No video

"ሚስቴን ደግሜ አገባኋት"... /ባለትዳሮቹ//እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 564,461

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 1 100
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን EBS TV ከመላው አባላት ጋር ❤
@HH-505
@HH-505 2 жыл бұрын
ማሻኣላህ👍🥰🥰🥰
@RICHABD
@RICHABD 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ምርጦቼ አይለየቹ
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
ሞትን ካስታወስክ እደዛ እቀብረ ገብተህ አይተህዋል ትክክለኛው አቄዳ ያዝ. ወድሜ. ወላሄ ሴሬህን አትጎትት. አህለል ሱና ወልጀመአ እያቸው አለባበሳቸው. ማሻአላ የነብያችን ስለላህ አለይ ወስለምን. ሱና ተከተሉ ሱሬውን ያስረዘመ. ከኔ አይደለም ብለዋል ነብያችን ስለላህ አለይ ወስለም.
@selenators398
@selenators398 2 жыл бұрын
Igna nen minameseginew yehiwotachihin temekiro akaflachihunal Reemy ina Ishakye fetari tidarachihun yibarkew
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
ተባረኩ ፍቅርን ያብዛላቹ ምን አይነት አስተዋይ ሰው ነህ በጌታ እውነት ለመናገር የሙስሊም እህትና ወንድሞቼ ስነስርአታቸው እርጋታቸው አስተውልይነታቸው በጣም ነው የሚያስቀኑኝ ኑሩልን
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
አንችም ኑሪልን ውዴ💝💝💝
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወገኔ
@HopeIsNotLimited.
@HopeIsNotLimited. Жыл бұрын
Inamasagnalan wde
@ashikurtube1856
@ashikurtube1856 2 жыл бұрын
እኔም ሚስቴን ያለ ሠርግ ለብቻዬ ነው ይዤያት የሄትኩት ወደ ቤት ግን አንድ ቀን ማስደሰት እፈልጋለሁ አልሳካ ብሎኛል እንሻአላህ አንድ ቀን እንደምሰካልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
አላህ ያሳካልህ
@hayatkasso5949
@hayatkasso5949 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@ashikurtube1856
@ashikurtube1856 2 жыл бұрын
@@eilham2682 አሚን ሹክራን
@ashikurtube1856
@ashikurtube1856 2 жыл бұрын
@@hayatkasso5949 አሚን ሹክራን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አላህ ያሳካልህ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 2 жыл бұрын
ባባ ና ማማ እንካን ደህና መጣችሁ ዛሬ ሙስሊሞች በመምጣታቸው ደስ ያለው ላይክ ይግጨኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትደምሪኝአትለፊኝማርበቅንነት
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
እኔ......
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ደሥ ብሎኛል
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
ኧረዳ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓🎓📚📚📚
@najatnaser737
@najatnaser737 2 жыл бұрын
Habibi yaresul Allah s a w
@user-wv7xv1ug2d
@user-wv7xv1ug2d 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@masiizuuizuuukoo4014
@masiizuuizuuukoo4014 2 жыл бұрын
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
@zamzamumar8060
@zamzamumar8060 2 жыл бұрын
S a w
@eliligrl9009
@eliligrl9009 2 жыл бұрын
Sallallahu aleeyhi wassalam ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@mekassa7625
@mekassa7625 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ከቀረቡት ባለትዳሮች ፈታ ያረጋችሁን ምርጥ ባለትዳሮች ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🥰🥰🥰
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
ውድምአትለፈኝደምረኝበቅንነት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@temitube1959
@temitube1959 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 😂ዳምርኩሽ መልሼ
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ። ይሄን ያልኩበት ምክንያት 1. የቤት ሰራተኛሽን 'የልጆቼ እናት (ሞግዚቴ )' ይሄን ቃል ማለትሽ ዝቅ ብለው ለሚሰሩትን ሰዎች እንደምታከብሪ እና ጥሩ ሴት መሆንሽን ማወቅ ከባድ አይደለም። 2. አባት የሌለቸው ለችግረኞችም ረዳት መሆን አላማሽ ደስ ይላል። እግዘብሔር መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ተባረኩ!! ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
@toybaadem7414
@toybaadem7414 2 жыл бұрын
ሰላም አሊኩም እኔ መማር እፈልጋለሁ
@teybadino2663
@teybadino2663 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@muntahashamsu7683
@muntahashamsu7683 2 жыл бұрын
Ok
@user-cw4jm9wu7h
@user-cw4jm9wu7h 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ 🙏🏽❤️
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l 2 жыл бұрын
አሏህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ የኔ ቢጤ ነሽ እኔም ምንም ነገር አያምረኝም እኔም ባልተቤቴ ተመርቆ ስራ በያዘ በአንድ አመት ነበር ወደ ትዳር የገባነዉ ቀለበትና አንድት ድሪአ አንድ ጫማ መህርም ቀለል አርጌ ነዉ ወደትዳር የገባነዉ ድግስም የለ ጎረቤት ብቻ ነበር የነበረዉ እናም አለሀምዱሊላህ እኔም ስደት ላይ ነኝ ኡሱም ኢቶዩ ስራ ይሰራል ፍቅራችን አልሀምዱሊላህ ከግዜ ግዜ ጨምሯ እጅ ቀንሶ አያዉቅም እናም ለትዳር ብዙ ወጭ አታዉጡ ትዳርም ስይዙ ወጭ አታስወጡት ብዙ አሏህ በሚፈቅደዉ ሙንገድ ወደሀላል ግቡ ዉድ እህት ወንድሞቸ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩም እህት ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
@martatube5156
@martatube5156 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ለኛም ለሸቃሎች ከእግዚአብሔር በታች የምንደገፍበት የሚያሳርፈን ሂወት ይስጠን ለኛም ቀን ይውጣልን❤🙏
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-sr6fd8qh8c
@user-sr6fd8qh8c 2 жыл бұрын
አሚንን ሁቢዋ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@user-ig3tg2jk5t እሸ ማማየ ቤተሰብ እነሁን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
አሚን
@user-tq2bp8cf4o
@user-tq2bp8cf4o 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ሶሚዎች... ባባ ይስሀቅ ምርጥ ሰው... አላህ ያቆያቹ ሁሌም ሰላም ሁኑልኝ 😍😍😍😍
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
በጣም ብልህ ሴት ነሽ ሁልግዜ ወንዶች ሌላ ቤት እንዳይናፍቃቸው ቤታቸውን እንዲወዱ የሴቱዋ ባህሪ ትልቅ ቦታ አለው
@Tezufiker1927
@Tezufiker1927 2 жыл бұрын
በስማአም ደስስስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ ከዚህ በላይ በደስታ ያኑራችሁ
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደወደድኳችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶችን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾😘
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 እህትደምሪኝአትለፊኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትደምሪኝአትለፊኝ
@ayinalemazanie4839
@ayinalemazanie4839 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ከቀረቡት ባለትዳሮች ፈታ ያረጋችሁን ምርጥ ባለትዳሮች ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🥰🥰🥰አድናቂያችሁ ነኝ
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ ናቸው የማቱ ሳላ እድሜ ይስጣቹ
@hakimtube123
@hakimtube123 2 жыл бұрын
«ማብራት» በቅርቡ የሚጀመር ምርጥ የኮሜዲ ፊልም ለመከታተል ሰብስክራብ ያድርጉ kzbin.info/door/YXc4Wty8DDod-juJprDzkA
@user-gc6qe1jg7v
@user-gc6qe1jg7v 2 жыл бұрын
ያረቢ ላላገባነው ሷሊሁን ወፍቀን ላገቡትም ፍቅሩን አብዛላቸው😍😍
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
ከባቡል ኸይርላይ እኔም ባገባ ደሥይለኛል አገር ስገባ የየቲሞችንም ብከባከብ የበለጠ ውስጤነው ኢንሻአላህ
@user-ug3rs4jk3w
@user-ug3rs4jk3w 2 жыл бұрын
እኔም በኮረና ሰአት ነበር ያገባሁት እኔም ኢንሻ አላህ ከየቲሞች ጋ ምኞቴ ነው አድ ቀን አገሬ ስገባ አሁን ለጊዜው ከአገር ውጪ ነኝ ስመለስ ኢንሻ አላህ ያሰብሁት ይሳካልኝ ይሆናል ከእቡ ዩሥራ ጋ አደርገዋለው በድጋሚ ሰርጌ እደ ባባ እና ማማ ማሻ አላህ ብያቹሀለው የምወዳቹ ጥዶች😘😘
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ትዳራቹውን ይባርክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁም ትደግ ብዙ ውለዱ አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@theehfamily2939
@theehfamily2939 2 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመቅረብ መመዘኛው ምን ይሆን? ብዙ ልምዳቸውን የሚያካፍሉን ጥንዶች ይኖራሉና መረጃችሁን ሰፋ አድርጉ። ለጥቆማ ያህል ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን....... እርግጠኛ ነኝ በጣም ብዙ ልምዳቸውን ያካፍሉናል እና ቢያንስ አንዳቸውን ጋብዙልን። እናመሰግናለን ebs የሁልጊዜ ምርጫችን ነው።
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 2 жыл бұрын
Tekkle
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጥንዶች ባለፈው የሖነ ኢቱብ ላይ ቀርበው በጣም ነው ምስጥ ብየ የሠመዋቸው በተለይ ከአንድ በላይ አላገባም ያላት ፓርት ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሑ
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 2 жыл бұрын
.
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አንበሶች ሀይማኖትን ባህልን ያስከበራችሁ ጀግኖች ናችሁ 👍👍👍 በተለይ ሴቷ ለትዳር ያላት ክበር 👍👍👍 አንተም የከፈለችዉን አስበህ ዋጋ መስጠትህ👍 እስከ ጀነት አይለያችሁ🌹🌹🌹🌹🌹
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትደምሪኝአትለፊኝማር
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
እግዚአብሂር ትዳራችሁን ይባርከው የኢትዩጵያ ወዶችም ከዚህ ወድማችሁ ተማሩ የሜሥታችሁን የሜያሥደሥት ነገር ለማድረግ
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 2 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ከዚህ በላይ ሰርታችሁ ወልዳችሁ የምናያችሁ ያድርጋችሁ
@meidnaseidethiopia6989
@meidnaseidethiopia6989 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@muridashemsu1556
@muridashemsu1556 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል EBS በርቱልን አንድ ቀን ሙባረክ አደም እና ባለቤቱ ቢቀርቡ ቢየይ አስባለሁኝ
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 жыл бұрын
ባባ እና ማማ ደስ የምትሉ ጥዶች እስከርጅና ያቆያቹህ
@aklilumesfin4568
@aklilumesfin4568 2 жыл бұрын
ራሃማት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 жыл бұрын
ከደካማ ወዶች ጠካራ ሴት ትኖራለች ይባላል አዷ ጠካራ ሴት እሷ ነች ትዳራችው የሐብርሐም የሳራ ያርግላችው ውለዱ ክበዱ 💚 💛 ❤️
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እሪም በጣም ጎበዝ ሴትነሽ አፍጥነሽ ምንምአልፈለግምብለሽ ወደትዳር አለም መግባትሽ ብቻ አሪፎችናችሁ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ
@user-hf1ci8vz4x
@user-hf1ci8vz4x 2 жыл бұрын
በጣም ነው የንወዳቸው ምርጥ ጥንዶች
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 2 жыл бұрын
መሻአላህ ምርጥ ባል እና ሚስት ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ♥️
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@kemalkak1448
@kemalkak1448 2 жыл бұрын
ተባረከሏህ
@user-wq7bz6bi1i
@user-wq7bz6bi1i 2 жыл бұрын
ሪሞዬ የኔ ደርባባ 🥰 አሏህ ይጠብቃችሁ 🥰
@nejatmohammed4650
@nejatmohammed4650 2 жыл бұрын
እኔስ መቼ ይሁን ያማራና የሰከነ ትዳር የሚገነባው የትዳር ፍላጎት አልነበረኝም ነበር አሁን አሁን ግን ልጅ ስለምወድ ብቻ ትዳር አማረኝ
@kedijasulthan8568
@kedijasulthan8568 2 жыл бұрын
ወሊደሺ የምትሢም አላህ ያሪግሺ
@younselema4643
@younselema4643 2 жыл бұрын
@@kedijasulthan8568 amin
@emutube6233
@emutube6233 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር እርጂም እዲሜ ከጤናጋ ያብዛላችሁ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 2 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም አለቀስኩኝ ኡፍፍፍ አላህ ይጠብቃቹ ምርጥ ናቹ እናመሰግናለን
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ረምና ባባየ ረጅም እድሜን በፍቅር ያኑራችሁ ኑሩልን እኖዳችሁለን ያችን እውነተኛ ፍቅር እናተጋ አለ ውዴታ እስከጄነት🥰🥰🥰
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር ትዳራቹውን ይባርክላቹ ልጃቹን እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግላቹ
@fatumaabebe6039
@fatumaabebe6039 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ በፍቅር ነው ያይሁት
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 2 жыл бұрын
የኔህት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አብሽራይይይ ደስታሽ ይብዛልኝእኔም ባልን ኢሻአላ አስደግሰዋለሁ
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ደስ ስትሉ
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial 2 жыл бұрын
አሚን
@hakimtube123
@hakimtube123 2 жыл бұрын
«ማብራት» በቅርቡ የሚጀመር ምርጥ የኮሜዲ ፊልም ለመከታተል ሰብስክራብ ያድርጉ kzbin.info/door/YXc4Wty8DDod-juJprDzkA
@m-a-s2997
@m-a-s2997 2 жыл бұрын
መሲዬ እንዛመድ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@hakimtube123 demerign melesalewu
@iubabasuleyman6969
@iubabasuleyman6969 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው ደሥ የምትሉት ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@lidiyalido1240
@lidiyalido1240 2 жыл бұрын
ዋዎ ደስ ይላል በድህነት አብረከው ኑረው ሲያገኝ ከሌላ ሴት ጋር ዘና ፈታ እያሉ። ለእሱ ብለህ ኑሮን ለማቃናት ጠቁረህ ከስመህ ዘመዴ ናት ይላል እንጂ ብዙ ወንዶች አያደርጉም። ደስ ይላል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ባባ & ማማ እወዳችኋለሁ እንድሁምebs በርቱ🇪🇹💕🌺💐💞💖🇪🇹🕊🇪🇹
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር ትዳራቹውን ይባርክላቹ ለፍሬ ያብቃቹ
@user-tn8im7vg2i
@user-tn8im7vg2i 2 жыл бұрын
እሰከ መጨራሸ አየዉኝ ደሰ ትለለችው በርቱ😘😘😘😘😘
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉ ጥንዴች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠባቃችሁ ደግሞ ትእግስታችሁና ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትደምሪኝማርበቅንነትአትለፊኝማር
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
እንኳን ደሃና መጣችሁ ሶሚዉች ባባ & ማማዬ በዚህም ከች አላችሁ ለአላህ ብዬ እወዳችሃለሁ 😍😍
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አላህ ትልቅ ቦታ የድርሰቹው በባ እሰቅ &ሪም ♥♥♥♥
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ፍቅር ብዝትዝት ያድርግላችሁ💚💛❤️
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባባ ስታምሩ ኮ ቅመሞች እኔም ስመጣ ታቀርቢኛለሽ✍️11 አመት ከአረብ አገር ሸቅል በኋላ ✍️ሀገሬ ገብቼ ኮሌጄን ተምሬ በማእረግ ተሸልሜ ኢን ሻ አላህ
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 жыл бұрын
Gobeze hasabishen endatikeyere.sete leje memare alebate.yaregileshe.
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Semira welo Tube yemayechal neger yelmn wanaw asabu new kezam degmo yasebeshwen masakat melkam edel gen asabeshn endatekeyri gobez
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትደምሪኝበቅንነትአትለፊኝ
@asmaomar1465
@asmaomar1465 2 жыл бұрын
ሀሳብሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ አረብ አገር ነኝ በርቀት እየተማርኩ ነው አሁን 9ኛ ክፍል ነኝ በዚህ አጋጣሚ መማር የሚፈልግ ካለ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ጀግና ናቸው ደስስ ሲሉኝ ትዳራችሁ ይባረክ🙏🙏🙏
@aminamametub694
@aminamametub694 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስትሌችሁ ከምንም ምነሳትነው እንዳውም ፍቅንየሚያጠነክርው
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 жыл бұрын
እናመስግናለን EbsTv ከመላው አባላቶችግጋር ኢስሀክ የወንዶችተምሳሌትነክ አላህ የጠብቃችሁ
@aminaredi2764
@aminaredi2764 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ምነው የወንድሜ ሚስት በሆንሽ ብዬ ተመኘው ጣፋጭ ነሽ በደንብ ያዛት
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 2 жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ ያአላህ ...አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገራቸው የሚመሳሰሉብኝ ባልና ሚስት ናቸው ማሻ አላህ
@susuweloyewa
@susuweloyewa 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያማረ ትዳር ያድርግላችሁ የልጃችሁ ሥም ግን የልጀን ሥም ሠርቃችሆል ይሄ ሥደት ለያየን እንጅ ኢንሻ አላህ ሀሣቤ ተሣክቶ ልጀጋ የምኖርበትን ቀን ያቅርብልኝ
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ የበለጠ ያሰደስትህ ሳሊህ የሆንሽ ሚሰት የተባረከ ትዳር አላህ ይጨምርላቹ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው።
@user-lp3bb7qr8p
@user-lp3bb7qr8p 2 жыл бұрын
ሥታምሩ ባባ&ሪም ባባ አሏህ በእዚነቱ ይጠብቃቹ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ኡሚማህበር ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ኢስሀቅ ዘውዱ ራህመት ከማል አላህ ትዳራችሁን ያማረ ያድርግላችሁ
@itisme1909
@itisme1909 2 жыл бұрын
ወመን የተቂላሃ የጅዐልለሁ መኽረጃ አላህን ፈርታቹ ምንም ሳይኖራቹ ትዳር ገባቹበት አሁንደግሞ አላህ እንዲህ ታሪካቹ ለመናገር አበቃቹ አልሓምዱሊላህ ምና ሰዉ ሁላ ምን ይዤነው እያለ በ ሓራም አላህንና ሰውን ከሚበድል እንዲህ ባቅሙ ተጋብቶ በሓላል የአመረ ትዳር ቢኖረው
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
ፍቅር እኮ ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም በጤና በበረከት ያኑራችሁ
@hanihan7935
@hanihan7935 2 жыл бұрын
ኢቢሲ የሁሉም ቤት እናመሰግናለን
@derejebirhane5035
@derejebirhane5035 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው። በጣም ታምራላችሁ!
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 Жыл бұрын
እኔም የኒካህ ወረቀት የለኝም እና አንድ ቀን ባቡር ኸይር ላይ ዝግጂት አርጊ ወረቀተን አሠራለሁ ኢንሻ አላህ
@foziajfr
@foziajfr 2 жыл бұрын
I don't know them, but they are so precious MashAllah! May Allah add on your happiness and Iman, InshallAllah. 🤲Ameen.
@Numbrelief21
@Numbrelief21 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አንድነታችሁን ያጽናላችሁ ለእኛም እንዲህ ያድለን 💖💖💕💕
@user-ob9bn7op8d
@user-ob9bn7op8d 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ እሺ የኔ ወንድም እኔም አለቀስኩኝ እኔም አለሰርግ ነው ያገባሁት አባቴ የኔም ሙቶብኛል ወንድሞቸም አሁን ማንም አይደግስልኝም ዋናዉ ጤና ነው አልሃምዱሊላህ 😭
@seadilove8182
@seadilove8182 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እኔም እንዳችው ነኝ
@alimetali6080
@alimetali6080 2 ай бұрын
እኔምእዳቺነኝ ማማየ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያማረ ትዳር ያድርግላቹ ያረብ ገና ናቹ ብዙ ነገር ይቀራችዋል ውዶቼ ናፍቆት ውድ አንቺም ባልሽ እንዲህ ሰርፕራይዝ ያድርግሽ ወላሂ ሪም እና ባባ ልክ እንደ ባሌ እና እንደኔ ናቹ እኛም ለመውለድ ያብቀን ያረብ
@ayshaysh6078
@ayshaysh6078 2 жыл бұрын
Maashaa Aalhaa 👍
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁንም ፍቅራችሁንም ይባርክላችሁ ደስ እምትሉ ጥንዶች
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ምርጥ ጥንዶች 🥰🥰🥰
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ሀናየ ደምርኝ በቅንነትውዴ ቤተሠብእንሁን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@ahmedkedir-xq1wq
@ahmedkedir-xq1wq Жыл бұрын
ደስ ይላል ባባ ትምህርት አገኘሁበት ማሻ አላህ
@user-xo1iu7sy6q
@user-xo1iu7sy6q 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች እወዳችኋለሁ 😘😘😘😘😍
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc 2 жыл бұрын
Wow!!! የሌላ ሀይማኖት ተከታዮችን ሰለ እስልምና አንዳንድ words ማወቃቸውን አስደስቶኛል so long guys .....
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Syameru fetari yebarekachu yne ljoche tebareku ❤❤❤😭👏👏👏
@semiryohanis3725
@semiryohanis3725 2 жыл бұрын
ራሚ ና ባባ እንኳን ደስ አላችሁ🎊🎊🎊🎊 ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር 🤲🤲🤲🤲 ይገባሻል ራም 💛💜❤
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ለኔ ሁሉም 1ኛ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@saidasaida9609
@saidasaida9609 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ወዶች እንካን ደህና መጣችሁ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ፍቅር እስከ ጀነት
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@hikrah9408
@hikrah9408 2 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምታምሩ ማሻአላህ አይለያችሁ ዉለዱ ዳሩ አብራችሁ አርጁ 😍😍😍😍 ትለያላችሁ 👏👏👏👏 ለወጣቱ አርአያ ናችሁ 💪
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትበቅንነትደምሪኝአትለፊኝማር
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ባባ ኢስሀቅና ሪምን የምትወዱ 👍👍
@user-kb9tm6ek9v
@user-kb9tm6ek9v 2 жыл бұрын
በፈገግታ ጨረሰኩት ደሰትላላችሁ በጣም
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 2 жыл бұрын
ebs በጣም እናመሰግናለን 🙏🏽💝🇪🇹
@user-nn3cq3rw6o
@user-nn3cq3rw6o 2 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ወልዳ ሁለት መታ አደኛዉ ግን ጀግናነዉ አዱግንጁታ ___እርግብ ተበድረዉ ______እባብ ከመለሱ እናቅበታለን አፈር ለማልበሱ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@habimar4434
@habimar4434 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስወዳቹ
@werkewerke5236
@werkewerke5236 2 жыл бұрын
መልካም ጥንዶች እኔ ግን የገረመኝ የአማርኛ ቋንቋ ክህሎታቸው በተለይ ራህመት በሃገሬ ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ እንዳሉ እነዚህን የመሰሉ ለማህበረሰቡ ምሳሌ የሚሆኑ ሳይ ደስታዬ ወደር የለውም በርቱልኝ ይሳቅ እና ራህመት
@meskeremangasa2336
@meskeremangasa2336 2 жыл бұрын
Egziabher tdarachun yibark
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ማርች
@leenmka8830
@leenmka8830 2 жыл бұрын
እኔም አግብቻለሁ አልሀምዱሊላ
@shubakshow404
@shubakshow404 2 жыл бұрын
ማሻአሏሕ ትዳራችሁ ይባረክ ውዶች በርቱ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 2 жыл бұрын
አዬዛሽ የኔ ቆንጃዎ አታልቅሺ ፈጣሪ ያሳካል ትዳራቹውን ጌታ የሱስ ዬባርከው ደስ የምቱሉ ናቹው፡፡
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
አላህ ትዳራችሁን ይባርክ😊 ይች ጋዜጠኛ ወዳታለው
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ህይወታችሁ ይባረክ
@Mariamenati
@Mariamenati 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-hr4qd2em8g
@user-hr4qd2em8g 2 жыл бұрын
ሀቢባቲ እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ
@zumitube8095
@zumitube8095 2 жыл бұрын
ባባ ግን አናደድከኝ ስታለቅስ ጠጋ ብለህ እንባዋን ብታብስላትስ አንተ ኮተት 😳እጁን አጣጥፎ ያያታል እንደ
@user-me4ve9yi2h
@user-me4ve9yi2h 2 жыл бұрын
ክክክክክ ምች ስድብሽ ያስቃል ኮተት እና የኔ ቆንጆ ሙስሊም በሚድያ መተሻሸት አይነፋም
@zumitube8095
@zumitube8095 2 жыл бұрын
@@user-me4ve9yi2h ሚስቱ አይደለችደ ምን ችግር አለው ተሻሻት ሳይሆን መልዕክቴ አይዞን ሚስትየው ብሎ ተጠግቶ እንባዋን ቢጠርግላትስ ሀላሉ አይደለችደ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
@@zumitube8095 ክክክክክክክ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 жыл бұрын
ያች ጣፍጭ ልጃችሁስ ስወዳት
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 281 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН