No video

ማሻ አላህ ታታሪ አባት ነው ያሉሸ እረጅም እድሜና ጤና ላባቶቻችን💓💓💓💓💓💓👍😱😱😱😱😱

  Рет қаралды 113,236

Esmael Furniture

Esmael Furniture

2 жыл бұрын

Пікірлер: 587
@esmaelfurniture8386
@esmaelfurniture8386 2 жыл бұрын
t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0912080666/0920786516
@user-vf7gc3fc8e
@user-vf7gc3fc8e 2 жыл бұрын
ቆርቆሮ ስንት ነው ሀዊ
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
ለኔምአዲርሱልኝ እስኪ መርሳ
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 2 жыл бұрын
Chegerachu Men Endehona Tawukelesh Waga Atenagerum Eccciii Ware Bicha .Shuu Fayida?
@user-yl8wy9zn4g
@user-yl8wy9zn4g 2 жыл бұрын
እማማየለኔምታሠርልኛለሺ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 2 жыл бұрын
ሀዊየ ቆርቆሮና ሚስማር ዋጋ ንገሩኝ እስኪ
@fozitube9064
@fozitube9064 2 жыл бұрын
ልጅቷ ጀግና ናት ሳኡድ ተቀምጣ አግብታ ሣትጃጃል ለዚህ መብቃቷ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 2 жыл бұрын
ያገባ ሁሉ ተጃጃለ ማለት ነው
@fozitube9064
@fozitube9064 2 жыл бұрын
@@user-gy2em9yc4k አልወጣኝም ግን ብዙዉ ካገቡ ብሀላ አማቸዉ ጥፍት ነዉ የሚልባቸዉ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 2 жыл бұрын
@@fozitube9064 ትክክል ነሽ ግን ሁሉም ባይሆኑም ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ባል ያገባ ያልፍለታል
@jachannel2548
@jachannel2548 2 жыл бұрын
ማግባት መጃጃል አይደለም አላህ ለወደደው ትልቅ ነገርነው
@mamerahmayoutube1643
@mamerahmayoutube1643 2 жыл бұрын
@@user-gy2em9yc4k ትክክል ነሽ አልሀምዱሊላህ ጥሩ መካሪ ባል ስላለኝ ደስተኛነኝ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
እንደኔ አባት ክብር ለጠንካራ አባቶች ሽአመት ያኑራችሁ ያረብ ወላሂ ስለ አባቴ መግለፅ ቃል ያንሰኛል ባቢ እወድሃለሁ የኔ ውድ 💜
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እኔም አባቴ ይለይብኛል
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 жыл бұрын
አላህያቆይልሽ በጤናተገናኙ እማ
@rahmahebri2822
@rahmahebri2822 2 жыл бұрын
አላህእረጅሜናጤናይስጥልሽእህትዋየ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
@@rahmahebri2822 አሚን ያረብ ጀዛኪሏህ ያኦክቲ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
@@tube-mv4tf አሚን ያረብ ጀዛኪሏሁኸይረን ጀዛ ያኦክቲ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤና ገር እንመኛለን ለጀግና አባቷ❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አባት ብሎ ዝም ነው እረጅም እድሜ ለአባቶች
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@seaditube7160
@seaditube7160 2 жыл бұрын
@@user-vb9gk3fq5k እንደማመር
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@seaditube7160 ነይ እንደማመር
@kidistfentaw2824
@kidistfentaw2824 Жыл бұрын
ጎበዝ ነች እኔም በሁለት አመት አደ ነው ኢጃዛ እምወጣው ምንም ነገር አያታለኚም ምክንያቱም የዲሀ ልጂ ነኝ ዲህነትን መበቀል ብቻ ነው አላማየ አልሀምዱሊላህ የፈለኩትንም አሳክቻለሁ
@MmMm-cm7oc
@MmMm-cm7oc Жыл бұрын
መሸአላህ የለፋሸበትን ይብርክልሽ የምትደስችበ ያድርግልን ሀቢበቲ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
ማሻአላህጄግና
@tube2984
@tube2984 2 жыл бұрын
ዋው የእዎነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ያሰሩት ፈጣሪ ይባርኮት አባ
@newacc508
@newacc508 2 жыл бұрын
እኔም እንዲህ አይነት አባት አለኝ ወንድሞቼም በጣም ለኔ ተቆርቁዋሪ ናቸው አልሃምዱሊላህ 😍ነፍ ዓመት ይኑሩልሽ አባትሽ 😍
@Madi-mf3mn
@Madi-mf3mn 2 жыл бұрын
ለልጆቹ በሚያስብ አባትና እናት እቀናለሁ የመጥፎ ቅናቻ አይደለም ሀቢበቲ አሏህ ረዥም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልሽ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 2 жыл бұрын
የኛ አባቶች መሳሪያ ነው የገዙበት 9አመቴ 😭 የታደሉ ልጆች አዛኝ ሀሳቢ አባት አላቸው።ታድላችሁ
@timatim1607
@timatim1607 2 жыл бұрын
አብሽሪ ለኸይረነው
@zenatawal4378
@zenatawal4378 2 жыл бұрын
ልክ ነሺ
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 2 жыл бұрын
አብሽሪ ብቻ በህይወት ይቆዩ አባት የዚች እዱንያ መከታ ነው
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 2 жыл бұрын
በጣም የኔማ የጠና ነዉ 9 አመቴ ነዉ ግን የረባ ቤትኮን አልሠሩልኝም አልለምዱሊላህ ብቻ ማለት ነዉ
@user-cz5pi5tj3b
@user-cz5pi5tj3b 9 ай бұрын
​@@user-lm3id8rx2dየኔ ቢጤ እህህህህ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት አላህ በእዝነቱ ከደጋግ ባሮቹ ስር ያስጠጋህ የሠው አባት ድምፅ በሰማሁ ቁጥር ሁሌ እምባዬ ይፈሳል 😢 አባቶቻቹን በሂወት ካሉ አስደስቱ አባት ያላቹ ልጆች 😢
@ramilau
@ramilau 2 ай бұрын
😢😢😢😢አይዞሽእህቴ.ያለሙተበበት.የለም
@nefisatube7837
@nefisatube7837 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ማለት ይሄ ነው
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ይኒአባት።ትምሳቺት።ኩርኒሱይ እሸይኒህት
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@fatimanigus3261 ደምሪኝ እህቴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
@@afiyatube_ እሸ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
@@fatimanigus3261 እሽ ነይ ደምሪኝ ኮሜንትም አስቀምጭ ሰአት ጠብቄ እደምርሻለሁ እማ
@user-ox3gn7my3c
@user-ox3gn7my3c 2 жыл бұрын
አባት መከታ ነው እረጅም እድሜ ይስጦት 🥰
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 2 жыл бұрын
አባት ብሎ ዝም ማሻአሏህ ❤️❤️👌👌😥😥
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ለብሰኳ።አለብሰም።በንሱብር
@medena6504
@medena6504 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አባት ላላችሁ እርዝም እርሜ ከጤናጋ ከኡባዳጋር አባ አላህ ጀነትን ፍርዶስ አላህ ይዉፍቅህ አባየ ሁሌየም ዉስጤ ነህ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ሰላት ከሰገዱ ቡኋላ መስገጃዎ ላይ መፅናት ምን ያህል አጅር እንደሚያስገኝ ያውቃሉን? የአሏህ سبحان وتعلى መልክተኛصل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ መካከል አንዳቹ ሰላት የሰገደበት መስገጃው ላይ እስካለ እና ውዱእ እስካላጠፋ ድረስ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት ያወርዱለታል። "አላህ ሆይ! ወንጀሉን ማረው፣ አላህ ሆይ! እዘንለት።" ይላሉ።" (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል) 👉 ኢብኑ በጣል(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እጅግ ብዙ ወንጀል ያለበት ያለ ብዙ ልፋት ወንጀሉን አላህ እንዲያራግፍለት የሚፈልግ ሰው ካለ፦ መላኢካዎች እርሱ ላይ የሚያደርጉት ዱዓእና ኢስቲግፋር ይበዛለት ዘንድ ሰላት ከሰገደ ቡኋላ መስገጃው ላይ በመፅናት እድሉን ይጠቀም። ፕሮፋይሌን በመጫን ፈትዋ የነብያቶች ታሪክ ያገኛሉ
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@arabia1239
@arabia1239 2 жыл бұрын
አጅብ❤☝👍👍👍
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 2 жыл бұрын
ቁርአን አል ሸፋኡል ተምርየ ወላሂ ምርጥ ልጅ ናት
@user-ww4vq7jl2o
@user-ww4vq7jl2o 2 жыл бұрын
እኔ ነኝ እደለጅል እናት የለኝ አባት የለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ እዱኒያ ነዉ ባለኝ አልሀምዱሊላህ እነሱንም አላህ ይራሀማቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatimamashaalahalhamdulila1554
@fatimamashaalahalhamdulila1554 2 жыл бұрын
Ayzoshmare
@esmaelfurniture8386
@esmaelfurniture8386 2 жыл бұрын
Abshire hubi
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 2 жыл бұрын
አሏህ ይዘንላቸው እናትና አባትሽን አንችንም አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት
@user-ww4vq7jl2o
@user-ww4vq7jl2o 2 жыл бұрын
@@user-nw3wt5ij6i አሚን እህት
@user-vb5tg8qd6g
@user-vb5tg8qd6g 2 жыл бұрын
የህልሜ ፈቺአባቴ ከአላህጋር የኔጥንካሬ አባቶች አላህ ሺአመትያኑራቸው
@hdhdhdndhdhd9336
@hdhdhdndhdhd9336 2 жыл бұрын
ማሻእሏህ ጀግና አባት አሉሽ ልጂ እቁምነገር ለሚያስቡ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛቼውን አላህ ይክፈላቼው
@user-md9wu8hc2h
@user-md9wu8hc2h 2 жыл бұрын
ማሻ አላህህህ ጀግና አባት ልክ እንደ አባት አባየ ይሄን ግዛ ለራስህ ይሄን አዲግ ለራስ ስንለው አልፈልግም እኔ የምፈልገው እንናንተ ተለውጣችሁልኝ ከፍ ብላችሁ ተደስታችሁ ስትኖርልኝ ብቻ ነው ይለን ነበር አባየ ለቤተሰቦቻቺን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ አቆይቶ በሰላም ያገናነን ያረብ
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ. ደስ የሚሉ አባት. አሏህ እረጅም. እድሜና ጤና ይስጣቸው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 жыл бұрын
እኔን እንደኔ አባት አላህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አሁን አንቺ ላአባትሽ በድንብ ጠብቂ ባአላህ እኔም አልሀምዱሊላህ አባቴ ቆንጆ ቤት ስሩልኝ እድሜያቸው የብረት ምስሶ ያርግልን ያረብ
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
አንቺ እራሱ መልካም ምኞት የምትመኚ ጥሩ ሰው ነሽ
@Abranjenat
@Abranjenat 2 жыл бұрын
የኔም እናት እንደዝሁ የሚያምርቤት አሰርታለኛለች አላህ ጀዛቸውን በጀነት ይክፈል
@mahifashion1267
@mahifashion1267 2 жыл бұрын
የኔ አባት ትልቅ የማያልቅ እድሜ ይስጣቸው የኔ አባት አላህ የርፍት እጀራ ይስጣችሁ 🤲🏼
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 ай бұрын
እህቴ ተባረኪ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ከበይ ይጠብቅሽ ብታገቢ እንኳን ንብረትሽ በስምሽ እሽ የኔ ጎበዝ
@feithabeshatube
@feithabeshatube 2 жыл бұрын
አላህ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያረብ ምርጥ አባት እንደኔ አባት ጀግና አባት ናቸው
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታነዉ አሏህ መልካም የምንሠራ ያድርገን ከመልካም ባሮቹም ያድርገን ያረብ ዉድ ወገኖቸ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃቹ ተክፉ ነገር ይሠዉራቹ አብሽሩ ጠክሩ በመልካም ነገር ላይ ማሻአላህ ጎራበሉ ወደኔም
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@mehubasherefa9311
@mehubasherefa9311 2 жыл бұрын
ማሻላህ ክብር ላባቶቻችን ጀግና አባት ናቸው ማሻላህ አላህ ጤና እድሜ ለአባቶች እናተም ምርጥ ሠዋች ናቹ ወላሂ በተለይ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@user-pf1ve1kt6b
@user-pf1ve1kt6b 2 жыл бұрын
አሚን፡ማሬ
@user-qz1xd1uw6r
@user-qz1xd1uw6r 2 жыл бұрын
አሚን
@lubabamohammed3786
@lubabamohammed3786 2 жыл бұрын
አሚን
@hi-cr3mw
@hi-cr3mw Жыл бұрын
Hi
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
አይ ኡስሚ አተ አይናፋር ማሻአላህ ብያለሁ
@seadaeshetu3966
@seadaeshetu3966 2 жыл бұрын
አባቴ ብሎ ዝም እድሜቸው ያርዝምልሽ ያረቢ እኔ በሠው ሀገር 6አመቴ ምንም የለኝ ብቻ አልሀምድላህ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 2 жыл бұрын
አችብጃአደለሽም አይዞንማማ
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l 2 жыл бұрын
እደኔ እኔም 10 አመት ምንም የለኝ አልሀምዱሊላህ ብቻ ጤና ካለለ
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔእህት አባትሽንእረጂምእርሜናጤናይስጥልሽ አላህያስደስትሽ
@hayat.712
@hayat.712 2 жыл бұрын
ክብር ለጠካራ ወላጆች በሠላም ኑረሽ እምትደሠችበት አላህ ያዲርግልሽ
@bintnnrnbintnnrn908
@bintnnrnbintnnrn908 11 ай бұрын
አባየ ውስጤነው የኔ አባት አላህ ይጠብቃቸው ኩርትምብየ አሉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጤና ኑሪበት እህቴ አባትሽም እድሜ ይስጣቸው
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@tubesm7809
@tubesm7809 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌አላህ በሰላም ገብተሽ የምትኖሪበት ያርግሽ እህት
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
ማሺ አላህ ተባረክ አላህ እህት ተምር በስደት ላይ ሆነሽ ቤተስቦችሽን እዳስደስትሽ አላህ አችንም ያስደስትሽ በቤትሽ ውለጅይ ክበጅይ ቤተስቦችሽን ስላማቸውን ያብዛልሽ የራስሽ ቤት ካለሽ ብዙ አቆይ በአገርሽ ትንሽ መንቀሻቀሻ ታለሽ ግቢ ውለጅበት ክበጅበት
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ውዴ ልክነሽ
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf Ай бұрын
እድሜ ለወድሜ እኔም ስርቶልኛል ወድሜ 💞💞💞 እሚያምርቤትነው ያለኝ ተመስገን❤
@duratube
@duratube 2 ай бұрын
መሻ አላህ የኔ አባትም አሳምሮ ነው የሰራልኝ አቀራየልኝ ወላሂ ብዙ አባቶችህ አለ አልሃምዱሊላህ ❤
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምን አይነት ጀግና አባት ናቸው ተምራ ማቃት መሰለኝ
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
አዳዱ አባት ጀግናነው ወላሂ
@wijdanabdu3924
@wijdanabdu3924 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ሰቶቸው እምትጦሪያቸው ያድርግሽ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 ай бұрын
አንችም ማሻ አላህ ነሽ በዚህ አስመሣይ ዘመን ጀግግና ታማኝ ነሽ አላህ ይስጥሽ እህቴ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob 2 ай бұрын
ጀግና አባት እድሜና ጤና ❤️❤️🙏
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ አለይኩም ሀውይ ደሥ ይላል / ውደ ተምሬ ማሻ አላህ አላህ ላገሪሽ አብቅቶሽ እምትደሠችበት አላህ ያሪግሽ እህቴ አልሀምድሊላ ደሥ ብለኛል ።
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
ሶፍየ አሚን የኔውድ ሁላችንንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ሁቤ
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c 2 жыл бұрын
ኢሻ አላህ
@zaybaayalew6690
@zaybaayalew6690 Жыл бұрын
ጀግና ልጅ ደስ ስትል አላህ ሙሉ ህይወቷን ትደሰት❤❤❤
@woreilutube2009
@woreilutube2009 2 ай бұрын
የኔአባት ጀግና አባት
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ዋውውውው እህቴ ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ መማር አለብን
@hikmah3704
@hikmah3704 2 жыл бұрын
ጥሩ አባት ስላትነው አላህ እድሜአቸውን ያርዝምላት
@user-jj8cg5lx8g
@user-jj8cg5lx8g Жыл бұрын
ማሻአላህ እሱም በሰላም ሀገር ገብታ የምተወልድበት ልጅችጋራ የምተድሳብት ያደራጋት ኢንሻአላህ እኔ ሰ ወንድሜችም አባቴም ሁላችሁምሁንነው የሰሩልኝ አልሀምዱልላህ
@sarahussan5856
@sarahussan5856 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ገራሚ አባት ነው
@h.7360
@h.7360 2 жыл бұрын
እኔም ጅግና አባትአለኝአልሀምዱሊላሸአመትኑረልኝአባቴ❤❤❤❤😢😢😢😢
@hggghhfedila9714
@hggghhfedila9714 2 жыл бұрын
እባካችሁ በተለ የወሎ አባቶች እባካችሁ ለብር ብላችሁ በባህር ምትልኩ አባቶች ሤቶች እየተደፈሩ እደገና እሥርቤት ሥቃይ አረ አላህ ፋሩ
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@lubabayoutube5663
@lubabayoutube5663 2 жыл бұрын
ላ ማንም አይልካቸውም በራሳቸው ነው ውደ ዎላህ ወደምየ ባልፈው ነው የገባው ገን ተመልሶ መጣ ማንም አያቅም ታዳ ማነው ተጠያቅው
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 жыл бұрын
@@lubabayoutube5663 ትክክል
@user-vh5kp1un4d
@user-vh5kp1un4d 2 жыл бұрын
ማሻአላህየጤናቤትያርግለሽአይ ይሂ የዱኒያ ቤት እህቶቻችንን በስድት ያለዘር ያለ ትዳር እዴዲሜቸው በጣምይግፋ ብዙ ናቸው ለምን ለዱኒያቤት ካላስምርን በሚል አላህ ከዱኒያ ማፍቅር ይጠብቅን እህቶች ግን እውቁበት ስድት እድሜቸሁን አጨርሱ
@smutyetube
@smutyetube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ተምርየ ሀዊይ በአላህ መልሽ ስልክ ተምርየ የእኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
አሚን የኔውድ
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን.
@smutyetube
@smutyetube 2 жыл бұрын
@@temermohammedyimer4660 ነይ በውስጥ ተምር
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
ዬእኔ ምርጥ አባት፣ክብር፣ለአባቶችችች❤❤❤❤
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. በጣም ያምራል ቤቱ የምትኖሪበት. ያድርገሽ እህቴ. እኔስ አልታደዳኩም. ስድት ልፋት ድካም ብቻ ነው. ብር ላኪ ይሄን ናህል ሌኪልኝ የሚሉኝ. ፉፉፉፉፉ. አሁንስ ስደት ምርርርር አለኝ ወላሂ ያአላህ ያአላህ. እረ ስደት በቃችሁ በለን እሪዝቃችን. በሀገራችን. አድርግልን. ያረብ. ያረብ
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
አሚን ውዴ አብሽሪ አንችም ለራስሽ እሰቢ ላኪ ላለሽ ሁሉ አትላኪ
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን.
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 жыл бұрын
@@temermohammedyimer4660 ኢሻአላህ. ውዴ
@sameeradubai9673
@sameeradubai9673 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በሠላም ለሀገረሺ ያብቃሺ ና በሠላም እምትኖሪበት ያድረግሺ እኔም ትንሺ ነው የቀረኝ ልጨረስ 7 አመት ተጠግረሬ ነው ታዳ ብቻ የሠው ልጅ ዋናው ጤና ነው
@lebegonew8477
@lebegonew8477 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ከሰው ሲሆን ደስ ይላል
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካትሁ ማሻአላህተባርክአላህ አላህይጭምርላት ላይክሽርርር
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ነው ያለሽ አላህ ይጠብቅልሽ
@user-xm5jh6kw2t
@user-xm5jh6kw2t 2 жыл бұрын
አባታችሁ በህይወት ያሉላችሁ ልጆች እድለኞችናችሁ ወላሂ ይሄኔ የኔማባት ቢኖር ጀግናነው ብዙነገርይሰራልኝነበር አሁላይ ብዙኑገር መስራትየፈለኩ እሚሰራልኝ ሳጣ ይከፋኛል አባቴበኖረብየ ይከፋኛል እርሜ ላባቶቹ
@user-rr7he7qo5w
@user-rr7he7qo5w 2 жыл бұрын
አይዞን አብሽሪ
@Abureyan1
@Abureyan1 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p 2 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደስይላልየጤናቤትያድረግልሽማማዩ
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 2 жыл бұрын
ማሽአላህተባረክአላህ አላህይጨምርላችሁበዱንያምበአሄራምአይለያያችሁ አላህእረጅምእድሜናጤናይሥጣቸውለአባቶቻችንያረብ
@najattube
@najattube 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት የኔጀግና
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
የአላህ ጀግናአባቶቻችንን ያኑርን የኔምአባት ጀግናነው አሁን እያመመብኝ ነው ዱአአርጉልኝ
@hayathh1699
@hayathh1699 2 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
@@hayathh1699 አሚን እህት
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ውደ እኔም እናቴ አሞብኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Gobez አባት Yene አባት betam gobez ነው አላህ Edme Ena tena yistachew be slm yagenagnen❤❤☝
@fathmafathima5015
@fathmafathima5015 2 жыл бұрын
ወላሂ ልክ እዳባቴ ነው ጀግና😍
@user-ys7jf6tr2z
@user-ys7jf6tr2z 2 жыл бұрын
አህቴ ሳሎን ብቻ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ይሸጃል እንዳየሽው መልሽልኝ እህት
@alhamdulillahforeverything2285
@alhamdulillahforeverything2285 2 жыл бұрын
ስንት ካሬ ነው ቦታው ማሻ አላህ በሰላም በደስታ ከቤተሰቦችሺጋ የምትኖሪበት አላህ ያድርግሺ እኔም ለአባቴ አንድ ቅንጣት ነኝ ግን በስደት ትቸው መጥቸ ቤት እየሰራ ያለ አጋዥ እያለፋሁት ትንሺ ቀርቶኛል አሁን ትንሺ እያመመብኝ ነዉ አላህ በሰላም ያገናኝሺ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሀባይብ
@user-ux7rb7vs2o
@user-ux7rb7vs2o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይምትኖሪበት ያድርግሽ
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@user-ow5uj9jn9f
@user-ow5uj9jn9f Жыл бұрын
እረጂምእዲሜ ላባቶቺ እኔም ጀግና አባት አለ ኝ ሀቢቢዋ💋💋💋💋
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 2 жыл бұрын
የኔአባት እረጂምእድሜ
@rahmeehr5584
@rahmeehr5584 2 ай бұрын
Maashaa allaah❤ Abaa garii maashaa allaah❤ bab tenure😍
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሀዋየ ልዩ
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን.
@user-cx4uw2dh8f
@user-cx4uw2dh8f 11 ай бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጠወት አደራ እዳትከዱ
@ujjg1785
@ujjg1785 2 жыл бұрын
ጥሩጎድኛነሽ ማሻአላህ
@fatumaahamed8971
@fatumaahamed8971 2 жыл бұрын
እህቴ አይተሽ እንዳታልፊኝ በአላህ ቆርቆሮ አንደኛዉ ስንት ብር ነዉ እና ሚስማርስ ስንት ብር ነዉ ንገሪኝ
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 2 ай бұрын
ጀግና አባት ወላሂ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
በውስጥ መጥቻለሁ ብረድስቱ ሲያምር ውፍረት ካለው 🙏
@user-th5oc8bf3c
@user-th5oc8bf3c 10 ай бұрын
ሲያምራ ያምራል ለሆላችንም ማሻላ ለሆላችንም የልፋታችንይስጠን
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j 2 жыл бұрын
እሠይ ጀግና አባት ናቸው
@fatuma6327
@fatuma6327 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ❤
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@fatuma6327
@fatuma6327 2 жыл бұрын
@@user-vb9gk3fq5k ❤
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ለአባቶቻችን አላህረጂም እድሜ ይስጥልን ያረብ
@beste7017
@beste7017 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እድለኘ ነሽ እኘ ኢንደዝህ ምሳረለን ስለ ሌለ እድሜ ሊካችን በሰውሀጋር
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል እሀው ስንት አመቴ በስደት ቤተሰቦች እየሉኝ ምንም ሰይሰሩልኝ
@meki3909
@meki3909 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግናዋ እህቴ😍
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@alainfef176
@alainfef176 3 ай бұрын
❤❤❤❤እደኔ. እናትና. ወድሜ. ❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላ
@dhjd5972
@dhjd5972 2 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ በሰላም ላገረሽ ያብቃሸ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አባት አላህ እድሜህን ያርዝምልህ
@fatimatube1902
@fatimatube1902 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ሰላም ማሻአላህ ተባረከሏህ ጎበዝ በርች አሏህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ልአለሚን እህት ወዴኔ ቤት ብቅ በይ እሽ
@zyadaahmed9142
@zyadaahmed9142 2 жыл бұрын
የኔ አባት ልጂቱ ግን ወላሂ በጣም ምርጥ ልጅ ናት
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀግና አባት ናቸው👉ጀግና ልጅ ናት እሷም
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ውዴ
@esmaelfurniture8386
@esmaelfurniture8386 2 жыл бұрын
Awo welhi
@user-vb9gk3fq5k
@user-vb9gk3fq5k 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ፡፡ምርጥ፡፡አባት፡፡ነው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
አርፍ ነው ጎብዝነት አባት ምርቃት ይድርባት
@user-hf6yd6fc3w
@user-hf6yd6fc3w 3 ай бұрын
እኔአምሰት አመት ገነአላለቀም ታድላ ማሻአላህ
@semiratube2095
@semiratube2095 2 жыл бұрын
የትራስ ጨርቁ በጣም ያምራል ግን አዲስ አበባ ባልሆን ታመጭልኝ ነበር
@hawamuhammedhasen7865
@hawamuhammedhasen7865 2 жыл бұрын
የሁሉም ሰው አባት አንድ አይነት አደሉም የኔአባት መቸምገዘቤን ከመብላትውጭ ለኔ እደልጅ ቀርቶ እደባዳ አያዝንም 10 አመት ሞላኝ አድቀን ልጀ ነይ ይበቃሻልብሎኝ እኳ አያቅም ወላሂ
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 2 жыл бұрын
አይይይይ የኛም ናቸዉ
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ሰው ሁሉ አንድ አደለም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ የለፍሽበትን እምትበይው ያድርግሽ ጤኔኛ ከሆንሽ በቂ ነው ሰው የለኝ አላመሰገኑኝም ብለሽ አይክፍሽ ፈጣሪ አንችጋ ነውና
@MmMm-cm7oc
@MmMm-cm7oc Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያለፍው እልፍ ጤናሽን ደህና ከሆሽ ካሁን ቡሃላ ያለውን እወቂብት
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН