KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia -በመጨረሻም መንግስት ተረታ ፓርቲው |በፋኖ እና መንግስት ላይ የቀረበው |ስለኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የተሰማው |ስለግድቡ ሀሰት ተወርቷል መንግስት
17:37
🛑 አባታችን አለቀሱ | መስቀሉ ግጭት አመጣ #ethiopian #eritrea #orthodox @nsiebho
30:38
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
It’s all not real
00:15
⭕መስቀል አይረገጥም በኛ ይብቃ አሉ❗ መምህር ዘበነ ሰፊ መልስ እና የበጋሻው ክህደት አክሊል አብራራው
Рет қаралды 5,498
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 58 М.
Tsegaye kiflu
Күн бұрын
Пікірлер: 49
@WondiSolomon
5 сағат бұрын
የመምህር ዘበነ ክህደት ነው እያስተማረ ያለው የጊሽን መስቀል ከታች ነው ያለው ስለዚህ እየረገጥነው ነው የምንሄደው ብሎ ማለት ምን ለማለት እንደተፈለገ አይገባኝም አሁን መስቀሉን መርገጥ እና መሳለም በምንም አይነት መንገድ አንድ አይሆንም ሲጀመር በላላው አብ ያ ተቤተክርስትያን ለምን አልተደረገም ሌላው የምናየውን ከማናየው ጋር እንዴት እንዳነጻጸረው አልገባኝም እውቅት መጨረሻው መስቀልን መርገጥ ምንም እንዳልሆነ ማለት ይገርማል ይሄ አንዳንዴ የተጠየቀውን ጥያቄ ባልተገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መጥቀስ ተገቢ አይደለም እንዴት ነው መስቀል አስሎ በእግር እየተረገጠ በሚታይ በሚዳሰ ነገር አይደለም ብሎ ማለት ምን የሚሉት የመምህር ዘበነ የእውቀት ደረጃቸው እጅግ መጥቋል ለነገሩ ትክክል ነው መስቀለ ነው እየተረገጠ ነው ቢሉ መምህር ዘበነ የሚደርስባቸውን ወይም የሚያጡት ብዙ ነገር አለና ያው እከክልኝ ልከክልህ ነው እና ዘመኑ ይብላኝ ለነሱ
@TigistBerhanu-o9o
2 сағат бұрын
አረ ግራ ገባአኝ
@YonasYoni-bz3kg
6 сағат бұрын
እና ቤተክርስትያን ናትየሰራችልን ማለት ነው ግራአታጋቡን መስቀል መሬት ሲረገጥ አላየንም በእድሜያችን
@peacelove4778
5 сағат бұрын
ግራ አጋቡን እኮ እኔማ በየቦታው አየተከረበትክ😅
@asresbitew7105
4 сағат бұрын
ክቡራትና ክቡራን የመስቀሉ ጉዳይ አንድ ጊዜ ይፋ የወጣ ጉዳይ ስለሆነ አስፈላጊው ጥናትና ምክክር ተደርጎበት ግልጽና ጥርት ያለ ምላሽ ከጠቅላይ ቤተክሕነት ስለሚሰጥበት ማለትም እርምጃ ስለሚወሰድበት የዕለት ተዕለት መነታረኪያ ባናደርገው መልካም ነው። ትዕግሥት ይኑረን።🙏
@TigistBerhanu-o9o
2 сағат бұрын
እና መሰቀል መሬኤተ ላይተነአጥፎ ይረአገአጥ እኔ ማነአው ታማአኝ😢😢😢
@fmedialm27media93
5 сағат бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ያስተማሩት ለመልስ ያህል እንጂ መሰረታዊ አይመስለኝም ቤ/ክ ቅድስት በመሆኗ በንጽህና የእግራችንን ጫማ አውልቀን መግባታችን የግድ ነው፡፡ ነግረ ግን ለዚህ ማጣቀሻ መሆኑ አልገባኝም ምክንያቱም ይህ ገለጻ በግልጽ በቤ/ክርስትያን ውስጥ መስቀል ብንረግጥ ችግር የለውም፤ ያስብላል፡፡ በማንኛውም መልኩ የምዕመናን ጥያቄ አባቶች በወቅቱና በፍጹም ትህትና መመለስ ያለባችሁ ይመስለኛል፡፡
@TooriToori-b8w
3 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@AzebM-c7c
3 сағат бұрын
Bekedase mehal mezewawer yemayechalew melaket seleminetefu adelem?????
@peacelove4778
5 сағат бұрын
የዛሬው ልዩ ነው🙏🙏🙏
@amarechkole4269
3 сағат бұрын
መናፍቃን መቸ ነው የመጡ የዛሬ 100 አመት ገዳማ ነው ስለ መፅሀፍ ቅዱስን ታዲያ እንዴት ፔንጤ ሊነግረን አይችልም መፅሀፍ ቅዱስ ባለቤቱ የኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንጅ ለአህዛብማ መቅሠፍታቸው ነው ለዚህ መፅሀፍ ቅዱስን በትቢት በራሣቸው ፈጠራ እየተረጎሙ ከቀን ቀን እየተንበጫበጩ የመጡት በጣም ከዲያብሎስም የበለጠ ክህደት ውስጥ የገቡት ያሣዝናሉ እንጅ ፔንጤ ኦርቶዶክስን ሊያስተምር አይችልም ምክንያቱም ፍፁም የካዱ ናቸው ነብይ ነኝ ተቀብቻለው እያሉ መሠረታቸው ሉተር ሉስፊየር ነው ግን ብዙ ያልገባውን ማህበረሰብ አሣሥተዋቸዋል
@ElsaSahlie
5 сағат бұрын
ወይ ምን ግዜ ደረስን ግራ ለምን ታጋብናላችሁ እናተ መምህር ተብዬዎች በፍፁም ህሌናችን አይቀበለውም በቃ ደስ እንዳላችሁ
@ሰብለዘተዋህዶ
3 сағат бұрын
የመምህር ዘበነ ለማ መልስ ምንም አልገባኝም ቤተክርስቲያን ዉስጥ ከሆነ መስቀል ይረገጣል ነዉ? ችግር የለዉም ነዉ?
@emano5974
3 сағат бұрын
የግሼንእኮ አይረገጥም መተመቅደስ ተሰርቶበታል
@melakuhaile4791
3 сағат бұрын
መነሳት የለበትም እያሉን ነዉ ቀሲስ ??
@God-db9vp
4 сағат бұрын
መምህር ዘበነ በቂ መንፈሳዊ ዕውቀት የለዉም።.
@mekelesalemayehu6279
2 сағат бұрын
Kabatoh ega anawekem😢
@MikiasTadesse
4 сағат бұрын
መምህር ዘበነ ምን እያሉ ነው…መቅደሱ ቅዱስ ነው ግን የሚረገጠው ወለሉ ነው እንጂ ቅዱሳን ስዕላቶች አይደሉም ስለዚ በመምዕር አነጋገር ቅዱሳን ስዕላቶች ለምን ወለል ላይ አይሳሉም እንደዚሁም ፅላቱም ወለል ላይ ይቀመጥ ከመንበሩ ወርዶ ምክንያቱ ወለሉም ቅዱስ ስለሆነ…ውሃ የማያነሳ አመክንዮ ነው
@emano5974
3 сағат бұрын
ትክክል ለሁሉም ቦታ አለው
@YeberhaFertochi
2 сағат бұрын
@@MikiasTadesse ቸገረነ እኮ
@tinaeshetu6994
40 минут бұрын
ይህ ሰአትና ቲቪ አስተሳሰብ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና እምነት ሳይሆን የአእምሮ መቀንጨር ነው!😂ሪሲቨሩን ብትዘፈዝፈው ኖሮ ናይል ሳትን ከ አረብ ሳት ቀላቅሎ ያመጣልህ ነበር😂😂😂 እውነት እግዚአብሔር ከማይረባ አእምሮ ይጠብቀን።አሳልፎ አይስጠን!
@Hagere2184
7 сағат бұрын
ለስጋ የሄደ የስጋን ነገር ይቀበላል አትፍረዱበት ፀልዪለት
@GetachewTekle-u3d
5 сағат бұрын
ጋሸ ዘቤ መስቀል መርገጥ ችግር የለውም እያሉ ነው?
@GetinetMenen
6 сағат бұрын
መስቀሉን መረገጥ ቅድስ ነው መምህር ዘበነ ???????
@HadasTekle-r2d
Сағат бұрын
ye Meskel Misil eyayen merketu lehilinam yseketital Miemenun yemiyasenakil slehone menesat alebet.
@Mersey-t7l
Сағат бұрын
ቄሲስ እያልን ያልነው እኮ ቅዱሱን መዳኛችንን አንርገጠው ነው እየሱስ እራሱ ተሰቀለበት እንጂ አረገጠውም መስቀሉን ተሸከሙ እንጂ ርገጡ እላለንም ። ስለዚህ ከአባቶች መልስ (ወይም ከቤተክህነት እንጠብቃለን
@zekitadesse
7 сағат бұрын
Enkuwan bedhna metahe tegsh
@Tsegayekiflu
7 сағат бұрын
እንኳን ደህና ቆየሺኝ 😍
@esayastsegaye6540
4 сағат бұрын
መምህር ዘበነ በቅዳሴ ሰዓት በአንድ ቦታ ሳንቀሳቀስ አንድ ቦታ ቅመን መጨረስ እንዳለብን ተምረናል :: ነገር ግን ቅዳሴ ከመጀመሩ በፊት ወደ ቤተ መቅደስ መስቀል ረግጠን መግባት እንዳለብን አላውቅም ነበር ፣ ይልቅስ .... ...
@TekabechMammo-y2y
6 сағат бұрын
Betejerstian bemeskel shape teserach enji Meskel asregetech aylem... becareful what you saying .....
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
5 сағат бұрын
ለመምህር ዘበነ አብይ አህመድ በጫማው ስር መስቀልን ያደረገው የፈረንሳዩን መሪ ያስረገጠው ትክክል ነው ማለት ነው ???መምህር ዘበን እባክዎትን መልስ ስጡን እንደገና ምንድነው እያስተማሩ ያሉት ??????አልገባኝም
@belainehgirma4947
3 сағат бұрын
@@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ M/r Zebenen akbrachewalew, ezih gaa gen yemaymesel neger new yemelesut.
@TigistBerhanu-o9o
2 сағат бұрын
አልገባአኝም እና ይረአገአጥ መሰቀል ተነአጥፎ😢😢😢
@minewjal
5 сағат бұрын
የኦርቶዶክስ አርዮስ ዘበነ ይህን ያህል ህዝብ ስዖል ትነዳለ?
@aebaba
6 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዘበነ አሁን ገባኝ ቤተ ክርሥታኑ ሁሉ የተቀደሰ ነው ገባኝ
@AhmedRabih-s9m
7 сағат бұрын
እኔየሚገርመኝ እኚፕሮቴስታንቶች ስለነፍሱ ይሰበካልእንጂ ስለቤትቁሳቁስ ይሰብካል ኧረ መቼይሆን ልብየምትገዙት
@ፔaiንኪlleር
4 сағат бұрын
ሃሃ😂😂😂ሃ የጥርሴ ወገቡ ተቀጨ አን ጴኔጤ በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁት።
@TsehayKassa-c1t
5 сағат бұрын
መምህሮች አማያደናግር ትምህርት ነዉ አምታሰተምሩት
@boopidybaapbaap
3 сағат бұрын
ይሄ የመስቀል ጉዳይ ፖለቲካ እየሆነ በዚህ ጉዳይ እንድንተራመስ ነው። ለምን አረጉት አውቀው መስቀልን ከመናቅ እንዲረገጥ ነው ለማለት ይከብዳል። አስተውሉ በመስቀለኛ መንገድም አቋርጠን ላንሄድ ነው ማለት ነው ዙሪያ ተጠንቀን እንዳንረግጠው ሆነን ልንሄድ ነው። ግን መሰናከያ የሚሆን ከሆነ ቢታረም ጥሩ ነው።
@yhguyt
7 сағат бұрын
እንደው ገንዘብ ሰርቶ ተለፍቶ ይገኛል በምንፍቅና ከክህደት ጋር የሚመጣ ገንዘብ ግን ምን ይጠቅማል ። ኢሄ ደግሞ በምስኪን ኤሌክትሪክሻን እንጀራ መጣባቸው ገና ነውራችሁ በአደባባይ ቅዱስ አማኑኤል ያዋርዳችሗል
@TsehayKassa-c1t
5 сағат бұрын
መሰቀሌን ተሸከሙ አንጂ እርገ/ጡት አላለም በመሰላችሁ መንገድ ነ
@tiyaabeki9164
5 сағат бұрын
ጼንጤን የመናገር ሞራል የላችሁም ብሮ
@tilahundamena8175
6 сағат бұрын
ፕሮቴስታንቶች ሂዱ እኔ አልመጣም።
@Bbnnnnnnnnnhhnh
49 минут бұрын
Zbene does not make sense your example is completely different with what is going on
@MulugetaAdmassu-bg4td
4 сағат бұрын
ወይ ዘበነ የለየልህ ተሃድሶ ሆነህ ቁጭ አልከው? እኔ ድሮም አላምንህም ነበር
17:37
Ethiopia -በመጨረሻም መንግስት ተረታ ፓርቲው |በፋኖ እና መንግስት ላይ የቀረበው |ስለኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የተሰማው |ስለግድቡ ሀሰት ተወርቷል መንግስት
Feta Daily News
Рет қаралды 23 М.
30:38
🛑 አባታችን አለቀሱ | መስቀሉ ግጭት አመጣ #ethiopian #eritrea #orthodox @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 1,7 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
20:02
“ሰራዊቱ አይወጣም” ሚኒስትሩ፣ የአዲስ አበባው “ሁከትና ድሮን”፣ “ዐቢይ ስጦታ ነው” አዳነች፣ ኢሳያስና የትራምፕ ዉሳኔ፣ የጦር ወንጀል በአማራ ክልል|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 62 М.
39:48
⭕️የሰው ቆዳ ሲገፈፍ በዐይናችን አየን❗️የክርስቲያን ደም የሚፈስባት ሀገር ሆናለች አቡነ ቀውስጦስ
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 713
46:51
#ዘበነ_ለማ VS ዶር_መስከረም_ሌቼሳ#እናቱን_በዘነዘና_ቀጥቅጦ_ገደለ# በሥላሴ_ሌላ_ጉድ_ተጋለጠ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 10 М.
33:55
⭕ሞቼ ተነሳሁኝ ያለው "ነብይ" ከመርዘኛ አነቃቂ ንግግሮች እራሳችሁን ጠብቁ❗
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 3,2 М.
33:23
የነፀ መልስ ቀን ዉድ የሆነ ስጦታ😱
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
32:40
🔴 አቡነ አብረሃም እና አዳነች አበቤ ተፋጠጡ " ወጣቶች ጥምቀት ላይ ጥንቃቄ አድርጉ " ቁርጠኛው አባት #ethiopia_orthodox_tewahedo
EOT React
Рет қаралды 2,7 М.
EMS Eletawi ብልጭልጭ ያልጋረደው የዜጎች ሰቆቃ Fri 17 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,4 М.
40:51
መስቀሉ ግሸን ማርያምም ይረገጣል! እግዚኦ እንበል መአቱን እንዲያሳልፍልን @NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 М.
1:22:01
የጥምቀት በዓል ለምን ስጋት ሆነ•••? // ቆይታ ከመሪጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ ጋር #Ethiobetesebmedia
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 2,5 М.
live_ ዘመዴ ቀጥታ _@1alemtube
ዓለምTube
Рет қаралды 385
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН