No video

🛑 ማትሪክ 27 ከ700 ያመጣው ልጅ እና ታማሚ አባቱ አስቂኝ ኮሜዲ•Somi Tube Comedy

  Рет қаралды 156,144

SOMI

SOMI

Жыл бұрын

ማትሪክ 27 ከ 700 ያመጣው ልጅ ስኳር እና ደም ግፊት ላለበት አባቱ ምን ብሎ መንገር እንዳለበት ግራ ተጋብቷል:: በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ኮሜዲ
አከራዬ አሰቃዩኝ! የተከራዮች ፈተና Somi tube comedy
#somitube #comedy #ethiopia
ጉድ አረገኝ ! ፍቅረኛቹን ለአባታችሁ አታስተዋውቁ Somi Tube Comedy
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
#somi #comedy #betesebplus
የሃብታም ቤት ምረቃ ላይ ቀውጢ ፀብ ተነሳ• ቤተሰብ ፕላስ betesebplus Somi Comedy
• የአማች ሱቅ ምርቃት ላይ ፀብ!• ቤ...
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
ሊንኩን በመጫን ስጦታ ከመስጠት ጀምሮ በፈለጋችሁት ምርጫ አሁኑኑ የሶሚ ሜንበር (አባል) ሁኑ፡፡Join this channel to get access to perks:
/ @somitubeofficial
About @SOMI
Ethiopian comedy videos every week.
SOMI is an acronym that stands for Society Of Main Intent. In Which the main intent to entertain people and deliver a message towards humanity. SOMI was found on August 11/2017 in Addis Ababa, Ethiopia and the founder of SOMI is Yishak Zewdu AKA Isehac baba Who is Writer, actor, stand up comedian.
Subscribe to our channel and get new videos every Thursday and Saturday.
ስለ @SOMI
በየሳምንቱ የኢትዮጵያ አስቂኝ ቪዲዮዎች.
SOMI የዋና ሐሳብ ማሕበርን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። በዚህ ውስጥ ሰዎችን ለማዝናናት እና ለሰው ልጅ መልእክት ለማድረስ ነው ዋናው ዓላማ። SOMI በኦገስት 11/2017 በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተገኘ ሲሆን የሶሚም መስራች ይስሃቅ ዘውዱ (ኢሰሀቅ ባባ ) ነው:: (ፀሃፊ ፣ ተዋናይ ፣ ቁም ቀልድ ኮሜዲያን ።)
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በየሳምንቱ ሀሙስ እና ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ።
#somitube #Viral #FastGrowingChannel
More Channels We Are Watching
@Keyandpeele @nebilnur @Donkey tube
Contact Us:
☛ INSTAGRAM - / isehacbaba_official
☛ F A C E B O O K- / babaisehac / rahamet.kemal
ማስታወቂያ (Promotion) |
Contact 👇 t.me/isuye
Tel ☛ +251953909577
Key Words We Use:
Beteseb plus comedy,Beteseb+,Comedy,Donkey youtube ድንቅ ልጆች,Ethiopian Comedy,Somi tube የኛ ቤት,abel birhanu,beteseb plus,beteseb plus comedy,ethiopian comedy,seifu on ebs,somi ethiopia,somi tube,somi tube 2021,somi tube amharic,somi tube comedy,somi tube ethiopia,somi tube funny,somi tube neshida,somi tube new,somi tube new video,somi tube suggested,somi tube video,somi tube videos,የሃብታም ሱቅ
Director and Writer
☛ Yishak Zewdu
Cinematography
☛ Abubeker Sultan
☛ Khalid Kebede
Thumbnail Artist
☛ Yishak Zewdu
Some Of @SOMI Actors and Actresses
☛ Yishak Zewdu (baba)
☛ Rahmet Kemal (reem baba)
☛ Mahbuba Mohammed (semu ti)
☛ Chala Awol
☛ Fuad Jemal
☛ Nedir S. Hassen
☛ Jami Sultan
☛ Hikma Fantu
☛ Khulud Fantu
☛ Ruhama Sultan
☛ Yousra Yishak (kid)
☛ Ashref Nasser
☛ Jibril Hassen
☛ Salim Mubarek
and more....
ዳይሬክተር እና ጸሐፊ
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
ሲኒማቶግራፊ
☛ አቡበከር ሱልጣን
☛ ካሊድ ከበደ
ፖስተር አርቲስት
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
አንዳንድ የ@SOMI ተዋናዮች እና ተዋናዮች
☛ ይስሃቅ ዘውዱ (አባ)
☛ ራህመት ከማል (ሪም ባባ)
☛ ማህቡባ መሀመድ (ሠሙ ቲ)
ቻላ አወል
☛ ፉአድ ጀማል
☛ Nedir Siraj Hassen
☛ ጀሚ ሱልጣን።
☛ ሂክማ ፋንቱ
☛ ኹሉድ ፋንቱ
☛ ሩሃማ ሱልጣን
ዩስራ ይሻክ (ልጅ)
☛ አሽሬፍ ናስር
☛ ጅብሪል ሀሰን
☛ ሳሊም ሙባረክ
የበለጠ....
@SOMI
2014 ኢ.ሲ / 2022 ጂ.ሲ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
@SOMI
2014 E.C / 2022 G.C
Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 334
@hananafrano6336
@hananafrano6336 Жыл бұрын
Sommi is going at another level man! 😄😄😄
@yyrr8069
@yyrr8069 Жыл бұрын
እኔ ክርስቲያ ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ እሥኪ እደኔ። የሜወዳቸው👍
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
it doesn’t matter he is not preaching anyone he is just doing a comedy nothing else you don’t need to mention your religion here.
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
True
@heavenahemed5283
@heavenahemed5283 Жыл бұрын
ምን ያገናኛዋል በዘር በሃይማኖት መዉደድ ምን ትርጉም አለዉ
@amaregetachew8026
@amaregetachew8026 Жыл бұрын
ኧረ ጭራሽ መውረድ ይሄማ ድንቁርና ነው ሰውን በስራው መውደድ ነው እንጂ እኔሱን ለመውደድ ሃይማኖትን እዝጋ ምን አመጣው
@rj.a3861
@rj.a3861 Жыл бұрын
@@reyuyenu340 . Ethiopian christians mentality!!!! they grow up hearing hateful preachs towards Muslims in the Cherch, at home, in their comminity gatherings........ some able to hide and pretend to be loving to their Muslim Neighbors, friends..... and some can't hide it. Muslims need to kill that hate with Love and generousity as always enShallah.
@tetr4232
@tetr4232 Жыл бұрын
ግን የደም ግፊት ወላሂ አትቀልዱ በጣም ከባድ ህመም ነው እናቴ አለባት አላህ እንዲያሽርልኝ ዱዓ አርጉልኝ
@amotube7780
@amotube7780 Жыл бұрын
የብዙዎቻችን እናቶች የዚህ በሽታ ተጠቂ ሆነዋል አላህ ያሽርልን ያረብ
@rahmamedia
@rahmamedia Жыл бұрын
Allah yashirlesh yene ehit enat yemedrachin wud setota nech
@anumussa
@anumussa Жыл бұрын
ሚን ይላል ይሄ 😏
@fehuyoutube
@fehuyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ አህቶች
@abdulmejidmuhammed3576
@abdulmejidmuhammed3576 Жыл бұрын
Alah yashirlsh
@haniyetsegu6533
@haniyetsegu6533 Жыл бұрын
መርጥ የ ኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ አኮ ሰወዳችሁ 🥰❤❤❤❤
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂💖💖💖💖 የዘንድሮ ማትሪክ የሚያሳዝን ነዉ በቻ ለበጎ ነዉ የወደቃችሁ ተማሪወች አብሽሩ አላህ የተሻለውን ነገር ይስጣችሁ 😍
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
የአላህ ቃል ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌼
@abumerwanhubbi2901
@abumerwanhubbi2901 Жыл бұрын
ልክ ነው ይህ የህይወት ፍፃሜ አደለም ህይወት ዘርፈ ብዙ አማራጭ እንዳላት ማሳየት አለብን ለልጆቻችን
@workefaris9447
@workefaris9447 Жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ትምህርታዊ ድራማ ስወዳች እኮ በርቱልኝ ጌታ ይጠብቃች🥰🥰🥰🥰👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
በስመ አብ።። ሁሌም ስወዳችሁ ትልቅ ትምህርት ። ሳቅ። ፍርሀት። ለቅሶ። ደስታ በእረድፍ ነው ያስተማራችሁን። እናመሰግናለን።
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 Жыл бұрын
ወላሂ የውሥጤን ነው መጨረሻ ላይ የተናገራቹት ብዙ ልጆች አሉ በማትሪክ ምክናያት እራሳቸውን ያጠፉ😭😭ብቻ ሁሌም አላህ ከነሡጋ ይሁን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
እጀግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር መንገድ አለው እያዝናና ያስተምራል በርቱልን
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
True
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ሶሚዎች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ ባባ እኮ ይችላል አይገልፀውም የኛን ሰፈር ሸህ ሁሴንን ነው የምትመስለው 😄😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h Жыл бұрын
ባለ በረኪናው ተመቸኝ ወላጂ ይዘህ ና
@meryemhijabi498
@meryemhijabi498 Жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ ወለሂ በጣም አሪፍ ነው Keep doing more guys🤗🤗😍😍
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ አባቶች በትምህርት የተነሳ እንደዚህ ልጆቻቸውን እንዳስጨነቁ ይኖራሉ በጣም ያሳዝናል!
@islamispeace9612
@islamispeace9612 Жыл бұрын
አባቱ ስልክ ሲያወራ የነበረው የልጁ ሁኔታ ሲያሳዝን😂😂 ባባ ግን አባት /ሺማግሌ ሁነህ ስትሰራ በጣም ነው የሚያምርብህ😂
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z Жыл бұрын
እኔም ልል ነበር 😁 በጣም ነው እንጂ
@sdgyxxff5916
@sdgyxxff5916 Жыл бұрын
አቡኬ ጩጨው እያየነው ለአቅመ አዳም ደረሰ እኮ ማሻ አላህ🙄😂
@Bafrantube22
@Bafrantube22 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ዛር አበከኑ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@montahahussain5899
@montahahussain5899 Жыл бұрын
ስልኩ ሲጠራ ቆሌዬን ተገፈፈ አቤት ድንጋጤ
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ማሻአላህ የመጨረሻው መልህክት10000% በጣም ትክክል እያዝናና የሚያስተምር ጭውውት ነው በርቱልኝ ውዶቼ
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የልጁ አስተሳሰብ ደስ ይላል አባትየው ግን ሀይለኛ ነው ደስ ይላል በርቱ ❤️🙏👍
@YETEWAHDO_LIJ21
@YETEWAHDO_LIJ21 Жыл бұрын
ሁሌም በጣም ታስገርሙኛላችሁ በእውነት ታዝናናላችሁ ታስቃላችሁ ቁም ነገር ታሲዛላችሁ በርቱ👍💙
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
True
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
አቦ በሳቅ ገደላችኝ ጡሩ ትምህርት ነው 😂😂😂😍😍
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ባባ የንተ ብቃት እኮ ይለያል ምርጥ ትወና ሰጠን ላይ 7 ድንጋይ ክክ ውድድድድ የኔ ምርጦች❤❤❤❤👌
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በእውነት አባቴን አስታውሳለሁ ስለዚህ ፈተና 😁😁😁😁
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr Жыл бұрын
መሞቱም ውድ ሆነ አላለም😂😂😂
@user-jb9uz2ri9k
@user-jb9uz2ri9k Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ደስ ይላል ያስተምራል🙏
@redeat9807
@redeat9807 Жыл бұрын
ሃይማኖትን የሜበጠብጡትን ባለስልጣን. አላህ እግዚአብሔር አምላክን ያጥፋልን. እግዚአብሔር ን በተዋህዶ ላይ እየሆነ ያለው ልብ ይሰብታል 😥😥😥😭😭😭🙏🙏🙏 ፈጣራ ትምህርቱን ይላክልን
@millala7327
@millala7327 Жыл бұрын
😘😘😘
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አንድ አምላክ ነው ያለው አንዱን ብቻ መጥራት ትችይ ነበር ሆሆሆ 😕🙄😂
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 Жыл бұрын
MARIAMEN I Love you guys 💚💛❤
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f Жыл бұрын
27ግንእኮ ማለፊያውን ይቀንሱታል😂😂😂
@alamalam5582
@alamalam5582 Жыл бұрын
Somin yemiwed በጣም ነው የምወደው ደስ ይለኛል አንደኛ ነው ኮሜዲ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
😂😂የዛሬ 2አመት ከ12ወድቃ ሌላ የማጣሪያ ፈተና ወስዳ ድጋሜ ወደቀች ሲጨንቃት ግን አልፊያለው ግንየተመደብኩት ወለጋ ስለሆነ አልሄድም ኮሌጅ እማራለው ብላ እናቷን የዋሸች ልጅ አውቃለው እናቷም አመነቻት😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ወለጋ😂😂😂😂😂😂😂
@ymerlala276
@ymerlala276 Жыл бұрын
ኧር ወየዉ
@ammarabdusalam
@ammarabdusalam Жыл бұрын
Oh my father 😂😂😂
@eyobalemayehu1743
@eyobalemayehu1743 Жыл бұрын
ወላሂ ትመቹኛላችሁ ያ አላህ በሳቅ ልትገሉኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y Жыл бұрын
አብሽሩ ኢንሻአ አላህ ለኸይር ነዉአለም ብዙ አማራጮች ነዉ ያሉት
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Жыл бұрын
እኔመጨረሸወነወየሚየሰቀኝ😂😂😂😂😍😍😍
@AmetullaNesibu
@AmetullaNesibu Ай бұрын
ماشاءالله wow ❤️ 👌 😂😂😂😂😂
@aishaumer179
@aishaumer179 Жыл бұрын
ሀያ ሰባት አትማር እንዴ 🤣🤣🤣🤣🤣
@zeynebahamid2410
@zeynebahamid2410 Жыл бұрын
ያረቢ የኸይር ሳቅ አድርግልኝ
@jamatube8171
@jamatube8171 Жыл бұрын
ለማትሪክ ተፈታኚ በረኪና አልሸጥም ወላጅ አምጣ😃 አፍነህ ልገለኝ ነዉ😃 ኧረ ኡኡኡ መርዝ የለዉም እህ በረካ ሁኑ አሳቃቺሁን ቁም ነገርም አለዉ በርቱልን ሦሚወች
@samaw842
@samaw842 Жыл бұрын
Wow ትወና😀 ✔️💯
@fatuma1828
@fatuma1828 Жыл бұрын
ነካሀኝ ኡስሚ😂😂😂
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ቆይ ቆይ ዘርማ አልሞትም😂😂😂
@soneyaa9450
@soneyaa9450 Жыл бұрын
Masha Allah arif temhrt new Allah yechmrlachu des yelal ketlubet
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Жыл бұрын
ሆሆሆ የኔ መጨነቅ ያስቃልም ያስለቅሳልም ሽኩርት ክተፉበት ቢላውን በሉ
@user-no7tt9iy3e
@user-no7tt9iy3e Жыл бұрын
እረ ወዬው በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂ወድምህ ግን አበላሉ ተመቸኝ
@bekalubirehan3610
@bekalubirehan3610 Жыл бұрын
አስተማሪ የስማኤል ንግግር ዋው!!!
@Awol891
@Awol891 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በዚሁ ቀጥይ በሚቀጥለው በአማረ ቪዲዩ እንገናኝለን ኢሸ አላህ veriy goooood💐💐👍👍(
@zed9732
@zed9732 Жыл бұрын
ማሻአላሕ ☝️በጣም አሥተማሪ ድራማ ነዉ።
@zedabdo6525
@zedabdo6525 Жыл бұрын
ሑሉ ናዉ የምያምርባችሁ ሰሚ ቢኖር መልክቱ አሪፍ ናዉ ዋላሂ 👍ግን አፍነክ ልትገልኝ ናዉ ፓርት 😅😅😁😁
@tetr4232
@tetr4232 Жыл бұрын
የዘንድሮ ማትሪክ በጣምምምም ነው የተጫወተባቸው
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
የሣቅ ምንጮች😁🤣🤣🥰🥰❤️
@hussienbahru1317
@hussienbahru1317 Жыл бұрын
መልክቱ ጥሩ ነበር .ያሰተላለፋችሁበት መንገድ ትክክል አይደለም .በተለይ በተለይ ቢላዉን ማሳየታችሁ .ህፃናት ይህን ሲያዩ ራሳቸዉን ሊጉዱ ይችላሉ,
@msnmdmzmnzk3156
@msnmdmzmnzk3156 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አስቂኝ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@ffghgihc
@ffghgihc Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሶሚዎች ደስ የሚል ጠክሩ
@Bafrantube22
@Bafrantube22 Жыл бұрын
እቺ አሪፍ ነች
@naturerelaxfm7388
@naturerelaxfm7388 Жыл бұрын
wow anadagn😀👌
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
በበሽታ ባቴቀልዱ አሪፍ ነው አላህ ይጠብቃቹ በርቱ
@gadyondemlash
@gadyondemlash Жыл бұрын
Verry good በጣም አስደስታቹኛል
@Tamking72
@Tamking72 Жыл бұрын
Kkkkkk አቱምና ካሌ ያብዘና Mdr😂
@jjl7448
@jjl7448 Жыл бұрын
ማሻአላህ የዛሬው ደስ ይላል ማማ ግን የጠፋቺው በሰላም ነው
@user-if8cw5qq9u
@user-if8cw5qq9u Жыл бұрын
ሪም ባባ ትቅረብልን
@saidasaida4620
@saidasaida4620 Жыл бұрын
ኑሩልን ❤️❤️❤️🤣🤣🤣
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
ክክክክክ እውነት መርዝ የለውም
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥሥትሉኚኮ
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
,kikikiki በተለይ መጨረሻ ላይ ክክክክ
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 Жыл бұрын
ባባችልህበታል
@user-ce8wm9dx7o
@user-ce8wm9dx7o Жыл бұрын
አዉነት ✔️✔️✔️✔️✔️
@user-zl9dp1wc6r
@user-zl9dp1wc6r Жыл бұрын
ክክክክክክክእረበና ይጠብቃቺሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emnetzewdie329
@emnetzewdie329 Жыл бұрын
Wow gobezoch altebekum nebere endezi yalkal biye.
@nemiaethiopa
@nemiaethiopa Жыл бұрын
ና ቀፍኝ አፍንክ ልገለኝ ነው ግን ምርጥ ትምህርት ነው
@WIZCHA.BRAND1248
@WIZCHA.BRAND1248 Жыл бұрын
So very funny 😂🤣😂🤣
@munamohmed7952
@munamohmed7952 Жыл бұрын
Kkkkkk weyyy betam des yelll arif new timhrt new
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሆነ ትምህርት ሰጪ ቀልድ ነው በዚሁ ቀጥሉ!
@gerardo_media
@gerardo_media Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው አፍነህ ልገለይ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂
@sumeyasadik4821
@sumeyasadik4821 Жыл бұрын
you are amazing guys
@raditube791
@raditube791 Жыл бұрын
😂😂😂😂በጣም ነዉ የምወዳቸሁ
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ነፈርኩ 😅😅😅😅
@bogemamo8165
@bogemamo8165 Жыл бұрын
ዋዉ!!!!
@Melaku-D
@Melaku-D Жыл бұрын
13:15 ይሄ ልጅማ የምር የወደቀ ተማሪ ነው አስሬ እየረሳ 😜
@user-yt1pl4qe2g
@user-yt1pl4qe2g Жыл бұрын
አይናት በሳቅ😄😄😄😄😄😂😂😂😂
@zainebshamsu9828
@zainebshamsu9828 Жыл бұрын
Sewedachu somiwoch Allah yixbeqachew ❤️
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ትችላላቹ በተለይ ባባ👏👏👏👏👏👏
@sanea1677
@sanea1677 Жыл бұрын
ጡሩ አስተማሪ ነው በርቱ
@rise.5k882
@rise.5k882 Жыл бұрын
Ur acting is priceless
@user-pq9pf8wd2s
@user-pq9pf8wd2s Жыл бұрын
አይለያቹ
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x Жыл бұрын
ከክክክክክክክክ አፍነህ ልትገለኝ ነው አላለም
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
ከምር የመጨረሻው መልእክት ሀሪፍ ነው
@mulerant3426
@mulerant3426 Жыл бұрын
አባትየው በጣጣም ይችላል በተፈጥሮ ለትወና ለኮሜዲ የተፈጠርክ ነህ። በጣጣም ትችላለህ። ብዙ እንጠብቃለን
@tube703
@tube703 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@dawud8127
@dawud8127 Жыл бұрын
አቦ የስልኩን ringtone በጣም ነው የጠላሁት ረበሸኝ እኮ😭
@zakirmubarek2408
@zakirmubarek2408 Жыл бұрын
What amazing vedio wow it's just reflect what's happening in this moment
@feruferuti5441
@feruferuti5441 Жыл бұрын
Wolahi wolahi...twena miyamrbet sew antn aychalew😂😂😂..jgna nk
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 9 ай бұрын
ዛሬማ አልሞትም አላለም
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
ክክክክክ አፍነህ ልገለኝ አላለም 😂😂😂
@betelhemamenu475
@betelhemamenu475 Жыл бұрын
Abukiii arif sira nw bertu
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
ምነው ምነው ምነው እንዲህ አይነት ልጅ ከሚወለድ ቢሸናስ ?? 😂😂😂
@mesoudahmed9723
@mesoudahmed9723 Жыл бұрын
ያበደ ወላሂ ያበደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aliaalali7022
@aliaalali7022 Жыл бұрын
ዛሬማ አልሞትም አላለም ክክክክ አይ ባባ
@kera66
@kera66 Жыл бұрын
Malafew yekenesel sewuyew liju tow eng😂
@user-fi9pq9su3z
@user-fi9pq9su3z Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችሁኚ ሶምወቺ ይመቻችሁ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ወዴደምሪኘ
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
21:23
ebstv worldwide
Рет қаралды 823 М.
ጉደኛው ልጅ  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
5:35
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 579 М.
የጠፋው ልጄ ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
5:58
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 399 М.
የኛ ቤት አዲስ  ተከታታይ ድራማ  ክፍል 1  || Yegna bet episode 1
30:01
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 201 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН