በእግዚአብሔር የመታመን ጥቅም በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu | |MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 69,596

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 380
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 ай бұрын
እባክህ ዮኒዬ እንዳትጠፋ ትናፍቀናልህ እኛ ስደት ላይ ያለን ልጆች ስብከትህን እየሰማን እንፅናናለን ተባረክ በቡዙ እንወድሃለን በቡዙ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
@EteneshAciso
@EteneshAciso 5 ай бұрын
amen
@NigatGurmesa
@NigatGurmesa 6 ай бұрын
ዬንዬ ጠፍተህ በየቀኑ እንደልማዴ ሞባይሌን በከፍት የለህም እባክህ አትጥፋብ አንተ የጌታ ድምጽ ነህ አሜን አሜን አሜን እንደገና በጌታዬ እታመናለሁ ድንቅ ቃል ተባረክልኝ የጌታ ባርያ በጣም እወደሃለሁ የአባቴ ልጅ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 5 ай бұрын
❤አሜን አሜን እውነት ነው ጌታ እግዚአብሄር ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ ❤📖✊🙏
@burtukandesalegn7538
@burtukandesalegn7538 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen. Tabaraki tabaraki zamaniki zalalamiki yibaraki ❤❤❤❤❤❤
@ZenebishZaza
@ZenebishZaza 5 ай бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tenareki Ameeeeen tenareki Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 5 ай бұрын
አሜን ንኝንን መልካም ነገር ይሆናል ❤ ዮንዬ አግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️
@alemituloriso3484
@alemituloriso3484 6 ай бұрын
እሳይ አሜን አሜን አሜን ይህ ሁሉ የእምነት ፍሬ ነው ጽጋውን ያብዛልህ ዮንዩ😢😢😢
@webitTameneEjigu
@webitTameneEjigu 5 ай бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክክ ዮኒ የወጣት አባት❤❤❤❤
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki edimena Tena abazitoooooo yibarki ❤❤❤
@MimiMimi-py8ll
@MimiMimi-py8ll 6 ай бұрын
ተባረክ የትወልደ አባት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AbeGodanagoa
@AbeGodanagoa 5 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen eshi eysusi amen 😭😭😭😭😭 eigzabher yebarkhe tebaerki tebaerki 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🤲🤲🙌🙌🙌
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤ tsegaw yibezaleh
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa Ай бұрын
ተባርክ ዮንዬ ፀጋውን ያብዛል ✝️👈🙋🥰💯 በእግዚአብሔር የመታመን ጥቅም አሜንንንንንንንንን በእግዚአብሔር መታመን ዋስትና አለው ❤❤❤❤
@tammiratichuluke
@tammiratichuluke 6 ай бұрын
Ameen ❤❤❤❤ Ameeen tabreki zemeni Iyelemele nuri
@Abangokugn
@Abangokugn 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH AMEN HALLELUJAH AMEN HALLELUJAH AMEN HALLELUJAH 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 5 ай бұрын
ተባረክ ለበረከት ሁን ❤🎉❤🎉❤🎉
@seblework-cy3tv
@seblework-cy3tv 6 ай бұрын
አሜን::❤
@AyaAya-xe3vd
@AyaAya-xe3vd 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZX12x
@ZX12x Ай бұрын
አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ዬንያ ጌታ ራዝም እድም ጥአ ይጥህ በጠም ነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተበራክ በእየስስም
@elisabethmegra5384
@elisabethmegra5384 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@EndryasLegese
@EndryasLegese 5 ай бұрын
Done geta yrdagn le edlu yone ewodkalewu❤❤❤❤
@AaAs-k6o
@AaAs-k6o 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ወወወወወወወ አሜን ፀጋ ይብዛ ጌታ ዪባርኪ ቡርኪ ሁን ዮንየ ተባረኪ ፀጋ ፀጋ ፀጋ ብዙ ብዙ ዪሁንል
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ባንተ እንታመናለን እናፍራለን አሜንየጌታ ስም ይባረክ።ዮኒዬ ተባረክልኝ❤❤❤
@Hayaa-se2ki
@Hayaa-se2ki 3 ай бұрын
ይህ ቃል ለኔ ነው እግዚአብሔርን መታመን መነኛ መታደል ነው በየሱስ በእግዝሐብህር መታመን ይሁንልን
@SamueliTadala
@SamueliTadala 5 ай бұрын
Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 5 ай бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa, aba hulun.negeren lanite setichehalehu yene aba memekiyaye metamegnaye ameseginhalehu 🙏🙏🙏 yoniye tebarek
@ababaa3514
@ababaa3514 5 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈
@marylama7953
@marylama7953 5 ай бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋዉን ያብዛል የእውነት የኤ እግዚአብሔር ሳውነ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fete8818
@fete8818 6 ай бұрын
በእግዚአብሔር የመተማን ጥቅሞች ሰኔ 09/2016 ዓ.ም. በአገልገይ ዮናታን አክሊሉ ኤርምያስ 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው። ⁶ በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል። ⁷ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። ⁸ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። በእግዚአብሔር መታመን ማለት ነገሩን ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ላያ ያቋማል ማለት ነው። 1. መልካም ነገር ስሚጣ በእግዚአብሔር ምክንያት ያያል ! 2. ልምላሜ ህይወቱ ነው፣ መዳን ነው፣ የማፍራት ነው፣ እድገት ህይወት ነው፣ 3. በሰው መካከል መቀመጥ፦ በእግዚአብሔር የታመነ ሰው ብችኝነት አይሰማውም ፣ አብሩት ሰዎች አሉ፣ የወደደውን ከወደደ ጋር እንዲኖሩ ያደርጋል “ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ።” መኃልየ. 6፥12 ተብሎ እንደ ተፃፈው ይውንለታን 4. የፍርሃትና እና የስጋት ህይወት አይኖርም ፦ ምክንያቱም በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ህይወት ምንጭ ከምድር ሳይሆን 5. ፍሬዓማነቱ የማይቋርጥ ነው፦ በተለያዩ ወቅቶች ውስጥ የማይወርድ ፍሬዓማነት በህይወት ዘመን ሁሉ ይኖራል። 6. ደስተኛ ህይወት የመኖር ነው፦ በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው በየትኛውም ችግር ውስጥ ሆኑ ሳለ በደስታ ፣ በሰላም እና በተረጋጋ ህይወት ውስጥ ይኖራል። ለእዚህ ደግሞ ዳዊት ከቤተ መንግስት በስደት ህይወት ላይ ሳለ እንዴት እንደ ኖረ ትልቅ ምሳሌ ነው።
@Hayaa-se2ki
@Hayaa-se2ki 3 ай бұрын
ተባረክ
@KiyiMana
@KiyiMana 6 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeeen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@God-q7y
@God-q7y 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጠላት ቅጥል ይበል ጌታ እየሱስ ይክበር ተባረክ አባቴ ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉
@mamusheabdla8752
@mamusheabdla8752 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤.Ameniii.😊😊❤❤Yoni.Yeunati.Tabaraki.Staga.Yibazilikiiii.Inwodhalenii.Baiyesusi.Fikiriii.Baxamiii
@its38bby62
@its38bby62 5 ай бұрын
አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ እግዚብሔር ፡ መላኩን ፡ ልኮ ፡ያድነኞልአሜን
@SelemuTedesse
@SelemuTedesse 5 ай бұрын
እሰዬ ሃሌ ሉያ አሜንንንን ዮንዬ አንቴን: ለትውድ የቃበው የእግዚአብሔር ስም የተመሰጋነ ይሁንንን❤❤❤❤❤
@MarriThou-ow8ue
@MarriThou-ow8ue 5 ай бұрын
Amen amen amen tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aduyeaduye2789
@aduyeaduye2789 5 ай бұрын
Ameeen ameeen tabarakii❤❤❤
@SeaffTfgtdut
@SeaffTfgtdut 5 ай бұрын
ዮኒ ያተአ አገልግሎት በጣም እማርበታለው ያግዘኝል ተባረክ
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 5 ай бұрын
Amen amen ,🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤚🤚🤚🤚🤚☝☝
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 4 ай бұрын
ተበራክልንየአበቴብርክ
@AtsedeTesfahun-r8z
@AtsedeTesfahun-r8z 6 ай бұрын
Ameeennn ameeennn 🙏🙏🙏 ameeennn ameeennn
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 6 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏 Glory to almighty God!!!
@bonttuueyesus1362
@bonttuueyesus1362 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen yegzaber sew Dinqii Asgaramii tasfan yemisexi timertinew Egzaber yibarkik🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 5 ай бұрын
amen amen ameeeen ameeeen👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏🎉🎉🎉🎉🤲amenn
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 6 ай бұрын
WooWooW ክብር ለማንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበርክ ውድ አበታችን ዮንዬ ዘማን ሁሉ በጌታ ይበርክ❤❤❤❤ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ድርብ ያብዛላክ ኑርልን አንቴም ቤተስቦቺ በሙሉ ጌታ ይበርካችሁ❤❤❤❤
@MishaDesalegn
@MishaDesalegn 6 ай бұрын
Ye Geta tega yibezaliki Yoni tebarekilegn
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 6 ай бұрын
Wow hallelujah amen amen these is my life yon god bless more more you're blessing ❤️❤️❤️🔥🔥🔥🕊🕊🕊🤲🤲
@asteragah
@asteragah 2 ай бұрын
Ameeeen Ameen Ameeeen Ameen Ameeeen Ameen Ameeeen Ameen Ameeeen Ameen tabrki is ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EREDETEEYASU
@EREDETEEYASU 6 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen anijeta Elellelelel Elellelelel Elellelelel Elellelelel ❤❤❤❤❤❤❤
@Mimi-qt2vh
@Mimi-qt2vh 6 ай бұрын
Ammen ammen ❤❤❤❤baxami iwodalau tabrak I love ❣️❣️❣️😘😘❣️😘 I love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demelashselassie
@demelashselassie 5 ай бұрын
Tebark yony
@WsrdWydf
@WsrdWydf 6 ай бұрын
እሜንአሜን
@ElsaTenkir
@ElsaTenkir 6 ай бұрын
ቀን ሲጨምር ፀጋህ ሃይልህ ትህትናህ ሁልጊዜ በህይወትህ ዘመንህ ይጨምር በኢየሱስ ስም
@botin6076
@botin6076 4 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee yoniye
@bayisefita5310
@bayisefita5310 5 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen ebbifama nama waqayyooo ❤❤❤
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki abete yesusi kirstos amasaginalewu le hulum neger 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc 6 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ዘመንህን ይባርክ
@masraahmed
@masraahmed 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤ዮኑ ጌታ ይበራክ
@Mihirati
@Mihirati 6 ай бұрын
Amene Amene Amene Bageta Simii yihunilini❤yoniye tabrakii Babizuu tsagaa❤
@lidyatizazu9924
@lidyatizazu9924 5 ай бұрын
Amen Amen Amen yes yes yes bless you yoni
@KibiruBekel
@KibiruBekel 6 ай бұрын
God bless you❤ amen amen Amen amen ame❤
@almazane2645
@almazane2645 6 ай бұрын
Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤ tebarki
@asiabaj-wh2oc
@asiabaj-wh2oc 3 ай бұрын
Ameeeeeeeni. Ameeeeee. Amee✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊💞💞ameeeeeeeeeni. Ameeeeeeeni. Ameeeeeeni. Ameeeeeeeni. Ameeeeeeeni❤❤❤❤❤❤
@HelenHelen-h1v
@HelenHelen-h1v 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen❤❤❤❤👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏
@TamiMathi-m5u
@TamiMathi-m5u 6 ай бұрын
Amen amen Elililiii ❤❤❤❤❤❤❤
@TestTwo-o5v
@TestTwo-o5v 6 ай бұрын
ዮንዬተባረክእንወድሀለንንን❤❤❤❤❤
@werkGebrgorgs
@werkGebrgorgs 6 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yonatanasirat3608
@yonatanasirat3608 6 ай бұрын
ለዘመናችን እግዝ/ር ያስቀረው ቅርት ነህ መጀመርያ ቀን ከሰማሁህ ቀን ጀመሮ እስከ አሁን ሱስ ሆነሄኛል ሞክሸዬ ... ለምርቅህ ሰው እድመው በጨመረ ቁጥር ሀይል ይከዳዋል አንተ ግን ሀይል እጥፍ ድርብ ይሁንልህ አምላክ እድመ ያጥግብህ
@rawdajamal
@rawdajamal 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabariki 🤲🙏🙌❤♥❤❤❤🎉🎉🎉
@MarkanThomas
@MarkanThomas 6 ай бұрын
መታመኛዬ እግዛብሄር
@demisuser2935
@demisuser2935 6 ай бұрын
Ameeennnn.Ameeennn😢😢😢😢❤❤❤❤❤tebaraki
@LuilTesfaye
@LuilTesfaye 6 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤ ትምርቶቹን ልቀቁልን❤❤❤
@senaittesfamichael3202
@senaittesfamichael3202 6 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 hallelujah 🙌 May God Bless you more and more with your beautiful family 🙏🙏🙏
@MemeM-m8y
@MemeM-m8y 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ 🔥🔥🔥🔥❤❤❤
@EyasuersamoLiaso
@EyasuersamoLiaso 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yone tabarakii tabarakiii 💕💕💕💕
@werkenshawoka2326
@werkenshawoka2326 6 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤
@selamawitmeja2300
@selamawitmeja2300 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የመናገሩን አዩላው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂😂😂አሜን አሜን
@marylina1234
@marylina1234 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@TIGISTAMANUEL-b6g
@TIGISTAMANUEL-b6g 6 ай бұрын
ዮኒ ዘመንክ ይባርክ 🥰🥰🥳🥳🥳
@Beka21012
@Beka21012 6 ай бұрын
Ameeen❤ameeen
@AgegnewAdmasuArmolo
@AgegnewAdmasuArmolo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁል ግዜ መልካም ነው❤
@SiyonSiyon-n3s
@SiyonSiyon-n3s Ай бұрын
Ameeen 💖 ♥️ ❤️ 👌 ameeen ameeen ameeena tebrk ameeen ameeen ❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤ameeen 💖 ♥️ ❤️ 👌 ameeen ❤
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 6 ай бұрын
ተባርክ ነብይ ዮኒ የእግዚአብሔር ቀኙ ትደግፍክ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን🙏🔥❤
@elsamalasa1661
@elsamalasa1661 6 ай бұрын
Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni tabarki😭😭🙏🙏🙏🙏📖📖♥️♥️♥️♥️♥️♥️ tabaraku tabarki tabaraku 🙏📖🙇📖📖
@burtukanasefa6069
@burtukanasefa6069 6 ай бұрын
Ameen Ameeen Ameeeen HalaluyyaaElllelelleleleeleeleleleelelelelleeleleleeleeleeleelellell
@DeporaDepi
@DeporaDepi 6 ай бұрын
AMEEEN AMEEENAMENAMEN❤
@DeporaDepi
@DeporaDepi 6 ай бұрын
🙏🙏🙏amen MEN AMEEENAMENAMEN
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 6 ай бұрын
ዮኒዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ።ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በኢየሱስ ስም አሜን ።
@hiwotaga2397
@hiwotaga2397 6 ай бұрын
Amen amen amen I receive it wow it’s good time it’s message for me thank you Jesus ❤❤❤❤make me strong Thank you man of god you are wonderful god blessed you 🎉
@semarya881
@semarya881 5 ай бұрын
Amen ! God bless you
@easternemera3955
@easternemera3955 5 ай бұрын
Amen Amazing preaching
@AdeboDolaso-vi9dc
@AdeboDolaso-vi9dc 5 ай бұрын
Amen Amen tabariki
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 6 ай бұрын
Hiwotelay.Limilame Yemiyasimeta Timiritinewuna Tebarek Yon❤❤❤❤❤amen Geta Mamen.Lene Yedesita Michinewu.Haleluyaaaaa
@MimoUser
@MimoUser 5 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤ amen😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉amen
@DelightfulSmartphone-ov9so
@DelightfulSmartphone-ov9so 6 ай бұрын
❤❤Amen God bless you yon❤❤
@TaerekngErgogo
@TaerekngErgogo 5 ай бұрын
Ameeeeeen🎉
@mittamitta4380
@mittamitta4380 6 ай бұрын
Amni Amni tebrki yenye yen Abti🙏❤️
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 6 ай бұрын
ዮኒ የእግዚአብሄር ሀይል በህይወትህ ይገለጥ!!!
@maharyasefaw1832
@maharyasefaw1832 6 ай бұрын
Amen halelluah ...what a message. May the Lord bless you abundantly .❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 6 ай бұрын
አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንንን፣በእግዚአብሔር እተማመናለሁ ኢየሱስ ጌታነው ጌታ ሆይ የእምነት መንፈስ በወሰጤ አኑሪልኝ አባቴ 👈👈👈📖🤚🤚🤚📖👈🥰😘
@Selab-gr4km
@Selab-gr4km 6 ай бұрын
Amen amen amen ibiza heritage yibaraki yoni tabaraki yabate Burkina ❤❤❤❤
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН