ዳግም አሰፋ በመልካም ወጣት 7ተኛ ዙር ላ ይ በመገኘት ከህይወቱ ካካፈለን

  Рет қаралды 749,810

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@cell7153
@cell7153 5 жыл бұрын
የእውነት በለቅሶ ነው የጨረስኩት ዳግም እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@sisaygezahegn
@sisaygezahegn 5 жыл бұрын
Egziyaber yemesgen
@amjadzd2535
@amjadzd2535 4 жыл бұрын
@@sisaygezahegn vrtebshuevjswf
@halimaobdallah7498
@halimaobdallah7498 4 жыл бұрын
Bexam.new.yalekesikut
@MiMi-yn4eb
@MiMi-yn4eb 4 жыл бұрын
Amenn
@ramadandash7301
@ramadandash7301 4 жыл бұрын
'£"33''''
@TifoTablet
@TifoTablet 8 ай бұрын
እጅግ የተበረኩበት የተነዘዘኩበት ያለቀስኩበት ደግሞም ንስሐ የገባሁበት ደግም ተሰፋን ያየሁበት የዳጊ ምስክርነት ነዉ በህይወቴ ብዙ ምስክርነት ስምቻለሁ እግዚአብሔር ነዉ ይህን ቀን ያሳየኝ ጌታዬን እጅግና እጅግ አመሰግናለሁ ። ማርስልን ቤቴ ክርስቲያንንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ .ማር 16:10-13 መታመን የሚገባውን ታምኗልና ዘመኑ በጌታ ቤት ይሁንለት።
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ 5 жыл бұрын
ይሄ ምስክርነት ጌታ ያዘጋጀው ለኔ ነው አሁን እኔጋ 11.40pm ነው ከተኛሁበት ነቅቼ ስልኪን ስከፍት ፊት ለፊት መጣል ማዳመጥ ጀመርኩኝ ከማልቀሴ ብዛት እያቁምኩኝ ነበር የምሰማው ዘመንህ ይባረክ ዳጊ ዩጊ ከአለም ወጥቼ ጌታን እዳገኝ በቤቱ እዳልፍ ምክንያት ስለሆንከኝ ተባረክ
@እማለኔለልጄ
@እማለኔለልጄ 5 жыл бұрын
ምን ልበል አሁን ብቻ ይህን ያረክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@ayenetroot2227
@ayenetroot2227 3 жыл бұрын
Please say, The Son of God. Legally we are called by our father name not mother.
@hgyt6663
@hgyt6663 3 жыл бұрын
እባካቹህ የዝህን ሠውየ ቁጥር ላኩልኝ እኔ ሙስሊምንኝ ግን እሚያስተላልፍቸው ንገሯቺ እኔ እያለቀስኩ ንው አባ እርጂም እዲሜ እመኝልሀለሁ😘😘😘😘
@_trendsheger_trend2413
@_trendsheger_trend2413 2 жыл бұрын
God bless you
@casanova8513
@casanova8513 2 жыл бұрын
@@ayenetroot2227 ye embrhan sem yakatlehal adel
@abenezerhailu7686
@abenezerhailu7686 2 жыл бұрын
@@ayenetroot2227 maryam sibal setanh yinesal adel . emebrhan emebrhan hulem enelalen egha ante menafek
@ታሊቫንታሊቫን
@ታሊቫንታሊቫን 5 жыл бұрын
በእውነት ይሄን ስሰማ ለብር መጩንቅ አቆምኩ መተንፍስ ለካ እንዲ ውድ ነው በግዜ ወዳገሬ ገብቼ ጌታን ላመስግን
@ramadandash7301
@ramadandash7301 4 жыл бұрын
*':+&&
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
ታሊቫን?????
@meroleta7430
@meroleta7430 3 жыл бұрын
እኔም እዳቺው ነው ያልኩት
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 5 жыл бұрын
ይህንን ምስክርነት አይቶ የማይንቀሳቀስ የማይገሰግስ የማይቀጥል ሊሮጥ የማይፈልግ የማይታደስ የማይፅናና እግዚአብሔር ያየኛል የማይል እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው የማይል ዓላማዬን ሳልፈፅም አልሞትም የማይል ማን ነው… ተባረክ ዳጊዬ ተባረክ ዮኒዬ ተባረኩ የማርሲል አገልጋዮች በሙሉ
@mekdlawitgeorge4840
@mekdlawitgeorge4840 5 жыл бұрын
ጆሮ ያለህ ስማ በደንብ አድምጥ ይህ ቀላል የህይወት ታሪክ አይደለም ሁላችንም ይህንን የምናይ ስዎ በእሱ ቦታ እኔስ ብለን እያሰብን እንየው😥😥 እግዚአብሄር የሰጠንን እስትንፋስና ማንነት እራሱ ጌታ እግዚአብሄር ካልሆነ ሴጣን አጋንንት ስልጣን ስለሌለው ሊወስድ ሊያጠፋ አይችልም ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን በሉ ሃሌሉያ🙏
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Mekdlawit George uuuuuuuuuffffiiiiiii baxami yigarimali
@samrihadera5632
@samrihadera5632 5 жыл бұрын
አግዛቢሂር ኣላማ ኣለው የነ ውድ ወንድም ኡነት አንደስም ዳግም ተወልደሀል የነ ውድ ኣምልክ ዘመንህን ይባርክ።
@ashenafiyirdachew8943
@ashenafiyirdachew8943 5 жыл бұрын
betam tebrikyalew rasen enday aderghegal kante bezu enmaralen beya asebalew
@robinjoy4179
@robinjoy4179 4 жыл бұрын
Thank you so much if I have all body I am not praised the God today I see my self thanks
@abentmarkos4088
@abentmarkos4088 3 жыл бұрын
አሜን
@ቸቸቹቹጭጭጭ
@ቸቸቹቹጭጭጭ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!! በጣም አይገርምም የእግዚአብሔር ስራ!! እኔ ራሲ በሰው ሰራሽ ኦክስጀኝ ነው የምኖረው፣ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር በፈለገው ነገር ያኖራል! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፣ እድሜ ይስጥህ!!🙏🙏
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 5 жыл бұрын
May God bless you
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ዋው ወንድም ዳጊ በጣም የሚገርም ጥንኳሬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ተባረክ ካንተ ብዙ ትምህርት የምንወስደው ነገር አለ ያንተ ጥንካሬ ለኛም የሚገርም ትምህርት ሆኖናል እናመሰግናለን አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ ተባረክ በብዙ
@Meseretethiopia9575
@Meseretethiopia9575 3 жыл бұрын
ገና የእግዚአብሔር ክብር በአንተ ላይ ይገለጣል ህዝቡን ታገለግላለህ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይሰጥሃል በእውነት ያንተን ተስፋ አለመቁረጥ ሳይ እራሴን ተመለከትኩኝ በጣም ገረመኝ በጣም እምነት የጎደለኝ ሴት ነኝ ካሁን በኋላ ግን እምነቴ በእግዚአብሔር የፀና የሆናል በአንተ የተነሳ አስተሳሰቤን መቀየር ተመኘሁኝ እቀየራለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር
@bereketsodno4439
@bereketsodno4439 5 жыл бұрын
በእዉነት ጀግናና ጠንካራ ሰዉ ነህ ተባረክ የአገር ኩራት ነህ በርታ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ዮኒዬ አንተም ተባረኪ።
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 3 жыл бұрын
ዳግማዊይ እውነት ም ስምን መላክ ያወጣል የሚባለው እውነት ነው ዳጊዬ በእውነት በስነ ሕይወት አይቸዋለሁ ግን ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠግበውም እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሕን ይባርክልህ ጀግና ነሕ አንተ ለእኛ መፀሐፍ ነህ በእውነት ቃል ያንሰኛል አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😭😭😭የሚገርም የእምነት ጠንካራነቶህ አስገራሚ ነው እኔ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ግን ሕይወት አስገርመኛል እምነትሕ ያስደምቀኛል በእውነቱ ምን ልበል ቃላት ያጥረኛል ዳጊዬ በርታ እግዚአብሔር ያበረታሕ 🙏🙏🙏
@cell7153
@cell7153 5 жыл бұрын
ዮኒ እንደ አንተ አይነቱን እግዚአብሔር ለኢትዮጽያ ያብዛልን አንተ መልካም ሰው ነህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ
@abrihamtumoro3592
@abrihamtumoro3592 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ሌላው ምን እንላለን እግዚአብሔር አዋቂ ነው በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው የኒና ደግም ሁሌታችሁም ተባረኩ
@duosos5942
@duosos5942 5 жыл бұрын
ዮኒ ስለ ጋበዝከው አመሰግናለሁ ትልቅ ቦታ መድረስ የሚቺለ ጠንካራ ነው ጌታ ይርዳሀ
@User-n3n6t
@User-n3n6t 9 ай бұрын
የሚያምር ማንም ከምድር በላይ የኔ ጌታ መልካ እንደ ሰው አይደለህም ባሪያ በበኩሉ ሁሉ የአደርጋል እኔ አደርጋለሁ እሱ ያደርጋል ዳዊት እንደዚህ አለ ቆይቼ thank
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 жыл бұрын
አጋጣም አይደለም መትረፍ መዳኔ የጌታ ታምር ነው አራ ይገርማል እኔን😢😢😢 ዳግም ጌና ያኖራ እግዚአብሄር ለኛ ብዙ ትምርት ነው ምስክርነትህ ተባርከ ቅርርር😘😘
@zalaqakulee560
@zalaqakulee560 3 жыл бұрын
ዮነተን አንቴ አውነተና የእግ/ር ሰው ነሄ ተበረክ ዘመንክ የበሪክ ትደሪክ ይበርክ አገለግሎትክ ይበራክ
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 5 жыл бұрын
የእግዛብሄር ድንቅ ስራ ሁሌም ይደንቀኛል ዶክተሩ ግን አትድንም ያለው በጣም ነው ያናደደኝ እግዛብሄር ያለው በልጦ ስለሆነ ደስ ብሎኛል
@MJ-py2np
@MJ-py2np 5 жыл бұрын
Amee ee
@-tub7648
@-tub7648 2 жыл бұрын
Oh አምላኬ ስለታላቁ ስምህ ይባረክ
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው ተስፋ አለመቁረጥ ጌታ ባንተ ብዙ አስተምሮኛል ተባረክ ወንድማችን ውስጥክ ያለው ጥንካሬ ለእኔ ጉልበት ሆኖኛል ቃላት አጣው የማወራው ተከናወን
@cismancbdi4885
@cismancbdi4885 2 жыл бұрын
የተረዳሁትነገር ቢኖርእግዚአብሔር በመንሳትውስጥ ጥንካሬፅናት ያስተምራል ሁሌምከኛጋር ነው እንደፈተናው ይለያያልእንጂ ሁሉም ይፈተናል አመሰግናለው ደስብሎኛል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የገረመኝ እግዛብሔርን የሚሳነው ነገር የለም ዳግዬ እንኩአን ጌታ እድሜን ቀጠለል
@mamushlucky5455
@mamushlucky5455 5 жыл бұрын
Dink Yegeta liji dage a love u so much a wish geart god giv u big life
@tsfanishtsfanish6678
@tsfanishtsfanish6678 5 жыл бұрын
እኳን ጌታ ተረፈ
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Dink Yegeta liji 💘💘💘💘💘👍👍👍👍👍👍
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እንካኔ ጌታ እረዳሃክ የኔወድ አይዞክ ግና የጌታን ማዳን ታያሃል አትሞትሚ በህወት ትኖራሃል የጌታዬኔ ማዳን ትናግራሃል
@naomizemat8881
@naomizemat8881 5 жыл бұрын
Amezing story, May God bless you all your life, thankyou for sharing.
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ሁሌም ፃድቅ ነው። አንተ ብርቱ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ፀጋን ይጨምርልህ። ለትውልድ ትረፍ።
@ethiopiaa.a2191
@ethiopiaa.a2191 5 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከው በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክ አሜን❤
@saraaboso3795
@saraaboso3795 5 жыл бұрын
👍
@birhanuabebe2045
@birhanuabebe2045 5 жыл бұрын
ሰው ማለት ከአንገት በላይ ያለው ነው እርሱም ጥሩ አእምሮ ፣ ጥሩ ስብእና ዓላማ ነው፡፡ ምስክርነትህ አቅም አምጥቶልኛል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ፡፡ በሕይወት ያለ ሰው ይምከር ይስራ! ፡፡ በእንባ አዳመጥኩኝ በብዙ ተስፋ ተሞላሁ ፡፡ ወንድሞችና እህቶች ጌታ እንዲህም ይሰራል ያከናውናል !!! ጌታ ይባረክ!!!
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
uffff የኔ ውድም እንዴት ሚያሳዝን የሕይወት ታሪክ ነው በጌታ አይ ሰውና ጭካኔው 😢😢😢 እንኳን ጌታ አተርፈክ የኔ ውድም😍እንደሰው አይደለም እግዚሐብሄር መሐሪ ነው👆🙏🙏🙏
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Kiya Wed wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo wowo👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
@@konjiysmini9932 የኔ ቆንጆ ውድድድድ😍😘
@felekeabiko2464
@felekeabiko2464 5 жыл бұрын
@@konjiysmini9932 m
@tigimotigimo694
@tigimotigimo694 2 жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔርን ከምናውቀው በላይ እሱእኛን ያውቀናል አንተ በደብ አስተውለካል በመውደቅ ውስጥ መነሳት አለ ከምስክርነትክ ብዙ ተምሬለው ተባረክ ሁሉም ለበጎ ሆኖል አተጎበዝነክ
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 жыл бұрын
It's so really amazing testimony .I Wish Long Life For U Dagi In Jesus Name .God Bless your Life.u Are 1ኛ amazing testimony
@Edentesfaye-ii1nc
@Edentesfaye-ii1nc 8 ай бұрын
ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባረክህ
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 2 жыл бұрын
ኧረ ምን ልበል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ለስደተኖች ትልቅ ትምህርት ነው እንዲሁም ለወጣቶች ዳጊዬ እምነትህ ያስገርመኛል 🥰🥰
@አፀደማሪያምየድግልፍሬ
@አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 жыл бұрын
ዳግምዬ ስወድህ አትጠገብም እኮ ንግግሮችህ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ለሱ የሚሳነው የለምና🙏
@mekdlawitgeorge4840
@mekdlawitgeorge4840 5 жыл бұрын
የጌታን ሃያልነትና ፀጋነቱን ሁሉን ቻይ ሁሉን አድራጊ መሆኑን በእኛ ማንነት ላይ እራሱ እግዚአብሄር ብቻ ስልጣን እንዳለው እንድናይበት የሚያደርገን ምስክርነት ነው
@MitikuGeneto
@MitikuGeneto 6 ай бұрын
ወወወ ምን አይነት ግሩም አምለክ ነው በሰዉ ዘንድ ስያልቅ በረሱ ግዜ ምጃምር ጌታ ሆይ ታመስገን ደግ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥ
@nuhamnmegersa9052
@nuhamnmegersa9052 5 жыл бұрын
ዋ ወንድሜ እድሜህ በእግዚአብሔር በዝቶአልነ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይ የሰው ጭካኔ አንተስ ታሪኬ ነህ በለው ስለማያልቅ ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ስለ ዳግም ህይወትም አመሰግንሃለሁ!!!!!!!
@hayatebro100
@hayatebro100 5 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ይህ ትምህርት ለኔ ነዉ የመሰለኝ ተስፋ ቆርጬ ነበር በጣምም ሞክሬ አልተሳካልኝም ነበር ግን ተስፋ በእግዚአብሔር መሆኑን አመንኩ ዮኒ ፀልይልኝ አገሬ ብቻ እድገባ በቃኝ
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 5 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ይባርካችው ትልቅ ምስክርነት ትልቅ ምክር ነው ጌታ ይባርክ እድሜ ጤና ጨምሩ ይስጥ እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
@yyouapy4012
@yyouapy4012 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ዳግዬዬ በሁሉም እግዚአብሔር መልካም ነው ። ኦፊፊፊፊፊፊፊፊ😭😭
@alemalemu9939
@alemalemu9939 5 жыл бұрын
መጽሐፉን ማግኘት እዴት ይቻላል ድንቅ ምስክርነት ዘመንህ ይባረክ።
@mastewalyibeltal7795
@mastewalyibeltal7795 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ላይ ለገሀር ጃፋር መደብር ይገኛል
@senaytademas8082
@senaytademas8082 3 жыл бұрын
yemtsafu sem men neber
@utugfhfuff5184
@utugfhfuff5184 2 жыл бұрын
አዲስ ሂወት እና ከማእዘን ወዲህ
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
ብዙ መድረክ ላይ አይቸው አለሁ ግን ሁሌም በተመስጦ ነው እምሰማው
@TA-ml4px
@TA-ml4px 4 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ገና ትኖራለህ ወንድሜ አይዞህ 🙏🙏🙏🙏
@ብሌንወረኢሉ
@ብሌንወረኢሉ 3 жыл бұрын
ዳግምየ አይዞህ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ በጣም ተስፈኛ ነህ ተስፋህን እግዚአብሄር ያብዛልህ እኔ ተዋህዶ ኦርቶ ደክስ ነኝ ፖሮ ግራማችሁን ግን እከታተለዋለሁ
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 5 жыл бұрын
እውነት ንግግርህ ሲጣፍጥ የሚገርም ታሪክ ነው አሁንም እረጅም እድሜ ይስጥህ ከዩኒጋ እኩል መልካም ወጣቶችን እደምታፈራ አምናለሁ👍👍
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
የኔጌታ ውነትነህ ህህህህህ
@asterofficial8175
@asterofficial8175 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከይሁን ጠላቶችህ እያዬ እንኳን አዳኔህ እግዚአብሔረ ለታመኑት ታማኜ ነው እግዚአብሔርን እንፍራ እንታመነው እንጂ በኳዳ ሆነ በአደባባይ እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል የናቁት ይናቃሉ እያው ምስክር ያደረገህ ጌታ የተባረከ ይሁን ከንተ ብዙ ተማር ብዘርዝረው ብዙ ነው የተወሰነውን ለስቀምጥ እግዚአብሔርን መፍራት ተስፋ አለምቁረጥ ለህራህ መኖር የትኛውም መሰናክልሆነ እንቅፋት ከዕራህ እንደማያስቆም እረ ተባረክልኝ ካንተ ብዙ እንማረለን ብያ አምናለሁ እጠብቃለህ ውስጥ ያለው ብዙ ስለሆነ ዮኒዬ ብረክበል
@godblessyou3900
@godblessyou3900 5 жыл бұрын
የጌታ ሥም ለዘላለም። የተባረኬ። ይሁኝ። ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር። ይመሥገኝ ወንድሜ ተባረኪ። የእዉነት። ቡዙ ትምሪት ተማረኩት መኖር። የዘላለም። አምላክህ። እግዚአብሔር። ነዉ የዘላለም። ክንዶችሁ ከዔና በታች ናቹ ተባረኪ። የልሠማችሁ ስሙት የሰማችሁት ጌታ በሁሉ ይሰማችሁ
@ethio...2123
@ethio...2123 5 жыл бұрын
ምርጥ አንበሳ ነህ ዳጊ ያከበርከው እግዚአብሔር ያከብርሀል ገና ብዙ ድንቅ ነገር ከዚህ ማር አይምሮና አንደበት እየፈለቀ ይቀዳል ዘርህ ራእ ይህ ይባረክ ይብዛልህ
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭ዋው ለካ የደርስበት ነው የሚያውቀው ጌታ ሆይ እንድተነፍስ ስለረዳከኝ አመስግንሀለው ወንድሜ ስለእውነት ነው ብለክ ነው የሞትከው ግን ጀግና ነክ ❤
@abebechthailemichael1451
@abebechthailemichael1451 4 жыл бұрын
Wasbby hi awe mopy fry Vito
@damileseyfu2529
@damileseyfu2529 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና እውነት እውነትናት ዮኒ ተባረክ መልካም ወጣት ስለጋበዝከው ዳጊ ገና በአንተ ብዙ ሥራ አለ ጌታ ይረዳሀል፡፡ተባረክ እ/ር የሰጠን ትልቅ ሥጦታ አየር ነው ያልከው በእውነት አስበን እናውቅ ይሆን ?
@mezmure8618
@mezmure8618 5 жыл бұрын
ጌታ ስራው ግሩም ነው። እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው ኦ ኢየሱስ ከአምሮ በላይ ነው።
@zedzado5665
@zedzado5665 5 жыл бұрын
እንዴት እንደተፅናናሁ ባንተ ባካል ባገኝህ ደስ ባለኝ ጌታን ብዙ ነገሮችን እጠይቀው ነበር ለምን እያልሁም ይከፍኝ ነበር እውነት ከዚህ ሰአት በኃላ እራሴን እንዳይ ባለኝ ነገር እንዳመሰግን ሆንሁ እንዲህም ይኖራል ለካ
@ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ
@ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ 5 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም ዮኒ አንተ ለሰው ሁሉ የተስፋውን በር ጠቃሚ ነህ
@nanlyohannas5458
@nanlyohannas5458 Жыл бұрын
ዳግምየ እግዚአብሔር እርድቶህ ለዚህ በመብቃትህ የድግል ማርያም ልጅ ስሙ ይመስገን
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 5 жыл бұрын
wow Glory to our father God who loves his children and who gives us grace whenever we needed it. Praise His Holy Name. God bless you Dagem. You are an amazing person. God bless Prophet Yoni and the people who works with you for the kingdom of God. It is very powerful message. We learn a lot from his saying. We love you all.
@rb2782
@rb2782 5 жыл бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በእዚህ አጭር ደቂቃዎች ውስጥ ሒወቴ 360c ነው የቀየርከው፡ አሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይጨምርልህ፡ ተባረክ👏🙏
@melatsentyw1458
@melatsentyw1458 5 жыл бұрын
ዋው ዳኒ ዘመንህ ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥክ
@azebeshete9024
@azebeshete9024 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የህይወት ተሞክሮ ትልቅ ትምህርት እና ምክር እናመሰግናለን ቸሩ መድሀንያለም ጤናህን ሰላምህን ይስጥህ🙏🙏🙏
@paulosassge7404
@paulosassge7404 5 жыл бұрын
ወንድሜ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 5 жыл бұрын
እ/ር ሲረዳ ከእሳት ከሞት ሲያስመልጠኝ አይቻለሁ ስሙ ይባረክ። ሁሉም ያልፋል እየሱስን ጌታው ያደረገ ሰው የህይወቱ የነፍሱ ታዳጊ መከራን ሁሉ ያልፋል የማያልፍ የዘላለምን ህይወት ሰጥቶናል ዘላለማዊ እረፍት ህይወት ይሰጣል። በርታ ወንድሜ ፅና
@nadahaddad5401
@nadahaddad5401 5 жыл бұрын
ለኔ አዲስ እምነት ነው የጨመርክልኝ ተባረክ እድሜ ኢጨምርልክ ዳዲ
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ዳግሜ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ አትሞትም ገና እግዚአብሄር በአንተ ብዙ ስራ አለው ለምልምልን ወንድሜ እንኳንም ጠላትህ ዳቢሎስ እንዳሰበው አልሆነብክ ተባረክ የረዳህ ያገዘክ እግዚአብሄር ይባረክ ዮኒ ብሩክ ነህ ♥♥
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ አተረፈህ እግዚአብሔር ያልቆረጣት ነፍስ ማንም ሊቆርጣት አይችልም ክብር ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን በተለይ መንፈሰ ጠንካራነትክን ሳላደንቅ አላልፍም ለብዙዎች መፅናኛ ሁነሀል ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እንወድሀለን
@saraethyopia7423
@saraethyopia7423 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያምናማልካዉ አምላካቺን ካሞት ሊያድናን ያምቺል ነው ስሙ ያታባካ ይሁን ዳጊ እግዚአብሔር ባንቴ ያጃማራዉን ሳይጨራስ አትሞትም ዮንዬ አንቴም ታባረክ 👋👋🍒🍒💞💞
@yyouapy4012
@yyouapy4012 2 жыл бұрын
ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ጌታ ይባርክ ❤❤
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
እውነት ነው የማይታይ እስራት ነበረኝ ይህ ምስክር በህይወቴ ብዙ አስተምሮኛል እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ያኑርህ ፈጣሪ ያለው ነው ምሆነው ስሙ ይባረክ ተባረክ ጌታዬ
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም የሚያሣዝን የህይወት ታሪክ ነው አንተን አይቶ የማይማር ሠው የለም ሠው የመኖሩ ተሥፋ እግ/ር ብቻ ነው
@haimybk6146
@haimybk6146 4 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ የበርክ በዚው አጋጣሚ ሳላምሰግን አላለፍም አኔን የገረመኝ ና ኮመንት አንድጽፍ ያደገኝ ሁለት ነገር ነዉ የምጀምረው የልጁ በጌታ ያለው አምነት ደንቅ ነዉ አማርኛ አትቃቀሙ ሳይቀር ሁልትኛው ደግሞ ጌታ ለንበዩ አርሚአስ 18 (1-6) ያ ለው የሸክላ ሰሪው መሳሌ ደግስግሜ ሰመቻልው አንቤውአለሁ ተሰበከዋለው ግገብቶኝም አልፋል ነገር ገን ዳጊ አንዲ ሆኖ ሲል አጀጉን በለዩ አረዳድ ና በሚገርም ሁኔታ ገባኝ የሚገርም ነው ዳጊ ጌታ የባርክ አንተ ለጌታ ታስፈለገዋልህ.
@አንተያልከውይሁንጌታዬ
@አንተያልከውይሁንጌታዬ 5 жыл бұрын
ሁለተኛ እድል የሚሰጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው አይገርምም ዘመንክ ይባርክ
@shdhdsjsjss6189
@shdhdsjsjss6189 2 жыл бұрын
ገታ አምላክ ኤርጅም እድመና ጤና ዮን ና ዳግን ተባረኩ ኢትዮጵያያን ሰላም ያረገን ገታ 🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🥰🥰🥰🥰
@freedom8691
@freedom8691 5 жыл бұрын
I don’t have a words to describe you. You are the lights of the human.l really really admire you,and your guests today,He is an amazing person. I learn a lot from you l have so much respect for you. I saw a really love that you’ have been giving to the people. I wish one day I will see you.
@tiblettub8472
@tiblettub8472 5 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ አንተ እኮ ትልቅ ነህ ስስማክ ውስጠ በደስታ በለቅሶ በምስጋና ነው የጨረስኩትኝ ተባረክ ዉንድማችን በውነት ካንተ አሁን ብዙ ተማርኩትኝ ዮኒዬ አንተም ዘመኒክ ይለምልም
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 5 жыл бұрын
*First of all i will like to give praise the Lord, I was so tearful hearing ur testemony, U are inspiring man of all time, U remind me "Nick Mujicic" My Brother a man with out a dream dont have no purpose to live, i remember u said ...Why i servive?? U know why becouse u have purpose to live, Here U touch my heart, U inspired me and many others, U are an amazing man with a beautiful heart, U are unstoppable u could do any thing, Ur testimony is a vectory and u are a Winer! I will always remember u, My heart is fall in love with u, Stay blessed!*
@ምርኮፈጠነ
@ምርኮፈጠነ 2 жыл бұрын
ቢያንስ ለ 4 5 ያህል ጊዜ ደጋግሜ ነው የሰመውት comment ላይ ምን ብዬ እንደምፂፍም ነው ግራ የገባኝ ቃላት የለኝም በቃ ተባረክ ትውልድ ይዳን ባንተ የኔ ዘመን ትውልድ ባላወቀው ነገር ተስፋ ቆርጦ አላማ ቢስ ሆኖ ነው ያለው መታደግ ይሁንልህ
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ ውንድሜ
@nuhamnmegersa9052
@nuhamnmegersa9052 5 жыл бұрын
ደግዬ እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን እግዚአብሔር ነው በአንተ ህይወት ልፈፅም ያለውን የሚፈፅም ፅኑና ብርቱ ጀግና ለእውነት የታጋልክ ወታደር በርታ አሁንም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስለሆነ ከሙሉ አካል ይዘው ምንም ካልሆኑት ሰዎች ትበልጣለህ አንደኛ ነህ
@helukasamuale1060
@helukasamuale1060 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ጌታ ላንተ ቃላት ያንስሀል እየሱስ እንደዚአይነት የእምነት ጥንካሬ ለእያንዳንዳችን አድለን🙏🙏
@yenewilo5686
@yenewilo5686 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/e4TTk2qBequKqKc
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ዮኒኮ ልዮ ሰው ነህ አንደኛ አረረረረረ ኡኡኡ መቼነው የማገኝህ እና የምማረው ወንድሜ ዳጊ ምርጥ ሰው መልካም ስብዕና አቅም ያለህ ጀግና ጀግና ነህ ብትችሉ አድራሻውን ብታስቀምጡልን እባካቹ ዮኒዬ ስወድህ😍😍😍😍
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏 ጌታ ሆይ እባክህ ለሀገሬ ሰላሙዋን መልስላት 😭😭😭🙏🙏🙏
@hanaretta3010
@hanaretta3010 5 жыл бұрын
የእነውት ትልቅ ሰው ነህ ለእውነት ስትል ነው እንደዚ የሆንከው ግን ዛሬ ለብዙዎቻችን ከውድቀታችን እንድንሳ ምክንያት አድርጎሀል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@tigia4734
@tigia4734 5 жыл бұрын
God is good!! I wish our Ethiopian youngest generations can learn more from this brilliant young men.
@tedgtedotedytedo5930
@tedgtedotedytedo5930 2 жыл бұрын
የዳግም አሰፋን መጽሓፍ yihen metsihaf ...eska south AFRICA bitadarisu malkam naw
@tokkummasalamon7700
@tokkummasalamon7700 8 ай бұрын
ጌታ ስለ አንቴ ስሙ ይበረከ እየሱስ ጌታ ነዉ !
@atat3520
@atat3520 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ምገርም ህይወት እናም የምገርም ምሰክርነት ጌታ እንኳን አተረፈህ
@ሳምራዊትየማርያምልጅ
@ሳምራዊትየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ይገርማል ይደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ 1ኛ ነህ ሀኪም ነህ ለኔ ተባረክ ከማይታየው የውስጥ እስራቴ በዘመኔ ሲበላኝ የነበረውን በሽታዬን ነቀልክልኝ ዳንኩ ተባረክ ወንድሜ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለው
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ዳግዬ እግዚአብሔር መልካም ነው አሁንም ገና ትኖራለህ😢😢😢😢😢😢
@manitimamo3618
@manitimamo3618 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው የኔ ውንድም ከጠላት እቅድ ነብስህን የታደጋት ጌታ እግዚአብሔር ይክበር አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ ተባረክ በብዙ ፀጋ
@lea677
@lea677 5 жыл бұрын
You are Amazing my brother! Bless you more!🌻🌻🌼🌻🌼🌼
@alameer4867
@alameer4867 4 жыл бұрын
ዋው ዳግየይ በጣም ናው የተማርኩት ካንተ ኣንኳን ፈጣሪ ለዚ ኣበቃህ በኡነት በጣም የሚያስዝንና የሚኣስተምህር ነው እንየ እዚ ላይ ተካታትየ ኣላውቅም ግን ያንተ ስያይ ሁልንም ኣዮሁ ከዛ ህወትይ ድሞ ተስፋ ሰጥሃት ምክንያቱ ያንተ ነገር ኣይቸ ነው እና ዳግየይ እንየ እሄት የምልህ ሁሌም እምነትህን ቀጥልበት ነው የሚልው ፈጣሪ ረጅም ዕድመ ይስጥህ የተከበረ ወንድማችን በጣም ነው የተማርኩት ክብር ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዩሁን ኣሜን።
@jerusalemkastro138
@jerusalemkastro138 5 жыл бұрын
እኔ ህይወቴን የጠላሁበት ሰዓት ላይ ለምን እኔን ያልኩበት ሰዓት ላይ እግዚአብሔር። ይህን ምስክርነት አመጣ ከሞት ተነሳሁ እግዚአብሔር። ይስጥልን የኔ አባት!
@alemayehulechisa8623
@alemayehulechisa8623 5 жыл бұрын
Geta hulem kagna gar new barchi .
@mezmure8618
@mezmure8618 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲወድሽ ለዘላለም ነው
@azalgach4728
@azalgach4728 2 жыл бұрын
ዳጊ ትክክለኛ የኢትዮጵያ መልካም ወጣት አንተ ነህ ሕይወትህ ለብዙዎች አስተማሪ ነዉ በርታ ደግሞ ገና ሰይጣን እያየህ ብዙ ብዙ ትኖራለህ
@tsionseboka4799
@tsionseboka4799 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ስለ ወንድሜ አመሰግንሀለው:: ዳጊዬ ዘመንህ ይለምልም!
@yorda30
@yorda30 5 жыл бұрын
Positive & strong Personality, He just break my Heart, " Don't run after gunman".
@justblessed9358
@justblessed9358 5 жыл бұрын
Eko endet endet new yasebew gudayun aligebagnim hoo
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ድንቅ ነዉ የንተ ስራ የህይወትም የሞትም ስልጣን በሱ እጅ ነዉና ወንድሜ እንኳን አተርፍክ ዮኒ መልካም ሰዉ ነህ ተባረክ
@meseretarega2899
@meseretarega2899 5 жыл бұрын
የሚግድልም የሚያድንም እግዚያብሔር ነው ።ጌታ ይባርክህ!
@sagalaney4676
@sagalaney4676 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዚኣቢሄር የመረጠህ ወጣት ነህና እግዚኣብሄር ይጠብቀህ ከክፉ ነገራት ይጥብቀህ ኣሜን
@lenieeyesusgetanw3305
@lenieeyesusgetanw3305 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ። ትልቅ ምስክርነት
@jahraaman7840
@jahraaman7840 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የእውነት ደጋግሜ ነው የሰማውት ተምሬበታለው ዳግም ተባረክ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ 5 жыл бұрын
ዳጊ ያንተ ጥንካሬ በምንም አይገለፅም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ እግዚያብሄር የሚፈትነዉ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ እድለኛ ነክ
@temesgenchufamo2819
@temesgenchufamo2819 5 жыл бұрын
ከሞት ያድናል ኢዬሱስ
@fixsell1224
@fixsell1224 5 жыл бұрын
Wow wow Amazing Testimony AMEN Amen eyesuse yadenali yetadegali Amen Amen Hashuuuuuuuu setani gera yegebawu eyesuse naw Amen dagi yene konjo ayezo geta yereda Amen Yoni tebareki Amen
@birtucansami7411
@birtucansami7411 5 жыл бұрын
እንዲ ያደረገው ጌታ እኮ ነዉ !! ጌታ ይባርካችሁ ቅዱሰን!!
@edentadesse7846
@edentadesse7846 5 жыл бұрын
በሂወቴ ብዙ በጣም ብዙ የተማርኩበት MARSIL TV እንዲም አለ እንዴ ያልኩበት ዘመን ነው 😢😢 ወንድሜ እግዚአብሔርባንተ ላይ አላማ ስላለው አተረፈክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
ጌታ እንኪን አተረፈህ ወንድሜ ሰዉ ጠለትህ በሆነበትህ ዘመንህ ነዉ
@yenebetatube679
@yenebetatube679 5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ የት ጠፍተሽ ነው?
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 5 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ ምህረትህ እጅግ በጣም ብዙ ነው ክብር ሁሉ ላተ ይሁን ዋዉ እውነት ተስፋ አለን ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ከዚም በዋላ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁንክ
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
የበረከት ቁልፍ ምስጢር  አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
46:35
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 42 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН