መስቀል ወደ ውበት ያመጣል | Pastor Ali Omer | Helina Dawit

  Рет қаралды 26,696

Pastor Ali Omer

Pastor Ali Omer

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@helenwendimu
@helenwendimu 7 ай бұрын
ሂሉዬ ያንቺ ኢየሱስ ሌላ ነው የሚመስለኝ አፍሽ ላይ ይጣፍጣል ስትጠሪው አሊዬ ለምልም መንፈሳዊ ህይወቴ ወደነበረበት እንዲመለስ ስላደረከኝ ተባረኩ በጣም ነው የምወዳቹ ።
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 7 ай бұрын
የጤነኞች ስብስብ የነ አሊ ቤት👍
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ❤ የሌሊት አድርገኝ.... እግሬ ለሰዎች ክፉ ቀን ይድረስ እኔ ባለሁበት ሰዎች አይቸገሩ የምስራች አድርገኝ ... ላገልግልህ❤
@MakdeshAile
@MakdeshAile 7 ай бұрын
John 19 አማ - ዮሐንስ 39: ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።
@tilahunhailu3760
@tilahunhailu3760 7 ай бұрын
ሂሉ ኢየሱስን ስታወሪው ይበልጥ እንድወደው ከሚያረጉኝ ሰዎች አንዷ ነሽ ተባረኪ ብዙ አውሪለት ብዙ ዘምሪለት 100ሊትር ሽቶ ዋው
@animallife8337
@animallife8337 7 ай бұрын
ድሮም ከመዝሙሮችሽ የመልዕክት ጥልቀት የተነሳ በጣም ነበር የምወድሽ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩሽ ፤ እንደ አንቺ አይነት እህት ሰለለች በጣም ደስተኛ ነኝ።
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 7 ай бұрын
ለዘመኑ ከጌታ የተላክሽ በረከት ነሽ - ህሉ፤ እግዚአብሔር በረዥም ዘመኔ ያልተረዳኋቸውን እውነቶች እንድረዳ ይህን ጊዜ ጨምሮ ስለሰጠኝ አመሰገንኩት። ቃሉ እንደሚል፣ ሰው በራሱ አይበረታምና ኢየሱስ ብርታት ሆኖህ ይህንን መድረክ ስላዘጋጀህ መላ የአገልግሎት ዘመንህን ከባረከልህ በላይ እንዲባርክልህ እንጸልያለን።
@TsigeKassa-b3k
@TsigeKassa-b3k 6 күн бұрын
አንቺ እንዴት አይነትአጋፔውፍቅር ነው የነካሽ ወዬው ትልቁን ዋናውን መረጥሽ መጨረሻ በ ቤቱ ይለቅ የኔልጅ የአለምን ቅራቅቦ እቢብለሽ እንደዪሴፍ❤❤❤
@mululemma7409
@mululemma7409 7 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ i love you all.እውነት ነው ሁሉ ነገር ይሰለቻል እየሱስ ግን ሲወራ በፍጹም አይሰለችም ዝናው የሚጣፍጥ ቢወራ የማይጠገብ. ቸርነቱ የማያልቅ
@TsigeKassa-b3k
@TsigeKassa-b3k 6 күн бұрын
አሜን አሜን ልጆች ቤተክርስቲያን ወጌልን ያስቀጥላሉ አሜን
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 7 ай бұрын
ፓስተር አሊ፣ ከጌታ የሆነ መልካም ሁሉ ያግኝህ፤ ይህ መድረክ ፍጻሜውም ታላቅ እንደሚሆን በጌታ እምነቴ ጽኑ ነው።
@ElsabetAbera-dy5ip
@ElsabetAbera-dy5ip 5 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ይሄ ፀጋ ይለምልም መቼም አይወሰድብሽ።
@MiracleTemesgen
@MiracleTemesgen 3 ай бұрын
Hiluye bereketachin nesh!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaMuhammad-uq8wf
@ZebibaMuhammad-uq8wf 3 ай бұрын
ሥኬታችን በየሱስ በኩል
@dammeelikkissaa8471
@dammeelikkissaa8471 7 ай бұрын
Hiluu koo Gooftaan bara kee haa eebbisuu Ayyaanni kun siif haa dabalmuu❤❤❤❤
@AsterYonas-ef2jv
@AsterYonas-ef2jv 6 ай бұрын
በእውነት ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!! እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ቅረታዎች አሉት ፤ በዚህ ውጥንቅጡ በጠፋው ሰፈር መልካም የመዓዛ ሽታ ሆናችኋል ተባረኩ!። ጌታ ያብዛችሁ ያጽናችሁም።!!❤❤🙏
@Jayx.7
@Jayx.7 7 ай бұрын
ሁላችሁም ተባረኩ ጌታ ዛሬም ሰዉ አለው ስለሱ የሚያወራ ከዚ ውጭ ምንም ካላወራችሁ ለብዙዎች ፈውስ ትሆናለችሁ ስለ እየሱስ ብቻ አውሩ ተባረኩ ክብራችን እየሱ ነው ስሙን እንኩዋ መጥራት የቻልነው እሱ አቅማችን ስለሆነ ነው ፓስተርዬ ተባረክ!!
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 7 ай бұрын
እኔም ዛሬ አንድ ነገር ውስጤ ቀርቶልኛል ተባረኪ❤❤❤
@EshatTemeru
@EshatTemeru 9 күн бұрын
Geta yiemesgen inteni yesatani❤❤
@mesfinbeyene7218
@mesfinbeyene7218 6 ай бұрын
ይገርማል አፍሽ ላይ ኢየሱስ ይጣፍጣል፣ተባረኪ የኔ እህት
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤hiliy tebarekelign ሁሌም ብታወሪ አትሰለችም መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ባንቺ ስለሚያወራ ደስ እያለኝ እሰማሻለው ጌታ ሆይ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@shenbelelshiferaw5951
@shenbelelshiferaw5951 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እህት ህሊና የአባቴ ልጅ ተባረኪ።
@MilkikiyasAdoye
@MilkikiyasAdoye 2 ай бұрын
ለእኔም ኢየሱስ በዝህ ልክ ዉስጠ እንድቀር በስሜ እንድትፀልዩልኝ በጌታ እይዛችኃለሁ ምልክያስ ነኝ የጻድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ እጅግ ታላቅ ነገር ታደርጋለች አምናለሁ
@mitslalgebremichael1288
@mitslalgebremichael1288 6 ай бұрын
Wahat a great revelation omg amazing grace may the Lord continue to guide you through his mercy and grace my beloved sister ❤❤❤
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 7 ай бұрын
ዘመንሸ ይለምልም በርቼ ክብር ለመንፈሰ ቅድሰ ይሁን
@mersnow3116
@mersnow3116 7 ай бұрын
ወንድማችሁ አሊዬ ስምህ ራሱ ደስ ሲል ምን ያህል እንደ ወንድም ቅርብ ልትሆነን እንደፈለክ ያሳያል ብዙ አልተከታተልኩህም ባየሁት ሁሉ ግን ተባርኬበታለው ተባረኩ❤❤❤
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 6 ай бұрын
Be lekiso jemire be lekiso cheresku des eyalegn...hiluye Aliye...ahun shito sayhon erasean afeseletalew...sheto ke min endemesera alawkim gin.axentea tefcheto shito endehonilet zegeju negne... liben Egzeabher yawkale Eyesus ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Negesty0sefNegest
@Negesty0sefNegest 7 ай бұрын
እሉዬ አሊ ኮካ ሁላቹም በውስጣቹ ያለውን እንዴት ልብን እንደምማርክ በዛ ላይ ትወስዱኝና ኢየሱስ እግር ስር እንደቀመጥ ታደርጉኛላቹ በተለይ የሽቶው የመናውን መረዳት ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ አረፍኩኝ ብቻዬን የተከራከርኩበን ጉዳይ ያውም የልጄን ህመም እግዚአብሔር ስር አስቀምጡት ሲትል ወሰድኩትና አስቀመጥኩት ከዚም የእውነት አረፍኩ የዛሬ 2ወር ልጄን በክርስቶስ እግር ስር አገኘውት እውነት በፍጹም ፀጋው ተባሩኩልኝ እወደችዋለው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤እንዲል ህወቴ አረጋቹኝ ❤❤❤❤❤❤
@Genet-tw8js
@Genet-tw8js 6 ай бұрын
pastor prophate alalkum because i know you are fullness of Jesus
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 7 ай бұрын
በዘመኔ አንቺን ስለአሳየኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሂሉ ይብዛልሺ ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!🙏❤️
@dulengada3556
@dulengada3556 25 күн бұрын
እዬሱስ ጌታ ነው አፍሺ የተቀባ ነው እልና ቴባረክ
@ephremhmariam4424
@ephremhmariam4424 7 ай бұрын
እየሱስ እኔ አለሁ ልበልህ የራስህ አነካክ አለህና ንካኝ!!!
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@binizewdu64
@binizewdu64 3 ай бұрын
Hiluyee migerm grace nw yalesh 🙏😍
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 6 ай бұрын
አሜን አሜን😢😢😢
@jonaswubetu978
@jonaswubetu978 7 ай бұрын
አሊዬ ንፁህ ፍቅር እንደወንዝ በሄሉ አግንቻለሁ ብዙ
@yared7699
@yared7699 7 ай бұрын
አዎ እየሱስ ቤቴን ዙራዬን ፈርቼ በማታ ተደብቄ እከተልሃለሁ እፈልግለሁ አንድ ቀን እኔም እንደእነቆድሚስ ልገኝልህ እህህህህህህ እሱ አይስለችም ስሙ ጣፋጭ ነው።
@KukiHailu
@KukiHailu 7 ай бұрын
የሰዉ ነገር በጣም እንጂ ይሰለቸላል ኢየሱስዬ ግን አይሰለችም።
@sophiakedir-kv3qf
@sophiakedir-kv3qf 7 ай бұрын
አሚን ሃሌሉያ ዘመናቹ ይለምልም ህሉዬ ብሩክ ነሽ
@mehretyebezalte3062
@mehretyebezalte3062 7 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnn Egezeabehr Abate yekeberbt. Ehetachen Bebezu Tebarekelge. Wegenoche bebezu tebarekulg ❤
@FebenTifitu
@FebenTifitu 4 ай бұрын
“ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።” ዮሐ 19:39 - ዮሐንስ 19፥39
@NazerawDutamo
@NazerawDutamo 4 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ነሺ እኮ ❤❤❤ በውስጥ የተሞላ የመልካም ነገር ምሳሌ ነው 🥰🥰🥰 አሊ 😍
@ZebibaMuhammad-uq8wf
@ZebibaMuhammad-uq8wf 3 ай бұрын
ሌላዉ ዝም ይበል ሰዉሮች የናገሩ አሚን ይሑን ተባረኪ ሕሌናየ
@millii1
@millii1 2 ай бұрын
አሜን ዘመንሽ ይባረክ
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 3 ай бұрын
" ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።" (የዮሐንስ ወንጌል 19:39)
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 6 ай бұрын
በእውነት ተባረኪ ዘመንሽ በፊቱ ይሁንልሽ ድንቅ መገለጥ መባረክም ነው ይጨመርልሽ !!!!! አሜን የክፋ ቀን ያድርገን ብዙ ችግር ሲፈጠር የምንቆም ጤነኛ ስብስብ ጠቃሚዎች ናችሁ እወዳችኋለሁ ፀጋና ሰላም ይትረፍረፍላችሁ❤❤❤❤❤❤
@theophilusmekonnen5679
@theophilusmekonnen5679 4 ай бұрын
ooooooohhhhhhh Jesus thanks, for you have working in this generation as you promised.
@BemnteDani
@BemnteDani 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን ስለ እናት እጅ እባረክዋለሀ🥰🥰🥰
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 3 ай бұрын
Amen!
@bamlakdassa3714
@bamlakdassa3714 7 ай бұрын
Tabarekiln❤ ፀጋው ይብዛልሽ
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 3 ай бұрын
እውነት ነው ውስጤ ስለ ጌታ ፍቅር ሳስብ ሑሌ የምነካበት ስለ ሴትዮ ሽቶ ነበር እሑን ስለተገ ለጠው ስለኒቆዲሞስ ፍቅር መስዋቱ ሰለ ሽቶ የሚደንቅ ነው ከዚሕ በላይ በጌ ታ ቃል ጌታ መንፈስቅዱስ ፀጋው ይሙ ላብሽ በኢየሱስም
@ZebibaMuhammad-uq8wf
@ZebibaMuhammad-uq8wf 3 ай бұрын
አሚን የሌሊተ ሠወች ሥዊሮች ይነሡ ይገለጡ
@woyneshemoges1564
@woyneshemoges1564 22 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ ተባረኪ
@birthukanbirthukan4287
@birthukanbirthukan4287 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤heluyee ebifami ❤❤❤❤
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 3 ай бұрын
ልዩ መገለጥ ፅ በእንባ የማዳምጥሽ ጌታ ይባረክ
@dagmawit2028
@dagmawit2028 4 ай бұрын
Yet giden enmar endi aynet meredat ❤
@MekbibZhelk
@MekbibZhelk 4 ай бұрын
ተባረኪ የተወደድሽ እህት
@TseganeshEyasu
@TseganeshEyasu 5 ай бұрын
❤ተባረኪ
@lillaguyo6485
@lillaguyo6485 6 ай бұрын
Helina, my dear sister i just loved to hear your preaching and your worship ❤❤❤, i wish i can meet you in person and be your friend ❤ also that i can learn more from you❤, May God bless you more, i see Christ through your preach 😍🙏
@muleyeachisew9291
@muleyeachisew9291 6 ай бұрын
መዝ 115:-15 እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ። ❤❤❤
@MakdeshAile
@MakdeshAile 7 ай бұрын
Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@Simrat-qd3vt
@Simrat-qd3vt 6 ай бұрын
Hiluya eyasusen endagana. Bafeker eyasyashege naw semu sewara nabsa lamlmchelge ❤❤❤❤❤❤
@adentedela5358
@adentedela5358 6 ай бұрын
አሊዬ ያንተ ቤት ኮ የ ሰላም ቤት ነዉ የ እረፍት ቤት ኡፍፍ
@zementakele9384
@zementakele9384 5 ай бұрын
halelua abenezet
@fikirzerihun6026
@fikirzerihun6026 7 ай бұрын
anchi becha zem belase aweri endet endemitafetu eyesusun tatafechelenalesh tebareki
@seblebekele-b4o
@seblebekele-b4o 2 ай бұрын
amen
@astermekuria6938
@astermekuria6938 7 ай бұрын
Love you heluye🎉
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up 4 ай бұрын
መቶ ንጥር፣ amazing
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 6 ай бұрын
ጎበዝ ካንቺ ብዙ ተማርኩ የክርስቶስ ልብ ያለሽ መልካም ኢሉዬ። I remember the last time I seen you in here. Praise The Lord. መንፈስቅዱስ ጨዋ ነው።🎉❤🎉❤
@meronhailemichael3156
@meronhailemichael3156 6 ай бұрын
Hlinayeeee geta ystsh moges ygermal geta ybark selanchi
@HirutHaile-l7g
@HirutHaile-l7g 7 ай бұрын
ህልውናው የሚገኝበት ፕሮግራም ነው አልዬ ተባረኩልኝ❤❤
@alemayalew3404
@alemayalew3404 4 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የክርስቶስ ፍቅር ይዉረሰን ስጦታዉን ሳይሆን ሰጪዉን መጠጋጋት ይሁን።
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ስወድሽ አዎ አለዉ የኔ ለልቶች ጌታ እኮ ነዉ 😭😭😭😭😭
@wondueshete6861
@wondueshete6861 5 ай бұрын
አሜን ያርገን ለሰልፊ የማንከተል ያርገን
@Tizu508
@Tizu508 6 ай бұрын
ኢየሱስ ይጣፍጣል ❤ ተባረኪ
@betelhemsolomon6317
@betelhemsolomon6317 3 ай бұрын
God bless you
@Asamenrch
@Asamenrch 4 ай бұрын
ህሉ ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤ እዉድሻለሁ
@angosomtsegay2436
@angosomtsegay2436 7 ай бұрын
Amen amen zemensh ybarek yelelitoch ynesuln endanchi mawrat kalkere afachew eyesus bcha yemiyawera zemenchew sle Ersu bicha jemrew yemchersu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsigeAsres-o8h
@TsigeAsres-o8h 5 ай бұрын
Abet Des Sitlu God bless You !!!
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 6 ай бұрын
የለሊቶቺ ያደረገን wow❤
@almaztsegay8854
@almaztsegay8854 7 ай бұрын
ተባረኪ ኣገልግሎትሽ ይስፋ መልካም ትምሕርት ❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑
@AtseAtse-i3t
@AtseAtse-i3t 6 ай бұрын
ewnet new biwera biwera mayiselech sile Eyesus bicha new, tebareku kidusan
@masaratababa2012
@masaratababa2012 6 ай бұрын
geta eyesus Hulu yihchele kibre Hulu lasuyihune
@BelaFereda
@BelaFereda 5 күн бұрын
tebarki
@Saron202
@Saron202 7 ай бұрын
ህሉዬ አንቺ ድንቅ ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ ይግባን ጌታ ይራበን የኔ ውድ ለምልሚ
@rahelshiferaw-ju9nj
@rahelshiferaw-ju9nj 6 ай бұрын
does it say shito(perfume) it says kerbe & eret(aloe) we shoudn't say unless it says
@genetbogale2544
@genetbogale2544 6 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ሂሉ እየሱስ አዲስ ሁልጊዜ አዲስ የማይጠገብ የማይሰለች የየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ዘወትር አይለወጥም
@SaabCell-d5u
@SaabCell-d5u 6 ай бұрын
ምን አይነት መነካት ነው🔥ተባረኪልኝ❤
@elsabetbedada918
@elsabetbedada918 7 ай бұрын
Tebareki hiluye.yewsiten guguten nafikoten ehe newu kesu wechi weri yelenim eyesusyee yeni hiwot!!
@betty9705
@betty9705 7 ай бұрын
ተባርኩ ል ኝ እውዳችሃለሁ ለኔ ድንቅ መልክት ነው ህሉ አንቺ ለዚህ ትውልድ ድምፅነሽ ኢየሱሰ ታስውድጅን አለሽ
@SosenaTefera
@SosenaTefera 5 ай бұрын
ጌታ እንድሰማችሁ እድል ስለጠኝ አመሰግነዋለሁ እርሱ አዋቂ ነው።
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 7 ай бұрын
ተባረኪ ይብዛልሸ የኔ ልጅ ለትውልድ ሁሉ እንደሽቶው ያርግሸ
@BezaZenebe-c8y
@BezaZenebe-c8y 6 ай бұрын
Meredatesh dess sel geta abzeto yebarkish
@mekdeszewdie
@mekdeszewdie 5 ай бұрын
እየሱሴ ይባርካቹ
@nurittesfaye997
@nurittesfaye997 7 ай бұрын
Hulachihunem betam new yemewedachihu kidusan Eyesus yemayeselch, yemayetegeb Ereise new!! Ehitachen tebarek I Love you!!
@Belyuneguse
@Belyuneguse 4 ай бұрын
ብሩክ ናችሁ
@fetiyagebiyo9732
@fetiyagebiyo9732 7 ай бұрын
ዘመናችሁ የተባረከ ነው
@hannaanley2461
@hannaanley2461 6 ай бұрын
አሜን
@BereketDesta-n8m
@BereketDesta-n8m 3 ай бұрын
ተባረኩ
@user-dj7fc8ls7t
@user-dj7fc8ls7t 7 ай бұрын
Wuda anchi barkot nesh Tebareki wuda ❤❤❤❤❤❤❤❤
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 7 ай бұрын
እግዝአብሄር ይባርካቹ 🙏🙌❤
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው | Pastor Ali Omer
58:19
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 3,3 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 31 М.
ልቤ እርሱ ጋር ፀና|| ዘማሪት ህሊና ዳዊት|| Helina Dawit|| worship|| #tibebuworkeye
28:27
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 110 М.