የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሌንጮ ገመቹ እና አኒስ ጋቢ | MAYA Maya Media Presents

  Рет қаралды 119,304

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሌንጮ ገመቹ እና አኒስ ጋቢ | MAYA Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 248
@abyssiniaproductionofficia
@abyssiniaproductionofficia Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በኦሮምኛም ሆነ በሌላ ቋንቋ የሚዘፍኑ የምንወዳቸዉ ዘፍኞችን በአማርኛ ቃለ መጠይቅ ሲደረግላቸዉ እንደኛ ሙዚቃ ቋንቋ ሆኖልን ሙዚቃቸዉ የሚማርክ ቋንቋዉን ለማንናገርና ሰዎች ትልቅ እድል ነዉ ከአድናቂዎቻቸዉም ጋር በስፍት ይደርሳሉ ሌኖጮ ትችላለክ አንደኛ💚💛❤️
@kaleabkifle9042
@kaleabkifle9042 Жыл бұрын
What do you say
@sabamegerssa4919
@sabamegerssa4919 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ስርአታችሁን ቋንቋ አጠቃቀማቸው እንዴት እንደሚያስቀና በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ምርጥ ኢትዮጵያውያን
@ferdosjemal2353
@ferdosjemal2353 Жыл бұрын
አረ ሌንጮ ዋው በመጨረሻ አፈካቹት እኮ ቋንቋውን ለማናውቅ ግን ደሞ የሙዚቃቹ አድናቂ ለሆንን ሰዎች ምርጥ አጋጣሚ ነው ይመቻቹ
@iamethiopian2257
@iamethiopian2257 Жыл бұрын
ከምርጥ ጓደኛህ ጋር ለወሬ ስትቀመጥ፣ ይህን የመሰለ ምርጥ ቆይታ ይኖርሃል😍
@biniseifu3085
@biniseifu3085 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ኢትዮጵያውያን አቦ ይመቻቹ አዝናናቹኝ 😂 👏🏽👏🏽👏🏽
@dualworldhd2631
@dualworldhd2631 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁለታችሁ ግን ተጣምራቹ ደና ነገር አንጠብቃለን
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
Wow 🤩!! I do not know these amazing human beings until I came across to this wonderful interview. I love them 😍! ስርዓታቸው ጨዋታቸው ቋንቋ አጠቃቀማቸው እውነትም ኢትዮጵያን ነቸው:: I love ❤️ love love the poem "ፖንት የገዛው ለታ" 🤣 🤣 🤣 genius!! ሌንጮ የወላጅ አምጣ ታሪኩ shows how funny his mom and dad’s were. No wonder where he got his sense of humour from! Keep it up guys!
@bizuneshnegash7312
@bizuneshnegash7312 Жыл бұрын
አኒሶ እዚህ ደርስክ ማየት በጣም ደስ ብሎኛል ከ አስራ ምናምን አመት በሃላ አየሁክ አስላ ፕሪ ነበር ማውቅህ
@mehonabren6814
@mehonabren6814 3 ай бұрын
Wow, am very excited! Thanks!
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ Жыл бұрын
ሌንጮዬ አይናፋር ነህ አረ አትፈር ፈታ ብለህ አውራ የኔ ምርጥ😂🤣🥰
@yesufabduOrom
@yesufabduOrom Жыл бұрын
RESPECT Qeerroo👍
@Aberatade671
@Aberatade671 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ። የሌንጮ ዘፈኖች እና ድምፅ በጣም ነው የሚማርከኝ። ሁለቱንም ቋንቋ ስለምችል የግጥም ይዘት እና የዜማ ችሎታ በጣም ነው የሚገርመኝ ትክክለኛ የአርት ሰው ነህ አድናቂህም ነኝ እናም በሌላ ስራ እጠብቅሀለሁ።
@Fact1-o6
@Fact1-o6 Жыл бұрын
Ijoollee Oromoo, Ijoollee Itiyoophiyaa😍 ጠባቡ የብሔር አጥር ውስጥ ያልተወሸቁ ሁለቱ ወጣቶች 😍 Jabaadhaa💪 biyya keenyaas naannoo keenyas numatu guddisa.
@b2atube503
@b2atube503 Жыл бұрын
Kannatami kadhattuu
@TeshomeHordofa-tf7ve
@TeshomeHordofa-tf7ve Жыл бұрын
@@b2atube503 አንድ ኦሮሞ አማርኛ ስናገር እትዮጽያዊ ፣ኦሮምኛ ስናገር ብሄርተኛ የምትል አንተ ትል ሰዉ መጀመሪያ እትዮጽያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ተማርና ተናገር፡፡
@rosina5198
@rosina5198 Жыл бұрын
እርጋታህ ደስ ይላል የኢሊባቡሩ ፈርጥ ሌንጮዬ
@yonathanemu4467
@yonathanemu4467 Жыл бұрын
ye Oromo fert naw ye Abaa gedaa lij 100000 Oromo
@tibebbewketu2417
@tibebbewketu2417 Жыл бұрын
ወሎ ዩኒቨርስቲ ሁለቱንም አውቃቸዋለሁ ።ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው።
@ashenafiabere3557
@ashenafiabere3557 13 күн бұрын
Big respect yemir betam🙏
@kidistbe6018
@kidistbe6018 Жыл бұрын
ታምራቹ የምር ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት 🥰🥰
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ጥሩ ቆይታ ነበር ❤ ሻይ ሳጠጡ ቆሎ ሳትበሉ ይሄን ሁሉ ካዝናናችሁን ብጠጡማ ሆ 🙈😁😁
@yonathanemu4467
@yonathanemu4467 Жыл бұрын
ye Oromo lij wotet enji lela aysflgewm yehe konjo hizb
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
@@yonathanemu4467 ዘረኛ ሰውን በግድ ዘረኛ አታርጉ ጨጨባ ሀሬ
@elsaabera3837
@elsaabera3837 Жыл бұрын
@@hanlove412 ሆሆሆ
@lidyataye8308
@lidyataye8308 Жыл бұрын
አዎ የኔ ነው እግዜር ያንተ አያድርገው እንጂ ምን አይነት አባት እና እናት ናቸው በእውነት ይገርማል ደሰ የሚል ነበር ቆይታችሁ
@yonathanemu4467
@yonathanemu4467 Жыл бұрын
ye chewaw Oromo hizb lij naw:: Oromo endhe naw. lijochachin tenzelazlew adelem yemyadgut bahal yalen sim sreat yalen hizb nen ende amhara lik aydelenm
@lidyataye8308
@lidyataye8308 Жыл бұрын
አንተ ነገሩን ወዴት ወሰድከው አሁን እኮ ነው በደንብ ያስተዋልኩት
@lifeonmenorlemen632
@lifeonmenorlemen632 Жыл бұрын
Well come guys desi setiluu bayee esin egatan ture waqaa 🥰💐
@lensa3719
@lensa3719 Жыл бұрын
ሁለታችሁም፣ምርጦች፣በርቱ፣በርቱ፣በርቱ፣በር ቱ ፣በርቱ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@kalkidanh6617
@kalkidanh6617 Жыл бұрын
❤❤❤ሌንጮ ምርጥሰዉ nice voice and good sense of humor and mentality እዉነት የመምህር ልጅ 😍😍
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit Жыл бұрын
ግን እንዴት ላሳየው ፓንት የገዛው ለታ .......ሃሃሃሃ....so funny!! ገጣሚነትህን አለማድነቅ አይቻልም...ስራዎችህንም ጭምር...በርታ ሌንጮ good luck!!
@ela.4k
@ela.4k Жыл бұрын
አቦ የማያ ባልደረቦች አምለሰት ቴዲአፍሮ ኢትዮጵያ ናቹ ከልባቹ እቺናት ኢትዮጵያ እነ ሌንጮም አክብራቹ መታቹ ያሳለፋቹትን ስላጫወታቹን እናመሰግናለን ምርጦችናቹ😘😘😘😘
@samiyamohammed807
@samiyamohammed807 Жыл бұрын
Wow betam tamralachuh mirt ethiopiawi🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonathanemu4467
@yonathanemu4467 Жыл бұрын
mirt ethiowi is a stupid saying that’s used by amhara. they are Oromos by blood and Ethiopians by nationality
@hagerfiker3621
@hagerfiker3621 Жыл бұрын
Maturity at its best, thank you!
@saadishow1554
@saadishow1554 Жыл бұрын
Wow baay'e namati toltuu ijoollee kenya nuf jiradha
@chuparoginchi
@chuparoginchi Жыл бұрын
ሙሉ ሰዎች ❣️🇪🇹
@hafizmo3480
@hafizmo3480 Жыл бұрын
Lenchoo and Anis, thank you for doing this interview in Amharic, humble and humanistic. Can't wait to visit Illubabor during my next visit, will risk it to see the people that brought up such a decent human beings (accounting for editing :) ) Rooting for you guys
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ❤❤❤
@abduteyib2432
@abduteyib2432 2 ай бұрын
You guys you have no idea how much i love u!!!
@worshiptube3135
@worshiptube3135 Жыл бұрын
አኒስ በቃ አስገርመከኛል ደጋግሜ እያየው ነው ደስ ምትል ሰው ነህ❤❤❤(
@chuniilove591
@chuniilove591 Жыл бұрын
Wow ❤️ 💕 💖 what lovely diskesh I love it both of you smart young qubee generation ❤️ 💙 ♥️
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
የምር የልብ ወግ 👌👌
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ደስታን ያምጣልን ውድ የሀገሬልጆች 👍👍👍👍👍
@ZerubableSintayhu
@ZerubableSintayhu Жыл бұрын
አኒሰ ሌንጮ ደሰትላላቹ በርቱ ይመቻቹ❤❤❤
@pomimii
@pomimii Жыл бұрын
wowww lenchoo fi aniis long live we love 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@emuarega5225
@emuarega5225 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ በዚሁ ቀጥሉ
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
Anis ye theatrical art asmtere leencoo ye theatrical art BA musician nchew proud of u
@mirajdavechannel4170
@mirajdavechannel4170 Жыл бұрын
አላቅህም ነበር ደስ ብሎኛል ስላወኩ። ሌንጮ ይመችህ
@richrahel9775
@richrahel9775 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ በጣም ድምፅህ ያለ ሙዚቃ ራሱ አንደኛ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ Жыл бұрын
ምርጦች ትችላላቹ ይመቻችሁ❤❤😍
@hawwiin3442
@hawwiin3442 Жыл бұрын
Woooow hedduu bareedu!!
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ጫወታችው
@henokkassaye6828
@henokkassaye6828 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ጨዋታ
@kirubelkifle132
@kirubelkifle132 Жыл бұрын
Look this is what artistic people be, you need not have a fixed flow of ideas must see language as it is a language. They see the art in it Singing in ormoifa for Amharic only speaking is a blessing,you are real artists
@saraarega2171
@saraarega2171 Жыл бұрын
አራዶች ናችሁ በጣም ነው የምታምሩት
@abebagoda5842
@abebagoda5842 5 ай бұрын
Leccoyee yena mert❤❤❤
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 Жыл бұрын
ደስ ይላሉ ሁለቱም ያስቃሉ😂😂በርቺ አሚ👍
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 Жыл бұрын
Real artists. Keep it up the Good work
@edenworkueden5363
@edenworkueden5363 Жыл бұрын
ምርጥ የኦሮሞ ልጆች ኑሩልን እንወዳቹልን።
@fanuelmulugeta1547
@fanuelmulugeta1547 Жыл бұрын
no ye ethio lojoch
@sinafikishtena8065
@sinafikishtena8065 Жыл бұрын
የኢሉ ልጅ ከዘረኝነት የፀዳ የአራዳ ልጅ ነዉ
@weziraismaiel6725
@weziraismaiel6725 Жыл бұрын
Take it easy you’re a great singer! L’écho👏👏
@God_is_always_with_me
@God_is_always_with_me Жыл бұрын
You both are great... Mohammud & Solomon Deneke!!
@ናኑ
@ናኑ Жыл бұрын
ሚጣፍጥ ወግ❤
@sagniman2331
@sagniman2331 Жыл бұрын
Leencoo koo❤️❤️🥰አቦ ስታምሩ ❤️🥰
@robashow7614
@robashow7614 Жыл бұрын
Jabadhuu sanyiikoo 🥰🥰🥰
@aderajewtilahun5583
@aderajewtilahun5583 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ልጅ ነው።
@namaofii-kp9jb
@namaofii-kp9jb Жыл бұрын
nice programme keep up it specially Lencho is hero!!
@zewdentertainment7305
@zewdentertainment7305 Жыл бұрын
Keep a good work guys !!👌👌🎺
@rasalex2005
@rasalex2005 Жыл бұрын
My girl luv this dude i see why. He a cool dude. Respect 🙏
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
des sitilu ሌኖጮ ትችላለክ wow 💚💛❤
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
He is not Amhara. Both are not. They are Oromo ❤💚❤️
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
@@nunu7353 I see and thinking the big picture here - I see them as humans and Artists. I admire their talent, ሌንጮ has a great voice. nu nu, you go low, I go high. አገራችን በሠላም ትኑርልን 💚💛❤
@sanyii.hachalu.hundessa3559
@sanyii.hachalu.hundessa3559 Жыл бұрын
baga nagaan dhuftan qaqaliwan Kenya 😍😍😍
@emuarega5225
@emuarega5225 Жыл бұрын
both of you talanted ethiopian hero ,
@NadiraSufiyan
@NadiraSufiyan 4 ай бұрын
Hedun sekabja sejaladha lencho gamachu wahedu sira ena❤❤❤❤❤❤❤❤
@saradesta2075
@saradesta2075 Жыл бұрын
ሌንጮ ሰወደው
@fitihbirhanu6899
@fitihbirhanu6899 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም
@mebratudemma9857
@mebratudemma9857 Жыл бұрын
I really like them both
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 3 ай бұрын
0:30 beautiful intro 😊
@malefia-music
@malefia-music Жыл бұрын
Golden voice!
@HanaHana-lh2nt
@HanaHana-lh2nt Жыл бұрын
ሌንጮ የሆነ ቀብረር ምትላት ነገር ደስ ስትለኝኮ ❤
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 Жыл бұрын
ማናቸው ደስይላሉ አይቻቸው አላውቅም ጎበዝ ናቸው
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ Жыл бұрын
ቋንቆዉን በልሠመመዉም የህንልጅ ሠወደዉ ተምረለችሁ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ማን እንደሆናችሁ አላቅም ምናልባት ዘፈን ስለማልሰማ ይሆናል።ግን ደስ ስትሉ እሚያስደስት ጊዜ ነበረን።
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
They are Oromo singers
@abebalema4080
@abebalema4080 Жыл бұрын
wow des setelu abo sagaleen kessan bayyee bareedadha
@sekinasekina4479
@sekinasekina4479 Жыл бұрын
ስታምሩ
@ethio-muller2328
@ethio-muller2328 Жыл бұрын
ምርጦች👏👏👏
@madijams3122
@madijams3122 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@shimelesl7854
@shimelesl7854 Жыл бұрын
ዛሬ ነው ያወኳችሁ ብቃት ያላችሁ ወጣቶች እንደሆናችሁ ታስታውቃላችሁ በርቱ
@nunu7353
@nunu7353 Жыл бұрын
Be Oromo ena lelaw mahabrseb Betam yetawekalu
@ehram306
@ehram306 Жыл бұрын
Dhuga bayee namatii toluu lamanuuu
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
ልንጮ በጣም ጫዋታ አዋቂ አሟቂ ነው
@wello446
@wello446 Жыл бұрын
gitmua betam new yetemechechign betam des tilalachihu
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 Жыл бұрын
Wow betam des bilogn new yechereskut tamralachu
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
የሁለቱንም ዘፈን አላቀዉም በርግጥ ግን አኒስ ባለፈዉ የአሊ ቢራን ገመቹ የሚለዉን ዘፈን ከባንድ ጋር ሲጫወት በጣም አስደንቆኛል 👌
@EliyasNura
@EliyasNura Ай бұрын
Lenccoo❤️❤️❤️😘🙏
@emebetwoldegebriel3495
@emebetwoldegebriel3495 Жыл бұрын
woww des tilalechu
@jerusalemtemsgen2976
@jerusalemtemsgen2976 Жыл бұрын
ሌንጮ ሲያወራ ራሱ ድምፁ😳😳😳😳🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ወይኔ እሄ ልጅ ያቺ ነዉ አባቢ የታመታ ነበር ነብስ ይማር
@abebechhaphtamu-ds5vc
@abebechhaphtamu-ds5vc Жыл бұрын
Ulfaadhaa kana caalaa hojii baay'ee isinirraa eegna
@fraolmerkeb5236
@fraolmerkeb5236 Жыл бұрын
😯 Anis ye Gebi Edao lij nw ende Gabin father siadamitew nw mawqew Wow
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
When he singing he is fanny face 😍. I like he's voice
@ikramsadik9300
@ikramsadik9300 Жыл бұрын
Anise your voice wow setawra erasu
@wubalemtashe434
@wubalemtashe434 Жыл бұрын
Lenco betam new yame wadike
@liueliue6206
@liueliue6206 Жыл бұрын
ስርአታችሁ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
@financepedirectorate6962
@financepedirectorate6962 Жыл бұрын
btam des tilalachu, specially lencho chewanetih btam yaskenan
@tew39
@tew39 Жыл бұрын
Yeha lij yanchie nw it's betam so funny 🤣 😆 😂 😄
@muhemusa244
@muhemusa244 Жыл бұрын
Aniso fi leencokooye
@jotare6971
@jotare6971 Жыл бұрын
የኔ ሌንጮ በጣም ነው የምወድህ ባሌን ነው የምመስለው ❤
@hanasamson1107
@hanasamson1107 Жыл бұрын
Yene mirtoch ትዝ አለኝ የጥንቱ ፍቅርርርርር
@Teddyafro1546
@Teddyafro1546 Жыл бұрын
ምርጥ ናቹ በርቱ
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 28 ( BY BRUNO )
41:37
Awra Tube
Рет қаралды 85 М.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 27 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Ghion TV /  Amhara News - Ethiopia - ዘመቻ 100 ተራሮች
36:26
Ghion TV Multimedia
Рет қаралды 36 М.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3 МЛН