በነገራችን ላይ! ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ከደረጀ ኃይሌ ጋር|E07|Benegrachin Lay! Abiyu Birile(Gera) with Dereje Haile

  Рет қаралды 159,145

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

በነገራችን ላይ! EP07P03 - ዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ከደረጀ ኃይሌ ጋር
የኢሕአፓ ሠራዊት (ኢህአሠ ) መስራች አባል
Benegerachin Lay EP07P03 - Abiyu Birile (Gera) with Dereje Haile
Founding Member of EPRP's Army
#BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

Пікірлер: 250
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
ስለ አባትህ ስትናገርና ስታለቅስ እኔም ሁልት ሶስት ግዜ ሰምቻለሁ የሚገርመው በሰማሁት ግዜ ሁሉ እኔም እያለቀስኩ ነው የስማሁት የአባት ፍቅር ሁልግዜ ከልብ አያወጣም ።አባቴ ለእኔ የነበረው ፍቅር ለእኔ የሚጨነቀው እኔም ወደእሱ እስከምሄድ አልረሳው በተለይ አንዳንዴ ሳስበው አለቅሳለሁ ጥሩ አባቶች በአጠቃላይ ነፍሳቸው በገነት ይረፍ።
@user-yy8hv4vh9r
@user-yy8hv4vh9r 4 жыл бұрын
ዓብዩ በጣም objective የሆነ ኢትዮጵያዊ ነው። ክብርና ጤና እመኛለሁ። ደረጀ ግን ሰውየው ባታቋርጠው ጥሩ ነበር። ሃሳቡ እንደ ልቡ ለመግለጽ መፍቀድ ነበረብህ። ኣንተን ልትሰማው መስማት ብቻ የምትፈልግ ሆኖ ተሰማኝ።
@kalkidansegedsibereatnaf2307
@kalkidansegedsibereatnaf2307 4 жыл бұрын
በዉንት ያለማጋን 3 ግዠ ነወ የሰማሁት በጠም ልብ የምነክ ታረከ የማሠደሠት መጸሀፈን ማንብበ ግደ ነወ ደረጀ እንደዠህ እየፈለቀከ ታላቅ ታሬኮቸን ሰላቀረበከልን እነመሰገነለን
@Rakibella17
@Rakibella17 4 жыл бұрын
ለካ ክቡር ሶው ወትሩ ዘውትር ክቡር ኖው ኢድሜና ጤና ይስጥህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌👌👌
@nmariam123
@nmariam123 4 жыл бұрын
Amarawun metetlut yehew amarwu endezih new jegna hezb
@birumcaemengesha2518
@birumcaemengesha2518 4 жыл бұрын
5አው
@mussiesiyoumhagos3924
@mussiesiyoumhagos3924 3 жыл бұрын
PPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPP
@manche110
@manche110 2 жыл бұрын
@@nmariam123 kotetam!
@ryuryu7599
@ryuryu7599 4 жыл бұрын
ወይ አባቴ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስእያለኝ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በፍቅር ያደመጥኩት ኢተርቪው ነበር አለቀብኝ
@abimelektekalign428
@abimelektekalign428 4 жыл бұрын
አብዩ ብርሌ ን ጌራን ስላቀረብክልን ደረጀን በጣም በጣም አመሰግናለሁ።የጌራ አቀራረብ ብዙ ትዝታ የቀሰቀሰና ለሞቱት አንብተን እርማችን ያወጣንበት አቀራረብ ነበር።ዛሬን እንድንኖር አድርገው ህይወታቸውን ለኛ መኖር የለወጡት ሁሉ ክብር ይገባቸዋል።ክብር ለሰማዕታት።
@shebelaw33
@shebelaw33 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነዉ። አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ ደሬ, ጌራ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃዎት ይሄው ለመጪዉ ትዉልድም ታሪክን እያወረሱ ነዉ ። ያ ጊዜ በዛ በጨቅላ አእምሮዬ ዉስጥ ጥሎት ያለፈው ብዙ ነገሮች እስካሁን አልጠፉም ወደፊትም አይጠፉም። አ.አ ዉስጥ በምትፅፏቸዉ መፈክሮች ነበር ማንበብ የተለማመድኩት ገና ከየኔታ ተመርቄ 0 class ገባሁ 1969 ዓ.ም የቀዉጢ ጊዜ ተኩስ በየቦታው እናም የዛን ጊዜ ታሪካችሁን ማንበብና መስማት በጣም ያስደስተኛል ስሜቴ ን ነዉ ሚነካዉ።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 жыл бұрын
ደሬ ቆየህብን እኮ ቶሎ ቶሎ ፖስት.... Respect to our hero .... the story so amazing ... I see Ethiopia n I’m jealous of those bk day... im so ashamed by my generation 😭😭😭😭
@ProudAmhara
@ProudAmhara 3 жыл бұрын
This is the generation that destroyed Ethiopia! 😁 You don’t want to be part of these idiot generation!
@user-qi4tz4rm3j
@user-qi4tz4rm3j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ትምህርና የፖለቲካ እውቀት ጠገብ ፡ ወደ በትረ ስልጣት ብያመጣቸውና ኢትዩጵያ የሰላም ደሴት በሆነች።
@jemilaibrahim5071
@jemilaibrahim5071 4 жыл бұрын
Ethiopia hulem selam nat desset mehonuwa gideta new endenante aynet gorebet keminoren...
@alemshetmulate8280
@alemshetmulate8280 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ካየሁት እንግዶች እውነትና እና እውቀት ስነምግባር ሀገር ፍቅር ያየሁበት ታላቅ አባት:: እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት::
@amanuabdu7181
@amanuabdu7181 3 жыл бұрын
ሊደማመጥና ሊግባባ ያልቻለ እርስ በርሳቸው እንኳን የተሰነጣጠቁ እርስ በርሳቸው የተገዳደሉ ከተቃዋሜዎቻቸው ጋር ለመነጋገር ያልፈቀደ ትውልድ በተሳሳተ የዐገር ፍቅር ተብሎ ለሰው ልጅ ህይወት ዋጋ ያልነበረው ትውልድ፣ ሀገርን በመውደድ ስም ለሀገር ያልበጀ ፣የብዙዎችን ህይወት ያላዳነ (መንግስቱም ሀገር ወዳድ ነበሩ ነገር ግን የሚደማመጥ ትውልድ ስላልነበረ እርስ በርስ ተገዳድሎ ሀገርን ወደዃላ ያስቀረ በእያንዳንዱ ማህበረሰብ ውስጥ ጠባሳን የተወ ልዩነትን የፈጠረ) ፣ ያነበበውን ከአካባቢውና ከማሀበረሰቡ ጋር ሳያዛምድ እንደ ገደል ማሚቶ ያስተጋባ ፣ መሳሪያና ማምለጫ በሌለበት ሁኔታ ወጣቱን ያስገደለ ያደጉትን የገደለ ያስገደለ ብዙዎቹ ከወያኔ ጋር ለመስራት ወደዃላ ያላሉ ከ40 አመት በዃላ እንኳን የማይተማመኑ ምህረት ሊያደርጉ የማይወዱ ሴረኞች እሰከዛሬም ድረስ ሀላፊነት ወስደው ይቅርታ ያላሉ ለራሱም ለሀገሩም ያልሆነ ትውልድ
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 4 ай бұрын
ታጋይነት በረሃ ላይ ምንኩስና በገዳም ውስጥ እወነተኛ ምንንና ናቸው። አንዳኛው ፓለቲካዊ ሌላኛው ሃይማኖታዊ ከመሆናቸው በስተቀር ። ሁለቱም የግል ኑሮንና ህይወትን እርግፍ አድርገው ለፓለቲካዊና ለሃይማኖታዊ ግብና አላማ ራስን አሳልፎ የመስጠት ዝግጁነትና ቆራጥነትን የሚጠየቁ ፈተናዎችን ተጋፍጦ መኖርን በደስታ የሚቀበል ስብእናን የሚያላብሱ የሰው ልጅ ሆድ የሌለው እእምሮ ብቻ ያለው የግል ኑሮን የተጠየፈ እውነተኛ መናኝ የሚሆንበት የህይወት ምእራፍ ነው። አቶ ጌራ "በሂይወታችን በጣም ደስተኛ የነበርንበት ዘመን ታጋይ (የበረሃ ታጋይ) የነበርንበት ነው" ሲል በዚህ ምክንያት ይመስለላሎኛል። ልዩነታቸው መኖክሴ ሁለት ጊዜ ይገነዛል አንዱ ምንኩስናን ሲቀብል ሁለተኛው ከተጠየፋት አለም በስጋ ሲለይ። ታጋይ ግን የሚገነዘው (ያውም እድለኛ ከሆነ ) አንዴ ነው። ሁሉን ነገሩን ሰጥቶ ላመነበት አላማ ሲሰዋ። ሁለቱም በአጭሩ "ጣፋጭ ስቃዬች " ብሎ ማስቀመጥ ይቻላል። ብዙ ውጣውረድ ባሳለፉና በተፈተኑ ቁጥር ለቆሙለት አላማ ይኸውም አንዱ ለአለማዊ ፅድቅ (የሰው ልጅ ነፃነትና መብት መከበር) ሌላኛው ለሰማያዊ ፅድቅ ሲሉ የከፈሉት መስዋእትነት እንደሆነ ተቀብለው በደስታ ያጣጥሙታል፣ይኩሩበታል ፣በፍቅር ያወሱታል። ሁለቱም ምነናዎች የሰው ልጅ የግለኝነት ባህሪና ስብእና የማይታይበት በመሆኑ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ የተባባሉ አብረዋቸው ለተጓዙ ታጋዬችና መነኩሴዎች (መንኳሾች) እውነተኛ ፍቅር አላቸው። ይሁን ሁለቱም ከተማ ሲገቡ ስጋዊ ፍላጎታቸው ከተቀበረበት ፈንቅሎ ወጥቶ ይጎመራና ይፈታተናቸዋል ፣ጠልፎም ይጥላቸዋል። ስጋዊ ሂወት በመኖር ላይ ነውና ከጥቂቶች በቀር ሁለቱም መናኞች ያፈርሳሉ። ጨዋታውን ከአራት አመት በኋላ ደግሜ ሰማሁት።በጣም የሚገርም ጨዋታ ነው። እጅግ ለዛና ትህትና የተሞላበት ነው የአቶ ጌራ አገላለፅ። ያለፈበትን ውጣ ውረድ እንደ ቀላል በሚስብና በሚጣፍጥ መልኩ ነው የገለፀው። ክብር ላመኑበት አላማ መስዋእት ለሆኑት ሁሉ! የሰው ልጅ አእምሮና ህሊና ብቻ እንጂ ሆድ የሌለበት የሚመስልበት የነጌራ ትውልድ አሁን የሰው ልጅ ሆድ ብቻ እንጂ አእምሮና ህሊና ያልፈጥረበት መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተገኘ ትውልድ ተክቶት ስታይ ግርምትን ይፈጥራል። ነገር ግን የአሁኑን ትውልድ የፈጣረው የያኔው ትውልድ ነውና ተጠያቂው ያ ትውልድ መሆኑን መዘንጋት አይገባም። ሆኖም አንድ ትውልድ የራሱን ዘመን እንጂ ያለፈውን ትውልድ ዘመን እንደማፕኖር ደግሞ ልብ ማለት ይገባል። አንድ አዛዉንት ደርግ በወደቀ ሰመን የተናገሩትን ላንሳና አስተያየቴን ልቋጭ። ያኔ ውይይት እየተባለ በሚጠራው ታክሲ ውስጥ ነው። ከአንድ ጋር አዛውንት አብረን በተሳፈርንበት ታክሲ ውስጥ ሂሳብ የሚቀበለው ወጣት አዛውንቱ ለሰጡት ብር ሊሰጣቸው ይገባ የነበረውን መልስ ሳይሰጣቸው በመቅረቱ ምክንያት "መልስ ስጠኝ " ይሉታል። ወጣቱም አያቱ የሚሆኑት አዛውንት ከፍ ዝቅ እያረገ "ሰውዬ ስጥቼዎታለሁ አልክዎት እኮ!!" ይላቸዋል። ቢሉት ቢነገሩት ሰጥቼዎታለሁ ብሎ ድርቅ አለ። የሚያግዛቸው ተሳፋሪም ጠፋ።የዚህን ጊዜ ነው ሰውየው በታክሲው የተሳፈርነውን በየተራ ብግርምትና ስብር ባለ አተያይ እየተመለከቱን "እናንተ ደርግ የሚባለው ስይጣን ከገደለው ይልቅ አበላሽቶት የሄደው ይበልጣል" አሉን። እውነታቸውን ሳይሆን ይቀራል?!!
@jkonjo7928
@jkonjo7928 4 жыл бұрын
እንደናንተ አይነቱን የሀገር ፍቅር እና በህዝብ ነፃነት ስትሉ የከፈላቹት ትልቅ ዋጋ እና ወኔ እንዲህ ስንሰማ እና አሁን ያሉትን ታጋይ ነን ባይ ፓለቲከኞች ለሀገራነው በተለይ የኢትዮጵያ ስም ሲጠራ ሲያንገሽግሻቸው ስናይ አይ የሁለት አለም ሰው ለማለት እንገደዳለን በእውነት ትልቅ አድናቆት ይገባቹሀል የቀደማቸ ታጋዬች ደረጄ ቀጥልበት እንዲ ወኔ ያላቸውን ሰዎች በማቅረብ
@misterekitata1298
@misterekitata1298 4 жыл бұрын
I felt ashamed by myself. such an author, revolutionary,,professional man that dedicated his life for good but I missed this excellent interview with Dereje while we are from the same home town.Long Live my hero the true son of Ethiopia
@tinalove7727
@tinalove7727 4 жыл бұрын
ደሬ እኔ ደስ ይለኛል ዝግጅትህ፡፡ ግን እድሉን ለተጠያቂው ብትሰጥ የበለጠ መጽሃፉ ላይ ያልተጻፈ ብዙ ከሳቸው ልንሰማ እንችል ነበር፡፡ እዚህ ላይ ብታሻሻል ጥሩ ነው፡፡ አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ነበር መጽሃፉን መጥቀስ የነበረብህ፡፡
@walbet2700
@walbet2700 4 жыл бұрын
ደሬ ተመሳሳይ እንግዳ ጠይቆ ይህን እርስዎ የሚሉትን መንገድ አልተከተለም። እንደሚገባኝ መቆስቆስ የሚያስፈልገውና የማያሰፈልገው ትጠያቂ አለ። እንዲያውም ደረጀ ከዳታ ይልቅ እንግዶቹ የሚሰማቸውን ስሜት እንዲናገሩ በግልፅ ይገፋቸዋል። ያም ምርጥ ዘዴ ነው።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
Tina love ልክ ነው እውነት እንደተጻፈም ይገልጽልናል👍🏾
@eshetu4148
@eshetu4148 4 жыл бұрын
That discipline you learned in Asimba/Eritrea/Somalia helped you to be successful man later in life. You inspired me really.
@berhanehaile4149
@berhanehaile4149 4 жыл бұрын
He is very honest and inspiring man. Free and determined individual. If critical people that were part of history in Ethiopia only speak the truth and in the event where they participate things would have been very smooth in East Africa. He never speak where he was not involved at all; no hearsay talk. God bless his family and we send him respect from Eritrea. There truth is there were Eritrean that fought with Ethiopia and as well Ethiopian that fought alongside Eritrea due to event they control or they did not control. All had the vision of forming good east Africa. One day true peace will come between Eritrea and Ethiopia where we will be only concerned to build good economy and relationship so that we all use our resources to prosper the people of both nation. He talks with no conspiracy and very honesty.
@raakuu2272
@raakuu2272 2 жыл бұрын
Where's asimba
@dawitzewdie4125
@dawitzewdie4125 2 жыл бұрын
@dawitzewdie4125
@dawitzewdie4125 2 жыл бұрын
@@stfrcnhghlndr ኦ።
@kingsol6607
@kingsol6607 2 жыл бұрын
@@raakuu2272 asimba is in north eastern tigray, erob zone.
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 3 жыл бұрын
ላገሪትዋ በማይሰራ የትግል ጉዞ /ህዝቡን ባላወቀና ባልተገነዘበ/ ብዙ ህይወት ያውም በለላ ኑሮ ራሳቸዉንና አገራቸዉን መጥቀምና ማገልገል ሲችሉ መሰዋት ያሳዝናል ፡፡አቶ አብዩ ብርለ አለመቆጨትህም ገርሞኛል ምናልባት አሁን በተጎናጸፍከው ኑሮ ረክተህ ይሆናል
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 4 жыл бұрын
ኣብይ ብርሌ፡ መጽሃፉን በተመስጦ ትንፋሽ ሳልሰጥ ነው ያነበብኩት። ያንድ ሰው ታሪክ ብቻ ሳይሆን የዚያን ግዜ ወጣቶች ገድልና የመስዋእትነት ታሪክ ነው። የራሳቸውና የቅርብ ቤተሰቦቻቸውን ኑሮ መሻሻል ሰውተው ኣገራቸውና ህዝባቸው ለማሻሻልና የእድገት ጎደና እንዲነክስ ሂወታቸው ኣበርክተዋል። ያለህን ቆራጥነት፡ ቅንነትና ፍቅር ኣደንቃለሁ።
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ኣበይ ክረኽቦ እኽእል ዝሃወይ ዛመፅሓፍ
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 жыл бұрын
Wow amazing. I have just finished now. This man is amazing. Lizmerlet. Yegeba!!!!!! Egege betam telek. Sew new le ethiopa tagelewal. God bless him and his family!!!! Der thank you !!!! Lela. Neber like movies 🎥.
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 8 ай бұрын
ምርጥ እውቀቱ ችሎታውና ቅንብሩ በላይ የተለየ ድምጽ እጅግ እርካታ ይሰማኛል። ጸሀይዬ መሀሪ ና ሙሉጌታ ደበበ አጅ ሰጥቶ ማአከላዊ እሰርቤት አብረን ነበር 1969. እንዲሁም አሰተማሪዬ የነበረ, አንበሳው, ጀግናው መምህር በላይነህ ገብረማሪያም እዚሁ ነበር።
@wedimanna6724
@wedimanna6724 4 жыл бұрын
Ato Dereje, your level of background preparations for this interview and the previous ones is commendable. I have enjoyed the entire segments of the interview as well as the last couple of interviews, including with Ato Assegid Andargachew and Ato Lale Labuko. Amazing and a big thank you.
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 4 жыл бұрын
Thank you Dere . You are the best
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 4 жыл бұрын
He so humble. He deserves a better life. For sure will missed this kind of humble, rich in history and choose to serve his country from the bottom of his heart. This is what we lost in current politics all of them are selfish. Much respect Sir God bless you
@bereketberhane7722
@bereketberhane7722 2 жыл бұрын
Simply - humbled! Listening to the 3-part story of this trail=blazing village child who was born on the shores of Abay, who absconded from the well-trodden pathway of a university degree with the assured successful life time career, instead choosing a revolutionary pathway, and then, after ending up as a refugee - despite all the ups and downs - went on to join the best universities in the USA - including Yale, and then - simply astounding - sat down to reminisce about his fallen comrade-in-arms and then write that fat book.. Again, simply humbled by this great - and, yet very modest - human being!!! He is indeed an embodiment of that generation of giants that had such huge love and vision for their country - Ethiopia, and Africa and even the whole world! Can't wait to read your 2nd volume.
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 Жыл бұрын
Giants? Rather midgets, I would say. They would soon be forgotten because nothing of value from them would pass to the next generation.
@gullilateshetu379
@gullilateshetu379 4 жыл бұрын
very interesting discussion. the man looks genuine.happy to hear discussion.it teaches.the man's decency is great.thank you Dereje for inviting such a great figure and experienced guest to us.
@amiciman
@amiciman 4 жыл бұрын
Mr Gera, I was born in the 70's, so I was too young to know about the revolution first hand, but I have always been mesmerized and interested about the struggle during the 70's, and also most importantly about the men and women that were part of this struggle. It was really a lost generation, and what a great generation you guys were. You were patriotic, dedicated, disciplined, visionaries and most of all SELFLESS. It is easy for most of us here to write and comment hidden behind a computer screen without any sacrifice or repercussion, but for a person who is capable of going to both UPen and Yale to sacrifice it all and die trying to bring out change and a better future for the next generation is both poetic and inspiring. I am inspired and touched by the person that you are and the sacrifices that you made. Your story is a story of a hero. A hero is not only the one who bring about change or wins a war but also one that lives a selfless exemplary life. A hero dedicates his/her life for a better cause or good. You have won twice in life. You lived your dream fighting for a cause, and now you have your successful personal life. Thank you for all that you have done for us! Your story will always resonate with me.
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 жыл бұрын
They're lossers.
@meseretgeberesedike7339
@meseretgeberesedike7339 2 жыл бұрын
Thank you
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቀናሁቦወት ለሀገር መዋጋት እንዴት ወኔ ያመጣል ነገር ግን ከራስህ ወገን ጋር ሳይሆን ከኛ ውጭ ያ ነው ጠላት የሚባለው እንደ ጣሊያን እኔ በዛ ግዜ ብኖር ኖሮ በእርግጠኝነት ለሀገሬ እፋለም ነበር በተለይ ሰላይ ሆነህ አራቸውን ማስበላት
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 4 жыл бұрын
SINCE 1940 TO 1975 THE MOST WONDERFUL EGGS THAT WE LOST FROM ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN. .I REMEMBER I WAS 14 YEARS OLD 1975 . WHEN I BECAME TO REMEMBER THE TIME TO DAY I LOST A LOT OF FAMILY MEMBERS AND FRIENDS. BUT AS SAME TIME I HAVE A FREE DOME IN ERITREA CALLED STATE OF ERITREA..THANK MR BRILLE I LIKE YOU SO MUCH YOU ARE VERY HAMBLE PERSONALLY. GOD BLESS YOUR FAMILY AND FRIENDS. FROM ERITREA YOSEPH YEHDEGO
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 2 жыл бұрын
Incredible story 👏 I blame the 60th generation for the problems We are facing today.
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 2 жыл бұрын
ደረጃ ሃይሌ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነህ። መድሃይኔዓለም ፀጋውን እና ብርታቱን ይስጥህ። የጊሻኑን ብቃያ ዐብይ ብርሌን(ጌራ) የማውቀው በወሬ ነበር። በአካባቢያ የጎበዝ ተመሪ ጉልላት ሆኖ ይወሳ ነበር። እኔም የኢህአፓ አባል የሆንሁት የእሱን ዱካ ተከትዩ ነበር። እኔ ግን የሄድሁት አሲምባ ሳይሆን ደግማዊ-አሲምባ ነበር። ዳግማዊ አሲምባ በጎጃም ክፍለሀገር በመተከል አውራጃ በዳንጉር ወረዳ ተጠንስሶ ነበር። አቶ ደረጃ ኃይሌ የታሪካችን ወመዘክር ስለ ሆንህ በርታ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!!
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e 4 ай бұрын
ያቀረብካቸው ሁሉም የስልሳዎቹ ትውልዶች የሚገርም የሀገር ፍቅር ያላቸው ናቸው። ለየት የሚያደርገው እነሱ የገደሉት ያጠፉትን አያወሩም። ስንቱን በየቢሮውና በከተማ ሽምቅ ገደሉ፣ አስገደሉ አነዚያ ተገዳዮች ኢትዮጵያዊ አይደሉም? ሁሉን ነገር ደርግ ላይ መለጠፍ ተገቢ ነው? ደርግ ለምን ቀይ ሽብርን ተገበረ? መነሻው ምን ነበር? መልሱን ያውቁታል ግን መርጦ ማልቀስ ጀግና አያሰኝም። ወንድም ወንድሙን እየገደለ እንዴት ጀግና ያሰኛል!
@woretagezaw9262
@woretagezaw9262 4 жыл бұрын
Thank You አቶ ደረጀ!!
@amanuelrussom1855
@amanuelrussom1855 4 жыл бұрын
I give may maximum respect Mr. true man
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 2 жыл бұрын
እውነት ስለእውነት የእነዚህን ሰዎች ስብእና የዛሬዎቹ ጠልፎ ሯጭ ፖለቲከኞቻችን ይኖራቸው ይሆን ምናለ የነዚህን ሰዎች ኢንተርቪው አይተውት እራሳቸውን በገመገሙና እውነተኛ የሀገር ስሜት ከብሄርና ከጎጥ ምን ያህል ርቀት እንዳለው በተረዱ።
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
የምለውን ያሳጣኝ ልዩ ታሪክ
@user-dg4sj8eo5i
@user-dg4sj8eo5i 3 ай бұрын
What a surprise!!! I didn't know this Arts Tv World. Because of Gera's interview whom I was with,Abege,Kiflu T. , etc and for the best interviewer respect!!! Debesay
@tokiari1
@tokiari1 4 жыл бұрын
Dereje Haile you are my all-time favorite journalist!!! Rejim Edime!!!!
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
ዋው እስካሁን የት ነበርኩ ብዬ ተቆጨሁ የዚህን ምርጥ ጋዜጠኛ እንደ ጅረት ውሐ የሚንቆሮቆር ደስስስስስስ የሚል ድምፅና የሚያምር ስልት ያለው የአነባብ ዜማና የጠያቂነት ስነምግባር የተሞላበት ዜማዊ ድምፅ እስካሁን ሳላውቀው ያለፉትን ፕሮግራሞች ባለመስማቴ ብቆጭም አሁን ግን የአንተ የሆኑ ስራዎች በመዳሰስ ላይ እገኛለሁ። በዚሕ በአደረግከው ጥያቄ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አቶ ደረጀ በጣም አመሰግንህ አለሁ በጣም አደንቅህ አለሁ ለዚህ ብርቅዬ ስራህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ. respect ክቡር ጋዜጠኛው አቶ ደረጀ።
@abdumunir2616
@abdumunir2616 Жыл бұрын
ደረጀ የምር ጀግና ጋዜጠኛ ይህ ትውልድ ከነጌራ መማር ያለበት ብዙ ነገር አለ አስደናቂ ታሪክ
@gg5350
@gg5350 4 жыл бұрын
Hi Dereje, you have been inviting interesting and very important interviews for the public or audience. Keep it up!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 жыл бұрын
Truly magical. Amazing! Thank you.
@tesfaiasbu6694
@tesfaiasbu6694 2 жыл бұрын
Ato Berle! He must have little pie from TPLF's dinner. Finally, MBA changed your prospect of revolutionary view to $ (Green) ownership.
@user-dg4sj8eo5i
@user-dg4sj8eo5i 3 ай бұрын
What Gera said is correct. Respect!!! Debesay
@jemes917
@jemes917 3 жыл бұрын
Very professional journalist!
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 4 жыл бұрын
ደሬ እግዚአብሔር ይስጥህ በወሬ በስማ በለው የስማነውን ከራሳቸው ሰላስማህን ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ስራልን እንዳንተ ማእዛ አይነት ጋዜጠኛ ይመቸኘል በርታ ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ስራልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር kensas ST
@deressge451
@deressge451 Жыл бұрын
ደረጀ እድሜና ጤና ይስጥህ አሌፋ ኦሜጋ ጋዜጤኛ ብሎ ዝም
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 3 жыл бұрын
በጣም ይሳዝናል ጥንካሬዎ ባደንቅም እንደተነፈቃቹ በሞት መለያየት ያዛዝናል
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ሙሁር መሆኖዎ እርግጥ ነው ደስስስ የሚሉ ነዎት ረጋ ያሉ እውነተኛነትዎ እውነት እና ግልጽ ነው በግሌ ላደረጉት ነገር አመሰግንዎታለሁ እርስዎ ጀገና🙋🏾‍♀️ነዎት ለሚቀጥለውም ታሪኮዎን ያካፍሉን መልካሙን ሁሉ እመኝሎታለሁ🙏🏾
@abateasres9597
@abateasres9597 4 жыл бұрын
አቶ ደረጀ አቶ ጌራ የልጅነታችንን ሁኔታ አስታዎስን ሰለ ተከበረ አቶ አለሙ አምቤ ትልቅ ሰው ሳይረሱ መሰታወሳቸው፣ እስኮላር ሽፕ የተወሰደባቸውን ትክክል እንደነበረ አስታወሰኝ በትምህርት ቤቱ ውስጥ በተማሪዎች ዘነድ ይወራ እንደነበር ፣በ 20 ሤንተም መኘቆርቆሪያ ጠላ የገዛ እንደነበር በ10ሣንተም ልሎችም ነገር ይገዛ ነበር ለጌራ አሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እመኛለሁ አሜን።
@goitomtewelde4569
@goitomtewelde4569 4 жыл бұрын
ልብ ውስጥ ድረስ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ - ሓቅን ቁልጭ ኣድርጎ እንደ መስታወት ታሪክ ነው(ጌራ)
@Time364
@Time364 3 жыл бұрын
I can't wait to read your book. Thank you!
@SEYsingin
@SEYsingin 4 жыл бұрын
Brave Man #AbiyuBerlie #Gera! Wish You all the best for upcoming books. Glad You showed respect to our heroic parents that resisted foreign fascist Italo+ colonizers! The Generation tried to resist present feudo + nationalist local fascists. & some of the Young hate The Generation for reasons - it is OK, as they will learn, too :)
@GishAbay
@GishAbay 4 жыл бұрын
Semere-Ab Etmet Yohannes Dear Haile (Semere-Ab): What a great surprise! I am happy to hear from you and see your image (at least) after so many years! Thank you so much my brother and comrade for your kind and generous compliments! It is inspiring! I hope you got my book. Look forward to seeing you some day soon! All the best! Abiyu (Gera)
@amanielyohans2615
@amanielyohans2615 Жыл бұрын
VERY GOOD POINT
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Ай бұрын
Better late than never.Thank you Arts Tv.
@gamingwitholma6053
@gamingwitholma6053 4 жыл бұрын
Much respect sir!
@kassamohammed5598
@kassamohammed5598 4 жыл бұрын
The 60ts what a kind of generation. Dear, Dereje keep in touch, I really really like your program. Simple what Dereje touch something, it comes to exceptional.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you so much Dereje and Ato Abiyu this was one of the best interview God bless you both
@tkxviwes5322
@tkxviwes5322 2 жыл бұрын
ደሬ አንጀት አርስ ጋዜጠኛ ። እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ።
@amanuelabera5697
@amanuelabera5697 3 жыл бұрын
Der በጣም ትልቅ ሰዉ ነክ እድሜና ጠና ይስጥ ምን ላድርግ ዉድድድድድ ነዉ ማድርግ
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 3 жыл бұрын
This message is for the journalist please...don’t interrupt the conversation with frequent questions.
@tokitoki1117
@tokitoki1117 4 жыл бұрын
Tnx alot
@user-zn3wi4nq9o
@user-zn3wi4nq9o 4 жыл бұрын
ጠያቂዉ ሰከረ እኮ።ጠያቂ ነዉ ተጠያቂ?ትንፋሽ ኣልሰጥ ኣለ እኮ።
@belaywolde1014
@belaywolde1014 4 жыл бұрын
ጥሩ ጋዜጠንኛ መሆን ማለት ማዳመጥ ና አለማቋረጥ ነው ! መጀመሪያ ይህን ተማር! ሂሳዊ ጠያቂም ሁን የነገሩህ ን ሁሉ እልል ብለህ አትቀበል
@abdisaaga9209
@abdisaaga9209 Жыл бұрын
What an interview ! Dereje the level of ur knowledge is outstanding . Des yilal . And how this man(Gera) looks is amazing he looks in his early 50s. I am really happy for u to live this long and see have ur own family. Ur emotion towards ur parents question were the saddest one. Thank u for the book.
@endalkyidenekal8878
@endalkyidenekal8878 3 жыл бұрын
Wow Amazing like he said life changing interview
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 3 жыл бұрын
Such an interesting interview! Ato Gera edme yistewot! Yezan zemen sewoch Werk nachu Dereje you are the best!
@eshetu4148
@eshetu4148 4 жыл бұрын
UPen and Yale after Asimba. Mind blowing. You are impressive.
@kebronyonas7107
@kebronyonas7107 2 жыл бұрын
DERE, WHAT A MEMORY!!!!
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 4 жыл бұрын
Dear Dereje, u r excellent as usual,Mr.Gera u r honest and hamble. When I see u I thought ur the gentle university professor instead of famous solder specially like Gera.i refer the book of yeasimba fikir and interesting interview with the author kahsay helded by Dereje earlier.now appreciate all but Mr Gera I have one question for u.despite the matter over 40 years your era authors and revolutionaries,still fill they are in the battlefield filed and catagorized the other parts like the enemy.that thought still observed on your EPRP,Meison,derg and others,....but why ??? German and Israel,USA and Japan now friends working for their mutual interest.so how could u expect a better Ethiopia today.fathers are filled enemies.i have been reading most of ur era books I heard interviews.may be Dereje also a nice witness. Am sure he also shares similar comments.but I appreciate ur courage, persistence and integrity.by the way Dereje also a good reference and library by him self.long live for u Dereje with all respect.Tnx
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 4 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን፤፤ድንቅ ውይይት ነው፤፤አጅግ ጨዋ እንግዳ፤፤
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 3 жыл бұрын
What a GREAT ...
@belaywolde1014
@belaywolde1014 4 жыл бұрын
ደረጀ የኢሃአፓ አድናቂ!
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 Жыл бұрын
What a sacrifice., agreat heroism. He is agreat fighter and soldier.
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 4 жыл бұрын
ለልጆችዎ ይህን ታሪክ ሰርቻለሁ ብለው ነው የሚያኮራቸው? ልክ ናችሁ ፍቅር ነበራችሁ፤ ፍቅር የሀገር ፍቅር ?
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Bedel ayedelem yeterefut , ye egizieabheer meheret ye egizieabheer tebeqa new be hiwet eske zare yequmachut Egizieabheer semu yebarek
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
አስየው ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ አጀማመርህ ብቻ ይበቃል ከተፈጥሮ ከነድምፅህ የእውነት የጋዜጥኝነትን ሙያና ፕሮፌሽናል የተላበሰክ ነህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለዘላለም እንዲሰጥህ እንመኝልሀለን። ከልብ እናመሰግናለን። በርታልን፣ በተለይ የድሮ የአገራችን መሪ የነበሩትን እና ታሪክን የሚያውቁ በተለይ በተለይ ሰለ አፄ ሚኒልክ አገዛዝ እውነታውን እንዴት ያስተዳድሩ እንደነበር የሚያውቁ የታሪክ ሙሁራን ካሉ ብታቀርብልን?? ሚኒሊክ ጡት ቆረጡ ኤያሉ ሕዝቡን የሚያባሉ አሉ ፣ በአሁን ሰዓት ትልቅ ብጥብጥ እያመጣ ያለነው በኢትዮጵያ ውሰጥ እኔ በበኩሌ አላምንበትም። የአሁኑ አይብስም ሰው ዘቅዝቆ መሰቀል በቆንጨራና መጨፍጨፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን። ጋዜጠኛ ደረጄ ከልብ ነው የምናመሰግናለን በጣም ኢንተረሰቲንግ ነው።
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 3 жыл бұрын
Excellent program. Sad that there was a disconnect between generations.
@esayasdandesaiga958
@esayasdandesaiga958 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምገርም ታርክ ነው Thank You all
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 4 жыл бұрын
አቶ ደረጀ እባክህ እንግዶችህን አታቋርጥ ። የማያስፈልግ ቦታ ለይ ነው የምታቋርጠው።የእንግዳህን ትእግስት አደንቃለሁ ።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ተገዳድለው ተንከባለሁ ተከፋፍለው እስካሁንም ያው ይህው አንድ አንድን እያሳደደ ይኖራል. የ60ዎቹ ድስኩ ይህው ዛሬም እየተባባስ አለ.
@abushgurmu4006
@abushgurmu4006 3 жыл бұрын
ደሬ የኢትዮጵያ ፈርጥ እባክህ የኢትዮጵ ታሪክን ለልጆቻችን ከአምላክ በተሰጠ ስርቅርቅ ድምፅ እባክህ ተርክልን ባስከበረህ አምላክ እለምንካለው።
@walbet2700
@walbet2700 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ ኣርት ቲቪ፥ ደረጀ ሃይሌ። ለተከበሩት እንግዶቻችሁ። በቸርነት ሳትሰስቱ ያን በወሬ ብቻ የምናውቀውን ታሪክ ስላካፈላችሁን! ክቡር ጌራ እናመሰግናለን!
@messilove8657
@messilove8657 4 жыл бұрын
Esatwey abeba Zebihere Seb yihe ye Ethiopia telat new
@walbet2700
@walbet2700 4 жыл бұрын
@@messilove8657 ሊሆኑ ይችላሉ ባለሁበት ዘመን ነው የምፈርደው። ያሁን እድሜኣቸውን ሳይሆን የማየው በ20 ኣመታቸው ኣላማ ብለው ትክክል ነን ብለው ያመኑበትን ቆራጥነት ነው። መማሪያችን እንጂ መጨቃጨቂያችን ሊሆኑ ኣይገባም። ማን ነበር ልክ ማን ነበር የተሳሳተው እሱ ትርጉሙ አንፃራዊ ነው። ለኔ ጨርቄን ምቅን ሳይሉ ለሃገር ግንባታ (ቢሸወዱም ባይሸወዱም) የተነሱበት ውሳኔ ነው የሚደንቀኝ። የኢትዮጵያ ትኩሳት ብቻ ሳይሆን አለም አቀፋዊ ትግል የተቀላቀሉ ወጣቶች ነበሩ። ከላቲን ኣሜሪካ ሃገራት ውጭ ብዙዎቹ ከሽፈዋል። ሰላም
@getagethon3033
@getagethon3033 4 жыл бұрын
እኔ ባደኩበት የገጠር መንደር ኢህአፓወችን ልጂ ሳሉ እውቅ ነበር ልክ እንደፍርግ ገበሬወችን ያስር ይገድሉ ነበር ባአጠቃላይ ኢህአፓ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ትልቅ ኪሳራ ያደረሰ መጥፎ የፓለቲካ ድርጅት ነው ግን ይህን የመሰሉ ታጋዮች ታሪክ መስማት በጣም ያስደስታል
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
ay Gazetegna !!!!! yemotutin eyanesasah tasleqsewaleh !!!! YEMATREBA SEW NEH CHKAGN !!!!
@wehibbedri556
@wehibbedri556 3 жыл бұрын
ደረጀ በጣም ጥሩ ነው ..... ግን ሁሌም እነደምለው እባክህ 1. ጥያቄዎችህን ግልፅ አርገህ አሳጥረህ አቅርብ 2. አታቋርጣቸው 3. ብዙ እንዲናገሩ አድርግ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
ደሬ ላሪ ኪንግን ልታስንቅ ነው በርታልን። አቶ ጌራ እግዚአብሄር ያክብርልን።
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Adeb geza bakh
@tetetesfaye9641
@tetetesfaye9641 3 жыл бұрын
ደርዬ አመስግናለሁ ትችላለህ!❤
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 9 ай бұрын
I like Drrage
@abuyimer9626
@abuyimer9626 2 жыл бұрын
Wow dar your are the next maza briu
@kemalnuru9381
@kemalnuru9381 4 жыл бұрын
A person ,who has been chosen to be part history and survive.
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 4 жыл бұрын
It was a good interviewed .We got bunch of experience that how Ethiopia shifted from any thing phase to something,but Are we profitable or banckrupted?the evalutations left to Ethiopian?
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 3 жыл бұрын
አንተስ ጨበጥካቸው እኔ ደግሞ መች ይሆን የምጨብጣቸው? እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@shewangzawetesema4657
@shewangzawetesema4657 4 жыл бұрын
እንደነዚ ያሉ ናቸው...ለዚ መከራ ሁሉ ምክንያቶች.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ያልበሰለ ጭንቅላትት ያቦካዉ ነዉዉድ ሃገራችንን ለዚህ ሁሉ ያበቃት የለብ ለብ ማርክሲዝም እስታሁን ያላለቀ ማጥ ውስጥ ሃገራችንን እዚህሁሉ ጣጣና ማጥ ውስጥ የከተታት ምን ዓይነት የከሠረ ትውልድ ??????????????????
@getahunmulugeta3459
@getahunmulugeta3459 4 жыл бұрын
betam des yemilu des yemil sibihenana yemiyamer negigir tarikim yalot tilik sew newot behiweinet wededikot ato gera
@ermitkd
@ermitkd 7 ай бұрын
3ቱንም ክፍል ባላለቀ ብዬ ነበር የተከታተልኩት 🙏
@semosemo6922
@semosemo6922 4 жыл бұрын
ደረጂ በድጎሚ አቅርብልን ሰለ አሮብ ብትነትንሉን ደስ ይለኖላ
@tesfut2863
@tesfut2863 4 жыл бұрын
በድንቁርና የገደላችሁት ኢትዮጵያ እስከ አሁን ቀና አላለችም
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 51 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 10 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 51 МЛН