ቶሚ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእናቱ ጋር ቀረበ! አሁን ስላለበት የፍቅር ህይወትና ስለ እስር ቤት ቆይታው አጫውቶናል!

  Рет қаралды 86,440

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@DANIELGO429
@DANIELGO429 18 сағат бұрын
የታላችሁ የቶማስ አድናቂዎች belike❤️❤️❤️
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 14 сағат бұрын
እናት እና ልጅ ታምራላቹ ቶሚ ለጏደኞችክ ያለክ ቦታ አክብሮትክ ልዩ ነው ሁሌም መልካምነታቸውን ነው ምታወራው ከልቡ ሰው ነክ ቶሚ ለእናትክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ ግን ጠፍተካል
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 17 сағат бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ለሁሉም እናቶች እድሜ ከጤና ጋር ❤ሁሌ እደምለው አመሰግናለሁ ማራኪ ወግ❤🙏
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 17 сағат бұрын
WOW እናትና ልጁ በጣም ታምራላችሁ! ግልፅነታችሁ ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ ቶም ከሱስ ነፃ መሆንህ ለሰዎች ያለህ መልካምነትና ቅንነት እጅግ በጣም ያኮራል በርታ ገና ለራስህና በዙሪያህ ላሉ ሰዎች ሁሉ በረከት ትሆናለህ ብየ አምናለሁ የስኬት ምንጩ እግዚአብሔር ነውና በእግዚአብሔር ታመን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 17 сағат бұрын
WOW እናትና ልጁ በጣም ታምራላችሁ! ግልፅነታችሁ ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ ቶም ከሱስ ነፃ መሆንህ ለሰዎች ያለህ መልካምነትና ቅንነት እጅግ በጣም ያኮራል በርታ ገና ለራስህና በዙሪያህ ላሉ ሰዎች ሁሉ በረከት ትሆናለህ ብየ አምናለሁ የስኬት ምንጩ እግዚአብሔር ነውና በእግዚአብሔር ታመን እናትና ልጁን እንድሁም ማራኪ ወግን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mahiVictoria-m6j
@mahiVictoria-m6j 14 сағат бұрын
በስማም የሚያስቀኑ ቤተሰብ ቶሚዬ በጣም አስተዋይ ነህ ካልከው አባባል የተነሳብትን የረዳክን አትርሳ ያልከው ❤ማሚዬ ደሞ እዴት እደምወድሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቶሚዬ ግን ፍቅረኛ የነበረችው ግን ከ እዚህ family መቼም ምቀኛ ነው ያታላችሁ ❤❤❤
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 17 сағат бұрын
Tomy very humble cool and gentleman 🦾 ማዘሯ ❤👌
@habibah9637
@habibah9637 16 сағат бұрын
እናትህ ቆጆ ነች 5 የወለደች አትመስልም ❤❤❤❤❤❤
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 19 сағат бұрын
ጋዜጠኛ ግዞ አቤት እንግዳ አመራረጥና አጠያየቅ ትችልበታለህ..ለወጣቱም ለትልልቅ ሰዎች ነሚሆኑ በየሳምንቱ የተለያዩ እንግዶችን ስለምታሳየን እናከብርሃለን!
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 18 сағат бұрын
በትክክል 🥰🥰🥰
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 14 сағат бұрын
True ✔️
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 15 сағат бұрын
ኪዳነ ምህረት ያለችበት ቤት blesed family
@mekdestens4401
@mekdestens4401 3 сағат бұрын
ቶማሰ በፊትም ቤተሰቡን የሚውድ አልቃሻ መልካም ልጅ አሁንም እደግ ተመንደግ ደሞ በጣም አምሮብሀል ወንድሜ በርታ አትጥፍ እንወድሀለን
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 15 сағат бұрын
በጣም የሜወደዱ ቤተሰቦች እህቴ እግዚአብሔር የልጅሽን ወግ ማረግ ይሳይሽ አንተም ልጄ እናትህ እንደዚህ እዳስደሰትካት አንተም ወልደህ ከብደህ የምትደሰትበት ህይወት ይስጥህ ተባረክ ክበር አሁንም ሞገሱን ሰላሙን ይብዛልህ እወዳሆለው አከብራችሆለው ማሚ እድሚ ከጤናጋ ይብዛልሽ እህቴ አይዞሽ 🙌🙌🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐💐
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 5 сағат бұрын
እናት ያላችሁ ሺ ዓመት ያኑርላችሁ❤❤ ታድለኃል ቶሚ❤❤
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in 9 сағат бұрын
Wow tomi አነጋገርክ አስተሳሰብክ ደስ ሲል
@jelo3241
@jelo3241 5 сағат бұрын
ወንድሜ ቶሚ ጎበዝ ጠንካራ ነህ በርታ አንድ ነገር ብቻ ላርምህ ግዞ ብዙ ጊዜ የሚጠይቃት አሪፍ ጥያቄ አለችው የደስታህ ምንጭ ምንድነው ይላል ጥሩ ጥያቄ ነው ክርስቲያን ስለሆንክ ፊሊ <a href="#" class="seekto" data-time="244">4:4</a> ከፍተህ አንብበ እሺ ወንድሜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ይላል የስው ልጅ የደስታው ምንጭ እግዚአብሔር ከሆነ ቤተስብም፣ ጓደኛም ፣ ዝናም፣ ሃብትም ፣ ጤናም ጭምር የማይነግርበት ጊዜ ይመጣል በህይወታችን ደስትህን በጓደኛና በቤተስብ አታድርገው ውደዳቸው ግን ደስታ በጌታ ብቻ ይሁን የዛኔ ምንም ባይኖር እርሱ ካለህ ደስተኛ ነህ ይህንን አስብበት ወንድሜ ግዞ እናመስግናለን ረጋ ያለ ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር እንደሁልጊዜው ምርጥ ነህ ተባረኩ ሁላችሁም።
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 Сағат бұрын
You welcome back Tgyee 🙏 my respectful Sister. I hope you doing great with your daughter in Paris. I'm happy to see you along with your wonderful Tommy.. keep strong.
@lij_zeyne
@lij_zeyne 19 сағат бұрын
Bobby tommy betam mirt sew newi enatehn rejim edme yanurlih❤️
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 4 сағат бұрын
ወይኔ ፍቅረኛው መስላኝ ደሞ 5ኛ ልጇ ነው ማሻአላህ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@dangnachewgemechu1956
@dangnachewgemechu1956 8 сағат бұрын
ቶሚ ተባረክ ትህግስት ፊልም ብትሰሪ እና ባይሽ ደስ ይለኛአል ለፊልምም ቅርብ ትመሲይኛለሽ
@Jerry-e27
@Jerry-e27 3 сағат бұрын
አዲስ ቶሚ ነው የሆነብኝ ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁት እናትህን በጤና ያኑርልህ 🩷
@BethJo-em3eu
@BethJo-em3eu 4 сағат бұрын
Like mother, Like son 😍 what a beautiful bonding time 😊
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 18 сағат бұрын
አዎ ቶሚ ሴቶች ከመቀያየር ከእናት ጋር መስራትህ በጣም ጥሩ ነው።
@zewdu36
@zewdu36 18 сағат бұрын
Perfect journalism!!!
@takelederesa
@takelederesa 18 сағат бұрын
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ናቹ ታስቀናላቹ ሁላቹም ይሄን የምታነብ ፈጣሪ ከክፍ መከራ ይጠብቃቹ ስብስክራይብ አድርጉኝ ❤❤❤
@SaronSh-u7o
@SaronSh-u7o 4 сағат бұрын
Tom enatk ymwdatn akstan new ymtemslw ena edmwan ymatusala yaderglk betam new yemwdchu❤❤❤❤
@Rutahanikiya
@Rutahanikiya 4 сағат бұрын
ማሚዬ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@astertadesse9906
@astertadesse9906 12 сағат бұрын
OMG. your mom's so funny long happy life forever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Destavich
@Destavich 17 сағат бұрын
ቶሚ, my generation! + I can see እናትነት ❤
@tommyorotech
@tommyorotech 2 сағат бұрын
Lovely family ❤🙏........ በጣም ነው የምትመቹኝ :: ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ❤
@Beimnetkaleb
@Beimnetkaleb 18 сағат бұрын
ye tomy enat metemechew
@alemhailay2423
@alemhailay2423 17 сағат бұрын
ብድንግል ማሪያም ስም ሳብስክራይ ኣድሩጉኝ😢
@ጥሩማድ
@ጥሩማድ 14 сағат бұрын
ይህን ኮሜት ካየህው ጎበዝ ልጂ ነህ የተርገገህ ግዛቸው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንደሚደርግህ አምናለው አረያ ብትሆን ለአንዳንድ ሠወች ደሥ ይለኛል 😊😊😊😊😊
@melakudesta6523
@melakudesta6523 18 сағат бұрын
ማራኪ ማራኪ ድንቅ ፕሮግራም
@Dagi-hy8ky
@Dagi-hy8ky 16 сағат бұрын
ዱርዬ የሚመስሉ ሰዎች ግን ሳይመስልባቼው ኩምነገረኛ ናቼው😊
@sg563
@sg563 8 сағат бұрын
Wow god blessed u
@themane9894
@themane9894 17 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላሉ አጠያቅህ ምርጥ ነው ጎበዝ ነው ቶሚ ማሚም ደስ ትላለች ደስ የሚል ቤተሰብ።
@hiwotkidane1510
@hiwotkidane1510 14 сағат бұрын
ምን አለበት ጸጉር ባታሳድግ እንደወንዶች ብትሆን
@KalebBerhanu-c3e
@KalebBerhanu-c3e 6 сағат бұрын
ምን አገባሽ
@yayahala615
@yayahala615 13 сағат бұрын
እናት እና ልጅ ሰታምሩ ❤❤
@mimilove8942
@mimilove8942 17 сағат бұрын
Your mother is your hero 👍
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 16 сағат бұрын
Kedanemheret ❤❤❤❤❤❤
@adamaeslseeslse909
@adamaeslseeslse909 2 сағат бұрын
WOW BETAM GOBEZ WETAT NEK ALLAH YIRDAK
@josiahjosy
@josiahjosy 17 сағат бұрын
1ሺኛውን ላይክ አረኩ😊😂
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 16 сағат бұрын
ቤተስብ በሙሉ ደስ ይላሉ
@nuale23
@nuale23 5 сағат бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ❤❤❤
@solfaye7848
@solfaye7848 11 сағат бұрын
እናትና ልጅ ይመቻቹ
@kidistabashanko2879
@kidistabashanko2879 17 сағат бұрын
Inem mache Yemachal la interview
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 17 сағат бұрын
Jegna enati ❤❤❤❤❤❤
@Rahel-HRBBDSS-GT
@Rahel-HRBBDSS-GT 18 сағат бұрын
Swedachu እናት ና ልጅ❤
@birukfikadu4298
@birukfikadu4298 17 сағат бұрын
Betam sew sew yemil family and megerm journalism 💯
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 13 сағат бұрын
Eyesus yewedachual ❤
@RehimaAdmasu
@RehimaAdmasu 14 сағат бұрын
ያበደ ነው🎉
@haregnegusu6432
@haregnegusu6432 13 сағат бұрын
ስወዳቹህ ❤❤❤
@its-mahii9432
@its-mahii9432 4 сағат бұрын
Voice ❤
@TingrtTingrt94
@TingrtTingrt94 3 сағат бұрын
ቶሚሚሚሚሚ❤❤❤❤❤
@BlenFeleke-yw2sc
@BlenFeleke-yw2sc 19 сағат бұрын
First👏👏
@NatiBoss-pg3bx
@NatiBoss-pg3bx 16 сағат бұрын
ይቻላል W
@Ephrem.gosaye.Shekla
@Ephrem.gosaye.Shekla 18 сағат бұрын
1K ልንገባ ነዉ በናተ እግዛ 😍🙏
@NuraNura-ss7gq
@NuraNura-ss7gq 19 сағат бұрын
አቤት ያግዜ ፈታ ነበር የሚያረጉን
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 18 сағат бұрын
በጣም
@Remientertainment1
@Remientertainment1 17 сағат бұрын
ቶሚ ይችላል የምትሉ...እስቲ አንድ ሺ አስገቡኝ😐
@Zainab-e7t
@Zainab-e7t 16 сағат бұрын
❤❤satamru
@hanaa1558
@hanaa1558 15 сағат бұрын
Mazther teguru qurchew please mechem teguren esu selewdedew new enje Anch Atwejewm tegurun lelwn lesmawna ekomtalhu
@BirtukanHailu-r2j
@BirtukanHailu-r2j 19 сағат бұрын
Boytommi swdiki eko
@YonasAlemu-h8c
@YonasAlemu-h8c 16 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MulalemAssefa
@MulalemAssefa 16 сағат бұрын
Hi
@Hayati-m7s
@Hayati-m7s 13 сағат бұрын
Gobiz tik
@jpbekele
@jpbekele 3 сағат бұрын
#gizachew I love you man and #boytomy
@neba1034
@neba1034 17 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤❤❤
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 13 сағат бұрын
እዚም
@Selam-v9e
@Selam-v9e 18 сағат бұрын
❤❤❤
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 15 сағат бұрын
በቀጣይ እኔና መዳምን ጠየቀን 😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 сағат бұрын
ማዘር ሲአምሩ ❤❤❤
@makdaTeklebrhan
@makdaTeklebrhan 16 сағат бұрын
Mibela slalnebere gn ene debrognal😮😮😮
@GlamorAcademy-i5i
@GlamorAcademy-i5i 5 сағат бұрын
Set man new?
@Leyluka
@Leyluka 18 сағат бұрын
Small business mesrat mtfelgu tekelakelu
@EmuZulki
@EmuZulki 19 сағат бұрын
Me 5 malt nw
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 3 сағат бұрын
እደ ማሚ እዳች ነበር መሆን የምፈልገው በግዜ ወልዶ መጨረስ ቦሀላ መቦረቅ ግን እድሜየን ስደት ጨረሰው ሳላገባ ሳልወልድ 😂 ❤
@Tybatube
@Tybatube 17 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ❤
@hailerobiel336
@hailerobiel336 15 сағат бұрын
Ymebitachen mesl ytayu aseki
@MulubirhanAraya
@MulubirhanAraya 19 сағат бұрын
እኔ እኮ እንዲ ቁም ነገረኛ አይመሰለኝም ❤❤❤ ዋው ቶሚ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 18 сағат бұрын
እኔስ በታየ
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 17 сағат бұрын
@@Elham-gw7gmእረ ነው ብዙ ግዜ ስለሚቀልድ አይመስልም እንጂ ነው ቶሚ ምርጥ ልጅ ነው
@ShemsAmen
@ShemsAmen 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@NhattyBeatsTube
@NhattyBeatsTube 19 сағат бұрын
PLEAS CRIBS AYEKOME BESU YAMERAL MARAKI WEG
@netsanet-d9l
@netsanet-d9l 13 сағат бұрын
Ke edemek belay yebeselk lej fetari yehen bahirekn ayekeyerw telk bota laye deresekm kezh belay enatekm lemayet edeme be tena yakoyachu.
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu 18 сағат бұрын
mother 🥰🥰🥰🥰
@ይደርስይሆን
@ይደርስይሆን 19 сағат бұрын
ማዘሯ ግን ገና ነች😮
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 11 сағат бұрын
ሰው ኑሮውን ይመስላል ይባላል
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 14 сағат бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ እንዲህ የእዉነት ሂወት ያላቸዉን አቅርብልን ❤
@bdsocialmediaexperts3498
@bdsocialmediaexperts3498 Сағат бұрын
ፈሪ አትሁን ቶሚ ያለህን ነገር ሁሉ በአንድ ቀን ልታጣው ትችላለህ
@TizazuTekeste-j7w
@TizazuTekeste-j7w 8 сағат бұрын
ግዝሽ አንደኛ ነህ ብሮ
@mullersspace4604
@mullersspace4604 17 сағат бұрын
Ena subscriber aderguegn
@yitaylignkassa8299
@yitaylignkassa8299 3 сағат бұрын
ግዜ ትንሽ አስተያየት አለኝ ላንተ ኢንተርቪው ስታደርግ ደጋግመህ የምተጠቀማትን ቋንቋ (Like) የምትለዋን ብትተዋት ወይም በጣም ባይደጋገም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 16 сағат бұрын
ቶሚ ዮናታን አንድ ላይ እንያቹሁ
@Haphtom7
@Haphtom7 19 сағат бұрын
273 view
@SintayehuTamirat-u1v
@SintayehuTamirat-u1v 17 сағат бұрын
Eoyoak
@da-luz-vaz-47
@da-luz-vaz-47 10 сағат бұрын
Weredsh astelashign Unsubscribe
@ይደርስይሆን
@ይደርስይሆን 19 сағат бұрын
ከአንተ ፍቅር ይዞኛል ውብ ጋዜጠኛ 🎉
@bellasabella3844
@bellasabella3844 19 сағат бұрын
እርፍ 😂
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 18 сағат бұрын
እውነት 😂😂😂
@nivinehabach129
@nivinehabach129 18 сағат бұрын
Ye balager coment
@hadasshshay3636
@hadasshshay3636 17 сағат бұрын
😂😂😂😮
@ይደርስይሆን
@ይደርስይሆን 16 сағат бұрын
@@nivinehabach129 የከተሜ በእንግሊዝኛ ነው አይደል 😂😂ገልቱ
@KalebBerhanu-c3e
@KalebBerhanu-c3e 6 сағат бұрын
@bboytomi🎉🎉
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 16 сағат бұрын
Kedanemheret ❤❤❤❤❤❤
@MulalemAssefa
@MulalemAssefa 16 сағат бұрын
Hi
@BezaAyalew-e6v
@BezaAyalew-e6v 15 сағат бұрын
❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 12 сағат бұрын
❤❤❤
@aberashdaba4773
@aberashdaba4773 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
ቃል ለውሻ የተጣለ ምግብ በልታ ታመመች
26:48
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 49 М.
በረንዳ ወጣሁ  | canada
9:10
Adonayy
Рет қаралды 6 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН