ሜካፕሽ አያምርም አብሬሽ አልሄድም ታሰድቢኛለሽ አለኝ ~ ኩሉን እስከ ጆሮዋ ነው የተቀባችው ~ ለእሷ ብዬ አልሞትም

  Рет қаралды 93,468

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

Күн бұрын

​‪@-temsalet6234‬
ተምሳሌት -- 0933389097
ፍሬ እና ቅዱስን ለማግኘት KZbin link
/ @kidufre9787
‪@khelot‬
‪@rohemedia‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ebstvWorldwide‬
‪@seifuonebs‬
‪@fanisamri4394‬
‪@MAHIKIDVLOGS‬
‪@MikoMikee‬
‪@fetadailyanalysis‬
‪@AbelBirhanu‬
‪@NetsebraqMedia‬
‪@habeshaStudio-123‬
‪@nebilnur1‬
‪@FegegitaReact‬
‎‪@BrexHabeshawi‬

Пікірлер: 608
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 жыл бұрын
ልጅቱ ግን እራሷን ከፍ ከፍ ታረጋለች ይቅርታ ቢልሸ ትልቅ እነት ነወ እጅ ዝቅ ማለት መሰለሸ
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s 2 жыл бұрын
ትገርማለች
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
eko yehonech neqez neger demoko ezi ley bcha adelem bzu gze semchatalew yehone beqa eswa tefelagi konjo namn new arga mtasbew stabesach btaq noro yqrat xeyaqi tlq new gn she don't no
@HhHbb-dy5de
@HhHbb-dy5de Жыл бұрын
😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😊😊😮😅😊😊😊😅😮😮😮😅😅😊😊😅😮😮😅😅😊😊😅😮😮😮😅😊😅😮😅😊
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
እፍፍፍየ ፀጋውን ያብዛላችሁ የመዳም ስራ አድግሞኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ 🤣 ልጁ ግን ሲያሳዝን ኧረ በእመብርሀን ኧረ በማሪያም ሲል ያሳዝናል 🙏 ተምሳሌት እና ክህሎት ቻናላችሁን በጣም የምወደው ጥዶቹ በሙሉ ባለ ማህተቦች ናቸው 🙏🙏🙏💚💛❤️👈 ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
ምን ትመሥላለች ወሏሂ ኢደዛሬ ሲቄም አላቅቅቅቅ ኢሡ ግን ምርጥጥጥ ነው ልጂቷ ደግሞ ከኛ ቤት ያለችዉን ድመት ትመሥላለች
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@mamo4699
@mamo4699 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 2 жыл бұрын
😂😂😂
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
ትክክል የወንዱ እርጋታ ደግሞ ማርያምን ያምራል ትላለች ክፍት
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 жыл бұрын
ፂም የትዳር መስፈርት አይሆንም
@user-fi3gv9ep2v
@user-fi3gv9ep2v 2 жыл бұрын
ኣይጥ ምን ትመስላለች ክብር ይኑርሽ ለፍቅረኛስ ብታለቅሺ ይቅርታ ብትጠይቂው ምን ችግር ኣለው ሲጀመር ልጅትዎ ፍቅር የላትም ምን ኣይነት ገጣኸጥ ነሽ ክብር ቢስ
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
ጅል ይቅርታ ስለጠየቀ ትንሽ አድርገሽው ነው የምታስቢው ማዋረድሽ ነው እንዴ ጅል የይቅርታ ልብ ስላለው እራሱ ጀግና ነው አንቺ ከብት
@davidcp889
@davidcp889 4 ай бұрын
Thank you brother
@MesiZTewhdo
@MesiZTewhdo 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ እህታለሜ ትንሽ አረጋ በይ ቆንጂዬ ባል ነው ያለሽ አንችም የልጂነትና ያለማወቅ ነው አበደ አበደ የሚያደርግሽ አስተውይ መስቀልሽ እምነትሽ ጥሩ ነው ጸልይ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂጂ ትህትናን እርጋታን ትጎናጸፊያለሽ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 жыл бұрын
እኛን ቀልዱብን ግን በፈጠራችሁ የእግዚአብሔርን ሰም በከንቱ አትጥሩ ማርያምም መቀለጃ አይደለችም እባካችሁ !!!!
@swettswett7021
@swettswett7021 2 жыл бұрын
ልጁ ትግስቱን ወደድኩት 😂😂🥰😂😂😍😍😍
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስው ነዉ!!!!!
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
ቀላል ንግግር እዚጋ እሞታለሁ ራሴን አጠፋለሁ አልልም ማላደርገውን ነገር አለ እኮ!ወንድ እንድህ ቆፍጠን ርጊት ቁጥብ ሲሆን የምራል።እሷ ወይ አታምር ወይ አታፍር ቀዥቃዣ ገቢያ የወጣች ፍየል ነው ምትመስለው
@amechioloveamechiolove3110
@amechioloveamechiolove3110 2 жыл бұрын
Betekikele new yegeletshat
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
በጣም ፈርዶበታል መቸሉን ይስጠው ሲየዝን
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@abresh12e34
@abresh12e34 Жыл бұрын
Commentun kayew bwala lik nw yemetalgn tnx
@moonebrahiem2788
@moonebrahiem2788 2 жыл бұрын
ማርያመን መቀለጃ ነዉ እንዴ እንደ ፈለጋቹ ማርያመን የምትሉ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጥሽ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ሁሉም በሚባል እየማሉ ይጫወታሉ ግን እዴት እረ ሸም ነዉ ተመካከሩ ሰዉ የሚያምንበትን እምነት ሲያስከብር ነዉ ኤጪ
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
ከምር አበዙት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አናደውኛል የእናታችንን ስም እኮ በሷ ዱቄት ሆይ 😒ድመት 🐈መሳይ
@misrakemulatu6841
@misrakemulatu6841 2 жыл бұрын
እኮ ሁለት ቅራቅቦ ለዱቄት በእናታችን ስም ይቀልዳሉ በማይቀለደዉ ዝንጀሮ ዉሾች ናቸዉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@misrakemulatu6841 እኔ የሚገርመኝ ቻናሎች እራሱ ምን አይነት እንግዳ ማቅረብ እንዳለባቸው ማሰብ አቁመዋል ሁሉም ነገር ቆሻሻ ለብር ብቻ ሆነ ሥራ ሁሉ መምረጥ ቀርቶ ደህና ነገር 😒
@user-qw7sv4le4h
@user-qw7sv4le4h 2 жыл бұрын
ዋሽታቹ ማርያም አትበሉ አንኳን ዋሽተሽ እውነትሽ ብሆንም ፈጽማቹ አትማሉ ይላል መጽሐፍ ቅድስ በተረፈ ቆንጆ ናቹ🙏
@user-fk7qh5eg7u
@user-fk7qh5eg7u 2 жыл бұрын
በትክክል ማቴ ምዕራፍ 5 ሙሉውን አንብቡ በፍፁም አትማሉ ነው እሚባል እውነት እውነት ስለሆነ
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 2 жыл бұрын
_የች እኳን ፍቅርኛ ጓደኛም አሆን እዴት ያሳብዳታል ክብር ይኑርሸ ሰታስጠላ_
@TtTt-tz5ox
@TtTt-tz5ox 2 жыл бұрын
እውነትም ጉረኛ ነገር ናት
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c 2 жыл бұрын
ረሂማየ በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርግኘ
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c 2 жыл бұрын
ወደቤቴ ጎራ በይና
@hayutube3677
@hayutube3677 2 жыл бұрын
አትንቀልቀይ ልጁን አክብሪው ወንድ ልጅ ከምንም በላይ ክብር ነው የሚፈልገው
@AliMohammed-sk6lu
@AliMohammed-sk6lu 2 жыл бұрын
ወንድየው ምርጥ ሰውና አሳቢ ነው ትክክለኛ የወንድ ልጂን ባህሪ ነው ያለው ረጋ ያለ እንዳንተው ያለች ይስጥህ
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q 2 жыл бұрын
በቃ ሰጠው እኮ ምነው ልታፋታው ነው እንዴ
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 жыл бұрын
ይህን ማኛ የሆነልጅ ይች እብድ መያዝዋ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል
@user-lb9yw2zl5u
@user-lb9yw2zl5u 2 жыл бұрын
ኣረ እባጋቹ የህን ቭድዮ ብጣም ያስጠላ ከሃይማኖት ወጭ ኣለባበስ የሄ ገፅ ሜካኣብ በእግዚኣብሄር ፊት ሓጥያት ነዉ ሰለዚ ወንድሜ በጣም ትሕትና የተሞላነዉ ፀሎት መፀለይ ኣለብሽ እህቴ በእዉነት።
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 жыл бұрын
እፍ እረ እረጋበይ ልጂቷ በጣም ቀዥቃዣነገር ናት ሚስኪን ልጁ አሳዘነኝ
@fratoliweyessa3781
@fratoliweyessa3781 2 жыл бұрын
የህፃናት ጨዋታ ማየት የተሸለ ነው እነዚህን ልጆች ከማየት...........ተምሳሌት ብላችሁ እንግዳ ስትጋብዙ ለማህበረሰቡ ምሳሌ ይሆናሉ በማለት ቢሆን የተሻለ ነው፡፡ ምንድን ነው አሁን ከናንተ እምንማረው
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 жыл бұрын
ሴቱ እኮ አብዷል ምላስ ነው የለቀቀብን እስከ እርጋታ አለባበሰ ከወንድ እንማር ይህ የምትመኪበት ገላ ነገ አፈር ነው ራቁትን መሄድ ሀይማኖት አይፈቅድም ንስሃ ገብተሽ ተመለሽ
@mesiadugna2273
@mesiadugna2273 2 жыл бұрын
አልቃሻ ሆኖ አደለም ያለቀሰው ለፍቅር ነው ይቅር የሚል ሰው ደሞ ትልቅ ሰው ነው አንቺ አትረቢም
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂 ልጁ አሳቀኝ
@user-eo5sw4td8d
@user-eo5sw4td8d 2 жыл бұрын
እናተ ማርያም በዚህ የተቆሸሸ አለባበስና ሜካብሽ ማርያምን አትጥሪ ኤጭ ስታስጠላ አግባብ በሌለዉ ስሞን አትጥሪ ገባሻ እራቁት
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x 2 жыл бұрын
ይህ ደግሞ በጣም ነው የሚያሣዝነኝ😢😢💔ፈጣሪ ይጠብቅህ ውዴ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
Betam Mariyamn
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
😂😂😂
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-to7gx5lx5r
@user-to7gx5lx5r 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Semermohammed
@Semermohammed 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@eyarustube9545
@eyarustube9545 2 жыл бұрын
ወይ መሀላ ምነው እመቤታችን የዱቄት መነስነሻ አደረጋችሆት የዛሬወቹ አልተመቹንም ልጁ ምንም አይል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እኮ ደጋግመሽ እሱ ነው የሚጠይቅ የምትይው ምን ችግር አለው
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
ውበት ሓሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች ። መ-ምሳሌ 31=30 ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት እህት ዝምብለሽ ተመለሽ በእነት ስነ ስርዓት ትላለች አንችም ስነ ስርዓት ያዝ ወንድሜ በእነት አንተም እግዚአብሔር ፋር ትላለህ እና ምከራት አንተ ትንሽ ጥሩ ነህ
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 жыл бұрын
ታላቅ እህቱ ናት ወይስ ፍቅረኛው ናት ደነዝ ናት በድንግል ማርያም ትቀልዳለች።ነገ በጥፊ ብላው ትሄዳለች😁😂
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
😉😄😜
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 2 жыл бұрын
እረ ወድያ አትገቢውም ጌታን ለፍቅርኛሽ ክብር ይኑርሽ አክብርይው ስትዮ ምነው በግድ አገት ላይ ገመድ ካልከተትክ አልሽ ሆ 😂😂😂😂😂😂
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 2 жыл бұрын
እረ ኮሜንት ክክክክክክክ
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
እራሷን በጣም ነው የካበችው አድቀን ጥሎሸ ይሄዳል
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮዎ አለባበስሽ ያስጠላል እህቴ አስተካክይ ወንዱው እረጋ ያለ ነው
@amechioloveamechiolove3110
@amechioloveamechiolove3110 2 жыл бұрын
Weye mekape teteyalesh
@user-vb5oj2xi7b
@user-vb5oj2xi7b 2 жыл бұрын
እደዛሬ ሥቄ አላቅም እነዚህ መግባባት ይቀራቸዋል ጎበዝ አልሞትም አለ 😂😂😂🤣😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ያያቿል ግን አ 😒 ወደፊት ልጆቻቹ እንግዲህ ይሄ ነው ታሪካቹ ውርሳቸው 🥲😏የልጁ quality ግን 100%👌አንደኛ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ይብዙቹያያሎ
@user-vt1gx7ju1y
@user-vt1gx7ju1y 2 жыл бұрын
አረ እኔ ግራ ገባኝ ማነዉ ጠያቂ እራስዋ ትሞታለህ ተደጋጋም ይቅርታ ይጠይቃል ትላለች እራስዋን ከፍ ከፍ ታረጋለች ልጁ ግን ትግስቱ በስም ኣብ 🙏🙏🙏💝💝💝💝ባይዘወይ የፍቅር ኣምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ🙏🙏
@aaysih693
@aaysih693 2 жыл бұрын
ሲጀመር ልጅቱ እደህፃን ነውየማረጋት
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 2 жыл бұрын
ወይኔ መቅለብለብ እረጋ በይ አቤት ወንድሜ ጥናቱን ይስጥህ ወላሂ ይቅርታ ስለጠየቀሽ አወረደሸው ማለት ነው እንደ ምን ትመስሌለሸ
@azegoyoutube.4233
@azegoyoutube.4233 2 жыл бұрын
ውይ ዛሬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ልጁንም አሳቀቅሽው የሆንሽ ልጅ ነገር
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
በጣም ሴቶች ሲፈቀሩ መከራ ቱ ክክክክ
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ትርታዬነኝየናቷናፍቂ
@ትርታዬነኝየናቷናፍቂ 2 жыл бұрын
ልጁ ውብ ፀባይ አለው እሷ ግን አውዙ ቢለሰህ ነው ፀባይዋ እጭ ቀልቃላ ሴት ያስጠላኛል እረጋ በይ እደ
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ለፕራክ ማሪያምን ትያለሽ አይ ዘድሮ መአቱም የበዛብን ለዬህ ነው
@user-vg7it7nq6p
@user-vg7it7nq6p 2 жыл бұрын
ማን ስለሆንሽ ነው የሚሞትልሽ ንፍጣም ስታስጠላ በጌታ ማርያምን ጌታን መቀለጃ ንፍጥሽን አስመጥጪ መጀነሪያ
@solyanasoli2121
@solyanasoli2121 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣✌️
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
አረ አሪፍ ኮሜንት
@fifiademase6687
@fifiademase6687 2 жыл бұрын
Ere besak🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hasnadebebe7982
@hasnadebebe7982 2 жыл бұрын
ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅነትነው. ግን ያውቅሽ መስሎሽ ከሆነ ታሳስተሻል
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e 2 жыл бұрын
ወንዱ ሙሉልብስ ለብሶል እሶእርቃኖን ጉድ ጉድ አያርጂም
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥሽ
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
ከአንድ ወር በኃላ ምን አለች ትላላቹ እንደ እርብቃ ተፈታን እወቁልኝ ማለታቸው አይቀርም😁😁
@user-hj8us5ir8o
@user-hj8us5ir8o 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ክክክክ
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 2 жыл бұрын
ውይኔ ይህንይመስልልጂ ምነው አሳቀቅሽው እህቴ ግንለምን እደው ይህንፕራክ ያጥፍው አቦ ያረቢ እደው በስቆቃ አለቀልጁ እህት ልጁን ስላሳቀቅሽው በጣምነው ቅርያለኝ ውነት
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 2 жыл бұрын
ልጅየው ምርጥ ነው ሁሉን ቻይ ልጅቱ ግን ብዙ ማስተካከያ ያስፈልግሻል
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 жыл бұрын
ተምሳሌት@እስኪ ከዚህ ምንእንማር አሁን የእሱ አለባበስ በሚገባነው የእሷእርቃኗን ጥላ አርሴቶች እህቶቼ ቢያንስ እራሳችሁን ሽፍኑ በጌታ ምንይባላል ይከአሁን ተርጋጊ የርጋወተት ቅቤይወጠዋል ትላለች እናቴ ሜካብ አትቀቢ እግዚአብሔር የስጠሽ ይበቃሻል
@esmaaelmdm9681
@esmaaelmdm9681 2 жыл бұрын
ምስኬን የተቸገር አፍቃሪ አንተን አየሁ አላህ ያስቺልህ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
😂😂😂😂eko Marr Yetechegere
@user-sl3vr9kc6y
@user-sl3vr9kc6y 2 жыл бұрын
የተቸገረ 🙄🙊🤣🤣
@msfozi8789
@msfozi8789 2 жыл бұрын
እስኪ ተለወጪ በየሄድሽበት እደውሻ ነው ምታረጊው ልጁን ፍቅር ክብር ነው አክብሪው አትናቂው የእውነት ፍቅርሽን አሳዪ አንቺ ይቅርታ ስለጠየቅሽ ስላለለቀሽ ተሸነፍሽ ማለት አይደለም ለፍቅር ሲባል ስንት ነገር ይኮናል የልጁ ፍቅር ብቻ ነው ጎልቶ ሚታየው ሲያወራ የእውነቱን እደሆነ ያስታውቃል መጀመሪያ አክብሪው የየሚዲያው አታመነጫጭቂው ቀሽም ቢገባሽ ፍቅር ከምንም ይበልጣል
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b 2 жыл бұрын
ወይኔ ምንም ሳይገባኝ አለቀ ወይኔ የመዳም ቅመሞች ተጂለን ቀረን ክክክክ
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 2 жыл бұрын
የምር በጣምነው ያሳቀኝ ልጁ ሚሰኪን
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 жыл бұрын
ፍቅር የሚሉት ነገረ እደሚያፈቅርት ስታቅ ክክክክክ እደፈለገችሁ በቀጣይ ሳምት ተፋታን ብላቼሁ እዳትቀሩቡ እኔ ከሁሉም በላይ የሚያዝናናኝ እንደ ድነቅ ልጅች የለም ምድርን ጋጣ ወጣ እኛ ላይ ሙድ ይዝዛል
@masaratebraha4693
@masaratebraha4693 2 жыл бұрын
እንካን በውሸት እውነትሽ ቢሆንም ማርያምን አይባልም ምክንያቱ መፅሓፍ ቅዱስ አትማሉ ተብሎ ተፅፋልና።
@ekram1241
@ekram1241 2 жыл бұрын
ወይኔ ቆይ ግን ጤነኛ ሰዉ አታቹ ነዉ ድንቄም ተምሳሌቶች 😬😬😬
@amhiara
@amhiara 2 жыл бұрын
😢🤓😂
@MsNexus
@MsNexus 2 жыл бұрын
ክክክ አይ ፍቅር መጫዎቻ ሆነ እኮ ምን ይሻልናል አይ እንድህ አይነት ሴቶች ናችሁ ምታሰድቡን ሚድያላይ እየተቀረፁ መጃኛል ምን ይሉታል ደግሞ ማርያምን እያላችሁ የእመብርሀንን ስም መቀለጃ አታድርጉት ስርአት ይኑራችሁ ለእመነታችሁ ክብር ስጡ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 жыл бұрын
ተጃጅለው አጃጃሉን 😏😏😌
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 жыл бұрын
ዝግት ያርግሽ አድፍሬ ልጅ ማሸማቀቅ እረ ይድፋሽ ውይ እደው ወልጅ መሆኔን አታስጠይኝ
@alemmesi1849
@alemmesi1849 2 жыл бұрын
አረ የምር አስጠላሽ ማርያምን ማርያምን አገላታሻት እኮ ላንቺ ብራክ ማርያም ምን አስጠራሽ ደግሞ ከበር አድርጊዉ ልጁ ግን በጣመ ንግግሩ ደሥ ይላል አትጩሂ አላለም
@djbdh9100
@djbdh9100 2 жыл бұрын
የሆንሸ ደንቆሮ ልጁ ይበዛብሻል ልጋጋም አክብሪዉ ክብር ቢሰ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
እፃናትን ለምን ታቀርባላቹ ኤጭ እኛ ምንፈልገው የበሉ አስተማሪ የሆነ የፍቅር ታሪክ ያላቸውን ከነዚ ሰው ምን ይማራል ።አቀልዱብን ሚዲያቹን አታሳንሱ
@user-lq6mp9em1e
@user-lq6mp9em1e 2 жыл бұрын
ምንም ክብር የለሽም ፅናቱን ይሥጠው ስታሥጠላ ውይ
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
አረጋ ያለ ሴት ነው ደስ የሚለኝ ትንሽ እረጋ በይ እህቴ ልጁ አቤት ሠርዓትህ ወንድሜ
@dadasultantube6263
@dadasultantube6263 2 жыл бұрын
ሚስትየው ተርጋጊ ስታስጠይ አትመጥኝውም ቀልቃላ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
እረ ትንሽ አይደለም ብዙኅ ሠከን ትበል
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 жыл бұрын
ማርያምን ትላለች ደሞ እረ አስተውሉ ጎበዝ ምን ጉድ ነው
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 2 жыл бұрын
እና ታለቅሻለሽ ቢል ምን ጣጣ አለው የሆንሽ ብጣሻም ነገርነሽ ተራቀቅሽ እሳ በምድር ላይ እኔ ብቻነኝ ተፈቃሪ አልሽ በጣም ተለጠጥሽ ባታፈቅሪው ባታለቅሽለት ኑሮማ ኢስቲዲዮ ድረስ መጠሽ አትሽለጠለጭም ነበር ገና እሩቅ ሳትሄዱ የዚን ያህል መራራቅ ምን ሰኔ ለሆንሽ ነው የሚሞትልሽ ለወለደችው እናቱም ቢሆን አይሞትም እንኳን ለዳች አይነቱ ልጣጫም ብልጥ ብልጥ አያጫውትሽ
@fikremerahi287
@fikremerahi287 2 жыл бұрын
ማርያም መቀለጃችሁ ነች እዴ አስሬ ማርያምን ማርያምን ምንድን ነው
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
መታደል የጭዋልጅ ነህ በጣም ሜካብ ያስጠላል ዉነቱነዉ ክብር ይኖርሽ ለባልሽ
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m 2 жыл бұрын
ወይኔ የልጅ ትግሰቱ መልሶቹ በጣም ነው የሚገረመው 😆😆😆
@user-cr9xg8dr8q
@user-cr9xg8dr8q 2 жыл бұрын
እራስሸን ከፍ ከፍ ታረጊያለሺ ልጁ ይፀዳብሻል ይቅረታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሲቀጥል ትግስቱ እኛሴቶቺኮ እሚመቸነን ወዲ አይወዲልንም
@zahara4809
@zahara4809 2 жыл бұрын
ለልጁ ክብር ይኑርሽ ሰከን በይ ምላሳም
@merry2143
@merry2143 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን የምር ምትዋደዱ አይመስለኝም ምንም ልትናበቡ አልቻላቹም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
መስታወቱ ይምጣብኝ ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ የወጣትነትጊዜ አለመደማመጥ መናናቅ ባይጨመርበት ተምሳሌት ማለት ማለት ለሌሎች አርአያ መሆን ማለት ነው ።
@Meserttube893
@Meserttube893 2 жыл бұрын
እስካሁን አለህ አብረህ አድናቂህ ነኝ 😭🥺😌😁
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
እውነት ያሳዝናል አራግፎ ቢጥላት ጭራሽ ተሞላቃቀቀችበት በዛላይ ግልምጫዋ ቱ
@lemlemhagezom8561
@lemlemhagezom8561 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄👍
@eleletayemaryam2590
@eleletayemaryam2590 2 жыл бұрын
Edme kalabasalesh mendenaw meyabaslesh Bro yatashala yegabahal maryamen
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d 2 жыл бұрын
አራአ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ እና ይቅርታ ማጣያቅ እኮ ትልክነት ነዉ ልጅ ግን ጥሩ ነው የቅዱስንን ስም በቀንቱ አትትሩ
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 2 жыл бұрын
*ይቅርታ መጠየቅ አስተዋይነት እና ትልቅነት ነው *ላንች ስል እሞታለሁ ማለት ትርጉሙ ሙቸ እቀበራለሁ ማለት አይደለም ምነው ሙተህ ካላሳየህኝ አልሽ ላንቺ ሲል ብዙ መስዋት እከፍላለሁ እንደማለት ነው *እና ደግሞ እራስሽን ከሱ ያተሻልሽ እንደሆንሽ አትሰቢ እራስሽን አትቆልይ ይቅርታ ብጠይቂ የበለጠ አንቺ እንደምትወጅው ብታምኝ ምን ችግር አለው ካንች ያየሁት ቁንጅና ብቻ ነው ደግሞ እሱም ቆንጆ ነው አይተናነስሽም *ልጅየው ግን እሽ እሽ እያለ ሁሉን ችሎ ማለፍ የማይችል ቢሆን ኖሮ ውይይ አስቸጋሪ ልጅ ነሽ በዚህ ቪድዮ ላይ እንደተረዳሁት ልጅየው ግን ትለያለህ ወይ ባህሪዋን ያስተካክልልህ ወይ ከዚች በስብእናዋ የተሻለችውን ፈጣሪ ይስጥህ
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወንድሜ
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 2 жыл бұрын
ሚዲያ ላይ ከሚቀርቡ ጥንዶች እንደነዚ ደባሪ የለም፡፡ በተላይ እሷ ሁሉ ነገሯ ከጅምሩ ስትቀፍ የአመቱ ምርጥ ጅሎች ቢባሉ አይበዛባቸውም፡፡
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 жыл бұрын
ወላሂ ዘጉኝ
@bontuuambo3424
@bontuuambo3424 2 жыл бұрын
😅😅😅😅✌️✌️✌️
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 2 жыл бұрын
😂
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 2 жыл бұрын
ልጅየውን አይወክልም ከምር እሱ ሴት አልመረጠም እንጅ
@madinharapo8702
@madinharapo8702 2 жыл бұрын
ልጂቱ ግን በግናት ።ይቅርታመጠየቅ ውርደትመሰለሺእደ ይይቅርታየሚልሰው የታደለስዉነው ታወቅሺው።እሱነው እሱነው።እያለይ መለፋደድ ።ልጁግን አቤት ገናሲያዩት ጎበዝነው ።አንቺግን እልፍእልፍ አትበይ ልክእደሱ አደበተጣፋጪሁኚ አትጃጃይ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
ድሮም ተናግሬያለው ሴቱ ስላልተገረዘ ነውር የሚባል ነገር ትተዋል ቤተሰብ ያየኛል ብላቹ እኳን አታስቡም እዴ ለቤተሰቦቻቹም አስቡ ባለጌ ያሳደጋቹ ትባላላቹ
@user-tg6tj3jd2d
@user-tg6tj3jd2d 2 жыл бұрын
እህ ወንድሜ እሳት ጋር ነው የምኖርው የአላህ ምልግጥ ግጥ ያለች
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou Ай бұрын
ኸረ ክብር ይኑርሽ ራሶን ከፍ ታረጋለይ
@hananali7067
@hananali7067 2 жыл бұрын
Yekerta meteyek eko telikenet newu betam yemiyasafir neger aderegeshiwu ehite
@user-qy3iu7cj7p
@user-qy3iu7cj7p 2 жыл бұрын
ይቅርታ የሚለው በጣም የሰው ክብር ያለው ሰዉነው ስለዚህ ቅዱስየ ጎበዝነህ ቀጥልበት ጉረኛ ሴት ለወደፊት ጥቅም የላትም ጉዳጂ ስለዚህ አችም ይቅርታ ለመጠየቅ እና ትሁት ለመሆን ሞክሪ ይመስለኛል እራስ ወዳድነሽ
@tigisttigist7831
@tigisttigist7831 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰዳት ወድሜ
@nebiteklay8299
@nebiteklay8299 2 жыл бұрын
ቅድስየ ፅባይህ ይመቻል
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 жыл бұрын
አመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ የኔ ልዩ
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
እና ማወቅሺ ነውደ ባች ጥፋት እሡ ይቅር የሚልሺን እምትፎክሪው الجَنَّةُ غَالِيَةٌ ጀነ፞ት ውድ፞ ናት!! ከሰላሳ አመታት በፊት የመሬት ዋጋ እጅግ በጣም ርካሽ ስለ ነበር እድሜያቸውን የገፉ አዛውንቶች ያኔ እድሉ ተመቻችቶላቸው ሳይጠ፞ቀ፞ሙበት በማለፉ ምክንያት ዛሬ ላይ በፀፀት መንፈስ: "እኔኮ ያኔ በርካታ መሬቶችን መያዝ እየቻልኩና መግዣ ገንዘብም ሳላጣ እንዲሁ በከንቱ እድሉን አሳልፌያለሁ!!" በማለት ብዙ ጊዜ ሲያወሩ ይታ፞ያ፞ሉ። ምክንያቱም ዛሬ ላይ ትንሽ ስፋት ያላት የመሬት ክልል በመቶሺዎች ወይም በሚሊዮኖች እንጂ የማትገኝ በመሆኗ ነው!! ያንኔ ርካሽ እያ፞ለ፞ እድሉን ተጠቅመው በርካታ መሬት የሰበሰቡ ሰዎችን እንኒሁ አዛውንቶች ሲያደንቁዋቸውና ሲያወድሷቸውም ይሰ፞ማ፞ሉ። በመሬት ሰበብ ሚሊዬነር ሆነው ሲያዩዋቸውም የነሱን ቦታ ይመኛሉ!! •አሳሳ፞ቢ የሆነው ጉዳይ: "ይህ አይነቱ ክስተት ወደፊት ይደ፞ጋገም ይሆን!?" የሚለው ነው!! መልሱም፦ አዎ! ያውም እጅግ በጣም አስፀፃች በሆነ መልኩ ነዋ!! እሱም፦ መልካም ስራዎችን ለምሳሌ ያህል ፦ ተውሒይድ፣ ሶላት፣ ሶደቃ፣ ዚክር፣ ሌሎች ችግረኞችን መርዳትና የመሳሰሉ መልካም ስራዎችን፤ ሰዎች ዱንያ ላይ እያ፞ሉ፞ በቀላሉ ለመስራት ምቾቱም፣ አቅሙም፣ ብቃቱም እያ፞ላ፞ቸው፤ እነዚህን ስራዎች ንቀውና አሳንሰው በማየት ሳይሰ፞ነ፞ቁባ፞ቸው ነገ የቂያማ እለት ይመጣሉ። እዚህ ይንቁት የነበረው ስራ እዚያ ምን ያህል አጅርና ዋጋ እንዳለው ሲገለፅላቸው ደግሞ ጥግ የደረሰ ፀፀት ይሰማቸዋል!! በሁለቱ አስፀፃች ሁነቶች መካከል ያለው ልዩነት ሲብራራ ይህን ይመስላል፦ •ዛሬ ጊዜ የመሬት ዋጋ ቢንርም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችል ነገር አይደለም!! (ሊገኝ ይችላል)። •ይህኛው ሁኔታ ግን ከዚህ በጣም የተለየ ነው። ምክንያቱም፦ የመልካም ስራ ዋጋ በቂያማ እለት ግልፅ ሆኖ ለሰዎች ቢታ፞ይ፞ም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችልና የተዘጋ ነገር ነው!! •የመጀመሪያው ሰውዬ: «ዋ እኔ! መሬት ርካሽ እያለ ምነው ገዝቼ በነበር» በማለት ሲመኝ፤ •የቂያማው ሰው ደግሞ: (يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي) («ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ፡፡) ይላል!! ስለዚህ ወንድሜ! ዛሬ መልካም ስራዎችን ለመስራት ምቾቱና ብቃቱ ኖሮህ፤ ስራዎቹም ቀላል ሆነውልህ ስታያቸው እንዳትሸወ፞ድ!! የነገ የኣኺራ ዋጋቸውንም ርካሽ አድርገህ እንዳታስብ!! ይልቁንም ዋጋቸውና ምንዳቸው ከባድ ነው፤ ይህን የሚያውቁት የዱንያን ጠፊነት እርግጥ ብለው፤ ለነገው ዘላለማዊ ህይወታቸው በጥሩ "ኒይያ" የሚለፉት ናቸው። جعلنا الله وإياكم مِن عباده الصالحين و مِن رِجالِ أعمالِ الآخرة. አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከመልካም ባሮቹና ለዱንያ ሳይሆን ለኣኺራ ከሚነግዱት ቱጃ፞ሮች ያድርገን። (ከዐረብኛ ፅሁፍ የተወሰደ) ✍️አቡ ዐብዲላህ አስ ـ ሰለፊይ غَفَرَ اللهُ لَه ولِوالدَيهِ ولِجميعِ أُسْر
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
ይቅርታ ሰለጠየቀሽ ታዳ እራስሽን እድህ ትቆልያለሽዴ ወራዳ ስርአት የለለሽ አች ባጠፋሽው እሱ ለምን ይቅርታይጠይቅሻል ወርዳነሽ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ክረምት ስለሆነ ነው ያው ስራ ወፍ 🤣🤣 ጅል አይሙት እንዲጫውት አለች አያቴ 😂😂😂እኔ እኮ ዝጥ ያለ ሁሉ አራዳ ይመስለኝ ነበር
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mediefantaw468
@mediefantaw468 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ይቅርታ መጠየቅ መሸነፍ አይደለም
@ትግስትሹሚ
@ትግስትሹሚ 2 жыл бұрын
ማርያም መቀለጃችሁ ናት እንዴ ለዚህ ትርክምርኪ ወሬና ውሸት ብራንክ ምናምን በከንቱ ማርያምን አትበሉ
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 жыл бұрын
እውነትም እብድናት ሴትልጂ ስርአት ሲኖራትነው እርጋስትል በዛላይ እራሶን ትቆላለች ደግሞ አተብዙም ዝቅአትበልላት ሴትልጂ ስትፈቀር ጉራዋ መከራነው ቱ ሲቀጥልሜዳላይ ከመውጣታችሁ በፊት ተዋዋጡ እኮንለሰው ተምሳሌ ልኮኑ ለራሳችሁም አልሆናችሁ እሶ ዝብላ ጉራብቻናት
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነክ ወንድሜ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
@mekditub8749
@mekditub8749 2 жыл бұрын
ማሪያም መቀለጃ አደረጓት ኸረ
@laylasayed5809
@laylasayed5809 2 жыл бұрын
እሱግን ወላሂ ምርጥነዉ
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 2 жыл бұрын
ምን አይነት ነሽ የአላህ
@rahelrahel2285
@rahelrahel2285 2 жыл бұрын
ልጅትዋ ምንም ስራት የሚባል ነገር የላትም ሲጀመር ይቅርታ የትልቅነት ተምሳሌት ነው ምነው አቃለው አበዛሽ የሱ ይቅርታ ነው ፍቅራቹን ያቆየው ዱቄት
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ወይ ልጁ አሣቀኝ አልሞትም አልሞትም ይላል ጎበዝ ወንድ ነህ
@rebkselshi264
@rebkselshi264 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቀዥቃዤ ነች ሴት ልጅ እረጋ ስትል ኑው ልጁ ግን ኡፍፍፍፍ እርጋታው ደስ ሲል
@sdetegnwayetewahdolji861
@sdetegnwayetewahdolji861 2 жыл бұрын
የዛሬዎቹ ደግሞ ጭራሽ ገና ሳይግባቡ ነው የመጡት 🤣🤣🤣
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hayat4177
@hayat4177 2 жыл бұрын
😂አይጋቡም እኮ እኛን መቀለጃ አደረጉን
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
እሂን የመሠለ ልጅ ግን ተረግሞነው እንዴ እዝች ለይ ያወደቀው ልጅታ እውነት ለመናገር ስራአት የላትም:: ክብር የላትም ወይንም ደግሞ ያለፉት ክትባት አለ💉💉💉💉💉💊
@sheshe4202
@sheshe4202 2 жыл бұрын
አች አይደለም ለትዳር ለአዳር አኮኝም በዋቃ እንዴት እንዴት ነው እሚያደረጋት ሆ
@hanihani4932
@hanihani4932 2 жыл бұрын
ቦሃቃ ሁላ ማርያም የናተ መቀለጃ ነችዴ
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 жыл бұрын
ወንድሜ የኔ ቆንጀ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
🛑 ቀንቼ ነው የመታሁት/ new couple video/ 2022/2011
36:26
አንድ ለመንገድ
Рет қаралды 227 М.