No video

በአፍሪካ ደረጃ የመጀመሪያዎቹ እኛ ነን በሰርከስ ትርኢት ዋንጫ እና ደረጃ ዉስጥ መግባት የቻልነዉ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ -

  Рет қаралды 385,322

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 470
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣቹ❤❤🎉🎉🎉
@fatmaali7750
@fatmaali7750 6 ай бұрын
አሜን ለሁላቸም ይሰጠን
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@KedjaWbetu
@KedjaWbetu 6 ай бұрын
እሚን❤❤
@user-jg5bq1ek7k
@user-jg5bq1ek7k 6 ай бұрын
Amen amen amen
@hibahindh4156
@hibahindh4156 6 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም
@samigola
@samigola 6 ай бұрын
ጎበዞች ናቸው ከአለም ሶስተኛ ከአፍሪካ አንደኛ መውጣታቸው ገና ብዙ ነገር ያሳዮናል በርቱ አይዟቹ
@AnaL-gq8rb
@AnaL-gq8rb 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sadayoutube7544
@sadayoutube7544 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታዩ በሞላ በስደትም ይሁን ባህገር ቤት አላህ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ ከሙሉ ጤናጋር👍👍👍🌹
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 6 ай бұрын
አይ ዋለሂ ሌላ ሀገር ቢሆን እንዴት አቀባበል ይደረጊላቻው ነበረ አይዞአችሁ በረቱ አለህ ትልቅ ቦታ ያድረሳችሁ
@user-ks6od5my7s
@user-ks6od5my7s 6 ай бұрын
እውነት ነው እናትየዋ እንዴት ትሳቀቅ ❤❤ ከኛ በላይ ለእናት ይከብዳል ለማየት
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ከፈገግታቺሁ ጋር ኢሻአላህ አለምን ታስጠራላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Aisha-ex8vd
@Aisha-ex8vd 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@hamudhabibi8213
@hamudhabibi8213 5 ай бұрын
አለምን ማን ጋ ነው ሚያስጠሩት 😂
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ እንጅራ ይስጥቹሁ ❤❤ በጣም ከበዲህ ነው ብቻ ይጠብቀቹሁ
@GetasewReda
@GetasewReda 4 ай бұрын
❤በርቱ ዛሬም ነገም እሰከ ዝንታለም ሁሌም ወደ ፊት ኢትዮጵያ🎉
@YohansMan-sz3dz
@YohansMan-sz3dz 6 ай бұрын
በስመአብ እዉነት በጣም እጹብ ድንቅ ነዉ በርቱልኝ
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 6 ай бұрын
ድግልን ስትይ ደስ ስትይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayarhabash1659
@hayarhabash1659 5 ай бұрын
😊❤❤
@yishakhailu
@yishakhailu 5 ай бұрын
ጥሎብሽ ድንግል ትወጅያለሽ ከተወሰደብሽ ቆየሽ?
@user-uz6iz8dr5v
@user-uz6iz8dr5v 4 ай бұрын
​@@yishakhailu😂😂😂😂😂
@tebebugatu
@tebebugatu 3 ай бұрын
የኢትዮጲያ እፁብ ድንቅ እነቁ ልጆች ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይስጣችሁ በርቱ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 6 ай бұрын
ዉይ እንዴት እንደትሳቀኩኝ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ የኛ ጀግኖች ከፍ ከፍ በልሉን❤❤❤❤❤እንወዳችሀለን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
ዋው እኔም እደቲጂ ተሳቅቂ ነዉ ያየኋቸዉ በጣም ሊበረታቱ ይገባል የሚመለከተዉ አካል ቲጂ እዳለችዉ ባገራቸዉ ዉጤታማ እዲሆኑ ሞራል እዲኑራቸዉ ስራቸዉን በይበልጥ ወደዉ እዲሰሮ እረዷቸዉ አገራችንን አስጠረተዋል እነዚህ ጉብል ወጣቱች ❤❤❤🎉🎉🎉እናመሠግናችኋለን ገና ብዙ ደረጃ ትደረሳላችሆ በረቱ ❤❤❤️🇪🇹🇪🇹💪🌻🌻🌻🌺🌷💐💐
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 2 ай бұрын
አሜን የማታ እንጀራ ይስጠን ቲጅዬ እወድሻለሁ
@edel1883
@edel1883 6 ай бұрын
የብቃት ጥግ ይላችሇል ይከ ነው እግዚአቤሂር ፅበብና ማስተዋል ሲሰጥ መታደል እኮ ነው በፈጣሪ😘😘😘😘😘
@nibrasjawarusman9772
@nibrasjawarusman9772 3 ай бұрын
በትክክል መጋዝ ይገበናል
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 6 ай бұрын
ማህተባችሁ ደስ ሲል❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@hossainhossain5155
@hossainhossain5155 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በጣም ይገርማል
@user-um5nq6vm3d
@user-um5nq6vm3d 5 ай бұрын
ስላም ለኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ ይህ ኮሜት ለምታነቡ በቻላችሁት ስኡድ ለምገኙ እህት ውንድሜ ድምፅ እንሁን 😢😢😢😢 እንዳታልፉኝ
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 3 ай бұрын
ጀግና ናቸዉ በእዉነት
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድ ያድርገን
@hawahawa9042
@hawahawa9042 6 ай бұрын
የምር ተሳቀኩ😂😂😂ጎበዝ ናቸው❤❤❤❤
@agizasurakoyomedia
@agizasurakoyomedia 6 ай бұрын
ዋዉ ብቃታቹ ትጅዬ ለማየት እየተሳቃቀች ነበር😂❤ የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ባላቹበት ይጠብቃቹ
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 5 ай бұрын
ጎበዞች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ❤❤❤👍👍👍👌👌👌
@MeleseAbiso-et8sq
@MeleseAbiso-et8sq 5 ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 4 ай бұрын
Wow ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤
@YosephAbebe-pi5gh
@YosephAbebe-pi5gh Ай бұрын
ዋው ጥሩ አሰሪ ከተገኘ ሁሉም ይቻላል በአካፋ እና በዶማ ጣለያንን ያንበረከክን ደፋርና ድንቅ ህዝቦች ነን ኮራሁ😍😍😍😍
@mawaysh
@mawaysh 6 ай бұрын
ወይኔ ማዋይሽ በፍራት አስር ኪሎ ቀነስሁ 🙄🙄🙄🙄
@GrDgg
@GrDgg 6 ай бұрын
በጣም ያስፈራል ወላሂ ብስሚላሀ
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 6 ай бұрын
በስማም😢❤
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 6 ай бұрын
ቲጅ መልካም ስወድሺ ❤❤❤
@Rayuma-uf5cx
@Rayuma-uf5cx 4 ай бұрын
😮 ማመን ይከብዳል "የኢትዮጵያ ወርቆች" እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😮
@taralema6070
@taralema6070 4 ай бұрын
በስመ ስላሰ የኔ መደገጥ
@AkliluSahilu
@AkliluSahilu Ай бұрын
ድንግል ስትይ አንደበትሽ ጣፋጭ ነው እንደ ህፃን እንደ ወደድሻት ትጠብቅሽ
@yishakhailu
@yishakhailu 5 ай бұрын
ጀግኖች🎉🎉🎉
@hawa7349
@hawa7349 4 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ቤተሰብ እንኻን በሰላም መጣችሁ
@Mohammed-r1o
@Mohammed-r1o Ай бұрын
አሜን
@user-me9kg8bm7v
@user-me9kg8bm7v 3 ай бұрын
እግዚአብሔ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 5 ай бұрын
በስማምየሠውሰውነትነውግንየያዙ❤❤❤❤
@user-xp8ou9mg4r
@user-xp8ou9mg4r 6 ай бұрын
ውይይ የቱጅ መሸማቀቅ በሳቅ ሞቱኩኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤ዋውውውውው አንደኛ ናቸው ቱወና 🥰🥰🥰ተሳቅቄ ጨረሱኩት 😂😂😂
@bizu-e4g
@bizu-e4g 6 ай бұрын
ውይ በስማም እንዴት እንደፈራሁ ቲጅየ ❤❤❤❤
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 6 ай бұрын
የምር ጀግነዎች ❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 6 ай бұрын
በጣም ጎብዣች እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-fe5gc5vo9d
@user-fe5gc5vo9d 5 ай бұрын
Amen
@user-qk4zk5yx6z
@user-qk4zk5yx6z 4 ай бұрын
በስምአም ያስደነግጥር ፈጣር ይጠብቃቹሁ
@user-iw4vk8ey4n
@user-iw4vk8ey4n 6 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 4 ай бұрын
የትጂ ሁኔታ አለሽ አይደል😂😂😂😂 ወየው ልጆቹ ድንቅ ናቸው ❤❤❤
@MH-ro8rl
@MH-ro8rl 2 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ሲያያት ፈገግ የሚል ❤❤
@gezahegnabele
@gezahegnabele 5 ай бұрын
Amazing
@HiwiGaltigray
@HiwiGaltigray 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@EneyategetuEneyategetu
@EneyategetuEneyategetu 6 ай бұрын
ዋው በርቱልኝ 👏👏👏
@amicony9403
@amicony9403 3 ай бұрын
ደግሞ ልጂቷ ስታምር❤
@alemukassa6197
@alemukassa6197 4 ай бұрын
በጣም ውብ ናችሁ በርቱ መቼም እኛ ኢትዮጵያዊያን በጎ ነገር አናበረታታም ይሄኔ ሞተ ተገደለ ቢሆን የዩቲብ ጫጫታ አንችለውም ነበር ለማንኛውም ሰከላ ኘሮግራም አናመሰግናለን
@fafetub1120
@fafetub1120 6 ай бұрын
ቲጂዬ ሥታምሪ ዛሬ አለባበሥሽ ሢያምር ኦኦኦ ማ ጋ👌
@Gechshewa00
@Gechshewa00 6 ай бұрын
በጣም ነው የገረመኝ በርቱ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 5 ай бұрын
ዋውውውውው ጀግና ናችሁ የምር ግን እናንተ ለሰራችሁ እኔ ለማየት ዞረብኝ ለናንተ ሽልማት ሲያንሳችሁ ለምን ከሀገር ስትወጡ ብቻ ሽልማት ኢትዮጵያም ውስጥ መሸለም አለባችሁ ❤❤❤❤❤
@user-du4ns9bb5g
@user-du4ns9bb5g 6 ай бұрын
Amen amen amen
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 6 ай бұрын
😂😂ደግጨ ጀዋሌን ሰበርኩት መዳሜ ነይ ጉድሽን እይልኝ😢😢😢
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-om6pj2bo6t
@user-om6pj2bo6t 6 ай бұрын
😂
@ferafera850
@ferafera850 6 ай бұрын
Wow ዋውውውው በጣም ደስስስስ ይላል ደሞ በጣም ይሰቀጥጣል በጌታ ❤❤❤❤❤❤❤ 😊
@user-pr6kz1eh6r
@user-pr6kz1eh6r 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ጀግኖች
@user-cg3eq4hj9h
@user-cg3eq4hj9h 6 ай бұрын
Yesefre lij enate tmut tleyaleshe❤❤❤
@user-uz6ps7sx6f
@user-uz6ps7sx6f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቃችሁ
@Hasentube19
@Hasentube19 6 ай бұрын
ሰለም ዎድ የገሬ ልጆች በየለችሁበት ሰለም ታመኜሁ
@RahielG
@RahielG 5 ай бұрын
Wow des yelal❤❤❤❤❤
@user-pr1pr5bt6v
@user-pr1pr5bt6v 6 ай бұрын
ማሽአላህፈጣሪከክፈነገረይሰውራችሁደስብሎአችሁ።ሁዝብምታኮራላችሁ።አገረታስጠራላችሁ።ዋው❤❤❤❤
@ZayedBerhe
@ZayedBerhe 4 ай бұрын
ዋውውውውውውውውእግዛኣቤሄር ይጠብቃቹ
@user-tm7ok8wi7y
@user-tm7ok8wi7y 4 ай бұрын
አሜን አላሁመ አሜን
@mekaahmed4447
@mekaahmed4447 5 ай бұрын
እኔ የገባሁት የአችን አግት ለማየት ነዉ ትግሰትዬ እኔም እነሱን ሳላይ አችን ነበር እያየሁ የጨረስኩት 😢❤❤❤😊
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 5 ай бұрын
በሰማም እኔ እራሴን አዙረኝ የሚገርም ነው በርቱልን ጉበዙይ ❤❤
@user-bt8or8lk2c
@user-bt8or8lk2c 5 ай бұрын
Yeitopha jagnwoce egzaberi. Ydagfachew❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 6 ай бұрын
አረ በስማአም እኔ እራስምታት ነው የለቀቀብኝ ወደላይም ልበልሽ አለኝ ግን በጣም ነው የማደቃችሁ እግዚአብሄር በጥበቡ ይጠብቃችሁ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ በልጆቿ ስትጠራ ስሟ ከፍ ሲል በጣም ነው የምደሰተው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ድል ለተጨቆነው በድሮን ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ ሞት ለጨፍጫፊው መንግስት ተብየው እና ለዳቢሎስ ልጆች ይሁን ድል ለጀግናው ለአይበገሬው ለአማራይቷ ልጅ ሀፋኖ ፋኖ ሁሌም አሸናፊ ነው ይብላኝ የአማራ እናቶች ህፃናት አዛውት የገዳም አባቶች እንደበግ ሲታረዱ ሲጨፈጨፉ ዝም ላላችሁ የባንዳ ልጆች ፋኖም ያሸንፋል እያንዳንድሽ ግን ዋጋ ያስከፍልሻል ምክንያቱም አማራ ሲጨፈጨፍ ጆሮ ዳባ ብላችኋል ገብሱን ከንክርዳድ ለይተን አበጥረን አይተነዋል በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ አማራ ሲጨፈጨፍ ዳር ሆናችሁ እሳቱን ተሞቃላችሁ አይደል እሳቱ ግን እናተንም አይተዋችሁም ቅርጥፍ አድርጎ ይበላችኋል የአማራ ደም እንደጎርፍ እየፈሰሰ ግን ስለሁሉምዐነገር እግዚአብሄር ቀን አለው አርቲስቶች የጥበብ ሰዎች የምንላቸው ባንዳዎች ናች ናቸው እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነው ብላችሁ በአማራ ህዝብ የምትሳለቁ እውነት እላችኋለሁ ዘንዶው አብይ አናተንም ይበላል እመኑኝ ዘንዶው አብይን ጉሮሮውን ይዞ ለፍርድ ይቀርባል ከነኮተቱ ፋኖ አዲሳባ አለ የእምዬ ልጆች 💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@amarch8112
@amarch8112 6 ай бұрын
Amazing talent!!@@ Denglen stey endate dese telalche.❤❤❤❤❤
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 6 ай бұрын
Yafaxari yala egazaberea yixabaqachu ❤
@YabsiraYdnekachew
@YabsiraYdnekachew 6 ай бұрын
ይኼማ ስምት ወር ብቻ አይመስለኝም በርቱ ጉበዝ❤❤❤❤
@yonasyonas-tb6qj
@yonasyonas-tb6qj 6 ай бұрын
ለማየት ቢከብደኝም የምር ጀግኖች ናቹህ
@KutaberTube.
@KutaberTube. 5 ай бұрын
ኢትዮጲያ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን ውዶቼ ባላችሁበት ሀገር ፈጣሪ ከለላ መከታ መሸሸጊያ መደበቂያ ይሁናችሁ
@user-mx9od3ee9m
@user-mx9od3ee9m 6 ай бұрын
ወላሂ ለማየት ያስጨንቃል
@HabtamuMamo-cz2ci
@HabtamuMamo-cz2ci 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጎበዞች
@user-de4wi4qb6f
@user-de4wi4qb6f 5 ай бұрын
ያለማድነቅ አይቻልም የሀገር ተስፋወች
@user-bx5zu9en3g
@user-bx5zu9en3g 5 ай бұрын
በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን!እመቤቴ ትጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ!!!🙏💞💞💞
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 6 ай бұрын
Clever totally ❤❤🎉
@jenberumulat9343
@jenberumulat9343 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@NuriJamal-dx8em
@NuriJamal-dx8em 2 ай бұрын
ብርቅዬ ዎች
@user-lg8sc7wx5q
@user-lg8sc7wx5q 5 ай бұрын
ፈጣር ይጠብቃቹ
@Betty7271
@Betty7271 4 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 6 ай бұрын
በስመ ስላሴ ዛሬ እቅልፍ አይወስደኝም ውይ መሳቀቅ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 6 ай бұрын
ሥላሴ✅️ ስላሴ❌️
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 ай бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 6 ай бұрын
Wow that looks great 👍
@AbelYohannse
@AbelYohannse 4 ай бұрын
በርቱ በርቱ ትልቅ ቦታ እደምደርሱ ትልቅ እምነት አለኝ
@MohammadMohammad-dq9kf
@MohammadMohammad-dq9kf 4 ай бұрын
አደኛ አደኛበርቱ ይቀጥል
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 6 ай бұрын
በጣም አደገኛ ነው ልጄን መቼም እንዲህ እንድትጫወት አልፈቅድም
@user-ks4hi5bh1o
@user-ks4hi5bh1o 5 ай бұрын
💕👌
@tilahunerduno8740
@tilahunerduno8740 5 ай бұрын
ልጆቹ ዋንጫቸውን እንደያዙ ወደ መድረክ ጠርተሽ ብታስተዋውቂ መልካም ነበር።
@Yekte-px5pu
@Yekte-px5pu 4 ай бұрын
ትጂዬ ድንግልን ስትይ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤
@FentaErgataw
@FentaErgataw 5 ай бұрын
❤❤❤ ሰላምሽን ያብዛልሽ
@serkalaim3839
@serkalaim3839 6 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤
@Abraham-hw7vb
@Abraham-hw7vb 4 ай бұрын
Wow betam dess yilal bertu kekifu yitebikachu
@derejejemal78
@derejejemal78 4 ай бұрын
heroooooooooooooooo
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 182 М.
Revolutionary Uses for Leftover Styrofoam
00:19
Делай сам
Рет қаралды 6 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Revolutionary Uses for Leftover Styrofoam
00:19
Делай сам
Рет қаралды 6 МЛН