KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube @comedianeshetu #ድንቅልጆች
52:18
የደሴ ወልዲያና ጎንደር ፍንዳታዎች፤ የሚመረመሩት ጳጳስና የደመቀ ምሽግ፤ ''የተገደሉት'' ወታደራዊ አዛዦች፤ ከዐቢይ ጋር የተገናኙት ጀኔራልና መግለጫው|EF
20:35
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
የእናቴን አስከሬን ግንባር ሳምኩ!!
Рет қаралды 239,569
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,7 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 364
@SADORATUBE
24 күн бұрын
አሼ ደንቅ ሰው፣ እስኪ የ አሼ አድናቂውች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@YemariamOrthodox
24 күн бұрын
እንኳንም2017 ለገና / ለነቢያት ፃም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እዚህ ያደረሰ አምለክ እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያሰጨረሰን አሜን❤
@እናቴኪዳነምሕረት
23 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@Hyat-e2o
23 күн бұрын
አሜንእኮንአብሮ አዴረሠን
@peacelove4778
23 күн бұрын
አሜን
@Yemi-G
21 күн бұрын
እናት የሌለው ልጅ ድሮም ከርታታ ነው ህመሙን ስቃዩን ሸክሙንም አይችለው እባክህ አምላኬ ስል እለምናለው ልጄን ሳላሳድግ ነብሴን አትውሰደው::
@MekuSeman
19 күн бұрын
አውነት ነው እህቴ ያለ እናት ሁሉ ነገር ባዶ :: ለልጆቻችን ሲል በምህረቱ ያቆየን እኔም የዘውትር ዱ አዬ ነው አሚን😢
@MarthaGebreEgziabher
19 күн бұрын
አሜን
@betimariedi4377
15 күн бұрын
Amen❤
@bilkatgeletu3578
23 күн бұрын
ዕድሜ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን።
@AsdaAsd-w3v
23 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳ አደረሰን አደረሳችሁ ለጸማ ነቢያት❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@bintomer6193
24 күн бұрын
አሼግን ከየትነዉ ፈንቅለህ የምታመጣቸዉ የማይሰለች ጥንካሬን የሚያስተምር ነዉ የምታቀርባቸዉ ሰወቾ ታሪክ ሁሉ አንደኛ ናቸዉ
@saraaamarech5920
23 күн бұрын
የኔ እናት የማትሰለች እናት ብቻናት ኡፉ፡ስታሳዝን
@Eden-ku1sh
24 күн бұрын
የኔ እናት አልቅሸ ሞትኩ 😭😭😭 እናት ሺ አመት ትኑር ምንም አይንካት ኡፍፍፍ ወጥቸ ከቤት እንኳን ካላገኘኋት የምሆነዉን እኔ ነኝ የማቀዉ አምላኬ እናቴን አደራ ፈጣሪ የሁላችንም እናቶች በጤና በእድሜ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
@yehiwotm3991
24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynalem-r3b
23 күн бұрын
አሜን❤
@Rache_rahel
23 күн бұрын
Amen ❤
@EnatdejeneJimmytop
23 күн бұрын
በጣም እናት ደጔ
@hanankbrom-f2o
21 күн бұрын
Amin(3) yareb💙
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
24 күн бұрын
እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላም አደረሳችሁ ❤
@Betty-yf9yi
24 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@amelworkdesta4601
24 күн бұрын
🙏
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
24 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Amerh-v1j
24 күн бұрын
Amen amen amen
@Amerh-v1j
24 күн бұрын
Enikone abiro adersen
@tigistchian
23 күн бұрын
ማነው እንደኔ የእሼን ቪዲዮ like አርጎ ማየት የሚጀምር❤
@saraaamarech5920
23 күн бұрын
የኔ እህት ስረአትሺ ትህትናሺ አለባበስሺ ሁሉ ያምራል ታሪክሺ ያሳዝናል እናትሺን ነፊስ ይማር
@tarikuatarikua3640
23 күн бұрын
ታሪኩ ልብ ይነካል ግን ከጀርባው ያለው ክላሱካሉ ይበልጥ ይረብሻል
@Yemi-G
21 күн бұрын
አዎ ልክ ነው ዛሬ ክላሲካሉ ረብሾኛል
@biruktaitlemi7859
24 күн бұрын
እህቴን የኔ ጀግና ከዝምታሽ እና ከጥንካሬሽ ጀርባ ምን እንዳለ አሁን ገባኝ። ምን እንደምልሽ አላውቅም እንባዬን ግን አልቆ እንኳ ማቆም አልቻልኩም። የእናትሽን ነፍስ ከቅዱሳኑ ዘንድ ያኑረው። Am sure she will be proud of you Heluye since you fulfilled her dream!
@meklitseyfu2913
3 күн бұрын
ወንድሜ እሸቱ አድናቂህ ነኝ ምታደርገው በጎ ነገር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እወድሀለው አከብርሀለው
@LileTufa
23 күн бұрын
በየሄድንበት በየተሰደድንበት በቀሚሳየምትሸፍን እናታችን እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት
@FrehiwotWorku-m9j
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nuale23
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yemariamforever8624
20 күн бұрын
ወላዲተ አምላክ የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት እሷን ይዞ ያፈር አይቼ ሰምቼ እላውቅም ለሁላችንም እንዲህ ነው የምታደርገው
@birtukannigus
23 күн бұрын
😢😢😢😢ኤፍ አይ የእናት ሞት የእግር እሳት ነው እኮ እናት ያላቹህ ፍጣሪ ይጠብቅላቹህ💔💔💔💔💔💔💔
@hilina-g3l
20 күн бұрын
አሜን
@mushemsuyoutube7266
19 күн бұрын
አሚን
@TesfaBelay-q1i
23 күн бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር❤❤❤
@TsionBazezew
24 күн бұрын
አልቅሼ ልሞት ነዉ በስመአም አይ እናት እናት ሺ አመት ትኑር
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
24 күн бұрын
በጣም❤
@eftumohammad4926
23 күн бұрын
በጣም ሆድ ይደበላልቃል
@HappyFamily-y2t
24 күн бұрын
በጣም ድንቅ ታሪክ ነዉ ሰዉ ብርቱ ክላሲኩ ድምፁን ቀነስ ቢል ጥሩ ነዉ
@TegaMaryam
24 күн бұрын
ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው አይ እናት ማንይተካሻል
@tenad7309
24 күн бұрын
የሀገራችን ሰው እኮ ደግ ነበር: የ13 ዓመት ልጅ ለብቻው ቤት ተከራይቶ መኖር ቀላል አደለም:: ባለቤቶቹ እንደቤተሰብ ሆኖ የሚያኑሩብትን ግዜ ሳስብ??? አሁን ምን ሆኖ ነው ሰው ክፉ ጨካኝ የሆነው? ልጅ የሚጠፋበት የሚገደልበት ግዜ ላይ ነን:: ወይ ደጉ ዘመን ያስብላል🥲
@eskedarhibstu8389
21 күн бұрын
እጅግ በጣም
@AsAs-zf1yr
24 күн бұрын
የናት ሞት በጣም ከባድ ነዉ እኔም እናቴን ያጠኃት ስደት ሆኘ ነዉ በጣም ከባድ ግዜ ነበር ያሳለፍኩት እናም አሆን ላይ ወደ አገር ልመለስ ጥቂት ቀ ንቶች ነዉ የቀረኝ እናተ እደለለች ሳስብ ስሚቶ በጣም ከባድ ነዉ አላህ ጀነተል ፊርዱስን ይወፍቃ ያረብብብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናት ያላቹህ ሺ አመት ትኖርላቹህ
@Eden-ku1sh
24 күн бұрын
አሜን አሜን🙏 አይዞሽ እግዚአብሔር ያፀናሽ 😢😢
@ስወደው
24 күн бұрын
አሚን አብሽሪ አላህ በጀነት ያገናኛችሁ
@tbimerew6109
24 күн бұрын
I feel you same thing here 😢😢
@Eden-e3w
24 күн бұрын
እይዙሽ እህቴ ይንትምት የማይጎዳው😢ስው ምችም እይኑርም እኔም ስድት ልምጥ ስጥር እርፍችብኝ ስምጥም ደዝዥ ንብር እሁንም😢ያው በድመንብስ😢አለው
@ሀናሀና-ዀ5ዐ
24 күн бұрын
አሜን 🙏 አይዞሽ ወዴ😢❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
24 күн бұрын
እናትዬ በጣም እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩሽ፣ እናቴ በሶስት አመቴ ከዚህ አለም ተለይታኝ ወንድምና ዘመድ እያሉኝ ግን እንዳለአለመታደል ሆኖ እኔም እንዳንቺ አጠገቤ አይደሉም፣ አይዞሽ የኔ ውድ❤
@freweinigebremicheal9515
20 күн бұрын
ስታሳዝን አቤት የሴት ልጅ ሔወት ፈተና ለእናት እኮ ወደር የላትም
@takelederesa
24 күн бұрын
እጅግ እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤መልካም እለተ ሰበት የገና ፆም ሀጣያታችን የምናስተፀርይበት ይሁንላቹ ❤
@MsMina-pj5jc
23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alemabebe2674
21 күн бұрын
ወይኔ አፏ ሲጣፍጥ፡ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት፡ እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችብኝ፡ አውቀዋለሁ አንቺ ያለፍሽበትን መንገድ😢😢😢😢❤ ኡፍ ጌታሆይ እባክህ፡ ለቤተሠቦቻችን ዕድሜ ስጣቸው፡ልጅ በጭንቅ አይደግ😢😢😢❤
@sisaynesh1816
23 күн бұрын
እናት 😢አትሙት ሙታ አይደለም ብር ተዘግቶ ሲጠብቀኝ እደት እደሚከፋ እኮ😢 እሸ 25ብር አቀለልሃት አደል እኔ 50ሳንቲም አጥቸ ለእስኪብርቶ መግዣ ፈተና ሳልፈተን ቀርቻለሁ😢ድህነት አስቀያሚ ነው😢
@Amentube-le2is
22 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፍፃሜአችሁን ይመርላችሁ❤
@hanankbrom-f2o
21 күн бұрын
Amin❤
@Betty-yf9yi
24 күн бұрын
የኔ ታሪክ ምታወሪ ነው የመሰለኝ እኔም በናቴ መታመም ከዛም ማረፍ በኃላ ነው የዘመድና የባዳ ፊት እየተፈራረቀ የገረፈኝ አንድ ነገር ኖሮኝ እሱን ማጣት በጣም አቀዋለው በተለይ እናት ግን ፈጣሪ ይመስገን እመቤቴ ከጎኔ ሆና ሁሉም ቀስ በቀስ አልፎአል ፈጣሪ ይመስገን
@zeynebebrahim981
20 күн бұрын
በዚህ አለም እንደእናት ሞትከባድ ነገር አለ ግን ወላሂ ሁሌም አድስ ሀዘን ነውኮ😭😭😭😭
@yihunealemu2418
24 күн бұрын
ባክ ሳውንድ 😮😮
@alemituasmare8848
20 күн бұрын
በስማም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ
23 күн бұрын
አይ እናት 😭😭😭😭 አዛኝቷ እናቴ አደራ በሰደት ሁኝ የናትና ያአባቴን ነገር ተብቄልኝ በናፍቆት ተቃጥ ክፉችሁን እዳልሰማ ይከብዳን 😭😭😭
@ሩሐማ12
24 күн бұрын
እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን “ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፤ ሽምግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ።” ኢዮኤል 1፥14
@Eden-ku1sh
24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰሽ ❤❤❤
@genettadesse2421
24 күн бұрын
አሜን
@nuale23
20 күн бұрын
አሜን❤
@TsehayUmaMolla
20 күн бұрын
እሼ ይቅርታ የልጅቷ ታሪክ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው አንተ ግን መጨረሻ አካባቢ ትስቅ ነበር ግን የሚያስቅገታሪክ አልሰማሁም
@SlamKASA
24 күн бұрын
10ሺ እድገባ እርዱኚ ሙስሊሞቺ በአላህ ክርስቲያን ወቺ በማርያም ❤ጥሩ ነገር እሰራበታለሁ❤
@almaz7677
24 күн бұрын
አይዞሽ ትግብይልሽ ❤ዋናው ስርሽ ንው በርቺ
@MedhanitAbrar-zx6wn
24 күн бұрын
አድርገናል ሰሊና🎉🎉🎉❤
@hah-zd9fm
24 күн бұрын
❤❤❤❤እሺ
@SlamKASA
24 күн бұрын
@hah-zd9fm ❤❤❤
@muluastaxqe1133
24 күн бұрын
አረኩ መልሺ
@F1234
23 күн бұрын
በእውነት በጣም ጠንካራ ሴት 🥰💪🏽🙏ነሽ ,እናትሽንም አምላክ ነፍሳቸውን ይማር 🙏 ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን
@BELAYMelse-h2e
24 күн бұрын
ወይ እሼ ክላሲካሉ ረበሸው እኮ
@ትንሳኢወርቅ
23 күн бұрын
በጣም
@CongoMeda
17 күн бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥሸ
@FitsumTakele-l3z
24 күн бұрын
እሼ የኔ ቀያሪ ፈጣሪ ያክብርህ ከዚህም በላይ 🙏🙏
@borenaabebechayano-ow8sk
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ
@melkamGizachwe
20 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ እኔ ሁሌም ከቤት ስወጣ እናቴ ጉንጫን ስሚያት ነበር የምወጣው በወሊድ ምክኒያት ተነጠቅሁ ሁሌም የማደርገውን ለመጨረሻ ጊዜ ሳምሆት መሳም አይምሰላችሁ ነከስሆት ምክኒያቱም ፍቅሮ የሚወጣልኝ መስሎኝ ነበር ግን እየቆየሁ ስመጣ እደገና ባሰብኝ ሁሌም ለቅሶ እየሆነ ነው ስራየ አላውቅም ብቻ ወደሶ እስከምሄድ ____
@BestIam-q6f
24 күн бұрын
እረ ባር ግራውዱን አጥፉት ድምፃቹ አይሰማሞ
@Tame-h2g
20 күн бұрын
ጌታ ሆይ ምናለ ከእናቴጋር ብታስማማኝ አጅግ በጣም ከእናቴ ጋር ለመስማማት እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም ከአባቴ ጋር ትጣላለች በብዛት እሷ ጋር ተይጥፋት አያለሁ ተይ ተረጋጊ አባክሽን ብላትም እኔ ለአባቴ የማግዝ እየመሰላት ትናገረኛለች እኔ ፊት ስሐአባቴ በሞተ ብቻ የማትራገመው ነገር የለም ግራ ይገባኛል እኔ ፊት አታንሺ ብላትም በቃ አንግባባም
@HelmneshEngedaw
23 күн бұрын
ኤለን እደዝህ አይነት ታሪክ ያለሽ አይመስለኝም ትግስትነኝ ከጎንደር ከቴቴቤት የምታዉቂኝ ኤለን አይዞሽ እህት
@hlimet
24 күн бұрын
እሺየ በቅርቡ 3ሚሊየን ትገባለህ ኢንሻአላህ ❤❤
@AshagriaTekle
23 күн бұрын
50 % የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ አሁን አላቅም ዱሮ በደርግ ጊዜ እንደዚህ ነበር እናም ታሳዝናለች ግን ታሪኩ የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ ነው ልዩ የሚያደርገው የእናቷ ልፍትና ጀግንነት ነው ሺ ጊዜ ሀብታም ትሁን30 እና 40 ብር እዬሰጠች ያስተማረቻት ዘመዷ በእውነት ደግና ምርጥ ሰው ነች እሷ ታናንቀዋለች ግን ሴትዬዋ ምርጥ ሴት ነች መጨረሻውን ባላቀውም ለዚህ ቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ ታሪኩ ስላላለቀ
@frey2383
24 күн бұрын
እሸ መቸም ሰዉ አስተያየት ሲሰጥህ እንደማከፋህ እርግጠኛ ነኝ ከይቅርታ ጋር ሰዉ ለምታቀርበዉ ታሪክ ሳላመሰግንህ አላልፍም በጣም ተከታታይህ ነኝ ግን ሰዉ እንደዚህ አይነት የሚሳዝን ነገር እተናገረ የምትስቀዉ ነገር ብታቆም እላለሁ ለምን አሁንም በዚህ አይነት መከራ ብዙ ሰዉ ስላለ please please 🙏❤️
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
20 күн бұрын
በሰመ ሥላሴ ወይኔ የዛሬየዋ ደሞ አሳዘነችኝ አይይይ 😢😢😢😢😢😢😢
@HhHhh-jr3by
23 күн бұрын
ውይ እሼ ድምፁ የሚዚቃው ይረብሻል
@adeym3481
24 күн бұрын
🥲🥲🥲🥲ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ እናት 🥲🥲🥲🥲
@AsterayDemeke
23 күн бұрын
ቁጥር ።2 ለማየት ጓጉቻለው በጣም አሳዛኝ ታሪክ ፈጣሪ ሁለታችንም ይጠብቃችሁ
@MeseretGemechu123
23 күн бұрын
ከባድ ነው የሰው ልጅ ህይወት እንደነዚህ አይነት ታሪኮች ወደራሳችን እንድናይ ያደርጉናል እግዚአብሔር እማማርረው ነገርስ በስማም
@RomanGoshu
20 күн бұрын
Welcome back yand sew tarik tenafkachehual🎉🎉
@HamnetSebir
19 күн бұрын
የአላህ ጠባቂውማ አንድ ፈጣሪ አላህ ነዉ በርግጥ ጻድቅ የተከበረች ሴት ናት ጠባቂዉም ቻይዉም አላህ ነዉ
@TesfaBelay-q1i
23 күн бұрын
እንኳን ለጾመ ነቢያት( የገና ጾም)ት አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤
@SaraENat
23 күн бұрын
የኔ እናት ትንፋሽሽ ራሱ ድካምሽን ይገልጻል😢😢😢
@kidistketema9697
23 күн бұрын
ሔሉዬ ሰበታ ስትማር ጎበዝ ተማሪ ነበረች የኔ ጠንካራ እህት❤
@MeskeremMekonen-u2h
7 күн бұрын
የእኔእሕትየእናትሸንነፍሰይማረዉ
@sifenshume7726
23 күн бұрын
ኡዑፍፍ በጣም የሚያም የህይወት ታሪክ ነው ያሳልፍሽው እህቴ 😢
@zemuyoutube7614
19 күн бұрын
ክላክሱ ይረብሻል
@HimteTisfyeq
23 күн бұрын
በህይጰቴ በጣም ብዙ ታሪክ ሰምቻለው እንደዚ ልቤን የነካኝ የለም እናት ዘላለም ትኑር
@demisewhabtamu3400
23 күн бұрын
Really,my feeling!
@Yenetesfa
21 күн бұрын
ለሌላ ጊዜ የጀርባ ሙዚቃ ባይኖረው ወይም ቢቀነስ ጥሩ ይመስለኛል
@ZeynebIbrahim-s4k
19 күн бұрын
እናት መተኪያ የሌላት😭😭😭😭እናን የሞተተበት ብቻ ነው እሔን ታሪክ የሚረዳው
@bekeleabaire529
23 күн бұрын
Very intersting She is strong like dimond.
@hilina-g3l
20 күн бұрын
አምላኬ የናቴን ዉለታሳልከፍላት እዳትለየኝ 😢እናቴ ብርታቴ ሁለነገሬ ኑሪልኝ❤❤❤
@kidankidankidankidan7031
22 күн бұрын
እሼ ግን እንዲህ አይነት ታሪክ ኬት ነው የምታመጣው አይ ህይወት ስንቱን እናሳልፋለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@zabebahmed7095
24 күн бұрын
ጀግና ነሽ 😢😢
@ንጋትየጅሩዋል
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ የለም ደስይላል በካል ባታይሽም አሁንም ከሰበችው ደርሰሻ
@እግዜያብሔርፍቅርነው
24 күн бұрын
የኔ ታሪክ አንድ ቀን እንደማወራው አምናለሁ በብዙ ስቃይ ነው ያለፍኩት ለዛ ነው መሠል ሀዘን ተሎ ነው እሚጋባብኝ ሰው ሲያወራ እባየ ይረግፍል ዝም ብሎ🥺🥺
@tamevlog1
24 күн бұрын
ኧረ በፈጠራቹሁ አበረታቱኝ
@Bitewkassa
24 күн бұрын
ቀጣይ ይለቀቅልን
@dhhdbdbd2497
Күн бұрын
ኦፍፍፍፍፍ እያለቀስኩ ጨረስኩት🥰🥰🥰🥰
@hdjid988
23 күн бұрын
እጂግ ጠንካራ ሤት ነሽ
@dinkneshbiru7602
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ለልጆቼ አቆየኝ
@alemnigusse6279
24 күн бұрын
እረ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል
@marblegold7011
24 күн бұрын
ክላሲካል ሙዚቃው ሲደብር ድምፁን ብታጠፋው ይመረጣል
@fatimah9610
24 күн бұрын
Masha allhe tankera sat nashe barehe
@emaleyjored7043
20 күн бұрын
Yichin yemselchi embeatna Kiyan endeat hultunem seat Belen enters?
@alemashtesfaye2740
20 күн бұрын
ቨአይዞሽ አሁንም ድምጽሽ ያምራል እህቴ
@hiwottefera9478
7 күн бұрын
ከእንባ ጋር እየታገልኩ ነው ያዳመጥኩት
@mengistutena5164
19 күн бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ
@shid1221
21 күн бұрын
ድንቅ የህይወት ተሞክሮ ነው
@HabtameSelfu
24 күн бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ❤❤❤
@ruthnegassa8291
22 күн бұрын
Le Abrhame geta Jesus yasebew betame yemwedw lje new yemyemselje tedye ekawan dese alhe❤❤❤❤❤😊
@bati2858
23 күн бұрын
በለቅሶነዉ ፕሮግራሙን የቸረስኩት በጣምጀግና ሴትነሽ እኔልከራተትልሽ እህቴ❤❤❤
@hdjid988
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@yayehradtesfu
21 күн бұрын
ክፍል ሁለት መቼ ያለቀቃል ተሰምታም አትጠገብ መቸረሻዋ ናፍቆኛል መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ
@beetyube
23 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ እሼ ቤተሰቦቸ ዋውውው አሪፍ ታሪክ ነው😭😭😭እኔ እናቴ አይዞሸ ጀግና እሴት ነሸ😢በማለቅሰ ጨረሰኩት😢
@saratimarga958
22 күн бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@lubabahusseinadem5982
19 күн бұрын
ሰላም እሺ እናቴ ናፈቀችኝ የሚል ሾዎ አዘጋጅ በፈጣረህ
@mimiworkugetachew3634
22 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጉጉት እየጠበቅኩ ነው ግን ድንግልን የያዘ ምንም አይሆንም ❤
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ
24 күн бұрын
የኔ እናት 😭😭😭
@etsegenetwoldeyesambaye5537
23 күн бұрын
አንቺ ለኔ ጀግናዬነሽ በርቺ
@BinaHaylu
23 күн бұрын
የኔ እናት እፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meklitkassahun3492
22 күн бұрын
የኔ እናት ለበጎ ነው
@ethiopialove2772
24 күн бұрын
Please እሼ ሙዚቃው ይረብሻል ቢቀር ጥሩ ነው::
@MisrakBethlehem
22 күн бұрын
Eshe egziabher ybarkh Gn koy tarku aleke ende🤔
@hilinafantaye4364
23 күн бұрын
በዝምታ ዉሰጥ ያለ ሌላ ታሪክ ። ከይዞሽ ሄሉ
52:18
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube @comedianeshetu #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 253 М.
20:35
የደሴ ወልዲያና ጎንደር ፍንዳታዎች፤ የሚመረመሩት ጳጳስና የደመቀ ምሽግ፤ ''የተገደሉት'' ወታደራዊ አዛዦች፤ ከዐቢይ ጋር የተገናኙት ጀኔራልና መግለጫው|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 32 М.
00:34
Wall Rebound Challenge 🙈😱
Celine Dept
Рет қаралды 23 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,1 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 368 М.
1:10:19
🔴 የማታገኘውን አትፈልግ || የእኛ መጻሕፍት || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba GebreKidan Girma Sermon
ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube
Рет қаралды 41 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 629 М.
15:33
Anchor News Update ''ማንም አማራ ነገ ሰልፍ እንዳይወጣ'' የፋኖ መሪዎች
Anchor Media
Рет қаралды 27 М.
28:06
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 33 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 372 М.
39:37
"የምለምናት እመብርሃን ተስፋዬን መልሳልኛለች!!!" #love #lovestatus #lovestory #life #unversity #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 507 М.
1:32:45
አባዬ ሙሉ ፊልም l Abaye l New Ethiopian Full Length Movie l Abaye l 2024 l አባዬ
Mok FP
Рет қаралды 105 М.
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! የአንድ ሰው ህይወት የውብእርስት ክፍል፡1 #life #father #ድንቅልጆች #2024 #donkeytue
Donkey Tube
Рет қаралды 415 М.
1:16:34
እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በቀስ ምግቡንም ጨዋታውንም እናፍቅለት ጀመር! የእየሩሳሌም#lifestyle #comedianeshetu #ethiopia #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 923 М.
00:34
Wall Rebound Challenge 🙈😱
Celine Dept
Рет қаралды 23 МЛН