KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማኑዋል መኪናን በዳገታማ መንገድ ላይ አነዳድ .uphill driving
13:38
ፓርክ አደራረግ #መኪና #ፓርኪንግ #jijetube
7:29
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
00:58
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
00:30
ማኑዋል መኪናን ወደ ኋላ አነዳድ,How to Drive a Manual in Reverse.
Рет қаралды 148,752
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 121 М.
JIJE TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 280
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebook facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
@ethiopiahagere572
3 жыл бұрын
Hager bet semeta taselemedegnaleh pls kuterehen
@almazasefa2890
2 жыл бұрын
Hiii
@almazasefa2890
2 жыл бұрын
Memar Efelegalehu
@abebaw124
2 жыл бұрын
suzuki S presso መኪና መዳት ከበደኝ ባላንስ ሰርቼ መሄድ ልጀምር ስል መተር እየጠፋ አሰቸገረኝ ምን ላድርግ?
@mitikutesfaye-ig8yi
Жыл бұрын
Fkadegn kehonk btalemamdegn slik
@fitsumbelay9940
4 ай бұрын
ትህትናህን ጨምሮ በጣም አሪፍ አሰልጣኝ ነህ፡ በርታ!!❤❤
@ferealemtemesgen1132
8 ай бұрын
በእውነት ጎበዝ አስተማሪ ነህ ተባረክ አመሰግናለህ
@sebeledemeke7791
3 жыл бұрын
ዋውው ደስ ስትል ወድም መልካም መሆን ለራስ ነው ፈጣሪ ይባርክህ 🙏👍
@JIJETUBE
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@BekeleBadiru
26 күн бұрын
አራ እንደዚህም አለ ተገረሜለሁ በጣም እናመሰግናለን በዚህው ቃጥልቤት ፍጣሪ ከኩፍሁሉ ይጠብቅህ ልጃችን።
@abebabuser5884
Жыл бұрын
ወደ ዃላ መንዳት ድጎማው ወዴት እንደሚሔ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ገባኝ ጌታ በሁሉ ነገር ጥበብ ይጨምርልህ
@meseretazozz8484
4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ከስደት ስገባ መኪና መዳት እፈልጋለሁ ከዛሬ ጀምሮ እከታተልሃለሁ ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው
@zeynebendris
4 жыл бұрын
የምታቀርበው ሁሉ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው። ካንተ ብዙ እንማራለን!ሸር
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እድልዬዬ 😍😘
@አበባካሳ
11 ай бұрын
አዲስ ሰልጣኝ ነኝ እናም ያንተ ትምህርት በጣም እየጠቀመኝ ነው አመሰግንሀለሁ።
@hamelmalekibre5237
9 күн бұрын
በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ ተባረክ!!
@lilimelaku
2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ያንተ ትምህርት የጠቀመኝ አመሰግናለሁ ጀርመን ነው ያለውት በጣም ነው የጠቀመኝ ያንተ አመሰግናለው
@SsSs-fw3ig
3 жыл бұрын
ለቤት አድስ ነኚ ግን ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነህ እኔም በትኩረት እየተከታተልኩህ ነዉ በረታ ወንድም
@kedotube6371
4 жыл бұрын
ይኼም ወሳኝ ነገር አለ ለካ መኪና መንዳት ወደፊት ብቻ መስሎኝ ነበር😅 ከበድ ቢልሜ ገብቶኛል ያው እንግዲህ ከወዲሁ ልማር ለወደፊት tnx ዳኒ ቀጣዩን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Kedo ምርጥ አመሠግናለሁ 🙏😍😘
@teshagerasemamaw1085
3 жыл бұрын
ጀግናው በረታ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው የምታስምረው
@mihrethaadhashumbee5914
4 жыл бұрын
አጭር እና ግልጽ ነው። ተባረክ 🙏 በርታ
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
🙏👍
@ergoyebaze88
Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን
@agtutor33
2 жыл бұрын
ስራዎችህ ሁሉም ድንቅ ናቸው
@samohassan3415
4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርታልኝ የኔ የኔ -------እሽ ዳኒየ ♥♥♥
@tamiratmisganew5758
4 жыл бұрын
ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ብሮ ግን ከዚህ በተጨማሪ የተግባር ፈተና ላይ ያሉትን ደረጃ በደረጃ ብታሳየን በጣም ይጠቅመናል፡፡
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አይቀርም ዎንድሜ ሰራለሁ 🙏
@ሰውከንቱ-ተ6ፈ
4 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ዳኔዬ ሁሌም የምትለቃችው ቪዲዬዎች ትምህርት ሰጪ ናቸው ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን። እኔ ግን ማንዋል መኪና የነዳሆት የመንጃ ፈቃድ ስማር ብቻ ነው አሁን እረስቸዋለው።
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ 😍🙏🙏
@Amhara_Unity
4 жыл бұрын
ብራቮ በጣም እናመሰግናለን ፣ እኔስ በጀርመን ቆንቆ ፈተናው ሁኖብኝ ከብዶኛሎ
@ferdosshow7350
4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው ጁጄ ውዴ ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ ፈጣሪ ይጠብቅክ😍😍
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Ferdos አመሠግናለሁ 😍😘
@lubabaibrahim4472
2 жыл бұрын
በጣም ነው ምትመቸኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@sofitube4452
4 жыл бұрын
በርታልን ዳኒአች በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ሶፊቲ ምርጥ አመሠግናለሁ😍🙏
@hikmatube106
4 жыл бұрын
ዳኒየብየኔ________ 😍😍ሀሪፍ ትምርት ነው የዛሬይቱ መኪና ደግሞ ልዩ ናት ከመዳም ሞባይል ዎይፋይ ሰርቄ ነው ልሩጥ ሳልየያዝ🏃
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ሂክማዬዬ 😂😂😘
@aselefechhabtamutube
4 жыл бұрын
ዋው ጅጄ ጡሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አሱዬዬ አመሠግናለሁ በጣም 🙏🙏😍
@AmriyaAmariya
6 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አስተምሮክደስ ይላል
@hiwilove8481
4 жыл бұрын
ዳንየ በጣም ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ሰተከናል🙏
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 😍🙏
@salahtube9887
4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ዳኒየ የኔ ምርጥ እኔም በቅርቡ መኪና የመግዛቱ እቅድ አለኝ ይሞከራል ሀሀሀሀሀሀሀ
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ሶፊዬ አመሠግናለሁ ይሳካልሽ 😘😍🙏
@mesfinbelayneh5196
4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ!! አስተዋይ ነህ!! የማሽከርከር ዲስፕሊን ሥነምግባር ብቻ አይደለም የሚሻው ደግሞም ትልቅ የማሽከርከር ብቃትም እንጂ!! ጂጄ ቱብ ደግሞ የማሽከርከር ብቃት ክፍተትን ለመሙላት ሁነኛ ምርጫ ነው!!!
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏
@martayedingilllgimartayedi9353
2 жыл бұрын
ደስ ስትል በጣም እናመሠግናለን በርታ ቴሌግራም አልወጣ አለኝ እፈልግሐለሁ ለጥያቄዎች ወንድሜ ✍️👏👏👍👍👍👍🌷🌷🌹🌹🌹
@dde7423
3 жыл бұрын
እናመስግናለን ጥንክር
@selamaberayutub6283
4 жыл бұрын
ደናየ የኔ ልዩ በጣም እናምሰግናልን የኔ ምምህር ስውድህ እኮ
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ seli 🙏
@addisabebayehu9918
Жыл бұрын
ወደ ኋላ መሄድ ወደ ፊት እንደመሄድ አልቀለለኝም ነበር U make it Clear for me, Thank You.
@hasanmasmas8653
4 жыл бұрын
በርታ የኔ የኔ ምርጥ ሀሪፍ ነው
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም 😍😘
@hasanmasmas8653
4 жыл бұрын
እሽ የኔ ልዩ
@አንድአለኝ-ቐ7ቸ
4 жыл бұрын
ዳኒ ብሮ እናመሰግናለን
@bisrathabtom9627
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@peaceisalwaysgood450
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ ጎበዝ ነህ
@girmabekele7988
2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ያንተ ትምህርት የጠቀመኝ
@kalkidanabebeA-yl4xo
6 ай бұрын
ከቤ ፈጣሪ ይባርክህ የበለጠ በተግባር ለመማር ከተቻለ ስልክህን አሰልጣኜ ተማሪ የሚያለማምድ ሳይሆን ነባር ሾፌር ነው የምንመስለው ጩኸቱ ቁጣው ለመማር ያስቸግራል
@glow3407
4 жыл бұрын
ዳኒዬ እናመሰግናለን
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
የፍቅር ሰው አመሠግናለሁ 🙏🙏
@selambekele5649
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው ተባረክ
@Radiahmed
4 жыл бұрын
በርታ ዳኒዬ
@kalkkidanasmare5580
14 күн бұрын
ይባርክህ
@coolcars9371
4 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ ጥሩ አስተምረሀል 😀 👍
@mewdedgetachew8747
3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ በርታ
@እኔታማኝነኝግሩፕአስገቡኝ
4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ😂ለኮሜንቱ ዳኒዬ😘 በርታልኝ ጎበዝ👏 ልጅ እያለሁ መኪና አልፈራም ነበር አሁን ግን በጣም ነው እምፈራው ታዳያ አንድ ጊዜ አይኔ እያየ አደጋ ሲፈጠር አያቼ ነው አላህ ይጠብቀን ተሳፊራንም ሹፌሮችንም🙏
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አመሠግናለሁ 😍😍😘
@እኔታማኝነኝግሩፕአስገቡኝ
4 жыл бұрын
@@JIJETUBE ሳራ ነኝ ደግየ አደርክ ዳኒዬ
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
@@እኔታማኝነኝግሩፕአስገቡኝ አለሁልሽ ሳሪ እንዴት አደርሽ
@nohamedia6077
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን:ግን ወደ ኋላ መንዳት ከባድ ነዉ:በጣም ቀለል አድርገህ:ስላሳዬከን እናመሠግናለን 🙏🙏
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ 😍😘🙏
@Mekdi-tx5kh
4 жыл бұрын
ጅጄ በርታልን gobez
@ekremekram5313
Жыл бұрын
Wow betam arif new bro berta
@dejutesfaye3876
4 жыл бұрын
Thank you Kebe !!!
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@oumermukerem831
2 жыл бұрын
ወንድሜበጣምእናመሰግናለንአዳድሰቪድዎችልቀቅልን
@TigitheHabeshatube
4 жыл бұрын
Jijey enamesegenaln berta bro 👍
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Tigye 🙏😘
@DukaTube16
4 жыл бұрын
Betam Enameseginslen tiyake yelemde zare
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በሚቀጥለው 🙏🙏😁
@habesha2390
3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ጥሩ ትምርት ነው
@maazitjimmatube1248
4 жыл бұрын
Betamie Arefie mekerenowu temechetoyale
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Amesegenalehu 🙏😍
@hiwotbayu7892
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@Radiahmed
4 жыл бұрын
አሪፍ ትምርት ነው አፍጥጬ ነው ያየሁህ 👌👌😂
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Radiyee 😂😘
@ደጀኔአዲል
3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@abdullaadab5771
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም
@haimanotkiros6104
2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@tewabea9521
Жыл бұрын
ዉደ ሃላ ሲነዳ መሪ አጠቃቀም አሳየን እስቲ ከቤ
@natifire4601
2 жыл бұрын
Love you're driving
@gosloww297
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አሥተማሪ
@seblewengaletube3932
4 жыл бұрын
JIJE bro wow arife merja nwe enamsegnalne
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Sebleye amesegenalehu 😍🙏
@እሰይእሰይ-ጠ2ቸ
4 жыл бұрын
አማቼ ልክ ብለሀል
@muluyetube
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@TBTubeTb
4 жыл бұрын
Bexam arif temerte new yakafelken enamsgenalen
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Tigyee amesegenalehu 😍🙏
@ሀዋቢንትሰይድ4
4 жыл бұрын
ሰላም ናፍቆቴ እኔ መኪና ከመግዛቴ በፊት መጥቸ መለማመድ አለብኝ 😂 በርታልኝ ልብ ብላችሁ ተመልከቱ ተመልካቾች
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ሀዋዬዬ 😂😍😘
@glow3407
4 жыл бұрын
@@JIJETUBE ሾፍካት ኧሲስቱን አማቼ ተጩች ነች እኮ ምን ለማለት ነው ልጃችንን አፈስካት😅🙏
@monamanal7102
2 жыл бұрын
ትምህርትህ ተመችቶኛል ልጄ አድራሻና ሰልክ ላክልኝ መለማመድ ፈልጌነው
@belitube6301
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግንደኒዬ መክና አስበድረኝ ልላማመድ
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
beliye😍😚🙏
@asche-tv
4 жыл бұрын
Thanks brother for sharing
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ 🙏🙏
@ቀበጧነኝየወልድያዋ
4 жыл бұрын
Keep up the good work bro👌😋
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
እሮዚየ😍😚🙏
@WUByoWin
10 ай бұрын
አሪፍነዉወንድም
@rahil1747
Жыл бұрын
gobeth thanks
@ዘብሄረአማራ
3 жыл бұрын
ወንድሜ er በጣም ጥሩ ነዉ እሺ በዛዉም ዋጋቸዉን 😍😍😍😍😍😍
@rahelloveTube
4 жыл бұрын
Jejiye arefe temehet new enamesegenal wendem alem 😘
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ራሄልዬዬ አመሰግናለሁ 😘🙏
@ghazalaghazala4101
3 жыл бұрын
Thank you 😍
@gkewa319
4 жыл бұрын
Dani keshet ተመላለሽብኝ በአይኔ ላይ አለ ሞዛቂው። አይነታ በሚለው ይያዝልኝ
@ktube1616
4 жыл бұрын
Enamesgnalen bzuwochi ashkerkariwoch endih ewket binorachewo adegawoch yikensu neber
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
እውነት ነው 🙏🙏😍
@nathbethelle9357
4 жыл бұрын
Demrekalehu antem mels beteseb enhun
@dagnehirko6357
2 жыл бұрын
Tnx bro i learn a lot
@rosemegersa6394
4 жыл бұрын
Thank you very much
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
👍
@menenjimma9156
3 жыл бұрын
thank you i wish if you could teach me
@seblesime7127
4 жыл бұрын
Thank you brother!
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
🙏 👍
@millionbelay2124
4 жыл бұрын
የመኪና መብራት ፍሬቻ ሀዛርድና እና ሌሎች መብራችን መቸ እና እንዴት ማብራት እንዳለብንና እንደለለብን ብትነግረን በጣም እናመሰግናለን
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
እሽ ብሮ 👍
@GffTh-r3s
2 ай бұрын
ሰለም አባቱ ተመሬ ነኘ የምማረው ትምርት አጥጋቢ አደለም ፈተና ለመሄድ የተወሰነ ገግዜ ነወ የላኝ የሰል ቁጠረህነ ላክልኝ ፍቀደኛ ከሆንክ
@alemuseme3097
3 жыл бұрын
Betam arif new bro
@idressyoutube9998
4 жыл бұрын
Nice Good....
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
Thanks
@Gebremicaelamare
8 ай бұрын
Betam arif new
@መብራትጋልክንፈ
3 жыл бұрын
ጅጅየ ወደሃላ ይከብዳል ልቤ ና ኣይኔ ይዞራል ወይኔ ኣስተማርየ ኣመሰግናለው ካንተ ስለ ተማርኩ ሌላው ኣልከበደኝም ወደሃላ ቀረኝ ሳዞር ግራ ይገባኛል
@workinehsiyum7333
4 жыл бұрын
Thank you
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
🙏👍
@nunuabay1820
3 жыл бұрын
Thank you so much🙏
@nebiyubekele697
4 жыл бұрын
መጀመሪያ ስለትምህርቱ በጣም እያመሰገንኩ በቀጣይ በተለምዶ ጋራዥ የሚባለው (parallel parking) የመኪና አቋቋም አንድ ቪዲዮ ብትሰራ ደስ ይለኛል። በተለይ መሪ ሙሉ በሙሉ ወደ ምንቆምበት አቅጣጫ የምንጨርሰው የመኪናው የኃላ እግር ከቆመው መኪና እኩል ሲሆን ነው ወይስ ፓራውልቱ?
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ሁለቱም ይሆናል ግን አንደመኪናው ርዝመት ይለያያል. የቆመው መኪና እና ፓርክ እምደረገው እኩል ከሆኑ ከሁላው እገር እኩል ይደረጋል. ለበለጠ በቪድዎ መጣለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏
@glassron9393
4 жыл бұрын
ቪድዮን አጭር ብታረገው አሪፍ ነው ወደ ገደለው ቶሎ መግባት
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
👍👍
@Smile99297
4 жыл бұрын
6:54 ደቂቃ 6:00:00 ሰአት አስመሰልከው
@eliasalemu3320
4 жыл бұрын
Be fren mabred ychalal fetena lay
@Teddy-dy3mk
3 жыл бұрын
Waww netam arif amesegnalew
@ayanetariku6331
3 жыл бұрын
Betam betam teru new I'm educated
@ninaderibe8465
3 жыл бұрын
Good job.
@ephremelias7796
2 жыл бұрын
brother በብዛት መኪና ባለበት ቦታ ፍሪስዮንና ፍሬን አጠቃቀም አሳይልኝ ፣ አድስ ጀማሪ ነኝ
@ramuur8502
4 жыл бұрын
Wow የምትለቃቸው ቪዲዮዎች በሙሉ ጠቃሚ ናቸው።አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡ለምሳሌ ብዙ የትራፊቅ ጭንቅንቅ ዳገት ላይ አጋጥሞኝ ዳገት ላይ ቆምኩኝ ከዛም ከቆምኩበት ለመቀጠል ፈለኩኝ በዚህን ግዜ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ።ማለት ወደኋላ አይሄድብኝም? ለማጅ ነኝ ለዛ ነው።
@JIJETUBE
4 жыл бұрын
ዳገት ላይ በሁለት መንገድ በቀላሉ መነሳት ይቻላል. አንደኛ የግር ፍሬን አንደያዝሽ ግማሽ ፍርስዖን ለቀሺ ከዛ መኪናው ለመሄድ ሲሞክር ፍሬን ለቀሽ ነዳጅ መስጠት ለበለጠ እሄን ቪድዮ እይው kzbin.info/www/bejne/m6GWgKmGf694iLM
@ramuur8502
4 жыл бұрын
@@JIJETUBE እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አይቼዋለሁ በርታልን።
13:38
ማኑዋል መኪናን በዳገታማ መንገድ ላይ አነዳድ .uphill driving
JIJE TUBE
Рет қаралды 178 М.
7:29
ፓርክ አደራረግ #መኪና #ፓርኪንግ #jijetube
JIJE TUBE
Рет қаралды 20 М.
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 59 МЛН
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 29 МЛН
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 8 МЛН
00:30
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН
9:11
How to drive a Manual Car easily? ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
ጋቢና ሾው
Рет қаралды 73 М.
12:37
How to drive a manual car - Driving lesson with clutch advice
Conquer Driving
Рет қаралды 12 МЛН
11:43
October 17, 2024
Mwarimu Rwabuhihi TV Official
Рет қаралды 1 М.
10:14
የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር. Driving obstacle course for driving license.
JIJE TUBE
Рет қаралды 262 М.
9:27
ረድፋችንን እንዴት ጠብቀን ማሽከርከር እንችላለን? How to stay centered in your line mekina anedad
JIJE TUBE
Рет қаралды 83 М.
15:25
የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ/ how to prepare a car for a trip. #መኪና #መሪ #መንዳት #ለማጅ.
JIJE TUBE
Рет қаралды 122 М.
7:40
ማንዋል መኪና እንዴት በቀላሉ ማሽከርከር እንችላለን how to drive a manual car
Kaleab Tube
Рет қаралды 22 М.
5:49
በማሽከርከር ላይ እያላችሁ የእግር ፍሬን አልሰራ ቢል እንዴት ማቆም ይቻላል.how to stop car when brake fail
JIJE TUBE
Рет қаралды 76 М.
3:54
#ለጀማሪዎች በጠባብ መንገድ ላይ መኪናን ለማዞር u turn #car
JIJE TUBE
Рет қаралды 46 М.
24:26
ማወቅ የሚገቡን ነገሮች
Yohans Habte
Рет қаралды 23 М.
0:13
😂😂😂🍑🤏🏻 #мотодевушка #motogirl #nersva #yamahamt07 #mt07 #insta360 #мотоодесса #одесса
Nersva
Рет қаралды 1,4 МЛН
0:26
ПЫТАЛАСЬ ОТКРЫТЬ СОСЕДНЮЮ МАШИНУ СВОИМИ КЛЮЧАМИ
Films
Рет қаралды 751 М.
1:01
Майор полиции образцовый #automobile #люди #дальнобой #полиция #гаи #дпс
Жизнь и бизнес в Тольятти,полиция,мусора,бандиты
Рет қаралды 13 МЛН
0:34
Это же настоящая машина амфибия! #топ #рекомендации #шортс #факты
WASD SHORTS
Рет қаралды 174 М.
1:55:16
Academeg - деньги, тачки, криминал. История автоблогера, построившего империю
ВПИСКА
Рет қаралды 3 МЛН
0:58
BMW E46 или Renault Kapture однажды в Сочи #сочи #юмор #прикол
ОДНАЖДЫ В СОЧИ (2-й канал)
Рет қаралды 510 М.
1:00
Им конец: нашли 100 машин на краю земли - кто их бросил?😳 #automobile #авто #обзор
ПриветТачка Pro
Рет қаралды 3,3 МЛН