ማናልሞሽ በህይወት እያለች የለበሰችዉን ጥበብ ነዉ የለበስነዉ ልዩ የአዲስ አመት ቆይታ ከተወዳጅዋ ድምፃዊት ማናልሞሽ ልጆች ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 330,439

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 935
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
እባካችሁ የእንጅነር ስመኘውን ልጆች ለገና እንተርቪው አርጓቸው እንጅነር ስመኘው ህይዎቱን ለኢትዬጵያ ህዝብ የተሰዋ ሀገር ወዳድ የበርሃው ጀግናነው💚💛♥😭😭😭😭
@ميرياا
@ميرياا 4 жыл бұрын
ትክክል ነበር
@nejatmohammedmohammed1158
@nejatmohammedmohammed1158 4 жыл бұрын
😭😭ይች አለም ጥሩ ሰዎች አይቆዩላትም
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
@@nejatmohammedmohammed1158 በጣም ውዴ😭😭😭😭😭😭
@ericahyland695
@ericahyland695 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
@@mameeuntue7673 እውነት ነው እህቴ😡😡😭😭
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
የጆሲ ብርታት ነው የማናለሙሽ ልጆች እዚህ የደረሱት 😘 😘እልል ስታምሩሩ የናንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው እንኳን ደስተኛ ሆናችሁ
@georgekaddise4563
@georgekaddise4563 4 жыл бұрын
ከቀበሌ ቤት በስተቀር በስማችን የተሰበሰበውን ብር ለራሱ አውሎታል ብላ ሚዲያ ላይ ወታለች ልጁቷ
@kokifekadukoki9523
@kokifekadukoki9523 4 жыл бұрын
@@georgekaddise4563 እውነት ሰው ውለታ ሲረሳ ጥሩ አይደለም ደሩ ዘሀረሩ የጆሲን ስም ማጥፋቱን ተያይዞታል
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ
@ፍፊፍፊ-ሰ2መ 4 жыл бұрын
@@georgekaddise4563 እእ እረ አትልም እሶም አያርግም
@eldanamekiso
@eldanamekiso 4 жыл бұрын
Mnw batawuqut ngr atizbarqu Awo largelachew Egzyabher yestew gn yaltesetachewun tesetonal bila mewashet alebat wey ???
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ 4 жыл бұрын
ትክክል
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 4 жыл бұрын
የኢጂነረ ስመኘውን ልጆቺ ጋብዙልን በበረሀ ለኢትዮፒያ ህዝብ የተሰዋነው ልጆቹ መረሳት የለባቸውም የጀግናቺን ልጆቺናቸው
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
ምስጋነ ለጆሲ አላህ እድሜይስጥው እነተም ከዚህ በላይ ከፍያርጋችሁ ማሻአላህ በጣም አድገዋል
@haytatfikir8588
@haytatfikir8588 4 жыл бұрын
ኽር ጂስ የትገባ ምን ሆነ ምነው ብታቀርቦልን ፣ዩሴፍ ገብሩ ?
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 4 жыл бұрын
በማርያም የማን አለሙሽ ልጆች ሳይ ጆሲ ውንድማችን የድሆች አባት የምስኪኖች የት ገባ የት ደርስ ግን እር ስው ሲጠፋ ዝም አንበል
@elham0902
@elham0902 4 жыл бұрын
እውነትነውማር
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 4 жыл бұрын
Ere simun hulu matfat tejmro neber be midia sew welta bis new mechem egzaber yekflew enji
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 4 жыл бұрын
ሀበሻ እኮ ምቀኛ ነው መልካም ሰው አይወድም
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 4 жыл бұрын
@@ያፍሪካዋSነኝ በጣም
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
He opened a nightclub
@mesitube8396
@mesitube8396 4 жыл бұрын
አቤት ኳሜቶች ደስስትሉ ጃሲን አመስጋኘ ብዙነው መመስገንም አለበት ጃሲየ ባለህበት እድሜ ይስጥህ። መልካም በአል ይሁንላችሁ ግን እነናፍቆት መስቀል ልበሱ ምነው
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 жыл бұрын
እውነት ጆሲ እግዛብአብሄር ይስጠው እግዛአብሄር በታች እሱ ብዙ አግዞችሁል ናፍቆትና መቅዲ ትችላላችሁ ገበያ አንደኛ
@meleksami9728
@meleksami9728 4 жыл бұрын
Ewnit new joseiy yemrsa aydelim
@sebledagnew2685
@sebledagnew2685 4 жыл бұрын
አቤት አለባበስ እንዴት እንደምታምሩ መልካም በአል ይሁንልን 😍
@mobilecity2404
@mobilecity2404 4 жыл бұрын
በእዉነት ትልቁን ሀላፊነት የወሰደዉ ጆሲ ነዉ ፈጣሪ ይምስገን እንደዚህ አደጉ
@ኡዘይፈነኝበቃኡዘይፈ
@ኡዘይፈነኝበቃኡዘይፈ 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ና ልጆችህን እያቸ አላህ በለህበት ይጠብቅህ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
የምናልሞሸን ልጆች ከቤተሰብ ጎን ሆኖ ለዚህ ያበቃው #ጆሲ ነው ምስጋና ይገባዋል ምናልሞሸ ነብስ ይማር
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
ጆሲንም አብራችሁ መጋበዝ ነበረባችሀ ጆወሲ ለነሱ አባት ነው ቢባል አያንስበትም
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 4 жыл бұрын
በጣም ጆሲ የደሀወች አባት❤ E B C ምችት ይበላችሁ🌻 የፍቅር ዘመን ይሁንልን
@ቀሌ
@ቀሌ 4 жыл бұрын
እህ እንኳን ሊያመሰግኑት ቀርቶ ጆሲ ሰርቀን ብለው ስሙን።አጠፉት እኮ ዳሩ ሀርር።ላይ ስልክ ደውለው በፌስ ቡክ ሲያሰድቡት ነበር
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
@@ቀሌ የማናለሙሽ ልጆች ወይንስ ሌሎቹ🤔🤔🤔
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 4 жыл бұрын
@@ቀሌ ሰውኮ ባዝሉትም እግሬ ተጠለጠለ ማለቱ አይቀሬ ነው እረጅ የሚከፈልሽ ከፈጣራ ነው
@ቀሌ
@ቀሌ 4 жыл бұрын
@@asmaaaaa23 እው ሴቷ ልጅ ናት የጆሲ ስም ያጠፋችው
@መቅዲ-አ9አ
@መቅዲ-አ9አ 4 жыл бұрын
የጆሲ ብርታት ነው የማናለሙሽ ልጆች እዚህ የደረሱት 😘😘
@hiwatlb0r928
@hiwatlb0r928 4 жыл бұрын
አወ በትክክል ጆሲ እድሜና ጤና እስከ ቤተሰቦቹ ይስጥልን
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
በትክክል ጆሲዬ ምን ሆኖ ነዉ የጠፍው የኔ ጀግና
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 4 жыл бұрын
በትክክል
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 4 жыл бұрын
እውነትነው
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም 4 жыл бұрын
በትክክል
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 4 жыл бұрын
ጆሲ ኑርልን በአንተ ላይ የተነሰትን ምቀኞች ልብ ይስጣቸው እህት ሰርተሽ ብይ በሌላ ሚዲያ ስለ ጆሲ የተናገርሽው ከነ ቤተሰብሽ ውለታ ቢስ መሆናችሁን ነው የሚያሳየው እኛ ሰዎች እንኳን ለሰው ለአምላክም አንመች።
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዶሮውን ለማረድ ቢላዋ አያስፈልጋችሁም ጥፍራችሁ እኮ ምርጥ ስለት ቢላዋ ነው
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 жыл бұрын
እንደማመር
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ አረ በሳቅ
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 4 жыл бұрын
ሲስጠሉ
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላ በዛላ ኮርና ነው
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
😃😃😃😃
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ለውጥ አለ አድገው አምሮባቸዋል የማናልቦሽ ልጆች የጆሲም ውለታ አይረሳም
@becka_a_
@becka_a_ 4 жыл бұрын
በአድሱ አመት ከሸቃላ ነት ወደ መዳምነት ይቀይራችሁ አሜን በሉ ከልቤ ነው አሜን🙏🙏እስኪ ሙትት ስሊላችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ ሙሉልኝ ትንሺ ነው የቀር😥😥😥😥በአዲሱ አመት 👉ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን 👉ክፋትን ሳይሆን ደግነትን 👉ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን 👉ክህደትን ሳይሆን እምነትን 👉ትቢትን ሳይሆን ትህትናን 👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ ፈጣሪ ያድለን
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 4 жыл бұрын
የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው አለ ያገሬ ሰው ሸቃላ ትላለህ እንዴ
@adugnatubes9211
@adugnatubes9211 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@zd8315
@zd8315 4 жыл бұрын
አሚን
@tigistmola6787
@tigistmola6787 4 жыл бұрын
አሜን
@HMtube-vu2ev
@HMtube-vu2ev 4 жыл бұрын
ሴት ልጂ እዲህ ስትለብስ ውበቶ የምን ያህል ያምራል
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 4 жыл бұрын
ሞት ድል የሚነሳው ልጅ የወለዱለት ነው! ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጆሲ መልካም ሰው እድሜህ ይርዘም መልካም ነገር መስራት ለራስ ነው እንዲህ ልጆችህ አድገው ተለውጠው ስታይ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ!🙏💚💛♥
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ናፍቆትና መቅደዲ ሴትነት በቤት ውስጥ ያምርባችኋል ታስታውቃላችሁ ስታምሩ በተለይ አንገታችሁላይ ጣል ያረጋችኋት ነጠላ ብትለምድባችሁ ልእልትኮ ነው የምትመስሉት ሙሉ ልብስ መልበስ በሁሉም ሀይማኖት የተወደደ የሴትልጅ ውበት ነውኮ በጣም አምሮባችኋል💔💔💔💔
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነትውዴ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል በእመብረሀን እግዚአብሔር ይስጣችሁ Ebs የማናልሞሽ ዲቦ ልጆች ስላሳያችውን የእውነት ቃላት አጣሁላችሁ ተባርኩ እንዴት እንደምታምሩ የኔ ማሮች #ምስጥርዩ #ጆሲ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ውጤት ነው።
@birtukanmulualem599
@birtukanmulualem599 4 жыл бұрын
የጆሲ እጅ አለበት እናንተ እዚ የደረሰችህበት ምክንያት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችህንም ይባርክልን ይደጉ አግብታችህ ውለዱ አይዞችህ በርቱ ♥♥♥♥♥
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 жыл бұрын
ማን አለሙሽ የማትረሳ አርቲስት ናት እድሜ ለጆሲ ልጆቻም ጥሩ ቦታ ደርሰዋል
@mestawtgeletayemane1150
@mestawtgeletayemane1150 4 жыл бұрын
Betam.josi.edemena.tena.yesetew.yersa.yemiyasetawes
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@mestawtgeletayemane1150 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 жыл бұрын
@@mestawtgeletayemane1150 አሚንን
@የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
@የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ 4 жыл бұрын
የዚህ ሁሉ ውጤት ጆሲ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናንተም ጠንካራ ናቹህ
@lubabahussen2119
@lubabahussen2119 4 жыл бұрын
የወለደ ሰው ቢሞትም መቼም አይረሳም ልጅ እስካለ ሁሌም ያስጠራል ትልቅ ደረጃ ድረሱላት
@Peace-b8d
@Peace-b8d 4 жыл бұрын
የሴት ወይዘሮዎች በጣም ነው የወደድኳችሁ የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ አይደል የሚባለው ቢያንስ እናቶቻችንን, ድካማቸውን, አለባበሳቸውን, ገበያ ሲገበዩ ያለው ድባብ ሁሉም ያምራል እድሜ ይስጣችሁ በዚህ ዘመን ይህን ማየት በጣም ያስደስታል 🌻❤🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻
@ቃልኪዳን-በ9ዘ
@ቃልኪዳን-በ9ዘ 4 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ አብሮ መጋበዝ ነበረበት አባታቸው ነው
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 4 жыл бұрын
የማንአልሞሽን ቤተሰብ ዛሬ እንደዚህ እንዲታሰቡ ያደረጋቸው josy in the house ነው ጆሲዬ የኔ መልካም በመልካም ስራህ ሁሌም ልትደነቅና ልትመሰገን ይገባል ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ይስጥ 🤲 ኢቢኤሶችም ፈጣሪ ይስጣችሁ በጎደለ ይተካላችሁ እንደነሱ ደሞ እርዳታ የሚሹ ብዙ ታዋቂ ይኖራሉና እባካችሁ ማለት እወዳለሁ በዚህ አጋጣሚ😍መልካም አዲስ አመት ይሁንልን መላው ኢትዮጵያዊያን❤❤❤❤
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_ኤረ ጆሲ የት ነው የጆሲ ያለህ የት ነው የት ደረሰ_
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው አድስ አመትና አመትባል ያለ ጆሲ ኸረ የት ነው? እንደት አንድ ሰው ይጠፋ ጆሲን የሚያስታውስ? እኔ ያፋልጉኝ ልለጥፍ ምንም አልቀረኝ
@ፍቅሬንበግጥም-ለ5ጐ
@ፍቅሬንበግጥም-ለ5ጐ 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@hdjdjdbdjdj824
@hdjdjdbdjdj824 4 жыл бұрын
ጆስ ታስሮል ኦኮ እስር ቤት ነዉ
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቂነው
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅን
@hewi_q8814
@hewi_q8814 4 жыл бұрын
አርቲስት ማን አልቦሽ ዲቦ ሳትጠገብ ያለፈች ግን መዚቃዋ አሁንም ድረስ ጣፍጠው የሚሰሙ የባዓል ድምቀት ናቸው ልጆቿ ም እዚህ ደርሰው ስላየን ደስ ብሎናል ወደፊት የተሻለ ነገር እንዲገጥማቸው እመኛለው
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 4 жыл бұрын
እድሜ ለጆሲ አደጉ እናለኢትዮጵያህዝብ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ጆሲ መመሰገን አለበት👍👍👍 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰታምሩ😘😘😘😘😘😍 ሠም አይሞትም 👍👍👍😘
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 жыл бұрын
ትልቁ ስው ዮስፍ ገብሬ የት ገባ መቼም ስው ሲጠፉ ለምን አይጠየቅም ለምን
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
ጆስ ምርጥ ሰው ያንተ ልፋት ነው:: ፈጣሪ ይስጥህ
@አባየእሩጫየላተነዉ
@አባየእሩጫየላተነዉ 4 жыл бұрын
እረ አለባበስ የለለ ነዉ ያማረባቹሁ 😘😘😘😘😘👈አቦ ይህን ቁምማጭ ልብስ እግዚአብሔር ያጥፋልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwatlb0r928
@hiwatlb0r928 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@halivone7919
@halivone7919 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን
@ravehcall2261
@ravehcall2261 4 жыл бұрын
ወይኔ ገቢያ መሄድ እንዴት እንደናፈቀኝ ጆሲዬ የኔ ጀግና የኔ ሰው አክባሪ ይሄ የአንተ ውጤት ነው ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ።
@linamesfin1789
@linamesfin1789 4 жыл бұрын
God bless josy he give you home to live comfortably , he send you the best school to get better education , he produces your music to promote and to motivate you but at the end of the day you thank him by damaging his name is not good you will pay forward
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 4 жыл бұрын
Josi you take the all credit. Thank you Thank you so much for the help.
@zizyomer193
@zizyomer193 4 жыл бұрын
ጆሲ ለዚህ ስላበቃሀቸዉ እናመሰግናለን ስላየናችሁም ደስ ብሎናል ebsሶች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 4 жыл бұрын
ገና ሳያቸው እንባዬ ነው ሚመጣው ወዱ ልጁዋን በጣም ነው ማደንቀው ጎበዝ ተማሪ እዚህ ደረስህ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጁዋ ብንደግፋት ከምር እሱዋን ትተካለች ታስታውስናለች አላሙዲ ሃብታም እንጂ ምስኪን መች ይረዳል እግዚያቤር ግን ከጎናቸው ነው የሱ ይበልጣል እኔግን ልጁዋ የናቱዋን ስትዘፍን ሳይ እንባዬ ነው ሚፍስው ያማል
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
እድሜ ለጆሲ ከወደቁበት አስታዋሽ ካጡበት እሱ ነዉ ያነሳቸዉ፣ ስመችህ ዘመድ ብዙ ነዉ ምነዉ ልጆቹ እንኳን ማመስገን ያቃታቸዉ
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ይርጋዓለም ጆሲን አመስግኗል ።
@rozateklay8818
@rozateklay8818 4 жыл бұрын
Seenaa koo መሳቅ ነዉ አመሌ ere haunma cherashe genzeb wesdobnal eyalu nw eko alsemakm ke godana lay answtowachew ensu zare esun mewkse jemru drom habsha 😏
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
@@rozateklay8818 እዉነት ሀበሻን ከመርዳት ገንዘቡን ማቃጠል ይሻላል ቱ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
@@rozateklay8818 betam jezboch nachewu
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር 4 жыл бұрын
የኔ እህት እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ በቃችሁ አይዛችሁ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 4 жыл бұрын
ጆሲ ትልቅ ውለታየው የዋለላቸው እድሜ ይስጠው❤
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅን
@ፍቅርፍቅር-ቀ2የ
@ፍቅርፍቅር-ቀ2የ 4 жыл бұрын
የጆሲ ውላታ አይረሳም
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጅሲ እግዚአብሔር የባረክውል ልጆነው
@greatjordan7526
@greatjordan7526 4 жыл бұрын
Josy we love you very much you great job for poor people god bless you
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
የማናለብሽ ዲቦ ወዱ ልጅ ክብረትን ይስጥህ ጎበዝ እደግ አተ ለጆሲ መልካምነት ስሙን በክፍ አላነሳህም እኔ ልመልስ ያልከው ስለኑሮዋችሁ ለካ እዳትቀባጥር ነበር እህትህ ግን በሌላ ሚድያ የጆሲን ምስጋና ጥላለች ባለጌ ብያታለው አክስት ተብየዋም አጎትተብየውም ለምን ግን ያለፍነውን እንረሳለን???
@MA-qg8rr
@MA-qg8rr 4 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ናቸው ሙሉ ቤተሰቡ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢበሰ ጋዜጠኞች እንዴት ደስ እንደምትል እግዚአብሔር ያክብራችሁ እንዚህን ይቲሞች እዳከባረችሆቸው ፣🌻🌻🌻🌻👌🇲🇱
@ቃልኪዳንፍቅሩ
@ቃልኪዳንፍቅሩ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ በሀገርም በውጪም ያላቹ የሀገሬ ልጆች መልካም በአል በያላቹበት
@efuyegela5221
@efuyegela5221 4 жыл бұрын
ሽንኩርት ስትከትፉና ፡ ዶሮ ስትገነጥሉ ያለው ሁኔታ በጣም ተመቸኝ ፣ even the way you dressed up is cool. You remind me my mom and her neighbors. ባለሙያዎች ናችሁ፣ በዛ ላይ ታምራላችሁ ። መልካም አዲስ አመት !!!!
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 4 жыл бұрын
ምነዉ ጆሲን ዘነጋችሁት ዉለታዉን በአጭሩ ???
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ከባድ ስሜት አለው እናትን ማጣት ፈጣሪ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን
@beketube9852
@beketube9852 4 жыл бұрын
እኛንም ስደት በቃቹ ብሎ ላገራችን ያብቃን
@በድርያሁሴን
@በድርያሁሴን 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
አሜን
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 4 жыл бұрын
አረ ጆሲ የት ነህ ሰዉ ዉለታ ቢስ ነዉ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Betam jezboch nachewu lijochu
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 4 жыл бұрын
ጆሲ አሪፍ አድርጋቹው አመስግኑት ለዚህ ደረጃ ያደረሳቹው እሱ ነው
@የእመብርሀንልጂ
@የእመብርሀንልጂ 4 жыл бұрын
አሳስረውታል እናቴ
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 4 жыл бұрын
@@የእመብርሀንልጂ ውሽት ነው
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በዚህ አጋጣሚ ጆሲ የት ጠፋ ??ለምን የሆን?? ጆሲየ ባለህበት ሰላም ሁን በአድስ ስራ ብቅ በል በአል ስናስብ የአንተ ውለታ አንዱ ማድመቂያችን ነበር በየቤቱ ሂደህ ስትጠይቅ አንረሳም መልካም አድስ አመት የዘርና የሀይማኖት ጥላቻን እግዚአብሔር ከሀገራችን ላይ ያንሳልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gifftioromyaeyu2791
@gifftioromyaeyu2791 4 жыл бұрын
የታምራት ደስታን ልጆች እደዚህ ብጋብዟቸው
@አፍራመሀመድ
@አፍራመሀመድ 4 жыл бұрын
በጆሢ ብርታት ነው ለዚ ደረጃ የደረሡት የማናለብሽ ልጆች ጃሢ የኔ ደግ ሠው አላህ እዳተ አይነቱ ያብዛልን ባለህበት ቦታ ሠላምክ ይብዛ እድሜና ጤና ይሥጥክ😘😍😍
@אגרנשדסאליין
@אגרנשדסאליין 4 жыл бұрын
አይ የሰው ነገር ኧረ ጆሲንም አትርሱት. አመስግኑት
@frehiwotdebebe3974
@frehiwotdebebe3974 4 жыл бұрын
እድግ ብላቺሁ ስላየሁቺሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ትልቅ ብታ ያድርሳቺሁ
@rita4819
@rita4819 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ሀበሻ ምንም ብታደርግለት ባዳ ከሆነ በተለይ ያደረክለትን ሳይሆን ስእተትክን ነው የሚያየው! የማናለቦሽ ዲቦ ቤተሰብ አሳፋሪ ናቹ ህዝብ እረስቷቹ እሱ ነው አስታውሶ ከወደቃቹበት አንስቶ ቤት እስከማሰጠት የደረሰው! መቼም ኢትዮጲያ ውስጥ የቤት ነገር የታወቀ ነው ቤት ማለት ኢትዮጺያ ውስጥ ከአካልክ እንዱ ክፍል እንደማለት ነው ይሄን ከባድ ነገር በእሱ እርዳታ እንዲያገኙ አድርጓል ታዲያ ዛሬ ቤት ኖሯቸው የአስቤዛ ሲያጡ መልካም ያደረገላቸውን ሰው ከምስጋና ይልቅ በአደባባይ ለመውቀስ መምጣት ትልቅ ነውረኝነት ነው! ሲቀጥል ህዝብ ነውጂ ገዝብ በስማቹ ተሰብስቧል ያለው ጆሲ ስለዚ ጉዳይ አላወራም እና እሱ ምን አገባው? ህዝማ ስራ ፈት ነው ብዙ ያወራል ህዝብ አወራ ተብሎ በሚዲያ ላይ ወቶ የሰውን ስም ማጥፋት ምን ይሉታል? እርዱኝ ብትሉኮ እናንተ እንዳላቹትም የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን ነው ይረዳችዋል አሁንምኮ እርዳታ ለመጠየቅ ነው የመጣቹት ግልጽ ነው ግን የጆሲን ስም አንገት ማስገቢያ ማድረግ አግባብ አደለም! ለማንኛውም አመስጋኝ እንሁን ማመስገን ካልቻልን ዝም እንበል የሰው ስም ማጥፋት ነውር ነው ! ጆሲዬ ኑርልን ብዙ መልካም ስራዎች ሰርተካል በሱ ሁሌም አከብርካለው ስህተት ሊኖርብክ ይችላል ይሄ ደሞ ግድ ነው የሰው ልጅ ይሳሳታል ግን ከአንድ ስህተት ሺ የሚያስመሰግኑ በጎ ስራዎችክ ለኔ ትልቅ ዋጋ አላችው በሱ ብቻ አከብርካለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ🙏💝
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 4 жыл бұрын
ትክክል የሠው ልጂ በልቶ እንጃነው
@ንግሰቲጋልራያ
@ንግሰቲጋልራያ 4 жыл бұрын
በትክክል
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ባለሚዲያዎች በሚዲያ ሳያፍሩ የጆሲን ስም ሲያብጠለጥሉ በጣም ያሳዝናል እኔ በሕይወቴ ወንዶች ቁጭ ብለው አንደሴትኛ አዳሪ ስም ሲያጠፋ በዚሕ ዘመን ነው ያየሑትኝ ታዲያ ይሕ ሑሉ ችግር በኢትዬጵያ ቢታይ ይገርማል? ነገ በእኔ ይደርሳል አይባልም እኔ የገባኝ በጆሲ ላይ በጣም ይቀኑበት ነበር ጆሲ አይዞሕ እግዚአብሔር ላንተ ያለው ማንም አይወስደውም። ግን ሑሉነገር ለመልካምና ለቦጎ ነው ራስሕን ጠብቅ አንድ በር ሲዘጋ ሌላው ይከፈታል። የኢትዬጵያ ወንድ ወንድአገረድ ሆኗል ከመለሥ ዘመን ጀምሮ ሚዲያ ከፍቶ ሰለወንድሙ ውድቀት የሚያወራ
@mahmdtube4355
@mahmdtube4355 4 жыл бұрын
ሰው በችግሩ ጌዜ ብድር እንኳን ቢሰጥህ ልክ በጦታ እንደሰጠህ ቁጠረው በችግርሕ ግዜ የረዳህ ሰው ባለውለታህ ነው መውቀስ ተገቢ አይደለም
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 4 жыл бұрын
የሰው ልጂ ከማብላት የውሻ ልጂ ማብላት ይባላል እደሰልጂ አስቸጋሪ ፍጥርየለም በዚችምድላ ትልቅውለታ የዋለለትን ሰው በትንሽ ነገር ይክደዋል አይሰው
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Mekde & nafkote you look like the same 👍🏾🌺🌻🌻🌼🌼🇪🇹🇪🇹 happy Ethiopian new year to all Ethiopian..💕
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 жыл бұрын
የባህል ምግብ መስራት በጣም ያኮራል የትምቦታ ቢኖር ጣፍጭ ማብዛት በሽታ መሽመት ነው።
@hilaryg5818
@hilaryg5818 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አዚ ደረጃ በመድረሳቹ ትንንሽ ነበራቹ ኣሁን ኣድጋቹ የአናታቹ ስም የበለጠ አንደምታስጠሩ ኣልጠራጠርም መልካም ኣዲስ ኣመት በውጪም በውስጥ ኣገር ያለቹ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 жыл бұрын
እሱ አደገ ሚስጥረ ግን ዳይት ነዉ እዴ ህፃን ሆሽ ዉይ እድሜ ለጆሲ መጀመሪያ ትምርትህን ጨርሰህ ስራ ይዘህ ትልቅ ለዉጥ ነዉ ይጨምርልህ ፈጣሪ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 4 жыл бұрын
lij eko nat
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 እዴ 18 ሴትልጅ ካለፋት ልጅ አደለችም ሰዉነቶ ፊቶ ከበፊቱ ቀነሰ ስታድግ መሰለኝ ያን ለማለት ፈልጌ ነዉ
@Peace-b8d
@Peace-b8d 4 жыл бұрын
ጆሲዬ እድሜ ይስጥህ ያንተ ውጤት ነው አንተ ባታስታውሳቸው ተረስተው ነበር ።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 4 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻 አገሬ ድባብሽ ናፈቀኝ 😔
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@esulove6711
@esulove6711 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ በርታ በይ
@sonafiker1680
@sonafiker1680 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ በውነት EBS TY በጣም ባለሞያ ናችሁ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
እድሜ ለጆሲ ውለታ ቢስ አትሁኑ
@mahiseyuome3835
@mahiseyuome3835 4 жыл бұрын
እነሱ እኮ ጆሲን አረሱም ለምን በደምብ አታዳምጪም
@LILY_Blessed
@LILY_Blessed 4 жыл бұрын
ጆሲን አንስተዋል የኢትዮጵያን ህዝብ እናመሰግናለን አሉኮ
@አህመድይመርአህመድይመር
@አህመድይመርአህመድይመር 4 жыл бұрын
እስከመጨረሻው ሳታዳምጭ አታሽቃብጭ ሲቀጥል ወንዱ አመስግኗል አትዘባርቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
ዛሬ አላልኩም
@selinatube6091
@selinatube6091 4 жыл бұрын
ወይ ደስ ስሉ ከበፊቱ አሁን ላይ ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ በጣም እጓጓ ነበር ለዚህ ደረጃ ለደረሰችሁ ለጆስዬ ምስጋና ይገበዋል
@ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ
@ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ 4 жыл бұрын
እካን አደረሳቺሁ ግን እንዚህን ልጅች እወዳቻዋለው ግን አንደይ የሆነ ቦታ ቃለ መጠይቅ ትደርጎላት ማንም ዙሮ ያየን የለም አለች ቢረሳ ቢረሳ የዶሲን ደግነት ይረሳ ነበር
@sabatesema6351
@sabatesema6351 4 жыл бұрын
ጆሲንማ መቼም አይረሱም እስካሁን ከጎናቸው ነው ግን ለማለት የፈለገችው የተለዬ የቲቪ ቻናሎች ማንም ኢተርቪው አላደረገንም ለማለት ነው እውነት ነው ከጆሲ ሌላ ሚዲያ ያስታወሳቸው የለም
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 4 жыл бұрын
እንኳንስ አደረሰው ሴቶች አለባበስ በጣም የኢትዮጵያዊ ❤በአል በመጣ ጊዜ ሙዝቃውች በጣም ነው የሚወደድ ሞች ይብላኝ አዳጋችው 😍
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 4 жыл бұрын
*ይገርማል ይሄን አረንጓዴ ቀሚስ እናቷ የአውዳመት ዘፈኗ ላይ ለብሳው ትዘፍናለች* ።
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅን
@gggge2845
@gggge2845 4 жыл бұрын
ደሩዘሀረሩ የት ነክ ና ግባና አዳምጥ የሰው ስም አታጥፋ ጆሲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@HayatHayat-ih2ov
@HayatHayat-ih2ov 4 жыл бұрын
ግን እየበሉ የሞተን ማስታወስ ምድነዉ ባይበላ ይቅር እየተናነቁ የበሉት መብል
@uauigfuvc8708
@uauigfuvc8708 4 жыл бұрын
🙄🤓🤓እኔም ገርሞኝል
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
ስሙን ተምረዋል እጂ ምንም አያቁም ጋዜጠኞቹ
@sabatadesse6771
@sabatadesse6771 4 жыл бұрын
Yene gobezoch bahlachihun yaliresachihu enanten yasadegu enatoch yibareku bewnet.zare eko wetatu meblatun enkuan ejachin yikoshishal yemil set new yalew
@adfgdg8310
@adfgdg8310 4 жыл бұрын
የኢጂነር ስመኘዉን ልጄቻ አቅርቡልን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
የጆሲ ከእናተ ጋር መሆን ነዉ ዋናዉ ነገር እንኳን አደጋችሁ ምርት እናቷን መሳይ ስታምር በእዉነት በጣም ታምሪያለሽ ግን ሙዚቃዉ ቢቀር ምን ነበር ኡፍፍፍፍፍ
@iamamuslim9103
@iamamuslim9103 4 жыл бұрын
ምናለ ይሄን አርቴፊሻል ጥፍር አንስታችሁ ብትከትፉት ዶሮዉንም ብትገነጥሉት
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ኘሮግራም ነው እንደዚህ ማስታወስ መልካም ነው!መልካም አዲስ አመት😍
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 жыл бұрын
ሚሥጥር የናትሽን ቦታ መተካት አለብሽ ምርጥ ድምፅ አለሽ እናቷን መሣይ
@ፍቅርፍቅር-ቀ2የ
@ፍቅርፍቅር-ቀ2የ 4 жыл бұрын
ልብሱም የናቷ ነው እሚመስለው እህቴ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 4 жыл бұрын
የእናቷ ልብስ ነው ርእሱ ላይ ፅፈውታል
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 4 жыл бұрын
አዘጋጆችም እንግዶችም ውዶች እንኳን አደረሳችሁ ጥፍት ያሉብነን ልጆች ብቅ እንደአደረጋችሁልን የዶክር አምባቸውን፣ የኢንጂነር ስመኘውን ልጆች ብቅ አድርጉልን አውደ ዓመትን ጠብቃችሁ ኸምን ላይ እንዳሉ እገዛም ያስፈልጋቸው ከሆነ ከጎናቸው ነነ በርቱልን መልካም አዲስ ዓመት,,, የዶሮ ወጥ የሰራችሁ እህቶች እንቁለጣትሽ ብያችኋለሁ+++
@የሰውፍቅርያልቃልያንተግን
@የሰውፍቅርያልቃልያንተግን 4 жыл бұрын
አዎ በሀላችን በጣም ልዩ ነው ግን ጥፍራችሁ ያስፈራል ለስራ አይመችም ሴቶችዬ ምነው ሸዋ ከስራ በኋላ ሰኩት ጥፍራቹን 😂😂
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@masaretjabbour7448
@masaretjabbour7448 4 жыл бұрын
😂😂😂
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 жыл бұрын
kkkkkk
@destayoutube
@destayoutube 4 жыл бұрын
በጣም የምትወደድ አርቲስት ነበርች ላይሞላ ጉድጎዱ አፍር ገባች እንጅ እኛም ወደዛው ነን ስላስተናገዳችውልን እናመስግናለን
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 4 жыл бұрын
አይ ሚስጥረማ አዳኙ ካሜራ ላይ ስለ ጆሲ የተናገርሽው ይደብራል የሰው ልጅ ከተደረገለት ያልተደረገለትን እንከን ነው ምናወጣው ከቤት እና ከትምህርት ሌላ ምንም አላየንም ብላ መናገሩ ይደብራል የሰው ልጅ ብዙ ሊል ይችላል ግን አንቺ እንደዛ መናገር አልነበረብሽም ከትምህርት እና ከቤት የበለጠ ምን አለ ለሰው ልጅ
@nanayemenegistu2022
@nanayemenegistu2022 4 жыл бұрын
ደግሞ ታወራላችሁ የአኔ ሴት ወይዘሮ ናቸሁ የኢትዮጵያን ከለረ ይዛቹ ዋውውውው😘😘😘
@MA-qg8rr
@MA-qg8rr 4 жыл бұрын
ምነው ግን ኢቢኤስ አሽቃባጮች ለምን እንደመጣችኋቸው ገብቶናል አሁን ሁሌ ውለታን የሚረሳ ሰው የዋለላቸውን ጆሲን የሚወቅሱ ሰወች እያመጣችሁ ከምታሳዩን የ ኢንጂነር ስመኛውን ልጆች ና አባት ሂዳችሁ አስታውሱ እሱ ለ ሀገር እድገት ሲሰራ ነው የሞተው ከማንም በላይ ማስታወስ አለበት እውነታውን ሁላችንም እናቃለን
@djibrildiarra9189
@djibrildiarra9189 3 жыл бұрын
Je aime votre émission j’adore
@ኤልዱየተዋህዶልጅ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
አቤት ክርክር ታዋጣላችሁ ሁሌም ገበያ ብዞሩ መርቁ አላለችም ወይጉድ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
እነሱምኮ የኛ ቢጤ ነቸው ብር ያመርታሉደ ምነው እህት
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 4 жыл бұрын
@@እሙየየነቴነፍቂ እኮ ካልተከራከሯቸው እኮ ነጋደወች አይቻሉም ክክክክ ቁልል ነው የሚያደርጉት ዋጋውን
@harikazintube6849
@harikazintube6849 4 жыл бұрын
Allhamdulellah ekoan leze abekachu kosi benatelay telek Sera seretoal enatem gobezoch nachu leze mebekatachun saladenek alalefem
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ ውለታ ቢስ መሆኑን ያወኩት በእነዚህ ልጆች ነው አንድ ጊዜ ኢተርቪ ተጠይቃ ማመስገን የምትፈልጊው ስትባል ጆሲ አልጠራቹውም 🙁
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 4 жыл бұрын
ስsaysatahcwe nwe
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 4 жыл бұрын
አሁን አልፎላቸዋል ውለታ የዋሉ ሰዎች እሩሱዎቸው
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም ተናድጄባቸው ነበር
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 4 жыл бұрын
የማናለቦሽ ልጆች ጆሲን ሰላመሰገናችሁት እግዚያብሔር ይሰጣችሁ
@bishoftuulove2912
@bishoftuulove2912 4 жыл бұрын
አዲሱ አመት የፍቅር የመተሳሰብ አብሮ የማደግ የመበልፀግና የስራ ዓመት ይሁንልን።
@Gold19631
@Gold19631 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ሙያ, ቁንጅ, ትምርት ትሕትና ሁሉንም ተከናችሁታ የድሮ አመ ጣችሁት በረሽ ሂጅ አስባላችሁኝ አዲስ ትውልድ አንደዚ አስተምርሩት. መልካም አዲስ ዓ ምት በጣም በጣም ታምራላችሁ. ❤❤❤
@asna9396
@asna9396 4 жыл бұрын
ሁላቹም ታምራላቹ ኮመንታተሮ ባዲሱ አመት መሳደብ መተቸት እናቁም መመረቅ ማድነቅ ባንችል ስድቡና ትችቱ እናቁ እኔ አቁማለው ኢሄ ነው ምክርቴ
@meloismail737
@meloismail737 4 жыл бұрын
እነዚ ባለጌዎች በጣም ነዉ ይስጠሉኝ እዴት ጆሲን አሉባልታ ዉስ ለመክተት ይጥራሉ
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
ወይ የገበያው ክርክር እናንተ ለትዳር ዋውው ናቹ😀ሚስቴ ሆይ ገበያ ስትገሺ በደንብ አርገሽ ተከራከይ 😂
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 4 жыл бұрын
እንደማመር
@m.m3974
@m.m3974 4 жыл бұрын
ክክክክክ ኢንሻአላህ
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 4 жыл бұрын
በጣም አምሮባችኋ ሽኩርት ሥትልጡ ሥትጫዎቱ ሀገሬን ትዝ አሠኛችሁኝ
@mmaraki6778
@mmaraki6778 4 жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ
@sofiaalebachew4550
@sofiaalebachew4550 4 жыл бұрын
ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላወበረካቱ
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 жыл бұрын
Erkus Islam man ney alesh ezi
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 жыл бұрын
@@Jesus_is_the_only_way_to_heave ተዋቸው የቅናት መንፈስ ስላለባቸው ነው ያለ ቦታቸው ገብተው የሚለፈልፊት
@zahrawelo2801
@zahrawelo2801 4 жыл бұрын
Ok☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👍👍👍
@eilham2682
@eilham2682 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ ሰው በሸይጣን አቀናም እሺ
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችው
@ali-jq3jr
@ali-jq3jr 4 жыл бұрын
መርቅ በናትህ ባባትህ እያሉ መጨቃጨቅ ኋላ ቀርነት ነው በተለይ በናትህ የሚለው ቃል ለሻጩም ያስጨንቃል
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን የማናልሞሽን ልጅች ስላሳያቹህኝ
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 79 МЛН
ረዱ ወንድሙ ፊት እዮብን እንደማትፈልገው ነገረችው
20:54
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 94 М.
Жиза😂
0:17
ОТАНТАЙ
Рет қаралды 1,1 МЛН
«Полиция разыскивает» 👮‍♂️ | #shorts
0:46
Филипп
Рет қаралды 2,6 МЛН
Хозяйка, скажи пароль
0:28
Новостной Гусь
Рет қаралды 3,4 МЛН
Покрасила ЛЕДИ БАГ 🤣
0:43
ANDRUS
Рет қаралды 1,8 МЛН
MOMENT BEFORE DISASTER💀 #trollface #trend #trending #shorts
0:10
PHONK𖤍 YADAV༗
Рет қаралды 17 МЛН
Берегите своих животных 💔💔💔
0:35
REALCEASE
Рет қаралды 11 МЛН