ማንም ያላየውን በኢትዮጲያ የጫካው አደገኛውን ጎሳ አገኘውት searching for hunters in Ethiopia

  Рет қаралды 344,492

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

3 ай бұрын

በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
#hunting #trditional #treasure #treasurehunting #hunter #hunterlife #africanhistory #nationalgeographic #nature #naturelovers #hunter350 #hunting #prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
ethiopian food cooking videos
ethiopian tiktok videos this week
new ethiopian music video
ethiopian fasting food cooking videos
amharic dance
ethiopian music sami dan
new ethiopian singer
ethiopian youtube video
new ethiopian music this week
ethiopian music video
zefen ethiopian music
ethiopian tigrigna
popular ethiopian music
habesha music
best new ethiopian music
ethiopian american wedding
ethiopian wedding eskista
ethiopian wedding songs
ethiopian wedding dress
This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
#shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

Пікірлер: 605
@tsegenet-wu8lj
@tsegenet-wu8lj 3 ай бұрын
ይገርማል ከነብር ተላምደው መኖራቸው እኛ ከሰው መላመድ አቅቶናል እኮ ንፁህ ናቸው ዋው በርታልን ጎበዝ ነህ
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነችሁ በርታልንወንድማችን❤❤❤❤
@user-hk2rs4qn4b
@user-hk2rs4qn4b 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሽኩር ላንተ ይገባክ የኔ ጌታ ፅድት ያለ ቤት ፅድት ያለ መኝታ ላይ እየተኛሁ ሁልግዜ አማርራለሁ የበላዮቸን እያየሁ የበላያችንን ሳይሆን የበታያችንን እያየን አላህን እናመስግን
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m 2 ай бұрын
እኔም የበላየን ነበር እማየው ኢሄን ቪድዎ ሳይ ሙሉ እንደሆንኩ ተሰማኝ አልሃምዱሊላ አለ ኩሊ ሃል
@almazali4784
@almazali4784 Ай бұрын
ትክክል አላሀምዱሊላህ ማለት አለብን☝🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@hayatadem6923
@hayatadem6923 6 күн бұрын
ሐገሬ እኮ ማንም አለወቀሽም እጂ ትልቅ መብትነው አላሕ ያደላት ለሐገራችን ዱአ አዲረጉ🎉❤
@miftahnasir7536
@miftahnasir7536 2 ай бұрын
የከተማ ልጁ ሆነህ እዚህ ቦታ መሄድህ ጀግና ነህ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤🎉
@user-hq7ky3mr6m
@user-hq7ky3mr6m 3 ай бұрын
Around me photos Hindi Tamil cartoon Spider-Man movies Play Jesus but I'm no makeup show India Azalea Neverland I'm going to be in Newcastle how's the weather funeral in the middle Hindi sitting in that political government
@newfgy
@newfgy 2 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤
@emadazim3799
@emadazim3799 2 ай бұрын
Deg
@user-pk1ru4sw7z
@user-pk1ru4sw7z 2 ай бұрын
አሚን ያረብ❤
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 2 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@apos658
@apos658 2 ай бұрын
ዋው የሚገርም ነው አንተ እራሱ ጀግና ነህ❤❤
@user-vb7kq8jt4f
@user-vb7kq8jt4f 14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔም ከስደት ተመልሼ ፈጣሪ ከረዳኝ እንደዚ ኣይነት ቦታ ነው ሞኖር የምፈልገው🥰❤
@medinaabdullahmedinaabdull872
@medinaabdullahmedinaabdull872 2 ай бұрын
ከምር ጀግና ነህ 💪እንደዚ አይነት ውብ ተፈጥሮ እና ታምራዊ አኗኗር ስላስጎበኘከን ክበርልን 🙏🥰
@BirukTamirat-bf3sh
@BirukTamirat-bf3sh 2 ай бұрын
በርታ አለምን እንደነ አቤል ብርሀኑ ማሳየት እስክትጀምር ሀገራችንን በደንብ አሳየን
@samuellirute4695
@samuellirute4695 2 ай бұрын
እኔ ግን አንተን አደንቋሎ ጀግና ወንድም ነህ ሺ ዓመት ኑርልኝ🙏
@mulugetahaylemariam5554
@mulugetahaylemariam5554 2 ай бұрын
የቦታውን አትናገር። በሠላም ይኑሩበት።
@yonasbeyene6302
@yonasbeyene6302 Ай бұрын
እውነት ነው አኛም የታውቅነው በቦለትከኞች ውዥብር ልናልቅ ነው
@eyerusalemeyerusalem8385
@eyerusalemeyerusalem8385 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ሻማር አንተ ለተጓዝከው እኔ እዚህ ከአሁን አሁን ተንሸራተትክ ብዬ በሠቀቀን አለኩልህ ይህን ሁሉ ቻሌንጅ አልፈህ ስላስጎበኘኸን እናመሠግናለን!!❤❤❤
@user-zn3xq5hx3o
@user-zn3xq5hx3o 2 ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ።በሃገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልተጎበኙና ያልታዩ ቦታዎች አሉ።የነጮችን እያመጡ ለሚያስጎበኙን ት/ርት ይሁናቸው እላለሁ:ያልተነካ እምቅ ሃብትና ድንቅ ሃገር አለን በርታ ወንድሜ።
@abm1344
@abm1344 2 ай бұрын
ጀግና ወጣት ወገኖችህን የት እንዳሉ፣ምን እንደሚመስል ማወቁ እራሱ እውቀት ነው።ከተማ ውስጥ ተቀምጠው ከሚዘላብዱ ወጣቶች የት ልክ ጀግና በርታ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 ай бұрын
ዋውውውው እዝህ ቦታ ላይ ዘመናውይ ሆቴል ቡሰራ አስባችሁታል ድስ የሚል ቦታ ነው ጥሎብኝ አረጓደ ቦታ እወዳለሁ
@beshelowonz3353
@beshelowonz3353 2 ай бұрын
Endefenakelu letaderegi new
@kirubelbaruda6656
@kirubelbaruda6656 Ай бұрын
እስኪ ይኑሩበት ሰው መጣ ነገር መጣ ሆኗል ዘመኑ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 күн бұрын
ታድለው ግልግል ከአለም ጫጬታ ኡፍ ይች አለም አፎን የከፈተ አንበሳ ሆናለች ደግሞ ልጆቹ ሲያምሩ🥰
@user-xe7rl7fe7z
@user-xe7rl7fe7z 2 ай бұрын
ዋውውውውውው ሀገራችንኮ የማይጠገብ ተሰጦ አለን❤❤❤❤❤😊
@AdmiringHermitCrab-gv6cc
@AdmiringHermitCrab-gv6cc 2 ай бұрын
ይቱበር ከሆንክ እንዳንተ ነው ቤት ቁጭ ብለው በሰው ቪዲዮ ሚደበሩብን አውን ይቱበር ነኝ ይላሉ ደሞ አያፍሩም የዛሬው ቪዲዮ ይላሉ የለፉበት ይመስል
@satennaw
@satennaw 2 ай бұрын
በ Drone ብትቀርፀው ደግሞ በጣም ያምር ነበር ። ቦታውን በደምብ ባትገልውም በሲዳማ ክልል ውስጥ ነው
@birukbuamo7150
@birukbuamo7150 2 ай бұрын
በስዳማ ክልል ልብስ የማይለብሱ በአደን የምተዳደሩ ጎሳ የለም። ይህ ሌባ በሌላ ሀገር የተቀረፀን video አቀነባብሮ በደሀው ህዝብ እየቀለደ ነው😡😡
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER Ай бұрын
የቅናት መንፈስ😎😎😎
@user-gw3ys9zt7i
@user-gw3ys9zt7i 2 ай бұрын
ለተቸገር የምደርስ ጀግና ልጅ ነህ በርታ ወንድሜ ብዙ ጊዜ ቪዲዮችን በFbአይ ነበር ❤❤❤❤
@habtsh09
@habtsh09 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው ወንድማችን በርታልን እንድህ ነው ሚድያን ለጥሩ ነገር መጠቀም አምላክ ይጠብቅህ
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
የነሱ ኑሮ ከማንኛዉም ኢትዮጵያ ይበልጣል ምቀኝነትና ጭንቀት የፀዳ ኑሮ ስለሆነ አገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jshdhvv8807
@jshdhvv8807 2 ай бұрын
የምር ጀግናነህ በርታልን አረቦታው ሲያስፈራ❤
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 15 күн бұрын
ልዩ ሚሥጥር አላት ሀገራቺን አንተንም ወጣትነት ዘመንህ ይባርክልህ በርታ
@gion_beatz2038
@gion_beatz2038 2 ай бұрын
broda ymechsh, lelam endi aynet video sriln good luck 🙌🏽
@shimelslegesse1348
@shimelslegesse1348 Ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር ቦታ ነዉ እድለኛ ሰዎች ናቸዉ።
@RiyaRiya-pg9vo
@RiyaRiya-pg9vo 15 күн бұрын
በጣምይገርማን የኛፓለቲከኛች ህዝለህዝብ ያባላሉ እስቲከነዝህተማሩ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 2 ай бұрын
ወይኔ ልጆቹ ሲያምሩ❤❤
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 2 ай бұрын
mashaAllah tebark Allah about this naturally Allahamdulila for everything
@user-px3bu4bu6p
@user-px3bu4bu6p 2 ай бұрын
በርታ እንደዚ አይነት ነገር አሳየን
@user-pu5es6zk5l
@user-pu5es6zk5l 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ 💪 ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@direlovetube9731
@direlovetube9731 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 2 ай бұрын
ደስ የሚል ቦታ ውይ የኔን ሃገር መሰለኝ
@sitotayikira7640
@sitotayikira7640 2 ай бұрын
Mitigerm liji 🙏♥️ ♥️ Igni inati miyaworuti kowaka mesmati ichilale lemehonu yetignawu biheri gaa nw yehedikewu?
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 2 ай бұрын
Waweeee yezamnu watate eko jigenoch nachwe eski kasedate males enasuga mnore efalegalhu ye erfite nuro ewnate nasenate😘😘😘😘😘😘😘
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 2 ай бұрын
Yemeceresha jegna gobez nek berta❤❤
@selamtakele8721
@selamtakele8721 2 ай бұрын
እኔስ የታየኝ የልጆቹ እናት ስታሳዝን እርጉዝ ናት ለልጆቾዋ ትኑርላቸው እርግዝና መቆጣጠሪያ ምታገኝበትን ነር ብታመቻቹላት
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ኢንደት ደስ የምለዉ ይምር ኢንደዝይ አይነት ቦታም አሌ ለካ የገረመኝ ከነብር ጋር ተሰማምቶ መኖራቸዉ ነዉ ኢንደት ምግርም ነዉ
@SHAMSU230
@SHAMSU230 2 ай бұрын
Nice job,. But where it is? Would you more introduce them and the location background
@orojirtuu8258
@orojirtuu8258 14 күн бұрын
The picture footage used at the beginning and the video recording were unrelated. The video content was edited with pictures that did not match the original recorded video. Additionally, the people who appeared and were interviewed in the video did not match the beginning picture footage.
@user-td5lc1fc3r
@user-td5lc1fc3r 11 күн бұрын
ወይኔ ይኸልጅ ስወደዉ ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ይጠብቅሕ❤❤❤
@user-oz5cj4pl4x
@user-oz5cj4pl4x 2 ай бұрын
Brather bizu laki woyim minamin lemagegneti atakabidi sidama hizibi new enkani nibirina keminim garii telamindo minor hizib new ❤❤❤❤
@Aynamaw
@Aynamaw 2 ай бұрын
shamer .... this is a great job I like Ethiopian anthropology ... i will do for the future more like this
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y 2 ай бұрын
ቦታው ሲያምር❤❤❤🎉
@Only-true-
@Only-true- 2 ай бұрын
በጣም የሚያምሩ ብሔረሰቦች❤
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 2 ай бұрын
Betam atere sefa adrigeh bitakeribilin❤
@user-ij6jm6bo8p
@user-ij6jm6bo8p 18 күн бұрын
ጀግና በጣም አመሠግናለሑ።
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 2 ай бұрын
በጣም ግርሙ ነዉ ወይነ ታድሎ በእዉነት ❤ጎረበት የሉም ማለት ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mahitube3690
@mahitube3690 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወይኔ ሲያስፈራ😱😱
@tenawudenekew8931
@tenawudenekew8931 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ።
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 Ай бұрын
Where is this place?
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 3 ай бұрын
ኢትዮጲያ የያዘችው ጉድ
@burahabamomin
@burahabamomin 2 ай бұрын
Ere yimechih broye sirawochih yileyal berta hawey💕
@user-xq8rm9mb2j
@user-xq8rm9mb2j 2 ай бұрын
አረወይኔ ሢያሥፈራ ጀግናሠዉነሕ በርታ
@aschalewmatthewos4539
@aschalewmatthewos4539 2 ай бұрын
Very interesting with commitment ❤❤❤. Loved you Abenezer. I know you while you are very kid🎉 Press on more👆
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 2 ай бұрын
ፖለቲካና ጦርነት ቢያስጨንቀኝ ይሻለኛል እድህ አይነት ሂወት ከመኖር አኡዙቢላህ 😢
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
Not for me i preferred there life everything is natural🤔
@user-xk5ui1id8y
@user-xk5ui1id8y 2 ай бұрын
በጣም ተሳስተሻል ወይ ተሳስተሀል አኡዙቢላህ የሚያስብል ምን አለ ሀራም ነገር የለም ደስ የሚል ሰላም ያለው ሂወት ይኖራሉ
@besttube8710
@besttube8710 2 ай бұрын
እነሱ ደግሞ የኛን ቢያዩ እንደዚህ ነው የሚሉት
@Mame-op9yc6ix2x
@Mame-op9yc6ix2x Ай бұрын
ግን አኡዝቢላህ የሚባለው ሀራም ስሩ እንዴ እር ታው ግፍ አትናግሩ እስቴ😢😢
@zemenaddis7026
@zemenaddis7026 Ай бұрын
Another level bro😀
@user-uf1op6tm3o
@user-uf1op6tm3o 2 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ጀግና ያስደንቃል በርታ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 ай бұрын
ቦታው ያምራል ግን ለመኖሪያ አይሆንም😢😢
@danielbayissa7793
@danielbayissa7793 Ай бұрын
god Job. Really it is amazing place to see!
@nohamintsegaye2943
@nohamintsegaye2943 2 ай бұрын
Jegna nek abo yemechek 👍👍👍
@israeltigabu5923
@israeltigabu5923 2 ай бұрын
Great content! It would be nice if you present your location in the beginning of the video. Specially, by using Google earth...
@wubetwalelign2598
@wubetwalelign2598 24 күн бұрын
ጎበዝ ነህ በጣም
@user-co6gw7ng6q
@user-co6gw7ng6q 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ዋው❤❤❤
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 2 ай бұрын
At the beginning of this program, you took a short clip from someone’s video about the Hadzabe tribe of Tanzania. You should be honest if you want to succeed.
@saraabata4886
@saraabata4886 2 ай бұрын
ቦታው ባልከፋ ነበር ግን ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው እንደት ብቻ ይኖራል ለሀዘንም ሆነ ለደስታ ሰው ያስፈልጋል
@user-px7dp6in6q
@user-px7dp6in6q 2 ай бұрын
በርታ የኛ ጀግና ግን ለጎብኚዎች ቦታው የሚገኝበትን ሙሉ መረጃ ብታቀርብ የበለጠ መልካም ነው
@SeadaSireg
@SeadaSireg 2 ай бұрын
ቦታውያስፈራል ለመሄድ
@yatiyati4747
@yatiyati4747 2 ай бұрын
በርታ ወድማችን
@SeifuTube
@SeifuTube 7 күн бұрын
We need such like person who's willing to dig out the nature
@kassyekabiso6330
@kassyekabiso6330 Ай бұрын
የእነዚህ ሰዎች እዛው ለመኖር የተገደዱበት ምክንያት ? መነሻቸው ከየት እንደሆኑ ? ለምን እዛው ለመኖር እንደወሰኑ እና ወዘተ መረጃ ማውጣት ነበረበት ለቀጣይ አንድ አስጎብኚ አዳዲስ ቦታዎች በሚያሳይበት ጊዘ ሙሉ ታርክ በሚያሳይ መልኩ ቢሆን ይመረጣል ።
@Nurowood
@Nurowood 2 ай бұрын
Berta Bro
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 2 ай бұрын
በርታልን፤
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 ай бұрын
ነፁ የሆነ ህይወት መኖር ማለት እንደዚህ ነው እሚገርም ነው
@befekerfeker709
@befekerfeker709 2 ай бұрын
በርታ ወንድማቺን ዋዉ ያምራል
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 2 ай бұрын
ወይ ሲሳዝኑ አተ ግን ጉበዝ ነህ የምር
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 24 күн бұрын
ሡበሀን አላህ ጥራት የተገባዉ ጌታ እንደዚህ ዉብ ተፈጥሮ የአላህ ግን ለምን ነዉ ከሠዉ ርቆ መኖር
@user-qt4md7te6o
@user-qt4md7te6o 2 ай бұрын
where is the specific place?
@HealthTips-5tips.
@HealthTips-5tips. 2 ай бұрын
Please shamar mention the place clearly thanks.
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 2 ай бұрын
የምር ደስ ይላን በርታ ሀገሬ ኢ/ያ❤❤
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 2 ай бұрын
Paaaaaaaaaaaa bro denke nw ❤️👍
@alialkhalili9613
@alialkhalili9613 2 ай бұрын
Masha Alha idme Ina tena yistachewuu
@user-fj9ye7yr1x
@user-fj9ye7yr1x 2 ай бұрын
ዋው ጎበዝ❤
@user-ex2nl8lg1f
@user-ex2nl8lg1f 3 күн бұрын
ጀግ ነህ አባቴ በርታ
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi Ай бұрын
የምወዳው ቦታ እዝህ ቦታ ብመጠ ጭቀቴ /ያለፉት መጥፎ ትዝታዎች የምወጋዱ ይመስለኘል የሰይኮሎጂ ዶክተር አያስፈልግም በጣም ቆንጆ /ደሥ የምል ቦታ ነው።እቲበሮች ቁጭ ብላቹሁ ሰውነ ሰውን የምታበሉ ሥራ እዴት እደምሰራ ከሱተማሩ😮 ጎበዝ ጎበዝ በርታ በርታ ለነዝህ ለደም ነጋዴዎች እቱበር እደምሰራ አስተምራቸው።
@MustefaFenta
@MustefaFenta Ай бұрын
በርች እህቴ
@user-rf8fb9ei7j
@user-rf8fb9ei7j 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@admasugebru
@admasugebru 2 ай бұрын
Wow Amazing
@user-cp8nz3jx4e
@user-cp8nz3jx4e Ай бұрын
Kenesu gar new menor ❤❤
@yonasmuleta
@yonasmuleta 2 ай бұрын
Brave. Your tour was not easy. Cobra, Snake, tiger😎
@temimatemima3730
@temimatemima3730 2 ай бұрын
ዉይ ቦታዉ ሲያምር 🥰🥰
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
የሀገራችን ዉበት እፁብ ድንቅነዉ❤❤❤
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 2 ай бұрын
Lijochu yamralu ❤❤❤ antem gobezi neh
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n 2 ай бұрын
ይገርማል
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 Ай бұрын
Wonderful!!!!
@yatiyati4747
@yatiyati4747 2 ай бұрын
ዋው ሲያምር
@lomidentesfaye9638
@lomidentesfaye9638 2 ай бұрын
what a nice job!!!!!!
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 2 ай бұрын
ድንቅ ተፈጥሮ ።
@BaryaAbebe
@BaryaAbebe 2 ай бұрын
Birtaaa bro
@mosasastu9083
@mosasastu9083 2 ай бұрын
Abet mn ayinet selamawi nurr endeminoru gn ❤❤❤
🔴አስካሁን ማንም ያላየውን ቆሼን ላስጎብኛችሁ .
25:02
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 194 М.
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 63 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 76 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,5 МЛН
ሊስትሮን ያፈቀረቹ ተዋናይት ማናት?
41:50
Loret Tube /ሎሬት ቲዩብ
Рет қаралды 577 М.
A comical and humorous family
0:43
昕昕一家人
Рет қаралды 21 МЛН
ДЕВУШКА проучила МУЖА изменщика 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 5 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
0:21
Adam W
Рет қаралды 17 МЛН