ማያ

  Рет қаралды 8,233

Maya Z Tube / ማያ

Maya Z Tube / ማያ

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ው ተከታታይወቸ እኳን ደህና መጣችሁ። ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ። ጠይቃችሁ ያልመለስኩላችሁ በጣም ይቅርታ ቀጣይ ላይ ይመለስላችኋል እዘዳችኋለሁ። ትንሽ ናት ብላችሁ የምትንቁኝ ዋ አክብሩኝ ትልቅ ሰው ነኝ😁😁
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ እንደማመር ውዴ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@kemilaali5022
@kemilaali5022 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክረ ነው ጎበዝ
@መዲወሎየዋቀበጥ
@መዲወሎየዋቀበጥ 3 жыл бұрын
Demarag weda
@Tube-vx5uv
@Tube-vx5uv 3 жыл бұрын
አረይችልጅ እዴትሆነች ሳላቃት አጄቴን በላችኝ አላህ ከጭንቅ ይገልግላት
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 3 жыл бұрын
ለሰስ ያልሺ ልጅ ነሺ ማሻ አላህ እድዝህ አይነት ሴት ደስ ይለኛል ለሰስ ያለች ሴት በጣም ነው የምወደው
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 3 жыл бұрын
እኔም
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
@ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 3 жыл бұрын
@@አይዱኒያ-ረ3ዐ ቤተሰብ እንሁን እልት ሰብስክራይብ እድርጊኝ
@طيبهاندريس
@طيبهاندريس 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ እሙ ማያ ዜድየ አብሽሪ ልጅነታችንን ሁላችንም በሠዉ ሀገር ነዉ የጨረስነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ልጅ ከሁሉም የመለጠ ከአሏህ የተሠጠን ኒእማ ነዉ እሙ ማያየ
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ማያዬን አላህ ያሳድግልሽ ሁቢ እርጋታሺን እኮ ስወድልሽ 🥰🥰
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
አሚን ሽኩረን ሰኩየ 😘
@ዜድነኝሀላሌንናፋቂ
@ዜድነኝሀላሌንናፋቂ 3 жыл бұрын
የኔጥያቄ የአሁኑቪ ስትሰሪ እዳታልፊኝ😥1 ከሰውማሀከል ፈስሽመጥቶሽ ቆጥበሽ ወይም ፈስተሽ ታውቂያለሽ??2ዩቱብሽን ለወደፊት ምንልሰሪበት አስበሻል??3 በህይወትሽ ያዘሽበትንም ይሁን የተደሰትሽበትን ቀን አጫውችን?
@ፉፊየአላሕባሪያ
@ፉፊየአላሕባሪያ 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkፈስሺ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
😁😁አለ አልሠማሽውም እንደ
@መዲሰለምቴዋ
@መዲሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
hhhhhh
@madnemhomad3835
@madnemhomad3835 3 жыл бұрын
@@ፉፊየአላሕባሪያ ዉኔ ጭቅላት እሚጠየቅ ሞሎቶ አቤት ጭቅላት
@madnemhomad3835
@madnemhomad3835 3 жыл бұрын
@@mayaztube4724 971581765511 በዝህ ቁጥር በዋሣብ ሀይ በዪ ዉደ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ 😍😘
@Abdumediam
@Abdumediam 3 жыл бұрын
ምርጥ ጥያቄ ነው የኔም አለበት
@rimasmohammed7005
@rimasmohammed7005 3 жыл бұрын
ወደ ያገሬልጅ ነሽ ?ሀይቅ የት ሠፈር ነሽ
@tube8961
@tube8961 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማያዬ አሏህ ይጨምርልሽ አደብሽ ደስ ይላል አሏህ በዚሁ ይምራሽ የኔማር
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ 3 жыл бұрын
Bekdmey alhmdulillah betena sllhu Kesedet yaterfkute neger benure yesedetey masresa yehunce konjye lije alcege alhmdulillah
@fehv2511
@fehv2511 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሜዬ ይጨምርልሽ አደብሽ ደስስል በረች
@nselemtewa8941
@nselemtewa8941 3 жыл бұрын
አወል መራ ሳይሽ ጉንጭሽ ስታምር😂😂😂 ማሻ አሏህ ብያለሁ 😍😘😘😘
@user-fh2ot5lb6y
@user-fh2ot5lb6y 3 жыл бұрын
እውነት እኔ አመት መጥቸ6አመት እዴቀላል እሩዝጋ አፈቅፍቄ በላሁት ልጅ የለ እድሜ በከንቱ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-yu6lo5ry4z
@user-yu6lo5ry4z 3 жыл бұрын
Wa wr wbማሽ አላህ ትክክል ስለሠው ባናወራ አርፍ ነው 👍👍
@shitayeesheetu21
@shitayeesheetu21 3 жыл бұрын
ዋው 8 አመት የኔ ብጤ ከከከከከ
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንዛመድ ውዴ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@ነኢማዩቱብቻናል-ዀ4አ
@ነኢማዩቱብቻናል-ዀ4አ 3 жыл бұрын
አለህ ይጨምሪሊሽ ምክሪሽ በጠም አራፍ ነው ውድድ ነው መረግሽ
@zarazhara151
@zarazhara151 3 жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ቆጆ ቀጥይበት ስወድሽ 😘😘😘😘
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
😘
@fjvvvhnvbb3343
@fjvvvhnvbb3343 3 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህቲ በርቺልን
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 3 жыл бұрын
ገና ሶስት አመት አልሆነኝ ግን በጣም አስጠላኝ እር እፍፍፍፍፍ እብድ ጋ ስው ይኖርል እንድ ስኔ ነው ሶስት አመት ይሆነኛል
@ሀያትየቦረናልጂ
@ሀያትየቦረናልጂ 3 жыл бұрын
አላህያገናኝሺዉዴየሀይቅልጇችጥሩናችሁ
@SofiaButajira
@SofiaButajira 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እሙ ማያ ልጅሽ እድግ ትበልልሽ ማሻ ኣለህ ዜዶ አንችም በሰላም ያግናኝሽ ሀቢበቲ እኔስ ሳልጠይቅ✍️ አፈኝ ቆይ ብቻ አንድ ቀን😍
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
አሚን ውዴ ኢንሸአላህ ለቀጣዩ😂ትጠይቂያለሽ
@maihaill1096
@maihaill1096 3 жыл бұрын
ሀይቅ የትሰፈር
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
ማያየ ስፈልግሽ የኔ ውድ 👈👈👈👈👈👈👈👈
@rehana9542
@rehana9542 3 жыл бұрын
A.s.w.ውዴ ብዙ ግዜ ስለ ወርቅ ስትናገሪ አያለሁ እስቲ ስለ ወርቅ ዋጋ ማወቅ ፈልጌ ነበር ሲቀንስ በምን ማወቅ እችላለሁ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ይዠ እመጣለሁ ሠሞኑን
@za_2775
@za_2775 3 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህማርርአላህያሳድግልሽ
@HayatHayat-fp7ue
@HayatHayat-fp7ue 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hvvghhsh7507
@hvvghhsh7507 3 жыл бұрын
አላህያሳድግልሽሀቢበቲ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
አሚንንን ዉደ
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 3 жыл бұрын
ልጂቱ ተለቃ፣ነው ወይ በአላህ በጣም ነበር ያዘኩት ልጂቱ ወታለይ
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 3 жыл бұрын
መልሱልኝ
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 3 жыл бұрын
ዌለይኩም አሰላም ማሬ አህለ ጀዜከላህ ህይር ጥያቄ ተመልሶልኛል ከሞላ ጎደል ያልመለሺውን ጠብቂ በሎላ ጊዜ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔማርር
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 3 жыл бұрын
ማሸ አላህ ያገሬ ልጂ ነሺ
@ኡሙሙአዝ-ደ7ቨ
@ኡሙሙአዝ-ደ7ቨ 3 жыл бұрын
መሻአላ የኔ ምርጥ
@neimaneima3280
@neimaneima3280 3 жыл бұрын
በርችልን ዜድ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
ኦኦ ያገሬየ ልጀ ነሽ
@lalilali3938
@lalilali3938 3 жыл бұрын
Mash Allah Hayat
@Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ
@Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ 3 жыл бұрын
መሸአላህ አችስ ልጅሽን አትርፈሻል እኔ ምንም የለኝ ብቻ አልሀምዱ ሊላ
@madnemhomad3835
@madnemhomad3835 3 жыл бұрын
እደኔ
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 3 жыл бұрын
በይ እንዘመድ ሀይ የት ላይ ነሽ የኔ ቆንጅ እኔ የደሴ ልጅ ነኝ ግን በጣም እመውዳት ጓደኛ ነበርችኝ በአላህ አፍልጉኝ የኔ ቆንጅ
@ሠሚርየወሎዋ
@ሠሚርየወሎዋ 3 жыл бұрын
Enima godeyeye teftabayalchi
@fatimame9939
@fatimame9939 3 жыл бұрын
ሀይቅየትሰፈር
@user-lf1ov1ne8g
@user-lf1ov1ne8g 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ሀይቅ የት አካባቢ
@hassunsusu9434
@hassunsusu9434 3 жыл бұрын
በርቺ ሲስ
@abufuadsufian5278
@abufuadsufian5278 3 жыл бұрын
ባለትዳር መሆንሽ ሠለቅ ትክቶክ ላይ ቪድዮ ሠሪቼቢሽ ነበር ለማጥፋት አልቻልኩም መላ ካለው ንገሪኝ
@nurtttube5778
@nurtttube5778 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@Asiatube
@Asiatube 3 жыл бұрын
ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ መርሀባ ውደ ላይክ ሸር
@madinamadina624
@madinamadina624 3 жыл бұрын
A
@ahmedassefa4251
@ahmedassefa4251 3 жыл бұрын
I am watch different videos what you made before so to tell you the truth you are seems like economist when you compare and contrast the current price in ethiopia and the country that you live currently .
@bhstube2772
@bhstube2772 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዴ አላህ ያሳድግልሽ ያኔ ምርጥ እናመሰግናለን ጥያቄዎቻችንን ሰለመለሽ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
አሚንንን ዉዴ 😘
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@user-yg6bt8kf6v
@user-yg6bt8kf6v 3 жыл бұрын
ዎለይኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ👇🏻👇🏻👇🏻♥♥ ትክክክክክልነሽ ስደት ተርፍ ልጅ ነዉ አልሀምዱሊላህ ያረብ 🤲🏻😢
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@ኢክራምአህመድ-መ2ቨ
@ኢክራምአህመድ-መ2ቨ 3 жыл бұрын
ግን በፍት ልጂ አልኝ ሰትይ እዮቅልድሸ ይመሰልኝ ነበረማያዬ አላህ ያሰድገልሸ
@መዲወሎየዋቀበጥ
@መዲወሎየዋቀበጥ 3 жыл бұрын
Demarag weda
@nazrulislam-ez4ot
@nazrulislam-ez4ot 3 жыл бұрын
wowww.yagerelg
@eeee5037
@eeee5037 3 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ማር በቅርቡነው የወኩሽ ብቻ በሌ እቀማ ኖሮት ከሌለቻው ሰውች ተይዞ ሀገር ገበ ስቲ ሰማው እንዴት ልትማልሺው አልቻልሽም ማለቴ እቀማ ከለው
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ኢቃማውንማ ቀደው ነው ያሣፈሩት ማማ
@MechareMedaTube_YT
@MechareMedaTube_YT 3 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወንድም እህቶች እንደት ናችሁ ነዋፍ ነኝ እስኪ በቅንነት እኔ የሰራሁትን አይታችሁ አበረታቱኝ አትሰስቱ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉኝ አትሰስቱ
@user-ps5si1oq9x
@user-ps5si1oq9x 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጁ እኔም ሀይቅ ነኚ በርችልኚ የኔ ቆጆ
@foziatube691
@foziatube691 3 жыл бұрын
ጥያቄዬን ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ የረሳሁትም ነበር በቀጣ ትጠየቂያለሽ 😀
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ምን ይሆን😂
@foziatube691
@foziatube691 3 жыл бұрын
@@mayaztube4724 ሚስጥር ነው😀
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በርቺ እሙ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@foziatube691 ደምሪኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 3 жыл бұрын
ኧረእችልጅምንደረሠችየምታቁ
@madinanana9159
@madinanana9159 3 жыл бұрын
የሀይቅ ያገሬ ልጅ ነሽ
@bhstube2772
@bhstube2772 3 жыл бұрын
ላይክ ሼር
@user-gh6um4ve8y
@user-gh6um4ve8y 3 жыл бұрын
የኔ ውድ👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
እንዛምድ እሙ
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 3 жыл бұрын
የኔ ቆጇ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 3 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንግንያልሽውነገርትክክልነወመገዛትየሜሻለውእዝህይሻላልካሬጎበጠምውደነወለመላክየሜፈሩተምሳሌተሰብሩየሚደረሰከሆነአልተጠቀምንም
@nazrulislam-ez4ot
@nazrulislam-ez4ot 3 жыл бұрын
berchmama
@zinetzinet6723
@zinetzinet6723 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
ልክንሽአትሸፍኝ
@tewfikawel8949
@tewfikawel8949 3 жыл бұрын
መያ መተከሰተች በቭድዮ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@lubabasaed1817
@lubabasaed1817 3 жыл бұрын
ወላሂእህቴዋትክክክክክክል
@fatmahaulolo1934
@fatmahaulolo1934 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህት
@አብዲቱብ
@አብዲቱብ 3 жыл бұрын
እሺ እኔንም ደምሪኝ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ነይ እኔ ጋር እሷኳን አደምረንም ባለፈው ደሚሪኝ ብያት አልደመረቺኝም ውዴ
@agjejjdgh6790
@agjejjdgh6790 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹🌹
@mdvip3744
@mdvip3744 3 жыл бұрын
uene..marrrr
@በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ
@በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ 3 жыл бұрын
ሀይ ንገርኝይቱብ ደከፈትሹ
@ወይዱንያፈተናሺብዛቱ
@ወይዱንያፈተናሺብዛቱ 3 жыл бұрын
ሁቢ ቤተሰብ እንሁን
@alreemalmarzooqi556
@alreemalmarzooqi556 3 жыл бұрын
እሽባልሽፍቃደኛነው ወይስበራስነው ሚዲየወጣሽው
@tewfikawel8949
@tewfikawel8949 3 жыл бұрын
መያ ቁጥርሽ ጠፍቶብኛል ለኪሊኝ
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 3 жыл бұрын
W s, wr wb
@sofiya9833
@sofiya9833 3 жыл бұрын
we wr wb አህሌን ያገሬ ልጅ ሠብ አረኩሽ በርች
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ሽኩረን ሁቢ😘
@sofiya9833
@sofiya9833 3 жыл бұрын
🙏😘
@የወሎልጅ-መ1ሸ
@የወሎልጅ-መ1ሸ 3 жыл бұрын
1ኛ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ዘበኛየ ነሽ ለካ😁
@sssoomssso1912
@sssoomssso1912 3 жыл бұрын
ማሬውዴ።።ይገሬልጂሀይቅነኝ።።ቁጥርሽንላኪልኝ።ብልሽማሬእዴትላግኝሽ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
@@sssoomssso1912 ያንችን ላኪ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 49 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 36 МЛН