና ወደ ኢየሱስ
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 7 ай бұрын
@@abelgirma3135 Alhamdulillah እየሱስ ወይም ዒሳ (አ.ሰ)ነብይነት በአላህ አንድነት አምናለሁ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 7 ай бұрын
ገነትን ነውኮ ያሳያት እና ሰልማ ገሀነም ትግባ 😂
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 6 ай бұрын
Gehanb feat eshe
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
ሱባሀን አላህ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 7 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይምስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤እናመሰግናለን አቤሎ ❤
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 7 ай бұрын
ዘብረቅ አለብኝ! ከሞቷ በኋላ ደስ የሚል ስፍራ ነበርኩ ካለች በኋላ ድጋሚ ወደዚህ አድካሚ ዓለም መመለሷ ተመስገን ያስባላት ለምንድ ነው? አምናለሁ! ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሷ ከሞት በኋላ ስትመለስ ሁሌም ደስተኛ መሆኗ አልዋጥልህ ቢለኝ ነው! ከሞት በኋላ ስላለው ሕይወት ጌታ ነግሮናል አልአዛር የሚባለውን ሰው እና ባለ ሃብቱን ሰው ጠቅሶ።
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
እኔም እሱ ነገር ጥያቄ ፈጥሮብኛል
@zulfanesruz
@zulfanesruz 7 ай бұрын
Subhan Allah
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 7 ай бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን ተዓምራትን በየጊዜው ስለምታቀርብልን፡፡ አቤት አማኑኤል ያልቆረጣት ነፍስ ማንም አያጠፋትም እኛ ግን እንዲህ ቢሆን ኖሮ አይትሞትም ነበር፣አይሞትም ነበር እንላለን በጣም ያስደሰተኝ ሐኪሞች ሣንባሽ፣ካንሰር አለብሽ፣ልጅሽ አይተርፍም ሲሏት በፍፁም አልሰማ ብላ እምነቷ ፆም ፀሎቷ ተዓምር ሰራላት ተመስገን፡ተመስገን፣አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባሕ የድንግል ልጅ ለአንተ ምን ይሣንሃል፡፡
@Fetyazeynu-np5op
@Fetyazeynu-np5op 7 ай бұрын
ይገርማል አላህ ስራው አንተ ደሞ በጣም ድንቅ ነህ ይህንን መረጃ የምታደርሰን ወንድማችን ኢትዮጲያዊው አልጀዚራ ❤❤❤
@bebanshbebansh4880
@bebanshbebansh4880 2 ай бұрын
የእኔ ጌታ አንተን አምኖ ያፈረ የለም ክበር ለዘላለም 😭😭😭😭😭
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በሷ ላይ ሊሰራ የፈለገው ነገር አለ ማለት ነው❤
@tesfamichealdesalegn
@tesfamichealdesalegn 6 ай бұрын
ተመስገን🥰🥰🥰🥰
@mamegela3151
@mamegela3151 7 ай бұрын
Amen God is great all the time 🙏🙏🙏
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 7 ай бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር ይችላል
@TgKeb
@TgKeb Ай бұрын
ተመስገን ተመስገን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 7 ай бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን አቤላ
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 7 ай бұрын
ለዚህ ነው በኢየሱስ እመኑ ትድናላቹ ለዚህ ነው ኢየሱስ ከርሱ ጋር ከተሰቀሉት አንዱ እውነት እልሀሀሉ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ትሆናለህ ያለው ለዚህ ደግሞ አንድ ነገር ማድረግ ነው ሐጥያተኛ መሆንክህን እመን ጌታ የሱስ አዳኜ መሆንክህን እቀበላለሁ ይቅርበለኝ ብለህ ንገረው ወዲያው ከሐጥያትህ ትነጻለህ ልጁ ያደርገሀል በንፈስ ቅዱስ ያነጻሀል ሊረዳህም በውስጥህ መኖር ይጀምራል ብትሞትም ከርሱ ጋር በገነት ትኖራለህ አሜን
@serkaman6052
@serkaman6052 7 ай бұрын
Amen!!EGZIABHER yechilal🙏🙏🙏
@user-il7eh1ie8x
@user-il7eh1ie8x 7 ай бұрын
abeln berta ymetlu layke adergu
@hiwet6014
@hiwet6014 7 ай бұрын
ሱባሀን አላህ የአላህ ስራብዙነዉአጀብ
@Eyutube19
@Eyutube19 7 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኮ
@TgKeb
@TgKeb Ай бұрын
ተመስገን
@user-yy9tm3hm5c
@user-yy9tm3hm5c 7 ай бұрын
Abele wademachin ❤
@raddanitube
@raddanitube 7 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ❤❤❤❤
@sidaprinting4510
@sidaprinting4510 7 ай бұрын
የታያት ምቹ ቦታ እዚሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ልሆን ይችላል። የኔ ግምት ነው።
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 7 ай бұрын
Abelaa 🙏🙏🙏
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 7 ай бұрын
subhan allah
@metna128
@metna128 7 ай бұрын
Le egzyabher yemisanewu yelem.
@JafarShafi-oi4pz
@JafarShafi-oi4pz 7 ай бұрын
Surprise The Work of GOD!!!!
@hanatariku1337
@hanatariku1337 7 ай бұрын
Hallelujah eyesus geta new geta eku tamagi new
@ScotMcCo
@ScotMcCo 7 ай бұрын
Jesus isn't lord,he is only messenger of god.
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 7 ай бұрын
​@@ScotMcCoyes
@andualem8542
@andualem8542 7 ай бұрын
ሰትየዋ ሙስልም አደለችም ክርስትያን እንጅ።
@Biruk_Afa
@Biruk_Afa 7 ай бұрын
Abela❤️
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 7 ай бұрын
I believe you.
@AmauuelErmhiso
@AmauuelErmhiso 6 күн бұрын
የገረማል
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 7 ай бұрын
ገፊ በላት
@ahadustudio447
@ahadustudio447 7 ай бұрын
abel.........🤙
@RayanMohasin
@RayanMohasin 7 ай бұрын
❤❤❤
@haytomer9818
@haytomer9818 7 ай бұрын
የአቤሎ ቤተሰቦች ወደቻናሌ እየገባቹሁ ህልማቹሁን አሰፈቱ መቼም ሁሉም ሰዉ ህልም ያያል ትክክለኛ ፍቺ ታገኛላቹሁ ጎራ በሎ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 7 ай бұрын
ጭንቅብሎኛልበስደትማንምበሌለበትከኔየበረታችሁበፀሎትአስቡኝ
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 7 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ጭንቅሽን ያስወግድልን ያረብ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 7 ай бұрын
@@HaJc-in1yb አሜንእህት
@memet2739
@memet2739 7 ай бұрын
That's her faith .
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@KG___5
@KG___5 7 ай бұрын
🤝🤝🤝🤝🤝🤝hi
@HusenAbdu-iz6hq
@HusenAbdu-iz6hq 7 ай бұрын
😲😲
@weygude3186
@weygude3186 7 ай бұрын
Men gude nech
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 7 ай бұрын
ከታሪኩ አንድ ጊዜ ነው ሞታ የተነሳት ያ የመጀመሪያ ከመቃብር የተነሳች ይህም ከተገነዘች በስንተኛ ቀን ነው ወደ ቀብር የወሰዱዋ አልተገለጠም
@hanatariku1337
@hanatariku1337 7 ай бұрын
Geta eyesus new ke mote yasemltate
@ScotMcCo
@ScotMcCo 7 ай бұрын
What😂😂😂hahhhhhhhhhh😅 Sister u know that JESUS IS NOT GOD HIS ONLY MESSENGER OF GOD. OK😂😂😂.
@TgKeb
@TgKeb Ай бұрын
ተመስገን
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 83 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 91 МЛН
ሚስት የሚሰጥ ማሽን ጃፓን አየሁ Abel Birhanu
10:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 175 М.
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 237 М.
ደፍሬ ወደ ድንበር ሄድኩኝ ፖሊስ ቀጣኝ Abel Birhanu
12:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 127 М.
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 3,2 МЛН
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 18 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 4,2 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,8 МЛН