Рет қаралды 87,916
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳኛ አራተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመሰበሩ እንዴት ወደ መከበሩ እንደ መጣ እያንዳንዱን ሂደት ለዶክተር ልያ ያጫውታል::ልብ የሚሰብር ሁኔታውን እስታውሶ ያለቅሳል::ሙሉውን ተከታተሉ::