ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 445,743

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

የወጌሻ ዩትዩብ ስልጠና / እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመመዝገብ ከታች ይምረጡ 👇
tally.so/r/mV5Xqa
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ
አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
tally.sormV5Xqa
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 562
@user-fv5rv8uw3r
@user-fv5rv8uw3r 3 ай бұрын
በጣም ከእሼ የማደንቅለት ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ይመስገን የሚለው ነገር ነው ዋው እሼ በእውነት ትለያለህ🙏🙏🙏❤❤❤
@zelalem1602
@zelalem1602 3 ай бұрын
እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰይፍሻም እንደዛው
@Teshaleteshale-qy5xm
@Teshaleteshale-qy5xm 3 ай бұрын
Bro
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 3 ай бұрын
zola Antem Endezaw
@user-ff4dw7hr2k
@user-ff4dw7hr2k 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes 3 ай бұрын
ዘላለም ምርጥ ልጂ🎉
@embetigermaa524
@embetigermaa524 3 ай бұрын
❤❤❤ zelalem mirti seuu
@Kidist19
@Kidist19 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ #ኮሜዲያን_እሼቱ ለማስመሰል ሳይሆን የእውነት ከልቡ ሀገሩን የምወድ ያው ሀገር ማለት ሰው አይደል 🙏💚💛❤️
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
ሠው +መሬት +አስተዳደር= አገር
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 ай бұрын
እኔ እንደ አንዲት ኢትዮጵያዊት በጣም ነው የማከብርክ ወላሂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በማስመሰል ሳይሆን ከልብክ ሰው ስለሆንክ እወድሀለሁ 💖💖💖💖👌
@haimanottube
@haimanottube 3 ай бұрын
እሼ & ሰይፉ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድላችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆቹ እንወዳችሃለን 🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
እሼ መሌ ምርጥ ሰው❤❤❤❤👍ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው🙏
@user-ww2qm2fi8u
@user-ww2qm2fi8u 3 ай бұрын
እሼ እና ሰይፉ የሚመዳቸው ካለ like❤❤
@Tsehay_Amharawit
@Tsehay_Amharawit 3 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ሸልችት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪየረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን ይስጣችሁ💋👍
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 3 ай бұрын
አሜን❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@armachehopost
@armachehopost 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል‼️
@teddytedo1412
@teddytedo1412 3 ай бұрын
ምድን ነው በየቦታው በተደጋጋሚ በኮመንት ማለቃቀስ ስራ ስራ ነው የሄንን ስራ ያጣ ስንት ሰው አለ አሁን ከዚ ዝግጅት ጋ ይሄ ኮመንት ምን አገናኝው
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 3 ай бұрын
​@@teddytedo1412 የሰው ቤት አስመርሯት ነው ።እኔምአልፎልኝ ከሰው ቤት ወጥቼ የራሴ የሆነውን ሥራ ከፍቼበነፃነት በኖርኩ ከሚለው አስተሳሰብ/ምኞት ጋር አይያያዘም? ለምን ለማሸማቀቅ መሞከር ጥሩ አይደለም።
@ccu3907
@ccu3907 3 ай бұрын
ሰይፉ ደግስው ለሁሉም አዛኝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 3 ай бұрын
እሼ የዘመኔ ምርጥ ሰው አላህ ልጅህንም ሀብትህንም ጤናህንም ይጠብቅልህ❤አንተም ሸይፍሻ ❤
@happyhappy6544
@happyhappy6544 3 ай бұрын
እሽዬ ምርጡ ሰው ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ይቅር ለእግዚአብሔር 🎉❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሼየ በማምሩ ቃሎቶችህ እግዚአብሔር ይመስገን ትላለህ 🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤አሜን
@Abelvibes
@Abelvibes 3 ай бұрын
"" ትልቁ አድናቂህ የሩቅ ሰው ነው ትልቁ ጠለትህ የቅርብ ሰው ነው "" 👍
@kidistg2244
@kidistg2244 3 ай бұрын
እሼ መልካም ሰው ያሰብከው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካልህ ምረጥ ኢትዮጵያዊ🙏🙏🙏👈
@Merfietube
@Merfietube 3 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@demulove6243
@demulove6243 3 ай бұрын
እውነት መስሎኝ በሰአቱ በጣም አስደግጦኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የሚያስደነግጥ የውሸት ዜና እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
እሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊይ❤😘አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ልጃችሑን ያሣድግላችሑ👏
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 3 ай бұрын
ሰው ካልሞተ እማይመሰገንባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ሰይፉ ፋንታሁን ያልተዘመረለት በጎ ጀግና ነው
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 3 ай бұрын
ቁጭ ብየ እየራበኝ ነው በስነስራአት ጨርሸ አየሁት ለማመስገን ቃላት የለኝም እሸቱየ የአባቴ መኩሸ እደው ምን ልበልህ የኔ መልካም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 3 ай бұрын
እሼዘወትርከአፍህ የማይጠፋው እግዚአብሔርከክፉሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉ሰይፍሻም🎉🎉ያልተዘመረለት❤❤❤❤
@user-zr4yd1xv1e
@user-zr4yd1xv1e 3 ай бұрын
በጣም የተቸገረው ይሄን ነበር ትልቅ ምከር ትልቅ ትምህርት ነው ይቻላል ሁሉም ነገር ይቀየራል በርቱ
@toybi-tube
@toybi-tube 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሸቱ መለሠ ብቻ ❤❤
@tarikutadesse4578
@tarikutadesse4578 3 ай бұрын
ይሄ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ብዙ ነገር ቀያሪ ነው እንደዚህ ያለ ሰው ምን አለ ቢመራን ቅን እና ትርፍ አራዳ
@user-uh9fj5ri9d
@user-uh9fj5ri9d 3 ай бұрын
እሼ ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለው ምርጥ ኢትዬጽያዊ ኑርልን።❤❤❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 3 ай бұрын
እሼ እና ሰይፍሻ ሁለት ሆናችሁ በሳቅ አደከማችሁን ስወዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን
@hanademse6559
@hanademse6559 3 ай бұрын
እሼ እና ሰይፉ በጣም ነው እምወዳቹሁ😍😍💃
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 3 ай бұрын
በሼና በእሸቱ ቀልድ የለም ፈጣሪ ለልጆጃቹ ያኑራቹሁ ኑሩልን🙏🏼🙏🏼
@TirngoAbebaw
@TirngoAbebaw 3 ай бұрын
እሸ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 ай бұрын
አሼ መለካም ሰው በረታ የኛ እቁ❤❤❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 3 ай бұрын
እሼ እና ሰፍሻ የመንወዳቹህ የሀገራችን እንቁዎች እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድላቹህ❤❤🙏🙏
@ayshaaysha2528
@ayshaaysha2528 3 ай бұрын
ሰይፍሻ አተ መልካም ሰው በጣም ነው የማከብረህ የምወድህ አሏህ እደሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ወድሜ
@saradezi8588
@saradezi8588 3 ай бұрын
ሰይፉ ቅን ሰው የሰው ለውጥ እና እድገት የሚያስደስተው ሁለታችሁም እንቁ ናችሁ ኑሩልን እድሜ ይስጥችሁ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-qz3hv5qh8w
@user-qz3hv5qh8w 3 ай бұрын
ሁለታችሁም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
@PapaWaea
@PapaWaea 3 ай бұрын
እሼ ፈጣሪ ይጠብቅክ ሰይፍሻ❤❤❤
@Olan_Tube
@Olan_Tube 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን 🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 ай бұрын
ከእመቤት ካሳ ብዙ ተምረናል ጥሩ ነገር ወድቆ መነሳትን ፈጣሪን አጥብቆ መያዝን አቅርባት ከሰው ሰው ቢለዩ አመትም አይቆዩ ይላል ያገሬ ሰው
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ሰይፍሻ ና አሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g 3 ай бұрын
እሽዬ የእኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ልጅህን ፈጣሪ ያሳድግልህ
@Hakimedia271
@Hakimedia271 3 ай бұрын
እሽዬ ምርጥ ሰዉ በጣም አክባሪህ ነኝ የፈጣሪ የዘወትር ጥበቃዉ አይለይህ እሽዬ በሰላም ለሀገሬ ካበቃኝ እኔም መጥቼ ወጌሻ እማራለሁ እስከዛው አበረታቱኝ❤❤❤በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene 3 ай бұрын
እሼ የፍቅር ሰው ሁሌ ክፉ ኣይንካህ እስኪ እሼ የምትወዱ የት ኣላቹ one love ❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 3 ай бұрын
ሁለት ምርጥ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤️❤️❤️🇪🇷
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 ай бұрын
ሰይፉ እናትሕን ለምን አታአቀርባቸው አንተን የመሰለ ልጅወልደው እንያቸው
@felenuna8034
@felenuna8034 3 ай бұрын
ነገ ፎቶ ሾፕ ሰርተህ ደግሞበእናቱ 😢 😅😅
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 ай бұрын
ምንለማለትነው እኔ የመንደርሰውአይደለውም ጨዋአ እናአትናአት ያሳደገችኝ ክብርያለኝ ሰውነኝ
@felenuna8034
@felenuna8034 3 ай бұрын
@@natandagnachew2790 ይቅርታ እነሱ ፎቶ ሾፕ ስላሉ ለቀልድ ያህል ነው 🙏🏻
@edengebeyaw6545
@edengebeyaw6545 3 ай бұрын
Seifu having a good conversation without feeling like he has to entertain. They need to be friends.
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 3 ай бұрын
ሁለታቹም ለዚች ሀገር ህዝብ አስፈላጊ ናቹና እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ከነቤተሰባቹ አሜን
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 3 ай бұрын
@hibrettesfaye1331
@hibrettesfaye1331 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይርዳህ
@SaronAyelign
@SaronAyelign 3 ай бұрын
እሸ የዘመኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤❤🙏🙏🙏
@AffectionateMarsh-fe1jy
@AffectionateMarsh-fe1jy 3 ай бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሄር ይመስገን እሼ አሜን ስለሁሉም ነገር ተመስገን😊😊😊❤❤❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 ай бұрын
Thank you 🙏 dear brother #Eshetu for being you!! As a nation we Ethiopians are lucky to have you!!! Stay blessed and we wish you long live!
@FirehiwotMelka-ye9rb
@FirehiwotMelka-ye9rb 3 ай бұрын
ሁላታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ👏👏👏👏
@YohanesYenew
@YohanesYenew 3 ай бұрын
እሸ ና ሰይፍሻ ሁሉም ሰው እንደናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሆነ የምር ከሁሉም ትለያላችሁ እኔ እናንተን ባካል ማገኛችሁ የኔ ምርጦች እግዚሐብሔር ይባርካችሁ!!!
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 3 ай бұрын
እሹዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ይመስገን🤲
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እዳተ አይነቱን ያብዛልን በእውነት ልበ ቀና ነህ ሰይፍሻም
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
🎉😢😢😢😢 ድል ለተገፋው አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ
@user-xy1hd9br6j
@user-xy1hd9br6j 3 ай бұрын
የኔ የዋ እሱ ይጠብቅ
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ትለያለህ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 3 ай бұрын
እሼን አይቺ አለመኩመት አለማድነቅ አለመዉደድ አለማክበር አልችልም አላህ ይጠብቅህ ተወደሀል በቃ🤲❤❤❤️❤️ሰይፍዬ አተም ኑረልን አክባሬያችን የምንወዳቸዉን ሰዉ ሰለምታቀረብልን❤🙏❤️❤
@AskaleChera
@AskaleChera 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊያን
@binalifanimut8750
@binalifanimut8750 3 ай бұрын
እሼ ወንድሜ ድንግል ትጠብቅህ አይንህ ግን ቀላብኝ ተጠንቀቅ ብትችል ቲክቶክ ዕድል ስጠኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 3 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሰይፍሻም ምርጥ ነክ ዘመናችሁ ይባረክ በዩቲብ ክፋ ዜና የሚያሳተላልፋ ያልሞተ ሞተ የሚሉ የነሱ ቤተሰብ ላይ ቢሆን ምን ይሉ አቤቱ አድነን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 3 ай бұрын
እሼ የኔ መልካም ሰዉ እድሜ ጤናይስጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤ሰይፋሻም እንደዛዉ
@welansaali674
@welansaali674 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Davidm127
@Davidm127 3 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ ይለያል ሁሌም እግዚአብሔር ይባርከው ስለ እሱ አውርቶ መጨረስ አይቻልም ድንቅ ባለታርክ እና ብቸኛ ሰው እራሱን ለማብዛት እያረከው ያለው ጥረት ፈጣር ፀጋውን አብዝቶለት አላማው ያሳካለት
@All.don2024
@All.don2024 3 ай бұрын
ውይ ምነው ?? እረ ጠላትህ ድፍት ይበል ሰይፍየ❤
@AsfawTakiso
@AsfawTakiso 3 ай бұрын
ተባርኩ 😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 3 ай бұрын
እሸቱና ሰይፍ እግዛብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርላችሁ ለአገር ያላችሁን ፍቅር አይቀንስባችሁ በእውነት አገሬ እረፍታ ይፍጠንላት አስተዋይ ሕዝብ ይብዛልን አሜን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@selam801
@selam801 3 ай бұрын
እሼ የኛ መልካም ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ❤😊
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 ай бұрын
እሼ እውቀት ከደግነት ጋር አሟልቶ የሰጠህ የኔ ውድ ተመስገን እንዳንተ አይነት ሰው ማፍራትህዋ ተመስገን ብዙ እንደምትቀይሩ ይገባኛል💚💛❤🙏🌺😍🌷
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 3 ай бұрын
ድቅልጆች ከቀረሰአት ጀምሮ ዶክቲዩብ ድርሺ ብዬ አላቅም ዘና የሚያረጉኝ እነሱ ብቻ ናቸው❤❤❤
@LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if
@LIULTEWODROSTESFAYE-gp3if 3 ай бұрын
andandem demo ke mezenanate lela neger mayet more have advance bey asebalew wendem/ehete
@jelo3241
@jelo3241 3 ай бұрын
ፍቅር በነበረች ስአት ነበር ድንቅ ልጆች. ከሷ በሃላ ምንም አይጥምም
@ambaw1004
@ambaw1004 3 ай бұрын
እሼ እጅግ በጣም አብዝተን እንወድሀለን ወዳጄ ልቤ ምርጥ ቆይታን የሰጠኝ ቃለ ምልልስ ነዉ
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁንም ፕሮግራማችሁንም ይባርክላችሁ ስለ እናንተ ስራ ቃላት ያጥረኛል
@siifaanmangiste7610
@siifaanmangiste7610 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው 😍😍😍
@rodasktube2209
@rodasktube2209 3 ай бұрын
እሼ ይቅርታ ማለት የመሸነፍ ምልክት ሳይሆን የእውቀት ምልክት ነውና ጥሩ አድርገሃል ተባረክልኝ
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 3 ай бұрын
I am very fond both our best Successful Mr. Seifuye and Mr. Eshetuye❤❤❤
@jesuslove1328
@jesuslove1328 3 ай бұрын
Eshuye tebark keza bely anten seketam yarg amalk enanm seketam yargegn
@madeenamadeena6234
@madeenamadeena6234 3 ай бұрын
እሼ መሌ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@ethiopiyawitaha5890
@ethiopiyawitaha5890 3 ай бұрын
Fetari yibarkachihu Kelij eske awaki Astemari Show
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 3 ай бұрын
እሼ እየኖርክ አይደለም አይንክ ሁሉ ብር ብላለች ከስተሃል እያየሁክ ነው እሞላለው ብለህ እንዳትጎልብን እራስህን ተመልከት ታስፈልገናለህ
@aby605
@aby605 3 ай бұрын
I honestly saw him and asking myself why he lost weight keep up eshe❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም እንቅልፍ እረፍት በቂ አለማግኘት ከባድ አደጋ አለዉ ። ሚሰቱም መምከር አለባት ለገንዘብ ለዕዉቅና ለሁሉም ነገር መጀመሪያ እራሰንጠበቅ ነዉ አላሰፈላጊ ሩጫ ባጭር ያሰቀራል😢😢😢😢😢
@kelemlove4937
@kelemlove4937 3 ай бұрын
እሼ ያለእድሜው የበሰለ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤
@mhmoh6727
@mhmoh6727 3 ай бұрын
እሸዋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍጻሜህን ያሳምራልን ❤
@LiyaZewede
@LiyaZewede 3 ай бұрын
😂ሰይፉ ባያኖር በምን እንዝናና ነበር። በዚህ ክፉ ዘመን የምንሰማውም የምናየውም ነገር ጭንቀት ብቻ ነው። እድሜ ሀጤና ጋር እመኝልሃለሁ። ለእሸቱም እንደዛው።
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 3 ай бұрын
Best Eshetu and Seifuye ❤❤❤
@calltech5706
@calltech5706 3 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ በልልኝ ሰይፉ ለእሽቱ ❤please 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 3 ай бұрын
እሼ ደግ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 ай бұрын
እሼ የተባረከ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 3 ай бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ እሼ እና ሰይፉ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችን ጋ ይሁን ውድ ቤተሰቦቻችን❤
@genetpejama3111
@genetpejama3111 3 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ጀግናች
@marthahidego7902
@marthahidego7902 3 ай бұрын
እሼ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል የኛ ውድ ልጃችን
@hayu684
@hayu684 3 ай бұрын
የአማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ዝምታን መርጣችኋል ሆዳሞች ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤ ሆዳሞች
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 3 ай бұрын
ዘረኛ እስክድር ነጋ ጠይቂው
@tgyegna5636
@tgyegna5636 3 ай бұрын
​@@SuleymanAli93 Mn agebah znjero😂😂😂😂
@RahelArgawi
@RahelArgawi 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ሔደሽ ተዎጊ እና ነያ ዘረኛ ዘረኛ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 ай бұрын
አይዞሽ። ፈጣሪ ከሚበደሉ ጋር ይቆማል። 💪💪💪ፈጣሪ ግፈኞችን ደግሞ ይቀጣል። ዛሬ አማራ መበደሉን አለምም እያወቀው ነው። በዳዮችም ታሪካቸው በጥቁር መዝገብ እየተፃፈ ነው። የግፈኞች ደጋፊዎችንም ፈጣሪ በጥበቡ ይቀጣቸዋል። ድል ለተበደለው ለአማራ ህዝብ ይሁን!!
@AalamQatar
@AalamQatar 3 ай бұрын
እሽ ምርጥ ሰላም 💕እግዚአብሔር ይጠብቅ
@AbrhamAlemayehu-sg4lu
@AbrhamAlemayehu-sg4lu 3 ай бұрын
Sifu antem enterviw endtdereg enfelgalen eshe yadrgh please
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እሼ ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይጠ❤❤ብቅ
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 3 ай бұрын
ሴፍዬ በጣም ነው ምወድክ ❤❤❤ረጅም እድሜ ይስጥክ
@TinaBiruk
@TinaBiruk 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅክ ተባረክ 🥰
@senayetteshome8402
@senayetteshome8402 3 ай бұрын
ሰይፉና እሼ እንወዳችሃለን ሰይፉ በበጎ ስራላይ የሚርዱት ላይ ብታተኩር ይህንን እንደምታደርግ እናምናለን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 ай бұрын
🎉🎉❤❤እሺ ትለይለክ ፈጣሪ ያጠብቅክ አሜን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
አሹ ሠይፉ ስወዳችሁ😘😘😘❤❤❤እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@abcsgagaha7961
@abcsgagaha7961 3 ай бұрын
Esha fetari lejihen betebebi bemoges yasdegelhe❤❤🇪🇹
@user-gm9gt8bv7y
@user-gm9gt8bv7y 3 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ከነ ቤተሰብ ይጠብቅ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 3 ай бұрын
እሼ ፈጣሪ አምላክ ይባርክክ ሰይፉ እድሜ ይስጣቹ
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 3 ай бұрын
ሰይፍሻ ልጆቻችንን ከዚህ ከብልግና እነዲን በህግ መፅዳት የለባት ብዙ ነገር አለ
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 15 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 18 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 12 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 17 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 15 МЛН