አማራው እስካሁን ለመታገል ዝምታን መምረጡ ያስገርማል! | አብዩ ብርሌ (ጌራ) - የኢሕአፓ ሰራዊት መስራች አባል | Andafta Mogach | Ethiopia

  Рет қаралды 26,315

Andafta

Andafta

Күн бұрын

“ዶ/ር አብይ ቁርጠኛ መሪ አይደለም”
| በወለጋ ኦሮም እና በጎጃም አማራ መካከል ልዩነት የለም! | Abiyu Berile (Gera) | አንድአፍታ ሞጋች
የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 70
@ChallaShokore
@ChallaShokore Жыл бұрын
አማኑኤል መንግሥቱ የጀግና ልጅ ጀግና ነ፤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ስራው ጥረቱ ሳያንሰው አላስፈላጊ ኦቨር አክት፣ኦቨር ጩህት፣ኦቨር ሞቅታ በባዶ ባያበዛ፣ቢረጋጋ ጥሩ ነበር፥፥ ካንዳንዴ ደግሞ ጥያቄ ሲጠይቅ መልሱን ሁሉ የሚያውቅ ይመስላል፥፥ለመጠየቅ ብቻ የሚጠየቅ ይመስላል፥፥Active Listening Skills ቢማር፣ቢረጋጋ፣በባዶው ባይመረቅን ጥሩ ይሆናል፥፥
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
ባለ ጊዜ ነው ይጩህጂ ጊዜው የነሱው ነው😂😂
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
ሲያስመስል ነውና እንጄራ😂
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 Жыл бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ አልተገናኙም ምክንያቱም አራምባና ቆቦ ሆነዋል። አብዮትና ለውጥ ልዩነትና አንድነት አልገባቸውም። የገባቸው ነገር እንደመሰለኝ የወገናቸው ቋንቋ እና የግላቸው ጥቅም ነው። ሁለቱም ሰበብ አስባብ እያፈላለጉ ነው። ዋለልኝ እንደሰበብ አታቅርቡት። ዋለልኝ ብሔር ብሎ የሚጠራው ጎጃም ክፍለሀገር ብቻ ነበር፣ ሌሎቹ ብሔረሰቦች ነው ብሎ የፈረጃቸው። ጥናትና ምርምር ያስፈልጋችኋል።
@Ambaye45
@Ambaye45 Жыл бұрын
ኧ?
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Жыл бұрын
አሁን ለተፈጠረው ችግር የዋለልኝ መኮንን ፅሁፍ ሳይሆን ሻቢያ ወያኔ በተሳሰተ ትርክት በመተርጎም የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በግድ በመጫን የተሳሳተ አስተምህሮት ውጤት ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
ሻእቢያ ወያኔ በተሳሳተ ትርክት ነው ያልከው ንፍጦ. ? ሻእቢያና ወያኔም አስረው ገርፈውሀል አርህን አብልተውሀል ወያኔ 27 አመት ረግጦ ገዝቶሀል ሻእቢ የባህር በር አሳጥታሀለች ንፍጥህን ጥረገው የተናቀ ያስረግዛል የተባለው አባባል ገና አልገባህም ትርጉሙ.
@amehaseyoum4867
@amehaseyoum4867 Жыл бұрын
ዋልልኛ፡ዋለልኛ፡ከምትል፡አሁን፡አጠገብህ፡ያለው፡ጆሀር፡አትልም፡የወሬ፡አዲሰ፡ነጋዴ፡መጣ፡አንተም፡ነግድ፡ቀዳዳ፡የድሮውን፡፡ከምታወሩ፡አሁን፡ያለው፡የሚታየው፡እያለ፡ትቀደዳላችሁ፡ምን፡እናድርግ፡ምን፡እንሥራ፡አሁን፡ምን፡መፍቴ፡እንሥራ
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 11 ай бұрын
እነዚህ ከጅዋር ጋር ማወዳደር አይቻልም።
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
ህዝብ እየተጨፈጨፈ ግፍ ሲፈፀም ፕሮጀክት ይመርቃል ችግኝ ይተክላል ሽመልስ ደግሞ የሰሜኑን ቁማር በላን ይላል ነፍጠኛን ሰበርነው ይላል ኢትዮጵያውነት ሱስ ነው የምል ገሎ ነፍጠኛን ሰበርነው ብሎ ንፁሃንን የሚጨፈጭፍ ሰው ይተካል
@BiretukanYigrem
@BiretukanYigrem Жыл бұрын
❤አማንየ አነንደኛ ያቡሽ ዘለቀ ወንድም ማለቴ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ተባረኩ
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea Жыл бұрын
አረ በህግ ኣምላኽ፥ ኣንተ ጋዜጠኛ፥ ኣስደነገጥከኝ እኮ ቀስ ቀስ ረጋ ረጋ
@haqu5431
@haqu5431 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ልምድ አጥሮሀልና ትንሽ ትምህርት ውሰድ
@wossenasefa1490
@wossenasefa1490 Жыл бұрын
ጌራ thanks 🙏
@lemmabisrat2663
@lemmabisrat2663 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አንተ ለምን ዋለልኝ ላይ ትንጠላጠላህ ? ስለ ጀዋር እራስህን ጠይቅና መልሱን ታገኙዋለህ ። አቦ
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
ችግራቸው ይሄ ነው ባለፈ ነገር ማላዘን ይወዳሉ እነሱ የሰሩትን ግፍ በቪድወ ተቀምጧል ብድር በምድር😢😢😢😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
አቶ አብዮ አጥጋቢ መልስ ነው እንደእናተ ያሉ ሀገር ወዳድ እውቀት ያላቸው በሳል ሰዎች በሙሉባት ሀገር ዛሬ ላይ ሀገራችን የማይሆኑ ሰዎች እጅ ላይ መውደቋ ክፊኛ ያሳዝነናል። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@Bretanssa
@Bretanssa Жыл бұрын
አማራን ለዚህ የዛሬው ዕርድ ያደረሰው እና ያስቀረጠፈው የኢህአፓ ንቅናቄ ነው ። በኦሮሞና አማራ መሀል ልዩነትማ አለ ... ዛሬ አለ
@keftam
@keftam Жыл бұрын
ጥያቄውና ማብራሪያው ብዙ ቦታዎች ላይ አይገጣጠሙም።
@tarikuasfaw5604
@tarikuasfaw5604 11 ай бұрын
ለኮሮስፖንዳስና ለቢሮክራሲ መሳለጥ / አመቺነት ፊደላት መኖር በገዥው መደብ አማርኛ ቋንቋን ተመራጭ አላደረገውም ወይ ? በእርግጥ የገዥው መደብ ለሌሎች ቋንቋዎችና ባህሎች እውቅና መስጠት ነበረበት :: እንዴት የአማራ የበላይነት ሆኖ ይታያል ? እንዳውም አማርኛ የስራ ቋንቋ በመሆኑ አማርኛ ተናጋሪው bilingual and multilingual እንዲሆን በማድረግ የግፍና የድህነት ሰላባ አድርጎታል የሚለው እንዴት ይታያል ?
@berhandejene968
@berhandejene968 Жыл бұрын
ወያኔ የውሸት ትርክት ከነ ሌንጮ ለታ ጋር እሲረው የእኖሌን እውልት ገንብተው ይሄው እስካሁን 34 እመት ሙሉ ይሄም የብልፅግና የጥላቻ ዘረኛ መንግስት የእማራን ህዝብ ጦር እስገብቶ እየጨፈጨፈ ነው ፍርድን ከእግዚአብሔር ያገኙታል እግዚአብሔር እይዘገይም ፍት ለተገፋው😢😢😢😢😢
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Жыл бұрын
ኢህአሠ ነው የሚባለው። አሲባ ሠራዊቱ የነበረበት የቦታው ስም ነው።
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 Жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው እና መሰግናለን፣
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube Жыл бұрын
አማኑኤል ነገሮችን በጥልቅ የሚመረምሩና ከወገንተኝነት የፀዳ እውነትን ብቻ ፈልፍለህ ለማውጣት የምታደርገው ጥረት በጣም ደስ የሚል ነው። በዚሁ ቀጥል እንጂ እንደ አገራችን ፖለቲከኞች ዛሬ ሌላ ነገ ደሞ ሌላ አይነት ሰው እንዳትሆን። በርታ‼️ የምታቀርባቸውም ሰዎች ጥሩ ናቸው። ቀጥልበት
@zedmekonnen901
@zedmekonnen901 Жыл бұрын
Emanuel current issues would be better? you are better than this let by gone be by gone. Have a Fano on you show let freedom ring live free or die ! we like your show always
@asresgetu4605
@asresgetu4605 Жыл бұрын
Walelign ...sayihon ...walebign ..new. The most dangerous article...and thought
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Жыл бұрын
አማኑኤል የዋለልኝ ፅሑፍ አንብበኽው ከሆነ የአማራና የትግራይ የባህል ተፅእኖ በአብዛኛው የኢትዮጵይ ሕዝብ እዲጫን ተደርጏል እንጅ ህውሃት በተሳሳተ ትርክት የአማራው ሕዝብ ላይ የጥላቻ ፖለቲካ በመንዛት የአማራው ሕዝብ በተለያዩ የኢትዮጵይ ከተሟች እስከዛሬ ድረስ እዲገደልና እዲፈናቀል ሆናል ይህን ለመቀየር የአብይን አገዛዝ በመቀየር በፍቅርና በዲሞክራሲ የምኖርበትን አገር መገንባት ነው
@haqu5431
@haqu5431 Жыл бұрын
ምነው ዋለልኝ ጠመድከው ፈፃሚውን ወያኔንጠይቅ
@addisababa230
@addisababa230 Жыл бұрын
ጌራ ያለውን ሁኔታ ለመገንዘብ በመድረስህ ጥሩ ነው!
@embetnegussie409
@embetnegussie409 Жыл бұрын
Egzabher yibstkot Ato Berile
@wowo9142
@wowo9142 Жыл бұрын
Ato Abiyu Birele has very unique experience in Ethiopian history- there is one question? የተማሪዎች ንቅናቄ ለምን ተጀመረ? According to John Spencer ( Ethiopia at bay) , who is very knowledgeable in Ethiopian royal structure- Ethiopians have chances for upward mobility in the power structure; Ato Abiyu Berele is a good example for opportunity granted to poor students. So what pushed the students from poor backgrounds to revolt on the royals?
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 11 ай бұрын
Not really he was out if Ethiopia for the last 50 plus years. So no experience at all except from 3rd party.
@MeseretTesfaya-ty6bb
@MeseretTesfaya-ty6bb Жыл бұрын
Great discussion and educational!
@STAR-MEDIA.2025
@STAR-MEDIA.2025 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ስሜቱን ለመደበቅ አይሞክራም!
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 Жыл бұрын
Victory for amehara.
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Жыл бұрын
ድሮም እንጭጮች ማርሲዝም ሌኒኒዝምን አንብበዉ ያገራቸዉን ታሪክና ነባራዊ ሁኔት ሳያጠኑ ወራሪ ምእራባዊያን እንድንሆን የሚፈልጉትን እንድንሆን ማለቂያ ወደሌለዉ የብሄር ልዩነትና መጠላላት መጨራረስ ዉስጥ ነዉ ካለፈዉ አርባ አመት ጀምሮ እስካሁን የዘፈቁን ፡ሰዉየዉ አሁን አርጅቶ እንኳን አልበሰለም ጥፋቱ አልገባዉም ያዉሮፓ አገሮች በሙሉ ከ 100~200 አመት በፊት ታግለዉ ብዙ የብሄር በለዉ የቋንቋልዩነቶችን ቀንሰዉ ወደ አንድ አይነት አገራዊ ብሄርተኝነት ቀይረዉና አሳድገዉ በህግና በስርአት የሚመራ አገርና ኢኮኖሚ ገንብተዉ የሚኖሩ አገሮች ናቸዉ ስለዚህ አቶ አብዩ ዘንድሮ እንኳን ታረሙ ንስሀ ግቡ ያ ሳይገባችሁ ያመጣችሁት ክፉ ሀሳብ ተማሪዉን በሙሉ አስጨረሰዉ አንድ የ 84 አመት አዛዉንት ንጉስ ብቻ አደለም ስለዚህ ከተቻለ የስልሳዎቹ ከነ አሮጌ ሀሳባችሁ አርፋችሁ ብትቀመጡ
@טסנה
@טסנה 4 ай бұрын
ጌጃሜው እውቅ የኢህአፓ ስው ኡህአፓወች ሌሎች ጓድወቾ እንደርስወ ገና አልተፀፀቱም
@Ambaye45
@Ambaye45 Жыл бұрын
መግቢያችሁ ስሜት አይሰጥም። እንግዳውን አስተዋውቃችሁ በቀጥታ ወደ ዝግጅቱ ብትገቡ ይሻላል ።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 11 ай бұрын
አይ ኢሀፓ! አልሞት ባይነታችሁን አደንቃለሁ፣ የኢስትዮጵያን ወጣቶች ያስጨረሳችሁትን ወላጅ አልረሳውም።
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Жыл бұрын
አማኑኤል አደበትህ ጣፋጭ ነው
@asresgesses3980
@asresgesses3980 Жыл бұрын
ሰለነ ዋለለኝ አታቀርሸ አንተ ደንቆሮ ሙሕር ነኝ ባይ ቃለ መጠየቅ አቅራቢው የመጨረሻ ደንቆሮ ነሕ!!!!
@Ethiopialover
@Ethiopialover Жыл бұрын
ምን ያሳድባል ካላመንክ መተው
@nojoke7683
@nojoke7683 Жыл бұрын
ጠያቂዉ ጠይቆ ለመረዳት ሳይሆን ፍላጎቱ ጠያቂዉን ለራሱ ግብ ማጣጣልና ለማንጉዋጠጥ ብቻ መስሎ ይታየኛል።በተደጋጋሚ የሚጠቀምበት ስልቱ ነዉ።ተልዕኮ አለዉ።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 11 ай бұрын
አብዩ ምን ነው ወሬ አበዛህ? ጡረተኝነት እንዲህ ነው እንዴ?
@matsebaha2971
@matsebaha2971 Жыл бұрын
gera, if you had this guy in the mountains, i m sure, you will ...... ( from Yankee Go Home book)
@lakewtarekegn
@lakewtarekegn 7 ай бұрын
Ehap as party is also accuse Amhara peoples as nation. Ehap is the more enemy for Amhara peoples bro Abyu. your party is stupid deamon party which support shebyea. no more Ehapa on Amhara city now.
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሞቅ ብሎት ነው የመጣው?
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 11 ай бұрын
መቼ አረፈ?
@AbebeBeyene-ug1lg
@AbebeBeyene-ug1lg Жыл бұрын
Aman you are talking to a "Dr. Nobody"
@melesegirmaye9682
@melesegirmaye9682 Жыл бұрын
This clearly shows these former so called "students" never understand what 'implications' means. We are here because of these sick-minded animals. Little knowledge is always dangerous.
@mekonnenkassa5325
@mekonnenkassa5325 Жыл бұрын
Ignorance is strength. At least they tried their best. They gave their life to what they believing, Calling them animal is pure ignorance. They are not coward like you
@melesegirmaye9682
@melesegirmaye9682 Жыл бұрын
@@mekonnenkassa5325 They never tried anything for best. The general public at that time believes the importance of peaceful coexistence despite varying tribal roots. The public was not "educated" or "civilized" according to that time so called students with pea-size brains. I, now in 30s, have the opportunity to see real time videos where the then king was being portrayed as "thief" by these students, the police taking care of these students. The King was seen as a figure by other Africans and had traditionally held scared respect among the general public. Change was necessary, but the king and its system never deserved such inhumane treatment. The general public had sacred values, which were seen as a backward by these pea-sized brain owners. They introduced tribalism, public hate and insult, foreign deadly ideologies, and the spirit of killing one another for one's ego and political ambition. We never forgive these thugs for what we are now going through.
@wowo9142
@wowo9142 Жыл бұрын
Who is the organizer behind the curtain?
@Damte-d2c
@Damte-d2c 10 ай бұрын
You are as sick if not more as the person you are blaming. You can’t stop a change in society. The need for equality and self rule is a universal desire no one can stop. I have never heard or read that The Amhara ethnic group had subjugated other ethnic groups. ትግሉ ከስርአቱ ጋር እንጂ ከአማራ ማህበረሰብ አልነበረም:: ይህ ትርክት በአሁኑ ወቅትም ሆነ ባለፈውም ስርአት ለውጡን የሚቃወሙ የአማራ ፖለቲከኞችና ግለሰቦች ናቸው:: አሁን ያለው ሁኒታ ከሁሉም በላይ የህግ ስርአት ባለመኖሩ ነው:: 82 ብሄር ብሄረሰቦች ባሉባት ሀገር የንጉሶች ስርአትን መሰረት ያደረገች ሀገር በዚያው በሶስት ሺህ ዘመን ትርክት ትቀጥል ማለት በራሱ ህዋላ ቀርነት ነው:: ለጋራ ሀገር የጋራ እይታ ማስፈለጉ ሀቅ መሆኑን የማይረዱት አካላት ኢትዮጵያን ከራሳቸው ምቾት አንፃር የመመልከት ጉዳይ ነው:: አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ታላቅነቷ ትመለሳለች ያለው አማራውን ለማስደሰት እንጂ ኢትዮጵያ ታለቅ ስለ ነበረች አይደለም:: ከረሃብ ተለይታ የማታውቅ ሀገር ምኑ ላይ ነው ታላቅነቷ? በአሁኑ ወቅት አማራ የተጎዳባት ሀገር ናት የሚሉ አማሮች በምኒልክ ጊዜ ወረራ ተፈፀመብን ሲባል እርሱማ ሀገር ለመገንባት ስለ ነበር ነውና አታልቅሱ ይላሉ:: አሁንም ኢትዮጵያን ለሁሉም በምትመች መልክ እንገነባለንና ቻሉት ነው የምንለው:: ሌላው ሲበደል ምንም አይደለም አማራ ሲበደል ኡኡታ ልክ አይሆንም:: መካካድ የሀገራችን ፖለቲካ እይታ ችግር ነው:: አብይ አህመድ ለስልጣኑ ብቻ ነው የቆመው::
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
አቶ አብዩ አታድበስብስ የአማራ የባህልም ሆነ የቋንቋን ተጽእኖ በሌሌች ብሄሮች ላይ ነበር፣ የሰፈነው።
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 Жыл бұрын
So what ??
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
@@abelmekonnen7571 let's be honest
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Жыл бұрын
ለምንድነው ቆራጥ ያልሆነው አስፈላጊ ሲሆን ቆራጥነቱን ያሳያል ጥገኛ ባትሆን አገራችን ቆራጥ መሆን ቀላል ነበር
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
የእብዱ መሃይቡ አብ ይ ደጋፊ አለ ለካ😂😂😂
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
መቼ ቆራጥነቱን አሳየ. ? መስጊዶች ማፍረስ ቤተክርስቲያን ለሶስት መሰንጠቅ ንፁሀን መጨፍጨፍና ማስጨፍጨፍ ይህ ነው ቆራጥነት ንፍጦ. ?
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,9 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 131 МЛН
የትርክት ኃይል || The Power of Stories - ክፍል 3
25:47
Impact Seminars
Рет қаралды 25 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,9 МЛН