የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የብርሃን እናት የመፅሃፍት ምርቃት በስካይ ላይት ሆቴል Maya Media Presents |

  Рет қаралды 9,294

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*_የብርሃን እናት እውነት ነው የጸሀይ መውጫ ምስራቅ የሆነች ናት ክብር ምስጋና ይድረሳት_*
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@Goodthing1009 በቃ ጨረስህ አሁን አንተ የጠቀስከውን ጥቅስ ቢገባህ ኢየሱስ ከሁሉም በላይ ሁሉ በእርሱ የሆነ እናም አዳኝ እንደሆነ ይገባህ ነበረ ታዲያ እንድንበት ዘንድ የተሰጠን የምንድንበት ኢየሱስ ነው ይሄ ማለት የጥሉ ግድግዳ በመስቀል ላይ የአፈረሰልን እርሱ ክርስቶስ ነው ከዚህ ውጭ ማንም አያድንም በመስቀል ተሰቅሎ የእመቤታችን ማዳን ደግሞ ከልጇ በተሰጣት ጸጋ ታድናለች ትፈርድብሀለች ቅዱሳን በአጠቃላይ ይፈርዳሉ 👉“ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚሆን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን?” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6:2 ስለዚህ አንተ የጠቀስከው ጥቅስ የአፍ ጥቅስ ነው ከልብህ አላመንክበትም ወዳጀ በደንብ ተረዳው አንተኮ መጽሐፍ ቅዱስን የማትቀበል ግን ጌታ ጌታ የምትል ፍጥረት ነህ 👉“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” - ማቴዎስ 7:21 እስኪ ልብ ይስጣችሁ ወዳጆቸ መቸ በልባችሁ እንደምታምኑ ሁሌ በአፍ ጭፈራ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@Goodthing1009 😁😁😁😂ተረት ተረት አልከኝ 😁😁😂 አይ እናንተ ደግሞ ጨዋታውን ታበዙታላችሁ በማስቲካ የምታስረግዙ በካራቲ የምትፈውሱ 😂እንዴው ስንቱ ተነግሮ ያልቃል ደስ ሲላችሁ ኢየሱስ ጋር ደወልሁ የምትሉ ከአባባ ተስፋዬ የባሰ ተረት ተረት እንዲሁም የአጋንንት ክህደት ይሄ ነው እውነት እንግዲያውስ እኔማ መጽሐፍ ቅዱስን ስለምቀበል ስለማምን ከመጽሐፍ የፈለግኸውን ጥቅስ አምጣ አምንበታለሁ አንተ አለህ መጽሐፍ ቅዱስን ጎራርደህ የምትቀበል እንዴው ተወው በእናትህ ደግሞ እናንተ ከሰው ጋር ታወሩ ባዶ ወሬ ነውኮ የውሸት አለም እናንተ ላይ ነው የአየሁ ልብ ይስጣችሁ ጥቅሱን ማንበብ ከደበረህ ከአልቻልህ አነብልሀለሁ 😁😂
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@Goodthing1009 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4:12 ይሄው ይሄ ይላል ወዳጀ እንዴት ደስ ይላል ጥቅሱ አንተ ለራሱ ባታነበውም ማየትህ ደስ ይላል እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ይላል ደግሞ መታደል ነው እናንተ እኮ እየዳናችሁ የአለ አሁን ላይ በዱላ በፓስተሩ ነው አለቀ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችንም ፈራጃችንም አዳኛችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 🤗😊😊 የእናንተስ ? እ በሬ ላም ወለደ የሚል ምንፍቅና የምትከተሉ አይይ በሉ ዝም ብላችሁ ጨፍሩ ደንሱ እና በኋላ አማላጅ የአልከው እንደ ፍጡር የአየኸው በኋላ ፍርዱን ሲሰጥህ ያኔ ይገባሀል አሁን ላይ ስጋህ አሸንፎ ነፍስህን ስለጣለው በኋላ ይገባሀል
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጋጉቻለሁ መጽሐፉን እስከ ማነብበው መምህር የብርሃን እናት ፍቅር በልባችን ይጻፍልን
@geletawbogale3764
@geletawbogale3764 2 жыл бұрын
ማንበብ ጥሩ ነው። እኔ የዲያቆን ብርሃኑ አድማስን ሃሳብ እጋራለሁ። በመጽሐፉ ላይ አለ።
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ 2 жыл бұрын
ለምንድነው ለመረጃ የምትዘገዩት? ስለ ዳቆን ሄኖክ ኋይሌ ምን ይባላል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥለኝ ረቡኒ😍🙏🙏🙏
@ተመስጌንአምላኬ1234
@ተመስጌንአምላኬ1234 2 жыл бұрын
መምህራችን ለኛም ለስደተኞች ላኩልን ዳቆን ሄኖክ ኋይሌ በእውነት የብርሃን እናት ዘመንህን ትዳርህን ትባርክልህ 🙏🙏🙏
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
መምህርየ በእውነት ላተ የሚሆን ቃለት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@betelhem9651
@betelhem9651 2 жыл бұрын
Amen amen amen wude❤🙏
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
@@Goodthing1009 እና መን እያልሽ ነው ካንቺ በፊት አቆው አለሁ
@jebessakidist5181
@jebessakidist5181 2 жыл бұрын
መፅሐፉን እስክናነብ በጣም ነው የቸኮልነው ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ጊዜህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ላንተ የተገለፅ የእመብርሃን ፍቅር ለኛም ይገለፅልን🙏🙏
@mulubirhanuhaile1366
@mulubirhanuhaile1366 2 жыл бұрын
የድምፅ የምሥል ጥራቱ አንደኛ...ሙሉውን ደሞ ብታሳዩን ብዬ ተመኘሁ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@ተመስጌንአምላኬ1234
@ተመስጌንአምላኬ1234 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ክብር ለብርሃን እናት ለድግል ማርያም 💞ለኔም ላኩልኝ ወይም አስቀምጡልኝ 💞💞💞🙏🙏🙏
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
Henok hayle ya agelgelot zemnhe yebarek
@meriroha
@meriroha 2 жыл бұрын
Thankyou MAYA MEDIA
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 жыл бұрын
ግሩም እግዚአብሔር ይመስገን
@menbereketema6507
@menbereketema6507 2 жыл бұрын
Memerachen ye agelegelot zemene yebarekeleke
@abebatube6227
@abebatube6227 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 жыл бұрын
መምህሬ
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 2 жыл бұрын
ለመግቢ የተጠቀማችሁት የሙዚቃው ጃስ ነው ምነው ክራርና መሰቆአችን የት ሄዳ ነው?መፅሀፉን አንብበን ለሕይወት ያድርግልን።
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
30:00-31:00 👏ምርጥ አገላለፅ
@dessalegntizazu3010
@dessalegntizazu3010 2 жыл бұрын
Amen
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Amen Kelehiwoten yesemalan 🤲🇪🇹
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ጠፋህብን እኮ
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው 2 жыл бұрын
እኛ የት እናግቸው እረ ወደ ሳውዲ ላኩልን 😥
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው ውጭ ላለነው
@kiduethio8862
@kiduethio8862 2 жыл бұрын
እኔ በእናንተ አስተያየት አለቀስኩ እስኪ እያነበባችሁ ልቀቁልን😪
@جنهاسفاو
@جنهاسفاو 2 жыл бұрын
ቃላሄወት
@TG19948
@TG19948 2 жыл бұрын
Ejig ketikit 1gnawoch 1du Diakon HENOK HAILE.
@tarikud1715
@tarikud1715 2 жыл бұрын
👏👏👏👏
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
Bruk hunu😍😍😍
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Yet enagegnew metsifun
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
ምን አለበት ነመግቢያውን ዝብላችሁ ከምታጫጩ የመዝሙር ክላሲካል ብታደርጉበት???? መቼም የዲ/ ሔኖክ ኅይሌ ተማር አደላችሁ አደል??
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 45 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 65 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
♦️ፓስተሩ ፓስተር እናት አባቱን ትቶ በኦርቶዶክስ ተጠመቀ♦️
1:25:02
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
"ዘመኗን አፈራርስና ባሮጌ ስሞቿ ጥራት" ኤልያስ ሽታሁን
4:27
ተጓዥ ኪነ-ጥበባት Teguadz Arts
Рет қаралды 852
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 45 МЛН