ላገባ ገጠር ገባሁ ! ሚስት አገኘሁ!

  Рет қаралды 28,239

Maraki Weg

Жыл бұрын

ግዞ ያልጠበቃትን ሙሽራ አገኘ

Пікірлер: 103
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ ሰላማዊ ሂወት ፈረሀ እግዚአብሔር ንፁህ ፍቅር እና እምነት ያለበት ቦታ ቢኖር ገጠር ነው👌👌👌👌🇪🇹🙏
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
የኔ አሳብ ነው እንዲ በባዶ ከሚዎን ነጠላ ወይም ጋቢ እየገዛክ ስትጨርስ ብታለብሳቸው እነሱም ደስ ይላቸዋል ክብርም ነው በርግጥ እሱን ስላላደረክ አላከበርክም ማለቴ አይደለም እነሱም ደሞ ብና ፋ ቢያረጉት ቤት ያፈራውን እርጎ ጠላ ያላቸውን
@samegetu4387
@samegetu4387 Жыл бұрын
የኔ እናት እውነት ነው ጀግና ማለት አርሶ ማብላት ነው እድሜና ጤና ለአባቶቻችን
@asetarmelaku532
@asetarmelaku532 Жыл бұрын
ማራኪ እባክህ እነዚህን የዋህ ሰዎች sponsor ፈልገህ 50ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን አክብርላችሁ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
እሺ ጥሩ ሀሳብ ነው
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
Do it
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት እግዚአብሔር ይሄን የዋህ ገራገር ህዝብ ይጠብቅልን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ገጠር ፍቅር በተግባር ነው አባቴ👆💕💕እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 Жыл бұрын
የኔዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከናንተ የዋህ ህዝብ በመፈጠሬ አባቴን ገብርኤልን አመሰግነዋለሁ
@Tammy.12345
@Tammy.12345 Жыл бұрын
ግዞ አንደኛ የባላገሩ ጎጆ ላይ ድምፅ በደንብ አይጠራም ሁለተኛ የምትጠይቃቸውን ስዎች አንቱ አትልም አባትም እኮ አንቱ ይባላል ሳያቸው ትልቅ አባት ናቸው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እባክህ የገጠር ወግን አታሳጥረው አኗኗራቸውን ሁሉ አሳየን አባብዬ ቆፍጣና ደስተኛ ስው ናቸው ሚስትየው ደርባባ ቆንጆ ስለህክምናቸው ብዙ ልትጠይቃቸው ይገባ ነበር እውቀት አላቸው ደጉ የሀገሬ ስው ኑሩልን❤❤❤
@tigistades3879
@tigistades3879 Жыл бұрын
አክስቴ የሮምዬ ከእነ ባለቤትሽ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ግዜም እናመሰግናለን
@bekab5162
@bekab5162 Жыл бұрын
You know them? What a small world, right?
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
Do you know them? They are a beautiful couple . I love them. Makes me cry when they talk so Honest and innocent 😇😇😇
@toybaahmed7106
@toybaahmed7106 Жыл бұрын
50አመታቸው በትዳር ማሻአላህ 😢😢❤❤❤❤
@emmitube1931
@emmitube1931 Жыл бұрын
አጠረ። ልጆቻቸውንና አኗኗራቸውን ብታሳየን አሪፍ ነበር በተለይ ሽማግሌው ደስ ይላሉ ንቅት ያሉ ናቸው ።
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
My hero father my queen 👑 mother ❤❤ love this show 👏🏽👏🏽!!
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Жыл бұрын
ለየት ያለ ኘሮግራም ነው የምታቀርበው በርታ አቤት የገጠር ህዝብ እኮ ሽገላ አያውቅ ውሸት ማስመሰል አያውቅ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድላችሁ።
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Beautiful peoples much love.......I wish the program was longer....
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 Жыл бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ አንተ አንቺ እያልክ ግን ትንሽ ይከብዳል ወጣቶቹን እሺ እነዚህ ግን ትልልቅ ሰዎች ናቸው።
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የባህል ህክምናችን በተገቢው ሁኔታ ጥናት ቢሰራበት እና ዕውቀቱ ያላቸው አባቶች ( እናቶች) ሁሉንም ሚስጥር እያደረጉት ባያልፉ ኤዥያውያን ከሚታወቁበት ያላነሰ ለዓለም የምናበረክተው ብዙ በእፅዋት እና ስራስር ቅጠላቅጠል መድሃኒቶችን የመቀመም ጥበብ ሃገራችን ውስጥም አለ።
@ertftg80
@ertftg80 Жыл бұрын
ደብተራ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
@@ertftg80 ምንማለት ነው ደብተራ?
@pacman-nx5mk
@pacman-nx5mk Жыл бұрын
ትክክል
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Жыл бұрын
Tekekel beleshale/belekale yawe yegna saw kerasu yelek ye wicey adenakey ena nafakey wedaje bemehonu naw eko zara yalachebate nagire laye yedersachew hagirachen
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
​@@ertftg80 , ketaliyan gar abatochachin siwagu yikosilu neber beza gize endih neber yemiyakimut. This man is very wise and gifted . Thanks to God. Debitera malet Lela nw sidibim ayidelem, Lela gize enegirushalehu. Weyim tirugumun dictionary feligi ok?
@berhanud6462
@berhanud6462 Жыл бұрын
'ካሜራ ማኖች 'እጅግ የሚደነቁ ናቸው ።
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ደሥ ሲሎ አባባ የባሀላዊ መዳኔትኮ የሚሰራ ሀሪፍ ነው
@genidemeke7438
@genidemeke7438 Жыл бұрын
በርታ ወድማችን ጥሩ ስራ ጀምረሀል ንፅህ ፍቅር ያለውኮ ከነሱ ነው በርታ በትልቁ እንጠብቅህ አለን ዝቅ በሎ ከፍ ማለትን ማወቅ አለብህ ዝቅ ስትል ከፍ ያደርግሀል
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
የኔናትና አባቶች የገጠር ሂወት ኑሮ ፍቅር ብቻ❤❤❤
@mimialam9805
@mimialam9805 Жыл бұрын
ከእራቱም ማእዘን እሳት የሚወራወረው ግብር ድልን እሜን ከዘረኝነት ነፃ የሆኑ የዋህ ህዝቦች ጌታ ይጠብቅልን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ደጉ ያገሬ ሰው ትልቅ ክብር አለኝ ለባሕላዊ ሕክምና ዶክተሮች ልክፍት ውሻ ነው የሚባል በሽታ ይዞኝ ድሮ ከሞት ነው የተረፍኩ
@eyutube7776
@eyutube7776 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እዩለት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ በርታወድም
@Blessed1243.
@Blessed1243. Жыл бұрын
I love this show ,it's pure Pls visit other regions as well
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
አይ የሙያው ነገር ግልፅ አይደለም አባባ ምናልባት ሌላ አላስፈላጊ የሆነ አምልኮ ጋር እንዳይሆን ። ሌላው ግን ብዙ የዋሀን አባቶች አሉ የቆሰለን ሰው ማከም እሚችሉ መርፌ ግን ዝም ብሎ ያለትምርት አይታዘዝም ።
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው እንዴት እንደምወዳቸው አሜን ❤
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
I have the greatest admiration for Maraki Weg for letting rural people express their lives.
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ተከታትለን ገባናታ! ☺️😉
@wudasetube.3
@wudasetube.3 Жыл бұрын
የዋሁ የገጠር ሰው አቤት ደስ ሲሉ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
ማራኪ በጣም በሥሥትነዉ የምጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ
@nunu2408
@nunu2408 Жыл бұрын
መታደል ነው እደዝ ያለ ሂወት👑🥰🥰🥰🌺🌺🌺
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
የገጠር ልጆች ታድላችሁ ልበ መልካሞች
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ንፀሁ ፍቅረ ያለው ገጠረ ነው❤❤❤❤🎉🎉
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹ
@elenigebrehiwot861
@elenigebrehiwot861 Жыл бұрын
Ante/chi maletu gen ayekebedem?? Wendeme🤔🫣 Programmhe betam dess yemil/denk nwe👌
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
Aygermem? Bexam yasaznal ante anchi teblew sixeru, agul selxane
@sanyimer409
@sanyimer409 Жыл бұрын
ሰላም በጣም ደሰ ይላል ግን አጠር የት ሀገር እንደሆነ ብታሳውቀን የት ጎጥ
@እንዳወቅይርሳው
@እንዳወቅይርሳው Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zekiryashailu2555
@zekiryashailu2555 Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ግዜ መጣህልን አየ ገጠሬዋ ውድድድ
@Etsegi7
@Etsegi7 Жыл бұрын
ባለ አገር በሆንኩ ያስብላል ❤❤❤❤
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
ኸተሜ ነሽዴ😅
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
አባቶች እኮ ስያምሩ
@كبابوشاثيوبيا
@كبابوشاثيوبيا Жыл бұрын
Eer ❤betam mire sera new bereta ❤😮
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 Жыл бұрын
ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር ይስጣችሁ
@habibaayalew1093
@habibaayalew1093 Жыл бұрын
Ere benath eski wede wllo mersa akna
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ባህላዊ ህክምና ያለ ነው ገጠር
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ Жыл бұрын
ወይኔ እድትእደምወደው ይሄንፕሮግራም
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 Жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ በርታ
@zoharazohra9234
@zoharazohra9234 Жыл бұрын
Betam des.ylal.breta.my.bor
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰💋💋💋🌹
@ellenimengistu2101
@ellenimengistu2101 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለምን ትልልቅ ሰዎችን አንተ አንቺ ብሎ መጥራ ልክ አይመስለኝም
@aminaseidsa7837
@aminaseidsa7837 Жыл бұрын
ውይይይይይይይይ ሁርመት አለው የድሮው
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ አያቶቸን መሱሉኝ
@ZeynebHassen-qt8cd
@ZeynebHassen-qt8cd Жыл бұрын
የኔ እናት
@bruhguy1680
@bruhguy1680 Жыл бұрын
የገጠሩ ባህል ይናፍቃል የታል ቡናው ጠላው እሱንም አሳዪን እንጂ
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረክ
@melatmelat6531
@melatmelat6531 Жыл бұрын
Egezabeher hagarachinen Salam yadergelen 🙏♥❤
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Swedew yihenn program
@ZeynebHassen-qt8cd
@ZeynebHassen-qt8cd Жыл бұрын
የኔናት
@samuelgetachew8551
@samuelgetachew8551 Жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Able wow edme ystoh
@kabtamuabayneh4061
@kabtamuabayneh4061 Жыл бұрын
ገበሬው ዶክተር
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fasikasolomon651
@fasikasolomon651 Жыл бұрын
Bertaln ❤️❤️❤️❤️
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Bertu wdoche
@wednshlakew1226
@wednshlakew1226 Жыл бұрын
ክላሲካሉን ቀይረው
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
ደስስትሉንፁህፍቅርፈርሀእግዛብሄርያለውገጠርነውበእውነትከተመኞችፍቅርበምላስውስጥባዶኡፍፍፍፍ
@asfaw5686
@asfaw5686 Жыл бұрын
አንተ አይባልም እንዴ ተው እንጂ ጎበዝ እድሚያቸው ን አይተክ አንቱ አትልም🤔
@Fiker36
@Fiker36 Жыл бұрын
ኧሬ 30 መርፌ ተመቸኝ😂😂😂😂
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
እዛ ይሻላል ልበል ሰብስክራይብህም ጨመረ እዛ ከሄድክ
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Mgb stbelu bna sifela mata mshitun hulu kresut yamral
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
Aye be ate gize kere tidare Ena yetedare agare magget tuuu yahun wondoches aytal birr laky newu yemiyawukut
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
Weyane yeakoselachewn wetaderoch debikew YeGeter sewoch beBahil hikimina akimew sededuachew
@seniseni165
@seniseni165 Жыл бұрын
ቤተ አማራ
@selamawityiheyis290
@selamawityiheyis290 Жыл бұрын
የገጠሩ ቀረጻ ግን ድምጽ ጥራት የለውም
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 Жыл бұрын
ጀሮሽን ኮርኩሪው
@muletumuletu6989
@muletumuletu6989 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@sifaanesheetu7457
@sifaanesheetu7457 Жыл бұрын
des silu
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
💚💛💐💐💐😍😍😍😍
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Жыл бұрын
Trt yale sra new yemisraw ymnmarbrt lemndnew view tinsh yhonew
@muletumuletu6989
@muletumuletu6989 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ Жыл бұрын
።💚❤💕💓💗💖💙
@liyanaprince2388
@liyanaprince2388 Жыл бұрын
Please can I have their telephone number by any chance ?
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
እረማዘርበህግሴትሞልቷልወድጠፋብለውአዋረዱንወድበሽነውእኛሲቶችውድነን😂😂😂
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔🌹🌹💘💘💘የገጠርሰዉ💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@genetlegese
@genetlegese Жыл бұрын
ደጉ የባለሀገር ስው ደስ ሲሉ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
@@genetlegese 💔💔💔💔💔🌹🌹
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 23 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН