⭕ሞቼ ተነሳሁኝ ያለው "ነብይ" ከመርዘኛ አነቃቂ ንግግሮች እራሳችሁን ጠብቁ❗

  Рет қаралды 5,490

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 12 күн бұрын
ምን አናቃቁ አዳናዛዙ እንጅ ምርጥ ምክር 🙏🙏እናመሰግናለን ወድማቺን 🙏❤️❤️❤️
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 12 күн бұрын
ለአባታችን እንዲሁም ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yhguyt
@yhguyt 12 күн бұрын
የንፁሀን አባቶቻችን በረከትና ቡራኬያቸው ትደርብን
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ለድንቅ ለደጋግ አባቶቻችን መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 12 күн бұрын
እውነት አልክ ፍለገ እግዛብሄር ይባርክክ ለራሱ ያልሆነ ለሰው ሊሆን አይችልም❤❤❤❤
@yemiside
@yemiside 12 күн бұрын
የኔ አባት የ7 አመት ልጅ ሆኖ ሞቶ ጎሮቤቱ ሁሉ ተላቅሶ ድንኳን ተጥሎ ሳጥን ውስጥ ሊከቱት ሲል እረ ይሄ ልጅ ሙቀት አለው ተብሎ በማግስቱ ከሞት ተነስቶ እኛን ሁሉ ወልዷል ከሞት መነሳ ቅድስና አይደለም ያጋጥማል ።
@enatteshale
@enatteshale 12 күн бұрын
መምህር እዮብ ሲያስተምር አልጽፍም ነበር ዝም ብዬ ነዉ የማዳምጠዉ ሰአቱ ሲያልቅ እናደድ ነበር ፈተናም ጥሩ ነበር የማመጣዉ አይጠገብም ትምህርቱ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እዬብ
@tayetabor9903
@tayetabor9903 4 күн бұрын
ተባረክ ወንድም!
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 12 күн бұрын
ጥሎብኝ ዳጊ የምትባል ሴት አትጥመኝም እመን እራሱ ያላት አይመስለኝም
@tayetabor9903
@tayetabor9903 4 күн бұрын
ጥሩ ዛሬ ወንጌል ሰማሁ። ሌላም ጊዚ እንዲህ ብታቀርብ
@SimretHailu-g5u
@SimretHailu-g5u 12 күн бұрын
በሪታ ውንድሜ
@Eden-b4b
@Eden-b4b 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 12 күн бұрын
ሲጀመር የህይወት አማካሪዎቻችን የንስሀ አባቶቻችንን፣የሀይማኖት አገልጋዮቻችንን እንጂ አለማውያንን ለምን እናማክራለን!፣ለምን እንሰማለን???
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 12 күн бұрын
አሁን እኮ ከንስሐ አባታቸው ጋር እንዳይቀራረቡ እየሰሩ ያሉ ሰዎ አሉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 12 күн бұрын
ሲጀመር ወንድሜ እነዚየጠራካቸው አነቃቂ ያልካቸው ሰለትዳር የሚመክሩት 😂😂ሁሉም ትዳራቸውን የፈቱ ናቸው የራሳቸውን ሳይምሩ እነሱ ሰው ይመክራሉ በምን ምሳሌ የባለጌ ጋደኛ ባለጌ የሌባ ጋደኛ ሌባ ነው ወንድሜ ሰለዚ እናንተም እንደኛ ፈቱ እያሉአቸው ነው😂😂😂😂😂
@Adam-lw8lx
@Adam-lw8lx 9 күн бұрын
ታቦት ለእስራኤል ነበር የተሰጠው፣ አሁን እስራኤል እንኳ አይዘክረውም። እኛ አህዛብ የነበርን ደግሞ ምንም ዝምድና የለንም፣ ደግሞም አዲስ ኪዳል ላይ ነን ያለነው እግዚእብሄር በልባችን ውስጥ አድሮአል። ስለዚህ አንተ ተሸክመህ የምትዞረው እንጨት ከጣውላነት የዘለለ ሌላ ተግባር የለውም።
@Edenmulugeta-d3s
@Edenmulugeta-d3s 12 күн бұрын
Sle Arogetua yesexehew asteyayet tkikle ayidelem orthodox be mangnawm quanqoa sreatua ande naw
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 12 күн бұрын
ባህል የሚባል ነገርም አለ
@መልካምይሁን-mr2pm
@መልካምይሁን-mr2pm 12 күн бұрын
ተረድቼሻለው ግን ሁሉንም አንቀፍ በሚል ነው የሚያቁት ይሄንን ብቻ ይሆናል ባይሆን እዛ ያለ ሰው ከዚ በኋላ ቢያስተምራቸው ጥሩ ነው::ችግሩ ዝም ካልን ነው
@Edenmulugeta-d3s
@Edenmulugeta-d3s 12 күн бұрын
@@Tsegayekiflu wendme bahilna hyimanot meleyet alebn stmelekete eko yemenafikan medrek naw yasmeselut
@Edenmulugeta-d3s
@Edenmulugeta-d3s 12 күн бұрын
@መልካምይሁን-mr2pm betikel medegefm yelebnm
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 12 күн бұрын
@Edenmulugeta-d3s እውነት ነው ባህል እና ሃይማኖት የተለያዩ ቢሆኑም አምላክን ለማመስገን ግን ሁሉም እንደየ ባህሉ ያመሰግናል። ለምሳሌ እኛ ከግብጽ(ኮፕቲክ)፣ ማላንካራ (ህንድ)፣ ሶርያ፣ አርመን እና ኤርትራ በሃይማኖት አንድ ብንሆንም እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ባህላችን ግን የተለያየ ነው። ዋናው ጉዳይ የምናመሰግንበት መንገድ ኃጢአት እንዳይሆን እና ከእግዚአብሔር ጋር እንዳያጣላን መጠንቀቅ ነው። ይህንን ስል ግን ጭፈራን እየደገፍኩኝ አይደለም። ሽብሸባ መሰልጠን የሚችለውን አካል ማሰልጠን ተገቢ ነው። በእድሜ የገፉትን ግን ባናስገድዳቸው ለማለት ያህል ነው 🙏
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ መቅስፈት እናንተ ናችሁ ።
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Hulum Yalfal
5:31
Zemari Deacon Abel Mekbib - Topic
Рет қаралды 302 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН