meaning and usage of "so" in amharic

  Рет қаралды 236,036

Maraki English with abi

Maraki English with abi

3 жыл бұрын

A fast way to learn English is here for you. watch all the videos to get a good start and get confident in your ability to speak listen and read.
በቀላሉ እንግሊዘኛን አሁኑኑ ተማሩ የማውራት የመስማት ችሎታዎንም ያሳድጉ የትም ለሚጋኙ ሰዎች ቀላል እና አስተማሪ ሆኖ የተዘጋጀ።
American አክሰንቶችን በቀላሉ ልመዱ ُbasic American accent's rules
• Video ​​​​​
አለባበስዎን መግለፅ እና ከልብስ ጋር የተያያዙ እንግሊዘኛዎችን አሁኑኑ ይማሩ maraki English with abi
• Video ​​​​​
what`s English እንግሊዘኛ ምንድን ነው
• Video ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል 3፣ present continuous በጥልቀ እንመልከት
• Video ​​​​​
ክፍል 1 past tense, present tense, future tense ምንድን ነው።
• Video ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል 2፣ Simple present tense በጥልቀ እንመልከት
• Video ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል 4፣ Future tense በጥልቀ እንመልከ
• Video ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል5፣ Simple past tense በጥልቀ እንመልከት
• እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል5... ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል 6፣ past continues በጥልቀ እንመልከት
• እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ... ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል 7፣ Telling stories
• እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ... ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል 8፣ እራስን ማስተዋወቅ self introduction
• እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ... ​​​​​
እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል 9: By and with
• እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ... ​​​​​
10: the true sense of present perfect.የሆነን ነገር
• 10: the true sense of ... ​​​​​
11: "mind" ሃሳባችንን ማይንድ በሚልው ቃል መግለፅ
• 11: "mind" ሃሳባችንን ማይንድ... ​​​​​
12.offer and request in amharic
• 12.offer and request i... ​​​​​
13: አድናቆትን በእንግሊዘኛ መግለፅ Learn how to compliment a person in English with abi
• 13: አድናቆትን በእንግሊዘኛ መግለ... ​​​​​
14: የ Ever እና የ Never አጠቃቀም
• 14: የ Ever እና የ Never... ​​​​​
15: የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "have" አጠቃቀም
• 15: የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "ha... ​​​​​
16: Part 2 የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "have" Negative አጠቃቀም
• 16: Part 2 የ እንግሊዘኛ ዋና... ​​​​​
17: Present perfect continues tense
• 18: Present perfect co... ​

Пікірлер: 550
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
መምህሬ እንደዚ ቢያስተምሩኝ ኖሮ ዛሬ ስደተኛ ባልሆንኩ ልክ እንዳንተ ምርጥ ባይሎጂ መምህር ነበረኝ ትምህርቱ በጣም ይገባኝ ነበር ሌሎቹን ሳብጀክት በፈጣሪ እርዳት እየተንደፋደፍን ኮሌጅ የደረስኩት ሀገሬ ስገባ ትምህርቴን ማሻሻል ስለምፈልግ ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለው ዳውንሎድ ስላደረኳቸው በኤድፎን እያዳመጥኩ ስራዬን የምሰራው እረፍት ሲኖረኝ ደግሞ እያየሁ ከባባዶቹን እፅፋቸዋለው በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እውቀቱን ያብዛልክ 🙏🙏😘
@user-ux7ot6jh2u
@user-ux7ot6jh2u 2 жыл бұрын
ይሄንን ኮመት የምታነቡ እድሁም ቲቸር ካነበብከው ፕሊሥ የእግሊዘኛ መናገር ልምምድ የምትወስዱበት አጋጣሚካለ ተባበሩኝ አዳምጣለሁ ግን ለመናገር ልምድ ይላል ቲቸር እረጅም እድሜ ማሽአላህ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
አቢዬ እንክዋን በሰላም መጣክ እንዳተ ያለ ብዝት ይበልልን አንተንም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ዘረህ ይብዛ ወንድሜ!!
@sonymax9699
@sonymax9699 2 жыл бұрын
Really you are a good teacher
@mcell1734
@mcell1734 2 жыл бұрын
Thank you abi and maraki🙏
@se7141
@se7141 3 жыл бұрын
The way you teaching us is amazing !!! We are lucky to have a teacher like you on KZbin
@sisaytube258
@sisaytube258 3 жыл бұрын
Betam
@zemedeandarge4176
@zemedeandarge4176 3 жыл бұрын
I'm so happy to learn English from you. your teaching approach is unique. stay blessed until next class
@abebebirhanu5845
@abebebirhanu5845 2 жыл бұрын
You are so amazing. I like the word "SO"
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
great!
@zufanetesfaye8894
@zufanetesfaye8894 2 жыл бұрын
አቢ ምርጥ ሰው ፀጋውን ያብዛልህ ቅንነትህን አይንፈግህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
Thank you for your kind words.
@zenashbesrat7491
@zenashbesrat7491 3 жыл бұрын
እደው ዲስ ላይክ የምታደርጉት ምን ሆናችሁ ነው ? መልካም አስተማራ ነው እዲገባን የሚጥር ያለውን ሳይሰስት የሚያስተምርን እደው በቃ ተባረክ እግዚያብሔር ይብዛልህ
@meskeremhundessa805
@meskeremhundessa805 2 жыл бұрын
አቢዬ እግዝአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ባለዉለታዬ ብየሃለዉ
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
You're so welcome Meskerem!
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 3 жыл бұрын
Woooow በጣም የሚገባ Eniglish dess yemil እናመስግናለን💚💛❤️
@saratashoma6578
@saratashoma6578 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ ልዩ ሰው ነህ ሀገርህን በእውቀትህ አገልግለሀል እውቀት መስጠት ትልቅ ስጦታ ነው
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
Amen! same to you!
@tutukatube7626
@tutukatube7626 3 жыл бұрын
ቢሰሙክ አትጠገብም አብሮክ ያለዉ ልጅ ጎን ልቀመጥ 😳👌👍👍👍😍❤❤😍
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
በጣም ይመቻል
@halimanesru2288
@halimanesru2288 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቢ በጉጉት ነው የምጠብቃው ትምህርትህን ከጀመርኩኝ ገና ወር እንኳን አልሞለኝም ግን ውይ ሲመች አቦ ይመችህ ለውጤን ራሱ ብትል ምናው አስር አመት ሙሉ ትምህርት ቤት ስመለለስ አንተ አንዷን አመት እንኳን አስተምረሀኝ በነበር ብቻ ቃል ዬለኝም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ
@desalegnmat1627
@desalegnmat1627 Жыл бұрын
I am so happy your teaching style. God bless you
@selamawitgrmay7168
@selamawitgrmay7168 3 жыл бұрын
I'm from Eritrea. I love your teach thank you so much.
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም እናመስግናለን
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 жыл бұрын
I am so glad to be a part of this interesting channel. 🙏
@adresmola5909
@adresmola5909 2 жыл бұрын
ፈገግታህ ብቻ ራሱ እንድንከታተል ያደርገናል በጣም ጎበዝ መሻአላ አላህ ይጠብህ በደንብ ስለምታስረዳን እናመሰግናለን
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 3 жыл бұрын
Am so happy to be your student! የዋሌ አኔን ይነቀኝ በሳቅ እንባዬን እየጨረስኩ ተማርኩኝ you gays so sweet!
@zematube8985
@zematube8985 2 жыл бұрын
This is a unique approach to learn English.I wish we could have learn this way in elementary school .
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
appreciate it!
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
you are a good teacher with your smile tank you
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
i really love it so happy to learn with you
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ይባርክህ እድሜና ጤና እውቀትና ሰላም ኣብዝቶ ይስጥህ❤🎉
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 10 ай бұрын
Ameen!!!!!!!
@weinshetadgeh7834
@weinshetadgeh7834 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የማስተማር ዘዴህ ግልጽና ማራኪ ስለሆነ እንግሊዝኛ አልችልም ብዬ ነበር አሁን ግን እድሜ ላንተ እችላለሁ በዚሁ ቀጥል ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@abrehetmebrhatu9454
@abrehetmebrhatu9454 3 жыл бұрын
አቢ wow በጣም ነው የማስተማር ችሎታህን ያደነኩት በጣም ጎበዝ ነህ ስታስረዳ በጣም ብትንትን አድርገህ ነው የምታስተምረው አምላክ እውቀትህን ያብዛልህ በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xq2wp3jj7k
@user-xq2wp3jj7k 3 жыл бұрын
God plasing you thank you my thecher is very epirtant seme thanig to day leseen
@amalmal2826
@amalmal2826 3 жыл бұрын
I am so happy. Because you are my teacher. 😊 I mean on KZbin 😊..
@geniblessed3668
@geniblessed3668 2 жыл бұрын
Wow oh is great lessons so thanks for you and your friend. 🥰🥰
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
you are welcome
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 3 жыл бұрын
ዘመዶቼ ወንድማችን ለኛ እየደከመ ነው። እንዲቀጥልልን ከፈለግን ላይክና ሼር ደግሞም ሰብስክራይብ ማድረግ አ ን ር ሳ።
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
በትክክል
@firaolfaber5123
@firaolfaber5123 Жыл бұрын
This true bro
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 жыл бұрын
Let’s encourage this handsome visionary instructor 👨‍🏫 thanks a lot
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምትገርም ጥሩ ሰዉ ነህ። ሰዉ ለመሰዳደብ ለማጋደል የሚጠቀምበትን ለወገኖችህ መልካም እያደረግህ ስለሆነ በጣም አመሰግንሃለሁ።
@Mercy3887
@Mercy3887 3 жыл бұрын
After watching his video, let's encourage him at least by liking. Keep up bro!
@dglmaryamwahsey510
@dglmaryamwahsey510 3 жыл бұрын
I.m So. Great Class Thank you So Much See you Next Class l.am very you help God Bless you!!!
@firaolfaber5123
@firaolfaber5123 Жыл бұрын
Thank you abi you are amizing
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
You're most welcome. Thank you for your continued support, Firaol.
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
I’m so happy to see you. I’m so happy ! because today my birthday. I’m so happy to learn English from you. I don’t have license ,so I can’t drive Thanks my best teacher. So ,say hi yohala .😄
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Great job!
@judijesus5181
@judijesus5181 2 жыл бұрын
እምትገርም ድንቅ አስተማሪ በእውነት ይገባል
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
you're welcome!
@kindhuntegegn2975
@kindhuntegegn2975 3 жыл бұрын
I an so happy learn with you
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 2 жыл бұрын
You Lefty you really do good job you are amazing. 100%
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
We've got a lot of understanding from you, you're a great teacher and smart, thank you very much God bless you.
@Wwefightinh
@Wwefightinh 3 жыл бұрын
I am proud for you so I want will meet you , p/s send me your phone #
@workeago426
@workeago426 Жыл бұрын
እንዳተ ቅ ንቁ መምህር ቢኖረን ኖሮ የት በደረስንነብር እቢዬ ተባረክልን እድሜና ጤናእ መኝልሀለሁ ኑርልን አቢ የኛ
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
Worke thanks as always for the infinite amount of love you give me. thank you thank you thank you
@merontekeba3887
@merontekeba3887 3 жыл бұрын
I am so happy to have a smart teacher.
@berhanetefera7943
@berhanetefera7943 3 жыл бұрын
ሀሎ ሀሎ በጣም መልካም ስራ እየሰራህ ነው ተባረክ !!!!! ሚድያውን ግደለው ፣እረደው፣ስቀለው አፈናለው ከሚሉት ነጥቀህ ለዚህ ጥሩ አላማ በመጠቀምህ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል thank you so much God bless!!! አንዳንዴ ድምፅህ ስለሚያስተጋባ የምትለው በደንብ አይሰማም እባክሀን ከተቻለ አስተካክለው ከትልቅ ምስጋና ጋር እንዳንተ ያለ ልበ ቀና ያብዛልን
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
ሰብ አድርገኝ ወንድም በማርያም 🙏
@misganawdamtew605
@misganawdamtew605 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክፉ ነገር ይጠብቅህ. የሆንክ ሱስ ነገር ነህ..........
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Amen same to you!!!
@yedenekaltaye8475
@yedenekaltaye8475 Жыл бұрын
I'm so happy to be your student..
@sisaymamo539
@sisaymamo539 2 жыл бұрын
What an amazing teacher!! You are spoon feeder
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
Wow, thank you!
@endalkkebede6858
@endalkkebede6858 3 жыл бұрын
ብሮ አቦ ተመችቶኛል እየተማርኩ ነው ።ፍሬሽ ነኝ
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 жыл бұрын
Hi abi nice to see you again omg Helen nage H2 yasetemarkage wow am so excited your are wonderful man 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@etsegenettseganeh2609
@etsegenettseganeh2609 3 жыл бұрын
you Teach me well so l understand you are bast !
@muaztrading6408
@muaztrading6408 3 жыл бұрын
I am so happy..... Best teacher of the year 👌👌👌👌
@efesondawit9995
@efesondawit9995 3 жыл бұрын
WOW AMAZING LESSON. THANK YOU
@henokmelaku5390
@henokmelaku5390 2 жыл бұрын
አቦ ፈታ ያልክ አስተማሪ ነህ ይህ ነው ለኛ የሜያስፈልገን አቦ
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
Thank you for your support!
@positiveenergy6603
@positiveenergy6603 3 жыл бұрын
I am so happy to have ya as a teacher.
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
Thanks a lot for your help. You are doing a great job!
@mebratyared4367
@mebratyared4367 2 жыл бұрын
Betam gobez neh edmen tienan yesteh🙏🙏🙏🙏
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
Amen
@jenbriemolla5471
@jenbriemolla5471 3 жыл бұрын
You are an amazing teacher. Really thanks for your ability.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
So nice of you
@tsigegebrekidan4351
@tsigegebrekidan4351 3 жыл бұрын
Such beautiful lesson, nurilen abo
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Glad you liked it!
@redietderebe9564
@redietderebe9564 3 жыл бұрын
I'm so happy to know you abi & to be your student Thank you so much!!
@merkinabraham601
@merkinabraham601 3 жыл бұрын
I am so happy to be with you I am so happy to work with you
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
"so" happy to see you both back, great lesson as always and very entertaining as well. this is like a show for me, that i eagerly waiting for. thank you for all that you do Abi. keep it up and stay smiling🥰🥰
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
good seeing you too,thanks once again sisu.
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
@@marakienglishwithabi8159 🥰🥰
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 3 жыл бұрын
Thanks maraki
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 3 жыл бұрын
ምርጥ አስማሪ ባለክ ላይ ይጨምርልክ እናመሠግናለን በጣም በርታልን
@user-to4uy7wu4v
@user-to4uy7wu4v 3 жыл бұрын
Bless you brother,you are so wonderful
@eteneshdemessie8334
@eteneshdemessie8334 3 жыл бұрын
አቢ እግዚአብሄር ይባርክህ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ እንግሊዝኛን በግልፅ ለመናገር ድፍረትን ኮንፊደንስ አግኝቻለሁ ብዙ ጊዜ መናገር ጀምሬ እልጨርስም ነበር በመሃል እዚህ ጋ እንዲህ ይባላል እዴ ? ወይስ አይባልም? እዚህ ጋ ይሄ ይገባል ወይስ እይገባም ከዚህ ሁሉ ባልናገርስ ቢቀርብኝ በማለት ንግግሬን ሳልጨርስ አቆም ነበር አሁን ግን እራሴን በሚገርመኝ መልኩ አፌ ተፈታ እሳሳታለሁ ብዬም በፍፁም አልፈራም ትምህርትህ በጣም ግልፅ ያለ ነው
@ema3852
@ema3852 3 жыл бұрын
Let's start talk in English
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 3 жыл бұрын
abi even me so thanks
@luamtesfay9191
@luamtesfay9191 3 жыл бұрын
Me to Abi konjo
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲቼር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏
@kidistemirea4668
@kidistemirea4668 3 жыл бұрын
You teach me well, so I understand. Thanks bro
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 жыл бұрын
I am so happy because good job
@oumer8158
@oumer8158 3 жыл бұрын
Thanks teacher Abbi I'm happy to learn with you . you are best teacher ever 💝
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Happy to hear that!
@umerbegashaw9034
@umerbegashaw9034 3 жыл бұрын
I'm so proud of you. You changed my life. And then you have best friend.
@yozeall8028
@yozeall8028 3 жыл бұрын
I am so happy You videos
@tishalaraya3771
@tishalaraya3771 Жыл бұрын
Where you a teacher before? Really I appreciate the way you teach ,it is so perfect
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
Yes, thank you so much.
@sjdire1498
@sjdire1498 Жыл бұрын
I am so happy to notice that my beloved English insructor Abi is leftie. 😂🥰❤😉😍
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
Yes, I am a leftie. Thank you for the kind words.
@rebkabelete8095
@rebkabelete8095 3 жыл бұрын
I learn a lot more Abiye
@gigilemma1294
@gigilemma1294 2 жыл бұрын
thanks abi you are a good teacher
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
i am more than gratefull!!
@frey2383
@frey2383 3 жыл бұрын
Thank you so much keep up very good job
@saba3701
@saba3701 3 жыл бұрын
Wow it's very good lesson I learned a lot thank you so much my brother.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Glad to hear that
@yordanoskifle711
@yordanoskifle711 3 жыл бұрын
Thank you so much God bless you
@dont3222
@dont3222 3 жыл бұрын
I prefer the informal but simple “Me too” than the formal “So ... I.” However, I appreciate you for dedicating your time to teach us.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Fair enough!
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 3 жыл бұрын
@@marakienglishwithabi8159 መምህር እኛ ስነናገር እንግሊዝኛችን አንደ አማርኛችን ነው እንዴት አድርገን የአነጋገራችን እናስተካክለው።
@helentesfamariam580
@helentesfamariam580 3 жыл бұрын
God bless you my brother and your family god bless❤️❤️❤️❤️💕💕😍👍
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 3 жыл бұрын
Emigerm yemastemar chilota tebarek abo
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
I am so happy to be one of your students.
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 3 жыл бұрын
So I believe u strongly Thanks teacher
@lijthagayye2403
@lijthagayye2403 Жыл бұрын
Oh my God! l don't know how to thank you🙏broye ❣️❣️❣️
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
thank you very much
@semegnbrowne3068
@semegnbrowne3068 2 жыл бұрын
tabareke wedema
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
thanks!
@ye2596
@ye2596 3 жыл бұрын
Thank you so much abi
@YessusaTN
@YessusaTN 3 жыл бұрын
Thankyou Abi I Expect many thing from u.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Thanks ! I appreciate that!
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 3 жыл бұрын
Thank you so much abi 🙏 keep your niice teaching.
@ema3852
@ema3852 3 жыл бұрын
Abichu you, are amazing, me i do. Thanks for the wonderful lessons, God bless you
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Glad to hear that
@kbrommebrhatom4042
@kbrommebrhatom4042 3 жыл бұрын
Thanks more about everything education my brother.
@birtukanbirhanu3166
@birtukanbirhanu3166 2 жыл бұрын
Your very patient teacher thanks
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
you are most welcome!
@aynalemkassay721
@aynalemkassay721 3 жыл бұрын
You are so kind and polit
@abeydeledabo3842
@abeydeledabo3842 3 жыл бұрын
Thank you so much Abi
@kiyakiyu768
@kiyakiyu768 3 жыл бұрын
I am so happy to watch your video seosin
@muluwereta3466
@muluwereta3466 2 жыл бұрын
I am so happy to transfer to me your positive energy. thanks!!!!
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
you are most welcome!
@user-ry8gy2dv8k
@user-ry8gy2dv8k 2 жыл бұрын
I am so happy your teaching is verry well.tanks so mach ab
@seaduafirasa5609
@seaduafirasa5609 3 жыл бұрын
Thank you so much!!!!!
@merkinabraham601
@merkinabraham601 3 жыл бұрын
I am so happy to be a teacher
@user-fk6mp9cs2s
@user-fk6mp9cs2s 3 жыл бұрын
ሠላም ትቸርዬ ሠሞኑን አልተከታተልኩህም ስራ ቢዚ አርጎኝ እኳን ደና መጣህ ብያለሁ ተባረክልኝ የኔ ቅን🌹❤
@helenbokre9223
@helenbokre9223 3 жыл бұрын
Ewnetm maraki betam gobez astemari neh GBU🙏
@fasika7102
@fasika7102 2 жыл бұрын
God blessed you
@nestiyersaw4944
@nestiyersaw4944 2 жыл бұрын
I'm so happy to watching your video
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
great, we are happy that you are happy!!! (* I'm so happy to watch your video)
@nestiyersaw4944
@nestiyersaw4944 2 жыл бұрын
Thank you for correcting me
English Conversation; Learn while you Sleep with 5000 words
3:01:48
Zen English
Рет қаралды 25 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 33 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Learn English in 3 Hours - ALL You Need to Master English Conversation
3:08:59
Learn English with EnglishClass101.com
Рет қаралды 6 МЛН
before and ago/ ከዚህ በፊት እና በፊት
28:44
Maraki English with abi
Рет қаралды 56 М.
Adjectives (equal comparison)/ቅጽል (እኩል ንፅፅር)
37:47
Maraki English with abi
Рет қаралды 45 М.
ስለ ያለፈው አቀላጥፎ ማውራት/how to talk fluently about the past
25:37
ሁልጊዜ የምንጠቀማቸዉ ንግግሮች
23:15
Maraki English with abi
Рет қаралды 60 М.
Present  perfect
44:48
Maraki English with abi
Рет қаралды 159 М.
አፍራሽ አ/ነገሮች ላይ የምንጠቀማቸው ቃላት
30:34
Maraki English with abi
Рет қаралды 54 М.