🛑ሄለን ለእናቴ ስጦታ ሰጠቻት ዊና ፈራ😂

  Рет қаралды 184,442

Marke

Marke

Күн бұрын

Пікірлер
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
ማነው የሚወዳቸው እጂ ወደላይ👍👍👍👈
@jemijemi9368
@jemijemi9368 Жыл бұрын
እኔ ወላሂ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@kere6628
@kere6628 Жыл бұрын
እኔ👍👍👍👍👍👍
@susuethio8753
@susuethio8753 Жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋
@fufuilu1212
@fufuilu1212 Жыл бұрын
✋እሄው እጅ ወደላይ አልሽ አይደል😂😂😂
@halima7993
@halima7993 Жыл бұрын
ቆጆ ብቻ እናተ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እናት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤እንተም እግዚአብሔር በፍቅ ያኑራች ❤❤❤❤❤❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
አሚን
@MimiDamtew-wr1ex
@MimiDamtew-wr1ex Жыл бұрын
አሜን
@sarasdam104
@sarasdam104 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@HayimahotMulugeta
@HayimahotMulugeta Жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
የዊና ማፈር ተገልምጦ ያደገ መሆኑን እሚያስረዳነው❤የሚል በላይክ❤
@ፋፉነኝስደትያደከማት
@ፋፉነኝስደትያደከማት 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅ወይ አፍራለሁ አላለም
@uggy7226
@uggy7226 10 ай бұрын
እህቱ አልፈራችውን አይ ግዜ😂😂❤❤
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 10 ай бұрын
በትክክል ጌታን ስነስርአት ያለውልጅ ፈጣሪ መጨረሻው ያሳምርለት በእውነት❤❤❤❤😢💚💒🙏
@zainbqwer6520
@zainbqwer6520 10 ай бұрын
ዊና ባአላህ ማሻ አላህ ልጂ እንደዚህ ነው ወይ አማት አይፈራምድ ይችደሞ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 9 ай бұрын
ነገሩ የተገላቢጥሽነዉ ዊና እየፈራ ሔሉ አፈራም ግን ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉
@hawa7939
@hawa7939 Жыл бұрын
የዚህ ልጅ ፍራቻ እውነት በጣም ነው የሳኩት ዊና ለትልቅ ሰው እደዚህ ክብር መኖርህ ጎበዝ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
❤❤ማነው እንደኔ እነዚህን ጣፋጭ ጥንዶች ሚወዳቸው እስኪ የማርክን እናት እንደኔ በፍቅር ሚወዳቸው የዋህ ጨዋ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤🎉
@Workalme1236
@Workalme1236 Жыл бұрын
❤❤❤
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
የሁለችንም እናት አለህ ይጣቢቅልን
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
@@HN-rs9fv አሜን
@حواءجمال-ك8ي
@حواءجمال-ك8ي 8 ай бұрын
🎉
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
ሄሉንና ወንድሟ ን ግን ምንአይነት ጨዋ ቤተሴብ ነው ያሳደጋቸው ደስ ስሉ ማርኪ ታድለህ በተለይ ዊና ጨዋ ሰው አክባርነቱን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤😘😘😘
@SofiaMohammed-ij9bx
@SofiaMohammed-ij9bx 7 ай бұрын
በጣም ያስቀናሉ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
እኔ አፍራለሁ ወይኔ ዊና ለሰው ያለው ክብር 👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@rahima1683
@rahima1683 Жыл бұрын
በጣም❤❤❤
@foziy-d1s
@foziy-d1s 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ እደትእደሚያስፈራ😂
@Amen-pf
@Amen-pf Жыл бұрын
ውይ ትህትና የነሄሉን ቤተሠብ ምን አይነት ስረአት ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው❤❤
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Ay sreat beteley abatachew beshgut new miyamnut
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ክብር ያለው ልጅ ነው ማሻ አላህ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@-4587
@-4587 Жыл бұрын
ወይኔ እናትየው ስወዳቸው እርጋታቸው ፈገግታቸው ውይ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ይባሬካቹ በፕሮፋይለይ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ💖
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ነይ እኔንም ደምሪኝ ልደምርሽ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ደሞ ማሽ አላህ የማርሪክ እናት ሸቅርቅሪ የለች ናት በዛላይ ንፃህናዋ ዋዉ❤🎉
@anvsnv9586
@anvsnv9586 Жыл бұрын
ዊና ወይኔ አተለጅ ለሰው ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ወላሂ ቃል አጣውልህ የኔ ባት
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ Жыл бұрын
ሂሉ ታድለሽ በጣም ደስ የሚል ወንድም ነው ያለሽ ያሳደገህ ይባርክ ልጄ እንዶተ ቢሁንልኝ እመኝለው ❤❤❤❤❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
የማርቆስ እናት በጣም ኩሪ ። ዊናን የመሰለ አማች ፈጣሪ ስለሰጠሽ።።ዊናን በደንብ መርቂው።።እንዲህ እንድትሰባሰቡ።።ሳቅና ደስታ የሆነው።።በዊና ነው።።
@Qp4109
@Qp4109 Жыл бұрын
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ማርያምን ማርክ ምርጥ ቤተሰብ ነዉ ያገኘህዉ 😢
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
በጣም 😢😢😢
@zedo313
@zedo313 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ዊና ሲስቅ አብሮ የሚስቅ😂😂ስቆ ያስቀኛል❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
እኔ ወላሒ😂😂
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 Жыл бұрын
Wedswwel malet new😂
@zedo313
@zedo313 Жыл бұрын
@@abdullah12qq73 mn awke😄😄😄
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 11 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😍😍😍😍😍😘😘😘
@7yahgg280
@7yahgg280 10 ай бұрын
በጣም😂❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ Жыл бұрын
ዊና ወንድሜየ ማሻ አላህ ለሠዉ ክብር ያለህ ተባረክ ወንድሜየ
@yyss333
@yyss333 Жыл бұрын
እነዚ ልጆች የምወድላቸው ነገር ስርአት ያላቸው ወጣ የለ ነገር የለባቸውም በዚሁ ቀጥሉ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ሳህ❤
@توكلالىالله
@توكلالىالله 11 ай бұрын
ሣህ❤
@AbdifataxHussen-c1m
@AbdifataxHussen-c1m Жыл бұрын
ዊና ኖርማል ቁርጥ ያምርበታል ለእናት በአለምላይ የሚገኙ ውድነገሮች ቢሰጣት እንኳ ያንሳታል እንጃ አይበዛባትም ነገርግን በቻልነው አቅም እናቶቻችን ማስደሰት እና መንከባከብ የሁላችንም ሀላፊነትነው
@ginbatube
@ginbatube Жыл бұрын
አያችሁ የተከበረ ቤተሰብ ያሳደገው ልጅ ያስታውቃል ያላውን ክብር አያችሁ አይደል እነ ስም አይጠሬ እነክፍት አፎች ኑ ይሄን ቤተሰብ እዩ እነ ተወልዳችሁ የተጣላችሁ ስዶች
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj Жыл бұрын
ሳሕ ክክክክ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች እዴት በጉጉት እደምጠብቃችሁ ዋውው ዊናም ተዋወቃቸው እሰይ❤❤❤❤
@GenetWerkneh
@GenetWerkneh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatTesfaye-ng1lt
@HayatTesfaye-ng1lt Жыл бұрын
enam🥰👌
@rahima1683
@rahima1683 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ዊና የተዋህዶ ልጅ ፀጉርህ እንኳን ተቆረጠህ❤❤❤❤ ሁሉየም እንደዚህ ሁን❤❤
@ansha-b8y
@ansha-b8y Жыл бұрын
ሂሉየ ተባረኪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለእናቶቻችን ልቦናችሁን አይቀይርባችሁ ሁላችሁም ሂሉየ በጣም እናመሠግናለን ዊና ወንድሜ ሠው አክባሪ ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ክፉ አይንካዎት ሥወዳቸው ❤🥰🥰
@ኡሙረያን-ከ1ኰ
@ኡሙረያን-ከ1ኰ Жыл бұрын
ኣላህ ይስጣቹ የኔ መልካሞች❤❤❤❤
@BhelHee
@BhelHee Жыл бұрын
ዊናዬ ይለያል የምንለው በምክንያት ነው ሰውአክባሪ የሰውችግር የሚረዳ ከራሱ በላይ ለሰው የሚጨነቅ ነው ውና ተባረክ
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz Жыл бұрын
ስስቱቸው እኔስ ማረኩን ብቻ ነው የማየው አንጀቴን ስለሜበላይ❤❤❤😢😢
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 7 ай бұрын
ዊና እንዳንተ ያለ አማች አክባሪ አለ እንደ? ክብር ይገባሀል ወንድሜ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
ማዘርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጠወት❤❤❤❤❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
ጉድነው አይከተሜ እኘገጠረግን የልጅ ሚሥት የሠረጎዋ ቀንነው አማቶዋን የምታየው
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube Жыл бұрын
ሄሉዬ አስታዋይ ነሽ እዎዳቹሀሌው ብንዬ ጌታ ያክብርክ ሰው አክባር ነክ🎉🎉🎉
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ወይ ሄሉዬ @ ዊና ምን አይነት ስነምግባር @ ትህትና ... ዋው ትለያላችሁ... መቼም ቤተስቦቻችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ.. በዚሁ ቀጥሉ.. ሄሉዬ ምርጫ አንደኛ... ሲያምር በወጣ ይተካልሽ 👏👏👏🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@nawalboukhalil8227
@nawalboukhalil8227 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነዉ እምወዳቹ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያደርሳች ❤😘
@Tube-vj8sm
@Tube-vj8sm Жыл бұрын
ማርክ እህት ወዲም የለውም እዴ የማያሥተዋውቀን ያው እኛ ሁሉን እንወቅነው ስራችን 🤣🤣🤣🤣🤣
@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ Жыл бұрын
😅😅😅😅
@ሸምስያዩቱዩብ
@ሸምስያዩቱዩብ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Жыл бұрын
አራተኛ ኮማች ጋር ነኝ ደደደደደደደደስ ብሎኛል ሄሉ፣ማርከክ ረጅም እድሜ ከጤና ፣ከፍቅር ጋር ወልዳችሁ ኑሩልንንንንንንን ሄሉየ የየየየየየኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለእናቶቻችን በተረቱ በርቱ የቡትዬ ❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ማርኬ ደሞ አላባሽ ቀሚስ ግዛላቸው ሄሉ ጎበዝ የልጅ አዋቂ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Жыл бұрын
ዊናተቀለሰለስ ምስኪን የማርክ እናት አታሰፈራም ❤❤❤አይዞህ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
ዋው አሏህ ይጠብቃችሁ ማሻአሏህ ስወዳችሁ ወላሂ በርቱ እርጅም እድሜ ለማዙካ ፈታ ያሉ እናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናት ያላችሁ ታድላችሁ አሏህ ይጠብቅላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሣምረው ደስ ሰትሉ❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ የኔ ውዶች
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
የማሪክ እናት ስወዳት❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
ሄሉየ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
🎉🎉 ዊናየ ልጄ አንተ ልዩ በጣም ጥሩ ወንድማቸው ነህ።።ተባረክ በጣም ሰው አክባሪና ብሩክ ነህ ተባረክ።።
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq Жыл бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
ሶለለሁአለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@حواءجمال-ب3ح
@حواءجمال-ب3ح Жыл бұрын
ሰለለአለይ ወሰለም❤❤
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl Жыл бұрын
ሰለሊእልህ ዉሰለም❤️❤️❤️❤️❤️
@GgFf-vr6vu
@GgFf-vr6vu Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم
@فاطمهعلي-ف8ش
@فاطمهعلي-ف8ش Жыл бұрын
سل اللهءلي وسلم
@anvsnv9586
@anvsnv9586 Жыл бұрын
ዊና ለሰው ክብር እደምሰጠው አላህ ይስጥህ የፀጉርህ ኣስተካከል ራሱ ደስ ይላል ማሻኣላህ አምሮብሃል❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እውነት ቃላት ያጥራል ትለያላቹ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Жыл бұрын
ዉይናዬ የኔ መልካም 🥰🥰🥰🥰 ሺንት ቤት ቆየህ እኮ ወረፋ ልቀቅ እንጅ 😂😂😂
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
ይሄላን አዳናቅዎች እስክ ላክ 👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 10 ай бұрын
አላህ ያክብርሽ😢😢የምር ትለያለሽ❤️❤️❤️
@Zade-h7p
@Zade-h7p Жыл бұрын
ሄሉ 😂አዴ አቱ አዴ 😂አቺ አይዞኝ😂ትላምጂዋለሽ አዳዱ ዳራቆች ፍጥጥ ብላው አማት አቺ ይላሉ 😂
@amaamm5007
@amaamm5007 Жыл бұрын
😅😅😅
@zm5638
@zm5638 9 ай бұрын
እኔም በግድ ለመድኩ በፊት አቺ ስለምላት ልማድ ሁኖብኝ
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@الحمدللهعلنعمتلإسلم
@الحمدللهعلنعمتلإسلم 10 ай бұрын
ጎበዞች እምባዬ ነዉ የማጣዉ ገቢዉን ስተለብሱት አለህ አይለየያቹ
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz Жыл бұрын
የኔ እናት ኑሪልን ሄሉዬ በርችልን ፍፃሜዉ ያሳምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምየድግልጅ
@ወለተማርያምየድግልጅ Жыл бұрын
ዊናምርጥሠው አማችኮ ያሥፈራል ሄሉታድለሽ ዊናንየመሠለወድምፈጣሪሠቶሻል
@ለይለቱብLayilayoutube
@ለይለቱብLayilayoutube Жыл бұрын
በጣም የምተስቀኑ ቤተሰብነቸው❤❤ፍቅረቹሁ የዘላለም ይሁን❤❤❤
@AlemZewde-bs2tf
@AlemZewde-bs2tf 7 ай бұрын
አይ ውይናዬ ምስኪን ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጥህ አሜን በል ጨው እራስ 😂😂😂😂😂
@habibabintmohammed8274
@habibabintmohammed8274 Жыл бұрын
ደስ ምትል እናት ናት ❤
@Tigest193
@Tigest193 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሰላማችሁን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሳምራዊትየክርስቶስልጅ
@ሳምራዊትየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ስደተኛዋ ልጅሽ ትወድሽ አለይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menenshiffa8269
@menenshiffa8269 Жыл бұрын
ዊና ቤተሰቦችህን አላህ ይጠብቅልህ አንተም ቤተሰቦችህም ይከበሩልህ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Жыл бұрын
ማርክየ እናትህን አላህ ይጠብቅልህ ሚሥኪን ሥታሣዝን እናቴን ቁረጥ እናቴ በሥደት እያለዉ ሁሌም ፊቴ ትመጣለች የኔ ደርባባ አድምቀን ከጎረቤትኳን ድምጿ ተሠምቶ የማይታወቅ የኔናት አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Жыл бұрын
ወላሂ እዲት አደምወዳቸዉ ❤❤❤ ፍቅራችዉን ዪብዛላችሁ
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s Жыл бұрын
ዊና ለሰው ያለውክብር ጎበዝ❤❤❤
@hay5360
@hay5360 Жыл бұрын
አይ ዊና እንዴት እዳሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂 የሰው አክባሪ ❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ሂሉ እህ ምን አይነት ፍቅር እንዳሢያሺኝ ሥታምሩ
@adissale1673
@adissale1673 Жыл бұрын
እስኪ ሁላችሁም በእምነታችሁ ፀልዩልኝ ወንድሜ በሽፍታወች ታግቶብኝ በጭንቀት ልፈነዳ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MahiFker
@MahiFker Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያውጣው የሠው ሀይል የለምና እና ሀይል የፈጣሪ ነው እሡ ያትርፈው
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Жыл бұрын
ሳኡድ ነው አላህ ይርዳው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ፈጥሪ ይረደው እመቤቴ ትጠብቀው
@emusara2016
@emusara2016 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ
@shsh1715
@shsh1715 Жыл бұрын
አላህይድረስልሽ😥😥🥺
@vjhu8266
@vjhu8266 Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እኮ ማርያም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
ውና ዑኮ ምረጥ ልጅ ነው ጌታ ን ❤️👌👌
@belainesshi
@belainesshi 6 ай бұрын
ሄሉየ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ማርክ እናህ በጣም ደሥ ይላሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ዊይናየ የኔ ሠው አክባሪ ተባረክ ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ውድ እናት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ረጅም እና እድሜና ጤና❤❤ይስጣቹው
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
ማርክ አላህ እረ እረጅም እድምይስጥልህ እኔም ጎደኛ የለኚም እናቶ ሚዜው ነበር የምባለው ስደት ስለየን አልሀምድልላህ ልኔየማየ ልጅ ናት ጎደኛየ ለእናቴ ደሞ ልቸን ሰጠሆት እም እደት ነሽ ስላት ጎደኚየን ካገኚሁ ወድህ ነው የምትለኚ ኢሻ አላህ በቅርብ እቀላቀላቸዋለሁ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
😂😂😂ውይና አፈርክሳ 😂😂😂በጣም ታምራላችሁ አዝጎች😂😂😂
@GvHv-b3t
@GvHv-b3t 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮሜት ነኝ እነዝህን ልጆች በጣም የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesrt8441
@mesrt8441 Жыл бұрын
ማርቆስ አባትህ እዲውም እህት ወንድሞቻህ ለምን አታስትዋውቀንም❤
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Жыл бұрын
እሥኪ ዝም በሉ🤐🤐🤐🤐እፍፍ የሠወን ህይወት ብጥረጥረ አደረገን እንወቅ የምትሉትሥ ነገረ🙄
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad Жыл бұрын
በጣም ትክክልነሽ እህት በማያገባን አንግባ 😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አባቱኩይወደምብሏል
@gxydyxyyx3629
@gxydyxyyx3629 10 ай бұрын
በማያገባን ባንገባ ማርቆስ ያደገዉ እነለምለም ጋር ነው አለቀ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ Жыл бұрын
ወይኔ ዊና የኔ ቀጫጫ ስወድክ የኔ ጨዋ ጨዋ ያሰደገዉኮ ያስታዉቃል❤
@umnoone8329
@umnoone8329 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣቹ የእና መርኬ ወዳጃች እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤💐💐💐💐
@የተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ማርክዬ. እግዚአብሔር. ያሰብከውን. ያሳካልህ. የኔሚስኪን❤❤❤❤
@GlaDesta-f2r
@GlaDesta-f2r Жыл бұрын
እሰይ ደስ ስትሉኮ የኔዎች ዊናየ የኔ ምርጥ ሶው ❤❤❤❤❤❤❤
@ZedZed-e9i
@ZedZed-e9i Жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ አይዞህ ፈታ ያሉ ናቸው እረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@HiwotEseye
@HiwotEseye Жыл бұрын
የፍቅር ጥግ የሆናችሁ ቤተሰቦች አይለያያችሁ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ እምወዳችሁ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናታችን ሄሉየ ስወድሽ ቀሚስ ልበሽ ደሞኮ ሲአምርብሽ ቀሚስ ለባሽ ትሁን እምትሉ በላይክ ንገሩልኝ ስወዳችሁ❤
@ዙለይካ-ዀ1ዠ
@ዙለይካ-ዀ1ዠ Жыл бұрын
ወይ ዊና የሱ አማች መሠለው እኮ😂😂😂
@ffttt8353
@ffttt8353 Жыл бұрын
😂😂😂
@ዙለይካ-ዀ1ዠ
@ዙለይካ-ዀ1ዠ Жыл бұрын
😘😘😘
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Жыл бұрын
🎉🎉ማርክና ሄሉ ምርጥ ካፖሎቺ ስታምሩ ዛሬ ደግሞ አምሮባቺኻል ሄሉ ሜካብ የለዱቄት ውብነቺሁላቺሁምታመራላቺሁ ማዘር❤
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ ብታቁ❤❤የኔ ጨዋዎች❤ለእናታችን እረጅም እድሜ የኔ ደርባባ እናት❤
@YcuI6f
@YcuI6f 2 ай бұрын
የኒጨዋ ዊናዬ እፈራለሁ አላለም❤❤❤ፍቅራችሁንፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@sebleyoutube
@sebleyoutube Жыл бұрын
ውይይት ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤ውይኗ ለማርክ እናት ያለህ ክብር እውነት ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ❤❤❤
@mahboba1239
@mahboba1239 Жыл бұрын
ሄሉዬ፣እንደማርክ፣አንች፣ብለሺ፣ብትጠራ ደሲ፣ይላሊ፣አንች፣በያት፣❤❤❤❤
@FatimaFatima-i3n7n
@FatimaFatima-i3n7n Жыл бұрын
የማርቅእናት እድሜዉትንያርዝመዉ ደሠየሚሉእናት
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Zemenu edete eyefetene edohene mawoke kalele.newo la amachi sayagabu Vido Laye sitota .asitate inja geta hoye eredene
@mekids7842
@mekids7842 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ እኮ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ Жыл бұрын
ወላሂ በፍቅርነዉ የምወዳችሁ
@CORONAVIRUS-vv1sg
@CORONAVIRUS-vv1sg Жыл бұрын
የኔ ውዶችእደትእደምወዳችሁ እናታችን እርጅምእድሜ ከጤናይስጣችሁ ሺ አመት ኑሩልንእናታችን
@SaadaBataineh
@SaadaBataineh 7 ай бұрын
የኔማፈርምንይሉታል አይ ገጠሬ
@ኡምአማር-ጨ8ኰ
@ኡምአማር-ጨ8ኰ Жыл бұрын
ዊና በጠም ሰዉ አክበር ነዉ❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ ከልቤ ነዉ በጣም ያምርብሻል ሔሉ በወጣ ይሳካ
@AzeAxumኣዙኣኽሱም
@AzeAxumኣዙኣኽሱም Жыл бұрын
ሄሉየ ኣመሰግንሻለው የኔ ጣፋጭ ደስ ብለኛል 🎉❤
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ዊና የሠዉ ልክ ኡፍፍፍፍ ሥታምሩኮ ማዘርየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሄሉየ የኚ እንቁ 💕💕💕 አይለዩችሁ
@brektib
@brektib Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች አኮራችሁኝ ስርአታቹ ደስ ሲል❤
@ሂወትyoutube6
@ሂወትyoutube6 11 ай бұрын
የጃልማሮን ፎቶ አየውት ልበል😂😂😂 እናትነት ይገባታል❤❤❤
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch Жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቃችሁስታምሩ❤❤
🛑አዋረድከኝ በተከበርኩበት🥲
20:12
Marke
Рет қаралды 113 М.
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 109 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
🛑ዊና አስለቀሰን 😭
12:29
Marke
Рет қаралды 184 М.
ሩታ እና አብርሽ ድግሱን ጀመሩት🙈❤️❤️
19:13
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 321 М.
💦ዊና በራሱ ቻናል መጣ
15:29
Wina ዊና
Рет қаралды 99 М.
💦መሲ ከፍቅሯም ከyoutubeም እራቀች💔💔💔😭😭😭😭😭
14:57
BEKI Tube በረከት ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.
ድምፃችንን አመሳስለን ደውለን ተጫወትንባቸው
18:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 250 М.
በዓልን ጎዳና ላይ በደማቅ ተከበረ🙈💕💕
12:29
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 213 М.
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН