mekdes hailu - wondeme

  Рет қаралды 625,138

wende1980

wende1980

Күн бұрын

Пікірлер: 361
@BetiTefe
@BetiTefe 11 ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ወንድሜ ትዝ ይለኛል ክብር ለውድ ወንድሞች ጋሻ መከታዬ ሁንልኝ ደህና❤❤❤
@ማርማርማር-ዐ7ቘ
@ማርማርማር-ዐ7ቘ 7 ай бұрын
Me too😭
@DesseGebre-fb6mw
@DesseGebre-fb6mw Жыл бұрын
አታምኑኝም ይሆናል ይህንን ምርጥ ሙዚቃ የዛሬ አምስት አመት በሬዲዮ ስምቸ ስፈልግ ኑሬ ዛሬ አገኘሁት ሰቀቀኔ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
😀😀እኔ ደሞ የገጠር ልጀ ነበረሁ እና ሙዚቃ ፊልም የሚባል አላውቅም ነበር ከተማ ነበር ትምህርት የምማረው እና ሙዚቃ ምምህር በጣም የወደኝ ነበር እኔ ደሞ ገና ልጀ ነኝ ሰለ ፈቅር አላውቅም የገጠር ልጀ ነኝ ሲጀምር ውሃ መቅዳት ልጀች መጨዋወት እንጀ ሌላ ነገር አናውቅም 2007ላይ ነበር ምምህር ሳረብሸ ሰበብ እያደረገ እኔን የመታኛል መቸም ይቅር አልለውም ግን አንደ ቀን አጋጣሚ ነው ቆይሚ ነበር ወደ ውጭ እያያሁ ሰበብ አደረጉ አንደትልጀ አሰወጣን ዘፈኖ አለን እኔ መቼ የሰማሁት ልዘፈን ልጀቱ ግን ይህን ሙዚቃ ዘፈነች እኔ ደሞ መከራዬን አሳነኝ አላህ ይሰራውን የሰጠው
@Temrikedir_022
@Temrikedir_022 6 ай бұрын
@sultanmohammed2553
@sultanmohammed2553 4 ай бұрын
አንድ እህት ብቻ ነው ያለቺኝ አባታችን ነው ብቻውን ያሳደገን በበረሃ ስደት, ያሳለፍነውን ውጣ ውረድ እሷ ብቻ ነው የምታውቀው እንዴት እንደምወድሽ አንድ አላህ ብቻ ነው የሚውቀው ባፌ ባልለውም እህቴ. አላህ ይጠብቅሽ ክፉ አያሰማኝ ስላንቺ Deer my little sister.
@halimaousman
@halimaousman 2 ай бұрын
አላህ በዱንያም ባኬራም ያስደስትልህ
@AbduramaanAbdulaziz
@AbduramaanAbdulaziz Күн бұрын
😢😢😢😢be strong😊
@zemzemalemu6254
@zemzemalemu6254 8 жыл бұрын
ዘወትር ከአይኔ ማጠፋው መከታ ከብርህ የሆነከው ወንድሜ የኔ ትዝታ ሠላም ሁን ጠዋት ማታ llove you my bro
@danimanhero8408
@danimanhero8408 5 жыл бұрын
የእህቴ ግብዣ ነው ሁለታችንም ስደት ላይ ነን ከተለያየን 4 አመታችን ነው ይህን ሙዚቃ ስሰማው እህቴ ትናፍቀኛለች እምባየ ይመጣል
@surafelalemugirma3292
@surafelalemugirma3292 2 жыл бұрын
wow ke 3 amet bhuala new ayehut ke 7 amet bhuala gn tgenagnachiu ahuns and lay nuchu ebakh kayehiw melslgn
@adisubantya9766
@adisubantya9766 2 жыл бұрын
የእህቴ ትዝታ ነዉ
@ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
@ሀዩቲነኝየጉራጌዋ Жыл бұрын
​@@surafelalemugirma3292 😂😂😂😂😂አሁንማ ይገናኛሉ አቺሥ አለሽ ወይስ የለሽም
@salahaldenjamal2754
@salahaldenjamal2754 6 ай бұрын
ስሜቱን አቀዋለው ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ
@MezgebuKasahun-zp8yn
@MezgebuKasahun-zp8yn 5 ай бұрын
አይዞን እኔም
@filifilawi1341
@filifilawi1341 2 жыл бұрын
ሓወይ ኢለ ይጭድር ሰማዒ ዘይብሉ ምስልኻ ሪሒቕኒ ብማዕዶ ተኸዊሉ ጢሒለ ይነብር ኣብቲ ሕሉፍ ዝኸሪ ምሳኻ ይኹን ሓወይ እቲ ላዕላይ ፈጣሪ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@faryoutube735
@faryoutube735 2 жыл бұрын
ኣይዘኪ/ካ ክብረተይ/ይ😥
@wezammedihin6946
@wezammedihin6946 2 жыл бұрын
Ayzoka ዛሓወይ
@merilove2057
@merilove2057 8 жыл бұрын
እኔ ወንድም የለኝም ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል ደስ ይለኛል
@ctgrd6897
@ctgrd6897 3 жыл бұрын
-,,
@addisnigusu2972
@addisnigusu2972 3 жыл бұрын
Ene wandim honishalew
@alexman5852
@alexman5852 Жыл бұрын
Enam yelegnm
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 5 жыл бұрын
ወንድሞቼ ክፉአችሁን አያሰማኝ ሁሌም ሲናፍቁኝ የማለቅሰበት ዜማ እናመሰግናለን መቅዲ
@FireMagarsa
@FireMagarsa Жыл бұрын
ታስቃናላቹ እኔም ሚናፍቀኝ ወንድም ቢኖራኝ ደስ ይላኝ ነበር😢
@SabaKflay
@SabaKflay 5 ай бұрын
ርግፍትድድድትደድትስፍቭይፍርድ
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 8 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ የሆነ ሙዚቃ ነው።
@itsmenani8285
@itsmenani8285 2 жыл бұрын
በስደት አለም ላይ ሆኜ በጣም የምወደውን ወንድሜን በአገጠም በሞት አጠውኝ እናም ሁሌ የምመለስ ይማስለኛ ይሄን ሙዚቃ ስሳማ💔😭
@beletukasa3647
@beletukasa3647 2 жыл бұрын
Ayizoshi 😭😭😭😭😭😭😭😭
@abougiti1452
@abougiti1452 6 жыл бұрын
ወንድም አለም ነብስክን በገነት ያኑረው የኔ ናፎቆት ሞትክ እንደ አዲስ ያንገበግብኛል 😭😭😭😭😭😭😭
@samiraanuwar6618
@samiraanuwar6618 5 жыл бұрын
Ayzogn mar
@hdhhdjdjdhdhhdjdjd5443
@hdhhdjdjdhdhhdjdjd5443 5 жыл бұрын
Abou ኣይዞሽ እህቴ
@ሜሪየቄራዋሜሪየቡንዬ
@ሜሪየቄራዋሜሪየቡንዬ 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@ሰላማዊትየአምሳለ
@ሰላማዊትየአምሳለ 4 жыл бұрын
እኔም ወድሜ ሞተብኝ 😭😭😭😭😭
@sadorteddy4204
@sadorteddy4204 2 жыл бұрын
Egzabher nebsun ymarew
@seamkavi7099
@seamkavi7099 11 жыл бұрын
Oh my god I really I feeling bad when I hear this song Because my sister is when I was Back home with her to come to U S A. She's given this songs to CD.& she was crying and I was crying to because I am really I love her to my sister it was four years a go and I can't not going still know to visit her yet. .& thank you very much Mekidi.....♡♡♡
@moludubai203
@moludubai203 7 жыл бұрын
አንድ ብቻ ነው ወንድሜ እሄን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ ይረበሻል ወንድሜ ለኔ የሂወቴ ፋናየ ነህ ሁሌም ሠላምህ ይብዛልኝ
@fekerfeker2512
@fekerfeker2512 7 жыл бұрын
Molu Dubai አይዛን፡እህት፡እኔም፡ወድሜአድነው፡ሰላም፡ያርግልን
@MaryMary-oc7yg
@MaryMary-oc7yg 7 жыл бұрын
Molu Dubai enam endachiwo nage 1 naw bro
@wedihaile1479
@wedihaile1479 7 жыл бұрын
enm endachi
@mekidesbekele3150
@mekidesbekele3150 3 жыл бұрын
Yenam endanche ande new
@Marufab73
@Marufab73 8 ай бұрын
My sister❤ sent me this😢
@sultanmohammed2553
@sultanmohammed2553 4 ай бұрын
You have a sweet sister
@burteeeerana4601
@burteeeerana4601 5 жыл бұрын
One of my loving brother died 2005,I always remember him and love him this song make me cry when I remember him 😭😭😭
@sadorteddy4204
@sadorteddy4204 2 жыл бұрын
Egzabher nebsun ymarew
@user_wege
@user_wege 10 ай бұрын
Be strong
@RAFAEL.A.R.T
@RAFAEL.A.R.T 10 ай бұрын
😢😢🙏🙏
@SabaKflay
@SabaKflay 5 ай бұрын
ግስረዱ​@@RAFAEL.A.R.T
@astuesrael897
@astuesrael897 4 ай бұрын
Ayzogn mamayeeee😢
@fenet8086
@fenet8086 2 жыл бұрын
ዘወትር ከአይኔ የማጠፋ መከታ ክብሬ የሆንከው ወንድሜ የኔ ትዝታ ሰላም ሁን ጠዋትም ማታ😍😘ለ ውድ ወንድሜ
@ሰላማዊትየአምሳለ
@ሰላማዊትየአምሳለ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ስንታየሁ አንተን አጥቼ መኖር ከብዶኛል ወንድም አለሜ እጎንህ አድርገኝ
@zddd5746
@zddd5746 3 жыл бұрын
አይዞን😥😥😥😥
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و Жыл бұрын
Tey endeh atebeye ere hulachinm kenachinin naw mintebkew
@elhamfantahun7245
@elhamfantahun7245 3 жыл бұрын
Just full of tear .... no word😍😍😭😭😭
@ናርዶስየማሪያምልጀ
@ናርዶስየማሪያምልጀ 7 жыл бұрын
ውይ እንደ ነው ወንደሜ ውይይይይ ስደት እንደቀን አይቸ ሳምጠግበው ከገሪ ውጣሁ ውንደሜ በአይኔ እስከማይህ ስላም ሁንልኝ የኔ ውድ ውንደሜ እወደህ አለሁ ሁሌም የምወደህ ከርታታዋ እህት
@begaimedertube1754
@begaimedertube1754 3 жыл бұрын
ayzosh ehtie egzyabher wendmshn beaynsh yasaysh
@fathmahalgdgdgdgdg9761
@fathmahalgdgdgdgdg9761 7 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ሙዚቃ ልብ ይነካል እኔ ሰሠማው ወድሞቸ ትዝ ይሉኛለል በጣም አለቅሣለሁ ከአድማሥ ማዶ ሁኘ
@nagousenagouse3000
@nagousenagouse3000 3 жыл бұрын
nuriliny my brother
@habeshawethemi9345
@habeshawethemi9345 Жыл бұрын
Uuufff manhu edene kamanem ena kamenem balye wodemhune yemewodhu😌 🥰
@hasnaphone8880
@hasnaphone8880 4 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ሁሌ ቀን በገባ 11አዳምጠዋለው ወንድሜን የማገኘው ይመሥለኛል ግንኮወንድሜ ከሞተ ዛሬ ሁለት ዓመቱነው ሥደት ወጥቼ ወንድሜን አጣሁት
@engidasetegn760
@engidasetegn760 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@estifanoslulie2513
@estifanoslulie2513 2 жыл бұрын
My beloved brother may your soul rest in heaven.
@hewangidey4009
@hewangidey4009 Жыл бұрын
ወንድሜን ካጣሁት 2 ወር ሆነኝ ለሱ ነበር የጋበዝኩት ይሄን ዘፈን ልክ ስንደርስለት አድገን እሱ አመለጠን ዮሀንስዬ ወንድሜሜሜሜ ትናፍቀኛለህ በጣምምም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስህን በገነት ያኑርልኝ የድንግል ማርያም ልጅ!!!!!መቼም የማረሳው የተረገመች ቀን 19/06/2015 ወንድሜን ያጣሁበት ቀን እውነት እራሱ አይመስለኝም የኔ ሁሉ ነገሬሬሬሬ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@yemsrach6823
@yemsrach6823 Жыл бұрын
አይዞሸ
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@senayitgabremichael678
@senayitgabremichael678 6 жыл бұрын
for all brothers!
@yehuhabesha5902
@yehuhabesha5902 6 жыл бұрын
this music remind me my sister, she always sing this music to me. I always ask her why she don't apply in idols. she don't have the interest even though, she has very good voice and i love that. Although not any more because she left this world by a disease.
@abeld7017
@abeld7017 Жыл бұрын
Feel bad for you bro
@baichekinabebaw8600
@baichekinabebaw8600 Жыл бұрын
I feel sad 4 U
@burtea3574
@burtea3574 8 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፈን ለኔ የተዘፈነልኝ እስኪመስለኝ ድረስ !!!!ወንድሜ የኔ ትዝታ ሰላም ሁን ጥዋትማታም
@abubakersemu1832
@abubakersemu1832 4 жыл бұрын
የታናሽ እህቴ ግብዧ ነው በጣም ነው የምወዳት ሳዳምጣት እንባየ ይመጣል
@nathansis2396
@nathansis2396 Ай бұрын
በርገርና አቮካዶ ጁስ ስጋብዛት ምትልልኝ Sister 😅
@ssewayefikirsew3700
@ssewayefikirsew3700 7 жыл бұрын
ወንድሞቼ የኔ ትዝታውቸ ናፈኴችሁ ባላችሁበት ስላማችሁን ያብዛው ጌታ
@siswodajo9377
@siswodajo9377 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን
@FikreBezabih
@FikreBezabih 9 ай бұрын
Glory to Ethiopia ❤
@yisuseifu6715
@yisuseifu6715 Жыл бұрын
My childhood song I always cry when listening this song I miss my childhood 😭😭😭😭
@stareyob392
@stareyob392 4 жыл бұрын
I miss you my little brother 😢 💙 💔 😞
@emuha5690
@emuha5690 2 жыл бұрын
I have no brother but I love this music ❤❤❤❤❤
@bigmistake6222
@bigmistake6222 Жыл бұрын
So am l have no sister
@FikrteAsresahgn
@FikrteAsresahgn 9 ай бұрын
የኔ ውድ መድም በጣም ነው የምወደው
@ambayeabebe6199
@ambayeabebe6199 9 жыл бұрын
Wow betam desi yemil mechem yemayirsa yewendim wileta alebigni betam kaqime belay yehon mekifel yemalichilew! Makid yeliben hulu new yalishiw
@haimanotebenebere7943
@haimanotebenebere7943 7 жыл бұрын
Ambaye Abebe ወዲሜ በጣም ነው የምወዲህ ስላም ይብዛ ልኝኑርልኝ
@ሂባየአላህባርያ
@ሂባየአላህባርያ 4 жыл бұрын
አንዲ ብቻ ወንዲም ነበረኝ ግን ምን ወጋ አለው ምተብኝ ታዳ የህን ሙዚቃ ስሰማ በጣም አለቅሳለው ወዲም ያላችሁ ታዲላችሁ
@susu-yf2dr
@susu-yf2dr 8 жыл бұрын
አንድ ወንድም ነው ያለኝ ግን በየቀኑ ይሂን እየከፈተኩ አለቅሳለሁ ወንድሜን ከራሴ በላይ እወዳዋለሁ
@seetmulu2966
@seetmulu2966 5 жыл бұрын
እኔ አንድ ነው ያለኝ የአባቴ ምትክ ለኔ ብዙ መፀዋት የሆነኝ ይዘፈን የኔ ጥሬ ነው ሁሉ ውድድ
@ritayemanu8524
@ritayemanu8524 5 жыл бұрын
እኔም አንድ ወድምነው ያለኝ ከራሴ በላይ በጣም ነው የምወደው
@sarkiialamu2880
@sarkiialamu2880 5 жыл бұрын
Anem andi naw yalanyi yayine marafia ayiche malxegibaw lazawum
@firyeza6536
@firyeza6536 3 жыл бұрын
እኔም አንድ ወንድም አለን ክፉ አይንካ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@FikreBezabih
@FikreBezabih 9 ай бұрын
One Ethiopia ❤ Glory to Ethiopia ❤
@meseretabebe6032
@meseretabebe6032 3 жыл бұрын
Yena hulu negera betame wodehalwe betam yena life setotaye 🥰🥰🥰🥰
@senaitaba2863
@senaitaba2863 2 жыл бұрын
All for love brather's
@Rute-sm7ch
@Rute-sm7ch Жыл бұрын
ወንድሜ ላላገኝህ አትናፋቀኝ ኡፍፍፍፍ በስደት ተሠቃየሁልህ የናቴልጂ ታናሺ ኡፍፍፍፍ አኗሪዋ
@samriabc6573
@samriabc6573 2 ай бұрын
Semeriye my little brother love you to the moon and back
@emebrehanyalembrehan3228
@emebrehanyalembrehan3228 2 жыл бұрын
በስደት ስምንት አመት ጨረስኩ ግን በጣም እምወደውን ወንድሜን አጣሁት ነፍስህን በገነት ያድርግልኝ ግን ውስጤ አያምንም እውነት አይመስለኝም
@restitube4571
@restitube4571 15 күн бұрын
Ye sis lijoch billolign alkishe 😭ke cheresku buhala originalun le madamat nw yemetahut.🥺 damoko gana lijoch nachewu akste bemilawu zafanulign 😢fetari be selam yaganagn
@yemaryamyyy2881
@yemaryamyyy2881 Жыл бұрын
Yane tinshye sis anchi nesh hiwote love uuu ruhami 😍🥰😍
@ramiking
@ramiking 2 жыл бұрын
Wedim yene hulma nagar ❤️❤️❤️😭😭❤️❤️
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
ወንድሞቼ ነፍሳችሁ በገነት ያኑርልኝ 😢😢😢😔😢
@laylalayla8328
@laylalayla8328 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@nanafloveubro9498
@nanafloveubro9498 Жыл бұрын
like me...💔💔😭😭
@tsionhagos3039
@tsionhagos3039 Жыл бұрын
😥
@mekdesayele5691
@mekdesayele5691 Жыл бұрын
@@nanafloveubro9498 I
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@WebalemGeresu-hx7cj
@WebalemGeresu-hx7cj 9 ай бұрын
ለወንድሞቼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@samuelgonete9753
@samuelgonete9753 2 жыл бұрын
Wondemiye ewodehalewu ❤❤❤
@mintesnot432
@mintesnot432 4 ай бұрын
ህመሜ ነክ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekonnensime1502
@mekonnensime1502 2 жыл бұрын
Texts keskash aslekash music new Mekdi I love you
@esma8198
@esma8198 7 жыл бұрын
ወይኔ ይክ ዘፈን ልብ ነው የሚነካው
@siniduyihunie869
@siniduyihunie869 4 жыл бұрын
አጠገቤ ሁኖ ሚናፍቀኝ ወንድም አለኝ ይሄ ለሱ የተዘፈነልኝ ይመስለኛል
@yeshe6413
@yeshe6413 9 ай бұрын
ወንድሜ የኔ ትዝታ ሰላም ሁን
@sinokorea2023
@sinokorea2023 2 ай бұрын
I remember my sis when i 👂this music
@bibishaaga469
@bibishaaga469 2 жыл бұрын
Mirt wemdim alegn tamemebign sinafikegn ihen zefen isemana lekso ... Yewah wendime hoy geta ka ante befit yiwusedegn
@adugnagetachew5894
@adugnagetachew5894 2 жыл бұрын
ወንድምን እህትን አባትን እናትን ማመስገን ምንኛ መታደል ነው።
@salahaldenjamal2754
@salahaldenjamal2754 6 ай бұрын
ወድሜ ናፈከኝ 😢😢😢
@buzeyetedy925
@buzeyetedy925 2 жыл бұрын
ወድሞቼ በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ 💖💖💖🌸🌸🌸🌸🌸💝💝💝💝💝 እግዚአብሔር ክፉአችሁን አያሰማኝ
@selamawityetatalji3807
@selamawityetatalji3807 2 жыл бұрын
ማንድዬ ወንድሜ ነፍስህን ይማርልኝ የኔ ትዝታ
@AynalemYiwegu
@AynalemYiwegu 5 ай бұрын
ወንድሜ በስደት ላይ ነው ናፍቆኛል😢😢😢
@حليمهالشجري
@حليمهالشجري 6 ай бұрын
ወድሜ,1ነውእኔም፣እህትምየለኝም፣ይሄን፣ሙዝቃስሰማ፣ይጨቀኛል፣አብረን፣ነው፣የምነኖር፣ግንይናፍቀኛል
@SemiraNuredin-q8d
@SemiraNuredin-q8d Ай бұрын
መቅዲ ትርጉም ያለው ሙዚቃ የተጫወትሽው አቺ ብቻ ነሽ እልህ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Unforgettable music!
@mokamerhawi3046
@mokamerhawi3046 10 жыл бұрын
Waw betam yamrale yene konjo nice song!!!
@ፍጡማየሞጣዋልጅ
@ፍጡማየሞጣዋልጅ 7 жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ዋው ያምራል
@rahimarahima8430
@rahimarahima8430 6 жыл бұрын
ፍጡማ የሞጣዋ ልጅ ትክክልልንሽ
@hanategegn7736
@hanategegn7736 7 ай бұрын
Wendmoche alemoche philiye & babiye , selenate kal yelegim😭😥😰 ወንድም ,ጓደኟ, አባት, መመኪያ ሁሉ ነገሮቼ 😢 ብርታቶቼ የትም ብደርስ በናንተ ነው ከፈጣሪ በታች ምንም ባደርግ ለኔ የሆናችሁትን መክፈል አልችልም , በጣም ነው ምወዳችሁ , ሁለት አይኖቼ ናችሁ 😢 ያለናንተ ባዶ ነኝ ❤❤
@dayaadaino8982
@dayaadaino8982 3 жыл бұрын
I still watching 2021... from Kenya
@ahmeddagne8808
@ahmeddagne8808 3 жыл бұрын
ወንድሜ በሂዎት ካለህ ባለህበት ይድረስህ ሁሌም አንተን ሳስብ እንባየ ይፈሳል አነሆ የት እንዳለህ ሳላውቅ ድፍን 8አመት ሞላኝ
@ilovemom1712
@ilovemom1712 3 жыл бұрын
እኔ ግን ህልም የለኝም መቼም ላኮራዉ አልችልም ኤርፖርት ድረስ መጥቶ ሸኝቶኛል ግን ታምናላቹ 8 አመቴ በስደት 1 ቀን ደዉየለት አላዉቅም እናም በቃ ያለኝ አቅም መዉደድ ብቻ ነዉና መዉደዴ ከበቃዉ በጣም ነዉ ምወደዉ
@gujit121
@gujit121 2 жыл бұрын
Ayizosh wendim wendm newu ayikeyemishm
@YonasGashaw-ni8my
@YonasGashaw-ni8my 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እባየ እየፈሰሰ ነው የጨረስኩት
@mintesinotteshebo
@mintesinotteshebo Жыл бұрын
I'M not lucky to listen this music😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እህት ያላችሁ እድለኟች So Treat Them!
@kedirehassne7898
@kedirehassne7898 2 күн бұрын
Wedimen 2016 new yatahute betammm new yemwedew yegoh wedim neberegn sibeza azagn neber emwedewu sanegerew ena sew behiwete eyale ngerute
@elizabethdebebe8388
@elizabethdebebe8388 Жыл бұрын
I misss my brother!!!!! ❤
@ritayemaryamlijeyes2981
@ritayemaryamlijeyes2981 5 жыл бұрын
Alamarirhim geta hoiye Balabat selam hunilyi Dimsihinim balsema asalfe laa madaniyalam saxichahalahu balaqisim iskazare irasen matamam inje minm tirf yelawim irasen Bigodam minm alchalkum e/r Yixabiqih and qan indamanganayi tasifa adargalahu
@ማርማርማር-ዐ7ቘ
@ማርማርማር-ዐ7ቘ 7 ай бұрын
Mane inde wondime 😢😢♥️♥️
@AaminaCartan
@AaminaCartan Жыл бұрын
Heestan waaa ii xasuus gaar ah
@KalKal-co7iq
@KalKal-co7iq Ай бұрын
Baxam wadaluu wandime 4 aluny nurulny❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox 4 ай бұрын
I love it.
@abushemikrachew5273
@abushemikrachew5273 4 жыл бұрын
Egzihabher yimesgen Wendmoche kifu ayinkabgn hulem ke ene gar eyalum yinafkugnal widddddd new madergachu nurulign
@AsraseTekeste
@AsraseTekeste 5 ай бұрын
Wendmoche ewedachuhalew ihen muziqa sisema inaanten astawisalew Aleqsalew balachubet salam hunuliny
@RodasFasikaTesfaye
@RodasFasikaTesfaye 9 ай бұрын
ጎበዠ ❤❤❤ ❤🎉❤ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@messyarega637
@messyarega637 8 жыл бұрын
I haven't word to say more it is special song
@ትዕግሥትተክሌ-ዘ8ነ
@ትዕግሥትተክሌ-ዘ8ነ 6 жыл бұрын
ወላይታ ያለው ወንድሜ ትዝ ይለኛል ያንቻ አሜሪካም ነው የኔ ወንድም ወላይታ ነው ያለው
@addisnigatu4807
@addisnigatu4807 8 жыл бұрын
I loved this song
@gbegancatherine6406
@gbegancatherine6406 3 жыл бұрын
I love this music so much I don't know the meaning
@AmireAhmed-j7j
@AmireAhmed-j7j 10 ай бұрын
ሀጣምምወደውሙዚቃነው❤❤❤❤❤❤❤
@amzadkhan3853
@amzadkhan3853 6 жыл бұрын
Wwwww I love you my brother am oromo firom America
@zebibasani3809
@zebibasani3809 5 жыл бұрын
My brother is my evening I love you Gashiye long live
@bitaniayoseph2492
@bitaniayoseph2492 12 жыл бұрын
i dedicate this to my bro i luv u so much and miss u every single day and i cant wait to see u
@yonasgaim2851
@yonasgaim2851 8 жыл бұрын
my beloved sister(yordi) used to cry when she heard this song
@endod8708
@endod8708 8 жыл бұрын
she must love you
@EndirsoBati
@EndirsoBati 3 ай бұрын
ወድም አሉኝ 2 በጣም የምወዳቸው ግን ተራር ቀናል እደኔ የናፈቀ ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ ናፍቀውኛል
@MelatAbrsh-hf6jz
@MelatAbrsh-hf6jz Жыл бұрын
Lawedema gabezawalew ❤❤
@HabtuAlemye
@HabtuAlemye 10 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@helegirma484
@helegirma484 6 жыл бұрын
ወድሞቼን. በጣም. ነው. የምወዳቸው. ከራሴ. በላይ ለወድሞቼ. ይሆንልኝ
@godthanksgoodforeverything7285
@godthanksgoodforeverything7285 26 күн бұрын
It’s the best music
@nebilyeshitla1971
@nebilyeshitla1971 2 жыл бұрын
የዚ ዘመን ዘፋኞች እኮ ለዛ አላቸው
@abebawoldu7608
@abebawoldu7608 5 жыл бұрын
Yeny liyu Batam arife sera new👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hana-v1q
@Hana-v1q 2 ай бұрын
Wendeme helemh yesakalk
@ZebibaShamik
@ZebibaShamik 4 ай бұрын
wendme ewdkalew❤❤❤❤
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 261 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 19 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 10 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 261 МЛН